የኢየሱስ ስም ከስም ሀሉ በላይ የሆነ ከትንሣኤ በኋላ ነውን?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 31

  • @GetachewMekuriya
    @GetachewMekuriya 27 วันที่ผ่านมา +7

    እየሱስ አብ ነው።

  • @Fares-zz4pn
    @Fares-zz4pn 27 วันที่ผ่านมา +3

    ዳስ የምል ውይይት ነው ተበረክ ወድ እንግዳችንም የተሳሰትከውን ተሳስቻለሁ በመለትህ❤🎉

  • @MokhtarCell-nb7ty
    @MokhtarCell-nb7ty 27 วันที่ผ่านมา +2

    እየሱስ አብ ብቻ አይደለም የዘለለም አብትም ነው እየሱስ ሁሉ በሁሉ ነው የማዳን ስም እየሱስ ::
    ታባራክልን ወ/ም ቤኪ እየሱስ ይባረክ ፀጋን ያብዛል 🥰

  • @Fares-zz4pn
    @Fares-zz4pn 27 วันที่ผ่านมา +3

    እውነትን በፍቅር ቤኪዬ ተበረክ❤❤

  • @adanedegaga8182
    @adanedegaga8182 27 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደህና መጣህ ወ/ም ቤኪ

  • @asebegugsa674
    @asebegugsa674 26 วันที่ผ่านมา

    ወንድም በረከት እግዚያብሔር አምላክ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ፡፡ እግዚያብሔር በእውነት በስራ ላይ ነው፡፡ ቅሬታ አድርጎ እናንተን ለትውልዳችን ሰጥቷል፡፡

  • @DawitDevaangasa-d1t
    @DawitDevaangasa-d1t 27 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you brother beki

  • @SalamaaSalamaa-c6f
    @SalamaaSalamaa-c6f 27 วันที่ผ่านมา +1

    ታበሬክልን ወንድም በረከት

  • @ethiopiatikdem1439
    @ethiopiatikdem1439 23 วันที่ผ่านมา

    🦋❤️🦋❤️🦋

  • @firehiwotlimenhi
    @firehiwotlimenhi 26 วันที่ผ่านมา

    የሚገርም መገለጥ

  • @lifeb9959
    @lifeb9959 22 วันที่ผ่านมา

    Wondem bekye tebarek

  • @asmelashergudo7912
    @asmelashergudo7912 26 วันที่ผ่านมา

    My faith in christ ደጋገምክ እንጅ ኢየሱስ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም አጥምቁ ብሎ ያዘዘውማ ከትንሣኤ በኃላ ነው

  • @abaynehgirma6233
    @abaynehgirma6233 26 วันที่ผ่านมา

    በየሱስ ስም መጠመቄ ለነፍሴ ሰላም አገኘው ስለዚ የሞት ፍራት የለብኝም

  • @EshetEgazu
    @EshetEgazu 27 วันที่ผ่านมา +1

    Yesus.yibarik

  • @Leul-p8p
    @Leul-p8p 27 วันที่ผ่านมา +1

    እየሱስም አዞል ሉቃ24:47ሞቶ በተነሳው በስሙ ንስሀና የአጥያት ስርየት ይደረጋል በዚህም መሰረት ሐዋ2:37 አጥያታችው ይሰረየት በእየሱስ ስም ተጠመቁ በለዋል ለኔ በስሙ በሎ እየሱስ ብሎ አዞል ።

  • @NebiyuDaniel-hp1hh
    @NebiyuDaniel-hp1hh 27 วันที่ผ่านมา +1

    በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም የታዘዘው ከትንሳኤ በኋላ ነው።

  • @alazartadesse949
    @alazartadesse949 27 วันที่ผ่านมา +1

    ኢየሱስ በአብ፣ በወልድ እና በመንፈስ ቅዱስ ስም አጥሙቁ ብሎ ያዘዘው ከሞቱ በኋላ ነው።
    እኛ ከሰበክነው ወንጌል የሚለይ ወንጌል የሚሰብክ የተረገመ ነው ብለዋል ሐዋርያቶች በእግዚአብሔር መንፈስ ተመርተው ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል በገላትያ 1:6

  • @BarnabasAb
    @BarnabasAb 25 วันที่ผ่านมา +1

    ልጁ አላነበብኩም ብል ጥሩ ነው ማቴ 28 ከትንሣኤ በፍት ነው አለ እኮ ይገርማል 😅

  • @TutorforAcademy-um7dd
    @TutorforAcademy-um7dd 27 วันที่ผ่านมา

    ኢየሱስ ላይ የወልድ ብቻ ሳይሆን የአብም ነገር አለበት የሚትለው ክህደት ነው፡፡ ምክንያቱም ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱ አብ ነኝ አላለም ነገር ግን አብን ገለጠው እንጂ የዮሐንስ ወንጌል 1 18 መቼም ቢሆን እግዚአብሔርን ያየው አንድ ስንኳ የለም፤ በአባቱ እቅፍ ያለ አንድ ልጁ እርሱ ተረከው።

  • @asmelashergudo7912
    @asmelashergudo7912 26 วันที่ผ่านมา

    ወንድም ቤክ በዚህ ጥያቄና መልስ ብዙ ነፍሳት ይድናሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @Sisaymerkin-p5p
    @Sisaymerkin-p5p 24 วันที่ผ่านมา

    Gena Silasewoch yiqrta yixeyqalu

  • @BololoJenore
    @BololoJenore 16 วันที่ผ่านมา

    Yimacho

  • @asmelashergudo7912
    @asmelashergudo7912 26 วันที่ผ่านมา

    my faith መንፈስ ቅዱስ ሳይቀበሉ ቢያጠምቁ የምትለው የአንተ ግምት ነው እንደዛ ግን አይባልም።

  • @MeronrohobotTewelde
    @MeronrohobotTewelde 27 วันที่ผ่านมา +1

    የአብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ስም ኢየሱስ ከሆነ
    የ ኢየሱስ ስምስ ማን ነው ታድያ ???

    • @Fares-zz4pn
      @Fares-zz4pn 27 วันที่ผ่านมา

      ለስም ስም ያስፈልጋል እንደ?

  • @DawitMana-wj6xk
    @DawitMana-wj6xk 27 วันที่ผ่านมา +2

    ግልጽ እኮ ነው የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስ ስም ኢየሱስ ነው። አራት ነጥብ።

    • @Fares-zz4pn
      @Fares-zz4pn 27 วันที่ผ่านมา

      እኮ🎉❤

  • @TutorforAcademy-um7dd
    @TutorforAcademy-um7dd 27 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ በስሜ አጋንንትን አውጡ አለ ‹አጥምቁ ያለው ግን ግን በአብ ወልድና መንፈስ ቅዱስ ስም ነው፡፡ ማደናገሪያ ለምን ታመጣለህ አብ ወልድና መንፈስ ቅዱስ የእግዙአብሔር ስም የመሆኑን ዕውነት የገለጸው ራሱ መገለጡን ያመጣው ጌታ ኢየሱስ ነው፡፡