#ህያው_
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 16 เม.ย. 2022
- Pastor Tesfaye Gebre +251 91 186 2308 I Hiyaw Misker I Testimony I Ethiopian Christians I
Part 1 • Hiyaw Misker PArt 1 ለጥ...
Part 2 • #Hiyaw_Mesker_Part_2 ለ...
Part 3 • #Hiyaw_#Misker_Part 3_...
Part 4 • #Hiyaw_#Misker_Part 4_...
Part 6 • #ህያው_#ምስክር_ክፍል_6_ወደ_ፈረ...
GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን
The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets to Financial Freedom, Kids and Teens programmers, Music programs, Christianity & Politics, Technology & Innovation, Christian movies, Series, Documentaries, Women`s hour etc. among others, with a view to making the Gospel accessible to people from all walks of life.
Subscribe now for clips and new contents: / gmmtvethiopia
Check us out on...
Web Site : www.gmmtv.org
Facebook: / gmmtvinternational
Twitter: / gmmtvinternational
Instagram: / gmmtvinternational - บันเทิง
አሜን አሜን መንፈሴን ነው ያነቃቃው ምስክርነትህ ፍንትው አድርጉ መመስከር በጣም አስፈላጊ ነው እስከግብ ያዳነኝን ለሌሎች እንደሚገባ ባለመግለፀ አዝናለሁ ዛሬግን ጌታይረዳናል
ድንቅ ምስክርነት ነው ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ
የሰይጣን ጉድ የዘረገፈልን የተባረከ ፓስተር❤❤❤❤❤❤❤❤
የሚገርም ምስክርነት ነው ! ጌታ ይባርካችሁ!
ጌታ ይባርካቹ ትልቅ ምስክርነትነው
የኔ ወንድም በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ጌታ የሱስ ይክበር፡
Bless you Tesfaye and Pastor!
አቤት የጌታ ነገር ። አሁንም ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን ፤ በርቱ።
ዋው!! ፓስተር የሚደንቅ ምስክርነት ነው ጌታ ዘመንህን ይባርክ በእውነት እናንተ ለወንጌል የከፍላችሁት ዋጋ ዛሬ እኛ በነፃነት እንድናመልክ ረድቶናል ጌታ ክብሩን ይውሰድ በጣም ተባርኬበታለሁ ደስ ነው ያለኝ ባላለቀ እያልኩ ክፍል 5 አለቀ ዋው ጌታ ስጋውን ያብዛልህ
አሜን! ኢየሱስ ያድናል! ይታደግማል! ኢየሱስ ጌታ ነው!
wow literally interesting interview..father I thank you..adore you and worship you..you're awesome God ❤
በጣም ተደነቅሁኝ
ድንቅ ምስክርነት ነው ፓሰተር ተስፋየ ዘመንህ ይባርክህ
kebre le eyesus yehun yemenamelkw Esu Elshaday new tebareku
thank you GMM TV
Tebarek bbiz 🤲🤲🙏🙏🙏💞💞💞
ገራሚ
GBU more and more
ዋው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ይባርካችሁ ተባረኩ
Geta ybark
እኔ በህይወቴ እንደዚህ ተመችቶኝ ያዳመጥኩት ኢንተርቪው የለም kkkkkkkkk
ዘመንህ ይለምልም❤❤❤❤❤❤❤
የመጨረሻው ዘመን
negeru sheytwan kdada new❤
Belless
A mi mi
😂😂😂😂ቀልዳችሁ ማር ነው
One question!
Endet wetak? Or endet lekekek? I talking about the spirit you were possessed by
Geta kibrun sabsibo yoused
Ppl have choice to believe what they want. You can not force everyone to follow your religion.
የማጭበርበር ዘመን። ሀገር እየፈረሰች ያለችው በነዚህ አጭበርባሪዎች ናቸው።
It is quite unethical and unethiopian to publicly speak ill of other peoples' faith and religion.
ቀዳዳዳ ነው ባካቹ🤔😂
This is nothing to do with Orthodox religion. This is a tactic to under-mind Orthodox religion. This is this man chive to do that. Orthodox condemn this kind of believe.
በለው መቀደድ
የደብሎሥ ጭረሮ ገርድ ነህ አንቴ ፎገረዉን ትታህ አንቴም እንዴ እሡ ብትመሠክር ጌታ ይወደል
Nonsense propaganda, insulting innocent people. An extension land garbing. Afa qebee leba cubee
9 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
10 ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
11 መጽሐፍ። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።
Fogari
None of your business. It’s better to close this agenda and do your own business
??
9 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
10 ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
11 መጽሐፍ። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።
@@semhalberhe9736 Rome
በጣም ቀዳዳ ነህ ተልቅ ሠው አይደለህ???
ይህ.ዱርየ.ይቀደዳ.ትንሸ.እፍረት.የለው.
9 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
10 ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
11 መጽሐፍ። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።
Denke new geta