Reflection:የመልዕክተኞች መግቢያና ሥላሴ[ተስፋዬ ሮቤሌ Vs ወንግላዊ ቤኪ]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 60

  • @MakbleBesu
    @MakbleBesu 3 หลายเดือนก่อน +5

    እውነትን ማወቅ ለሚፈልግ ሰው ከበቂ በላይ ማሰረጃ ሰተህናል እግዚአብሔር ይባርክ በእርግጥ ሰወየውን ከዚህ በፊት ሰምቼው ነበር ሐዋርያት እምነት አንደኛ የእውነት መንገድ ነው ሰለ ሁሉም ነገር አመሰግናለሁ

  • @AntenehFeleke-ln2cd
    @AntenehFeleke-ln2cd 2 หลายเดือนก่อน +3

    በረከት በርታ ጌታ ይባርክህ የሀሰት ትምህርት መግቢያ እያጣ ነው

  • @BandaLiranso
    @BandaLiranso 2 หลายเดือนก่อน +2

    ላንቅያ ጉባየ ኑፋቄ ትምህርት ትክክለኛ ምላሽ ነው ።ፓ/ር ቤክ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይበርኮት ።

  • @LillyLely
    @LillyLely หลายเดือนก่อน

    ቄ/ቤክዬ ተባረክልኝ ❤❤❤

  • @Mehert-kc9cy
    @Mehert-kc9cy 2 หลายเดือนก่อน +4

    ቤኪዬ እንደዚህ እግር በእግር እየተከተልክ አጋልጣቸው ጌታ የሱስ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @dawitbegashaw351
    @dawitbegashaw351 หลายเดือนก่อน

    “ወደ ልጁ ወደ ጌታችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ኅብረት የጠራችሁ እግዚአብሔር የታመነ ነው።”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥9

  • @SELAMUMATHEWOSATISO
    @SELAMUMATHEWOSATISO 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @WoinshetSimon
    @WoinshetSimon 3 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ ቤኪ❤❤❤

  • @Merob-i1b
    @Merob-i1b 3 หลายเดือนก่อน +1

    የእውነት ወንጌል ይነገር!

  • @TizazuApostolic
    @TizazuApostolic 2 หลายเดือนก่อน

    በኪ ተባረክ

  • @AlefeAdame9567
    @AlefeAdame9567 2 หลายเดือนก่อน

    Praise the Lord

  • @akililugetahun7558
    @akililugetahun7558 3 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you Brother Beki

  • @shimelisasefanagew2764
    @shimelisasefanagew2764 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ ቤኪ ተባረክ

  • @dawitbegashaw351
    @dawitbegashaw351 หลายเดือนก่อน

    “እናንተ ደግሞ ከእኛ ጋር ኅብረት እንዲኖራችሁ ያየነውንና የሰማነውን ለእናንተ ደግሞ እናወራላችኋለን። ኅብረታችንም ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው።”
    - 1ኛ ዮሐንስ 1፥3

  • @EyuelAdefris-o2b
    @EyuelAdefris-o2b 21 วันที่ผ่านมา

    ወዮ ዶክተር ተብዬ! አንድ አምላክን ክዶ ሰይጣንን(ስላሴን) ተወዳጅቶ ቁጭ!

  • @YaredGudeta-fb5iv
    @YaredGudeta-fb5iv หลายเดือนก่อน

    Geta eyesus yibarkh w beki.

  • @SisayFeleke-e4h
    @SisayFeleke-e4h หลายเดือนก่อน

    " እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።
    "
    (የማቴዎስ ወንጌል 28:19-20)
    አብ። አባት
    ወልድ ልጅ
    መንፈስቅዱስ
    አንድ በሶስት ሶስት በአንድ
    One in three. Threein one-
    Trinity -ሥላሴ

    • @gospel_Voice2024
      @gospel_Voice2024  หลายเดือนก่อน

      1 በ3 3 በ1 የሚባል ቀመር ከየት አመጣህ?ማስረጃ አለህ ከቃሉ?

    • @alebeworku
      @alebeworku หลายเดือนก่อน

      ​@@gospel_Voice2024 የት ነው የምትገኙት ህብረት የምታደርጉት እኔ ሰፈር አየር ጤና አከባቢ ነው

  • @FelekeKassu
    @FelekeKassu 2 หลายเดือนก่อน

    እራስን ማክበር ካለ መቼም ሰምተህ አትድንም ድኛለሁ ከሚል የሚነሳ ሁሉ አይሰማም በረከት ግን ጌታ ከቅባቱ ያለገደብ ያፍስብህ

  • @Gebrehiwotmebratu-l1x
    @Gebrehiwotmebratu-l1x 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤Bekiye

  • @davidasefa2491
    @davidasefa2491 3 หลายเดือนก่อน +2

    እውነትም ዶ/ር ታስፋዬ ግሩኩን አላጠኑም🤭🤭
    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፓ/ር በረከት🙏❤
    ውሻትን በአደባበይ ተገለጠ😮
    እውነት መቼም እውነት ነው።

    • @Fares-zz4pn
      @Fares-zz4pn 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @GetachewElias-s9w
    @GetachewElias-s9w 2 หลายเดือนก่อน

    ቤክ ኢንዴ አንቴ ለዌንጌል ዬሚቀነውን ውንድም እህት ዬሱስ በቅባቱ ባማንፍስ ባሃይሉ የሳድጌው. beki fatri yesus lante፤ hayle፤tibabe፤ewukate፤mogose፤yihun.beki barta.

  • @mintesinotkalacho1169
    @mintesinotkalacho1169 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wodim beki tebarekilign

  • @Fares-zz4pn
    @Fares-zz4pn 3 หลายเดือนก่อน +1

    እውነትን በፍቅር ቤኪዬ ኢየሱስ ይበርክህ❤❤😊😊ጭንቃት ለይ ነው ያሉት አዎ😅

  • @dawitbegashaw351
    @dawitbegashaw351 หลายเดือนก่อน

    “ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው።”
    - 1ኛ ዮሐንስ 2፥22

  • @dawitbegashaw351
    @dawitbegashaw351 หลายเดือนก่อน

    ክርስቶስ አይደለም ብሎ የሚክድ የተቀባውን? ማነው
    አብ የምወደው ልጄ እያለ ነገር ግን የአብን ቃል የሚክደው ማነው?
    ሐዋርያት ያስተማሩት ትምህርት ትቶ መገለጥ ብሎ የሚገለብጥ ማነው?

  • @jesusisthewaythetruththeli2106
    @jesusisthewaythetruththeli2106 3 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅 ay Pastor Bereket. Great Job. Bless you.

  • @dawitgebrekidan9736
    @dawitgebrekidan9736 หลายเดือนก่อน

    Bereket nsha gba Haymanot ayadnm.bzuwochn degmo be shtet tmhrt yzehachewal endaydnu tkeleklachewaleh.

  • @FantahunMehari
    @FantahunMehari 3 หลายเดือนก่อน +4

    ቤኪ ለምን አትሞግተውም አንተም እኮ ቤትህን ዘግተህ ነው ምጮኸው😅

    • @eagleeye3660
      @eagleeye3660 3 หลายเดือนก่อน +2

      አይ አንተ! 😊 ይኼ ሰው እኮ (ተስፋዬ የተባለው ) ከሰው አልፎ እግዚአብሔርን "አንተ ነህ ያሳሳትከኝ" ብሎ ለመከራከር የተዘጋጀ ገራሚ ሰዉ እኮ ነው 😊 ኢየሱስ በምህረቱ ይግለጥለት ብሎ መመኘት ነው

  • @LillyLely
    @LillyLely หลายเดือนก่อน

    ተሰፍሸ ግን the dog is wait or black ፋታነው ያረገኝ😅😅😂😂😂

  • @HenokAsfaw-j5s
    @HenokAsfaw-j5s 3 หลายเดือนก่อน +4

    Why don't you debate him in person in stead of bragging here?

    • @DawitMana-wj6xk
      @DawitMana-wj6xk 2 หลายเดือนก่อน

      Debate በምን የመጽሐፍ ቅዱስ ማስረጃ ይችላል አቶ ተስፋዬ ?

  • @Fares-zz4pn
    @Fares-zz4pn 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ አብ ነው ❤❤❤
    ሥላሴ ጣዖት ነው አትፈረገጡ commenti ውስጥ ገብታችሁ የት አለ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለሴ?😂🤨😏

    • @FantahunMehari
      @FantahunMehari 2 หลายเดือนก่อน

      @@Fares-zz4pnኢየሱስ አብ ነው?ማስረጃ አለህ ትምህርታችሁ ኑፍቄ ነው

  • @AmbachewKassie
    @AmbachewKassie 2 หลายเดือนก่อน

    ማንንም አትሸውድም ለራስህና ለደጋፊወችህ በሚመች ዝም ብለህ ትጮሃለህ 1 እና 2 አንድ ናቸው ሰብስብ !!!!

  • @RobaDmichael
    @RobaDmichael หลายเดือนก่อน +1

    Yhanse 14:6 the the the eysusn 3ayrgwm roblh?ech batenor bzehe hege belo roto mattwos 28:19 the son the father the holy Ghost lamalet emalet eko nw !ydoro rucha ewkt kyzu enda haweryt btchrstan nw ekonm haweryt honku yfkru lij mngst mulu nw brhanu wch ylw chalema ba eysus smi

  • @dawitbegashaw351
    @dawitbegashaw351 หลายเดือนก่อน

    በመጀመሪ ራስህን ላለማስገመት ዳ/ር ሮበሌ ብለህ ጥራቸው ሲቀጥል አንተ የምትከተላቸውን ቄስ ተክሌ ቄስ ኤሊያስ ሁሉን አክብሮ ነው የሚጠራው የተከበረ ትልቅ ሰው ነው ዝም ብለህ የመንደር አታድርገው ወንጌል ሰለሆነ በነገራችን ላይ ብዙ መጽሐፍ የጻፈ ግሪክ ቋንቋን የሚያውቅ ቲዮሎጂ የተማረ መጽሐፍ የሚውቅ ነው በተለይ በቅርቡ ያወጣው መጽሐፍ ብዙዎችን ከዚህ የስእተት ትምህርት እያስመለጠ ነው ርዕሱ
    የሐዋርያት ቤተክርስቲያን አስተምሮ በእግዚአብሔር ቃል ሲፈተን ይላል በየመጽፍት ቤት ይገኛል አንብቡት ከቃሉ ጋር ፈትኑ

    • @bekelewana5246
      @bekelewana5246 15 วันที่ผ่านมา

      የቀረበውን ትምህርት እያየህ አሁንም ልብህን ታደነድናለህ?ኤረ አንድ አካል ብቻ ኤፌ4:4-5 እርሱም በሥጋ የተገለጠ(1ጢሞ3:16 ሮሜ9:5 ዮሐ1:14) እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው(ይሁዳ ቁ4)።ካድና ሞክር እስቲ!

  • @GetachewMekuriya
    @GetachewMekuriya 3 หลายเดือนก่อน

    ቤኪ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AdoDisha-si9ss
    @AdoDisha-si9ss หลายเดือนก่อน

    Ere benatachu wode ewunet temelesu dr tesfaye robelhn teketatelu kez nufake lemewotat

  • @LwethuSandiswa-jn4ke
    @LwethuSandiswa-jn4ke 3 หลายเดือนก่อน

    Hi yesm hawarit
    Yenate sidib

    • @Fares-zz4pn
      @Fares-zz4pn 3 หลายเดือนก่อน

      እኮ ስድብ አይሆንም😂ለእኛ ሀሰታኞች ስንበል እውነታው እኛ ጋ ቁጭ ❤

    • @asmelashergudo7912
      @asmelashergudo7912 2 หลายเดือนก่อน

      አትሳሳት ስድብ ለማንም አይጠቅምም ይልቁን ጠጋ ብለህ ከወ/ም በረከት ተማር።

  • @LwethuSandiswa-jn4ke
    @LwethuSandiswa-jn4ke 3 หลายเดือนก่อน

    Ato barkati yante
    Kirstina sidibi now

  • @EndashagalfatoEnde
    @EndashagalfatoEnde 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wondi kehone tewoyayi ke abim kewoldim yalonachu jobawutinesi yishalali kenate

    • @enbakomyonas6495
      @enbakomyonas6495 2 หลายเดือนก่อน

      Mn anadedek lemen bekenenet merjawen atayem

  • @RobaDmichael
    @RobaDmichael หลายเดือนก่อน

    Tehotochachwn akasalwe ymlwe eytfseme nw eysus sgwen ybzalek paster gana yksale

  • @abebaararsa8171
    @abebaararsa8171 หลายเดือนก่อน

    Are cinqet yelanim geta yibarek
    Yeteceneqelin iyesus ale atiwashu🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @berhanulegesse8589
    @berhanulegesse8589 2 หลายเดือนก่อน

    አቀራረብህ ራሱ ያስጠላል ! አሽመር ! መልስ ካለህ እንደ ተስፍሽ ቃሉን ጥቀስ !

    • @TarikuTadeseTaryNaty
      @TarikuTadeseTaryNaty 2 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅 በየአመቱ ብዙ ሚሊዮን እየበዘበዝን ነው

  • @berhanulegesse8589
    @berhanulegesse8589 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትልቅ ሰው አይደለህም እንዴ ለምን ትዋሻለህ ? እውነት ፕሮቴስታንት ከሀሰተኛ ሃዋርያት የተነሳ ጭንቀት ላይ ነው ? ወይስ የነቁ የእናንተ ምእመናን ከእናንተ እየወጡ ናቸው ? ቃሉን እነደሚያው ሰው ደግሞ ታጥላላለህ ! ያስጠላብሃል። እኔም ጌታ ከዚህ የተሳሳተ እምነት ያስመለጠኝ ሰው ነኝ። ክብር ለእርሱ ይሁን።

  • @SELAMUMATHEWOSATISO
    @SELAMUMATHEWOSATISO 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @AdoDisha-si9ss
    @AdoDisha-si9ss หลายเดือนก่อน

    Ere benatachu wode ewunet temelesu dr tesfaye robelhn teketatelu kez nufake lemewotat

  • @SELAMUMATHEWOSATISO
    @SELAMUMATHEWOSATISO 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤