የሃጢያት ጨዋታ |YEHATIYAT CHAWATA| BINIYAM BEYENE |ቢንያም በየነ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ย. 2024
  • ይሄ መዝሙር በተለያየ የሀጥያት ስራ ተሰመርተው እግዚአብሔርን ረዳታቸው አድርገው ለምያስቡ ሞኞች ለእግዚአብሔር ከመገዛት ይልቅ ለስጋቸው መሻት ላደሩ ሁሉ ይድረስልኝ።
    #protestant # Christ army #eyou chufa #yonatan akilelu #ebstv #sefufantahun #berket tesfaye #መልካም ወጣት #donkey tube #pr #viral #ebc #new gospel song #marvel #marsil tv worldwide

ความคิดเห็น • 88

  • @nurelgnalemayehu8134
    @nurelgnalemayehu8134 ปีที่แล้ว +17

    የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ

  • @VENT0707
    @VENT0707 2 หลายเดือนก่อน +1

    The best of best #1000000 👍 from me 👏

  • @AbeMal-oe2fz
    @AbeMal-oe2fz 4 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ የመጨረሻ የተባረከ ሰራ ነው

  • @fordownload7120
    @fordownload7120 2 หลายเดือนก่อน +1

    Egziabher yebarekeh bini 🙏

  • @wubitubi
    @wubitubi หลายเดือนก่อน +1

    Wowo stagawuni yabaizali tabarakii❤❤❤

  • @shalomzeleke4633
    @shalomzeleke4633 ปีที่แล้ว +3

    ለዘመኑ የሚሆን ስንቅ መልእክት ነው ጌታ ዘመንህን ያለምልመው!

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 ปีที่แล้ว +4

    ዘመነን ሙሉጌታ በጁ ያዘው ተባረክ በብዙ🙏🙏 ልብድ ከክፉ ነገር ይጠበቅ በጌታ በእየሱስ ስም

  • @beimnttadessebeimnttadesse6851
    @beimnttadessebeimnttadesse6851 ปีที่แล้ว

    yene tenekarawu wendime tsega yibezalek birtuna hayal swu nh hulem nwu migeremibeh egzihabiher banete wuset selasegemetwu tsegana biretat hayil egzihabiher yimesegen biniyeeee bereketachin nh

  • @JulietAsy-do4qy
    @JulietAsy-do4qy 2 หลายเดือนก่อน +1

    Tabrki🙏🙏

  • @firewasefa232
    @firewasefa232 ปีที่แล้ว +1

    Yanten mezmur sisema hulem tiz yemilegn kal
    “ነገር ግን በእናቴ ማኅፀን ሳለሁ የለየኝ በጸጋውም የጠራኝ እግዚአብሔር በአሕዛብ መካከል ስለ እርሱ ወንጌልን እሰብክ ዘንድ ልጁን በእኔ ሁኔታ ሊገልጥ በወደደ ጊዜ፥ ወዲያው ከሥጋና ከደም ጋር አልተማከርሁም፥”
    - ገላትያ 1፥15-16
    GBU beloved brother ❤🙏

  • @dawitlolaso9614
    @dawitlolaso9614 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ የአውነተኛው ወንጌል ጥብቅ መልዕክት ነው.......!!!
    ይጨምርብህ

  • @bereketdawit7390
    @bereketdawit7390 ปีที่แล้ว

    Anten yale mebarkina yale mewudedi alchelem bro tebarki ❤❤❤

  • @mamidad7387
    @mamidad7387 ปีที่แล้ว +1

    ቢኒሻ ተባረክ በመዝሙሮች አልፎ ወንጌል እየተሰበከ ስላለ ስለአንተ አምላኬን አመሰግናለሁ አሁንም ፀጋው ይጨምርብ አትገደብ አልፎ መሄድ ይሁንልህ

  • @EthioDunamis
    @EthioDunamis ปีที่แล้ว +1

    በሩክ ነህ አንተ ልጅ

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 ปีที่แล้ว +2

    Amennn.egziyabher liwalawi new simu yibarek tebarek wendme

  • @mahletdaniel6700
    @mahletdaniel6700 ปีที่แล้ว

    egziabher amlak yibarkh

  • @kirubelcheru-no7mu
    @kirubelcheru-no7mu ปีที่แล้ว +2

    WOW GIRUM NEWU

  • @nurelgnalemayehu8134
    @nurelgnalemayehu8134 ปีที่แล้ว +2

    መልእክቱ በታም ደስ የሚል እና የሚባርክ መልእክት ነው የአባተ ልጅ ተባሪከበታለሁ ሲበከቲ በመዚሙር ነገር ጊን ካሪታዉ ላይ ሰት የሚለዉ በዚሙት ቢተካ ለሰዉ ሁሉ ሲለሆነ ..........

  • @user-eo6tk3gt9j
    @user-eo6tk3gt9j ปีที่แล้ว +3

    ጌታ አብዝቱ ግልጣቱን ይጫምርህ እንዴ ኖሄ በሰዉና በእግዚሓብሄር ፍት ሞጎሱን ይስጥ ተበራክ❤❤❤

  • @adanegirma4843
    @adanegirma4843 ปีที่แล้ว +1

    ለትውልድ በረከት የሆንክ የእግዚአብሔር ስጦታችን ብኒ ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ ❤

  • @sabagirma5810
    @sabagirma5810 ปีที่แล้ว +2

    Amen Jesus is my king my provider, my doctor, my dad, my mom, my friend, yes. Jesus is coming soon.‼️ God bless you brother.🙏🏾

  • @tsedbinu
    @tsedbinu ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውውው
    🙌🙌🙌🙌😘😘😘😘

  • @Sara_Jesus
    @Sara_Jesus ปีที่แล้ว

    ተባረክልኝ😢

  • @magartuuwaddajoobadhishuu565
    @magartuuwaddajoobadhishuu565 ปีที่แล้ว +1

    Eebbifama Eebbifama Eebbifama ❤️📖❤️💔😢💔

  • @HilinaT-ef5pz
    @HilinaT-ef5pz ปีที่แล้ว +1

    Tebarek yebetachen favorite zemari always powerful message my kids loves you so much
    God bless you keep worshipping with you grace

  • @antenehbelete8763
    @antenehbelete8763 ปีที่แล้ว +2

    Embi

  • @ZeyedeZedo
    @ZeyedeZedo ปีที่แล้ว +1

    ተባረክልን ወንድማችን 💝💝💝💝💝💝💝🥰

  • @erkaeye
    @erkaeye ปีที่แล้ว

    አሜን ጌታ እግዚአብሔር ይባሮክህ ከቃሉ ጋር ያኑርን ፀጋ ያብዛልህ ወንድሜ ተባርክ

  • @honeyb4984
    @honeyb4984 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን ፀጋዉ ይብዛልህ🙇🏽‍♀️🙏🏽💕

  • @misghanatesfaldet1942
    @misghanatesfaldet1942 ปีที่แล้ว +1

    Abeitttttttttttt Abeittttttttttt God bless you Biniye Egziabiherm kante gara new. Jegna wetat.

  • @fraolmengistu6964
    @fraolmengistu6964 ปีที่แล้ว +4

    A worship filled with powerful messages ❤

  • @MihratuYegeta
    @MihratuYegeta ปีที่แล้ว +2

    ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ በርታ ፀጋ ይብዛልህ🙏

  • @omsomi4897
    @omsomi4897 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ዝማሬህ የሰው የልብ ውስጥ ገብቶ ብዙ ፍሬ ያፍራ በእየሱስ ስም

  • @cherinetyohannes5644
    @cherinetyohannes5644 ปีที่แล้ว +1

    God bless you Bini Ameen EMBIIII

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ🙏🙏💝💖

  • @elenimuluneh3838
    @elenimuluneh3838 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ!! መልእክቶችህ ከቃሉ ጋር❤❤❤❤❤ ይስማማሉ!!

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. ปีที่แล้ว +1

    አሜን እምቢ ተባረክ❤❤❤

  • @Simonbekele2
    @Simonbekele2 ปีที่แล้ว +1

    ቢኒ ተባረክ ከመናገር ዝም አንልም

  • @midagatariku6021
    @midagatariku6021 ปีที่แล้ว

    Andi sew lemedan begeta kamene bohala indet mennor indalebet bedifiret minageru agelgayoch yasfeligunal...lik infante.igzabher melkam godana asayitohal..Berta..tebarek

  • @meseret5776
    @meseret5776 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ወንድሜ መልከቱ ድንቅ ነው🙏

  • @alazarbogale2139
    @alazarbogale2139 ปีที่แล้ว

    Embi❤

  • @frayg6560
    @frayg6560 ปีที่แล้ว

    What a wonderful song and right message for a time as such Tebark brother🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @aazewde9394
    @aazewde9394 ปีที่แล้ว

    በጣም የተባረክ ሰው ከድንቅ ልዩ ዝማሬ ጋር ተከስተሃል! ይጨመርልህ!!!

  • @burutujesas5336
    @burutujesas5336 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ አብዝቶ ይባረክ ልዩ መልክት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @hopeimage1
    @hopeimage1 ปีที่แล้ว

    ተጫዋቾቹ አገራችንን ወክለው ቢላኩ አሪፍ ነው፡፡ ደስ ሚል ዝማሬ ነው ትችላለክ ፣ሌላም እንጠብቃለን

  • @marakiworld
    @marakiworld ปีที่แล้ว

    በ"ሕይወት" ለ"መኖር" ሲል አላስተዋይ ሞትን እያጣጣመ ይጋታል።🙄🙄😢😢
    ተባረክ፣ ውዳችን!❤❤🥰😍
    ፀጋውን ያብዛልን!
    @MarakiWorld!
    #MarvElGrace!

  • @jamutube6942
    @jamutube6942 ปีที่แล้ว

    ቢን በብዙ እግዚአብሔር ይባርክ እኛም በመዝሙሮች እየተባራክን ነዉ እናም በአንተ ስራዎች ኬሮግረፈ እየሰራን ነዉ አናም በቅርቡ በዝም እንሰራለን ጌታ ዘመንህን ይባረክ ✝❤

  • @prophetesstegist7576
    @prophetesstegist7576 ปีที่แล้ว +1

    Blessed brother ❤
    God bless you
    Great message

  • @mahderinatekle9624
    @mahderinatekle9624 ปีที่แล้ว +1

    wow!
    geta ybarkh 🙏berta
    kbru leget yhun.

  • @LinaTariku-tu1px
    @LinaTariku-tu1px ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @barkilignmulatu5390
    @barkilignmulatu5390 ปีที่แล้ว +1

    Big bro all your songs are powerful
    Stay blessed our blessing

  • @tseyonendris4011
    @tseyonendris4011 ปีที่แล้ว

    Amen!!
    God bless you all!!

  • @htilahun888
    @htilahun888 ปีที่แล้ว

    #wendime tebarek tsega yibzalik!

  • @rozitsegaye3802
    @rozitsegaye3802 ปีที่แล้ว +1

    Amazing 👏

  • @shewangizawtsidu7523
    @shewangizawtsidu7523 ปีที่แล้ว

    Truly biniye i am blessed with your song. The world need to understand its depravity and come to the lord for its cure.

  • @fraolmengistu6964
    @fraolmengistu6964 ปีที่แล้ว

    God bless you ❤

  • @HanaHolemikale-jj9hp
    @HanaHolemikale-jj9hp 8 หลายเดือนก่อน +1

    nyse

  • @josefmelese8173
    @josefmelese8173 ปีที่แล้ว

    ቢኒዬ በርታ ጌታ እየሱስ ይርዳህ ግሩም መልዕክት ይዘህልን እየመጣህ ስለሆነ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡

  • @baslielabraham6548
    @baslielabraham6548 ปีที่แล้ว

    👍👍👍🔥🔥🔥

  • @user-ok8ol4sm5o
    @user-ok8ol4sm5o ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ንጉስ ያድርግ❤❤❤😂🎉🎉🎉

  • @tizujoss1275
    @tizujoss1275 ปีที่แล้ว

    Amen Amazing song God bless you 🙏🙏🙏

  • @ruthmulugeta818
    @ruthmulugeta818 ปีที่แล้ว

    May the Lord bless you and everyone with you. May God bless this team, I see the crew with you. Wow may God bless you , such a great message. Be covered by the blood of Jesus.

  • @fromseegenene2225
    @fromseegenene2225 ปีที่แล้ว

    Nice Job👌

  • @keyamesha7411
    @keyamesha7411 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም የምል መልክት ነዉ ተባረክልኝ❤❤❤

  • @Habesha12345
    @Habesha12345 ปีที่แล้ว

    Egzabehre yebarkeh mechereshahen yasamerew 🙏

  • @Muna-bn7rx
    @Muna-bn7rx ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @leekleek1111
    @leekleek1111 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባረክ❤ ተባረኪ 🥰🥰

  • @amanuelkefyalew135
    @amanuelkefyalew135 ปีที่แล้ว

    geta Eyesus yibarikih!!!

  • @Hailsha2
    @Hailsha2 ปีที่แล้ว +1

    wow

  • @wintaadamu2780
    @wintaadamu2780 ปีที่แล้ว

    ❤ God bless you more brother ! Great job❤

  • @abig8045
    @abig8045 ปีที่แล้ว

    Biniye altechalkm eko ketlbet wendeme ye abate jegna tsega yibzalk

  • @RichRich-ub4ze
    @RichRich-ub4ze ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ

  • @sachoayele2132
    @sachoayele2132 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤Tebarek❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bekyj
    @Bekyj ปีที่แล้ว

    ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ ❤❤

  • @natnaeltesfahun7780
    @natnaeltesfahun7780 ปีที่แล้ว

    love u bro❤❤❤❤

  • @MahletMimi-qp5cp
    @MahletMimi-qp5cp ปีที่แล้ว

    እምቢ!!!!!!!!!!!

  • @tinsaelegamoofficial
    @tinsaelegamoofficial ปีที่แล้ว +1

    Binuye teabrek

  • @birtukan1157
    @birtukan1157 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤😢

  • @makimenur
    @makimenur ปีที่แล้ว +1

    Lyrics

  • @terkechtaka6815
    @terkechtaka6815 ปีที่แล้ว

    ❤😊😊😊

  • @maranatagetahoytolona2566
    @maranatagetahoytolona2566 ปีที่แล้ว +2

    Wutetu mote new

  • @bereketdegif1864
    @bereketdegif1864 10 หลายเดือนก่อน

    አንተ ሀጥያት ፈልገውም ሳይፈልጉም ከሚሰሩ ሰዎች በምን ተሽለህ ነው? አንተ ራስህ እኮ በክርስቶስ ስለሆንክ እንጂ በስራህ ሀጥያተኛ ነህ ስለዚህ የተደረገልህን ምህረት አትርሳ። ይህ ትእቢት ነው መዝሙር አይደለም። ሀጥያተኛ ሀጥያቱን ትቶ አይደለም የሚድነው በክርስቶስ እንጂ ለዚህም ደግሞ አንተ ምሳሌ ነህ ባላውቅህም የሆነ ድካም ግን አለብህ። ገና ባልታደሰ አእምሮ ቁጭ ብለህ ዘላለሜን አልሸጥም ብሎ መታበይ አያዋጣም። ሃጥያት አድርግ ግን አላልኩም ከእግዚአብሄር የተወለደ ሀጥያት አያደርግም ግን ለአለምም የምንሰብከው የምስራች ሀጥያታቹ ተወግዶል ክርስቶስን ተቀበሉ ብለን እንጂ ሀጥያት አታድርጉ ብለን አይደለም ከነ ሃጥያታቸው የወደዳቸው ስላለ።1john2፤1-2 ሮሜ3፤21 ገላ2፤16 ኤፌ 2፤8 ሮሜ4፤4-5 Heb10፤15 -18 john 3፤16

    • @biniyambeyeneoffical9852
      @biniyambeyeneoffical9852  10 หลายเดือนก่อน +1

      ወዳጄ ሆይ እኔ ሀጥያት መሆኑን እያወቁ በድፍረት ለዚህ አለም ክብርና ዝና ስሉ እራሳቸውን ለሸጡ ለገንዘብ ስሉ ከመልካሙ ጎዳና ይልቅ የክፋትን ጎዳና ለመረጡ በምድር ያላቸው ቆይታ እንጂ የሰማዩ ጉዳይ ለማያሳስባቸው ለእነርሱ መልዕክት እንዲሆን ነው የዘመርኩት ። ስለአስተያየት አመሰግናለሁ ግን በቅንነት ቢሆን ጥሩ ነበር ። ከእግዚአብሔር ቃል ውጪ የሆነ ሀሳብ አልዘመርኩም ብዙ ጥቅስ ምታውቅ ስለምመስለኝ ...አሁንም ደግመህ አንብብ🙏

    • @bereketdegif1864
      @bereketdegif1864 10 หลายเดือนก่อน

      ይገባኛል እኮ ሃሳብህ ግን በትክክለኛ መንገድ አልገለጽከውም። ለምን መሰለህ ምንም ሃጥያት የማያደርግ ሰው እኮ አይደለም ወደ ሰማይ የሚገባው በክርስቶስ ያመነ ብቻ እንጂ አንተ ደግሞ እያልክ ያለህው ዘላለሜን በ 70 እና በ 80 አመት ስራዬ አልሸጠውም ነው እንደዚ ከሆነ የሰማዩን ጉዳይ የ 70 እና የ 80 አመት ስራህን ከታመንክ ክርስቶስ ምንም አይጠቅምህም። ባጭሩ ስለ ጸባይ ከዘፈነው ከሮፍናን ዘፈን በምንም አይሻልም ያም ኢየሱስ የለውም ይሄም እንደዛው ። Thank you
      @@biniyambeyeneoffical9852

    • @prophetselammesele7756
      @prophetselammesele7756 8 หลายเดือนก่อน

      ወድሜ መፅሐፋ ቅዱስ ሰለተኙና ሰለነቁ ቆነጃጂቶች ይናገራል፡ ይህ መዝሙር ፡ሰለመንቃት ነዉ የሚናገረዉ ፡ ቃሉን እመን ድገት ጌታ ከመጣ እደነዚያ ቆነጃጂቶች፡ ከዘላለም፡ ህይወት መዝገብ ትታጣለ፡ ቃሉ የጠቀሰዉ ዘይት ቅድስና ነዉ መብራት ክርስቶስን መምሰል ነዉ፡፡ ወዳጄ አዉን ዘመን አመጣሽ ስብከት፡ መንፈስ ነህ የሚሉ፡ አዴ ድነሐል የሚሉ፡ ፈሪሳዉያን፡ከሐጥያት ጋር የሚያጣብቁ፡ እቆቅልሽ፡ ከሚሉ ከፈሪሳዉያን፡እርሾ፡ ተጠበቅ፡ ንስሐ ግባ ፡ የእግዚሐብሔር መንግስት፡ እደፈረስ፡ ተዘሎ አይገባም ሉጋም አለዉ ተባረክ ፡ “ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት የማይታገሡበት ዘመን ይመጣልና፤ ነገር ግን ጆሮቻቸውን የሚያሳክክ ስለ ሆነ፥ እንደ ገዛ ምኞታቸው ለራሳቸው አስተማሪዎችን ያከማቻሉ።”
      - 2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥3

    • @prophetselammesele7756
      @prophetselammesele7756 8 หลายเดือนก่อน

      ቢኒ ተባረክ ገና ጌታ ባተ ብዙ ስራ አለዉ​@@biniyambeyeneoffical9852

    • @user-nj9ef2pu4y
      @user-nj9ef2pu4y 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@bereketdegif1864hatyatn embi malet yichalal antem lezih metshafu endemil rashn aslemd enji sew hatyategna new bemil shifan west atdebek wendemachin tiru zemrual egziyabher yibarkew.