Memehir Girma Wondimu Video 343 መልካሙን ነገር እረሳሁ በአሜሪካ ኮሎራዶ bv 2020 ካስተማሩት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 260

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 2 ปีที่แล้ว +20

    አባታችን ሰላሞትን ያብዛው ተክለ አይማኖት በእድሜዬ በፀጋአ ያኑሮኦት እድሜዬ ጤና ይስጦት አሚን

  • @የስላሴባርያየማፊቅርልጅ
    @የስላሴባርያየማፊቅርልጅ 2 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን ባሉበት ልዑል እግዚአብሄር ይጠብቆት አባዬ በሰላም ጨርሰው ላገሮት እትዮጵያ ይመልሶት አባዬ ፀጋውን ያብዛሎት

  • @Zemen271
    @Zemen271 2 ปีที่แล้ว +4

    ኣባታችን የእርስዎ ኣዲስ ትምህርት ሲወርድ እንዴት ደስ እንደሚለኝ

  • @እህተሚካኤል-በ2ዘ
    @እህተሚካኤል-በ2ዘ 2 ปีที่แล้ว +11

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን በእውነት እረጅም እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏አይነ ልቦናችንን ያብራልን ቸሩ መድሀኒአለም😢🙏

  • @ኢትዬጲያ
    @ኢትዬጲያ 2 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ለሁላችሁ ይሁን ። መምህራችን አባታችን እንኳን ደህና መጡ የአገልግሎት ዘመንወ የተባረከ ይሁን ። ሁላችሁም ከኔ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
    እህተ ማርያም
    ክርስቶስ ሰምራ
    አስካለ ማርያም
    ሰይፈ ገብርኤል
    ወለተ ዩሐንስ
    ሀይለ ማርያም
    ከእነ ቤተሰቦቻችን በፀሎት አስቡን አባቶቻችን

    • @marytsebel8504
      @marytsebel8504 2 ปีที่แล้ว +1

      Emebirhan tasibachhu

    • @ኢትዬጲያ
      @ኢትዬጲያ 2 ปีที่แล้ว

      @@marytsebel8504 አሜን አሜን አሜን ።

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +16

    አባታለሜ እንኩዋን በሰላም በጤና መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን አባታችን 🤲🏿እንደው በእድሜ ዘመኔ እርስወን የመሰለ አባት በማየቴ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ 🤲🏿🤲🏿🤲🏿

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 ปีที่แล้ว +4

    አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ነው ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ሞጎሱን ይስጥልን የኔ ስስት አባት 💞💞💞🕊️🕊️🕊️

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን 🤲🤲🤲 አባታችን መምህርር ግርማ ቃለህይወትን ያሰማልን ድንግል ትጠብቅልን አሜን

  • @atakltikahsay7989
    @atakltikahsay7989 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ቢፈቅድ ያሉበት አድራሻ አውቄ የናፈኩትን ትምህርታቸው ና የፈውስ በረከታቸው አግኚቼ በዳንኩኝ ነበር:: የአምላክ ፈቃድ ይሁን::

    • @marytsebel8504
      @marytsebel8504 2 ปีที่แล้ว +1

      Ahun July 29 Canada toronto yimetulishal wuchi ager kehonissh Agerbet kehonish demo kesis Henok woldemariam weynamba mariam Betekiristian
      Kesis Henok tefera weyra Condominium Anketse Bitsuan Abune GEBREMENFESKIDUS Ena Abune Habtemariam Betekiristian alulish adrashachewin beye channalachew wey bene channal eyiw

  • @t.g.eahutamaryame.1475
    @t.g.eahutamaryame.1475 2 ปีที่แล้ว +3

    አባ እንኳን በሠላም መጡ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን!
    ቃለይወትን ያሠማልን አባባ
    በፀሎት አሰቡኝ አባ በሥደት ነው እምኖረው!

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 2 ปีที่แล้ว +32

    አባታችን፣የበረከት አባት! በረከቶ፣ ምርቃቶት ይደርብን!!!እድሜና ጤናዎትን ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅልን።ሺ አመት ኑሩልን።

    • @ወለተትንሳኤጓልተዋህዶ
      @ወለተትንሳኤጓልተዋህዶ 2 ปีที่แล้ว +4

      እንኳን በሰላም በጤና መጡልን ክብር አባታችን በእድሜና በጤና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በረከታቸው ይደረብን አሜን፫

    • @woinshet2595
      @woinshet2595 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @sarasar9060
      @sarasar9060 2 ปีที่แล้ว +2

      ​@@ወለተትንሳኤጓልተዋህዶ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤👈🌹🌹🌹🌹🌹🌹🕊💒💒💒💒💒💒👈❤👈🌹🌹🌹🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊👈💒💒💒💒💒💒💒🕊👈✔✔✔✔💯💯💯💯💯💯✔❤❤❤❤❤🕊🕊🕊👈

    • @eyerusweletaw9914
      @eyerusweletaw9914 2 ปีที่แล้ว +1

      Abata nurulegene

  • @andargew
    @andargew 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደህና መጡ ክቡር አባታችን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በርከትዎት ይድርሰን አሜን አሜን አሜን🙌🙏👏🙌🙏👏🙌🙏👏⛪⛪⛪

    • @ኢትዮጵያዊነኝ-ተ3ዠ
      @ኢትዮጵያዊነኝ-ተ3ዠ 2 ปีที่แล้ว

      እስከ መቼ ነዉ ዴንቨር የሚቆዩት እባካችሁ

    • @andargew
      @andargew 2 ปีที่แล้ว

      @@ኢትዮጵያዊነኝ-ተ3ዠ የበፊት ነው ቪዲዮ ነው የዛሬ ሁለት ዓመት የተቀርጸ ነው የአሁን አይደለም አሁን ግን በዚህ ወር ወደ ካናዳ ይሄዳሉ

  • @hana967
    @hana967 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን የመከረን የገሰጸን እግዚአብሔር ይመስገን የሰማነውን በልቡናችን ያሳድረብን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫ ➕

  • @የድንግልልጅሆይማረኝ
    @የድንግልልጅሆይማረኝ 2 ปีที่แล้ว +19

    በረከቶት ይደርብን ቅዱስ አባታችን ክፉዎትን አልስማ ሺህ አመት ኑሩልን

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 ปีที่แล้ว +8

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏በረከትዎ ይደርብን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

    • @azebtaffesse4776
      @azebtaffesse4776 2 ปีที่แล้ว

      2020 vedio new but he will be in torobto at the end of this month

  • @የማርያምኔኝየማርያምልጅ
    @የማርያምኔኝየማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጦት እረጅም እድሜ ይስጦት ሽ ዓመት ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቆት 🙏🙏🙏

  • @ኤልሻዳይነውጌታ
    @ኤልሻዳይነውጌታ 2 ปีที่แล้ว +5

    #የድንግል #ማርያም ልጅ የሠራዊት #ጌታ #ኢየሱስ #ክርስቶስ ሆይ ለአባታችን እድሜ ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጣችሁ በረከታቸው ይደርብን🙏

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 2 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን የእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ልዩ ትምህርት ነው እሺ አመት ይኑሩልን

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 👏👏👏

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena7653 2 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን እኔንም ደካማ ልጅዎትን በፀሎት ያስቡኝ ወለተ አረጋዊ ብለው

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 ปีที่แล้ว

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን አባታችን በእውነት ከዚህ ቃል በረኸት ህይወት እንድናገኝ የረዳን የልዑላን አምላክ የተመሰገነ የከበረ ይሁን 🤲🤲🤲

  • @ቃልህንበልቤሰወር
    @ቃልህንበልቤሰወር 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃልዮትን ያሰማልን አባቴ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን በረከታችሁ ይደርብን

  • @አቤቱማረንይቅርበለን
    @አቤቱማረንይቅርበለን 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር አምላክ ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ያድልልን በፀሎት አስቡን አባ

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን
    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 2 ปีที่แล้ว +21

    እንኳን በሰላም መጡሉን ኣባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

    • @luciahaile3713
      @luciahaile3713 2 ปีที่แล้ว

      Selam kezih qetlo America wist yet endemihedu tawqaleh

  • @شايتياحمد
    @شايتياحمد 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር..ይመሥገን.አባታችን..እንኳን..ደና..መጡ..ቃለ..ህይውት..ያሠማልን

  • @የበረሀውመናኝአባቴዮሐንስ
    @የበረሀውመናኝአባቴዮሐንስ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላሞት ይብዛ የኛ አባት ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን። ልቦናችን ያብራልን እግዚአብሔር በምህረቱ ይመልከተን አሜን።

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ አባት ስጦታችን የጣላታች በፀጋ በተሰጦ መረጃ ፌና ቁልፋችን ሁሌም ኑሩል አበምላክ በረከት ብዝት ብዝት ብለው እድሜዎትን አደማቱ ሳላ አብዝቶ አብዝቶ መቼም የኔ አባት ለጠላታችን ጠላቱ ኖትና በሱ የታሰሩ ጠላቶች ቢበዙቦት አለኝ እኛ በፈጣሪ ተጠርተን የምንወዶት ኑሩልኝ አባዬ የአምላክ ስጦታኤ ቃለ ህይወትን ያሰሚልን በፀጋ በእድሜ ይጠብቅልን በረከቶ ያሳድርብን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን ➕🕯➕

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜን ❤️አምን ❤️አሜን ❤️አባታችን እንክውይን ደህና መጡልን✝️💒

  • @tesfayhadis6975
    @tesfayhadis6975 2 ปีที่แล้ว +8

    አባታችን እኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር። ይመስገን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ፀጋውን ያብዛልን በጸሎት አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @ኤፍታህአመተኢየሱስ-ዀ4ጰ
    @ኤፍታህአመተኢየሱስ-ዀ4ጰ 2 ปีที่แล้ว +5

    አባዬ እንካን በሰላም መጡልን አሜን አሜን አሜን በረከቱን ይደርብን

  • @addisalem5517
    @addisalem5517 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን የመሰለ አባት የሰጠን በእርሶ ሁሉ ተገለጠ ጥበብን ገለጡልን 😔😔😔 እድሜዎትን ያርዝምልን ልኡል እግዚአብሔር ።

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከቱ ይደርብን ሺ አመት ኑሩልን

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @getetachane2286
    @getetachane2286 2 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @fasikadejen5997
    @fasikadejen5997 2 ปีที่แล้ว

    እንኮን በሰላም መጡልን መምህራችን ጌታ ሆይ አትርሳን እንደ አጢያታችን ሳይሆን እንደ አንተ ቸርነት ይቅር በለን አገራችን ቤተክርስቲያንን ጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን፫

  • @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ
    @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እንኳን ብሰላም መጡልን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀሎቶዎት ኣይለየን አባታችን

  • @zelekashgetachew367
    @zelekashgetachew367 2 ปีที่แล้ว

    ለዘለዓለም ይኑርልን እግዘዚአብሔር ለእኛ ሲል የሰጠን አባት ኖት እና እርሶን እንዲያገናኝ ለእግዚአብሔን ነግሬአለሁ እና ይርዳኝ። ስሙ ለዘለአለም የተመረገነ ይሁን።

  • @ollymjjj9591
    @ollymjjj9591 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሠገን በእዉነት ቃል ህወት ያሰማል እንኳን ደህና መጡ አባየ በፆለተወት አሰብኝ አመተ እየሱስ ያሉ

  • @ethio-sweet3982
    @ethio-sweet3982 2 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት በረከትወት ይድረሰን !!

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ
    ቃለ ህይውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ከክፉው ነገር ይጠብቅልን♥♥♥

  • @abrahamberhe2015EOTC
    @abrahamberhe2015EOTC 2 ปีที่แล้ว +3

    ኣሜን! ባርከኝ ኣባየ : በረከታቸው ዘወትር ኣይለየኝ::

  • @ወለተሰንበትየቅዱስገብርኤ
    @ወለተሰንበትየቅዱስገብርኤ 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለ ህውሃት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን የኔ አባት

  • @Eyob797
    @Eyob797 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክልን እንደ ማቱሳላ ያኑርልን ውድ አባት መምህር ግርማ።

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
    @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ 2 ปีที่แล้ว +1

    የኛእቁ አባት እግዚአህቤርይጠብቀዎት እውነት የእርሶትምህርት አልጠግበውም ሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺአመትይኑሩልን

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጡልን የኛ ውድ
    አባታችን አሜን አሜን አሜን
    አባዬ ቃለ ህይወትን ያሠማልን
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @rahilzaro4548
    @rahilzaro4548 2 ปีที่แล้ว +6

    አባ ሺ አመት ንሩልን በህልሜ አይወታለሆ እህቴ ስታድኖልኝ አገር ውስጥ ነውት

  • @bettyetmork1547
    @bettyetmork1547 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ይህውት ያሰማል

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን"በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አይነ ልቦናችንን ይክፈትልን"""

  • @ውለትስላሴ
    @ውለትስላሴ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታች ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @yosephmersha7885
    @yosephmersha7885 2 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት! በረከቶት ይድረሰን! አሜን!!!!!?

  • @Tube-vu1kz
    @Tube-vu1kz 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን በእድሜ እና በጤና ያንሩልን ፈጣሪ

  • @tamagnbemnet3305
    @tamagnbemnet3305 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ጸጋውን ያብዛልን

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን በሰላም መጡ ውድ አባታችን ሺ አመት ኑርልን🥰

  • @warkeshamisu4578
    @warkeshamisu4578 2 ปีที่แล้ว

    አባቴ እረጅም እድሜ ይስጥልን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት ከነሙሉ ቤተሰቦቼ አባቴ የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 ปีที่แล้ว +5

    እንካን ደና መጡ አባታችን 💞💞💞

  • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት
    @የጌታየእናትለኔምእናቴናት 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከተዎት ይደርብን

  • @burtagaleto6044
    @burtagaleto6044 2 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶ ይደረብን

  • @ድንግልማርያምይዥአንችንአ
    @ድንግልማርያምይዥአንችንአ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜውን ያብዛልን እረስወን አግቼ የምፍወስበት ናፍቀኝ ያገልግሎትን ዘመን ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @godislove8937
    @godislove8937 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጡ አባዬዬ አሚን
    በረከት ቶት ይድረሰን 🦋🙏❤

  • @rahwatsegay6714
    @rahwatsegay6714 2 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen Kal hiwet yesmalna aba Egzabiher xegu yebzhalkum

  • @habtamudachasa8166
    @habtamudachasa8166 2 ปีที่แล้ว

    እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ መምህር ...እግዚአብሔር አምላክ ሺህ አመት ያኑርልን የኔ አባት...በጣም ነው የምናመሰግነው

  • @fevitahaile1606
    @fevitahaile1606 2 ปีที่แล้ว +6

    አባታች በእመቤቴ ሲያትል ኑ አ.አ ለመጣ ኮ ነበር

    • @marytsebel8504
      @marytsebel8504 2 ปีที่แล้ว

      DONY WORRY JULY 29 CANADA TORONTO YIMETALU

  • @yerusalemgebresellase2440
    @yerusalemgebresellase2440 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥዎት ልክ ነዎት ዓይንዎን ለማየት ያብቃን እመብርሀን ከዚህ መጥፍ ዘመን ትጠብቅዎት ከነቤተሰብዎ

  • @נגסומלסה
    @נגסומלסה 2 ปีที่แล้ว

    እሜን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይመስገን በአባታችን ላይ አድሮ ለአስተማረን ለመከረን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @አምላኬሆይቤተሰቦቼንአደራ
    @አምላኬሆይቤተሰቦቼንአደራ 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጡሉን ክቡር አባታችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ፀሎትና በረከትዎ ይድረሰን አሜን /፫/🙏🙏🙏

  • @biriyeb1178
    @biriyeb1178 2 ปีที่แล้ว +4

    አባቴ እንኩዋን ደና መጡ 🙏🙏🙏❤❤❤🌹🌹🌹

  • @weletemaryam7650
    @weletemaryam7650 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen antu lay adro yastemaren liul E/r yimesgen. Tsegawun yabzalot agelgilot zemenotn yibarikilot aba bereketut yidresen

  • @kudusgebreil9272
    @kudusgebreil9272 2 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን

  • @እመአምላክንልጇነኝለእመቤ
    @እመአምላክንልጇነኝለእመቤ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚያብሄር አምላክ ይጠብቀወት የሠጠወትን በረከት ጥላት እዳይነካ እስከዘለአለም ድረስ ካንተ ጋር ይሁን
    የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን

  • @የስላሴልጅንኝ
    @የስላሴልጅንኝ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @samar119woowegezeabeharyeb2
    @samar119woowegezeabeharyeb2 2 ปีที่แล้ว +4

    amen amen amen Kal hiwet yasemalgne segawen tanawen yisetewet beselam wed ager bat yimelsew

  • @ኤፍሬምገብረእግዚአብሔር
    @ኤፍሬምገብረእግዚአብሔር 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @wayenshtwubwayeniwube1994
    @wayenshtwubwayeniwube1994 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን በእድሜ በጤና ያኑርልን አብዬ በሰደት አለም ላለነው በፀሎቶት አስብን አደራ ።

  • @ሀጢያቴንሳቆጠርበፍቅሩማረ
    @ሀጢያቴንሳቆጠርበፍቅሩማረ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን በእውነት ቃለ ህውሃትን ያሰማልን የኔ አባት

  • @trooktafara1336
    @trooktafara1336 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አባታችን ረጂም ዕድሜ ይሰጥልን

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe5423 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን።

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አባቴ ልባችንን ይክፈትልን ማስተዋል ይስጠን ጸጋዎን ያብዛሎት ❤️❤️❤️

  • @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ
    @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን
    #ጌታሆይ አቤቱ ይቅር በለን
    ማስተዋልን ስጠን፡፡

  • @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
    @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛለወት እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ውድ እህት ወንድሞቻችን በጾለታችሁ ወለተ መድህን እያላችሁ አስቡኝ አትርሱኝ

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት

  • @ahmadksa5100
    @ahmadksa5100 2 ปีที่แล้ว

    አባቴ በፀሎት አሰብኝ ወለተ ጊወርጊስ አባቴ ሺ አመትዐኑሩልን

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን እድሜን ከጤና ይስጥልን።

  • @ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ
    @ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እንኳንም በስላም ማጣልኝ በእዴሜ እና በጤና ይጥብቅልን እግዚአብሔር አመላክ አሜን 🙏🙏🙏

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 2 ปีที่แล้ว +3

    አባዮ ሺአመት ኑሩልንነኔዘመን ተክልዮ

  • @habtamuhabtamu963
    @habtamuhabtamu963 2 ปีที่แล้ว +3

    amen abatachin mengste semayat yawursln edimiena tena ystln kale hiwot yasemaln

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 ปีที่แล้ว

    ውዳሴ አምላክ🕯️✝️*አቤቱ የንሰሃን እንባን ስጠኝ
    አቤቱ የተነሳህያንን እንባን ስጠኝ
    አቤቱ የዳዊትን እንባን ስጠኝ
    አቤቱ የራሄልን እንባን ስጠኝ
    አቤቱ አንተን ደስስስ የሚያሰኝ እንባን ስጠኝ
    አቤቱ የፊቴን ጥቁረት የሚያጥብ እንባን ሰጠኝ
    አቤቱ የጼጥሮስን እንባን ስጠኝ
    አቤቱ የማርያምን ዘመን እንባን ስጠኝ
    አሜን አሜን አሜን✝

  • @rollamall1207
    @rollamall1207 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ለአባታች አሜን አሜን አሜን

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 2 ปีที่แล้ว

    1. የጸጋ ስግደት
    የጸጋ ስግደት ለእግዝትነ ቅድስት ድንግል ማርያም

    ድንግል ማርያም ሆይ ወደኔ ነይ 3X
    ወላዲተ አምላክ ሆይ ወደኔ ነይ 3X
    ማሕደረ መለኮት ሆይ ወደኔ ነይ 3X
    እሰግድ ለእመ አምላክ 3X
    ንሴብሖ ለእመ አምላክ 3X
    ስብሐት ለእመ አምላክ 3X
    ምስጋና ለእመ አምላክ 3X
    ውዳሴ ለእመ አምላክ 3X

    ቅድስት ነሽ አዎ ቅድስት ነሽ 3X
    ብጽዕት ነሽ አዎ ብጽዕት ነሽ 3X
    ንግሥት ነሽ አዎ ንግሥት ነሽ 3X
    እመቤት ነሽ አዎ እመቤት ነሽ 3X
    ንጽሒት ነሽ አዎ ንጽሒት ነሽ 3X
    ብርክት ነሽ አዎ ብርክት ነሽ 3X
    ፍጽምት ነሽ አዎ ፍጽምት ነሽ 3X

    የሰላም እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
    የፍቅር እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
    የምሕረት እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
    የብርሃን እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
    የበረከት እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
    የትሕትና እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
    ክብርና ምስጋና ውዳሴም ይሁን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም
    በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!!
    💚💛❤😇🙏🙏🙏th-cam.com/video/Qc7u3zqtViI/w-d-xo.html በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @tiblezwoldu6748
    @tiblezwoldu6748 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤️

  • @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
    @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ኣባ ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን ፀጋውና በረከቱ ያብዛልዎት

  • @werkabebagebremariyamwerka9381
    @werkabebagebremariyamwerka9381 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ሽ አመት ይኑሩ ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 2 ปีที่แล้ว

    ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ልኡል እግዚአብሔር ለይኩን

  • @wensht1459
    @wensht1459 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ በርከታቹ ይደርብን ቃለ ህይወት ይስማልን

  • @natanfaris5335
    @natanfaris5335 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን እናመሰግናለን

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 2 ปีที่แล้ว

    አባየ እድሜና ጤና ይስጥልን በረከትዎ ይደርብን

  • @khayalahusein4760
    @khayalahusein4760 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያስማልን አባታችን

  • @mahderemesfun5039
    @mahderemesfun5039 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ሂወት ይስመዓልና።
    ኣሜን!
    እንኳዕ ብሰላም መጻኹም ኣባታችን።
    ምክሪን ማዕዳን ቤተክርስያን
    ኤፌሶን 6፥5 ኣቱም ግዙኣት፡ ነቶም ብስጋ ጐይቶትኩምሲ ብፍርሃት ብምንቅጥቃጥን፡ ብገርህነት ልብኹም ከም ንክርስቶስ ጌርኩም፡ ተኣዘዝዎም።
    6: ከም ግዙኣት ክርስቶስ ኴንኩም ነቲ ፍቓድ ኣምላኽ ካብ ልቢ እትገብርዎ ደኣ እምበር፡ ንሰብ ባህ ከም እተብሉ ብገጽርኤ ኣይኰነን።
    7: ንሰብ ዘይኰነስ ከም ንጐይታ ጌርኩም ብፍታው ተገዝኡ።
    8: ባርያ ዀነ ጭዋ ዀነ፡ ነፍሲ ወከፍ ሰናይ ዝገበረ ኻብ ጐይታ ኸም ዚቕበሎ፡ ፍለጡ።
    9: ኣቱም ጐይተትውን፡ ከምኡ ግበሩሎም፡ እቲ ጐይታኦምን ጐይታኹምን ኣብ ሰማይ ምህላዉ እሞ ኣብኡ ኣድልዎ ገጽ ከም ዜልቦ ፈሊጥኩም፡ ምፍርራህ ሕደጉ።