ቪዲዮችንና ላይቭ ፕሮግራሞችን በሞባይል እንዴት ኤዲት ይደረጋሉ? How to Edit Video and Live program with in

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 19

  • @Hana_tube
    @Hana_tube 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አወራ ወንድሜ ሁሌም የምታጋራን ወሳኝና ጠቃሚ የሆነ መረጆ ሰጪ ትምሕርት ነው በርታልን ከልብ እናመሰግናለን

  • @EshetTube
    @EshetTube 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ወድም ሰላምህ ይብዛ በርታ በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ቪድዮ ነው ስለምሰጠን ጠቃሚ ትምህርቶች ከልብ አድርገን እናመሰግናለን

  • @DaniWediteka
    @DaniWediteka 7 หลายเดือนก่อน

    ዋውውው ወንድምነቴ በጣም ኣሁን ደሞ ለየት ያለ ቪድዮ ነበር እና ቀጥልበት ወንድሜ ኣሪፍ ቆይታ ነበረ

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ክብራን እና ክብሯት ወሳኝ መረጃ ትምህርት ነው ስላጋራሀን እናመስግናለን 🙏

  • @meazatolosa544
    @meazatolosa544 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ውድ ያገሬ ልጆች በያላቹበት ሰላመ እግዛብሔር ይብዛላቹ❤❤❤ከልብ እናመሰግናለን ወድሜ ክበርልን ወድማችን ጥሩ ትምህር ነው

  • @DiSA471
    @DiSA471 7 หลายเดือนก่อน

    ሠብ ላይክ መልስ ወንድም በቅንነት 🎉🎉🎉ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርታ

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አውራ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን ክላሲካል ነበረኝ ሙሉውን ላጠፋ ነበር ክበር ይስጥልኝ🙏

  • @beteseb292
    @beteseb292 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላተ ወንድሜ በርታልን በጣም ምርጥ መረጃ ነው

  • @ToybaHubTube
    @ToybaHubTube 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይሰጥልኝ እንኳን ደህና መጣህ መልካም መርጅ ነው የምንጠቀምት የድርገን እናመሰግናለን❤

  • @እሪታ_21
    @እሪታ_21 8 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ጢናይሰጥልኝ ወዴሜ ጥሩ መረጀነዉ

  • @trhaaryam
    @trhaaryam 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንተ ይሁን አውራየ ወንድሜ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @habtamneshgetachew6382
    @habtamneshgetachew6382 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ውንድሜ በእውነት ክብር በልልኝ

  • @MesayWasihun
    @MesayWasihun 7 หลายเดือนก่อน

    Amezing

  • @Hadrazaynu
    @Hadrazaynu 8 หลายเดือนก่อน

    አወራት ወድሜ በቤቴ መጥተህ ሴት መስለህኝ ለበር በርታ ጎበዝ 🎉🎉🎉

  • @DiSA471
    @DiSA471 7 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍🎉🎉🎉

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele 8 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን አውራ ክሊክ❤

  • @hawaseid-v5x
    @hawaseid-v5x 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን 🎉

  • @almazmebrahtom
    @almazmebrahtom 8 หลายเดือนก่อน

    Selam selam awray emwadhi wedim🌹😍

  • @alemi2929
    @alemi2929 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ይህንን ኮሜት ለምታነቡ በሙሉ ይሁን ታላቄ ወንድማለም እጂግ ጠቃሚና የሁሉንም ጥያቄ ያካተተ ነው ብዙዎች እንደሚጠቀሙበት ተስፍ አደርጋለው የብዙዎች ኮፒራይት እና ሪውስድ ኮንቴንት በዚህ መልኩ ይቀረፍል በደንብ ለአስተዋለ ክበርልን ወንድሜ