🍎Skin whitening tomato soap

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 63

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 ปีที่แล้ว +4

    ፅጉሽዬ ውዴ በጣም ልዩ የሆነ ሳሙና ዲዛይኑ እርራሱ ሲያምር እውነት ምርጥ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ❤

  • @adona1832
    @adona1832 ปีที่แล้ว +4

    ፅጉዬ እናመሰግናለን ይሄን የመሰለ ሳሙና ሰርተሽ ስላሳየሽን እናመሰግናለን ❤😘

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 ปีที่แล้ว +1

    ፅግዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋዉ የሚገርም ሳሙና ነዉ ለፌት በጣም ተስማሚ ነዉ ቶማቶም እኔ እኮ ጀኝነሽን ሳላደንቅ አላልፍም ሞያ ተጎረቤት ይባላል ልምድ እየወሰድሁ ነዉ በዉነት በጣም አመሰግንሻለሁ በርቺልኝ ሸር 👍👌❤🙏

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 ปีที่แล้ว

    ፅግዬ ይሄ በጣም ቀላል ነው እሞክረዋለሁ ወድጄዋለሁ እናመሰግናለን ላይክ ሼርርርርር መአረይ👏👍👍❤️❤️

  • @laylawelotube
    @laylawelotube ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጠቃሚ በቤታችን በሚገኚ ነገሮች ነው በብዛት የምትሰሪዉ በርግጥ ትግስ እና ግዜ እደሚወስድ አልጠራጠርም

  • @SebleTadele-gd5do
    @SebleTadele-gd5do ปีที่แล้ว +1

    ጽግዬ በጣም ጀግና ሴት ነሺ ዜይቱን ማንኛውም ዘይት ይሆናል ውዴ?

  • @Mesi2-k9w
    @Mesi2-k9w ปีที่แล้ว

    ጽግዬ ምርጥ የቲማቲም ሳሙና ነው ሰርተሽ ያሣየሽን እናመሠግናለን

  • @HessaSalim-r5c
    @HessaSalim-r5c 5 หลายเดือนก่อน

    Wow❤❤🎉🎉

  • @hanawerku
    @hanawerku ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ጤናይ ይስጥልኘሰ እኳን ደናመጣሽ ዋው በጣምርጥ የገላ ሳሙና አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 ปีที่แล้ว

    ሰላም ፀግዬ እንዴት ነሽ ሰዉ ሲጠፋ አይፈለግም ላይክ በርቺልኝ❤🙏

  • @keditube2696
    @keditube2696 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም ፅጌዬ እንኳን ሠላም መጣሽ ውድ እናመሠግናለን የምሰሪያቸው ቪድዮዎች ቀላልና ጠቃሚ ናቸው ቀጥይበት

  • @achutube1688
    @achutube1688 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን ጽጉዬ በጣም ባለ ማያ ነሽ እኮ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠችን የእኔ ስራ ፈጣሪሽ

  • @ከዲአህመድ
    @ከዲአህመድ ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም ፅጌዬ እንኳን ሠላም መጣሽ እናመሠግናለን ቆንጆ አሰራር ነው

  • @agteja9163
    @agteja9163 ปีที่แล้ว

    ፅጉ እጅግ በቃሚ ለቆዳ ተስማሚ ሳሙና ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እናመሰግናለን ❤

  • @የአማራፋኖበጎጃም
    @የአማራፋኖበጎጃም ปีที่แล้ว

    ዋው ፅግየ በጣም ገራሜ የትማቴም ሳሙና ነው ያሳየሸን እናመሰግናለን

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael ปีที่แล้ว

    ጽግዬ በጣም ምርጥ ነው ቲማቲም ለጥቋቋር ነጠብጣብ ጥሩ ነው በሳሙና መልክ መሆኑ ደግሞ የበለጠ ጥሩ ነው

  • @elanahermontube
    @elanahermontube ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ቲማቲሙ ከምግብነት አልፎ ለሳሙና መስርያ ማገልገሉ ቆንጆ ነው ከለሩ ደስ ይላል ቲማቲሙ ደሞ ለቆዳችን ማለስለስ ጥሩነው

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 ปีที่แล้ว

    ፅግዬ እንደምን ከርመሻል ውድ ሰላምሽ ባለሽበት ይብዛልኝ በጣም ይገርማል የቲማቲም ሳሙና ዋው ነው ደርቆ ሲወጣ በራሱ በጣም ያምራል ይህንን ስራሽን ወደሃገር ቤት ኤክስፖርቶት ብታደርጊው መልካም ነው ፅግዬ ጀግና ሴት የስራ ሰው ነሽ ክበሪልን🙏🎉💐

  • @momanamossa8620
    @momanamossa8620 22 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @adona16
    @adona16 ปีที่แล้ว

    ፅጉዬ ዋው በጣም ምርጥ የሆነ የሳሙና አሰራር ነው ዋውፅጉዬ ፀጋውን ያብዛልሽ😘❤ዲዛይኑ ሲያምር

  • @GeateLeama
    @GeateLeama หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለአንቺ ይሁን ፅጉዬ ዋው የዛሬው ልዩ ነው የቲማቲም ሳሙና ግሩም ነው ቲማቲሙን ልጠሽ አዘጋጅተሽ ሁለት አይነት ሳሙና በቲማቲም ለቆዳችን ጥራት ከኬሚካል ነፃ የሆነ ሳሙና በቀላሉ በቤት ውስጥ አዘጋጅተን እንዴት መጠቀም እንደ ምንችል በሚገባ አስተምረሽናል እናመሰግናለን 👌😘

  • @elanahermon2357
    @elanahermon2357 ปีที่แล้ว

    እንኳን ሰላም መጣሽ ጽግዬ

  • @BirahanuHailu
    @BirahanuHailu 8 หลายเดือนก่อน

    ፅግዬ እናመሰግናለን

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  8 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ክበሪልኝ

  • @HiyabAbraham
    @HiyabAbraham ปีที่แล้ว

    Wow tsegheye hulum yemitseriyachew yemiyasdenk neger new mirt samuna

    • @hawabadma
      @hawabadma 8 หลายเดือนก่อน

      ሠላምወገኖቸደምሩኚ❤🙏🙏🙏

  • @fevengebremeskel6180
    @fevengebremeskel6180 7 หลายเดือนก่อน

    Wow thank u 🙏❤️

  • @ዘናበሀገሬ-ኀ5ገ
    @ዘናበሀገሬ-ኀ5ገ ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉዉ ፅግየ ጀግና ነሽ ከምር ግን ስት ቀን ይፈጃል ለመድረቅ

  • @SerkalemMesfin-w2p
    @SerkalemMesfin-w2p 5 หลายเดือนก่อน

    Ejish yibarek

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  5 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ♥️

  • @MeronSemere
    @MeronSemere ปีที่แล้ว

    Tsegheye betam meret Samuela new brava

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
    @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ ปีที่แล้ว +3

    ሀገረ ገብቸ ሳሙና መግዛት ቀረ😂😂😂

    • @kiyuuyoutube6673
      @kiyuuyoutube6673 ปีที่แล้ว

      Wudee bamarima negarinyi nachuu yemiqelexawu negera menedanewu😢😢😢😢

    • @meryemali4042
      @meryemali4042 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም እያልኩ ነው

  • @YirgalemJuses-bo9pg
    @YirgalemJuses-bo9pg 8 หลายเดือนก่อน

    Areee tabarkiii gzaber akimsh yi

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 ปีที่แล้ว +1

    Tsguy Ayechewe Salekomete Betame yekerta yn Balemoya Betame yemigereme Tebebe Eko nw yeteseteshe like like 👍

  • @tatektube7965
    @tatektube7965 ปีที่แล้ว

    Selam ekan dena metashi www lik❤❤❤❤

  • @zewdichannel27
    @zewdichannel27 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በርቺ ፅሃየ ዉዴ እንዛመድ መልስለኝ ናጋ

  • @SidraFara
    @SidraFara ปีที่แล้ว

    Waooo come sei bravissima ❤

  • @meryemali4042
    @meryemali4042 3 หลายเดือนก่อน

    ማንኛውም ዘይት ይሆናል?

  • @sisaytolla4831
    @sisaytolla4831 ปีที่แล้ว

    መልካም ስራ ነው በርች ነጩ ነገር ግን ምንድነው ልገበኝ አልቻላም የትስ ነው መገኛው

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  ปีที่แล้ว

      አማዞን ነው የሚገዛው

  • @AbebuWorku
    @AbebuWorku 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ቤቶች እንዴት ናቹህ ከተሰራ በኋላ እንዴት ነው ሚታሸግ ከቻልሽ አሳይን

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  8 หลายเดือนก่อน

      የሰራሁት ወስደውታል ሌላ ስሰራ አሳያለሁ ክበሪልኝ

  • @destayenkemugne3274
    @destayenkemugne3274 ปีที่แล้ว

    Ye timatim sabuna arif new

  • @sarkasarka5084
    @sarkasarka5084 8 หลายเดือนก่อน

    Enamsginalan arf sira naw barchi

  • @hailuyeshitila2917
    @hailuyeshitila2917 ปีที่แล้ว

    Moldun Addis Abeba yet agegnalew?

  • @aregashzeleke6702
    @aregashzeleke6702 10 หลายเดือนก่อน

    የምታቀልጭዉ ሳሙና ምናይነት ነዉ

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  7 หลายเดือนก่อน

      ቤዝ ሳሙና

  • @Eyorameyob
    @Eyorameyob 6 หลายเดือนก่อน

    ላክስ ሳሙና አልቀልጥ አለኝ

  • @hanifekre2108
    @hanifekre2108 ปีที่แล้ว

    ጽግዩ እዴት ዋልሽ ጥያቄ አለኝ አልኮል ማንኛውም ማለት ነው?

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  ปีที่แล้ว

      የምግብ አልኮል ነው ውዴ ከሌለም ምንም ችግር የለውም ግዴታ አይደልም

  • @ShimelsSeifu-x1p
    @ShimelsSeifu-x1p ปีที่แล้ว

    ሳሙናዉ የት ይገኛል ኢትዮጽያ ዉስጥ

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 ปีที่แล้ว

    Weye timatimu demo siyamer

  • @mesaybecha1530
    @mesaybecha1530 9 หลายเดือนก่อน

    ምን ውስጥ ነው መሚደርቀው

  • @TigistEzina
    @TigistEzina 6 หลายเดือนก่อน

    Kirx mawuchawun keyet enagighew

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  6 หลายเดือนก่อน

      የት ነሽ ኢትዮጵያም አለ አሉ እኔ የገዛሁት አማዞን ውዴ

  • @genetgetachewugetachewu1047
    @genetgetachewugetachewu1047 7 หลายเดือนก่อน

    ለምን ጥቅም ይውላል

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  7 หลายเดือนก่อน

      ለመላው ሰውነት

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 9 หลายเดือนก่อน

    ነጭ ምህን እንዴሆኔ አልገበየንም

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  7 หลายเดือนก่อน

      አልገባኝም ውዴ