ሰውን መውደድ የሁሉም ነገር መሰረት ነው/ መቅደስ ገብረወልድ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
- የሰው አቅም ምንድነው?ሰውን መውደድ የሁሉም ነገር መሰረት ነውከመቅደስ ገብረወልድ ጋር እንወያያለን
what is the human potential? Mekdes Gebreweld share her insight #thegreatnessshow
#greatnesstips
sign up for free 30 minute Greatness Coaching
here forms.gle/fGVD...
Join our website for more free training and resources
.greatnesset.com
connect with us on
Facebook: / thegreatnessshow
Instagram: / greatness_show
Tiktok:- tiktok.com/gre...
Listen to The Greatness show PODCAST here
thegreatnesssh...
thegreatnesssh...
አዲስ ቤተኛ ነኝ ስለ መልካም ምክርሽ አመሰግናለሁ።
ሶፊ በራስ መተማመንሽ ብቻ በቂ ነው በብዙ መመዘኛ
Betam Desi yemili Kale meteyeki neberi temiri bet new egziabher tegawun yabzalachihu 👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕💕
You are so right Mekdi. Salary is nothing if you don't have freedom at your work place.
Great program. It worth my time
Amazing 🎉
•••ሶፊ••እና ••መቅደስ••እጅግ፣እጅግ እናመሰግናለን፤ያለንን ዕምቅ ኃይልና ወጣትነት በተስፋና በፍቅር መጠቀም የሚያስች ነውና
••ፍቅር የኃይል ምንጭ ነውና•••
በጣም ጎበዝ የምታኮሪ እህት ነሺ. እንደ አንቺ አይነት ምሁር ነዉ ኢትዮጵያ በአሁን ሰአት የሚያሰፈልጋት ቀጥይበት.🙏👏👏👏
የምታነሱት ሀሳብ ገቢ ናቸው እናመሰግናለን
That's amazing brilliant wonderful በርቱ በርቱ በርቱ👏👏👏
Sofi, you brought another wise lady to the show. Thank you.
ምን እደምል አላውቅም ብቻ እግዚአብሔር ይባርካቹ ተባረኩ ሶፊዬ አንቺም እምታቀርቢያቸው ሰዎች ሁልጊዜ አስተማሪ ናቸው 🥰 ስንት ጊዜ እንደ ሰማሗቹ በእውነት ተባረኩ 💕💕🙏
ተባረኩ በጣም የሚጠቅም መልእክት ነው
Sofi & Mekdi...you are super great & amazing discussion... Thanks a lot 🙏🙏🙏
በጣም ትምህርታዊ የሆነ ውይይት
እናመስግናለን።
መቆረስ የህይወት ህግ ነው-መቅዲ
Remarks
❤+Growth Mindset,
+Emotional Intelligence,
+Rejection and overcoming it
+Self-Love
+Self-Awareness
+EKG lines
እናመሰግናለን ሶፊ
እናመሰግናለን ሶፊ፣ መቅዲ
በእውቀት ላይ ተመሰረቶ ጠያቂ ከሶፊያ በላይ አላየሁም
Yene webb Mekedeya.
ነጸነት ዘነበ አቅርቢልን
Great program. Only input I have is the word Failurity is incorrect English. It should be “Failure” .
Sofi wow its so nice thank you
Thank you Sophi,
ሰላም ነው መቅደስ እኔ የምኖረው አሜሪካ ነው የምኖረው የአቅሜን እየረዳው ነው ያለውት ግን ይህ ን ማኔጅ የሚያደርግልኝ ብቃት እንዴት ማዳበር ይችላል እኔ ብዙ ነገር ማድረግ እፈልጋለው ምን አሳብ አሳብ አለሽ አድራሻችን ከላክሽልኝ እልከዋለው አመሰናለው
ሶፊ አናመስግናለን ግን አንዳት አናግናት
the core value to open any success is > Sofi and mekdi thanks for sharing!
Very informative. Thank you.
Thank you 🙏
ፍትህ ፍትህ በርግጥ ከፈጣሪ ነው ግን ድምፅ እንሁን ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት በረሀብ እና በቅዝቃዜ ላሉ ወንድም እህቶቻችን
መቅዲየ እህትሺንም ምከሪ መጀመሪያ ከቤትነዉ በሚዳ ደግ መምሠል ጥሩ መምሠል ጥሩ አይደለም