ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
1.ያበቃለት ህይወት ነፍስ እንደሚዘራ2. ሰው ያለፈበት ህይወት ነገ እኔም እንደማልፍበት የተማርኩበት ትግስት3. በእሷ ላይ ያለው ፅናት የሚገርም እግዚያብርሔር በእያንዳንዱ ነገር በእሷ ሂወት ላይ እኛን ሊያስተምር የፈለገው ነገር ያለእርሱ ፈቃድ ሁሉም ነገር እንደማይሆን የተረዳሁበት
👍LIKE አርጉኝ ፈልጌዉ ነዉ1. ለሴት ልጅ ክብር እንደሚገባት2. ለሱስ ጋባዥ አለ ለአስቤዛ ግን ወፍ !3. ፈጣሪ እኛን ለመርዳት ሠዉ እንደሚልክልን ማሰብ4. አትችሉም ያሉንን ሠወች ማመስገን እንዳለብን ምክንያቱም እንድንበረታ ስለሚያደርጉን " አግብተህ እየዉ ማኔ "
ማኔ ተመችቶኛል በጣም አስተማሪ ታሪክ ነዉ ለሁለተኛ ግዜ ነዉ ስሰማት ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤
በጣም ጠካራና ጀግና ሴት ነሺ ሰለምትሰጪን ጥልክ እና በሳል ሀሳቦች እናመሰግናለን❤
እኔ በጣም የገረመኝ እና እግዚአብሔር እንደሚወደን የተረዳሀበት እውነትን የሰጨበጠኝ የፌቨን ልጅ እህቷን እንዳልሞተች ሥትረዳ እናቷ በእግዚአብሔር መፅናናቷነው።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የሷ ሀይወት እኔን ቀይሮኛል ። ፈጣሪን ግልጥ አርጋ አሳይታኛለች :- በርታት ጥንካሬ አልበገር ባይነት ትግስት ና ፅናትን አስተምረሽኛል !!!ተባረኪ
ማንኛውም እምነት አይደልም? ወደመልካም የሚያደርስ አንድ እግዚአብሔር ብቻ ነው።
ብዙ ጊዜ ሚዲያ ላይ አጥቶ ያገኘን ብቻ ነው ሚጋበዘው ለምን ብዙ ሰዎች አሉ ሀብታም ሆነው አግኝተው ያጡ በስህተትም ገንዘብንም በአግባቡ ካለመጠቀም እንደዚአይነት ሰዎችንም አንዳንዴ ብትጋብዝ የሰው ልጅ ከውድቀት ይድናል ቤት ይቁጠራቸው ብዙ አሉ ከነዚ አይነት ሰዎች ከህይወት ልምዳቸው ብዙ እንማራለን የእውነት አግኝቶ ያጣ ሰው ይቅረብ ሰው ብዙ ይማራል ማኔ
አይገርምም ልክ ነው
1. ፅናት2. እምነት3. ታታሪነት🙏🏿👍🏾💗🍀
Pnnn
Pnnnnnnnppnnn
ውይይ ከፌቢ ብዙ ነገር ተምሬያለው1:አትችይም ያሏትን ስታመሰግን በመስማቴ2:ብዙ ግዜ ታሪኬን የማወራው ሰው እንዲያዝንልኝ ሳይሆን ቢያንስ አንድ ሰው ከእኔ ታሪክ ቢማር ያለችውን 3:ተጽኖ መፍጠር ምን ያህል ዋጋ መክፈል እንዳለው የሚከተሉን ሰዎች ሁሌም ጥሩ ነገር ብቻ እንደምን ደርግ ስለሚያስቡ ስንሳሳት እንኩዋን ስህተታችንንም እንደሚኮርጁን በይበልጥ መረዳት እንዳለብን ተምሬያለሁ
የዚህችን ልጅ ታሪክ በብዙ ቻነሎች ሰምቼዋለሁ ነገር ግን ሁሌም እንደ አዲስ እሰማዋለሁ ድንቅ ከመሆኑ የተነሳ እግዚአብሔር በዛ ያሳለፋት ለአላማው ነው ፀጋውንም ስጥቷታል she is a good story teller.
በጣም ጀግና ናት ሌላ ማን ቻናል ላይ ለማየት ፈልጌ ነው
ፌበን በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በጣም ሀይማኖተኛ ነሽ ምንም ስው ጥፋት ውስጥ ቢያሳልፍም ህይወቱንም እስተሳስቡን መለወጥ እንደሚችል ኖረሽበት በውስጡ ብዙ መከራን እሳልፈሽ ለዚህ በቅተሻል ለሁሉም የረዳሽን እግዚአብሔርን እንቺን እንዳስተማረ እንቺን እንደለወጠ የሁሉንም ስው መንገድ ያስተካክል እላለሁ ለጌታ ምን ይሳነዋል በጣም ካንቺ ብዙ ተምሬእለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አፍርሶ ለሰራሸ ለድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምሰጋና ይግባው አሜን❤❤❤🙏🙏🙏ማኔ ሰለምትጋብዝልን ድንቅ ደንቅ ሰዎች እናመሰግናለን እንደሁሌው ለፈጣሪህ ያለ ልብህ ያሰቀናኛልም ያሰደምመኛልም መልካም ነገርህን ያብዛልህ የብዙዎች አባት ወንድም ያድርግህ ወንድምዬ❤❤🙏🙏
ማኔ ለተመረጡጥ ነብሳት ስትል አንዱ እኔ ሳልሆን አልቀርም ሜኔ እግዚአብኤር አምላክ ይባርክህ ጥበብን እናቴ ኪዳነምረት❤❤ ትጨምርልህ ማኔ !!!
የሰው ልጅ የሚኖረው በሚያውቀው ልክ ነው!እህታችን አንቺ ያካፈልሽን የዕይወትሽን ፈተና ደሞ ለኛ ብዙ ትምሕርት ሰቶናል ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ ቀጣይ ዘመንሽን ፈጣሪ በደስታ ያኑርሽ እናመሰግናለን ማኔም ድንቅ ሰው ነህ!🙏❤👍
ድንቅ ሴት ጀግኒት እኳን እ/ር እረዳሽ!!!!!!!!❤
በጣም እረጂም ቀርፃነው ግን ሙሉውን ተከታትየዋለሁ እጅግ በጣም ጠንካራ ሴትነሽ ብዙጊዜ ስህተቶቻችንን እንሸፍናለን እንጂ በዙሪያችን ያሉ ሰዎች ይማሩበታል ብለን አናውጣውም እኔ ካንቺ በእሃይማኖት መፅናት. ከስተት መማር እና ነገን የተሻለ ለማድረግ መጣርን ሰውን መርዳት እና መርዳትን ትምርያለሁ ክበሩልን❤ የሚካኤል ልጅ ከሳውዲ አርቢያ 🥰🥰👏
ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED WOMEN OF GOD FEVEN GASHAW.
እውነትም አህያዋን የሰበራት የመጨረሻዋ ዱላ አይደለም የዱላው ድግምግሞሽ ነው ትክክል ነው የኔ እህት
እኔ ስለፈጣሪ ምንም ነገር አላቅም ነበር እናቴ ከሞተች ቲንሽ ወራት አለፉ እና በፊት እኔ ፈዛዛና ደካማ ነበረኩ ድብረት ያጠቃኛል ብዙ ነገር እናቴ እያረገችልኝ ጎዶሎነት ይሰማኝ ነበር አሁን ግን በሀዘኔ ላይ አለም ለማፅናናት ሀይል እንደሌላትና ፈጣሪ ብቻ ሀይሉ እንደሆነ ሲገባኝ እግዛብሄር ድንግል ማርያም ትክበርልኝ ስትናፈሸኝ እናቴ ራሱ ላለቅስ ስል መልሼ አምላኬንና ምህረቱን ጥበቡን ፈቅሩን አስቤ ምሬቴን በተመሥገን እቀይረዋለሁ ፈጣሪን መቅረብ መታደል ነው
በቅርብ ልጄ ስለምተብኝ ጥንካሬንና ፈጠሪን ማዳመጥ አሰፈላጊ መሆኑን፣ ሰው በእምነት ከጠነከረ አምላክ መንገድን እንደሚመራና ጥንካሬንና ቆረጥነትን አይቼበታለሁ።በተጨማሪም ለኔ ጊዜውን ጠቀብቆ የመጣልኝ ትምህርት ሆኖ ስለተሰማኝ አመሰግናለሁ። መጽሐፎቹን ፈልጌ ለማንበብ አምላክ ይረዳኛል። በነገራችን ላይ የ 71 ዓመት የድሜ ባለጸጋ ነኝ
ዋው ማኔ ዛሬ ደግሞ በጀግናዋ እንስት ተከሰትክ በጣም ደስ የሚል ቆይታ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ
ስደት ላይ ያላችሁ እህቶች እግዚአብሔር አምላክ የ ኤርፍት ጊዜ ይስጠን እኔ ስልችህት ብሎኛል ሆድ ብሶኛል 😥😥😢😢😢 ዝም ብዬ እያለቀስኩ ነው 🥹😥😥😥
አይዞሽ አች ጀግና❤❤❤❤❤
አይዞሽ በርተሽ ፀልዪ ሁሉ ይሆናል እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏🏾🤎🙏🏾
አይዞሽ እህታለሜ ሁላችንም ነን
❤❤❤
Ayzosh yene jegina ehit eskiyalf yalefal nge alfo ende teret tawriwalsh berchi anchi jegina set nesh ayzosh 💪💪💪berchi
What a wonderful testimony of faith, struggle,pain,courage and success. Thank you for sharing your stories with us.
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበረ ፌቨንን ያወኳት ዳዊት ድሪም ላይ ነበረ በዩቲዩብ በጣም ጠንካራ ሴት ናት ማንም ሠዉ ጥሎሽ የሄደዉ ቦታ ላይ እንዳያገኝሽ ❤ ይሄ የሷ አባባል ነበረ ።አመሠግናለሁ 🙏
በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው ብዙ ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ ማኔ በርታ በእግዛብሔር ላይ ያለህ እምነትና መረዳት ደስ ይላል ተምሬበታለሁ
ዋው ፌቨንዬ ተባረኪ አንደበትሽ ሲጣፍጥ❤️
1. አንዴ በክፉም ቢሆን መንገድ ጀምሬያለሁ አይባልም መለወጥም መለወጥም ይቻላል!2. ሌሎች እኛ የሰራነውን ሀጢያት አይስሩ እንጂ እንደኛ ሀጢያት የሆነ ነገር ሰርተዋል ስለዚህ ፈራጅ ልንሆን አይገባልም!3. ራዕይ ለግዜው አይከፍል ይሆናል ግን ዋጋ እያስከፈለ ብቻ አይቀጥልም!
ዋው ማንያዘዋል ዛሬ በጣም ለኔ የሚጠቅመኘን ነገር በዚሕ ቃለምልልስ እግኝቻለሁ ። በጠሸም ነው የማመሰግነው🙏🏻
ማንያዘዋል አመሰግናለሁ የምታቀርባቸዉ እንግዶች በብዛት ሰዉን የሚገነቡ የሚያስተምሩ ትምህር አግኝቼበታለሁ እያንዳንዱ ሰዉ እምቅ የመዳኛ መድሀኒት ሰቶኛል አንድ ላይ ሲሰበሰብ እንዴት ሰዉን እንደሚገነባ ተረድቻለሁ ❤ ይቅርታ ጅስ መጠጣት አምሮኛል እንደኔ ይቅርታን መጠጣት የናፈቀ አለሁ ይበል 😊አስከመጨረሻዉ አይቼዋለሁ ፌቨን በጣም ጠንካራና ብርቱ ሴት ነች አዎ መቀየር ይቻላል 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
So wow, what a brave woman.#. God never fails...!
I was in tears when i heard this podcast thank fevu 🎉🎉🎉 btmm megrem
Feven , በአእውነት፡ ከሂወት፡ ሸካራ፡ልምምድ፡ የተነሳ፡ከአፍዎ፡ የሚወጣው፡ ቃላት፡ፈውስ፡ ሆኖኞል፡በጥበብ፡ እና፡ ማስተዋል፡ የተሞላው፡ ፍርድ- የለሽ፡ ሚዛንዎ፡ መድሀኒት፡ሆኖኞል። የአእውነት፡ ሰው፡ነሽ፡ ። ፈጣሪ፡ ለብዙዎች፡ መድሀኒት፡ያርግሽ።
ጥንካሬ/ጽናት ፣ መንፈሳዊነት ፣ አላማ ፤ ሁለታችሁንም እናመሰግናለን።
እውነት ለመናገር አስተማሪ ውይይት ነው ያረጋችሁት የሚገርመው። በሱስ በጣም ወድቄ በኔ መሻት በፈጣሪ ፍቃድ ላልመለስ በክርስቶስ ሀይል ነው የወጣውት እና እራሴን ቀይሬ ውጤታማ ነኝ በምል ሰአት አሁን ደሞ በደም ካንሰር ታምሜ አልጋ ላይ አንድ አመቴ ነው እና በዚ ሁኔታ ላይ ሁኜ ነው ይህን አስተማሪ ውይይት ያየውት በጣም ነው ያጽናናችሁኝ ሰው በክርስቶስ ከአሸናፊዎች ሁሉ ይበልጣል።እናም ስራዬ ቆሞ ያለኝ በየቀኑ ወደ መጠናቀቂያው በደረሰ ሰአት እውነት እያነባው ነው ያየዋቹ በርቱልኝ ብዙ እንደኔ ተስፋ ቆርጠው የሚያነቡ ይኖራሉ ለሁላችንም ጥሩ መጽናኛ ይሆናል
Keashenafiwoch enbeltalen
እግዚአብሔር ይማርሽ እመቤት ትዳብስሽ
አሏህ ያሽርሽ
ማኔ ጀግና ሰው ነህ እውነት እህታችንም እደዛው ጎበዞች በርቱልን ከብዙ ሰው ህይወት ተሞከሮ በጣም ብዙ ሰው ልምድን ይቀስማልና ቀጥሉበት
ከዚች ሀንብል ሴት የማይማር ሰው አለ ብለህነው ማኔ እግዛብሄር ይስጥልን ሰፊ የእጥበብ ባህር የሆነት ሴት ስለአቀረብክልን ....እኔ እስከዚች ደቂቃ 3ግዜ ሙሉ ቪድዮ አየሁት የተማርኩት 1.ፍፁም ጥንካሬ 2.ፍፁም ሳትሰስት ለህልምህ መሰጠት 3.ብቃትና ቻይነትን ተሻግሮ ማሻገርን ተማርኩባት ......ኑሪልን እመብርሀን ከነልጃጇ ወዳጇ እየሱስ ክርስቶስ ትጠብቅሽ ማኔም እንደዛው ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏
ዋው በጣም አሰተማሪ ታሪክ ነው በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ይገርማል እኔ እንደዚህ የበዛ ወሬ መስማት ፍላጎት የለኝም አንቺን ግን እስከመጨረሻው ነው ያዳመጥኩሽ አንደበትሽ የነገሮች አገላለፅሽ በጣም ደስ ይላል በቀሪው ዘመንሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ።
እዉነት ነዉ ማንየ እግዝአብሄር ስወድህ ሰዉ ነዉ እምልክልህ የምትለዉ ነገር እኔ ለምሳሌ እኔ እግዝአብሄር ሰለወደደኝ አንተና አቶ አሸናፊ ለከልኝ የእግዝአብሄር ስም የተመሰገነ ይሁን።❤ማንየ የእዉነት ከልብ ነዉ እምወድህና እማመሰግንህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ቡዙ ነገሬ ለዉጠሀኛል ና❤❤❤🎉🎉🎉
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED WOMEN OF GOD FEVEN GASHAW.
በጣም ጠንካራና ጀግና ሴት ነሺ ሰላምትሰጨን ጥንካሬ እና በሳል ሀሳቦች በጣም እናመሰግናለን🙏❤❤❤
ፌቢ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ሰው ካለአምላኩ ምንም ማድረግ እንደማይችል ፣ፅናት ፣እምነት ፣ለሰዎችም ለራስም ይቅርታ ማድረግ እንዳለብኝ ሰው ወደጥሪው በስብርባሪም ቢሆን መድረስ እንደሚችል በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያዳመጥኩት
ከሀዘን የወጣችበት መንገድና በፈጣሪዋ ያላት እምነት እጅጉን አስገርሞኛል❤
ፌቩ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ብዙ ነገር ተምሬአለው ተባረኪ ውስጥሽ ያለው የታመቀ አቅም ይታየኛል ከዚ በላይ በገባሽ ነገር ሁሉ ፍሬአማ ሁኝ እወድሻለው
በሰው ሳይደገፉ በእግዚአብሔር አምኖ መኖር፣ ወድቆ አለመቅረት/አፈር ልሶ መነሳትን/ እና ለዓላማ መኖርን ተምሬባታለው። አመሰግናለሁ።
እሰከ መጨረሻው ነው የተከታተልኩት በጠም ምርጥ ነበር :-ለራስ ይቅርታ ማድረግን,ከምንም አይነት መጥፎ አወዳደቅ መነሣት እንደሚቻል, በሌሎች ላይ የምንፈጥረው ተጽዕኖ ላይ መጠንቀቅ እንዳለብን,...
ዋዉ እኔ እራሱ 5ተኛ ክፍል 2 8ተኛ ክፍል 2 ግዜ ወድቄ አባቴ ግን ተስፍ ሳይቆርት 3ተኛው አለፍሁ ወደ ዘጠኝአለፍሁ 10ገባሁ አለፍሁ ወደ11 አለፍሁ መካከለኛ ደደብ ነበርሁ ግን ሳስበው እቤተሰብ ላይ እስከመቼ ድረስ ተዘፍዝፌ ብየ ስደት ወጣሁ እራሴን ለማሳለፍ ፈጣሪ ይመስገን የተባረከ ትዳርና 2 ልጆች እናት ሆኛለሁ 🙏 እና ውዶች አንደኛው ባይሆን ከበረታችሁ ሌላኛሁ ክፍት ነው ዋናው ጠንካራ ከሆንን የምንፈልግበት እንደርሳለን ሁላችሁም የምታስቡት ያድርሳችሁ
eshetu Seatu Gn Ejg betam Aselech New Lehulet Bekefel
Mnm ayaselechem balaleke eyalku nw yalekew
የአስከአለሽበት ዘመን የእውቀት ቃል ከአፍሽ አይወሰድብሽ ምከንያቱም ለብዝዋች ጥንካሬ ነው ተባረኪ
በጣም ብርቱ እና ድንቅ ሴት ናት ሁለም ፈጣሪ ይጠብቃት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመንላት ኣለው፡ ከዚ ብሮድ ካስት የተማርኩት ቢኖር1) ሁለም መንገድህ ከእግዚኣብሔር ኣለመለየት።2)ለሰው ይቅርታ ማረግ ቀላል ሊሆን ይችላል ለራስ ግን ከባድ መሆኑን እሱን ተረድተህ ፈጣሪ ኣግዞህ ለራስ ይቅርታ ማረግ።3) ተጽኖ ፈጣሪነትህ ለመጥፎም ለጥሩም ነገር መዋል ይችላል ግን ኣንተ በምን ሁነታ እየሰራህለት ነው ቀን በቀን እራስህን መጠየቅ።
2:28 ayeche chershewalew. 🙏eskzare ye bezu sew tarik aychalew endanchi weste yegeba yelm.-leras yekrta marg,, menodachewn sewoch be mot senata endet mekukuwam edalben,, behiwetachen tesfa almkureten kanchi temriyalew egziyaber kezi belay memariya yargesh,, mane kelb enamsgnalen
Yeni konjo mexehafishin anebebkut betam new des yemiilew berchi jegna set beshi 🎉❤
Amazing conversation!!! Thank you for both of you sharing this experience with us!!
Yaltemengehutin alhonkum ❤❤❤ jegina ❤❤ Mani ine yemedam kimemi ngi gin etho heje antegare hedalewu siltena iwosdalewu.
1.forgive 2.connection from God 3.result of Meditation
❤❤❤❤❤❤
ፆም ውበት ስግደት ጉልበት ፀሎት ጥበብ መሆኑ የገባው ልባም ሰው የእግዚአብሔርን አዳኝነት ያምናል። ዕምነቱንም በስራ ለመግለጥ ከወሰነ እግዚአብሔር ከፊቱ ቀድሞ ህይወቱን ለመቀየር ቀን አይፈጅበትም ።
I’m really amazed by your story.. kip going there is a light at the end on the tonal… god bless u .
Waweee hulatachum yetabarekachu nachu betam bezu temihrt new yagejahut bless you❤❤❤❤
Yene jegna tebarekilgn
Betam mitgerm sew nech egzabher lehulum nger miknyat alew yanch tarikm manm wedko demayket fetari demayresan egna gar endale memariya nesh❤
Betam tenkara set nesh betam ewdeshalwwwwww ❤❤
Mane Bertu beteame yemiweded podcast ne bertu temberatu
በጣምነው ቁምነገር የሞላበት የምታወሩት 🙏🧚♀️👍
What an amazing speech fevi ur blessed tnq manu❤❤
You are the most important person in my world and very valuable to us!!Mane God Bless you more!!
ለእግዛቢሔር የማይቻል የለም ጠካራ ነሽ እህቴ
ትዳር ላይ የመጨረሻው ደረጃ ላይ ስትደረስ ማቆወም እንዳለብን እናእግዚይብሄር በሚይመጣቸው እና በሚወስዳቸው ነገረ ወደ አምኖወ መቀበል ወጣት ነት ብዙ ነገሮወችን አስተምሮወን ግን ደመወዝ እንድንመለስ ም ይረዳናል እኔኔ ብጠይቀኝ ደሞወ ከስዋ በላይ የሂወት ተሞወክሮወ አለኝ እናመሠግናለን
1,የሚደንቅ እምነት በምንም ሁኔታ ውስጥ ሆንሽ አምላክን አልተውሽዉም ከፍቶሽም በነበረበት ሰአት አሁን ደግሞ ሁሉም ነገር በተስተካከለበት ሰፀት2,በጎደለብን ሰፀት አምላክን ለምንወቅስ ለምናኮርፈው ትምህርት ነሽ3,ሴትነት እናትነትን በዕናት ከ እግዚአብሔር ጋር አልፈሽዋል2,
ማኔ እኳን ደህና መጣህ እኔም አባቴ ስወድቅ ጡሩ ነው አጣርተሺ ታልፊያለሺ ይለኚ ነበር 😢😢 ነፍስህን ይማረው
ጀግና አባት!___
በጣም ትክክል አባባል እኛ ስለፈለግን ህመምተኛተን ማሰቃየት
አሜን❤❤❤❤
bro በጣም ነው ያከበርኩህ እግዚአብሔር ላይ ያለህ እምነት የተለየ መረዳት ነው ያለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፌቨን ደግሞ የመጣሽበት መንገድ በጣም ያሳዝናል ሂወት ላይ ያለኝን መረዳት ቀይረሽዋል ለካ ሂወት ምን እደምትሰጥሽ አይታወቅም እና እግዚአብሔርን ማወቅ የግድ ነው ሱሰኞችን የማይበት መንገድ በጣም ተቀይራል ፈጣሪ ለካ ከነሱ ጋር ነው ለመውጣት በሚያደርጉት ጥረት ቢወድቁም ተስፋ መቁረጥ የለብንም በእግዚአብሔር ስራ መግባት እደሌለብን እና እግዚአብሔር ሁሌ ልክ ነው በምን እደሚያስተምረን አናቅም እና የተሰጠንን መቀበል ብቻ ነው የሚቀየር የለም የሰው ልጅ እግዚአብሔርን ካመነ ለሰው ልጅ ብርሀን እደሚሆን እና የእግዚአብሔርን ግዜ በተስፋ መጠበቅን ተምሬበታለው
WHAT A FUNNY THING OH.🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Jesus loves you,God bless you all
1,ሴትነትን ቆራጥነትን2,እናትነትንና ፅናት3,መንፈሳዊ ሕይወትንንንጎበዝ ነሽ🙏
tnx mane yemgrem hasab new yansachut
Through God everything is possible!!
Wud wondime betam des yemil timrt new emamesegnh edime ketenagar emegnalew
1ኛ ቆሮንቶስ 15¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯²⁰ አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል።²¹ ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኖአልና።²² ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንዲሁ ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ሕያዋን ይሆናሉና።☝️²³ ነገር ግን እያንዳንዱ በራሱ ተራ ይሆናል፤ ክርስቶስ እንደ በኩራት ነው፥ በኋላም በመምጣቱ ለክርስቶስ የሆኑት ናቸው፤☝️Thank you bothAmazing!!
Thank you Manyl you bring the best person ❤️
የስውልጅ መከርው ውጣ ውረዱ የተለያየ ነው ሁሌ ብንስማ መከራ አዲስ ነው በዛ ውስ ምን ተማርን ነው ለራስ ይቅርታ መልካም ትምህርት ማን ያዘዋል ሞት ለያንዳዳችን ይመጣል ላልከው መማር ያቃተን እሱን ነው እግዚአብሔር በውስጡ መንገድ አለው ለመፅናናት እሱ ሲወስድ ይዞት የሚመጣው መፅናናት አለ እህቴ የምታወሪው እደአንበሳው ሞባጨር ነው የተቦአጨረው ይገባዋል 🙏🙏🙏🌹
This is amazing omg god is great 🤲🏼🙏🙏🙏🙏
ፌቩዬ ተባረኪልኝ እንወድሻለን ወንድማችን ማኔ እናመሰግናለን
እጅግ በጣም አስተማሪ ቆይታ ነዉ ❤
Wow batm das yamtal sat nat tabarku takami temhart salngarchugn ❤❤❤
I really appreciate what you are doing.
Enatem ande ken endzi tariktachut tawralachu ena never give up nege mistir new God bless you all ❤
ማንያዘዋል ጥሩ ጥሩ ትምህርት ሰጭ ልጆች ታቀርባለህ እግዜር ይባርክህ አደራጀው ከዲሲ
Wow Bzi Temralew jegna❤❤❤❤
Feven bezih sifegna haymanotegna mekireb alnebrebishim
ከልብ እናመሰግናለን❤
ስዓት ቆጥብ ታሪክ ዳስ ይላል አንዳንዴ ያሳዝናል
tebareku temachitachugnal❤❤
ለማንም ኮሜንት ሰጥቼ አላውቅም ማኔ መድሀኒአለም እድሜክን ያርዝመው ብዙ ግዜ ካንተ ፕሮግራም ትምህርት ወስጃለው ዛሬ ግን ልቤ ተነክቷል እህቴል ሳላስታምማት ስለሞተች ሁሌ ራሴን እየወቀስኩ በድብቅ አለቅሳለሁ ነው ያለሁት ከቅርብ ጊዜ ወዲ ታላቅ እህቴ ቶሎ ቶሎ ያማታል በጣም እጨነቃለሁ ዛሬ ግን ውስጤን የሚንጥ ነገር ተሰምቶኛል
አይዞሽ ቤቲዮ የታመምችውን ፈጣሪ በፈውስ እጁ ይዳብስልሽ ። ወደ አምላኳ የሄደችውን በገነት ያኑርልሽ። በአንቺ አቅም ማድግ ባልቻልሽው ነገር ዛሬሽን በፀፀት ሳይሆን በምስጋና ጀምሪ በዚህ ምድር መኖሩ በራሱ ፈተና ነው። ነገን ለመኖራችን እርግጠኛ ላልሆልነው ነገር መጨነቅ መፀፀት ዋጋ የለውም። ከጭንቀት ከፀፀት ነፃ ለመውጣት ብቸኛ መንገድ ፀሎት ፀሎት ብቻ ነው ።
Dese yemlee testimony
Tadlesh ekan egzaber redash temesgn amlak mn ysanewal
እስከ መጨረሻ ነው የተከታተልነው እናመስግናለን ከ ዋሽንግተን ዲሲ
የኔ ባትሆኝ ይቆጭኝ ነበር የኔ ውድድድ❤❤❤በርቺ
ተመስገን በይ ቢያንስ ወላጆ እህቶች አሉሽ እድሜ ዘመናችንሁሉንም አተን የምንኖር አለን
1.ያበቃለት ህይወት ነፍስ እንደሚዘራ
2. ሰው ያለፈበት ህይወት ነገ እኔም እንደማልፍበት የተማርኩበት ትግስት
3. በእሷ ላይ ያለው ፅናት የሚገርም እግዚያብርሔር በእያንዳንዱ ነገር በእሷ ሂወት ላይ እኛን ሊያስተምር የፈለገው ነገር ያለእርሱ ፈቃድ ሁሉም ነገር እንደማይሆን የተረዳሁበት
👍LIKE አርጉኝ ፈልጌዉ ነዉ
1. ለሴት ልጅ ክብር እንደሚገባት
2. ለሱስ ጋባዥ አለ ለአስቤዛ ግን ወፍ !
3. ፈጣሪ እኛን ለመርዳት ሠዉ እንደሚልክልን ማሰብ
4. አትችሉም ያሉንን ሠወች ማመስገን እንዳለብን ምክንያቱም እንድንበረታ ስለሚያደርጉን
" አግብተህ እየዉ ማኔ "
ማኔ ተመችቶኛል በጣም አስተማሪ ታሪክ ነዉ ለሁለተኛ ግዜ ነዉ ስሰማት ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤
በጣም ጠካራና ጀግና ሴት ነሺ ሰለምትሰጪን ጥልክ እና በሳል ሀሳቦች እናመሰግናለን❤
እኔ በጣም የገረመኝ እና እግዚአብሔር እንደሚወደን የተረዳሀበት እውነትን የሰጨበጠኝ የፌቨን ልጅ እህቷን እንዳልሞተች ሥትረዳ እናቷ በእግዚአብሔር መፅናናቷነው።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የሷ ሀይወት እኔን ቀይሮኛል ። ፈጣሪን ግልጥ አርጋ አሳይታኛለች :- በርታት ጥንካሬ አልበገር ባይነት ትግስት ና ፅናትን አስተምረሽኛል !!!ተባረኪ
ማንኛውም እምነት አይደልም? ወደመልካም የሚያደርስ አንድ እግዚአብሔር ብቻ ነው።
ብዙ ጊዜ ሚዲያ ላይ አጥቶ ያገኘን ብቻ ነው ሚጋበዘው ለምን ብዙ ሰዎች አሉ ሀብታም ሆነው አግኝተው ያጡ በስህተትም ገንዘብንም በአግባቡ ካለመጠቀም እንደዚአይነት ሰዎችንም አንዳንዴ ብትጋብዝ የሰው ልጅ ከውድቀት ይድናል ቤት ይቁጠራቸው ብዙ አሉ ከነዚ አይነት ሰዎች ከህይወት ልምዳቸው ብዙ እንማራለን የእውነት አግኝቶ ያጣ ሰው ይቅረብ ሰው ብዙ ይማራል ማኔ
አይገርምም ልክ ነው
1. ፅናት
2. እምነት
3. ታታሪነት
🙏🏿👍🏾💗🍀
Pnnn
Pnnnnnnnppnnn
ውይይ ከፌቢ ብዙ ነገር ተምሬያለው
1:አትችይም ያሏትን ስታመሰግን በመስማቴ
2:ብዙ ግዜ ታሪኬን የማወራው ሰው እንዲያዝንልኝ ሳይሆን ቢያንስ አንድ ሰው ከእኔ ታሪክ ቢማር ያለችውን
3:ተጽኖ መፍጠር ምን ያህል ዋጋ መክፈል እንዳለው የሚከተሉን ሰዎች ሁሌም ጥሩ ነገር ብቻ እንደምን ደርግ ስለሚያስቡ ስንሳሳት እንኩዋን ስህተታችንንም እንደሚኮርጁን በይበልጥ መረዳት እንዳለብን ተምሬያለሁ
የዚህችን ልጅ ታሪክ በብዙ ቻነሎች ሰምቼዋለሁ ነገር ግን ሁሌም እንደ አዲስ እሰማዋለሁ ድንቅ ከመሆኑ የተነሳ እግዚአብሔር በዛ ያሳለፋት ለአላማው ነው ፀጋውንም ስጥቷታል she is a good story teller.
በጣም ጀግና ናት ሌላ ማን ቻናል ላይ ለማየት ፈልጌ ነው
ፌበን በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በጣም ሀይማኖተኛ ነሽ ምንም ስው ጥፋት ውስጥ ቢያሳልፍም ህይወቱንም እስተሳስቡን መለወጥ እንደሚችል ኖረሽበት በውስጡ ብዙ መከራን እሳልፈሽ ለዚህ በቅተሻል ለሁሉም የረዳሽን እግዚአብሔርን እንቺን እንዳስተማረ
እንቺን እንደለወጠ የሁሉንም ስው መንገድ ያስተካክል እላለሁ ለጌታ ምን ይሳነዋል በጣም ካንቺ ብዙ ተምሬእለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አፍርሶ ለሰራሸ ለድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምሰጋና ይግባው አሜን❤❤❤🙏🙏🙏ማኔ ሰለምትጋብዝልን ድንቅ ደንቅ ሰዎች እናመሰግናለን እንደሁሌው ለፈጣሪህ ያለ ልብህ ያሰቀናኛልም ያሰደምመኛልም መልካም ነገርህን ያብዛልህ የብዙዎች አባት ወንድም ያድርግህ ወንድምዬ❤❤🙏🙏
ማኔ ለተመረጡጥ ነብሳት ስትል አንዱ እኔ ሳልሆን አልቀርም ሜኔ እግዚአብኤር አምላክ ይባርክህ ጥበብን እናቴ ኪዳነምረት❤❤ ትጨምርልህ ማኔ !!!
የሰው ልጅ የሚኖረው በሚያውቀው ልክ ነው!
እህታችን አንቺ ያካፈልሽን የዕይወትሽን ፈተና ደሞ ለኛ ብዙ ትምሕርት ሰቶናል ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ ቀጣይ ዘመንሽን ፈጣሪ በደስታ ያኑርሽ እናመሰግናለን ማኔም ድንቅ ሰው ነህ!🙏❤👍
ድንቅ ሴት ጀግኒት እኳን እ/ር እረዳሽ!!!!!!!!❤
በጣም እረጂም ቀርፃነው ግን ሙሉውን ተከታትየዋለሁ እጅግ በጣም ጠንካራ ሴትነሽ ብዙጊዜ ስህተቶቻችንን እንሸፍናለን እንጂ በዙሪያችን ያሉ ሰዎች ይማሩበታል ብለን አናውጣውም እኔ ካንቺ በእሃይማኖት መፅናት. ከስተት መማር እና ነገን የተሻለ ለማድረግ መጣርን ሰውን መርዳት እና መርዳትን ትምርያለሁ ክበሩልን❤ የሚካኤል ልጅ ከሳውዲ አርቢያ 🥰🥰👏
ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED WOMEN OF GOD FEVEN GASHAW.
እውነትም አህያዋን የሰበራት የመጨረሻዋ ዱላ አይደለም የዱላው ድግምግሞሽ ነው ትክክል ነው የኔ እህት
እኔ ስለፈጣሪ ምንም ነገር አላቅም ነበር እናቴ ከሞተች ቲንሽ ወራት አለፉ እና በፊት እኔ ፈዛዛና ደካማ ነበረኩ ድብረት ያጠቃኛል ብዙ ነገር እናቴ እያረገችልኝ ጎዶሎነት ይሰማኝ ነበር አሁን ግን በሀዘኔ ላይ አለም ለማፅናናት ሀይል እንደሌላትና ፈጣሪ ብቻ ሀይሉ እንደሆነ ሲገባኝ እግዛብሄር ድንግል ማርያም ትክበርልኝ ስትናፈሸኝ እናቴ ራሱ ላለቅስ ስል መልሼ አምላኬንና ምህረቱን ጥበቡን ፈቅሩን አስቤ ምሬቴን በተመሥገን እቀይረዋለሁ ፈጣሪን መቅረብ መታደል ነው
በቅርብ ልጄ ስለምተብኝ ጥንካሬንና ፈጠሪን ማዳመጥ አሰፈላጊ መሆኑን፣ ሰው በእምነት ከጠነከረ አምላክ መንገድን እንደሚመራና ጥንካሬንና ቆረጥነትን አይቼበታለሁ።
በተጨማሪም ለኔ ጊዜውን ጠቀብቆ የመጣልኝ ትምህርት ሆኖ ስለተሰማኝ አመሰግናለሁ። መጽሐፎቹን ፈልጌ ለማንበብ አምላክ ይረዳኛል። በነገራችን ላይ የ 71 ዓመት የድሜ ባለጸጋ ነኝ
ዋው ማኔ ዛሬ ደግሞ በጀግናዋ እንስት ተከሰትክ በጣም ደስ የሚል ቆይታ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ
ስደት ላይ ያላችሁ እህቶች እግዚአብሔር አምላክ የ ኤርፍት ጊዜ ይስጠን እኔ ስልችህት ብሎኛል ሆድ ብሶኛል 😥😥😢😢😢 ዝም ብዬ እያለቀስኩ ነው 🥹😥😥😥
አይዞሽ አች ጀግና❤❤❤❤❤
አይዞሽ በርተሽ ፀልዪ ሁሉ ይሆናል እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏🏾🤎🙏🏾
አይዞሽ እህታለሜ ሁላችንም ነን
❤❤❤
Ayzosh yene jegina ehit eskiyalf yalefal nge alfo ende teret tawriwalsh berchi anchi jegina set nesh ayzosh 💪💪💪berchi
What a wonderful testimony of faith, struggle,pain,courage and success. Thank you for sharing your stories with us.
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበረ ፌቨንን ያወኳት ዳዊት ድሪም ላይ ነበረ በዩቲዩብ በጣም ጠንካራ ሴት ናት ማንም ሠዉ ጥሎሽ የሄደዉ ቦታ ላይ እንዳያገኝሽ ❤ ይሄ የሷ አባባል ነበረ ።አመሠግናለሁ 🙏
በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው ብዙ ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ ማኔ በርታ በእግዛብሔር ላይ ያለህ እምነትና መረዳት ደስ ይላል ተምሬበታለሁ
ዋው ፌቨንዬ ተባረኪ አንደበትሽ ሲጣፍጥ❤️
1. አንዴ በክፉም ቢሆን መንገድ ጀምሬያለሁ አይባልም መለወጥም መለወጥም ይቻላል!
2. ሌሎች እኛ የሰራነውን ሀጢያት አይስሩ እንጂ እንደኛ ሀጢያት የሆነ ነገር ሰርተዋል ስለዚህ ፈራጅ ልንሆን አይገባልም!
3. ራዕይ ለግዜው አይከፍል ይሆናል ግን ዋጋ እያስከፈለ ብቻ አይቀጥልም!
ዋው ማንያዘዋል ዛሬ በጣም ለኔ የሚጠቅመኘን ነገር በዚሕ ቃለምልልስ እግኝቻለሁ ። በጠሸም ነው የማመሰግነው🙏🏻
ማንያዘዋል አመሰግናለሁ የምታቀርባቸዉ እንግዶች በብዛት ሰዉን የሚገነቡ የሚያስተምሩ ትምህር አግኝቼበታለሁ እያንዳንዱ ሰዉ እምቅ የመዳኛ መድሀኒት ሰቶኛል አንድ ላይ ሲሰበሰብ እንዴት ሰዉን እንደሚገነባ ተረድቻለሁ ❤ ይቅርታ ጅስ መጠጣት አምሮኛል እንደኔ ይቅርታን መጠጣት የናፈቀ አለሁ ይበል 😊አስከመጨረሻዉ አይቼዋለሁ ፌቨን በጣም ጠንካራና ብርቱ ሴት ነች አዎ መቀየር ይቻላል 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
So wow, what a brave woman.#. God never fails...!
I was in tears when i heard this podcast thank fevu 🎉🎉🎉 btmm megrem
Feven , በአእውነት፡ ከሂወት፡ ሸካራ፡ልምምድ፡ የተነሳ፡ከአፍዎ፡ የሚወጣው፡ ቃላት፡ፈውስ፡ ሆኖኞል፡በጥበብ፡ እና፡ ማስተዋል፡ የተሞላው፡ ፍርድ- የለሽ፡ ሚዛንዎ፡ መድሀኒት፡ሆኖኞል። የአእውነት፡ ሰው፡ነሽ፡ ። ፈጣሪ፡ ለብዙዎች፡ መድሀኒት፡ያርግሽ።
ጥንካሬ/ጽናት ፣ መንፈሳዊነት ፣ አላማ ፤ ሁለታችሁንም እናመሰግናለን።
እውነት ለመናገር አስተማሪ ውይይት ነው ያረጋችሁት የሚገርመው። በሱስ በጣም ወድቄ በኔ መሻት በፈጣሪ ፍቃድ ላልመለስ በክርስቶስ ሀይል ነው የወጣውት እና እራሴን ቀይሬ ውጤታማ ነኝ በምል ሰአት አሁን ደሞ በደም ካንሰር ታምሜ አልጋ ላይ አንድ አመቴ ነው እና በዚ ሁኔታ ላይ ሁኜ ነው ይህን አስተማሪ ውይይት ያየውት በጣም ነው ያጽናናችሁኝ ሰው በክርስቶስ ከአሸናፊዎች ሁሉ ይበልጣል።እናም ስራዬ ቆሞ ያለኝ በየቀኑ ወደ መጠናቀቂያው በደረሰ ሰአት እውነት እያነባው ነው ያየዋቹ በርቱልኝ ብዙ እንደኔ ተስፋ ቆርጠው የሚያነቡ ይኖራሉ ለሁላችንም ጥሩ መጽናኛ ይሆናል
Keashenafiwoch enbeltalen
እግዚአብሔር ይማርሽ እመቤት ትዳብስሽ
አሏህ ያሽርሽ
ማኔ ጀግና ሰው ነህ እውነት እህታችንም እደዛው ጎበዞች በርቱልን ከብዙ ሰው ህይወት ተሞከሮ በጣም ብዙ ሰው ልምድን ይቀስማልና ቀጥሉበት
ከዚች ሀንብል ሴት የማይማር ሰው አለ ብለህነው ማኔ እግዛብሄር ይስጥልን ሰፊ የእጥበብ ባህር የሆነት ሴት ስለአቀረብክልን ....እኔ እስከዚች ደቂቃ 3ግዜ ሙሉ ቪድዮ አየሁት የተማርኩት 1.ፍፁም ጥንካሬ 2.ፍፁም ሳትሰስት ለህልምህ መሰጠት 3.ብቃትና ቻይነትን ተሻግሮ ማሻገርን ተማርኩባት ......ኑሪልን እመብርሀን ከነልጃጇ ወዳጇ እየሱስ ክርስቶስ ትጠብቅሽ ማኔም እንደዛው ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏
ዋው በጣም አሰተማሪ ታሪክ ነው በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ይገርማል እኔ እንደዚህ የበዛ ወሬ መስማት ፍላጎት የለኝም አንቺን ግን እስከመጨረሻው ነው ያዳመጥኩሽ አንደበትሽ የነገሮች አገላለፅሽ በጣም ደስ ይላል በቀሪው ዘመንሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ።
እዉነት ነዉ ማንየ እግዝአብሄር ስወድህ ሰዉ ነዉ እምልክልህ የምትለዉ ነገር እኔ ለምሳሌ እኔ እግዝአብሄር ሰለወደደኝ አንተና አቶ አሸናፊ ለከልኝ የእግዝአብሄር ስም የተመሰገነ ይሁን።❤ማንየ የእዉነት ከልብ ነዉ እምወድህና እማመሰግንህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ቡዙ ነገሬ ለዉጠሀኛል ና❤❤❤🎉🎉🎉
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED WOMEN OF GOD FEVEN GASHAW.
በጣም ጠንካራና ጀግና ሴት ነሺ ሰላምትሰጨን ጥንካሬ እና በሳል ሀሳቦች በጣም እናመሰግናለን🙏❤❤❤
ፌቢ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ሰው ካለአምላኩ ምንም ማድረግ እንደማይችል ፣ፅናት ፣እምነት ፣ለሰዎችም ለራስም ይቅርታ ማድረግ እንዳለብኝ ሰው ወደጥሪው በስብርባሪም ቢሆን መድረስ እንደሚችል በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያዳመጥኩት
ከሀዘን የወጣችበት መንገድና በፈጣሪዋ ያላት እምነት እጅጉን አስገርሞኛል❤
ፌቩ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ብዙ ነገር ተምሬአለው ተባረኪ ውስጥሽ ያለው የታመቀ አቅም ይታየኛል ከዚ በላይ በገባሽ ነገር ሁሉ ፍሬአማ ሁኝ እወድሻለው
በሰው ሳይደገፉ በእግዚአብሔር አምኖ መኖር፣ ወድቆ አለመቅረት/አፈር ልሶ መነሳትን/ እና ለዓላማ መኖርን ተምሬባታለው። አመሰግናለሁ።
እሰከ መጨረሻው ነው የተከታተልኩት በጠም ምርጥ ነበር :-ለራስ ይቅርታ ማድረግን,ከምንም አይነት መጥፎ አወዳደቅ መነሣት እንደሚቻል, በሌሎች ላይ የምንፈጥረው ተጽዕኖ ላይ መጠንቀቅ እንዳለብን,...
ዋዉ እኔ እራሱ 5ተኛ ክፍል 2 8ተኛ ክፍል 2 ግዜ ወድቄ አባቴ ግን ተስፍ ሳይቆርት 3ተኛው አለፍሁ ወደ ዘጠኝአለፍሁ 10ገባሁ አለፍሁ ወደ11 አለፍሁ መካከለኛ ደደብ ነበርሁ ግን ሳስበው እቤተሰብ ላይ እስከመቼ ድረስ ተዘፍዝፌ ብየ ስደት ወጣሁ እራሴን ለማሳለፍ ፈጣሪ ይመስገን የተባረከ ትዳርና 2 ልጆች እናት ሆኛለሁ 🙏 እና ውዶች አንደኛው ባይሆን ከበረታችሁ ሌላኛሁ ክፍት ነው ዋናው ጠንካራ ከሆንን የምንፈልግበት እንደርሳለን ሁላችሁም የምታስቡት ያድርሳችሁ
eshetu Seatu Gn Ejg betam Aselech New Lehulet Bekefel
Mnm ayaselechem balaleke eyalku nw yalekew
የአስከአለሽበት ዘመን የእውቀት ቃል ከአፍሽ አይወሰድብሽ ምከንያቱም ለብዝዋች ጥንካሬ ነው ተባረኪ
በጣም ብርቱ እና ድንቅ ሴት ናት ሁለም ፈጣሪ ይጠብቃት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመንላት ኣለው፡ ከዚ ብሮድ ካስት የተማርኩት ቢኖር
1) ሁለም መንገድህ ከእግዚኣብሔር ኣለመለየት።
2)ለሰው ይቅርታ ማረግ ቀላል ሊሆን ይችላል ለራስ ግን ከባድ መሆኑን እሱን ተረድተህ ፈጣሪ ኣግዞህ ለራስ ይቅርታ ማረግ።
3) ተጽኖ ፈጣሪነትህ ለመጥፎም ለጥሩም ነገር መዋል ይችላል ግን ኣንተ በምን ሁነታ እየሰራህለት ነው ቀን በቀን እራስህን መጠየቅ።
2:28 ayeche chershewalew. 🙏eskzare ye bezu sew tarik aychalew endanchi weste yegeba yelm.-leras yekrta marg,, menodachewn sewoch be mot senata endet mekukuwam edalben,, behiwetachen tesfa almkureten kanchi temriyalew egziyaber kezi belay memariya yargesh,, mane kelb enamsgnalen
Yeni konjo mexehafishin anebebkut betam new des yemiilew berchi jegna set beshi 🎉❤
Amazing conversation!!! Thank you for both of you sharing this experience with us!!
Yaltemengehutin alhonkum ❤❤❤ jegina ❤❤ Mani ine yemedam kimemi ngi gin etho heje antegare hedalewu siltena iwosdalewu.
1.forgive 2.connection from God 3.result of Meditation
❤❤❤❤❤❤
ፆም ውበት ስግደት ጉልበት ፀሎት ጥበብ መሆኑ የገባው ልባም ሰው የእግዚአብሔርን አዳኝነት ያምናል። ዕምነቱንም በስራ ለመግለጥ ከወሰነ እግዚአብሔር ከፊቱ ቀድሞ ህይወቱን ለመቀየር ቀን አይፈጅበትም ።
I’m really amazed by your story.. kip going there is a light at the end on the tonal… god bless u .
Waweee hulatachum yetabarekachu nachu betam bezu temihrt new yagejahut bless you❤❤❤❤
Yene jegna tebarekilgn
Betam mitgerm sew nech egzabher lehulum nger miknyat alew yanch tarikm manm wedko demayket fetari demayresan egna gar endale memariya nesh❤
Betam tenkara set nesh betam ewdeshalwwwwww ❤❤
Mane Bertu beteame yemiweded podcast ne bertu temberatu
በጣምነው ቁምነገር የሞላበት የምታወሩት 🙏🧚♀️👍
What an amazing speech fevi ur blessed tnq manu❤❤
You are the most important person in my world and very valuable to us!!Mane God Bless you more!!
ለእግዛቢሔር የማይቻል የለም ጠካራ ነሽ እህቴ
ትዳር ላይ የመጨረሻው ደረጃ ላይ ስትደረስ ማቆወም እንዳለብን እናእግዚይብሄር በሚይመጣቸው እና በሚወስዳቸው ነገረ ወደ አምኖወ መቀበል ወጣት ነት ብዙ ነገሮወችን አስተምሮወን ግን ደመወዝ እንድንመለስ ም ይረዳናል እኔኔ ብጠይቀኝ ደሞወ ከስዋ በላይ የሂወት ተሞወክሮወ አለኝ እናመሠግናለን
1,የሚደንቅ እምነት በምንም ሁኔታ ውስጥ ሆንሽ አምላክን አልተውሽዉም ከፍቶሽም በነበረበት ሰአት አሁን ደግሞ ሁሉም ነገር በተስተካከለበት ሰፀት
2,በጎደለብን ሰፀት አምላክን ለምንወቅስ ለምናኮርፈው ትምህርት ነሽ
3,ሴትነት እናትነትን በዕናት ከ እግዚአብሔር ጋር አልፈሽዋል
2,
ማኔ እኳን ደህና መጣህ እኔም አባቴ ስወድቅ ጡሩ ነው አጣርተሺ ታልፊያለሺ ይለኚ ነበር 😢😢 ነፍስህን ይማረው
ጀግና አባት!___
በጣም ትክክል አባባል እኛ ስለፈለግን ህመምተኛተን ማሰቃየት
አሜን❤❤❤❤
bro በጣም ነው ያከበርኩህ እግዚአብሔር ላይ ያለህ እምነት የተለየ መረዳት ነው ያለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ፌቨን ደግሞ የመጣሽበት መንገድ በጣም ያሳዝናል ሂወት ላይ ያለኝን መረዳት ቀይረሽዋል ለካ ሂወት ምን እደምትሰጥሽ አይታወቅም እና እግዚአብሔርን ማወቅ የግድ ነው
ሱሰኞችን የማይበት መንገድ በጣም ተቀይራል ፈጣሪ ለካ ከነሱ ጋር ነው ለመውጣት በሚያደርጉት ጥረት ቢወድቁም ተስፋ መቁረጥ የለብንም
በእግዚአብሔር ስራ መግባት እደሌለብን እና እግዚአብሔር ሁሌ ልክ ነው በምን እደሚያስተምረን አናቅም እና የተሰጠንን መቀበል ብቻ ነው የሚቀየር የለም
የሰው ልጅ እግዚአብሔርን ካመነ ለሰው ልጅ ብርሀን እደሚሆን እና የእግዚአብሔርን ግዜ በተስፋ መጠበቅን
ተምሬበታለው
WHAT A FUNNY THING OH.🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Jesus loves you,God bless you all
1,ሴትነትን ቆራጥነትን
2,እናትነትንና ፅናት
3,መንፈሳዊ ሕይወትንንን
ጎበዝ ነሽ🙏
tnx mane yemgrem hasab new yansachut
Through God everything is possible!!
Wud wondime betam des yemil timrt new emamesegnh edime ketenagar emegnalew
1ኛ ቆሮንቶስ 15
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁰ አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል።
²¹ ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኖአልና።
²² ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንዲሁ ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ሕያዋን ይሆናሉና።☝️
²³ ነገር ግን እያንዳንዱ በራሱ ተራ ይሆናል፤ ክርስቶስ እንደ በኩራት ነው፥ በኋላም በመምጣቱ ለክርስቶስ የሆኑት ናቸው፤☝️
Thank you both
Amazing!!