ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Beuke #1
ታላላቆቻችንን ለምንድን ነዉ በአንቱታ እማትጠራቸዉ? በዚህ በጣም ነዉ እማዝንብህ ። እሴቶቻችንን ማከበር መልካም ነዉ።
😮
እድገቱን እያሰየህ ነዉ ቤተሰቦቹ ታላላቃቸዉን አንቱ እያሉ ሲሰማ ከአደገ በእድሜ አንጋፋዎቹን ሲሉ የሰማዉን ይተገብረዋል በነጠላ ሲሰማ ካደገ ያንኑ ይደግመዋል እልሀለሁ ::
አይ ሰው መቼም የሚለው አያጣም
ሠላም ለቅሶ ይቅር ተው
Cuqaalaa sayhon Cuqqaalaa q titebkalech.
አንተ ግን በጣም ያበዛህው አልመሠለህም
በዕውቀቱ እያዛባህ ነው። ሸዋ ወደ ድርቡሽ አልዘመተም።
Lela leba sew new
ላንተ ስራ ማለት ኦሮሞን መዉቀስ ነው:: ኦሮሞ ታሪኬ የሚለዉን አይ አንተ ታሪክ የለህም ማለት ነው ያው አንትም ደብተራ ነህ ከደብተራ ደግም ከዚህ የተሻለ ነገር አንጠብቅም
ወደድህም ጠላህም እውነታው ይኼነው! እንዲህ ሀገሩን ኢትዮጵያን ከወንድሞቹ ጋር በደሙ ያቆማትን ኦሮሞ በጠላት የጥላቻ ስብከት ሀገር አልባ ልታደርጉት የምትጥሩ ማፈርያ የሆናችሁ የስም ኦሮሞዎች በጣም ታሳፍሩኛላችሁ። #ይህ ግን ኢትዮጵያዊ መሆኑን ያልካደውን ኦሮሞ አይመለከትም ።@"ለማንኛውም ...# ኦሮሞ መሆን ሥጋ ቢሆን ነፍሳችን ደግሞ ኢትዮጵያ ናት።( ከሥጋና ከነፍስ ማን እንደሚበልጥ ለእናንተ ትቼያለሁ።)
ደሞ የት ጋር ነው ኣሮሞን ያጥላላው ?ጸጉር ስንጠቃ ካልሆነ እንደውም የቀድሞ ኦሮሞዎች ለኢትዮጵያ የከፈሉትን ውለታና ሀገራችውን እንዴት ይወዱ እንደነበር ነው።
Beuke #1
ታላላቆቻችንን ለምንድን ነዉ በአንቱታ እማትጠራቸዉ? በዚህ በጣም ነዉ እማዝንብህ ። እሴቶቻችንን ማከበር መልካም ነዉ።
😮
😮
እድገቱን እያሰየህ ነዉ ቤተሰቦቹ ታላላቃቸዉን አንቱ እያሉ ሲሰማ ከአደገ በእድሜ አንጋፋዎቹን ሲሉ የሰማዉን ይተገብረዋል በነጠላ ሲሰማ ካደገ ያንኑ ይደግመዋል እልሀለሁ ::
አይ ሰው መቼም የሚለው አያጣም
ሠላም ለቅሶ ይቅር ተው
Cuqaalaa sayhon Cuqqaalaa q titebkalech.
አንተ ግን በጣም ያበዛህው አልመሠለህም
በዕውቀቱ እያዛባህ ነው። ሸዋ ወደ ድርቡሽ አልዘመተም።
Lela leba sew new
ላንተ ስራ ማለት ኦሮሞን መዉቀስ ነው:: ኦሮሞ ታሪኬ የሚለዉን አይ አንተ ታሪክ የለህም ማለት ነው
ያው አንትም ደብተራ ነህ ከደብተራ ደግም ከዚህ የተሻለ ነገር አንጠብቅም
ወደድህም ጠላህም እውነታው ይኼነው! እንዲህ ሀገሩን ኢትዮጵያን ከወንድሞቹ ጋር በደሙ ያቆማትን ኦሮሞ በጠላት የጥላቻ ስብከት ሀገር አልባ ልታደርጉት የምትጥሩ ማፈርያ የሆናችሁ የስም ኦሮሞዎች በጣም ታሳፍሩኛላችሁ።
#ይህ ግን ኢትዮጵያዊ መሆኑን ያልካደውን ኦሮሞ አይመለከትም ።
@"ለማንኛውም ...
# ኦሮሞ መሆን ሥጋ ቢሆን ነፍሳችን ደግሞ ኢትዮጵያ ናት።( ከሥጋና ከነፍስ ማን እንደሚበልጥ ለእናንተ ትቼያለሁ።)
ደሞ የት ጋር ነው ኣሮሞን ያጥላላው ?ጸጉር ስንጠቃ ካልሆነ እንደውም የቀድሞ ኦሮሞዎች ለኢትዮጵያ የከፈሉትን ውለታና ሀገራችውን እንዴት ይወዱ እንደነበር ነው።