ለተመልካች የተሰጠ መልስ የቢጎድን አጠቃለል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 33

  • @AlemtsehayAdego
    @AlemtsehayAdego 4 หลายเดือนก่อน +1

    ትምህርትሽ በጣም ሀሪፍ ነው ውዴ እናመስግናለን

  • @mekdesbrhanu9113
    @mekdesbrhanu9113 ปีที่แล้ว +3

    በካውያ የሚሰሩትን ነገር በደንብ አሳይን ለምሳሌ ወደውስጥ ፍላወር የመሳሰሉትን ከተመቸሽ ስሪልን በተረፈ በጣም አሪፍ አድርገሽ ነው የምታስረጂው እናመሰግናለን

  • @salamsalam5473
    @salamsalam5473 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት ተባርኬ አህቴ እናመሰግናለን

  • @WerkeDesta-s4g
    @WerkeDesta-s4g 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አረፈ ነው አመሰግናለሁ 😢😢

  • @WerkeCmc
    @WerkeCmc หลายเดือนก่อน

    ዉዴ ሙሉዉን ብታሳዪኝ ካላስቸግርኩሽ

  • @meseretassefa4316
    @meseretassefa4316 5 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareki

  • @EmebatShalemu
    @EmebatShalemu ปีที่แล้ว +1

    እነመሰግናለን ስታስረጂም ይገባል መልካምነትሽ በዚው ይቀጥል

  • @Zgba-vf7oj
    @Zgba-vf7oj 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ይላል ጥሩ ነው

  • @BotoQrc-k5l
    @BotoQrc-k5l 7 หลายเดือนก่อน +1

    Batai enamasagenali

  • @tikseegaariinqabaisatasahi5200
    @tikseegaariinqabaisatasahi5200 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል በርች❤

  • @habtammolla4480
    @habtammolla4480 ปีที่แล้ว +1

    ፕስትራ አሰራር አሳይን

  • @Tፀይሟራያበሊና
    @Tፀይሟራያበሊና 2 หลายเดือนก่อน

    አሻጉሊቱ በግሊዘኛ ምንይባላን ለመግዛትፈልጌ እህቴ

    • @hiruttube1
      @hiruttube1  2 หลายเดือนก่อน

      @@Tፀይሟራያበሊና doll hair head

    • @Tፀይሟራያበሊና
      @Tፀይሟራያበሊና 2 หลายเดือนก่อน

      @@hiruttube1 በጣም አመሰግናለሁ ሽኤን አገኘሁት

  • @metkewerkenhe3923
    @metkewerkenhe3923 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኬ ተቸግሬነበር ባአዱበኩል እየበዛብኝ አመሰግናለው

  • @abinetestifanos8745
    @abinetestifanos8745 ปีที่แล้ว +1

    Ere benatesh tolo tolo asitemrin enata enam eyetemarku new

  • @markonanteneh7154
    @markonanteneh7154 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ማር የዛሬ ኣመት በጣም ፈልጌሽ ጠይቄሽ መልሽልኝ ነበረ የኔ መልካም ። እንደዚች ኣሻንጉሊት ከኣማዞን ጠልቤ በራሴ ተለማምጄ ። ሹርባ ከድሮም እችል ነበረ ።ኣሁን ትልቅ ቤት ተከራይቼ ሳውዲ የራሴ ፀጉር ቤት ከፍቼ እየሰራሁ ነው ተመስገን ።

    • @hiruttube1
      @hiruttube1  ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ካንች ጋ ይሁን በርች

  • @EyrusalemEyrusa
    @EyrusalemEyrusa ปีที่แล้ว +1

    ፀጉርቤትነውየምሰራው ግንበጣምከብዶኛልሹርባአራርም ብታሳይኝ

  • @markonanteneh7154
    @markonanteneh7154 ปีที่แล้ว +1

    wawww hrutye ❤❤❤

  • @سفنشابوغالي
    @سفنشابوغالي 2 หลายเดือนก่อน +1

    Enye yetsgur balmuagn gen Saudi nagn bexleb bet negn gen mesirat efilegalu esti tebaberogn

    • @hiruttube1
      @hiruttube1  2 หลายเดือนก่อน

      በምን ልተባበርሺ እኔ አንች ከምትኖሪበት አገር አልኖርም

  • @samtube5541
    @samtube5541 5 หลายเดือนก่อน +1

    Yetsegur bet ekawech ahun lay watched snt new please nigerign

  • @nanigirgo8841
    @nanigirgo8841 6 หลายเดือนก่อน +1

    Gobeze

  • @markonanteneh7154
    @markonanteneh7154 ปีที่แล้ว +2

    በዚ ኣጋጣሚ በአረብ አገር ያላቹ ቅመሞቼ ከባድ የሚባል ነገር የለም ። በonline ብዙ ነገር መማር ትችላላቹ ። እኔ ልብስ መስፋት የፀጉር ሞያ ከዩቱብ ነው የተለመመድኩት ኣሁን ፀጉሩ ጠቅሞኛል እየሰራሁት ነዎ

    • @hiruttube1
      @hiruttube1  ปีที่แล้ว +1

      አዎ የኔ ቆንጆ እኔም ልብስ ስፌት እየተማርኩ ነው

  • @ሀብትሽ.ሚዲያ
    @ሀብትሽ.ሚዲያ ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪልኝየምወደው ስራሀገር ገብቸየምሰራው ይሳካልሽበሉኝ🙏🙏🙏🙏

    • @hiruttube1
      @hiruttube1  ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይርዳሺ ውዴ 🙏🙏🙏

  • @markonanteneh7154
    @markonanteneh7154 ปีที่แล้ว +1

    እባክሽ ሌላም ስሪልን

  • @markonanteneh7154
    @markonanteneh7154 ปีที่แล้ว +1

    ኣትጥፊ

  • @mermaaber
    @mermaaber ปีที่แล้ว +1

    አጠቃለል ሁሉም አንዳይነት ነዉ ለምሳሌ

  • @ChaltuNegash-dy1fy
    @ChaltuNegash-dy1fy 6 หลายเดือนก่อน +1

    Pp