Betoch - "ጊዜ" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 213

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 พ.ค. 2018
  • የቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 213 "ጊዜ" | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 213

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @SamsungJ-cq1cy
    @SamsungJ-cq1cy 6 ปีที่แล้ว +190

    ለመላው እስልምነ እምነት ተከታይወቺ በሙሉ እንኻን ለሮመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ የሰላም የፍቅር ወር ይርግለን ሮመዳን ከሪም

  • @betyakl1594
    @betyakl1594 6 ปีที่แล้ว +283

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለሮመዳን ፆም በሰላም አደረሳቹ

    • @user-vy1nm1dy3u
      @user-vy1nm1dy3u 6 ปีที่แล้ว +10

      እኳን አብሮ አደረሰን እህት እናመሰግናለን ዉድ የኢስላም ልጆች እኳን ለኸይረኛዉ ወር በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ፆሙ የሰላም ይሁንልን በኢባዳ በሶላት እንድናሳልፍ አላህ ይርዳን ክርስቲያ ሙስሊም እህቶቸ በስደት ያላችሁ ስራዉን አላህ ያቅልላችሁ ያረብ

    • @bxffhdhfhfh8161
      @bxffhdhfhfh8161 6 ปีที่แล้ว

      Enkuwani abiro biselami aderseni Yeni ehti shukirani

    • @bxffhdhfhfh8161
      @bxffhdhfhfh8161 6 ปีที่แล้ว

      Hawa Yimam amiiiiiiin yarabi

    • @semutube2755
      @semutube2755 6 ปีที่แล้ว

      Enkahan abero aderesen marr

    • @ameera7136
      @ameera7136 6 ปีที่แล้ว

      Bety Akl እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ ያሀገሬ ልጅ

  • @user-hl5fh8pv5k
    @user-hl5fh8pv5k 6 ปีที่แล้ว +247

    የሙስሊም እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም ሮመዳን ይሁንላቹ.. ላገራችን ሰላምና ፍቅር ይስጠን

    • @fhhgghhjjh7745
      @fhhgghhjjh7745 6 ปีที่แล้ว +2

      አሚን

    • @Aa-vs3kj
      @Aa-vs3kj 6 ปีที่แล้ว +1

      የሃበሻ ክፉ የለውም የሃበሻ ክፉ የለውም አሚን ማር

    • @haghag7426
      @haghag7426 6 ปีที่แล้ว

      የሃበሻ ክፉ የለውሀይም የሃበሻ ክፉ የለውም

    • @ameera7136
      @ameera7136 6 ปีที่แล้ว +1

      የሃበሻ ክፉ የለውም የሃበሻ ክፉ የለውም እንኳን አብሮ አደረሰን
      አሜን የኔ ውድ

    • @hayathussen4978
      @hayathussen4978 6 ปีที่แล้ว

      የሃበሻ ክፉ የለውም የሃበሻ ክፉ የለውም አሚን

  • @user-vw3lk4kd6n
    @user-vw3lk4kd6n 6 ปีที่แล้ว +125

    ውድ የኢስላም።ልጆች እንኳን ለተከበረው ለረመዳን ወር አደረሰን። ከፃሚዎች አላህ ያድርገን።መልካም።የኢባዳ ወር ይሁንልን

    • @nsibaakmel3877
      @nsibaakmel3877 6 ปีที่แล้ว

      ኤፍ ነኝ ያባቴ ዮሴፍ ልጅ ከወሎ አለሁማ አሚን

    • @hamezalove5312
      @hamezalove5312 6 ปีที่แล้ว

      ኤፍ ነኝ ያባቴ ዮሴፍ ልጅ ከወሎ x

    • @anishamohammed5174
      @anishamohammed5174 6 ปีที่แล้ว

      ኤፍ ነኝ ያባቴ ዮሴፍ ልጅ ከወሎ አሚንን ያረብ ሁቢ

  • @user-uu4yv7hm3k
    @user-uu4yv7hm3k 6 ปีที่แล้ว +20

    ቤቶች እኮን ደና መጣችሁ
    ውድ እና ብርርቅየ የኢስላም ልጆች እኮን ለተከበረው ለታላቁ እሮመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ የአላህ እዝናት እና እራህመት ሁለየም አይለያችሁ #ሮመዳን ከሪም♥♥♥♥♥

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 6 ปีที่แล้ว +25

    ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች እህት. ወንድሞቼ. ለታላቃ ሮመዳን ጾም ወር በሰላም. አደረሳቹ. ኢትዮጵያ💚💛❤. ለዘላልም. ትኑር 🙏🙏🙏እወዳቸዋልው በፈጣሪ ስም

    • @user-hm2pg2ct1z
      @user-hm2pg2ct1z 6 ปีที่แล้ว +2

      Hana Love
      አሚን ውዴ ፍቅር የሆሽ ልጅ ሰላምሽ ይብዛ ውድድ

    • @senaityoutubeshow6025
      @senaityoutubeshow6025 6 ปีที่แล้ว +1

      ያአላህ የምወደውን ሰው ለኔ ብቻ አድርግልኝ እኔም. ውድድድ. ❤❤❤❤❤

    • @sityislamnewhiwetemashaall6276
      @sityislamnewhiwetemashaall6276 6 ปีที่แล้ว

      Hana Love Enkuan Abro Aderesen

    • @user-ri5zk3dr2l
      @user-ri5zk3dr2l 6 ปีที่แล้ว +1

      Hana Love በጣም እናመስግናለም ሰላምሽ ያብዛአልን

  • @hanajackie1040
    @hanajackie1040 6 ปีที่แล้ว +2

    እያሳሳቅ ብዙ ትምህርት ይስጣል.እናመስግናለን

  • @berrydesalegn5403
    @berrydesalegn5403 6 ปีที่แล้ว +2

    ሌላዉ ሁሉ ይቅር ከቤቶች ዉጮ ኑሩሉኝ ቤቶቼ::

  • @user-zy9jb2cy1b
    @user-zy9jb2cy1b 6 ปีที่แล้ว +30

    የእስልምና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለረመዳን ፃም በሰላም አደረሳችሁ በመቀጠል እንደእኔ ከሙስሊም ቤት የምትሰሩእህቶቼ መልካም የረመዳን ስራይሁንላችሁ እግዚአብሄር ጉልበቱን ጥንካሬውን ይስጠን ለሁላችንም ሰላምናፍቅር አንድነት ያድለን

    • @naimajimma1003
      @naimajimma1003 6 ปีที่แล้ว

      ስደተኛነይ እመቤቴሆይ አትለይኝ Amiiiin Yene Konjo

    • @user-hm2pg2ct1z
      @user-hm2pg2ct1z 6 ปีที่แล้ว +1

      ስደተኛነይ እመቤቴሆይ አትለይኝ
      አሚን ሱሴ እኳን በሰላም አደረሰን ፍቅር የሆሽ ልጅ ይመችሽ

    • @user-bn1fn8dm7o
      @user-bn1fn8dm7o 6 ปีที่แล้ว

      ስደተኛነይ እመቤቴሆይ አትለይኝ amen habebati

    • @user-sk8vt9bw9l
      @user-sk8vt9bw9l 6 ปีที่แล้ว

      amen yene konjo

    • @fatumahussnegkgj9525
      @fatumahussnegkgj9525 6 ปีที่แล้ว

      ስደተኛነይ እመቤቴሆይ አትለይኝ እኳን አብሮ አደረሠን ውዴ እናመሰግናአለን

  • @ayeshamohammad8708
    @ayeshamohammad8708 6 ปีที่แล้ว +8

    ለመላው የእስልምና ተከታየዎች እንኳን ለታለቁ ወር ለመዳን አደረሳችሁ

  • @user-sy6om6rp6n
    @user-sy6om6rp6n 6 ปีที่แล้ว +17

    ቤቶችዬ ድ.ብር ሲለኝ ደረሳቹልኝ ኑሩልኝ ለመላው የእስልምና ተከታዮች እንኳን ለረመዳን ፆም በሰላም አደረሳቹ ውዶች

  • @Ha-tj4sg
    @Ha-tj4sg 6 ปีที่แล้ว +54

    እንኩዋን ደህና መጣችሁ ቤቶችየ
    ውድ የኢስላም ልጆች እንኩዋን ለተከበረው ረመዳን በሰላም አደረሰን አልሀምዱሊላ ከአመቱ ላደረሰን አላህ ምስጋና ይገባው ስንት ነበረ የባለፈውን አመት አብረውን ፁመው አሁን ይሄን እድል ያላገኙት

  • @user-in2qj5ip8y
    @user-in2qj5ip8y 6 ปีที่แล้ว +70

    በጣም ደስ ይላል ትምህት አዘል ነዉ መልእክቱ የገባዉ ላይክ

    • @hanajackie1040
      @hanajackie1040 6 ปีที่แล้ว +1

      ለምለም ማሞ በጣም.እያዝናና.ብዙ.ትምህርት ይስጣል.ከታች እስከላይ ነው ሀገርቱ ላይ ያለውን ችግር የገለፁት ደስ ይላል

    • @ghgg5537
      @ghgg5537 5 ปีที่แล้ว

      ለm

    • @zemzembdjdhd8054
      @zemzembdjdhd8054 5 ปีที่แล้ว

      kkkk

  • @user-br4ss9cl5r
    @user-br4ss9cl5r 6 ปีที่แล้ว +133

    አላህ ወይ የዛሬ አመት ሁሉ ነገረ አልፎልኝ ሄጀ ከቤተስቦቸ ጋር የምፆም አድርገኝ ያረብ

    • @user-jg6jw1vw6y
      @user-jg6jw1vw6y 6 ปีที่แล้ว

      ፈትያ የሙሆ
      አይዞሽማር፡ያሠብሽው፡ይሳካልሽ

    • @Kk-vi2pg
      @Kk-vi2pg 6 ปีที่แล้ว

      ኢንሻ አላህ እኛንም አላህ ለሀገራችን ያብቃን ከቤተሰብ ጋር ከናፍቅ ነችወ ጅምአ ተራዊህ የምሰግድ ያረገን ያረብ

    • @habtamuyimer3033
      @habtamuyimer3033 6 ปีที่แล้ว

      አሚን ለሁላችን ማማየ

    • @sityislamnewhiwetemashaall6276
      @sityislamnewhiwetemashaall6276 6 ปีที่แล้ว

      ፈትያ የሙሆ Ensha Allah Enem Endachi Allah Yasakaln

    • @fozibintzakirali4305
      @fozibintzakirali4305 6 ปีที่แล้ว

      ፈትያ የሙሆ enm wellah yezare amet kee betaseboche gar masomon new mogote

  • @user-th6ve8of3z
    @user-th6ve8of3z 5 ปีที่แล้ว +2

    ለመላው ለእስልምና ተከታዮች በሙሉ አላህ በሠላም ለሮመዳን ወረ ያዲረሠን ፁመው ከተጠቀሙትም ያድረገን ፁመወ ከሚራቡት ሳይሆን ፁመው ከተጠቀሙት ያድረገን ያረብ

  • @user-zf7nt7wj3k
    @user-zf7nt7wj3k 6 ปีที่แล้ว +2

    የምወዳቸውን ቤተሰቦቸን አጥቼ ለዘላለም ነገር ግን ቤቶችን በማየ. 5 አመት አስቆጠርኩ ለኔ የቤተሰብን ፍቅር ያስተምሩኛል ተስፋም አልቆርጥ. እወዳችዃለው 😍😍😍😍😍😍

  • @glorytogod8536
    @glorytogod8536 6 ปีที่แล้ว +638

    ሀይ ፣ሙስሊሞች እንዴት ናቸሁ ራማዳን እንዴት ነዉ ደረስ አይደል
    ፆሙ የሰላም የፍቅር የደስታ የጤና ይሁንላችሁ መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ

    • @user-bo6kc1ng5o
      @user-bo6kc1ng5o 6 ปีที่แล้ว +1

      ልዩ ነዉ ሰላሜ Glory to GOd አሜን የሰገር ልጅ

    • @user-wy2mq2rr3f
      @user-wy2mq2rr3f 6 ปีที่แล้ว +1

      ልዩ ነዉ ሰላሜ Glory to GOd አሚን የኔቆጆ

    • @user-cl9wc7bl1b
      @user-cl9wc7bl1b 6 ปีที่แล้ว

      አሜንንንንም እህት

    • @kaka-oe7cf
      @kaka-oe7cf 6 ปีที่แล้ว

      ልዩ ነዉ ሰላሜ Glory to GOd አሚን መር ሹክረን 💓💓

    • @glorytogod8536
      @glorytogod8536 6 ปีที่แล้ว +9

      ሁላችንም እወደችአለዉ

  • @user-tz6yp5kq9f
    @user-tz6yp5kq9f 6 ปีที่แล้ว +43

    ለመላው የእስልምና ትክታይ በሙሉ እንኮን ለሮመዳን በሠላም አደረሳችሁ የኔ ምርጦች

    • @ameera7136
      @ameera7136 6 ปีที่แล้ว

      ኤልዳና የድግል ማራም ልጅ እናቴ ነሽ እመቤቴ እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ

    • @rosarosa7521
      @rosarosa7521 6 ปีที่แล้ว

      inkuuwaan abroo addereseen awoo indii siniikebaaber siinifaqqeer desss yillaal mashaallaah

    • @rosarosa7521
      @rosarosa7521 6 ปีที่แล้ว

      ኤልዳና የድግል ማራም ልጅ እናቴ ነሽ እመቤቴ yanee wudd inaameseginaalenbinkuuwaan baro addereseen

    • @sumeaktar947
      @sumeaktar947 6 ปีที่แล้ว

      ቴንኪው የኔውብ እህት የውነትደሰ ትያለሸ

    • @hawatube3194
      @hawatube3194 6 ปีที่แล้ว

      ኤልዳና የድግል ማራም ልጅ እናቴ ነሽ እመቤቴ እናመስግናለን

  • @user-hc4bh4ke3q
    @user-hc4bh4ke3q 6 ปีที่แล้ว +2

    ውድ የአረብ ሀገር እህቶቼ እረመዳን እየመጣ ነው ለስራው ብርታቱን ይስጠን

  • @betyakl1594
    @betyakl1594 6 ปีที่แล้ว +108

    የአባታችን የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን

    • @suzyyasuza4467
      @suzyyasuza4467 6 ปีที่แล้ว

      Bety Akl አሜን

    • @user-ht7hh4ux9h
      @user-ht7hh4ux9h 6 ปีที่แล้ว

      Bety Akl አሜንአሜንአሜንንንን

    • @fikirtedachew5224
      @fikirtedachew5224 6 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-kt6cn4lf3f
      @user-kt6cn4lf3f 6 ปีที่แล้ว

      amen amen amen

    • @fikert2915
      @fikert2915 6 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @sabitashibeshi9516
    @sabitashibeshi9516 6 ปีที่แล้ว +136

    ዌል ቤቶች
    ሙስሊም ሙስሊማት እንኩዋን ለታላቁ ለሮመዳን ወር አደረሰን የምንጠቀምበት ወር ያድርግልን

    • @hamdiyanassre537
      @hamdiyanassre537 6 ปีที่แล้ว +1

      ሳቢታ ሽበሽ ወሎዬ አሚን

    • @saeedalkaabi5600
      @saeedalkaabi5600 6 ปีที่แล้ว +1

      አሚን ማር

    • @shitunasir4917
      @shitunasir4917 6 ปีที่แล้ว +1

      አሚን እህት

    • @konjokonjo7165
      @konjokonjo7165 6 ปีที่แล้ว +1

      አሚን የረቢ

    • @zabibarashd1195
      @zabibarashd1195 6 ปีที่แล้ว +1

      ሳቢታ ሽበሽ ወሎዬ
      አለሃሙዱሊላ እንኳን በሰላም ለሁላችን አደረሰን የሀጋሬ ልጆች ካሰላምታዬጋ የልቤ ይድረሰቹ ለሁላቹም

  • @nsibaakmel3877
    @nsibaakmel3877 6 ปีที่แล้ว +53

    ውድ የሀገሬ ልጆች በስዳትያላን አላህ ለሀገራችን የብቀን ራመደን መጥቷወል ብርቱ!

    • @abcbcd9001
      @abcbcd9001 6 ปีที่แล้ว

      Nsiba Akmel ኢንሻ አላህ

    • @bettyhussen3648
      @bettyhussen3648 6 ปีที่แล้ว

      Nsiba Akmel Bertu TH-cam tetachu balachu seat enklf tghu

    • @nsibaakmel3877
      @nsibaakmel3877 6 ปีที่แล้ว

      Betty Hussen ኢንሸለህ

  • @abdulrehmantuha1540
    @abdulrehmantuha1540 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እንደት ሰሞኑ ምርቃት በምርቃት ሆንን ሰላም ሰፈነ ሀገራችን ማለትነው ተመስገን መራቂ ቀጥል ተመራቂ ተቀበል

  • @sedatgawhayu5290
    @sedatgawhayu5290 6 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶችየ ሰላማችሁ ይብዛ አርፍ ትምህርት ነው ሁሌም በፍትሰሩት ምርጥ ናችሁ ተወዳጁ እሮመዳን መጣ በሰላም ፁመን በሰላም የምናፍጥር ያርገን

  • @user-kw4gp9qt6e
    @user-kw4gp9qt6e 6 ปีที่แล้ว +6

    ቤቶች መጣቹህ እንዴ የስደት መፀናናየ ሰላማቹህ ይብዛ ውድ የኢስላም ልጆች እንካን ለታላቁ ሸህ እሮመዳን በሰላም አደርሳቹህ ፀሞሁ አላህ ከሚቀበላቸው አላህ ያድርገን አሚንንንንንን አላዑማ አሚንንንን

  • @ayklahmd5027
    @ayklahmd5027 6 ปีที่แล้ว +16

    ቤቶችእንካንበሰላምመጧችሁ..ለሞላሙስሊምእህትውንድሞውድያገሪልጆችእካንለሮመዳበሰላምአዳርሰንእሽአላአመትእስካመትያድረስንበተረእወዳችዋለሁከኔበላአላህይውደዳችሁ

  • @aletu8028
    @aletu8028 6 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች ድራማበጣም አመስግናለሁ በጣም ምክር አዘል ድራማነው ሁሌም የምታስተላልፉት በርቱ

  • @user-dy8dx6ll3w
    @user-dy8dx6ll3w 6 ปีที่แล้ว +17

    ለመላው የሙስሊም እምነት ተከታዮች እዲሁም የኮመንት ጎደኞቼ ለታላቁ ረመዳን ፆም በሠላም አደረሳችሁ
    ቤቶችዬ የዛሬው አሪፍ ትምህርት ሠጪ ነው ለባለትዳሮች ይሆናል ለኛም ላላገባነውም እደዛው

    • @zgnh5244
      @zgnh5244 6 ปีที่แล้ว

      እኳንአብሮአደረሠን

  • @user-nl7wc2og1p
    @user-nl7wc2og1p 6 ปีที่แล้ว +5

    ቤቶችየ እናመሠግናለን በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረኩ

  • @sofiomer608
    @sofiomer608 6 ปีที่แล้ว +2

    ወየል ቤቶች እንኳን በአላም መጣችሁ
    ሙስሊም ወገኖቼ እንኳን ለተከበረው ሸህ ረመዳን በሰላም አደርሳችሁ አደርሰን ፆሙን ፁሙው አጅሩን ከሚያገኙት ባሪያዎች አላህ ያድርገን መልካም የኢባዳ ወረ ውዶቼ

  • @samrawit4627
    @samrawit4627 6 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶች። አይ ዘሪሻ ትልቅ ሰው። ስወዳችው እኮ ሰላማችው ብዝት ይበል ሁላችውም

  • @zeynebademzeynebadem3574
    @zeynebademzeynebadem3574 6 ปีที่แล้ว +192

    እንካን አደረሠን እሮመዳን ከሪም ለሁላችንም ሀባይብ።።።

    • @asnn1872
      @asnn1872 6 ปีที่แล้ว +4

      zeyneb Adem zeyneb Adem እኳን አብሮ አደረሰን. ማሬ

    • @user-vh2fu7oh6l
      @user-vh2fu7oh6l 6 ปีที่แล้ว +1

      zeyneb Adem zeyneb Adem
      enkuwan abro aderesen habibit

    • @kemilaabiye8333
      @kemilaabiye8333 6 ปีที่แล้ว +1

      zeyneb Adem zeyneb Adem እኳን በሰላም አደረሰን አልሀምዱሊላ

    • @hamdiyanassre537
      @hamdiyanassre537 6 ปีที่แล้ว +1

      A Snn አካን አብሮ አደረሰን የኢባዳና የዚክር ጊዜ ይሁንልን

    • @user-zg1tz4qv4f
      @user-zg1tz4qv4f 6 ปีที่แล้ว

      እንኮን አብሮ አደረሰን

  • @helen-xw2mm
    @helen-xw2mm 6 ปีที่แล้ว +3

    ቤቶች፡ሁሌም፡ነኑሩልን፡ሰላማቹ፡ይብዛ፡የማትክዱ፡የማትለዉጡ፡እናተ፡ብቻናቹ፡እስክ፡እንዴ፡እኔ፡የምትወዱት፡like ግጩ

  • @denegelenate814
    @denegelenate814 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋው የዛሬዋ ደሞ ደስ የምትል ትምህርት ናት እናመሠግናለን ቤቶችዬ

  • @sulitanahuyam6579
    @sulitanahuyam6579 6 ปีที่แล้ว +6

    መላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1439ኛ የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ የኢባዳ ወር ይሆንልን ዘንድ ሁላችን በዱዓ አንረሳሳ ሃባይብ ይህን ጊዜ ሳይደርሱ የነጎዱ ስንቶቹ ናቸው።

    • @mohaned2298
      @mohaned2298 6 ปีที่แล้ว

      እኳን አብሮ አደረሰን ውድ አሚንን

  • @user-nd1rs9rh9g
    @user-nd1rs9rh9g 6 ปีที่แล้ว +24

    በመጀመሪያ ዉድ ሙሲልሞች ወገኖቻችን እንኳን ለራማዳን በሰላም አደረሳችሁ ፆሙ የሰላም የደስታ የበረከት የርግለችሁ

    • @sityislamnewhiwetemashaall6276
      @sityislamnewhiwetemashaall6276 6 ปีที่แล้ว

      ትጅ የማርያም ልጅ የተዋህዶ ፍሬ Enkuan Abro Aderesen Amiiiin Yareb

    • @eemnseed5616
      @eemnseed5616 6 ปีที่แล้ว

      ትጅ የማርያም ልጅ የተዋህዶ ፍሬ አሚንንንእህት

    • @galaxygalaxy5119
      @galaxygalaxy5119 6 ปีที่แล้ว

      አሚንንንንንንንንንንን

  • @user-oq7kj4ym3i
    @user-oq7kj4ym3i 6 ปีที่แล้ว +38

    ውድና የተከበራችሁ እቁ የኢስላምልጆች እኳንአደረሳችሁ አደረሰን በሰላም ፆመን በሰላምእምንጨርስያድርገን ካጅሩም ያጎናፅፈን ያረብ

  • @fduffu3186
    @fduffu3186 6 ปีที่แล้ว +1

    ውድና የተከበራችሁ ውድ የእስልማ እምነት ተከታዬች እንኳን በሰላም ለተከበረው ሸሀር ረመዷን አደረሰን አልሀምዱሊላህ አላህ ሀቁን ጠብቀው ፁመው ከሚጠቀሙት ያድርገን አሚንንን

  • @ssnnn8039
    @ssnnn8039 6 ปีที่แล้ว +2

    ፍቅር ፍቅር ፍቅር ናቹ👍👍👍👍👍👍

  • @tegemelako607
    @tegemelako607 6 ปีที่แล้ว +16

    ለሙስሊም ወንድምና እህቶቼ መልካም የፆም ሰአት ይሁንላችሁ

    • @mkaka3960
      @mkaka3960 6 ปีที่แล้ว

      አሚን

  • @user-hj9oe9cj2t
    @user-hj9oe9cj2t 6 ปีที่แล้ว +16

    የሙስሊም እህት ወንድሞች እንኳን ለረመዳን አደረሳችሁ መልካም የረመዳ ፆም ይሁንላችሁ ከልቤተመኘሁ

    • @Love-sg9uc
      @Love-sg9uc 6 ปีที่แล้ว

      እንኳን መጣችሁ ቤቶች 😍😍

  • @abdullahsalem8863
    @abdullahsalem8863 6 ปีที่แล้ว +2

    ውድ እህትና ውንድሞች ኢንሻ አላህ ለሚቀጥለው ዓመት ደግሞ ከቤተስባቻችን ጋር የሚንጣም ያድርገን ያረብ

  • @rukeyahtube2109
    @rukeyahtube2109 6 ปีที่แล้ว +1

    እንኳንም አብሮ አደረሰን የዘንዲሮ ረመዳን ወንጀላችንን የሚያብስ ዲአችን መቅቡል የሚሆንበት ያርግልን ያረብ በዱአችሁ አትርሱኝ ስደተኛ እህታችሁ ነኝ

  • @tsedalebulcha9211
    @tsedalebulcha9211 6 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ደና መታቹ እንኳን ለቅዳሜ በሰላም አደረሳቹ የቤቶች ድራማ ተመልካቾች

  • @user-ts3fn1lb7s
    @user-ts3fn1lb7s 6 ปีที่แล้ว +29

    ሙስሊም ወገናቸ እካንም ለሮመዳን ከርይም በስላም አደረሳችሁ መልካም የኢባዳ ግዜ ይሁንላችሁ

    • @hawahawa7996
      @hawahawa7996 6 ปีที่แล้ว

      አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @alexayeehuleye6914
      @alexayeehuleye6914 6 ปีที่แล้ว

      Alex studio

  • @user-ey3dw7ri4j
    @user-ey3dw7ri4j 6 ปีที่แล้ว +1

    ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ እረመዳን በሰላም አደረሳችሁ

  • @user-qj2vd1nm8f
    @user-qj2vd1nm8f 6 ปีที่แล้ว +12

    #ለመላዉ የስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሮመዳን ፆም በሰላም በጤና በፍቅር አደረሳችሁ መልካም ፆም

  • @labddjd9919
    @labddjd9919 6 ปีที่แล้ว +124

    ድሃና ሀብታም ካልመረጣቹ ላክ አርጉኝ እኔ ሙልጭ ያልኩኝ ድሃ ነኝ አይ ሀብታም ከፈለጋቹ በዝምታቹ አቃለሁ የነገሩ ሁሉም ነገር በዘመድና ሀብታምን ነወረ ሚመረጠው ሰምታቹሃል

  • @zizuhilwa7720
    @zizuhilwa7720 6 ปีที่แล้ว +48

    ረመዳን ከሪም ማሎች እንኳን አደረሳቹ ♥♥

    • @user-vc2lp1kr8q
      @user-vc2lp1kr8q 5 ปีที่แล้ว

      ሙስሊም እህት ወንድ ምወቸእንኳንአላህላአላቀውወርእሮመዳንውርአደርሳችሁአደረስከተጠሙበትያድርጋችሁያድርገንአሚንያረብ

  • @user-uf5fz9nx8s
    @user-uf5fz9nx8s 6 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶች በእውነት ብዙ ተሙርኩ ቀጥሉበት አብሶ በትዳሩ አሁንም ብዙ ይቀራል በዚህ እርእስ ብትመለሱ መልካም ነው!

  • @user-lx5dn8xp5u
    @user-lx5dn8xp5u 6 ปีที่แล้ว +6

    ሙስሊም እህቶቼ እካን ለታላቁ ሮመዳን በሰላም አደረሰን ፆመዉ ከሚጠቀሙት ያድርገን

    • @iubabamuhey2689
      @iubabamuhey2689 6 ปีที่แล้ว

      Aminnnnn ekon abero adersn Eramedan kerammm 😍😘😘😘

  • @user-yz5sj3nj4w
    @user-yz5sj3nj4w 6 ปีที่แล้ว +24

    Wow 332 እኛ ነኝ። ዎናው እራስን ማሳመን ነው ክክክክ like gechugen
    እና ለመላው የሙስሊም። እምነት ተከተዮች እንኳን ለርመዳን ፃም አደርሳችሁ። እውዳችዎለው። እኔ
    ክርስቲያን ነኝ

    • @ferdosmuhammad8259
      @ferdosmuhammad8259 6 ปีที่แล้ว

    • @ameera7136
      @ameera7136 6 ปีที่แล้ว

      ፍቅርተ ማሪያም እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ

    • @user-oz5qk5gh1t
      @user-oz5qk5gh1t 6 ปีที่แล้ว

      ፍቅር የሆንሽ ልጅ እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @sityislamnewhiwetemashaall6276
      @sityislamnewhiwetemashaall6276 6 ปีที่แล้ว

      ፍቅርተ ማሪያም Enkuan Abro Adersen

  • @dala6372
    @dala6372 6 ปีที่แล้ว +21

    ሰላም ውድ ያገሬ ልጁች በስደት አለም የምትኖሩ እዴት ናቹ ሰላማቹ ይብዛልኝ የእስልምና ተከታዪች በሙሉ እኳን ለረመዳን ፅም በሰላም አደረሳቹ እኔግን ክርስቲያን ነኝ ግን ደስታቹ ደስታዬ ነው።

    • @user-hm2pg2ct1z
      @user-hm2pg2ct1z 6 ปีที่แล้ว

      ተዋበች እዳለ Dala
      አሚን ማሬዋ እኳን በሰላም አደረሰን ሲስቱካ ፍቅር የሆሽ ልጅ ይመችሽ ውድድድ

    • @ameera7136
      @ameera7136 6 ปีที่แล้ว

      ተዋበች እዳለ Dala እንኳን አብሮአደረሰን የኔ ውድ

    • @sityislamnewhiwetemashaall6276
      @sityislamnewhiwetemashaall6276 6 ปีที่แล้ว

      ተዋበች እዳለ Dala Enkuan Abro Aderesen

  • @user-ly9kn7hd7h
    @user-ly9kn7hd7h 6 ปีที่แล้ว +1

    እንካን ደና መጣችሁ ቤቶች

  • @neanegn3210
    @neanegn3210 6 ปีที่แล้ว +5

    WOWOW የዘሬ ሚርጥ አስተማሪ ነው
    የኔ ቆንጆች ተበርኩ ምርጦች ህይወታቸው ይለምልም እወዳቸዋለሁ

  • @tiruneshendalawe3581
    @tiruneshendalawe3581 6 ปีที่แล้ว +6

    ዊል ቤቶችየ
    የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችዉ
    ከጥዋት እስከ ማታ ይብዛ ሰላማችዉ
    ጉሉ አሜን እ

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 6 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ሰጭ ድራማ ነው ሁሌም የምታቀርቡት ቁምነገር ያለው ነው እወዳችዋለው ቀጥሉበት በተረፈ አይለያችሁ ሁላችሁም ምርጥ የቤተሰብ የጔደኝነት በቃ ደስ የሚል የሀበሻ ድራማ ነው ምትሰሩት ይመቻችሁ

  • @user-rd6mz4ob1p
    @user-rd6mz4ob1p 6 ปีที่แล้ว +1

    በመጀመርያ ለመላው ሙስሊም ወንድም እና እህቶቼ ረመዳና ከሪም ብያለው መልካም ጾም ይሁንላቹ ♥♥♥} ቤቶችዬ ውስጤ ናቹ

  • @sarahomar5146
    @sarahomar5146 6 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውዶች መጣችሁ። ለእስልምና ሀይማኖት በሙሉ እንኳን ለተከበረው እሮመዳን በሰላም አደረሳችሁ

  • @user-iz3bo9nt3f
    @user-iz3bo9nt3f 6 ปีที่แล้ว +6

    ለውጥ ይልካል እንዲ ነው
    ውድ የአላህ ባሪያውች እንኳን ለረመዳን ፆም አደረሰን አላህ ፆመው ፆማቸውን ከሚቀበላቸው ባሪያውች ያድርገን አሚን
    እንዴት ይዟቸዋል የሸዋል ድባብ በየሰላቹበት የአላህ ጥበቃና እዝነት አይለያቹ

    • @user-ky9bp7tr7o
      @user-ky9bp7tr7o 6 ปีที่แล้ว

      amennnnn

    • @user-hc5sg9oq6u
      @user-hc5sg9oq6u 6 ปีที่แล้ว

      እንኮን አብሮ አደርስን አልሀምዲሊላ

  • @user-gk7cm9ux3b
    @user-gk7cm9ux3b 6 ปีที่แล้ว +63

    ረመዳን ከሪመ ውድ የኢሰላም ልጆች

    • @user-jf5ih3gs5i
      @user-jf5ih3gs5i 6 ปีที่แล้ว

      ለሁላቺንም መልካምእረመዳንማር

  • @moloalmolo1327
    @moloalmolo1327 6 ปีที่แล้ว +1

    እባካቹ ሜቶችዬ የትርፍዬን ገፀባህሪ ይሰራልን በጣም ያዝናናል

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 6 ปีที่แล้ว +1

    በዚሁ ቀጥሉ ያልተንዛዛና አስተማሪ ነው

  • @user-nt7fh4hh3c
    @user-nt7fh4hh3c 6 ปีที่แล้ว +138

    ውድ የሀገሬ ልጆቺ ሠላም ናቺሁልኝ ከኔጋ አልሀምዱሊላሂ በያላቺሁበት ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ

    • @user-xb2eg1nx7n
      @user-xb2eg1nx7n 6 ปีที่แล้ว +1

      Rahmet Seid
      አሚን ውዴ አችንም

    • @suzyyasuza4467
      @suzyyasuza4467 6 ปีที่แล้ว

      Rahmet Seid Amen እረመዳን ከሬም

    • @user-nt7fh4hh3c
      @user-nt7fh4hh3c 6 ปีที่แล้ว

      Suzy Yasuza አሚንንን ያረብብብ

    • @user-nt7fh4hh3c
      @user-nt7fh4hh3c 6 ปีที่แล้ว

      Suzy Yasuza እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @genetbm8601
      @genetbm8601 6 ปีที่แล้ว

      Rahmet Seid አሜን ላንቺም ያሁን ያኔ sweet

  • @rahel16tariku7
    @rahel16tariku7 6 ปีที่แล้ว +5

    ልደቴ ነው እስኪ እንኳን ተወለድሽ በሉኝ አይከፈልበት

  • @user-vs6tj6kp7d
    @user-vs6tj6kp7d 6 ปีที่แล้ว +1

    የድሮ ግዜ ወርቅ.. የዘንድሮ ደግሞ ጨርቅ ብቻ ቤቶችየ ምችት ይበላቹ ኣስተማሪ ድራማ ነው ያቀረባቹልን እናመሰግናለን በተረፈ ጭቅጭቅ ያለው ትዳርና ስደት ኣንድ ናቸው ምን ግዜም ሰላም የላቸውም እና ኣዛሉ ስልክ ነው ኣይፓድ ነው የያዘቹ እረረረረ

  • @jsj4341
    @jsj4341 6 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችየ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞች ስላማችሁ ስላሜ ነውና ስላማችሁ ይብዛልኝ አሜን፫

  • @user-eo8hm5im7k
    @user-eo8hm5im7k 6 ปีที่แล้ว +31

    በስንት ጊዜየ ኮመትኩ ወይ ስራ እረመዳን እየደረሰ ነው ፆመው ከሚቀበላቸው ያርገን አሚን

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l 6 ปีที่แล้ว +6

    ብችኝ ነት #እየተስማኘ ነው #እስኪ አይዞሽ በሎኘ #እፍፍፍፍፍፍ #የአግሬ ልጆች ስላማችሁ ብዜት ይበልልኘ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @yoditdemissie1112
    @yoditdemissie1112 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዳኜ ይመቸኛል። የቤቶች አድማቂ። እባክህ ዳኙ ቶሎ ቶል ና!

  • @robiaj145
    @robiaj145 6 ปีที่แล้ว +2

    I am Eritrean ...i love this drama keep it!!!

  • @hanicohani5658
    @hanicohani5658 6 ปีที่แล้ว +57

    ረመዳን ሙባረክ እኳን አደረሳችሁ

  • @zedeli8811
    @zedeli8811 6 ปีที่แล้ว +4

    መልካም ዕለተ ስንበት...
    በስላም ወተችው በሰላም ግብ
    ክፉን ያርቅልን የሀገር ልጆች ።።

  • @merrynajat5425
    @merrynajat5425 6 ปีที่แล้ว +1

    ከፍቶኛል እስኪ አፅናኑኝ የሀገሬ ልጆች

  • @user-ic1zx4bu7l
    @user-ic1zx4bu7l 6 ปีที่แล้ว +1

    ውይይይ ይቤ አንተን ለማየት በጣም እጎ አጎለሁ ቃላትህ ስለሚያስቅ
    ሻሼ ደሞ በጣም ከሳሽ እስፖርት ጀመርሽ መሰለኝ ቆንጆ ቅርፅ እየያሽ ነው
    እከስ ዛሬ ጠፋ ለሽሽሽሽሽሽሽሽሽ ብሎ ነው እንዴ ለማንኛውም በጣም እናመጣለን

  • @user-yh3pg6vq8d
    @user-yh3pg6vq8d 6 ปีที่แล้ว +21

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ረመዳን ከሪም ብያችሆለው። ረመዷንን ደርሰው ሀቁን ጠብቀው ከሚጾሙ ባርያዎቹ መካከል ያድርገን።የወራቶች ንጉስ የሆነው የተቀደሰውና የተወደደው ወር ሊነግስ ነው።

    • @curvecurve9743
      @curvecurve9743 6 ปีที่แล้ว

      አሚን ያራብ ማር

    • @SamsungJ-cq1cy
      @SamsungJ-cq1cy 6 ปีที่แล้ว

      ማሽቃበጥ አሎድማ ደስ አይለኝም። እንኻን አብሮ አደረሰን ውዴ

    • @nsibaakmel3877
      @nsibaakmel3877 6 ปีที่แล้ว

      Samsung J5 አሚን

    • @sityislamnewhiwetemashaall6276
      @sityislamnewhiwetemashaall6276 6 ปีที่แล้ว

      ማሽቃበጥ አሎድማ ደስ አይለኝም። Enkuan Abro Aderesen

  • @maryamenataewdshialew8753
    @maryamenataewdshialew8753 6 ปีที่แล้ว +13

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
    የኢትዮጲያዊው ፃዲቅ አቡነ መልከጼዴቅ ገዳም
    ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን! የጻድቁ አባታችን የአቡነ መልከጼዴቅ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን፣ በጸሎታቸው ይማረን፡፡
    ወስብሐት ለእግዚአብሔር

  • @Buruktube
    @Buruktube 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስተማሪ ብቻስይሆን ትምርት የወስድኩበት ነው የዛሬው ይመቻቹ እናመስግናለን

  • @proudoftobeethiopiahabesha3896
    @proudoftobeethiopiahabesha3896 6 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ ረመዳን መጣ ሙስሊሞች መልካም የፆ ጊዜ ይሁንላችሁ one love pec of Ethiopia 🇪🇹✌🏾❤️

  • @mariummarium4543
    @mariummarium4543 6 ปีที่แล้ว +36

    እፍፍፍ እዳው ዛሬ ጒደኛቸ ሆድ ባስ ብሎኛል እፅናኑኝ እስኪ

  • @mariummarium4543
    @mariummarium4543 6 ปีที่แล้ว +51

    እዳው ጒደኛቸ ዛሬ ወግ ደርሶኛል 78 ኛ ነኝ ስሞትላችሁ ላይክ ግጩኝ አለ ዛሬም አልላችሁ

  • @hamocell5982
    @hamocell5982 6 ปีที่แล้ว

    እኳን አደረሳችሁ ለመላው የእስልምና ተከታዮች ለረመዳን ፆም ፆሙ የሰላም የበረከት የጤና ያድርግላችሁ

  • @adisteferi276
    @adisteferi276 6 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ የሳምንት መዝናኛየ ቤቶች እድሜና ጤና ያድላችሁ ውስጤ ናችሁ ክክክክክክክክክክ ሻሽየና ና ደስ ስትሉ ክክክክክክክክክክክክ

  • @user-zv9zl8js4b
    @user-zv9zl8js4b 6 ปีที่แล้ว +4

    ሠላም ለሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይባልልኝ። ቤቶች እንኳን። ደህና መጣችሁ ሀሙስ ሀገሬ ልገባ ነው በስደት ያላችሁ ሁላችንም በሰላም ለሀገራችሁ። ያብቃችሁ መልካሙን። ሁሉ ተመኘሁላችሁ እወዳችኋለሁ። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇫🇷🇪🇹

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 6 ปีที่แล้ว +22

    ውድና ተናፋቂ የዩቱብ ጓደኞቼ ሰላማችሁ ሰላሜ ነውና በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @eselamneweywetarahma4051
    @eselamneweywetarahma4051 6 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶችዬ እኳን በሰላም መጣቹ እኳል ለተናፋቂው ረመዳን አደረሳቹ የኢስላም እህት ወድሞቼ ያአላህ ጥበቃ አይለያቹ

  • @user-gz9mz8xp4y
    @user-gz9mz8xp4y 6 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች እንኳን በሰላመጣቹ
    እናመሰግናለን

  • @glorytogod8536
    @glorytogod8536 6 ปีที่แล้ว +298

    Uuuffi ዘሬ በጣም ደክሞኛል እስክ like ግጩ

    • @emu8380
      @emu8380 6 ปีที่แล้ว +2

      ልዩ ነዉ ሰላሜ Glory to GOd አይዞሽ ማል

    • @sabitashibeshi9516
      @sabitashibeshi9516 6 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ማሬ አይዞን

    • @glorytogod8536
      @glorytogod8536 6 ปีที่แล้ว +1

      Thank you ወዶቼ እወዳችኋለሁ

    • @user-cq1ux3vu6q
      @user-cq1ux3vu6q 6 ปีที่แล้ว

      ልዩ ነዉ ሰላሜ Glory to GOd ክክክ እና ላይኩ። ድካምሽን ያስለቅቅልሻል

    • @kaka-oe7cf
      @kaka-oe7cf 6 ปีที่แล้ว

      ልዩ ነዉ ሰላሜ Glory to GOd አይዞሽ

  • @hhzbsh1366
    @hhzbsh1366 6 ปีที่แล้ว +15

    አሰላሙአለይኩምወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድናየተከበራችሁ ውድ የኢስላም ልጆች እንኩዋንአብሮአደረሰን የሌላም እምነት ተከታይየሆናችሁ እኳን አደረሰሳችሁ ላላችሁን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @kamilanasser7855
      @kamilanasser7855 6 ปีที่แล้ว

      wa wr wb enkwani abiro adqrasani amiiiin

    • @zzinab968gmailcom2
      @zzinab968gmailcom2 6 ปีที่แล้ว

      ወአሊክምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @zinetaliseid9342
    @zinetaliseid9342 6 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ ይቤ ሚስትን አትጨቅጭቃት ፍቅር ይኑራችሁ

  • @Ilma_finfinnee
    @Ilma_finfinnee 6 ปีที่แล้ว

    ቤቶች ድራማ ትምህርት ሰጭነቱ እጅግ በጣም ጨምሯል። እደጉ ተመንደጉ በዛ ላይ በጣም ያዝናናል።

  • @user-hc3mz4ev9n
    @user-hc3mz4ev9n 6 ปีที่แล้ว +7

    የዛሬዋ ድራማ ቲም አብይ ነች በደንብ ገብቷችሃል ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ለሁሉም ትግስተኛ መሆን ነው በአንድ ወር ለውጥ አልመጣም እያሽ ለምጮሂ ሁላ ነው መልእክቱ ሰምታችሃል።

  • @mmmmnatalie5982
    @mmmmnatalie5982 6 ปีที่แล้ว +3

    ሠላም ቤቶች ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኯን ለረመዳን ፆም አደረሳቹ

  • @azebazeb3242
    @azebazeb3242 6 ปีที่แล้ว +1

    የይብዬ ቤተሰቦች እደምን አመሻችሁ ልሹፈውና ኮሜንቴን ዱቅ አረጋለሁ የኔ ውዶች

  • @habtamuyimer3033
    @habtamuyimer3033 6 ปีที่แล้ว +1

    ክርስቲያን ወገኖቸ በጣም እናመሰግናለን ውዶች

  • @user-yh3pg6vq8d
    @user-yh3pg6vq8d 6 ปีที่แล้ว +13

    ረመዷን ከሪም

  • @muslim7297
    @muslim7297 6 ปีที่แล้ว +13

    ዳኜ ስመች ሀሀ የእስለም ልጆች ረመዷን ከሪም እንኳን በሰለም አዳረሰቹ

    • @ameera7136
      @ameera7136 6 ปีที่แล้ว

      Muslim እስለምነው ሂይወቴ እንኳን አብሮ አደለሰን

  • @gdde1844
    @gdde1844 6 ปีที่แล้ว

    አንኳን አደረሳቹህ ለ እስልምንና እምነት ተካታየች የሰላም ፆም ያድርግላቹህ አሚን

  • @mareyamenatnatdegle8209
    @mareyamenatnatdegle8209 6 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተክታይ ነኝ። ውድ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች በሙሉ እርመዳን ከርም ፆሙን የስላም የፍቅር የመተሳስብ ይሁንላችሁ♥♥♥

  • @user-zy9jb2cy1b
    @user-zy9jb2cy1b 6 ปีที่แล้ว +4

    በህልሜ ነው ወይስ በእውኔ ነው ቤቶች በጊዜ ዱቅ ያላችሁ እናመሰግናለን ስራየን ስጨርስ ከተፍ አላችሁ