ምረጥ ጠላ በአንድ ቀን የሚደረስ #

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 43

  • @fafigogamiwa4383
    @fafigogamiwa4383 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ የኔ ባለሙያ በመዳም ጉሽና ሆኖ ይሰራል ተብሎ የማይታመን ስራ ነዉ የሰራሽ ጎበዝ በርች በአለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ቀጣይ በአዲስ ቪድኦ እስከምንገናኝ መልካም ጊዜ ይሁንልሽ

  • @faiza5
    @faiza5 หลายเดือนก่อน +1

    ውውውውውው መሸ አለህ በጠም አሪፊ አሰራሪ ነው የኘ በለሙየ በሪቺ ከንች ብዙ ኢንጠብቀለን ሰለም ለሀገረችን ኢትዮጵያ ይሁን

  • @Radiahmed
    @Radiahmed หลายเดือนก่อน

    እዃንን በሠላም መጣሸ ውዴ ፈጣሪ በያለንበት ይጠብቀንን አሪፈ አዘገጃጀት ነው ያሣየሸንን ጎበዝ በርቺ ካንቺ ጨብዙ ሥራዎችንን እጠብቃለንንን እናመሰግናለን

  • @user-mg8wg3ig3u
    @user-mg8wg3ig3u หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ዋውውውውውው ቲጅዩ የኔ ባለሙያ በጣም የሚጣፍጥ የተምር ጠላ አሰራር ነው ያሳሽን ደግሞ እዴት እደሚጣፍጥ

  • @amifamilytalk
    @amifamilytalk หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሽ ይብዛ የኔ እህት የማዳም ቤት ትኩኖ እንዲህም እንደሚሰራ አላቅም ነበር የሀገር ባህል ወጋችንን እንደዚህ መርሳት የለብንም ባይ ነኝ አንቺም እነዚህን ባህላዊ ነገሮችሽን እያዳበርሽ ነው😊

  • @susu-y7k
    @susu-y7k หลายเดือนก่อน

    እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ብልአፊያ ሀሪፍ ጠላ አሰራር ነው ግን ያለ ጌሾ ጠላ መስራት ይቻላል ማለት ነው አጀብ ነው በርች ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል

  • @eeee8580
    @eeee8580 หลายเดือนก่อน

    እግዝአብሔር ይመስገን ሰላምሰ ይብዛ ዋውውውውውው በጣም ደሰሰሰ ይላል እማየ ጎበዝ በርች የሚጣፈጥ ጠላ ምርጥ አዲሰ ቨዶ እንጠብቃለኝ እጂሸ ይባረክ❤❤❤ ጎበዝ በርች አይዞሸ

  • @TegestTesfaw
    @TegestTesfaw หลายเดือนก่อน

    ዋውውውዎውዎዎ በይሂወቴ ሙሉ የማልችለው የስደት ጠላነው አየገር ቤቱንማ እጂ ያስቆርጥማል የምጠምቀው ግን የምወደው ቅራሪነውላኪልኝ የኔ ባለሞያ

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube หลายเดือนก่อน

    Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi Selamsh yibza baleshibet waw yetemer tela betam konjo new demo edet yamral waw ❤

  • @user-hq8df2yu7w
    @user-hq8df2yu7w หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ቲጂ ዋው ምርጥና የሚምር ጠላ ነው እዚህ በአረብ ሀገር ጠላ ሲስር በቲመርና በለስላሳ ነገሮች ብቻ ስለሆነ በአንድ ቀን ይደርሳል

  • @zinashzbyoutube5327
    @zinashzbyoutube5327 หลายเดือนก่อน

    Wow Merxi Yexela Aserari New Enem Eseralehu Batam Des Yemile New Adegna New Wow Merxi New Berchilegni Yeseru Ejochish Yetbareku Yihunu❤❤❤❤ Gobezii

  • @fatiyatube2106
    @fatiyatube2106 หลายเดือนก่อน

    ውውውውውውው የኘ በለሙየ ኡንኳን በሰለም መጠሺ ውድ እህቴ ሰለምሺ ይብዘ በሪቺ አሪፊ ደሰ የምሊ ቆይተ ነበረን ሰለም ለሀገረችን ኢትዮጵያ ይሁን

  • @ስአሊለነቅድስትSALILENEKIDS
    @ስአሊለነቅድስትSALILENEKIDS หลายเดือนก่อน

    እህታችን እንኳን ደህና መጣሽልንበርችልን ፈጣሪ ካንቺ ጋራ ይሁን አገራችንን ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይጠብቅልን ሰላም ያድርግልን እህታ❤❤❤❤

  • @RUhama21
    @RUhama21 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ጥሩና መልካም ቆይታ ነው በእውነት ይህ ሙያ የትም አይገኝም በየማይሰራ ሙያ ነው ግዜ ሙያ የት ነው ሲባል ዩቱብ ላይ ይባላል እውነት እኮ ነው እጃችሁ ይባረክ ሰላም አንድነት መተሳሰብ ለአገራችን ይሁንልን

  • @bogalachyoutube
    @bogalachyoutube หลายเดือนก่อน

    ዋውውውውውውውው ጎቦዝ ናሽ ሰለም የክርስቶስ ይብዘልሽ ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሄር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጣብቅ🎉🎉🎉🎉

  • @tgtubelo6774
    @tgtubelo6774 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍአሰራርነው የምር እኔ ለራሱ መስራት እፈልጋለሁ ግን አረቦቹን ፈረኃቸው ደሞ የሚያሠክርነው ይላሉ ብዬ እናብጠምቅ ጥሩነበር ተምርም ለጤና ተስማሚነው

  • @rawdatube8972
    @rawdatube8972 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላም ሠላምሽ ይብዛ እህት እንኳን ደና መጣሽ ሥለነበርን ቆይታ ከልብ አመሠግናለሁ በለሞያ ነሽ ጎበዝ በርች አድናቂሽ ነኝ

  • @sifaantube1230
    @sifaantube1230 หลายเดือนก่อน

    Bagaa nagaa dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama barumsaa nama kenuudha qabate dhufte jabbadhu bayyee nama tola jabbadhu bareduu koo mataa duree nama barsumsa qabate dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama barumsaa nama kenuudha qabate dhufte jabbadhu bayyee jabbadhu itti fufu❤❤❤

  • @ቡዜየማሪያም
    @ቡዜየማሪያም หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ቲጅዩ ጠላ ብሎ ዝም ነው እዴት እደሚጣፍጥ የኔ ባለመያ ሁሊ እየሰራሽ እድታጠጨኝ ነው የማደርግሽ ስልሽ ክክክክክ በርችልኝ

  • @METITUBE
    @METITUBE หลายเดือนก่อน

    Selamish bezitibalilesh yene konjo hunkean beselam metash hode egzaber hagerachinin selam yadergilen fikir ina andinet yisten aref akerarebnow bearchi yene wude

  • @asiytyba5700
    @asiytyba5700 หลายเดือนก่อน

    እኳን ደህና መጣሺ ወዴ በረች ጠክሪ የምወድሺ በየአለንበት አላህ ይጠበቀን የምወድሺ በዱአ አንረሳሳበዱአ አንረሳሳሳበሌላ ቪዶ እንገናኛለን የምወድሺ

  • @fantayebara8435
    @fantayebara8435 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይበዘልን እንኳን ደህና መጣሽልን ዊውውውውውውውው ልክላኝ ወይን ጠላ ጎበዝ በርችልኝ እህቴዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Amen2youtube
    @Amen2youtube หลายเดือนก่อน

    selame selame yekeresetose selamena tega yebezaleshe wede ehetachen enekane beselame metashe berechlnge yawekeshewen selasawekeshen enamesgenalen

  • @ganetyeshilxaa1441
    @ganetyeshilxaa1441 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውውው ብጥም ይምር ቆይት ብርች ግብዝንሽ ስላም ጤና ይስጥልኝ እህታችን ስላምሽ ይብዛልሽ ውድ ይህገርኤ ልጅ ስላምቸን ያብዝልቹ ዋውውውውው ብጥም ይምር ቆይት ነው ብርች ግብዝንሽ ብሮች

  • @webtube21
    @webtube21 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በጣም ያምራል ባለሞይ ነሽ በይ እሷን ጠጥተሽ ስራሽን ብወኒ መስራት ነው ያለብሽ 😂😂

  • @susuyoutube2398
    @susuyoutube2398 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሠላም ሰላምሽ ይብዛ በአለሽበት ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደትናችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ምርፅ ቆይታ ነበር ያሣለፍነዉ ሠላም ሠላም ለሀገራችንን ይሁንን ያረበ በርቺ ዉዴ

  • @yenetube7088
    @yenetube7088 หลายเดือนก่อน

    ስላም ውድ ምርጥ ነው እኔ ቆይ እስራለሁ እልና ስንፍና እላለሁ ከምር ጎበዝ ነሽ ባለሙያ ቀጥይበት❤❤❤

  • @fikir-yashenifal
    @fikir-yashenifal หลายเดือนก่อน +1

    መልክ ስጠኝ እጅ ሙያ ከጎረቤት ይሉሻል ይሄነው ተምሩን ፍሬ አወጣሽ ፈጨሽው አተከተክሽው አጥለሽ እቃላይ አደረግሽው ይገርማል ለመጀመሪያ ግዜነው ሳይ እደዚህ በርችልን ውዴ ግን ያሰክር ይሆን😊

  • @kenaajaalala
    @kenaajaalala หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ደገለ ልጆችን ናቸው ነገር ግን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰላማችሁ ባላችሁበት ቦታ ምርጥ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን ግን ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር ያብዛልን በርቺ ዉዴ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @meryhabeshawet
    @meryhabeshawet หลายเดือนก่อน

    selam balem zuria yalachu yagere ljoch selamachu bzit ybellgn ehtachn betam arif koyta nebrrn enamesegnalen brrch

  • @metiforjesus6268
    @metiforjesus6268 หลายเดือนก่อน

    Selamish bezitibalilesh yene konjo hunkean beselam metash hode egzaber hagerachinin selam yadergilen fikir ina andinet yisten

  • @fikirtube2942
    @fikirtube2942 หลายเดือนก่อน

    warfe.yeteneber.tela.sereteshi.selasayeshine.betame.enmesgenalen.wooooo.new.berce.belela.aserae.tela.entebeqalen.selameshi.baleshibet.yebza

  • @nardosloveyoutube6340
    @nardosloveyoutube6340 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ሰላም ሽ ውዴ እህታችን በጣም ያምራል ቦለብሽ በጣም ያምራል ባለሞይ ነሸ በይ እሷን ጠጥተሽ ስራሸን ብወኒ መስራት ነው ያለብሸ ኧረ ወገን አረብ ቤት ሆነን አንዳፈር ልላ ነገር መስሏቸዉ እንዳይ ቀየሩብን እነሱ ላይፈልጉ ይችላል እኔ ከደሙ ነፃ ነኝ እንደ ይሁዳ ዋውውውውውውውውውውውውውውውው

  • @susu21
    @susu21 หลายเดือนก่อน

    Selam selam inkan selam metashe mamaye berchilgn harif koyta neberen bervhilgn tenktilgn mamaye berchi harif new

  • @TiegsteGirema
    @TiegsteGirema หลายเดือนก่อน

    Yana balamouy barhilen gboize nahies enamsanalan Yana wede

  • @አባይየአለምyoutube
    @አባይየአለምyoutube หลายเดือนก่อน

    እህታችን በጣም እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ አሰራር ነው በጣም ያምራል ግን ለደኔ አይሆንም ያሰክራል እያዞረ ይደፋኝና የመዳም ስራ እድሁ ይቀራል እናቴ ሆ😂❤

  • @masalachyoutube1589
    @masalachyoutube1589 หลายเดือนก่อน

    የሄን እየጠጡ የአረብ ስራ ማጋጋት ነው 😂😂አውነት መልኩ እረሱ ዪመሰኪራል አጋጋሺኝ ጤና ፍቅር አድነት ባለሺበት ይብዛልሺ ጎበዝ በርቺ

  • @MansurKorma2
    @MansurKorma2 หลายเดือนก่อน

    አሰለሙ አለይኩም ዎአመቱለህ ዎበረከቱለህ ሰለም ሰለም ሰለም ቤተሰቦችሽ ሰለምነቸው ❤😂😂

  • @firiiyoutube6721
    @firiiyoutube6721 หลายเดือนก่อน

    Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf Yaa bayatuu bagaa nagaan dhuftee qalii koo jajabadhuu itti fufi yaddaa garidhaa heduu Namaati tolaa dhugaa

  • @yashiyoutube5763
    @yashiyoutube5763 หลายเดือนก่อน

    Norii qali tiyyaa bagaa Nagaan dhuftee sanyii ofii heduu namaatti tolaa jabadhuu itti fufi yaddaa gariidhaa wawo itti fufi

  • @solianaafrata
    @solianaafrata หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ ወገን አረብ ቤት ሆነን አንዳፈር ሌላ ነገር መስሏቸዉ እንዳይቀየሩብን እነሱ ላይፈልጉ ይችላል እኔ ከደሙ ነፃ ነኝ እንደ ይሁዳ😂😂😂

  • @azeetube198
    @azeetube198 หลายเดือนก่อน

    Baga nagan dhufaat 😊😊Naagaan mana kaan fii haabayatuu ashamma waaqayyyoo hagalatomuu akkam jirtuu qaaqaali waane ummat qaaqaali

  • @hira-lq3ev3zt2o
    @hira-lq3ev3zt2o หลายเดือนก่อน

    ወወወወው በጣም አርፍ ነገር ነው እንደህም ይቻለል እንዴ እንግደውስ ጠለ የምትወድት በቀለል ሰርተችሁ ተጠቀሙ ጠለ ናፈቀኝ ማላት ቀራ