“ሳቄ" ካሌብ ጎአ “SAQE” KALEB GOA NEW ETHIOPIAN GOSPEL SONG 2021

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ย. 2024
  • Thank you for visiting my TH-cam channel please don’t forget to like and subscribe

ความคิดเห็น • 850

  • @Rr-bc2eo
    @Rr-bc2eo 3 ปีที่แล้ว +146

    Dear bro God bless you. Loved and blessed with it.

  • @user-qc5yu3nr4f
    @user-qc5yu3nr4f 3 ปีที่แล้ว +131

    መሳቅ ተፈጥሮአዊ ሆኖ ሳለ ይሄ እየከፈለ ለሚስቀው ህዝብ የሳቅን ምንጭ የሚያሳይ ድንቅ አስተማሪ ዝማሬ ነው ተባርከሃል!!!

  • @EAGLEIWM
    @EAGLEIWM ปีที่แล้ว +33

    በሚሞትላቸው እየተገረፈ ፍቅር ተሸንፎ ፍቅር አሸነፈ ...
    እውነት ነው በመሸነፍ ውስጥ ማሸንፍን ያሳየን ኢየሱስ የዘላለም ጌታችን ነው ተባረክ ካሌብዬ

  • @edensolomon3004
    @edensolomon3004 2 ปีที่แล้ว +21

    ሰው ለዙፋን ሲሞት ዙፋን ትቶ የሞተ 😍😍
    እየሱስ ሳቄ ነዋ 🤩🤩🤗🤗

  • @endryassimon2464
    @endryassimon2464 3 ปีที่แล้ว +36

    “ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።”
    - ፊልጵስዩስ 4፥4

  • @israelbulcha9846
    @israelbulcha9846 ปีที่แล้ว +7

    በሞት የማየለይ ሞቶ የሚያሻግር
    አምጡ የማይል ወዳጅ እንኩ የሚል ፍቅር!
    በጌታ ወንድሜ ካሌብ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ! ድንቅ መዕልክት(ወንጌል) ይተላለፋል በዝማሬህ!

  • @mohammedbarkale1383
    @mohammedbarkale1383 2 ปีที่แล้ว +57

    I don’t understand the language but man this song was deep. Loved it from somalia

    • @lovingkindness5101
      @lovingkindness5101 ปีที่แล้ว +21

      Let me try to tell what he is singing a lil. So he is basically saying
      … why are you laughing (rejoice) while you supposed to mourn (asked) so that I don’t laugh (rejoice)
      Not only for them, but It even makes myself laugh (rejoice) why I am laughing (rejoicing). No mourn known in the world I leave. I don’t cry in turn and don’t laugh in turn. Jesus is my laugh (rejoice). Jesus is my eternity. Jesus is my eternal. He was living in glory more than all exalted, but his soul went to low (the shame of the deep), left his throne and died for people while people die for throne. He doesn’t want his own, but he has given himself. He doesn’t depart by death, but he died to cross over. He doesn’t ask, but gives love. He is my laugh (rejoice) …
      He satisfied The Father and made me joyful. I am joyful, he took my mourn. I rejoice in my Lord, I rejoice in the Lord saved me. I rejoice in the Lord my life …
      The one immortal to die because of love to people left his will to the for the will of the Father. He was so humiliated with no help by his side while he was God. He got beaten by the people he died for, Love lost to win. He is Love, He is my joy, He is my gift …

    • @azebgebremedhin2572
      @azebgebremedhin2572 5 หลายเดือนก่อน +2

      Jesus is the sources of our joy, that was the meaning of the song. For friend whom live in Somalia

    • @tsigemengstu4193
      @tsigemengstu4193 5 หลายเดือนก่อน

      God Bless U​@@lovingkindness5101

    • @DiboraShewarega
      @DiboraShewarega วันที่ผ่านมา

      He say Jesus is my laugh

    • @DiboraShewarega
      @DiboraShewarega วันที่ผ่านมา

      He say Jesus is my laugh

  • @hopeimage1
    @hopeimage1 3 ปีที่แล้ว +127

    ማዘን እያለብክ ለምን ትስቃለክ
    ይሉኛል እንዳልስቅ
    እንኳንስ የሚያዩኝ እኔም ያስቀኛል
    ለምን እንደምስቅ
    ..........X2...........
    ያለሁበት ዓለም ለቅሶ አይታወቅም
    በፈረቃ አልቅሼ በፈረቃ አልስቅም
    ኢየሱስ የዘላለም ነዋ
    ኢየሱስ ሳቄ ነዋ
    የዘላለም ነዋ
    ……..ዘላለሜ ነዋ
    ........X2.........
    ከመክበርም በላይ ክብር ሳለ ራሱ
    ወደ ጥልቁ ውርደት እጅግ ወርዳ ነፍሱ
    ሰው ለዙፋን ሲሞት ዙፋን ትቶ የሞተ
    የራሱን ማይፈልግ ራሱን የሠጠ
    በሞት የማይለይ ሞቶ የሚያሻግር
    አምጡ ማይል ወዳጅ እንኩ የሚል ፍቅር
    ኢየሱስ የዘላለም ነዋ
    ኢየሱስ ሳቄ ነዋ
    ኢየሱስ የዘላለም ነዋ
    ……..ዘላለሜ ነዋ
    ..........X2........
    የአብን ጥም ቆርጦ እኔን ያስደሰተኝ
    ዘላለሜን ባርኮ ተደስት ኑር ያለኝ
    ደስተኛ ነኛ ሀዘኔን ወስዶታል
    የምድር ዘላለሜን የደስታ አድርጎታል
    ደስ ይለኛል በመዳኒቴ
    ደስ ይለኛል ባዳነኝ ጌታ
    ደስ ይለኛል ሕይወት በሆነኝ
    ደስ ይለኛል ባዳነኝ ጌታ
    የሰውን ልጅ ወዶ ሊሞት የማይሞተው
    የአባቱን ፍቃድ ፍቃዱን በመተው
    አምላክ ሆኖ ሳለ ከሰውም ተንቆ
    ብቻውን ያላጋዥ ያለረዳት ወድቆ
    በሚሞትላቸው እየተገረፈ
    ፍቅር ተሸንፎ ፍቅር አሸነፈ
    ኢየሱስ የዘላለም ነዋ
    ኢየሱስ ፍቅር ነዋ
    ኢየሱስ የዘላለም ነዋ
    ……..ስጦታዬ ነዋ
    ..........X2........

  • @daniandsunemofficial9493
    @daniandsunemofficial9493 3 ปีที่แล้ว +110

    በፈረቃ አልቅሼ
    በፈረቃ አልስቅም
    Praise GOD
    YOU ARE BLESSED ❤️❤️❤️

    • @singersunemdanielofficial4050
      @singersunemdanielofficial4050 3 ปีที่แล้ว +1

      I love it, Amazing message kaleb blessed keep shining ✨

    • @bbhh3154
      @bbhh3154 3 ปีที่แล้ว

      “ለማልቀስ ጊዜ አለው፥ ለመሳቅም ጊዜ አለው፤ ዋይ ለማለት ጊዜ አለው፥ ለመዝፈንም ጊዜ አለው፤”
      - መክብብ 3፥4

    • @woinshetteklemariam2926
      @woinshetteklemariam2926 ปีที่แล้ว

      Amen❤😂

  • @tsegaagago8093
    @tsegaagago8093 3 ปีที่แล้ว +36

    Unique , #1
    b/c
    ኢየሱስ ሳቃችን መሆኑን ብቻ ሳይሆን ፍቅሩንም የገለፅክበት መንገድ የሚገርም ነው።
    "በሚሞትላቸው እየተገረፈ"
    "ፍቅር ተሸንፎ ፍቅር አሸነፈ"!! ዋው!!
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
    እድሜህ በቤቱ ይለቅ።

  • @jesussaves1474
    @jesussaves1474 3 ปีที่แล้ว +51

    “ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።”
    - ፊልጵስዩስ 4፥4
    This is new Revelation , be blessed .
    Bro.

  • @joshuagoa2305
    @joshuagoa2305 3 ปีที่แล้ว +69

    የእናቴ ልጅ ብሩክ ነህ ❤❤

    • @obamaobamas107
      @obamaobamas107 3 ปีที่แล้ว +2

      Indeee indezi aynti sawu kalee tadila

    • @hanamarkos2444
      @hanamarkos2444 3 ปีที่แล้ว +2

      Wow Joshua Gerami Bro New Yalek Geta Abezto.... Yaregachu😇😇😍😍☝️🙌🙏

    • @Dubai-lr7jw
      @Dubai-lr7jw 7 หลายเดือนก่อน

      ያባቴ. ልጅ. ተባረክ❤❤

  • @FARESTUBEAN
    @FARESTUBEAN 3 ปีที่แล้ว +74

    መዝሙር 27 (Psalms)
    1፤ እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው፤ የሚያስፈራኝ ማን ነው? እግዚአብሔር የሕይወቴ መታመኛዋ ነው፤ የሚያስደነግጠኝ ማን ነው?
    2፤ ክፉዎች፥ አስጨናቂዎቼ ጠላቶቼም፥ ሥጋዬን ይበሉ ዘንድ በቀረቡ ጊዜ፥ እነርሱ ተሰናከሉና ወደቁ።

    • @kalebgoa
      @kalebgoa  3 ปีที่แล้ว +1

      thank u man of God😍🤗

  • @zantanaofficial
    @zantanaofficial 3 ปีที่แล้ว +54

    "ፍቅር ተሸንፎ ፍቅር አሸነፈ"💕.....praise God

  • @mistrezenebeful
    @mistrezenebeful 3 ปีที่แล้ว +57

    አቦ ተባርከህ ቅር ውድ ወንድሜ!!!
    ግጥሙ ስል ዜማው፣ ዜማው ስል የሚገርም ድምፅህ፣ ድምፅህ ስል አገርኛ ሙዚቃው.... ምን ልበልህ ብቻ እየሱስ እየሱስ የሚሸት በቃ አንጀት ድርስ የሚል ዝማሬ ነው። አሁንም ያብዛልህ፣ ዘመንህ ይባረክ፣ ለምልም ውድ ወንድሜ!

  • @yedidyaful
    @yedidyaful ปีที่แล้ว +3

    Heartwarming! ኢየሱስን የገለጥህበት መንገድ በጣም ደስ ይላል ❤❤ ፊሊጲ ፪

  • @biniam425
    @biniam425 2 วันที่ผ่านมา +1

    ኢየሱስ ሳቄ ነዋ ❤❤❤ ኣሜን

  • @user-lj8by4ul5g
    @user-lj8by4ul5g 3 ปีที่แล้ว +6

    Oh!! My ኤሄንን ዝመሬ ሳምቶ አለ መሰቅ አይቻልም
    ፕሬስ ጋድ አሜን
    አርርርር በብዙ ጸገ ተበርክ ካሌብዬዬ

  • @zoehailu2914
    @zoehailu2914 3 ปีที่แล้ว +6

    ኢየሱስ የዘላለም ነዋ
    ኢየሱስ ሳቄ ነዋ 🙏😀
    ዘመንህ በክብር ይለቅ 🙏ድንቅ ነው

  • @millidegaga9532
    @millidegaga9532 3 ปีที่แล้ว +4

    ይህንን መዝሙር ስሠማ የእምባዬ ከረጢት እስከመጨረሻው የተቀደደ እስኪመስለኝ እምባዬ ይፈሳል ልብ ይነካል ተባረክልኝ ወንድሜ

  • @reality165
    @reality165 11 หลายเดือนก่อน +2

    I saw this song after the interview with pastor Kasahun . God bless you brother🙌 waiting for your full album🙌🙌

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 3 ปีที่แล้ว +1

    ካሌብ አብሮነቱ አይለይህ!!!!!!!! ካሌብ ጌዴዮንንስ (እርግጠኛ ነኝ)የሚዘምረው እኔ አላውቀውም ብትገናኙ ደስ ይለኛል!!!ጌታ ይርዳችሁ!!!!!!

  • @sosomido3217
    @sosomido3217 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የሚወድህ ማን አለ እንዴኔ አስር ግዜ የሰማ from eritran 🇪🇷 God bless you

  • @samistudio5848
    @samistudio5848 3 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ መዝሙር ነው❤️❤️ካሌብ ጌታ ይጨምርልህ አሁንም ያብዛልህ ዘመንህ ይባረክ።

  • @abebaasefa3785
    @abebaasefa3785 2 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው ያብዛልህ ነፍሴ ሀሴት እምታደርገውና ደስ እሚለኝ ለጌታ ራሱን ምርኮኛ አድርጎ ጌታን ሲያገለግል ነው ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ አለም አያግኝህ ተባረክ

    • @kalebgoa
      @kalebgoa  2 ปีที่แล้ว

      አመሠግናለሁ ተባረኩልኝ🙏🙏
      👇ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ👇
      th-cam.com/video/5zPLXjY2faw/w-d-xo.html

  • @user-hk5jz2op4u
    @user-hk5jz2op4u 2 ปีที่แล้ว +9

    ኢየሱስ የዘላለም ነዋ ኢየሱስ ሳቄ ነዋ አሜን አሜን አሜን

    • @kalebgoa
      @kalebgoa  2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/5zPLXjY2faw/w-d-xo.html

  • @zeleke3635
    @zeleke3635 3 ปีที่แล้ว +10

    Can’t stop listening this song, very powerful message 👏👏👏🙌🙌👍👍❤️❤️

  • @fikadushale9536
    @fikadushale9536 3 ปีที่แล้ว +29

    I listen to this song and I smile!! Thank You Jesus!!!! You are our blessing Kalisha!!

  • @pastorbinyamwaleministry5292
    @pastorbinyamwaleministry5292 3 ปีที่แล้ว +91

    You are blessed amazing song

  • @user-ib1xt1jn5u
    @user-ib1xt1jn5u 3 ปีที่แล้ว +3

    ዎዎዎዎዎዎ 😂😂
    🙌🙌🙌
    ክብር ለጌታ ይሁን ተባርክ ዘመንህ ይባርክ
    ፀጋ ይብዛልህ

  • @user-lv7hx5tx3w
    @user-lv7hx5tx3w 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ስምች አልጥግክም ውድሜ ጌታ ጽግ ይብዝልክ ውድሜ ታባረክ ታባረክ ጌታ አየሱስ የብርከ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @dr.tesfayemolla3367
    @dr.tesfayemolla3367 3 ปีที่แล้ว +5

    ደስ የሚል! የሚባርክ ዝማሬ ነው። ስንኞቹ ዘማሪ ሳይሆን ገጣሚ የፃፋቸው ይመስላሉ።

  • @saronketsela1518
    @saronketsela1518 2 ปีที่แล้ว +7

    Can't stop to worship my beloved Jesus OMG what's a powerful touching when i sing this song be blessed son of my Father

  • @etsegenetlayne1314
    @etsegenetlayne1314 3 ปีที่แล้ว +4

    ደስታዬ ሆኖልኛል ሀዘኔን ወስዶታል። አሜን

  • @hanamarkos2444
    @hanamarkos2444 3 ปีที่แล้ว +1

    Yemer Bro Kaleb Edatekeyemegni Gena Ahun New Ye semahut Yihan... Ejig Gerami Ena Yemibarek Song New Geta Abezto Berk yaregek 😇😍☝️🙌🙏
    Ketelo Lemen Eferalew Yeserakew Begeta 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️😘😘😘Besemaw... Alegni Geta Gena Bebezu.... Amennn😇😍☝️🙌🙏

  • @asnakechabera6939
    @asnakechabera6939 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢየሱስ የዘላለም ሳቃችን ደስታችን ነው ተባረክ!!!

  • @hanahana445
    @hanahana445 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ድንቅ ዝማሬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤

  • @farestubeofficial8381
    @farestubeofficial8381 3 ปีที่แล้ว +2

    Amazing Song Blessed I No have Idia Blessss u

  • @lidacall5422
    @lidacall5422 2 ปีที่แล้ว +2

    ሳቃችን ደስታችን ፍቅራችን ኢየሱስ ብቻ ነው አሜን ካሌብዬ በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረክ ከልብ እወዳለሁ ፀጋ ይብዛልህ
    🍇💒📖🌻💯🎷🎻🙏💘🙇😍🛐💖💜❤💔💔👈

  • @user-ck7pp2zd5r
    @user-ck7pp2zd5r 11 หลายเดือนก่อน

    ሁልጊዜም በጣም የሚወደው መዝሙር ጌታ እግዚአብሔር ከዚህ ይበልጥ ጸጋ ይስጥ።Good Jesus, the son of God, will always be exalted

  • @zerituhabtamu3446
    @zerituhabtamu3446 ปีที่แล้ว

    እየሱስ የዘላለም ሳቃችን ይባረክ! ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ

  • @Ruth-ju6or
    @Ruth-ju6or 3 ปีที่แล้ว +2

    እስይ እስይ ደስ ይለኛል በመዳኔ እየሱስ ደስታየ ነው You r Blessing Brother 😍😍😍👏👏👏👏 Well Dane Guys !!!!🇪🇷🇺🇸

  • @abdoashuta8679
    @abdoashuta8679 5 หลายเดือนก่อน

    ዘመንሕ ይለምልም ተባረክ ሰምቸ የማልጠግበ ው መዝሙር አልለውም ጠላትን ያሳፈረ መገለጥ ነው በእውነት ነፍስ አልቀረልኝም ሳዳምጠው ሁሌም ነው የምባረክበት ዘመንሕ ያለመከልከል ይከናወን ወንድሜ ተባረክ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meseretdaniel6305
    @meseretdaniel6305 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen saka nw yazalalam nw zamaneh yebarak

  • @bethelzerihun2431
    @bethelzerihun2431 2 ปีที่แล้ว +4

    አምጡ ማይል ወዳጅ
    እንኩ የሚል ፍቅር ❣️❣️
    u r blessed brother !!

    • @kalebgoa
      @kalebgoa  2 ปีที่แล้ว +1

      አመሠግናለሁ ተባረኩልኝ🙏🙏
      👇ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ👇
      th-cam.com/video/5zPLXjY2faw/w-d-xo.html

  • @bethelihemabera8589
    @bethelihemabera8589 3 ปีที่แล้ว +5

    You so blessed us dear Brother Kaleb, much thanks👍🏾!
    Desss yelegnal bemedhanite..Eyesus yezelalem newa❤️ !!!
    And what a deep lyrics...👏🏿👏🏿👏🏿
    Kemekberm belay KIBIR sale Erasu
    Wede xelqu werdet ejig werda nebsu..
    ..sew lezufan simot ZUFAN teto yemote..
    ..Bemot yemayiley moto yemiyashagr..
    ..Yesewn lj weddo limot YEMAYMOTEW..
    ..Bemimotlachew eyetgrefe FIQER teshenfo fiqer ASHENEFE..
    And 👉🏿BEFEREqA ALqSHE BEFEREqA ALSEqM👈🏼 is another level Woo❤️👍🏾!
    Am like ahahaha ohohohooho in all ma days, Remain Blessed!

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤እየሱስ የዘላለም ነዋ እየሱስ ሳቄ ነዋ አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @prophetbirukbezabih5689
    @prophetbirukbezabih5689 3 ปีที่แล้ว +4

    በሚሞትላቸው እየተገረፈ
    ፍቅር ተሸንፎ ፍቅር አሸነፈ
    የሚያስደንቅ መገለጥ ድንቅ ዜማ ጣፋጭ ለዛ የተባረክ ነህ ካሊሻ

  • @rmsrms5056
    @rmsrms5056 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ዋው ዋው ኢየሱሰ የዘላለም ነው ኢየሱሰ ሳቅ ነው ዋው ዋው ዋው ድንቅ መሬ እግዚአብሔር አምላክ ይበሪኪ ተበረኪ

  • @user-qd9jv2ml1k
    @user-qd9jv2ml1k 2 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስስስስስስስ ኧረ 24/7 ያንሰዋል ምርጥ መልዕክት

  • @sofiyam3479
    @sofiyam3479 3 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ አጋልግሎትህን ይባሪክ በጣም ታዳስቼዋለሁ ክብሪ ሁሉ ለጌታ ይሁን

  • @prophettemesgenbeyene6530
    @prophettemesgenbeyene6530 3 ปีที่แล้ว +6

    ካሌባ በቃ ቃል የለኝም 🎺🎺🎺🎺እንደዘመርከው ዘመንህ በሳቅ ይለቅ🙏🙏🙏🙏🙏ኤልዬ ሙዚቃው👌👌👌👌ሌላ ከፍታ🔥🔥🔥🔥

  • @habekamengistu
    @habekamengistu 3 ปีที่แล้ว +12

    Can’t stop playing this song....kaleba bless you brother !!!

  • @enatneshnegash8028
    @enatneshnegash8028 2 ปีที่แล้ว +11

    When i hear this Song i start laughing so Hard. Thank u brother for this amazing song.

    • @kalebgoa
      @kalebgoa  2 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/video/5zPLXjY2faw/w-d-xo.html

  • @meklitasteway8932
    @meklitasteway8932 2 ปีที่แล้ว +2

    God bilessea you I Love the song

  • @arkofsalvationministry1495
    @arkofsalvationministry1495 3 ปีที่แล้ว +1

    ሕይወት የሆነውን ዘላለማዊውን ትናንትና ዛሬ እስከ ዘላለም ድረስ የማይለዋወጠውን ኢየሱስን የሚያገን መዝሙር ከብዙ ጊዜ በሁዋላ አሰማን።ክብር ለኢየሱስ ይሁን።ተባረክ ወንድማችን።ቀጥል።

  • @meseretkareso6585
    @meseretkareso6585 2 ปีที่แล้ว

    Waw yesusi yezelalemi neha dink newu tebareki gbu

  • @mekbibcristian9079
    @mekbibcristian9079 3 ปีที่แล้ว +1

    ካሌባ አንተ በረከታችን ነህ !
    ከነፍሴ ተባርኬበታለው !!!
    በርታልኝ ወንድሜ ፣ [ምሳሌ 28÷12]
    ደስታችን በኢየሱስ ፍፁም ነው !!!!

  • @gabrielnkhonde2540
    @gabrielnkhonde2540 2 ปีที่แล้ว +6

    I dont understand the language but , i love the Ethiopian Music , Magical voice

    • @kalebgoa
      @kalebgoa  2 ปีที่แล้ว

      Thankyou🙏🙏
      👇subscribe the channel👇
      th-cam.com/video/5zPLXjY2faw/w-d-xo.html

  • @zadokfilms1413
    @zadokfilms1413 3 ปีที่แล้ว +3

    Wow kenen yasamerlgn yihe mezmur😍😃

  • @Sagitu55
    @Sagitu55 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን ኢየሱስ የዘላለም ነዉ አሜን አሜንንንንንንንን 🎸💒💚💛❤️🎹🎼🎹🥁🎷🎺🎷🎤🥁🎷🎺🎹🎼🎻🎼🎸🎹🎧🎼🥁🎹🎷ተባረክልኝ በብዙ ፀጋ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @zenebuamelaku9354
    @zenebuamelaku9354 ปีที่แล้ว

    ተባረክ
    ዘርህ ሂወትህ ይለምልም
    ይከናወንልህ

  • @tinsaeabowerk3572
    @tinsaeabowerk3572 3 ปีที่แล้ว +8

    huuu ican't stop listening

    • @gospelmusictube1693
      @gospelmusictube1693 3 ปีที่แล้ว +1

      Bro you are talented and gifted that given from god be blessed

  • @abigeyayonatan3214
    @abigeyayonatan3214 7 หลายเดือนก่อน

    Amen You are Blessed You look so Awesome Kaleb Goa I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song "ሳቄ" ካሌብ ጎአ "SAQE" Tebarake Zemen Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍

  • @alibomussa7770
    @alibomussa7770 2 ปีที่แล้ว +2

    ኣንተ ብሩክ ነህ ተባርከህ ቅር ድንቅ ዝማሬ ነው ጌታ ይክበርበት

    • @kalebgoa
      @kalebgoa  2 ปีที่แล้ว

      አመሠግናለሁ ተባረኩልኝ🙏🙏
      👇ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ👇
      th-cam.com/video/5zPLXjY2faw/w-d-xo.html

  • @SamuelGezahegn-wb9yw
    @SamuelGezahegn-wb9yw 2 หลายเดือนก่อน

    it's wonderful .... keep singing in Ethiopia culture ... ok I love u Ur so Annointed

  • @tesfafeleke5988
    @tesfafeleke5988 2 ปีที่แล้ว +1

    yesus yezelalem newu yesus sakenewa geta yechemiril fikir teshenifo Fujitsu ashenefe

    • @kalebgoa
      @kalebgoa  2 ปีที่แล้ว

      አመሠግናለሁ ተባረኩልኝ🙏🙏
      👇ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ👇
      th-cam.com/video/5zPLXjY2faw/w-d-xo.html

  • @misganmngtube1157
    @misganmngtube1157 2 ปีที่แล้ว

    ዘመኒህን ጌታ ይባረካው ከለብዬ💓💓💓💓💓ኢየሱስ የዘላለሜ ነው ኢየሱስ ሳቄ ነው የሁል ግዜ ደስታዬ ነው አሜንንንንንንን አንተ የተባረክ ልጀ ብሩክ ነህ

  • @abrahamtamerat2768
    @abrahamtamerat2768 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢየሱስ የዘላለም ነዋ ኣሜን ብሩክ ነህ በጌታ❤

  • @MakidasMakidass-zz8yy
    @MakidasMakidass-zz8yy 7 หลายเดือนก่อน

    ዘላላሜ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰 እየሱስ 🙏🙏 ተባረከ ልን 🥰🥰🥰🥰

  • @derejeminasse4109
    @derejeminasse4109 ปีที่แล้ว +1

    What a song, God bless you❤❤

  • @Binyamekonnen
    @Binyamekonnen 3 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ ካልሽ

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 11 หลายเดือนก่อน

    ኢየሡሥ የደሥታዬ ምንጭነው❤

  • @kenaabdi1593
    @kenaabdi1593 2 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ መዝሙር እግዚአብሔር ክርስቶስን በሚገልጽ ዘማ ይባርክህ!

  • @SofiYrgalem
    @SofiYrgalem หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ ፍቅር ነው ዋ👏👏❤❤❤❤❤

  • @bonianteneh7836
    @bonianteneh7836 3 ปีที่แล้ว +9

    this song will be my graduation memories god bless you bro

  • @AbofJesuschrist
    @AbofJesuschrist 9 หลายเดือนก่อน

    I will never wait some things to happen, I just lough bc I have eternal joy. God bless you Caleb

  • @destakalore4629
    @destakalore4629 3 ปีที่แล้ว +1

    Taberk wondim iyesus ye zelam nw iyesus sak nw amen amen

  • @betelhemwedage5572
    @betelhemwedage5572 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባርከህ ቅር የእግዚአብሔር ብቻ ንብረት ሁን!!!!

  • @zionfirew6832
    @zionfirew6832 2 ปีที่แล้ว +2

    እየሱስ ዘላለሜ ነዋ 👆👏👏👏👏👏 እሰይይይይይይይይይ እልልልልልል ሃሌሉያ

    • @kalebgoa
      @kalebgoa  2 ปีที่แล้ว

      አመሠግናለሁ ተባረኩልኝ🙏🙏
      👇ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ👇
      th-cam.com/video/5zPLXjY2faw/w-d-xo.html

  • @mahdereeprame110
    @mahdereeprame110 3 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም መዝሙር ያንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 ปีที่แล้ว +23

    WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,WONDERFUL, BEAUTIFUL,LIFETOUCHING, GOLDEN,TEACHABLE,ICON WONDERFUL AND ANOINITED SONG PRAISE THE LORD::

    • @saronketsela1518
      @saronketsela1518 2 ปีที่แล้ว

      Exactly dear basically am touched and so excited

  • @hermellasolomon8628
    @hermellasolomon8628 2 ปีที่แล้ว +2

    Ive been listening to this since yesterday my goodness this is just a masterpiece

  • @meseretaklilu4687
    @meseretaklilu4687 3 ปีที่แล้ว

    ይገርማል!!በዚህ ዘመን ከተገኘ ወጣት ተቀድቶ የማያልቅ የመስቀሉን ድንቅ ስራ የግጥም ቤት ለመምታት ሳይሆን ጥልቅ መገለጥና የነጠሩ የቃላት ምርጫ በግሩም አረፍተ ነገር ተቀናብረው ሰማያዊውን አለም ለገሀዱ አለም የገለጡ የክርስቶስን ፍቅርና ተልኮውን አጣምረው የያዙ በዚህ በተከፈለው ዋጋ ምክንያት በስሙ ያመነ ሁሉ የተቀበለውን ቱርፋት ያንፀባረቀ ድንቅ ዝማሬ ተባረክ ሰምቼ ማቆም አልቻልኩም ያለሁበት የገሀድ አለም ብዙ እሚያስለቅሱ ነገሮችን ደርድሮ ሊያስነባኝ በዳዳበት ሰአት ማህተሙን የሚፈታ ከይሁዳ ነገድ ተገኝቷልና አታልቅሰ የሚለውን ቃል አስታውሶ በትንቢታዊ ዜማ ነፍሴን ያደሳት ድንቅ ትንቢታዊ ዝማሬ ይሄ ዝምብሎ የመጣ አደለምና እውቅና ሲመጣ ይን ከተቀበልክበት መሰዊያ እንዳትወርድ አደራ አደራ

  • @a_gebreselasse
    @a_gebreselasse 2 ปีที่แล้ว

    Beferka alkeshi beferka alsekem, Balehubet alem lekeso aytawekem Jesus saki newaaaa❤❤❤

  • @hermansileshi4782
    @hermansileshi4782 3 ปีที่แล้ว +2

    blessing ' kemekberm belay kiber sale rasu !' this one is deep

  • @user-cv2om9dx9f
    @user-cv2om9dx9f 2 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you.❤❤ It's amazing 🤩🤩🤩🤩

  • @selamawitendalu3629
    @selamawitendalu3629 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ምርጥ መዝሙር ይጨምርልህ ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩኝ እኮ ብርክ በል

  • @diboratubeasella2005
    @diboratubeasella2005 3 ปีที่แล้ว

    Sinete inde semawuti irasu binegirachu tisiqalachu 😁😁😁😁😁👌👌👌Habo tebareki ante liji

  • @edentekile3710
    @edentekile3710 ปีที่แล้ว +1

    what a beautiful worship I Just heard today you are blessed bro

  • @user-wl7eh4po6j
    @user-wl7eh4po6j 3 ปีที่แล้ว +2

    ኢየሱስ የዘላለም ነዋ ኢየሱስ ሳቄ ነዋ😊🤗😁😅 አሜንንን ተባረክ!!እሚባርክ መዝሙር ነው።

  • @crowntube4586
    @crowntube4586 3 ปีที่แล้ว +3

    ካሌባ በእውነት አንደኛ ነዉ Share የሚያስደርግ ስራ ነዉ

  • @chialidagafa9414
    @chialidagafa9414 2 ปีที่แล้ว

    Ameen ameen haleluyaa yesus geta new ameen tabarki wandimee god bless you ameen 🥰🥰🥰🥰🙏🙏👏👏❤❤❤❤❤

  • @hanatekaatekaa7740
    @hanatekaatekaa7740 3 ปีที่แล้ว +2

    Wowwww amen amen bleess you

  • @jossypgds3375
    @jossypgds3375 3 ปีที่แล้ว +3

    Kalu...blessing!❤

  • @haimanotambachew983
    @haimanotambachew983 2 ปีที่แล้ว

    እረ ጌታ ይጨምርልህ አሁንም አብዝተህ ዘምር አንተ ሰው ብቻ ሳይሆን ምድርም ትሰማሃለች ተባርከሃል

  • @eyessusi
    @eyessusi ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ኢየሱስ 😂😂😂❤❤❤ሳቄ ነዋ ኢየሱስ ዘላለሜ ነዋ 😊😊😊😊ስጦታዬ ነው ከዚህ የምበልጥ ደስታ ከትም አይገኝም ጌታ ይባረክ ጌታ ዘላለምህን ይባርካው

  • @mulujesus1289
    @mulujesus1289 6 หลายเดือนก่อน

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @blessedu223
    @blessedu223 3 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ተባረክ ጠላትሀ በየሱስ ስመ ይወጋ
    ጨምር ሂድ ተከናወን አንደግደላዊት ማርያም የሚጣፍጠውነ የነፍስህነ ሸቶ አፍስስለት ለዚህ ፍቀር ጌታ ዘመንህን ለዚህ ጌታ ሰጠሁ 🙏❤🙏

  • @esaclans
    @esaclans ปีที่แล้ว +1

    ኢየሱስ የ ዘላለማዊ