The Forbes Magazine Mar 3, 2017, 11:39am EST 1.The amount of American financial aid received by Ethiopia govt since TPLF took power $30 billion. 2.The amount stolen by Ethiopia’s leaders (TPLF) since it took power: $30 billion. ነገሩ እንዲህ ሆኖ እንጂ ብድርማ ሊያውም የቻይና ብድር ተገኝቶ ነው
አብዱሰመድ መሐመድ ጉምቱ ጋዘጠኛ ።ለኔ የምንግዜም ምርጥ ነህ🙏
ምርጥ ፕሮግራም ከምርጥ ገዜጠኛ አብዱሰመድ መሀመድ ዋው ዋው ነው በርቱ ሳሎን ትዩብ
መጀመሪያ የራስህ ጥናት የሆነን መረጃ ብታቀርብ ጥሩ ነው ። የፈረንጆች ዜና እንደወረደ ነው ያወረድከው ። እነሱ ሲጣሉ እንደዚህ ናቸው። አበዳሪን የሚጠላ ተበዳሪ አለ ብየ አላምንም። ደግሞኮ ለመበደር መጀመሪያ በቀረበላቸው ውል መሠረት ብቻ ነው ከተስማሙ ብቻ ይበደራሉ ። አለቀ ቻይና እና ቻይናውያን ትልቅ አበዳሪያችን እናመሰግናለን ቻይናየየየ ግን አብዱ የማደንቅህ ጋዜጠኛ ነህ። በርታ
በርታ በጣም አሪፍ አቀራረብ
በትክክል!
የተመረጡ እና ወቅቱን የጠበቀ መረጃዎችን በጥንቃቄ እና በጥልቀት ፈትሻችሁ...ለእኛ በማድረሳቸሁ ልትከበሩና ልትደነቁ ይገባል።
በርቱልን....!!!!
አብዱልሰመድ ሙሃመድ well come bra when i was i child i know your voice batch your partners its massive vocal your awoseme
ግሩም ነው
ሁሉም ቢመጣ ለራስ ጥቅም ሲል ግን ግን የቻይና እጅግ የከፋ ነው የማዕድን ቦታዎቻችንን ብትመለከቱ በእጅ ዓዙር የእነርሱ እየሆኑ ነው!
Chains good Love 💪💪💪💪👍👍👌👌
እንካን ደና መጣክ
ከግለሰብ እንኩዋን ተበድረህ ቀና ብለህ መሄድ አትችልም። መፍትሄው የ ብድር ሳይሆን የ FDI የ (ኢንቨስትመንት) ስበትን መጨመር፣ የአገራዊ ምርትን ጥራትና ብዛት በመጨመር ኢንፓርት የሚደረጉ ምርቶችን መተካት ላይ ማተኮር ነው። እንጂ ከ እስቴኪኒ አቅም ከቻይና እያስገባን በየትኛው ዶላር ነው ከመዳኒት እና ነዳጅ አልፈን ሜጋ ፕሮጀክቶችን የምንሰራው። ከብድር ለመላቀቅ የግድ ሁሉም የመንግስት ሀላፊና ህዝብ እንደ አገር ማሰብ እና ምቾቱን መቀነስ ይኖርበታል
ልግዛቹ አሜሪካ ሰርታቹ እንለወጥ ቻይና ምን አገናኛቸው እውነታው ግልጽ ነው በኛም አገር እያየነው ነው
በ እናት ሀገር ቻይና አትምጣ ማንኛውም ሀገር ብድር አለመቀበል መብቱ ነው
አብዱልሶመድ ተሳስተሃል። የምዕራባውያንን ፀረ ቻይና ፕሮፓጋንዳ እንደወረደ ነው ያቀረብከው። የቻይና ብድር ከምዕራባውያን ብድር እጅግ እጅግ የተሻለና ያለ ጣልቃ ገብነት የሚሰጥ ነው።
In the end, Asia is has all the economy, and military power...
እንደነ የቻይና አካሔድ ለአፍሪካ እጂግ በጣም አደገኛና አስጊ ነዉ ።በገዛ በታችን እራሳችንን እየሸጥን ነዉ። ቻይናውያን ምንም ስብአዊነት የምሰማቸው አይደሉም ፣መራባውያን እንኳን ስብአዊነት ይሰማቸዋል ቻይናዊያን ግን ...........
አንተን ብሎ አስተዋይ ስንት አመት ምሪአባዋን አፍሪካን በዘበዛት እንደነሱ ውሸታም አፍሪካ እንትቆም ማይፈልጉ አለማችን ዘረኘ ከአውሮፓ እስከ u.s.a ክፉ ዜጋ የለም
@@girmagetachew9757 እኔም ያልኩት ቻይናዊያን ከመራባዉያን ይከፋሉ ነው እንጂ መራባውያን ደግናቸዉ አላልኩም ።
The Forbes Magazine
Mar 3, 2017, 11:39am EST
1.The amount of American financial aid received by Ethiopia govt since TPLF took power $30 billion.
2.The amount stolen by Ethiopia’s leaders (TPLF) since it took power: $30 billion.
ነገሩ እንዲህ ሆኖ እንጂ ብድርማ ሊያውም የቻይና ብድር ተገኝቶ ነው
መሳቅ ከፈለጋቹ th-cam.com/channels/tGiR7ijQf4u18hELlvIC7g.html