ከገጠር ልጅነት እስከሚልየነርነት |
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- ከገጠር ልጅነት እስከሚልየነርነት | #ethiopia #dawitdreams | #ethiopiamotivation | @dawitdreams @Dawit Dreams CLIPS
In this week's episode of "ከየት እስከ የት" (From Where to Where), we bring you an inspiring segment where individuals share their personal testimonies of transformation and success. Through their stories, they reflect on the ups and downs, the challenges and triumphs that shaped their journey towards achieving greatness.
Join us as we hear firsthand accounts from people who have overcome obstacles and turned their lives around. From facing adversity to embracing opportunities, they will share their experiences of growth, resilience, and determination.
Through their stories, we gain valuable insights into the power of perseverance, hard work, and a positive mindset. @dawitdreams
Join Dawit Dreams in this inspiring video as he shares his wisdom on the topic.
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingvi...
TikTok ፦ www.tiktok.com...
Facebook: - www.facebook.c...
#ethiopian #DawitDreams, #abrshdreams #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity
ጠንካራ ነሽ እህቴ አባትን ማጣት ምን እንደሆነ አውቀዋለሁ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥሽ ፈጣሪ ነፍሳቸውን ከቅድሳን ከሰማህታት ጋር ያኑርልን ።!!!
እኔም ዳዊት ድሪምስ 35ኛ ዙር ስልጠናውን ከመጀመሬ በፊት ነበር አባቴን ያጣውት ስልጠናውን ከጀመርኩ በኋላ ግን መፅናናትን ፣ መረጋጋትን ፣ ተስፋን አገኘሁ ወደራሴ ተመለስኩኝ ፤ " በእግዚአብሔር ፍቃድ በዳዊት ድሪምስ"!!!🙏🙏🙏
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ተው እንጂ
አይዞሽ እህታለም ሞት እንዲህ ጨካኝ ነው ደረስን ስንል ወላጆቻችን ይሄዳሉ ነብሳቸው በገነት ትረፍ ጥንካሬሽ ደስ ይላል የመልእክትሽን መጨረሻ ሳንስማው አለቀ ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን
ዋው ዴቫ ወለዶ ዝቅይር ፕሮግራም እዩ ቀፅለሉ❤
You inspire us all ❤❤❤❤ thank you
Er nigigirsh dimtsish every thing dave yedawit ej❤
I really appreciate David dreams I always follow from south Africa oneday I will be there😊
ሀሀሀሀሀሀሀ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የሚያስቅ ታሪክ ነው
Thanks davi . fetari yrdani fetana wst nn ❤😢❤
ጀግና ሴት ነሺ ዋዉ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ ከመላዉ ቤተሰቦች ጋር💐❤👍👍🙋🙋
በርች ጀግና❤
አይዞሽ ጠካራ ጀግና ነሽ እህቴ ዴቭዬ አመሰግንህ አለሁ
Wow❤❤❤
Wow Ayne congratulations
እርጋታሽ ደስ ሲል❤
Enat ❤❤❤❤❤
Good
ረጋ ያለች ደስ ስትል❤
I የተሻሉ ቀናት በመንገድ ላይ ናቸው ፣ ይጠብቁ
Tnx davachi ❤❤
በርች እህት
Ayeniiii merte seww😘🥰🥰🥰
አይንዬ ጠንካራ ሴት
❤❤❤❤❤ዋው ጀግና
better day are on the way, just wait.
Ketay eshme habesha ismael hasan akribuligh🙏
በተለይ ማሀል ያለው ታሪክ ያስቃል
የመጀመሪያ ነኝ ላይክ እየተደራርግን አ
አቤት ርዕስ ከገጠር ልጅነት እስከ ቢሊየነርነት።
የገጠር ልጅነት እንግዲህ የመጨረሻ ድሃ ተብሎ ተብሎ ተተርጉሞ ነው። አንተ ሳትነቃ ሰው ልታነቃቃ።
👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Desi siti ergatashi yamiral
ምን ማለት ነው የገጠር ልጅ ሚሌነር አይሆንም ለማለት ነው ? አንዳንዴ አሳመርን አወቅን ብለን የምናደርገው ነገር ከእውነታ ጋር አይስማማም ፣ አብዛኛው ሰው ሲወለድ ምንም ሳይኖረው የትም ከማንም ሊወለድ ይችላል ፣ ጠንክሮ የሰራ ፣ በስራ የሚታመንምበት እና ስራ ያለቅድመ ሁኔታ የሚገኝበት አገር ያለ ሰው ሁሉ ሚሌነር ይሆናል ፣ ቁሳቁስ እና ገንዘብ ብቻ ሳይሆን የተለያዩ ነገሮችን የፈጠሩ ሰዎች የዚሁ ምሳሌ ናቸው ።
Universt tiyyaa dawit dreams
O Ayeni...አንረሳውም ክፍል ውስጥ የነበረሽ ድምቀት፡
Please dave phrophet belay Shifarawu invite him again we love you and we love him too
ስለ ጾምን ስለመጾም ያወራችው ለምን ተቆረጠ? ቆርጠህ ለምን አወጣኸው? አንተ ስለማታምንበት ? ይሄ እኮ የእሷ ህይወትና እምነት ነው እህታችን እምትመሠክረው እንጂ የአንተን የሰይጣን እምነት አይደለም
berchi turu heseb now konjo
❤❤❤❤❤❤❤
እብድ ሸርሙጣ
የምሀል
ስለ ጾምን ስለመጾም ያወራችው ለምን ተቆረጠ? ቆርጠህ ለምን አወጣኸው? አንተ ስለማታምንበት ? ይሄ እኮ የእሷ ህይወትና እምነት ነው እህታችን እምትመሠክረው እንጂ የአንተን የሰይጣን እምነት አይደለም