ውሻ ሊነክሰኝ መጣ እና ሰአት አጥሮኛል ሰውነታችን የሚረዳው አንድ አይነት ናቸው ብሎ ነው ዴቦራ ለንደስትሮም
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
- ውሻ ሊነክሰኝ መጣ እና ሰአት አጥሮኛል ሰውነታችን የሚረዳው አንድ አይነት ናቸው ብሎ ነውሁለንተናዊ ጤና ከዴቦራ ለንደስትሮም ጋር የምንጠብቅባቸው መንገዶች እንናያለን #thegreatnesshow
Deborah Lundstrom share her practical tips on healthy diet, breathing, meditation, and more to maintain our physical well being.
sign up for free 30 minute Greatness Coaching
here forms.gle/fGVD...
Join our website for more free training and resources
.greatnesset.com
connect with us on
Facebook: / thegreatnessshow
Instagram: / greatness_show
Tiktok:- tiktok.com/gre...
Listen to The Greatness show PODCAST here
thegreatnesssh...
thegreatnesssh...
በጣም አመሰግናለሁ🙏💛👏👏 Please change title it is very confusing 🙏 great interview !!
ዲቦራን ጥሩ የሒይወት ግብአት ነው ያገኘውት በተለይ እንቅልፍ፣ሳቅ፣ ቀናችን፣ አመጋገብ ፣አስተውሎትን… …ወደውሥጥ መመልከት…………ጠቃሚ መረጃ ነው ያገኘውት ዲባራ አመሰግናለው እንዲሁም ሶፊ አመሰግናለው
"ሶፊ በጣም የማደንቅሽ ግሩም ሴት ነሽ" የምታቀርቢያቸው ሰዎች በራሱ ሳይናገሩ ትምህርት ሰጪ ናቸው "ዲሲኘሊናቸው" በራሱ ያምራል አሁን ያለንበት ዘመን ለመማር የፈለገ ሳይከፍል በፍላጎቱ ብቻ መማር መለወጥ ይችላል ብዬ አምናለሁ መፅሃፍትም እራሱ ሲናገር "አስተዋይም መልካም ምክርን ገንዘቡ ያደርጋልና" ይላልየመማር ርሃብ ያለበት ከዚህ ውብ ኘሮግራም መማር ይችላል የሚል ዕምነት አለኝ !!!
Thank you precious soul Debbie!! Thank you Sofiye!!! This is what we truly need not only in Ethiopia but everywhere around the world!!! I am watching this from outside but I love it! Glad to hear and learn in my own language!!! Thank you both beautiful souls 🙏🏾
የስፖርቷን ነገር አፍጥኛት እናመሰግናለን
ዛሬ ነው ያየሁት ይህ ቻነል and am surprised keep it up.
እኔም
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ብዙ ነገር እየተማርን ነው 👏
Des sitil,so peaceful 😌
Sofiye and Dibora Great thanks both of you & In this day I am changing the perspective of daily routine, from your conversation I applied drinking hot water in the morning, understanding consciously moments by setting alarm ⏰, healthy eating system and so on ... Thanks for sharing this kind of Energetic and life changing program for us...keep it shining Sofiye...you are the real meaning of Calmness 🙏🙏🙏
Deborah you are one enlightened soul . Keep on teaching and inspiring people for a better health and lifestyle.
በጣም ጠቃሚነገር ነው የተማርነው እናመስግናለን ግፉበት ጠቃሚ ስለሆነ።
Thank you Debi. You're the best. Thanks to you too the producer of The Greatness. 👏 👏 👏
ሶፍያ በርቺ የምታቀርቢው ነገር ሁሉ በጣም ጥሩ እና ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን 🙏
Really that's very wonderful thank you so much ❤
እህታችን ይዘሽልን ለመጣሽው ጥሩ ዝግጅት ከነእንግዳሽ እንመሰግናለን ። በርቺልን !!!
Just discovered you sofi, what you are doing is amazing. ❤️
ሶፍየ በርችልኝ አመሰግናለሁ
በጣም ጥሩ ነው ብዙ ነገር ተምሬአለው ጥረት ሶፊ እናመስግናለን🙏🥰🙏
what magnificent souls talking about the most sophisticated machine on our very planet Debi and sofi thank you so much for sharing such essence full knowledge!
እናመሰግናለን በርቱ
I always learn something from your show. Thanks!
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያካፈልሽን ሲስቱ እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን😍😍
ጠቃሚ ነገር ነዉ እናመሰግናለን ከበስተጀርባ ያለዉ ድምጸ ይረብሻል
Thanks Sofi
Timely and relevant.
ዋው በርችልን ምርጥ ሥራ ነው ☝️🙏💖💋
Thank you for this Great message, starting today I'm dedicated to my mind
የኛ ውቦች ምርጥ ዘር የኢትዮጵያ ቆንጆዎች በውስጥ እና በውጭ እናመሠግናለን። ግን ይቅርታ ድቦራዬ ቆዳሽና ፀጉርሽ ከኢትዮጵያ ውጭ እደሆንሽ ይመስለኛል ብትሆኝም ደስብሎኛል ለምን መሠለሽ እኛ እኛ ስትይ ስለሠማሁሽ አገሬን ስለሆደድሽልኝ ደስብሎኛል አመሠግናለሁ ሶፊ ደሞ ልዩ ነሽ ሁለዬ እገረምብሻለሁ እርጎ ዋዋ ምርጥ ሴትነሽ በርች እምታቀርቢያቸው እግዶች ያችን በሳልነት ነው እሚያሳየው
አመሠግናለሁ።
Thank you SOFI to serve us you are calm, positive , motivator, you are amazing,i love the space of interview keep going dear GOD bless you &
.....thank you deborah too share your life Knowledge, i love your grace,i learn a lot of life skill from you.
እግዚኣብሔር ይስጥልን!
alway Gratitude Thank you so much for sharing.❤
Egeziabharen mamsegn newa
እጅግ በጣም አመሰግናለው
God bless you my sister you are amazing.
Thank you for these great life changing interview.👌
Great advice! God bless you! I will put this in to practice after my prayer 🙏🙏🙏🙏🙏
Debra always a lady and thoughtful since childhood . Glad to see you x
Who is this ? 😊 we know each other from back in the days?
Thank you for your lesson🙏
I'll try in life time
Betam. Tiru temhert Deborah
Thank you for bringing such a resourceful person to your show. But where could we find or follow this resourceful lady?
Thank you you can reach her at +251930033414
The best interview, I got a lot of new ideas . Thank you very much .
Thank you for your advice. It very helpful.
Thank you
Edime Tena yisitilishi
በጣም ጥሩ
I loved it thanks!
Thank you so much!
I love you.
wowwwwwwww!
🙏
❤❤❤❤
👍
ምን አይነት ግራ የገባው ርዕስ ነው የሰጣችሁት ከወር በኋላም አታዩትም? አይ…..
እረ ተጠንቀቁ ዮጋ የ ሴይጣን ባእድ ኣምልኮ ነው::
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እንጂ ሰው ማ ኣብዷል እኮ ኣይሰማም..
ዮጋ ማለት ባጭሩ ከ ወደቁ እርኩሳን መናፍስት ጋር መገናኘት ማለት ነው::
ውይ
Alemaweksha🤦♀️🤦♀️🤦♀️🤦♀️🤦♀️
እናመጣለን