የቀድሞ አባቶች አላደረጉትም ! ከእርግማን የምንወጣበትን መፈለግ አለብን !
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
- የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2025
ሐዋርያ ፒተር ድባይ ላይ የስራዉ የእግዚአብሔር ስራ ብዙ ደቀመዛሙርትን አፍርቷል ከነሱ መካከል አኔ አንዳ ነኝ ኢየሱስን ብቻውን እንዳየው ስላስተማርከኝ ተባረክ እሱም ቤተስቡም በድባይ ለእግዚአብሔር ስርተዋል
ፒተር የጠራ እውቀተና የበሰለ ማንነት ያለ ው የተወደድ ባሪያ በትሕተና የተሞላ ዘመንህ ይባረክ
ፓስተር ፒተር አገላለፅህ ድንቅ ነው ቢሰሙት ቢሰሙት አይጠገብም የምታገለግለው አምላክ አብዝቶ ይባርክህ❤
ብቻ ጌታ ይርዳን ፓስተርዬ ተባረክ
እግዛብሔር የተመረጡ ሰዎች ስላለዉ ተመስገን ለወንጌል የቆሙ።
ጌታ ይባርክህ ቅንነትህ አይወሰድብህ
አሜን🙏🏿🙏🏿🙏🏿
God bless you, Pastor! I always remember your preaching with Pastor Fasil Getachew!
Waw Tizi Geta Yesus yemiwedi legeta kibir yemiqema ,bezi zemen legeta yeminor pastor new Geta Yesus zemenun betesebu yibarek Tsegan yabezalik hule timurtu hiwoti yemisera new anchim tebarek❤❤❤❤❤❤❤
Pastor Piter, you are truly blessed with a grateful heart and profound insight. That is the true word of God. Great job! May God bless you and your family.
አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
What a wise, hamble , mature , and wide insight ! God bless you pastor
NIKODIMOS SHOW ZEMARI TADESE ESHETEN AKRBILN🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እጅጉ ገራሚ ነው❤❤ጸጋ ይብዛላችሁ ተባረኩ አዋላጅ❤❤በርግጥ በእግዚአብሔር ጸጋ የሚሰራ ስራ ነው።።አቦ ጌታ ይርዳን😢
ጌታ አብዝቶ ይባርክ ወንድሜ
God bless u all about u say!!!
እረ ይኽንን የከበረ መረዳት የሰጠህ እግዚአብሔር ይባረክ
ዘመንህ ይባረክ አሜንንንንንንንንን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow magnificent message Pastor Peter be blessed 😇
God bless you and your family you 2❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉ ዋዉ አስገራሚ መልክት ነዉ ለሁላችን
Tejjya my lovely sistet bless you
በሕይወቴ ተፅዕኖ ከፈጠሩ ፓስተሮች መካከል ዶክተር ማሙሻ ፈንታ እና apostle ፒተር ግንባር ቀደም ናቸው ተባረኩልኝ እወዳችሃለው 🙏🙏
So deep and powerful, may Almighty God help you to accomplish your golden vision 🙏
Dear sister thank you for giving chances and opportunities for so many people to share what God stored in their hearts.
ተባረኩ ተባረኩ
ተባረኩ❤❤❤
ፖስተርዬዬዬዬ ተባረክ❤❤❤❤❤
እነ ፓስተር አማረ አነ ፓስተር ሮን አብዲን ብትጋብዢ
Godbless
እኔምለው ይሄ ከስማቸው ቀድሞ የሚሰጣቸው መጠሪያ ማነው ሰጪው ወይስ በአቦሰጥ የሚያንጠለጥሉት ነው?🤔 እግዚኦ ጌታዬ ሆይ የመሳፍንት ዘመን መሰለኝ አሁን ያለንበት ሳስበው😢
ቲጂዬ ወንድም ዳዊት ፍሲልን እባክሽ ጋብዥልን
እሱ ተሳዳቢ ነው ይቅር
ይቅር ይበላችሁ ትክክለኛ የመፀሐፍ ቅዱስ አውድ የሚከቱል መጋቢ ነው በሰው አይን ያለውን ከማጣታችን በፊት የራሳችን እናፅዳ
Dear Tigi, to this day you have been doing a great job by inviting great servants of God. We have benefited much from their examplery life and ministry.
But sometimes I see that you make mistakes in picking your guests. Particularly, your guest in this episode is known for his controversial and partly heretic teachings. Often his teachings are not biblically sound. Thus, I would humbly suggest you to give proper caution in deciding who to bring to your great show.
Blessings!
ቲጅ አሰተር አበበ ጋብዠልን
ልክ ብለካል ሁሉም ይነሳል እኔ ነኝ ትክክል እኔ ነኝ ነብይ እኔ ነኝ አሰተማሪ ከኔ ውጪ የለም ሌላው ይነሳና የዘመኑ ፖእውሎስ እያላቹ የጌታን ክብር ጣላቹ ትግስ አቺም እራሱ የምጋብዠቸው ሁሉ እኔ ነኝ ትክክል ሚሉትን ነው ብቻ እኛን ተውን ወደዳቹም ጠላቹ እየሱስ ይመጣል
NO
DINQ SEWU PETER
ቲጂዬ
ሃና ተክሌ
መስከረም ጌቱ
አዲስዓለም አሰፋ ለምን አትጋብዚልንም🙏
እዮንም
Acting locally think globally