የፓስተሮች ጉድ | አኬን መስማት ከጀመርክ በኃላ መዝምር መስማት ጀመርኩ | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu | አክሊል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 27

  • @iamaproudeotmember6877
    @iamaproudeotmember6877 19 วันที่ผ่านมา +26

    እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ አኬን ሰምቼ መዝሙር ሰማሁ ካለ ነገ ደሞ ቤተክርስቲያን ልሄድ ነው ነጠላ ልልበስ ፀጉሬን ልስተካከል ብሎን ያስተምረናል እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርለት

  • @Sebtanew6t
    @Sebtanew6t 19 วันที่ผ่านมา +18

    ውድ ኦርቶዶክሳውያን ቤተሰቦቼ TH-cam ላይ live ገብተን ለማስተማር ፈልገን አሁን ያለን ሰው 45 ብቻ ነው ቢያንስ 50 አስገቡን የተዋሕዶ ልጆች 🙏🙏🙏

    • @richtube-pt2gg
      @richtube-pt2gg 19 วันที่ผ่านมา

      ምን የሚል youtub ነው ውድ እህቴ ወይ ወንድሜ❤

  • @iamaproudeotmember6877
    @iamaproudeotmember6877 19 วันที่ผ่านมา +5

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ( እስመ አልቦ ዘይስአኑ ለእግዚአብሔር ❤

  • @FunnyCorgiPuppy-ul6wk
    @FunnyCorgiPuppy-ul6wk 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤Ake

  • @WasanSelashi
    @WasanSelashi 19 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አኬ ጀግና ጀግና

  • @ህይወትየተዋህዶልጅ
    @ህይወትየተዋህዶልጅ 16 วันที่ผ่านมา

    ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 14 วันที่ผ่านมา

    እሽ ሌላሥ የለሕም የመጥቆራ ልጆች አይዞአችሑ

  • @saraberu9684
    @saraberu9684 18 วันที่ผ่านมา +4

    እኔም❤❤

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov 19 วันที่ผ่านมา +2

    ክርሰቶሰ በደሙ የመሠረታት መንፍሰ ቅዱሰ ያለበትህብረት እዲ በሰራይታያል አዱ ባለመረዳት ሲደክም ትወያያለህ ከዛ ያልተረዳውን ታሰረዳለህ ሳላሰተውል ጮክብዬ ከተናገርኩ ይቅርታ ትባባላለህ 🙏🙏እናተሰ ሁሌ ባቢሎን

  • @የአብቃልገብርኤል
    @የአብቃልገብርኤል 16 วันที่ผ่านมา

    እኔ እራሴ

  • @NisrinMagboul
    @NisrinMagboul 19 วันที่ผ่านมา +1

    Ake yikerisetos hawariya yign memihir tebaar🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mulugetaabebe7300
    @mulugetaabebe7300 16 วันที่ผ่านมา

    ይህን እየሰማችሁ ዛሬም ዘይት ለመግዛት የተዘጋጃችሁ ገስት ሃውስ ለመሄድ ቀጠሮ የያዛችሁ በጭፈራ መንፈስ የደነዘዛችሁ እባካችሁ ነቃ ነቃ በሉ ።

  • @AaronKibret
    @AaronKibret 18 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @alemtadesse1697
    @alemtadesse1697 19 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GddghdHdhfdh-gu3kd
    @GddghdHdhfdh-gu3kd 19 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @EtalemWorku-r8s
    @EtalemWorku-r8s 19 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx 13 วันที่ผ่านมา

    ፕሮቴስታንት የአጋንንት ነው የምንለው በምክንያት ነው አንዴ ከዳንኩኝ መዳኔን አላጣውም ሐጥያት ብሰራም ችግር የለውም እያሉ ነው ግብሰደማዊ ብሆንም አይፈረድብኝም ይሉናል ለዚ ነው የአጋንንት ነው የምንለው

  • @iamaproudeotmember6877
    @iamaproudeotmember6877 19 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ አላልኩም እሱ ነው ያለው ማሪያምን የምትለውን ስሰማ አድናቂህ ናኚ

  • @MalouEthiopia
    @MalouEthiopia 18 วันที่ผ่านมา +1

    👍👍👍👍🙏🙏🙏❤❤❤🎉🎉❤❤🎉❤🎉

  • @abeytsionleji8875
    @abeytsionleji8875 18 วันที่ผ่านมา +1

    Babilone

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b 18 วันที่ผ่านมา +1

    መንግስት ምን አገባው ሳያመዛዝን እየተነዳ
    እየሄደ ኦርቶዶክስን ያናደዱ መስሎአቸው
    የሰጡትን ብር ፓስተሮች ይመቻችሁ ኦርቶ ዶክስን እየሰደብክ እያሳደብክ እየተቸህ
    ይሄን ተሳዳቢ ህዝብ እረሰው ገንዘቡንም ነብሱንም ተናጠቀው

  • @Sebtanew6t
    @Sebtanew6t 18 วันที่ผ่านมา +4

    ውድ ኦርቶዶክሳውያን ቤተሰቦቼ TH-cam ላይ live ገብተን ለማስተማር ፈልገን አሁን ያለን ሰው 45 ብቻ ነው ቢያንስ 50 አስገቡን የተዋሕዶ ልጆች 🙏🙏🙏