Please, at a time when so many people are suffering due to ethnicity conflict, and when progress is being pulled backwards, we do not need this kind of pride. To be a human being created in GOD's image and likeness is enough. Furthermore, this is a game show were people come to find a positive, 30 minutes of relaxation time without all the social media madness. If you love where you are from pray and fast for peace, and go serve the suffering in a tangible way. May GOD have mercy and help us all
ማነው እንደኔ ይህን ፕሮግራም የሚወደው❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤እዚህ ላይ ብቻውን ስንመለከት ሰው በሰውነቱ እጅጉን መልካምና ጥሩ አድርጎ ፈጣሪው ከተፈጠሩት ፍጥረታት በሙሉ አክብሮት የእራሱን የህይወቱን እስትንፋሱን የሰጠው እንደሆነ ሰውን እንመለከተዋለንና ከነገዱ ከቢሄሩ ከቀለሙ ከመጣበት ቤተእምነቱም ባለፈው መልኩ ሰውን እንደ ክቡሩ ሰውነቱ እንቀበለው ከዚያ ለመባረክ ለማደጉ እኛ ሌላውን እንደተቀበልነውም እኛም በሊላውም ዘንድ ተቀባይነትን እንድናገኝ ፈጣሪ ሞገስ ይሆነናል ተባረኩልኝ❤❤❤
በእኛ በራያ ቆቦ ጎዳዳ ማለት
እረጋ ያለች ሴት ማለትነው ራያዋ💝
ቆጆም ይተረጎማል
በጣም ጥሩ አስተማሪ አስታራቂ አቀራራቢ የሆነ ፕሮግራም ነው ።
እንዴው ግን ሉላ ገዙ ፕሮግራም አቅራቢያ እንዴው በቻይናው ልብስ ፕሮግራሙን ከምትመራው በእኛው ሀገር በቀል በተለያዩ ዲዛይን በተሰሩ በተዋቡ ቀሚሶች ጥበቦች
ፕሮግራሙን ብትመራው መልካም ነው ።
የግድ አመት በአልን ብቻ በመጠበቅ ሊሆን አይገባም ።
ሉላዬ ይመችሽ ምክንያት እየፈጠርሽ በሳቅ ፍርስ ስትይ እኛም ደሥ ይሐናል ይመችሽ ኢቢኤስም ጌታ ይባርካችሁ ሁሌም በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ
😅😅😅😅 እድገት እቢ አለ አረ ወገን ስም ስታወጡ እንተዛዘን
አንድ ኪሎ ለሳምንትም አይበቃም ፡ ማርያምን በጣም ጎበዝ ናቸው ፡ ከዚህ በዋላ ቁጠባ መልመድ ነው
ኧረ ለወር አይበቃም አንድ ኪሎ እኔ አምስት እጨርሳለሁ በወር ኦኦኦ 😢😢
ልቡ ቅን የሆነች ደመሩኝ፣ 1k አስገቡኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
Demerekalew
Demerku
Aregehalew
Enemga eyugn
👍👍👍🌷🌷
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ነችሁ እህት ወንድሞቸ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
⚠️ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ🙏😢
🌹🌹🌹👍👍👍👍
እኔ ግን ግርም የሚለኝ በጎደኝነት ብዙ አመት የምተቆዮት ነገር እደት የሀይማኖት አባቶች ይሄን ጎደኝነት ወይም ዝሙት ማስቀረት አቃታቸው
እረ ሰው ግን እንደትነው ስኳር ማብቃቃት የሚችሉት?እኔኮ፣አምስትኪሎነው በአንድወር የምጨርሰው😂፣ግን ጁማአ፣ጁማአ ኬክእሰራለሁ❤❤❤❤❤❤❤
wuyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy beka alagebashim eshi
ስኳር በሽታ ነው ተውት
ያችሥደሞ በዛ😮😮😮😂😂😂
የመዳም ቅመሞችዬ ደምሮኝ እስኪ ከሰደት ሰመለስ ልስራ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤
አሁን ወንድ ስለ ሳህን ምን ያቃል የምጠይቂው
ዘና ነው ያረጉኝ 😂😂😂😂
መንግስቱ እምቢ አለ ቢሆን አሪፍ ነበር 😂😂😂
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂
🙄😂😂😂😂😅😅🤣🤣
😅😅😅
እንዴው አንድ ተወዳዳሪ ብቻ አስራ አምስት ሺውን ይዞት እብስ ከሚል ለምን ሶስቱም ተወዳዳሪች እንደ ደረጃቸው አይቀበሉም ??
ለምሳሌ አንደኛ የወጣው
ስምንት ሺ ቢወስድ ሁለተኛ የወጣው አምስት ሺ ቢወስድ ሶስተኛ የወጣው ደግሞ ሁለት ሺ ቢወስድ
በዚህ መልኩ ቢከፋፈሉ መልካም ነው ።
ቢያንስ ትራንስፖርታቸውን ይችላል ።
እንካን በደና መጠቸሁ😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅 ወንድ አለ እኛ ጋር ጎዳዳ ነጋ
የኔ ውዶች አማራነት ኩራት ነው❤❤❤❤
Please, at a time when so many people are suffering due to ethnicity conflict, and when progress is being pulled backwards, we do not need this kind of pride. To be a human being created in GOD's image and likeness is enough. Furthermore, this is a game show were people come to find a positive, 30 minutes of relaxation time without all the social media madness. If you love where you are from pray and fast for peace, and go serve the suffering in a tangible way. May GOD have mercy and help us all
ሁሉም የሰው ልጅ ኩራት ነው ቤሔርተኛ ቱ
ስታምሩ❤❤❤❤❤❤
ሉላየ የኛ ሸንቃጣ🌹🌹🌷🌷🌸💐💐🍓🍉🍒
ሁሉም እንብ አለ 😂😂😂😂😂😂😂
የኔ ባል የት ነህ እንተዋወቃለን ማለት እፈልጋልው ና ወጣ ከተደበቅህብት😢😅
እሺ👋
🤣🤣🤣🤣🤣
ክክክክክ
እኔን እንደማንተዋወቅ ረሳሽኝ 😮
@@OmarAlfoirat ወይይይይ የማታየው መስሎኝ ነበር አገኘህኝ 🤭🤭
ኤፍሬም ወዳጆ የወድሜ ስም❤❤
ሉልዬ 😍🥰😍🥰😍
Ye madam ķemchoch like argu sewdachuu❤❤❤❤❤❤
አሚን. ማለት. ለምን. ይፍራሎ
😂😂😂 አደፍርስ
አዴፍርስ የምርም አዴፍርስ ጭቅ የሌለበት የልቡን የሚናገር
አሁን እየደነገጥኩ አይደለማ አላለም 😂
እኔ አስርም አይበቃኝ በጣም ገርሞኛል
አረተው አበረታቱኝ
ሉላ የነ ቆንጆ
እድገት እምያለ😮😅😅😅
edigeti.ebi.ale😂😂😂❤❤❤❤
ጎዳዳ ማለት ዘንጋታ/ ቁመታም ማለት ነው
ቆንጆ ማለት አይደለም
ሉላይ ምን ነወ ዘሬሰ የመጡት ገረድማ ናችወ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መሀይም
ምን ጓደላቸው
በጓደኝነት ስምንት አመት.....
ረቢ ይወፍቃችሁ😢ደምሩኝ❤
❤ደምሩኝ
ሳቄ ርቆኝ ነበር
Ymchachhu
ቅመሞች ኢቢኤስ እንተዋወቃለን ወይ ፕሮግራም ሳትቀርቡ እንዳትሞቱ
አንሞትም😂😂😂😂
EYAZNANA ASTEMARI MELKT YALEW NEAW!!!!
ሉላ አስተካክይ አጠያየቅሽ አሁን አንዲት ሴት ጫልቱ ብትልሽ ከየት ምናምን ብለሽ አትጠይቂያትም እርግጠኛ ነኝ ኦሮሞ ነች ብለሽ ዝም ነው የምት አማራ ስለሆነሽ ሠፈር ቀበሌ ድርስ ከየት ነው ምናምን እያልሽ ታሻማቂ አለሽ በቃ ወላጆቻ ማንኛውም ወላጅ በትርጉም እንደሚያወጣ እነሱም በሚመቻቸው ትርጉም አወጡላት እንጅ በሠፈር የተለየ አይደለም ያወጡት ጎዳዳ በቃ ምን ግራ የሚያጋባ ሁኖ ነው በምንኛ የምትይ ?
ነገረኛ
👌💚
best journalist yachi zeregna begoderegna tilalech yeminabash goderegna ale zeregna hula I hate gonderie, gojamie, woloyie and shiwayie I love amhara
አረ ጎዳዳ በየትኛው ጎንደር ነው ቆንጆ የሆነው🙄
እህቶች ኑ ንድማምር
ውድ እህት ወንድሞቼ የተዋህዶም የሙስሊም የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች በሙሉ እባካቹ ባላችሁ አቅም እየሄዳቹ ጎብኙ እዛ ያለው በረከት የትም አይገኝም እነሱን አይታችሁ ሁሌም ትደሰታላቹ አመስጋኝ ትሆናላቹ እውነቴን ነው
ምኑን😅
@ቲጅየራያዋ-በ6ፈ ,malet
😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅ledetu tekebro ayalem
ደምሩኝ ማሮቼ😂
ሳብክራይብ አዱርግኝ የመዳም ቅመሞች 😢
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰
አደፈርሰ ብለወውክ
ሊ የተከፋ ሰው አጋጥሞሻል
Lula❤
😂😂😂😂
My God your questions sometimes 😠
❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂😂
ጭንቀት ብቻ😢
😂😂😂😂😂😂😂😂
ሴትየዋ ብሎ እርፍ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
yegrmgn Daniel negn yalw lej adrge yemilwn sem sisma lemn denget? ensure eko aytamnum yehne bezih sem kebad wenjel yesral yehoal
Mugggggg kkkkkkkkk
ወሸታም አሁን እኮ ሞት መጣ መን ይቀደም ቢባል
አንተቅደም፣አንችቅደሚ ይባባላሉ😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂
😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂