Ethiopia - ሩሲያ በብቸኝነት የምትቆጣጠረው ናሳ ና የፑቲን ንግስና ለ22 አመት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 44

  • @ka.2524
    @ka.2524 2 ปีที่แล้ว +12

    ይዘቱና እርእሱ አይግናኙም

  • @senaitabat601
    @senaitabat601 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሆይ በቃችሁ በለን ሰላም ለሃገራችን አውርድልን ፈጣሪ ሆይ

  • @fasilsamson2056
    @fasilsamson2056 2 ปีที่แล้ว +2

    Russia ...Hurrrrrrrraaaaaaa!!!

  • @Zenaneh
    @Zenaneh 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ትንታኔ!

  • @mulunehfekadu3396
    @mulunehfekadu3396 2 ปีที่แล้ว

    thanks

  • @sura1670
    @sura1670 2 ปีที่แล้ว

    It is better agreement than war

  • @gemedagage4987
    @gemedagage4987 2 ปีที่แล้ว

    ለመሳወቅ ወይስ ለማደናገር ? ትረካው በመረጃ(fsct) ቢዳብር፣

  • @KsaksakKsaksak-cr6ih
    @KsaksakKsaksak-cr6ih 2 ปีที่แล้ว +2

    የኢትዬጲያንሰላምባመጣችሁመጀመርያድልለሩስያ

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k 2 ปีที่แล้ว

      ማን ሰላም ባመጣው ማን ዝምምምም ብሎ ሊጨማለቅ !
      አባቴ ኢትዮጵያን ለአንድ ክንፍ ብቻ ፈርሞ ያስረከበ ሀይል የለም !
      ሰላም ከፈለክ ከሰላም አስከባሪው ሀይል ጋር ሱሪህን በደንብ ታጥቀህ ተሰለፍ !
      እንኩዋን የአለም የፖለቲካ አሰላለፍ የሀገሬም ግርግር በምን , ማን እና ለምን እንደተፈጠረ ተራ መንደሬ ነኝ ብለህ ራስህን አሳምነህ መንደር ውስት ተወሽቀህ የመንደር ወሬህን የምትረጭ ከሆነ እንዳንተ አይነቱ ሰገጤ ስለሆነ ኢትዮጵያ ሰላም እንዳታገኝ የሚያደርጉት ወዳንተ የሚመጣውን አሹለህ ጠብቅ !

  • @NateGstudio
    @NateGstudio 2 ปีที่แล้ว +2

    🔥 Russia 🤜🤛 Ethiopia 🔥

  • @fasikamengesha818
    @fasikamengesha818 2 ปีที่แล้ว

    በርቱ

  • @eta4401
    @eta4401 2 ปีที่แล้ว

    በብቸኝነት nasaን ሩሲያ አትቆጣጠርም ።በጋራ ከ usa ጋር ነው የሚሰሩት

  • @markos.emanuellemma4005
    @markos.emanuellemma4005 2 ปีที่แล้ว +2

    I love Fyodor Dostoevsky BUT What About ALEXANDER PUSKIN ????? YOU DIDN'T MENTION PUSKIN: WHY ???

  • @ሠሚራሙሀመድ-ቘ7ፈ
    @ሠሚራሙሀመድ-ቘ7ፈ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሠላምማሊኩም

  • @Abemelek21
    @Abemelek21 2 ปีที่แล้ว +1

    Vladmir Putin🔥💪

  • @imloyalandfunnymanhonestly9986
    @imloyalandfunnymanhonestly9986 2 ปีที่แล้ว +1

    ምንድነው ዜና ምትደጋግሙብን አቦ ልትደርስ ነው 😳😏

  • @tesikkassahun6676
    @tesikkassahun6676 2 ปีที่แล้ว

    Bemigerm huneta lemejemeria gize betikikil Russian yegeletse zegeba. We are proud of you. It shows your deep rooted background about Russia. Спасибо большое. Thank you very much. К Ethio Russian kilis who grew up in Ethiopia but currently resides in Russia.

  • @Tube-kn3is
    @Tube-kn3is 2 ปีที่แล้ว

    ተዘብኩት ፈታን
    ኩስ ኡመኩ ፈታ ቸዉ

  • @haileyesuslemlem
    @haileyesuslemlem 2 ปีที่แล้ว

    ግን ርዕሱ

  • @yosefdessalgne
    @yosefdessalgne 2 ปีที่แล้ว

    በባሪያ ፍንገላ ለሚታማ ማንን ነው ?

  • @samijosi802
    @samijosi802 2 ปีที่แล้ว +2

    ዜሌንስኪ የምዕራብያኖች ባንዳ ሆኖ ለነ አሜሪካ እና እንግሊዝ በጥቅሉ ለኢፔሪያሊስቶች የብዝበዛ ጥቅም ሲባል ዩክሬንን በማስወደሙ እና ዜጎችን ወደማያባራ ሰቆቃ እና እልቂት ውስጥ በመጨመሩ ነው ጀግና ተብሎ አገሩን እና ህዝቡን ከሂትለር አረመኒያዊ ወረራ ከርቀት ከተከላከለው ዊኒስተን ቸርችል ጋር የሚወዳደረው? አረ ሰዎች መረጃ ስትሰጡ ከየትም አግኙ ከየት ፊልትሬት የማድረግ ልምድ ይኑራችሁ በጥሬው አትዘላብዱ!!

  • @felagotzerihun5547
    @felagotzerihun5547 2 ปีที่แล้ว +1

    Whats the point man🤷‍♂️

  • @amarjemal9322
    @amarjemal9322 2 ปีที่แล้ว

    My story anmetdet

  • @natimulate3177
    @natimulate3177 2 ปีที่แล้ว +3

    አራምባና 👗

  • @aregakassa2140
    @aregakassa2140 2 ปีที่แล้ว

    የራሳችሁን መረጃ አቅርቡ የአዲስ አድማስ መረጄ አያሳምንም።

  • @jamilaasfu7481
    @jamilaasfu7481 2 ปีที่แล้ว +2

    Ukrainian puppet I'm not giving him credit

  • @eastafrica5078
    @eastafrica5078 2 ปีที่แล้ว +3

    ርእሱ እና ትንተናው ፍፁም የትየለሌ 🤔😆😅

  • @yegledemissie9469
    @yegledemissie9469 2 ปีที่แล้ว

    Zelesky = woyane

  • @mikikiya4758
    @mikikiya4758 2 ปีที่แล้ว +1

    ስማማ ኩባ ምን ጎደለታ ምን ማለት ነው ኩራት? ባንተ አባባል እኮ ከሁሉም ባተሌ እና ዋጋ ቢስ ዋጋ ከፍላለች እያልክ ነው!! ያሳዝናል ሌላው ቢቀር ለ1969 ለኢትዮጲያ ክፉ ቀን ዋጋ ከፍለዋል ። ያሳዝናል የገባኝ ነገር ቢኖር የአዲስ አድማስ ሳይሆን የbbc ወይም cnn ሃሳብ ነው

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 2 ปีที่แล้ว

    ዝም በል ጦር ሊተክሉበት ቢሆንም ብዙ አይነት ራሻን ማይነካ ድርድር ይሆን ነበር እንጅ ተነስቶ ጦር መክፈት አልነበረበትም

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k 2 ปีที่แล้ว

      ራስህ ዝምምም በል ባክህ !
      የሆንክ እንጭጭ ነገር !
      የሩሲያና የኔቶ ጥምር ሀይሎች መሀከል ያለው የጂኦ ፖለቲክስ ሙቀት በድርድር የሚፈታ ቢሆን በተለይ የአንተ ሚጢጢዮ አንጎል እንዳሰበችው ሩስያን የማይነካ ስምምነት መደረስ የሚቻል ቢሆን ኖሮ አሜሪካና አውሮፖ ሶቪያት ህብረትን ከጀርመን በድርድር እንዲለቁና ግንቡም እንዲሰበር ሲደረግ ከራሻ የተከፋፈሉት 15 የሶቪየት ግዛት የነበሩ ሀገራትን ወደ ኔቶ ጥምር አናስገባም በማለት ነበር ከነዛ ሀገራት ውስት አብዛኛዎችን ግን ኔቶ አባል ማድረግ ጀመሩ ሩሲያ ምንም አቅም ስላልነበራት በግዜው ይሀው አሁን ደግሞ አፊንጫዋ ስር ያለችዋን ጠቅልለው መሳሪያ ግንባራቸው ላይ ሊተክሉ ተነሱ እሱም ይበላቸው ጀመር !
      ይሄ እስራኤል ፍልስጥኤማውያንን በገዛ ሀገራቸው እየገደሉ እያፈናቀሉ መሬት የሚወሩበት አይነት የቆሻሻነት ስብእና አይነት አይደለም የህይወት ጉዳይ እንጂ !
      የኔቶ ጥምር መንግስት በድርድር የሩሲያን ነባራዊ ህልውና የሚያስጠብቅ ሀሳብ ስላነበራቸው ነበራ በየግዜው የሶቪየት አካል የነበሩ ሀገራትን ወደ ኔቶ የሚሰለቅጧቸው !
      በድርድር የሩሲያ መብት የሚከበር ነገር ስላለ ነዋ ሩሲያ የገባችበትን የአለም ሀገራት እየዞሩ የሚያደፈርሱት !
      ይሄ ማንም ተራ መንደሬ ተነስቶ ዝምምምም በል የሚልበት አርእስት አይደለም the big boys የሚጫወቱት የአለም ጩዌ ነው ጥግህ ይዘህ ያለወከውን የጂኦ ፖለቲክስን አሰራርና አሻጥርን ተማር ! ሙቀቱንም ሙቀው አስራ አንደኛዋ ሰአት ስትደርስ ሙቀቱ አንተንም ስለሚለበልብህ ወይም ከመለብለቡም አልፎም ድፍት ስለሚያደርግህ ይሄ በራሻና በኔቶ ሀገራት ነዶ የሚዳፈን እሳት አይደለም !
      የሚወራው ስለኒኩለር መሳሪያ ነው !
      ይሄ ይሄ the big boss ደግሞ እንኩዋን አለም በጦር ውግያ አቅላይ ቴክኖሎጂዎ በተራቀቀችበት የአሁኑ ዘመን ድሮሮሮ አለም ድፍን አይነት በነበረበት ጦርነት ግዜም ስራ ላይ ውሏል !
      ይልቁኑ ጁታህን ይዘህ ለሩሲያ እየጸለይክ ደግፍ ሩሲያ ይሄን ትኩሳት አሸንፋ ካልቆመሽ ብብትህ ውስጥ ፍም እንደያዝክ ቁጥረው !

  • @yilmabelayne7211
    @yilmabelayne7211 2 ปีที่แล้ว

    Before I like this channel this day useless

  • @ደረሳውሲራጅ
    @ደረሳውሲራጅ 2 ปีที่แล้ว

    ከብቶች

  • @ሉብየየወሎልጅነኝሉብየየወ
    @ሉብየየወሎልጅነኝሉብየየወ 2 ปีที่แล้ว

    ብሽቅ ሰለ ሀገርህ ጦርነት አትናገርም እና ስለ ሰው ሀገር ትዘግባለህ የሙስሊሞች ሞት ላንተ ምንም አይዴል ያረብ በካፊሮች ላይ በላ ይውረድ ኢንሻአላህ ጠብቁ ቆሻሾች

    • @የአሳምነዉልጅ
      @የአሳምነዉልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

      💨💨 ፈስ

    • @sisaysisay3838
      @sisaysisay3838 2 ปีที่แล้ว +1

      Jezba mine yadregeshe muslims becha newe ememote

    • @የአሳምነዉልጅ
      @የአሳምነዉልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

      ሙስሊሞች ግን በጣም ጠገባችሁ ትግስትን እንደ ፍርሀት የምታዩ ጉግማንጉጎች
      ለናንተ መድሀኒት ታሪካችሁን ወደኋላ ብቻ መንገር ፍቱን መድሀኒታችሁ ነዉ

    • @KsaksakKsaksak-cr6ih
      @KsaksakKsaksak-cr6ih 2 ปีที่แล้ว +1

      በተለይየጋላሙስሊሞችበጣምጠግባችሀን

    • @TD-iq1ew
      @TD-iq1ew 2 ปีที่แล้ว

      Koshasha nesh anchin bilo muslim yetabash nebersh endiya manim meto amahara kililin endihum ke wollega sinseded gimatam nesh eshi