ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኔ ናት እናትሽን አላህ ይራህማት ወድም እያላችሁ ተጠቀቁ የሱ ወድም ለመጋጥ አደኛ ናቸዉ
ወንደም የለኝም ብየ ይከፋኝ የበር እህት የለኝም ብየ ይከፋኝ ነበር ግን አልሃምዱሊላህ ለካ ብቻየን መሆን ሰላም አለው ኑሮኝ እንደዚህ ከምሆን ብቸኝነቴ በምን ጣሙ አላህ ለወላጆቸ እደሜ ይስጥልኝ እነሱናቸው ወንደም እህቶቸ ከእንግደህ ለምን እናቴ እንዳትወልደ አደረጋት ብየ አላህን አልወቅስም ባለቤቴ ባልም ወይምም ነው አልሃምዱሊላህ ለኸይር ነው ለእናቴ የከለከላት አባቴም ከሌላ መውለደ ያልፈለገው ወላሂ ወላሂ አባቴ አመሰግነዋለሁ ጉደ እንኳን ከአባት ብቻ ከናትም ተወልዶ እንደዚህ አለ😭😭😭😭
😂😂😢😢😢😢
በጣም ለከይሩ ነው
ያአላህ አላህ ሀቅሸን ያስመልስልሸ 😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢 የኔ እናት አላህ ያግዝሽ ማማዬ
አላህ የደካምሽን ውጤት ይመልስ እልሽ ለቤ ተነካ የኔ እህት አላህ ይርሀማት ለእናትሽ አላሀሰ ሳቅሽን ይመልስ እልሽ
ወይኔ እህቴ አላህ ሂዲያ ይስጥልሽ ሌላ ምን እላለሁ 😢😢😢 አላህ ሶብሩን ይስጥሽ ኡፍፍፍ ወላሂ ሳላስበው እንባዬ ፈሰሰ የኔ እህት ድካምሽን አላህ ይቁጠርልሽ ወላጆችን በስደት አታ አይዞሽ እህቴ ማለት ሲገባው ጭራሽ እገልሻለሁ ምናም እያለ ያስወራራሻል
ከበድነው ወለህ እኔም አዲስ ጀሚረለው ግን በእነቴነው አርገልቢይወለው
እሲአስቡት በቁስል ላይ ቁስል
@wgwgwsvgay4617 😢😢😢 አሰብኩት ግን ምን ያፅናናታል
አላህያራራውእህትአይዞሽ
ያሰላም ምንአይነትጭካኔ አይዞሽ
انا لله وانا اليه راجعون لاحول ولاقوة الابالله العلي العظيم حسبي الله ونعم الوكيل
የወንድም. ነገር. ተደፍኑ. ይቀመጥ. በየቤቱ. ቡዙ ጉድ አለ
አይ ስዴት ያለ ሰዉ ያሳዝናል ብንታመም የሚረዳን የለ
አላህ ያግዝሽ እህቴ አብሽሪ አላህ ይጠብቀን🤲☝️😥😥😥😥😥💔
ያአላህ☝️😭😭
ወላሂ ሠዉ ከፋ 😢😢😢😢😢አላህዋ አስተካክለን
ውዱ የኔ አባት አላህ ያቆይህ በገንዘቤ ልብሱን አይቀይርበት
አለህ ይርድሽ
አይ እኔም ወንድሜ እራሴን እያሳመመኝነው
ሀስቡናላህ የጭካኔ ጥግ
ሱብሀንአላህ በጣምያሳዝናል 💦💦
ሡለላሁአሊሂወሠለምሡለላሁአሊሂወሠለምሡለላሁአሊሂወሠለምሀቢቢያረሡለላህ
ሀስቡነላህ ወኒዕመልወኪል አላህ ሂዳይስጠዉ
ይሄ ሁሉ አመት ሳትገቡ ነገሮች ሳታስተካክሉ ዝብላችሁ እየሰራችሁ ትልካላችሁ ይክዷችሀል ባይክዱ ይገርመኛል የሀበሻ ወንድ አሁን አገር ምን ላይ እንዳለ እራሱ አታቁም የዛሬ ስምት አመት ና ዛሬ በጣም እሩቅ ነው አሁን አስከፊ ነው የኑሮ ሁኔታ በባዶ ገብታችሁ አትቋቋሙትም ስለዚ ቀልብ ግዙ ቢያስ 2ት አመት ሰርታችሁ አገር ገብታችሁ ሁኔታ ማየት ማጤን በራሳችሁ ገዘባችሁን ለማስቀመጥ መትጋት ሰው አውሬ ሆኖዋል አኡዙቢላ
ወንድሟን እንደት አትመን😢
@@qtrdoh2067 ሀቢበቲ ቤተሠቦቿን ነበራ ተስፋ ያደረገችው እነሱም ሞቱባት ለዛ ነው የሚጫወትባት
ሀገር አልገባም ብዬ ነበር ሀሳቤን ቀየርኩ ሾከክ ብዬ ልሂድ
@@FhfGnf-tn6sm ኧረ ወድም ታማኝ አይደለም በጣም ጥቂቶች ናቸው ታማኝ እኔ በወድሜ በአባቴም ልኬ አላውቅም ለሚያስፈልጋቸው ነገር ከሆነ እንጂ ምን አቀያየመኝ ኦኦኦ ሁለት አመት ኦማን ሰራሁ ከዛ አገር ገባሁ ቤታችን አርጅቶ ነበር ሰራሁ አስተካከልኩ ጎጆ ቤት ነበር ብሩ እስኪያልቁ ሁሉም ነገር አስተካከልኩ ከዛ ወደ ኳታር መጣሁ ይኸው ሁለት አመቴ እነሱ ከመርዳት ወደዃላ አንልም ነገር ግን በአግባቡ መሆን አለበት ቆፍጠን ማለት😎ሀበሻ አስቸጋሪ ነው
የዛሬ ስምት አመት ከሆነ የወጣሽው አሁን አገር ስትከቢ አራባና ቆቦ ነው 🤣🙄🧐እንዴት አርጌ ላስረዳሽ ግራ ገባኝ አሁን የሌባው ብዛት የአጭበርባሪው ብዛት ሚገላምጥሽ ብዛቱ ባልሰማ ባላየ ላሽ በያቸው እራስሽን ሁኚ ሌቦች ተጠቀቁ ብራችሁን ያዙ
ሱብሀና አላህ😢😢😢
የናት ምትክናት ምናለ ነይልኝ ቢላት
ሱበሀን አላህ ያረቢ
አሠ አለ ወራ ወበ እንዴት ናቹሁ ኡሰታዝ በኦርቶዶክስ ሚዲያ ላይ እፎይ የሚባለው ጥንባታም ሰውዬ በእስልምና ላይ በነብዩ ሠ አ ወ ላይ ሲቀጥፍ እንዴት ሙሰሊሙ ዝምታ መረጠ ።እባካችሁ አንድ በሉት
እሡ ቤት አትሒዱ ከሔዳቹ እያበረታታቹህ ነው ብለዋል
በነ ኢምራን መልስ ተሰጥቶታል እህቴ ፈልገሽ እይው እሱ ጋር አትሂድ ልብን ሚያሳምም ንግግር ነው ሚናገረው እረፉ የአለማቱን ጌታ እና እረሱላችንን እያሰደብን ነው
teyeka alegn
@user-jz3eu1vx1n ቲክቶክ ሂጂ
አላህ አደበቱን ይዝጋው ብላችሁ ዱአ አድረጉ ሌላው እሡ ፕጅ ላይ እየሄዳችሁ አትመልከቱ ከቻላችሁ ላለማየት ፕሎክ አያድረገቻሁ እለፋ
እውነትነውማሻአላ
አላህ ይርዳህ ሁሱ
ኡፍፍፍፍያማልያማልወላሂወደትእየሄድነዉጀዛክአለሁኸይርን
ወንድም ያልታመነውን ማን የሚታመነው ቆይ አይ ግዜ😢😢😢😢
ኧረተዉ ያንን እፎይ የሚባል ደቆሮ ያወቀ መስሎት ስለ እስልምና እየተሳደበ ነዉ ጥላቻና ትቢት የደፈነዉ አድ በሉት ተዉ እደት እሱ ሰዉ አጣ ተከታወቹም እደሱ የደቆሮ መአት ይሰሙታል እዉቀት ያለዉ መስሏቸዉ
ደምሩኝ የአደም ልጆች🎉🎉🎉
😢😢😢😢😢በጣምያስዚንል
ምን ይለናል በአላህ😢በገንዘብ ሰከረ😢
ሱብሀነክ
የኔ ውድም ቢጤ ሱባሃን ያረብ እኔም ትቸለት እንደገና ቦታ ገዛው
ያአላህ😢😢
እኔ የሚገርመኝ ሚስቶቻቸው ከነሱ ጋር ናቸው በሰው ሀቅ አኡዙቢላ እኔ ብሆን ከመፋታት ወደዃላ አልልም ነበር የሴት ገዘብ የሚበላ አላህ ይጠብቀን
እኔ. ቤትን. ሊከዳኝ. የሚስቶን. ፎቶ ጎንለጎን ሊያደርግ ተረስኩበት. በተን በስሚ. አስደርጊያለሁ አልሀምዱሊላህ. እሱጋር. አሁን ኩርፍያ ነን
አላህ ዪድረስልሽ እህት
يا الله😢😢
አፈር ይብላ😢
እህህህህህህህህህህ
አይይ ማን ይታመናል
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ዋአለኩምስላምወራህመቶላሂወበረካትሁ አልሀምዲሊላህ ስላምናችሁያጀመዓ
😢😢ياارب
😭😭😭😭😭😭😭😭
Wayen brother
ኣይ የኝ ነገር
مسكن😢😢علح يرصش😢😢😢
My frind told in va amrica in church the drink tteellaa and the eggs what kind of rilgion this
Allha he make to pay hhaakke you brother is wayen
ሁሱ አሰላሙአለይኩም የሞባይል ማስቀመጫ ተጠቀም
Your brother he pay for allha pinshment soon
አይ ዱኒያ በሀዘን ላይ ሀዘን
😢😢😢😢 የኔ እህት አላህ ያጠክራት ሌላ ምን ይባላል
@@عبداللهمحمد-ر4ذ አላህ ኢማን ይስጠን ልብ መድርቅ አሚንን

ሡለላሁአሊሂወሠለም
ሡለላሁአሊሂወሠለም
ሡለላሁአሊሂወሠለም
ሀቢቢያረሡለላህ