Ethiopia፡ምሽቱን ሰበር ዜና- "ጦርነቱ በቃን! አለቅን"አብይ ብቅ ብለው ተማፀኑ! | 5 ባለስልጣናት ተገ*ሉ!|ጀዋር ዛሬም ደገመው! ጀ/ሉ ያልተበቁትውሳኔ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 91

  • @MazlHhh
    @MazlHhh 19 วันที่ผ่านมา

    💪💪💪💪ድል ፋኖ👏👏👏👏❤❤❤❤🐅🐅🐅🐅

  • @HFh-s4m
    @HFh-s4m 29 วันที่ผ่านมา +8

    አፈርብላ እምታለማው በሰው ደም ነው አተ እኮነህ ለማኝ እምታስብላት አተእያለህ ምንሰላም አለ ፈጣሪ ላተ አድ ነገር ቢያወርድብህ እና ስለታችን ቢሰምር ❤❤❤❤❤❤❤ ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፋኖ ወደድህምጠላህም😮ሊዘገይ ይችላል እጂ ፋኖ ያሽንፋል አማራ ይነግሳል ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FEWAZ-e5d
    @FEWAZ-e5d 29 วันที่ผ่านมา +13

    ያረብ ድል ለአማራ ፋኖ ያረብ 🤲🤲

    • @gelilawassie5288
      @gelilawassie5288 29 วันที่ผ่านมา

      አሁንስ ተነቅቶብሀል እሚሸወድ የለም ሠላም በሌሉበት ብልፅግና ትላለህ

    • @FEWAZ-e5d
      @FEWAZ-e5d 29 วันที่ผ่านมา

      @gelilawassie5288 አትገረምም መስማት ተስኖታል መሰለኝ 🤣

  • @MengeshaMolla-k2q
    @MengeshaMolla-k2q 28 วันที่ผ่านมา +1

    ፋኖ❤💪🙏

  • @HabtamKassa-i3v
    @HabtamKassa-i3v 29 วันที่ผ่านมา +4

    ሰላም ነሳህን አንተ ከመጣህ ጀምሮ ሰላም አጣን እግዚኦ 😢 የሰው ደም እንደ ውሃ ይፈሳል ሰው እንደ በግ ይታረዳል ሰው እንደ ከብት ይታገታል ይታረዳል ምን ሰላም አለ አተ ከመጣህ ጀምሮ

  • @maritta-kv7nl
    @maritta-kv7nl 29 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @ZwdtwZwdtw
    @ZwdtwZwdtw 29 วันที่ผ่านมา

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @Mequainnt
    @Mequainnt 29 วันที่ผ่านมา +5

    Egziabher Lisanihin yizgaw!

  • @Yemane8757
    @Yemane8757 29 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለአማራ ፍኖ

  • @TaMBiz-o8o
    @TaMBiz-o8o 29 วันที่ผ่านมา +6

    ሕዝባዊው ፋኖ ማለት እናት ሐገር ኢትዮጵያን እና እውነተኛውን መከላከያ ደግፎ ሰሜን እዝ በተኛበት በሕወሓት እና በብልፅግና ሸኔ የፖለቲካ መሪዎች ከኢትዮጵያ ሐገር ገንጥሎ ወሳጆች እና በኢትዮጵያ አፍራሾቹ ሲታረድ ወገን ሕዝብ አለህ ብሎ በውድቅት ሌሊት የደረሰለት ሕዝባዊው የአማራ ፋኖ ነበር !!!
    በሰላሙም ዙርያ አብይ አህመድን እና ሽመልስ አብዲሳን ቀድመው እባካችሁ በሰላም እንኑር አትግደሉን ከሐገራችን አታፈናቅሉን ያሉት ሰርቶ አደሮቹ የአማራ ሕዝቦች ነበሩ !!!
    በአለም ላይ አውቆ ሕዝብን ከሕዝብ እና መከላከያውን ከሕዝብ አጋጭቶ በቀጥታ እና በትክክል ሐገርን የሚያፈርስ ጦርነት በኢትዮጵያ ከፍቶ ሕዝብን እና የሐገር መከላከያን አዞ እያወጋ ያለ ሕዝቡን የከዳ መሪ አብይ አህመድ ነው !!!

  • @abrehamadmasu9859
    @abrehamadmasu9859 29 วันที่ผ่านมา

    የአይጥ ምስክር ድምቢጥ አለ ያገሬ ሰው

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 29 วันที่ผ่านมา +5

    ለማን ያወራል አብይ?? ጃዋር በድሮን ህዝብ አልቀጠቀጠ 😂 መጀመሪያ ያለምንም ጥፋት ያሰረካቸውን ንፁሀን ፍታ ከዚያ ስለሰላም አውራ የሆነ ዱርዬ ተራ ሰው😷

  • @GlxyA-y3e
    @GlxyA-y3e 29 วันที่ผ่านมา

    አተሠላም የትታዉቃለሕ😢😢😢😢

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 29 วันที่ผ่านมา +2

    አሁን ነዋ የብልፅግና መጠፌፊያ !
    አሁን መፈንቅለ መንግሰት ጠብቅ!
    የሁሉም ማዕረግ በወታደራዊ ስራ ልምድ ሳይሆን ዓቢይ ራሱን ለመጠበቅ ሲል ያንበሸባቸው የጀነራልነት ማዕረግ በመሆኑ ገና ይባላሉ ።

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 29 วันที่ผ่านมา +2

    ይልቅ መንገድህን እንደመንግስቱ መንገድህን ብታመቻች ይሻልሃል !

  • @aliySadat6882
    @aliySadat6882 29 วันที่ผ่านมา

    ይላል!

  • @FEWAZ-e5d
    @FEWAZ-e5d 29 วันที่ผ่านมา +7

    ምን አይነቱ አስመሳይ ነው በአላህ አላህ ያሳህ ከዚህ በላይ ማፍረስ አለ 😏

  • @zemenmekonen8657
    @zemenmekonen8657 29 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለፋኖ

  • @wgirmat7129
    @wgirmat7129 29 วันที่ผ่านมา +1

    አይይይይይ ፡ ቀጣዩን እናተ ጨርሱት

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 29 วันที่ผ่านมา +1

      Abo yoni magna Asefendedo yibdash bedatam shele

  • @YibeltalAynalem
    @YibeltalAynalem 29 วันที่ผ่านมา +1

    ካዲያ የጀዋር ይህንን ያክል ጊዜ ዝም ብሎ መቆየት ምን አስፈለገ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 29 วันที่ผ่านมา

    ጌታን ተማፀነ አልተማፀነ አብይ መወገድ አለበት በአማራ ደም አይነግሥም😭😭😭😭😭

  • @MekiyaMolla
    @MekiyaMolla 29 วันที่ผ่านมา +2

    አብይማ ፊትም አፉን አይተን አብይ አብይ አልነ አባላን ደሕናአርጎ ኢሽአላ የተሻለቀን ቢመጣእንጠብቃል የሞተምሙቷል ያለምተሥፋአይቆርጥም

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 29 วันที่ผ่านมา +2

    ምን አሉ አቶ /ጠ እኔ ልመና ይዋጣልኛል ብለው እደነበረ አትርሱ ስለዚ እርሶ አደኛ ለማኝ እደሆኑ ካወቁ ኢትዮጵያ ደሞ በርሶ የተነሳ ለማኝ ሆናለች የምትናገሩትን አስተውሉ እጂ

  • @alemayehu8764
    @alemayehu8764 29 วันที่ผ่านมา

    በፊርማ እየተረጋገጠ እና በድሮን ማንንም ሳይለይ ጭፍጨፋ እየተካሄደ ምን አይነት መግለጫ ነው እየተሰጠ ያለው?

  • @Aman-h7i6k
    @Aman-h7i6k 29 วันที่ผ่านมา

    ማንም ይሀህችን ሀገር የመበተን ሀይል ያለው የለም እግዚአብሔር የት ሄዶ

  • @beletubezawork3597
    @beletubezawork3597 29 วันที่ผ่านมา

    ድራማውን የጀመረው ማነው ደራሲውም ዳይሬክተሩም እንተ ሆንህ ሳለ ጭቅጭቅ መገዳደል አያስፈልግም ትላለህ ስላም አሳጥተህ ተፈናቃይ እና እስረኛ አባዝተህ ወዴት እንሂድ ብለው ግራ ተጋብቶ አአ ላይ እብድ ለማኝ ጎዳና ተዳዳሪ አበዝተህ አፈራህ እንዴት ነው ይህ ነገር የሚስተካከለው ኧረይብቃ 😥😥😥😥😥

  • @eagaealo9937
    @eagaealo9937 29 วันที่ผ่านมา

    ቆይ እየቀለድ ነው ወይስ ህዝብን እንዴት ብትንቅ ነው እንደዚህ ነገሮችን ቀለል አድርገህ የምትናገረው ነገር ግን ለግዜው ህዝብን ንቀህው ይሆናል እናማ በመጨረሻ ፈጣሪን እንዴት እንደምትሸውደው አተነህ የምታውቀው መቸም ቢሆን በዚች አለም መኖር አትችል እና ለፈጣሪ ጥያቄ መልስህ ምን ይሆን ከቶ ብቻ እዝጎ ነው የዚያን እለት

  • @OmanOman-lt7xf
    @OmanOman-lt7xf 29 วันที่ผ่านมา +1

    Anta eyalhe Salam yalme

  • @GelilaSelassie
    @GelilaSelassie 29 วันที่ผ่านมา +1

    It has to start from you!

  • @melkamsiragetu8698
    @melkamsiragetu8698 29 วันที่ผ่านมา +2

    ስልጣን ልቀቅ

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 29 วันที่ผ่านมา +1

    ክፍታፍ ይህ ✖️✖️✖️✖️✖️✖️✖️✖️✖️✖️✖️✖️✖️✖️✖️✖️✖️✖️✖️✖️✖️✖️✖️✖️
    ኢትዮፕያን የሚወክላትን ከጊታ በቻ አስመሳይ ዘሩ ይትፋ የማን ነትከህ ለማን ኢትዮፕያን አትወክልም

  • @Yemane8757
    @Yemane8757 29 วันที่ผ่านมา +1

    ያልበላው እንዲበላ ነው
    ጉልቻ ቢቀያየር ወጥ አያጣፍጥ

  • @TeklaAalyou
    @TeklaAalyou 29 วันที่ผ่านมา

    እሱን ስትገረፍ ታወራለህ....እንዳቦካሃት ጋግራት እንጂ...በዚህ በሽተኛ ሰውዬ እጅ ሀገር መውደቋ ያሳዝናል.....በስነ ልቦና አዕምሮ ቀውስማ አለበት...!

  • @GlxyA-y3e
    @GlxyA-y3e 29 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Yemane8757
    @Yemane8757 29 วันที่ผ่านมา +1

    ስልጣን ልቀቅ እራስን አጥፍ

  • @RomanRoman-nk9vu
    @RomanRoman-nk9vu 29 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 29 วันที่ผ่านมา +1

    በትንሽ በትልቁ መጨቃጨቅ አያስፈልግም?ቀልዶ ሞቷል፣ጅል፣ጂላንፎ፣ጂላጂል!!!

  • @zewditumulugetta4665
    @zewditumulugetta4665 29 วันที่ผ่านมา +3

    የቱን የልመና ታሪክ ነው የምታወራው ምነው ስንዴ ተርፎን ኤክስፓርት ያደርክውን ረስ😢ተህ ነው ሾርት ሚሞሪ ይልሃል ይሄ ነው።

  • @OmarAndi-c5w
    @OmarAndi-c5w 28 วันที่ผ่านมา

    አማራ ኢትዮጵያ የምመራ ከሆነ ኢትዮጵያ መለቀቅ

  • @gannath1777
    @gannath1777 29 วันที่ผ่านมา

    ንፍጥ ጭቅላት ያተብጤው ነው አገር እያሳድግ በትእጂ

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 29 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ አይደለህም እንዴ !
    ምንም ችሎታ ሳይኖርህ" እናቴ ትነግሳለህ" ብላኛለች ብለህ ለዚህ ሁሉ የዘር ፖለቲካና የትላንት ድህነትህን ረስተህ ደሃን ለማጥፋት ተነስተህ ሀገራችንን ምስቅልቅል ያደረስከን!

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 29 วันที่ผ่านมา +1

    እንገዲህ ምንተገነ የአንዲት ጀግና ሲት ውድድር ስም አትፊ መመዲ

  • @Fano775
    @Fano775 29 วันที่ผ่านมา +1

    ይሄ ሰውዬ ለየለት "ጬኸቴን ቀሙኝ አሉ " እራሱ አማራው ላይ ዘምቶ ጦር አያስፈልግም ይበል ወፈፌ

  • @yetimdesta5180
    @yetimdesta5180 29 วันที่ผ่านมา +2

    አንተ አፍጮማ የሆንክ ሰው ነእ ከሰው ስር ያልተፍጠርክ ሰው ነእ ሰለእግዛቤር ብለ ይችን አገር በሰላም ልቀቃት በፍጠረ ዘመዶቻችን እኮ አለቀ ሰለ እግዚአብሔር ብለ ምንስ ነው የቀረ ወጣቱ ቤተክርስቲያኑ በሞላ አለቀ አንተ አይን በላ ነእ አይንእን በጨው አጥበ የወጣ ባለጌ ነእ እስቲ ዝም በል እግዛብሄርን ዝም ብሎል የከፍነው አይመስል አሞሞትእን ብቻ ታያለ እግዛቤር አይቸጉልም የእዝቡ እንባ ብቻ የቀላል አምሰል እሺ

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 29 วันที่ผ่านมา

    ፋኖ ያሸንፋል💚💛❤💚💛❤🙏

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 29 วันที่ผ่านมา +2

    እንዳንተ ያለ በንጹሐን ደም መፍሰስ በሚደሰት አረመኔ አያለ እንዴት ሰላም ይገኛል፣ አደራ የምንልህ በገና ለለት እንኳን አደረረሳችሁ እንዳትል ነው የምንፈልገው፣ ርኩሰትህን እንድታስተላልፍብን ስማንፈልግ።፤

  • @AlexGogory
    @AlexGogory 29 วันที่ผ่านมา +4

    This guy is joking

  • @MebratGebreslasie
    @MebratGebreslasie 29 วันที่ผ่านมา +2

    😊😊😊

  • @abebamail3599
    @abebamail3599 29 วันที่ผ่านมา +3

    ዛሬ ደሞ የሰላም ሰው ሆኗ መጣ

    • @EndaleTessema-h8x
      @EndaleTessema-h8x 29 วันที่ผ่านมา

      ዱላው ነዋ ሰላማዊ ሰው ያስመሠለው አይ ፋኖ የስራህን ይስጥህ

  • @GechDam
    @GechDam 29 วันที่ผ่านมา +1

    ትበላለህ

  • @مساررر
    @مساررر 29 วันที่ผ่านมา +3

    🥹🥹🥹😔😔😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲

  • @HayiHabibi-pw7rm
    @HayiHabibi-pw7rm 29 วันที่ผ่านมา

    Waree

  • @AyeshaAlharthi
    @AyeshaAlharthi 29 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ዲልፍኖ

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 29 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂ማንጀመረ፣፣፣ጦርነቱን፣፣፣ሰትሸነፍ፣፣ሰላም
    የለም፣፣ፎኖፎኖ፣፣ዪጨርሳል፣፣፣ትወገዳለህ
    አብዪ፣፣የጨረስከዉህዝብ፣፣ደም፣፣ዋጋ
    ትከፍለህ

  • @antenehgetachew9950
    @antenehgetachew9950 29 วันที่ผ่านมา +4

    ባርኔጣው አልተመቸኝም

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 29 วันที่ผ่านมา +1

      Abo tebeda shermuta ye Wousha lege

  • @SemneheMeseret
    @SemneheMeseret 29 วันที่ผ่านมา

    አተ ስላላክ አይደለም አገር የሚበተነዉ

  • @zemenmekonen8657
    @zemenmekonen8657 29 วันที่ผ่านมา

    ከብቶ የማያንስ ሰው ቢቢል አብይ አህመድ ነው

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 29 วันที่ผ่านมา

    confiwesde officale tiffee corpation ይውደም
    ሃይል የጊታ የድንግል ማርያም ልጅነው የማንም እረና አስመሳይ አይደለም

  • @EphremAlemayehu-ur4vv
    @EphremAlemayehu-ur4vv 29 วันที่ผ่านมา +1

    የአንተ አይነቷንና መሳዮችህን አብቅላ ለማኝ ሆነች የጥንት ታሪኳ ግን በቅርቡ ጠብቅ በሉት ለበሻሻዉ ፋራ ጋላ ።

  • @MmMm-r1r9h
    @MmMm-r1r9h 29 วันที่ผ่านมา

    አብይ አህመድ ልቡ ተደፍኗል

  • @ؤلللابتت
    @ؤلللابتت 29 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @AgcEheb-qf8qd
    @AgcEheb-qf8qd 29 วันที่ผ่านมา

    ከሞቱትውሥጥይደምረህአብይ

  • @berhanunigatu8356
    @berhanunigatu8356 29 วันที่ผ่านมา

    አንተ ነህ ያስገደልካቸው

  • @NigussieYetagesu
    @NigussieYetagesu 29 วันที่ผ่านมา +1

    Gude new mane hone torenet temakiw? Yegermal beka kelale new belelaw layi melakeke asazagne kelde feze new

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 29 วันที่ผ่านมา +1

    አረ አንተ ሰውዬ በልክ ሁን በስመአብ

  • @AntenehHailu-s2t
    @AntenehHailu-s2t 29 วันที่ผ่านมา +1

    መበተን ???
    አንተ ለመበተን ያብቃህ እንጂ እኛ አማሮች አሳምረን እንሰበስባታለን።
    ሀገር የአእዋፋት ጥራጥሬ የመሰለችህ የኦሮሞ አንከፍ፣ ጅል፣ ጅላጅል፣ ጅላንፎ።

  • @elleniteffera7172
    @elleniteffera7172 29 วันที่ผ่านมา

    ባለጌ

  • @berhanunigatu8356
    @berhanunigatu8356 29 วันที่ผ่านมา

    ውረድ አንተ ሀገር ለመምራት ብቁ አደለህም

  • @BatyMamo
    @BatyMamo 29 วันที่ผ่านมา

    አተ ትቀልዳለህ ልማድ ሳይሆን ሰው ይቅደም

  • @Japan1Abdi
    @Japan1Abdi 29 วันที่ผ่านมา

    Aby dadabe

  • @fathimahussain5021
    @fathimahussain5021 29 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤