Ethiopia - የዶላር ቢሮ በከተሞች ማንኛውም ሰው ብሩን ወደ ዶላር ቀይሮ መያዝ ይችላል?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 52

  • @TsigeredaTade-
    @TsigeredaTade- 2 หลายเดือนก่อน +1

    በህግ አምላክ! ሀገሪቱ አባት ያጣች ይመሥላል።

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢😢

  • @adugnaayu9213
    @adugnaayu9213 2 หลายเดือนก่อน

    ምንም የተቀየረ ነገር የለም። እያንዳንዱ እየተሻረከ የምሰርቀውንና በጥቅቶች እጅ ብቻ የተያዘውን ለሁሉም ተደረገ እንጅ!

  • @zeki800
    @zeki800 2 หลายเดือนก่อน

    ኝጉስ ነው እኮ ጠቅላይ ሚኒስትር በስም እንጂ በተግባር ንጉስ ነው እናቴ ሰባተኛው ንጉስ ነህ ብላኛለች እያለህ እኮ ነው

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 2 หลายเดือนก่อน

    ጠቅላዪ እሱ ያለው ካልሆነ ወደ እስር ነው የሚገባውና ስለዚህ ሁሉም ሰው ከእሥር የፈለገውን ያድርግ እያለ ነው ።

  • @solomonbekele5391
    @solomonbekele5391 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ ሰው እችን ሀገር በአፍጢምዋ ደፋት እኮ ።
    ጎበዝ ምን እስክንሆን ነው ? ምንጠብቀው ?

  • @balemlayembiale3020
    @balemlayembiale3020 2 หลายเดือนก่อน +3

    ህግ ማውጣቱን ተወውና ንጉሱ ይንገስ

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara 2 หลายเดือนก่อน +3

    በማሪያም ንገሩኝ.
    የኢትዮጵያ ብር ወደ ዶላር ሲቀየር ስንት ነው?
    እንዳታልፉኝ ነገሩኝ
    500,000 ብር ነበረችኝ ስንት ዶላር ትሆናለች 😄🤭

    • @taituadem8465
      @taituadem8465 2 หลายเดือนก่อน

      6250 dollar

    • @Babula4590
      @Babula4590 2 หลายเดือนก่อน +1

      1 billion dollars

    • @NejaAbraham
      @NejaAbraham 2 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ቆንጆ የኔ ማር ጠፋሽ በሰላም ነው

    • @fetsumberehan986
      @fetsumberehan986 2 หลายเดือนก่อน

      ፍርጥ በል አንነግርሕም

    • @teklaygebreselasia8823
      @teklaygebreselasia8823 2 หลายเดือนก่อน

      ልቀይርሽ

  • @MelakuWoldemariam-d3h
    @MelakuWoldemariam-d3h 2 หลายเดือนก่อน

    መንግሥት ደላሩ ባንክ ከገባ በሁላ በአንድ ቀን መግለጫ ሰብስቦ ሊወስደዉ ስለሆነ ከፍተኛ ጥንቃቄ አድርጉ።

  • @semiraomerdin3164
    @semiraomerdin3164 2 หลายเดือนก่อน

    ምናለ ይኼ ሚታወሩበት አየር ....ግን አልጨርሰውም ለማን ይድላ ብየ!

  • @Babula4590
    @Babula4590 2 หลายเดือนก่อน +2

    Wow it is amazing

    • @tigistmamo3835
      @tigistmamo3835 2 หลายเดือนก่อน

      የዲክታተር ደጋፊ 😂😂

  • @semiraomerdin3164
    @semiraomerdin3164 2 หลายเดือนก่อน

    በፊት ሩብ ኬሎ ዶናት ሲንት ነዉ?😢

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 2 หลายเดือนก่อน

    የሕዝብ ተወካይ ምክር ቤት
    የሚሰራውን የተመረጠበትን ጨርሶ ያወቀ የተረዳ አይመስለኝም

  • @hassenissa8539
    @hassenissa8539 2 หลายเดือนก่อน

    I hope you understand the difference between America Constitution and Ethiopia constitution .

  • @endrisbeshir9611
    @endrisbeshir9611 2 หลายเดือนก่อน

    ወደፊት ስንታገት አጋቾች ራንሰም ወይም ያገቱበትን በዶላር ልንከፍል ነው ማለት ነው?! በቃ አለቀልን ማለትኮ ነው። በብር አልቻል ያሉ በዶላርማ ከዚህ በፊት ያልተሣተፈ ወይም ያልሞከረ ሁላ ዘመተ በሉኛ! ከኔ በስተቀር! የእድሜ ልክ ፍርደኛ በመሆኔ!

  • @solomonbekele5391
    @solomonbekele5391 2 หลายเดือนก่อน

    የህዝብ ምክር ቤት ከምትል ሌላ ስም ብትሰጠው ይሻል ነበር

  • @Barry-m3w
    @Barry-m3w 2 หลายเดือนก่อน

    HOW LONG ARE ETHIOPIANS CHANGE
    BIRR TO $. PLEASE, PLEASE THINK ABOUT THE CONTIUITTY?????.

  • @MuhmmadMuhmmad-u8n
    @MuhmmadMuhmmad-u8n 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔም ጥያቄ ነዉ

  • @Mbxhkgsyj
    @Mbxhkgsyj 2 หลายเดือนก่อน

    Bekegni gizati linigeza nwe er minimi aligebagnimi

  • @taituadem8465
    @taituadem8465 2 หลายเดือนก่อน

    DES yelale

  • @HasetTedla
    @HasetTedla 2 หลายเดือนก่อน

    Relyf anetion😊

  • @semiraomerdin3164
    @semiraomerdin3164 2 หลายเดือนก่อน

    እያንዴንዱ ሚዳ ኢንዲ አይነት ደንጠኛ አላቸዉ😂😂😂አጀብ☺️🤭

  • @demelashzerihun2655
    @demelashzerihun2655 2 หลายเดือนก่อน

    ትታገትና 1,000,00ዐ.00 ዶላር አምጣ ትባላሉህ።

  • @abdurhmanhassan378
    @abdurhmanhassan378 2 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያን እናብልፅግለን ብሎ ኢትዮጵያ ያስመጡ 1ዶላር እስከበአርባ አመት 20 ብር የነበረው ኢትዮጵያ ያላየችው በስድስት አመት ውስጥ ብቻ የገባችበት መወጣት አትችልም
    ኢትዮጵያ በእድገት ላይ ናት ማለት ይቻላል ወይ ? ማፈሪያ መንግስት ሆነዋል ኢትዮጵያ በአለም አቀፍ ደረጃ የወረደች እንደዚህ መንግስት ግን አለ ወይ

  • @otuber_x
    @otuber_x 2 หลายเดือนก่อน

    ABICHU 💸🦾

    • @tigistmamo3835
      @tigistmamo3835 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @masterseattlea
    @masterseattlea 2 หลายเดือนก่อน +3

    Welcome to ethiopia, the country run by narcissistic

    • @WondemGashaye
      @WondemGashaye 2 หลายเดือนก่อน

      Abiye Ahmd is selling Ethiopia because he is an Eritrean and he wants to destroy Ethiopia and Ethiopians for his mother country Eritrea. He's just pretending to fight against Eritrea but together they're trying to destroy us.

  • @aduadu9102
    @aduadu9102 2 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @ሰሚርዮሐን
    @ሰሚርዮሐን 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂

  • @GiasBd-df5jp
    @GiasBd-df5jp 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 2 หลายเดือนก่อน

    እዚ ደ/ር ኣብይ ኣሕመድ ነዛ ሃገረ ኢትዮጵያ፡ ካብቶም ቀዳሞት ኣዝዩ ዝጀፍአ መራሒ ኮይኑ እዩ ነዚ ህዝቢ ኣብ ነናሓድሕዱ ዘናቑቶ ዘሎን። ምስ ጎረባብቱ ካኣ ናብ ኲናት ዘአቱ ሃለውለው እዩ ዘስምዕ ዘሎን። ስለዙ ህዝቢ ኢትዮጵያ ተቢዕካን ምስ'ቲ ምእንቲ ድሕነትካን መሰልካን ዝቃለስ ዘሎ ኮይንካ ሽግርካ ኣድሕንን። እንተዘይኮነ እዚ ተካል መራሒኻስ እብዳኣሳቐየ እዩ ክመርሓካ ረዳልዩ ዘሎን። ስለዚ ካብ ባዕልኻ ንላዕሊ ንሽግርካ ዝፈትሓልካ የለን'ሞ፡ ተስእ ናይ ሽግርካ ፍታሒ ባዕልኻ ስለዝኾንካን።

  • @charontube5059
    @charontube5059 2 หลายเดือนก่อน

    Ere this guy is not balanced please don’t invite him in this Chantal

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 2 หลายเดือนก่อน

    Negerians have no dollar

  • @MelakuWoldemariam-d3h
    @MelakuWoldemariam-d3h 2 หลายเดือนก่อน

    መንግሥት ደላሩ ባንክ ከገባ በሁላ በአንድ ቀን መግለጫ ሰብስቦ ሊወስደዉ ስለሆነ ከፍተኛ ጥንቃቄ አድርጉ።