Ethiopian Vegan Soup - How to Make Ye Tsom Shorba - የፆም ሾርባ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 50

  • @nardoskittygamer7176
    @nardoskittygamer7176 4 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ማማዬ ባለሞያ አደረጉን እግዝያብሄር እድሜ ይስጥዎ ኑሩልን 🌷🌷🌷❤❤❤❤💓💓💓

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 4 ปีที่แล้ว +3

    በዚህ ቅዝቃዜማ በጣም ያስፈልጋል ።እናመሰግናልን ማምዬ

  • @zewedetuabera7532
    @zewedetuabera7532 ปีที่แล้ว

    የኔ ዉድ እናቴ ኑርልን እድሜና ጤና አቤዝቶ ይስጥሽ ስወድሽ

  • @ቤዛነኘ
    @ቤዛነኘ 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ዋው በጣምያምራል ማሚ እድሜን ከጤናጋር

  • @ሱላማጢስ27ቱዩብ
    @ሱላማጢስ27ቱዩብ 4 ปีที่แล้ว +1

    እማዪ እድሜና ጤናውን ብዝት አድርጎ ይስጥልን

  • @ኪድዬ
    @ኪድዬ 2 ปีที่แล้ว

    Thank you Emaye. Let me try now. 👍

  • @marthat6031
    @marthat6031 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል አሁን ተነስቼ ነው የምሰራው አስጎመዥኝ ያለሁበት ቦታ የመጨረሻ ብርድ ነው ምን ልስራ ሞቅ የሚያደርግ ስል ደረሱልኝ ማማዬ መልካም አዲስ አመት 😍

  • @momona7637
    @momona7637 4 ปีที่แล้ว +3

    Emamaye good to see you happy holiday.
    May God bless you in health and many many more years. I love you. ❤️

  • @bilenasfawasfawbilen9965
    @bilenasfawasfawbilen9965 4 ปีที่แล้ว

    እማማ በርቺ ካንቺ ብዙ እየተማርን ነውና እድሜ ይስጥህ ።

  • @adanecheshetu218
    @adanecheshetu218 4 ปีที่แล้ว

    አገላለጽእራሱ ደስይላል

  • @መቅዳስፅጌማርያም
    @መቅዳስፅጌማርያም 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን ማሚዬ😍😍

  • @waadeeabdii386
    @waadeeabdii386 4 ปีที่แล้ว +1

    Umrii dheradhu ayoo bareduu 🙏💝

  • @غادة-ي6ع
    @غادة-ي6ع 4 ปีที่แล้ว +1

    እማየ ሰላም ነወት : እረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት ።

    • @sitiaissah6981
      @sitiaissah6981 4 ปีที่แล้ว +1

      ለህናቶችረጅምእድሜ🍬🍬🍬🍬🍬🍬

  • @ሳራይቱብ-ኀ3ገ
    @ሳራይቱብ-ኀ3ገ 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ማሚ

  • @hiwiyaredfiker5233
    @hiwiyaredfiker5233 4 ปีที่แล้ว

    ማማዬ በጣም ያምራል እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @sefiyayesuffsefiyayesuff4753
    @sefiyayesuffsefiyayesuff4753 4 ปีที่แล้ว

    አላህ እድሜ ከጤና ይስጥዎት

  • @hayatkedirkedir6434
    @hayatkedirkedir6434 4 ปีที่แล้ว

    Wow bezi berd ehay mettate now mamay. Rejem tena

  • @ቋንቋዬነሽድንግልኤልሻዳይ
    @ቋንቋዬነሽድንግልኤልሻዳይ 4 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለ ማሚ

  • @bizuayehulemi9143
    @bizuayehulemi9143 4 ปีที่แล้ว +3

    Happy new year 🎆 mommyee “yeshorba ketel mendenew semu in English please thank you

    • @selam12ful
      @selam12ful 4 ปีที่แล้ว +1

      እኛ ኢትዮጵያ የሾርባ ቅጠል እምንለው really celary leaves ይባላል። እሳቸው የተጠቀሙት እዚ ጋር Bay leaf ይባላል። ግን ደሞ Coriander leaf አሪፍ ነው። በተለይ ካለቀ በኋላ። Serve ሰታረጊ። im not sure about too much garlic in soup. I dont use at all.

    • @bizuayehulemi9143
      @bizuayehulemi9143 4 ปีที่แล้ว +1

      selam12ful thank you so much 😊

  • @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ
    @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እናታችን

  • @milenrufta5283
    @milenrufta5283 4 ปีที่แล้ว

    Thx mami

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 4 ปีที่แล้ว

    WOW that looks really good!❤❤❤

  • @እሮዛቦረናእሮዛ
    @እሮዛቦረናእሮዛ 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ❤❤❤❤

  • @abelandmom5465
    @abelandmom5465 4 ปีที่แล้ว

    Thanks mommy

  • @nanakalu5536
    @nanakalu5536 4 ปีที่แล้ว

    ማሚዬ ለምታስተምሪን ሙያ እናመሠግናለን 🙏🙏🙏 ሠርግ ቤት የሚቀርቡትን ጥብሣጥብሶችን ብታሳይን ደስ ይለኛል እናትየዬ

  • @sabayemane3153
    @sabayemane3153 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam enameseginalen emama
    Ene yemitigermugn dis like yemitadergu sewoch tasazinalachu

  • @esayasberhane5454
    @esayasberhane5454 2 ปีที่แล้ว

    Yummy 😋

  • @azamitrussom9519
    @azamitrussom9519 4 ปีที่แล้ว +1

    Why Suger menstrni ayche semche alqem anyway thanks God bless you

  • @fanoseebekele6046
    @fanoseebekele6046 4 ปีที่แล้ว

    Wwwwwwwww baxem yamiral yene hint maxiche bi bala desyilany neber

  • @ሰናይትየጎደርቀቨጥ
    @ሰናይትየጎደርቀቨጥ 4 ปีที่แล้ว +1

    ❤😍ማማየ ሁሌም እወድሻለሁ

  • @eheteabebe9059
    @eheteabebe9059 4 ปีที่แล้ว

    The soop leaf is it dry? and can you please tell me the name.

    • @selam12ful
      @selam12ful 4 ปีที่แล้ว

      She used Bay leaf yes it is dry. You can use freash if you want to. Coriander leaf thyme is good too.

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 4 ปีที่แล้ว

    Wow are shrub new

  • @mesiteshu3295
    @mesiteshu3295 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hellokwt7920
    @hellokwt7920 4 ปีที่แล้ว

    Yeshorda keteli be Ethiopa medenew mibalew

  • @የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ
    @የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ 4 ปีที่แล้ว

    እማ እናመሰግናለን ግን ይህ እኮ ኢትዮጵያ ወሰጥ አገኘወም ኢትዮጵያ የሚሰራ ሸረቦ አሳየን

  • @ilfilf3837
    @ilfilf3837 4 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍❤❤❤

  • @samrihappyfamily9886
    @samrihappyfamily9886 4 ปีที่แล้ว

    Mamay Thanks sente ameten tekatatlalyy einme gemar YOU tube niany subscribe areglen be emamy sem🇪🇷😍🇪🇹

  • @esterbayleyen9994
    @esterbayleyen9994 4 ปีที่แล้ว +1

    Data weym cochcoha endat endmesra.

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  4 ปีที่แล้ว

      Selam Ester kochkocha tesertuwal

  • @bonigirma5021
    @bonigirma5021 4 ปีที่แล้ว

    እናቴ ቤት እያለሁ ጾሙ ዉስጥ ትሰራ ነበር ።ማሚዬ ኑሪልን የኔ ናት አሁን እራሴ ማዘጋጀት እችላለሁ ማለት ነዉ። ዉድድድድ😘😘😘😘❤ ማሚዬ

  • @dontwoorybehappy8865
    @dontwoorybehappy8865 4 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤👏👏👏👏💓

  • @alamitoachur2113
    @alamitoachur2113 4 ปีที่แล้ว

    wwwwooww

  • @MeseretAlemye
    @MeseretAlemye 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤