ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ክብር ለለንደን ፋኖ!!እናመሠግናለን!!መዓዚ ጀግኒት በርቺ እንወድሻለን!!
ክብረ ምስጋና ይገባችሃል ጀግኖች ናችሁ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏👌💪💪💪💪👍
ጀግኖቻችን ኑሩልን ፈጣሪ ይጠብቃቹህ
ጀግኖች እናመሰግናለን
ሰላም የለንደን ፋኖ ወንድሞቻችን አማራ ብቻና ብቻ ነው በአመራሩ ውስጥ ማድረግ ያለባችሁ ከሰርጎ ገቦች ራሳችሁን ጠብቁ አማራ መስለው የሚገቡ ዲቃሎች ስላሉ !!
ወርቁ የአማራ ልጅ ወርቃችን ከነጏደኞችህ በርታልን ኮርተንባችሁዋል 💪🏼💪🏼❤️
ጀግኖቸ መአዚ ማር በርቱልን❤❤❤
ሰላማችሁ ይብዛ በርቱልን ❤❤❤
መዓዚ እንዴት ነሽ በጣም ጀግና ጋዜጠኛ ነሽThe Iron-Lady !!!
መአዚ የኔ ቆንጆ ጀግና ታጋይ ነሽ አኔ ድሮም አውቅሻለሁ በርቺ ሁሌም በኢትዮጵያ ጉዳይ አንጀቴን ትበይኝ ነበረ።
ማአዚ ለምታረጊው ነገሮች በሙሉ አደንቅሻለሁ ተባረኪ በጣም ነው ደስ ያለኝ ያመራን ደም መላሾች ናችሁ
ወርቅሻ ጀግናው የአማራ ፋኖ በለንደን ኮርተንብሀል ወንድማችን
የለንደን ፋኖ በጣም በጣም ትለያላቹህ ቃላት ያጥረኛል❤
Our fanowett maza we all amara love and respect you
ማአዚ እንወደሸለን
ሦስታችሁም በዚህ የመከራና የፈተና ጊዜ እንኳን ተወለዳችሁ።
እናመሰግናለን መዓዛ በርቱ አማራዎች አንድ ሁኑ ድል ለአማራው ፋኖ💪
Lendon Fano our heroes.
Meaza yegna jegina shi amet nurelin 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌
በጣም ጀግኖች ናችሁበርቱ እግዛብሄርም ይረዳችሁል የቆማችሁት ለተገፋው ነውና❤❤❤❤❤❤❤
የለደን ፍኖ በርቱ ኮርተናል በናተ❤ሌላው ድያሥፖራ ከለደን ፍኖ ተማሩለደኖች ቀጥሉበተ❤
የለንደን ፋኖዎች እናንተን ለማመስገን ቃላት ያጥረኛል በርቱልን።🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤️ወርቃችን ሁሌ ታኮራነለህ ወንድም አለም!!❤💪🏾💪🏾
“ስለኢትዮጵያ??ሰላም??ሰላም??ስለኢትዮጵያውያን ሰላም?? ሰላም??እነሆ???“🙏እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን...ይፍረድ..."🙏“🙏እግዚአብሔር በቅዱስ ቦታው ለድሀ አደጎች አባት፥ ለባልቴቶችም ዳኛ ነው።”🙏 መዝሙር 68፥5_______
የለንደን ፋኖ ጀግናው በርታ በርቱልን ❤❤❤💪💪✊✊✊
#አማራ💚💛❤️
I appercated lenden fano thanks more
መዐዚ ቆንጆ
ዝንተዓለም አማራ! Viva ለንደን ፋኖ!!
ድል ለአማራ ህዝብ
ድልል ለአማራ ህዝብ 💪🔥🔥💪💪✊
ጀግና ናችሁ ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ዋውውው አተጀግናና
ወርቃያ ጀግና ነህ
❤❤
አማራ ነኝ የምንለውን ከድባቴ እንድንወጣ በማንቃት መስዋእትነት የከፈላችሁ ጀግኖች ናችሁ
የለንደን ፋኖች ክበሩልን 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ወርቁ ትለያለህ❤
የለንደን ፋኖዎች በርቱልን! በየቦታው ድሞፅ የሆናችሁት አማራ ውለታችሁን አይረሳም።
እሰይ የኔጀግኖች በርቱ ❤❤❤
ድል ለአማራው የቁርጥ ቀን ልጅ ፋኖ ❤❤❤በጣም ነው የምወዳቸው እህቴ እና ወንድሞች❤❤❤ አንድ ከሆን ይቻላል ነው መልሱ
በርቱልን
አለን እኛ የስራኤል ፉኖ ሀገራችንም በጦርነት ሁነን ነው ከጎናችሁ ነን
Bertu balachihubet!
አብሽር ሁሉም በድል ይጠናቀቃል
በርቱልን ለንደን ፋኖዎችና ጋዜጠኛ መዓዛ በርግጥም ከልባችሁ ፋኖዎች ጀግኖች ናችሁ።
ሰላም አርብ በጣም የቀና ቀን ነው በስራም ላይ ያለ ከስራም በግዜ ለሚወጡ ውኬንድ ብዙ ተንቀሳቃሽ ሕዝብ ስለሚኖር ቀኑ ይመቻል ።ድል ለዐማራ ፋኖድል ለዐማራ ሕዝብ እንበርታ በርቱ !!!የእግዚአብሔር ኃይል ይጨመርበት !!
ጀግናች በረቱ❤
ጀግኖች ኮርተንባችሀል የተኛዉን ዳስፑራ አቂወች❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ይህንን የመሰለ የተቃውሞ ሰልፍ ማድረግ የቻልነው እንደ ዩናይትድ ኪንግደም እንጅ ለንደን ፋኖ ብቻ አይደለም.Any way thank you 🙏🏽 Worku
አይዞን አማራዬ ህዝቤ❤😢💔
Mazyaa
ስጠበቅሺ❤❤❤
እኔ እነዚህ የለንደን ፋኖወች የተባሉትን ግን አለማድነቅ አይቻልም ሁለት ሆነው ድምጻቸው ግን የሚሊየን ነው የሆነውና በርቱ ትግሉ የአማራ መብት እስኪከበር በሁሉም መስክ ይቀጥላል።
Amhara diaspora think you think you ❤❤❤🎉🎉🎉
ወጥር አማራ ወጥር ዳስፖራ
Berchi yene jegina
ዘመደ ጋር በርካታ ፎቶች አሉ። ከማንም ይሁን ከማን ማስረጃ ከተገኘ መውሰዱ መልካም ስለሆነ እራሱ ሰልፍ አዘጋጆች የትም ይሁኑ የት ከኔ ያገኛሉ ስላለ ጠይቁት በርካታ ወንጀልን በተመለከተ በቂ ማስረጃ ስላለው ጠይቁት። መአዛ አንቺ ዘመደጋ እንደምትገናኙ ስለምናውቅ ጠይቂውና አንቺም ተቀብለሽ ለተገቢው አካል መስጠት ትችያለሽ።
የለንደን አማራ ፋኖዎች በርቱ እባካችሁ እኛም በአረብ ሀገር ሰልፍ የምንወጣበትን መንገድ እናመቻች
ሰላም
የለደን ፋኖዎች አኩርትናችሁላን በርቱ አሁን መስራት ያለብን በለደን ዙርያ እና በአዉትሳይድ ያሉትን የእምነት በቴች ላይ ነዉ ። ይህም እናንተ ብቻ አደላችሁም የሚጠበቅባችሁ ምናለበት ሁላችንም በምንሄድ በት ቤት አባቶቻችንን ማስገደድም የምንችልበት ነገር ቢፈጠር የሚል ሀሳብ አለኝ ስለእዉነት ከዚህ በላይ ምን ይመጣብናል ። በርቱ በሰልፋ ላይሴት እህቶቻችን መፈክር የምታሰሙ ስትሉ መዉጣት እን የሚሰማኝን መጮህ ፈልጌ አጠገቤ በነበረዉ ሰዉ ሳልወጣ ቀርቻለሁ ስለዚህ በርቱ በቤተክርስቲያን አባቶች ላይ ግን መሰመር አለበት በርቱ ከጎናችሁ ነን❤
በመጀመሪያ ጀግኒት ጋዜጠኛ መዓዚን እያመገንሁ ወንድሞች እነ አቶ ግርማ እንዳሉት እና ሁላችንም እንደምናምንበት አንድነት ሀይል ነውና የአማራን ህዝብ ከፋሽሽቱ የአብይ አህመድ ጭፍጨፋ ለማዳን ያለምንም ልዩነት በጋራ መታገል አስፈላጊ ነው ፣አገዛዙን እያፈራረሱ ካለው የፋኖ ትግል በተጨማሪ በስደት ያለነው የተቃውሞ ሰልፍ በማድረግ ለዓለም ህዝብና መንግስታት በደላችንን ማሳወቅ እና በገንዘብም በሀገር ውስጥ ላለው የፋኖ ታጋይ ፣በአማራነታቸው ብቻ በእስር ለሚሰቃዩ ቤተሰቦች መርዳት ከእኛ ይጠበቃል ፣በዚህ የለንደን ፋኖወች ምሳሌ ናችሁና እናመሰግናለን ፣ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ ።
ልክ ነዉ አቶ ግርማ ፓሊሶቹ እየቆዮ ሲሄዱ በጣም ደንግጠዉ ነበር ነገር ግን እጅግ በጣም ጥሩ ነበር
በየትኛው አምሀራ የሆናችአሁን ድምፅ መሆን እንዳትረሡ ድል ለአማራ ህዝብ
መአዛ የምትጠይቀው ጥያቄ ፋኖ ነኝ ከምትል ቤተልሄም የለቀመችው ወሬ ነው ዋናው አማራ ለወገኑ ድምፁን እስከ አሰማ ድረስ የአንቺን የተቃውሞ ጥያቄ የሚሰማ የለም ሳናስብበት ቀርተን አይደለም ሌላው በአንቺ ሚድያ ለሚቀጥለው እንደማይቀርቡ ተስፋ አለኝ አስመሳይ ነሽ
ብስብስ አለች አክስቴ
መዓዛ ይህን ትግል ጠላፊ ኢትዮጵያኒስት አደራ አጥሩት በጣምምምምምምም አስመሳዮች ናቸው
ደሞቸ
በዘመናዊዩ አለም የለንደኑ ኦክስፎርድ ሰርከስ ትልቅ ታሪካዊነት ያለው ቦታ ነው። ምክንያቱም በዓለም የመጀመሪያው የመንገድ ዳር ሱቅ የተከፈተው ኦክስፎርድ ስትሪት ላይ ነው። ይኸንን ሱቅ ለማዬት ብዙ ቱሪስቶች ይመጣሉ።
ኤዲት አድርጉት አለም አቀፍ ሚለውን
ወርቅሻ ኩርተንብሀል
ለወደፊቱ አርእስቱን አስተካክለሽ ፃፊ
በዚ አጋጣሚ sign መደረግያለበትፎርም ካለ ሼር አድርጉን በሀገረ አሜርካ ለምንኖር
አበበ ብቻውን ገብቶነው መለስ ያስደነገጣው በድንጋጤ ለሞት የደረሰው አሁንም የለደን ፉኖውች ከእስራኤሉ ሞሳድ የበለጠ የፉኖ ጀግኖች ናችሁ
አይቼሽ ሠምቼሽ ኣልጠግብም
ለንደን ላይ እንግሊዝኛ ነው ቋንቋው ምን ለማለት ነው ይህን ጥያቄ ጀርመን ወይም ወይም ሌላ Europe ለሚኖሩ ዲያስፖራዎች ማሳሰብ ትችያለሽ ስራሽ ስለሆነ !
አንቺ ባለጌ ነገር አትጻፊ፤ የማትፈልጊውን ሚዲያ አለማዳመጥ ትችያለሽ።
Meazaaaa and engineer yelaka zemn all of you other hand ppparty
Gobz neh bertu
አለም አበፍ ምን ማለት ነው ? ርእሱን አስተካክይ
አብይ በሽታው ማንንም ማታለል እችላለሁ የሚል በሽታ ነውና በሀገር ውስጥ በጣም አክብዶታል በናንተ በኩል እሚመጣው ከባድ ተቃውሞ በሽታውን ስለሚያፋጥነው በርቱልን የሚዲያ ሰው ስለሆነ በደንብ መቃወም አለባችሁ በርቱልን እናመሰግናለን ።
Roha media ewunetegna le Amara hiliwuna ewunetegna habitachin new
This is a movement of the "no more" group that wanted the Tegray genocide to continue. Sad the genocide has now been moved to Amhara. Hope they now feel what happened to Tegray.
ድምጽ አስተካኪ
መአዚ ከሳ አልሽ አርፍ ነው
ጌራወርቅን በማቅረብሽ አዝነናል ፣ይህ ሰው ማለት በአማራ ስም ዘራፊ እና የአማራን ትግል ጠላፊ ገሌ ነው ግንቦቴ ነው።
የአማራ ዲያስፖራ የክተት ጥሪ ለንደን ፋኖ እና ዓለም አበፍ( what is this?) ግበረሃይል
አማራ ዲያስፎራ ለጠ ብሎ ተኝቶአል ጦርነት በተጀመረ በሁለት አመት ከአእንቅልፉ ባነነ ።።
አቶ ግርማ በሚቀጥለዉ የተቆዉሞ ሰልፍ የስራ ቀን ከሆነ እባካችሁ ቀደም ብላችሁ ለህዝቡ ብታሳዉቁ ፕሮግራም ለማድረግ ይጠቅማል ይህንንም ሀሳቡ አስቡበት።
ጌራወርቅን በማቅረብሽ አዝነናል ፣ይህ ሰው ማለት በአማራ ስመወ ዘራፊ እና የአማራን ትግል ጠላፊ ገሌ ነው።
አንተ ጉራጌ ቡሽቲ😅
Boring guests😮😮😮
❤❤❤❤❤❤❤
ክብር ለለንደን ፋኖ!!እናመሠግናለን!!መዓዚ ጀግኒት በርቺ እንወድሻለን!!
ክብረ ምስጋና ይገባችሃል ጀግኖች ናችሁ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏👌💪💪💪💪👍
ጀግኖቻችን ኑሩልን ፈጣሪ ይጠብቃቹህ
ጀግኖች እናመሰግናለን
ሰላም የለንደን ፋኖ ወንድሞቻችን አማራ ብቻና ብቻ ነው በአመራሩ ውስጥ ማድረግ ያለባችሁ ከሰርጎ ገቦች ራሳችሁን ጠብቁ አማራ መስለው የሚገቡ ዲቃሎች ስላሉ !!
ወርቁ የአማራ ልጅ ወርቃችን ከነጏደኞችህ በርታልን ኮርተንባችሁዋል 💪🏼💪🏼❤️
ጀግኖቸ መአዚ ማር በርቱልን❤❤❤
ሰላማችሁ ይብዛ በርቱልን ❤❤❤
መዓዚ እንዴት ነሽ በጣም ጀግና ጋዜጠኛ ነሽ
The Iron-Lady !!!
መአዚ የኔ ቆንጆ ጀግና ታጋይ ነሽ አኔ ድሮም አውቅሻለሁ በርቺ ሁሌም በኢትዮጵያ ጉዳይ አንጀቴን ትበይኝ ነበረ።
ማአዚ ለምታረጊው ነገሮች በሙሉ አደንቅሻለሁ ተባረኪ በጣም ነው ደስ ያለኝ ያመራን ደም መላሾች ናችሁ
ወርቅሻ ጀግናው የአማራ ፋኖ በለንደን ኮርተንብሀል ወንድማችን
የለንደን ፋኖ በጣም በጣም ትለያላቹህ ቃላት ያጥረኛል❤
Our fanowett maza we all amara love and respect you
ማአዚ እንወደሸለን
ሦስታችሁም በዚህ የመከራና የፈተና ጊዜ እንኳን ተወለዳችሁ።
እናመሰግናለን መዓዛ በርቱ አማራዎች አንድ ሁኑ ድል ለአማራው ፋኖ💪
Lendon Fano our heroes.
Meaza yegna jegina shi amet nurelin 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌
በጣም ጀግኖች ናችሁበርቱ እግዛብሄርም ይረዳችሁል የቆማችሁት ለተገፋው ነውና❤❤❤❤❤❤❤
የለደን ፍኖ በርቱ ኮርተናል በናተ❤
ሌላው ድያሥፖራ ከለደን ፍኖ ተማሩ
ለደኖች ቀጥሉበተ❤
የለንደን ፋኖዎች እናንተን ለማመስገን ቃላት ያጥረኛል በርቱልን።🙏🏽🙏🏽🙏🏽
💚💛❤️
ወርቃችን ሁሌ ታኮራነለህ ወንድም አለም!!❤💪🏾💪🏾
“ስለኢትዮጵያ??ሰላም??ሰላም??
ስለኢትዮጵያውያን ሰላም??
ሰላም??እነሆ???
“🙏እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን...ይፍረድ..."🙏
“🙏እግዚአብሔር በቅዱስ ቦታው ለድሀ አደጎች አባት፥ ለባልቴቶችም ዳኛ ነው።”🙏
መዝሙር 68፥5
___
____
የለንደን ፋኖ ጀግናው በርታ በርቱልን ❤❤❤💪💪✊✊✊
#አማራ💚💛❤️
I appercated lenden fano thanks more
መዐዚ ቆንጆ
ዝንተዓለም አማራ! Viva ለንደን ፋኖ!!
ድል ለአማራ ህዝብ
ድልል ለአማራ ህዝብ 💪🔥🔥💪💪✊
ጀግና ናችሁ ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ዋውውው አተጀግናና
ወርቃያ ጀግና ነህ
❤❤
አማራ ነኝ የምንለውን ከድባቴ እንድንወጣ በማንቃት መስዋእትነት የከፈላችሁ ጀግኖች ናችሁ
የለንደን ፋኖች ክበሩልን 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ወርቁ ትለያለህ❤
የለንደን ፋኖዎች በርቱልን! በየቦታው ድሞፅ የሆናችሁት አማራ ውለታችሁን አይረሳም።
እሰይ የኔጀግኖች በርቱ ❤❤❤
ድል ለአማራው የቁርጥ ቀን ልጅ ፋኖ ❤❤❤በጣም ነው የምወዳቸው እህቴ እና ወንድሞች❤❤❤ አንድ ከሆን ይቻላል ነው መልሱ
በርቱልን
አለን እኛ የስራኤል ፉኖ ሀገራችንም በጦርነት ሁነን ነው ከጎናችሁ ነን
Bertu balachihubet!
አብሽር ሁሉም በድል ይጠናቀቃል
በርቱልን ለንደን ፋኖዎችና ጋዜጠኛ መዓዛ በርግጥም ከልባችሁ ፋኖዎች ጀግኖች ናችሁ።
ሰላም አርብ በጣም የቀና ቀን ነው በስራም ላይ ያለ ከስራም በግዜ ለሚወጡ ውኬንድ ብዙ ተንቀሳቃሽ ሕዝብ ስለሚኖር ቀኑ ይመቻል ።
ድል ለዐማራ ፋኖ
ድል ለዐማራ ሕዝብ
እንበርታ በርቱ !!!
የእግዚአብሔር ኃይል ይጨመርበት !!
ጀግናች በረቱ❤
ጀግኖች ኮርተንባችሀል የተኛዉን ዳስፑራ አቂወች❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ይህንን የመሰለ የተቃውሞ ሰልፍ ማድረግ የቻልነው እንደ ዩናይትድ ኪንግደም እንጅ ለንደን ፋኖ ብቻ አይደለም.
Any way thank you 🙏🏽 Worku