Ethiopia፡ምሽቱን ሰበር ዜና- አብይ በ11ኛው ሰዓት ለፋኖ ጥሪ አቀረቡ! ፋኖ የጦር ካንፑን ተቆጣጠረ! የፊ/ማርሻሉ ከፍተኛ አማካሪ ሚስጥር ይዘው ኮበለሉ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 161

  • @ErmiyasYirga-uv1io
    @ErmiyasYirga-uv1io 26 วันที่ผ่านมา +25

    ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ ይችላል

  • @ፍኖ
    @ፍኖ 27 วันที่ผ่านมา +20

    ይህ አመት #የፋኖ አመት ነው
    ድል ለፋኖ
    💚💛♥️👑🦁💪🏾👈🏿

  • @FomXjd
    @FomXjd 27 วันที่ผ่านมา +19

    ድል ለፋኖ

  • @ZwdtwZwdtw
    @ZwdtwZwdtw 26 วันที่ผ่านมา +6

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @demek53
    @demek53 26 วันที่ผ่านมา +6

    ድል ለአማራ ፋኖ!

  • @فايزالنجار
    @فايزالنجار 26 วันที่ผ่านมา +6

    ዲል ለፋኖ❤❤❤❤❤

  • @FomXjd
    @FomXjd 27 วันที่ผ่านมา +13

    ድል ላማራ ህዝብ

    • @bizuket8324
      @bizuket8324 26 วันที่ผ่านมา +1

      Abiy milase bicha sira yelem joro yelehe your not smart inefe to be prie misters 😮

  • @abdiyesuf2336
    @abdiyesuf2336 26 วันที่ผ่านมา +3

    ድል ለተገፋው አማራ ፋኖ

  • @HFh-s4m
    @HFh-s4m 26 วันที่ผ่านมา +11

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጊታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤ ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @FEWAZ-e5d
    @FEWAZ-e5d 26 วันที่ผ่านมา +7

    ያርብ ድል ለአማራ ፋኖ ያረብ 🤲🤲

  • @Saad-i3w6i
    @Saad-i3w6i 26 วันที่ผ่านมา +8

    🎉🎉🎉ድልለማራ🎉🎉❤ፋኖኖኖ

  • @amotsDela-w2g
    @amotsDela-w2g 26 วันที่ผ่านมา +7

    እንኩአን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት አደረሰን!!

  • @muluassefa-c4t
    @muluassefa-c4t 26 วันที่ผ่านมา +5

    ፋኖ ያሸንፋል❤

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 26 วันที่ผ่านมา +4

    የኢትዮጵያ ን ህዝብ ሁሉ ቢጨርሰው ደስ ይለዋል

  • @የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ
    @የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ 26 วันที่ผ่านมา +3

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ማሸነፋ ብቻ ፍላጎታችን ድርድር ከማን ጋር

  • @YeshiTela-xh2ss
    @YeshiTela-xh2ss 26 วันที่ผ่านมา

    ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤ድላችን ይቀጥላል❤❤❤

  • @abebe7532
    @abebe7532 26 วันที่ผ่านมา +5

    Del Le Fano Anbesaw 💪💚💛❤️

  • @የሡፈ
    @የሡፈ 26 วันที่ผ่านมา +2

    ድል ለአማራ❤❤

  • @lulsegedbelachew5529
    @lulsegedbelachew5529 26 วันที่ผ่านมา +5

    1000 ዓመት ቢታገሉ አያሸንፉንም እየተባለ ዛቻ ያመጣብን ጣጣ ሐገር እየፈረሰ ነው !

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 26 วันที่ผ่านมา +4

    ሰላምን በፊደል እንጂ ፣በተግባር የማያቁ ፣በቅዠት የሚዋኙ ፣ህዝብና አገራቸውን ፣የገደሉ ፣ወታደራዊ ፣ገዥ!!!

  • @HayahHayah-wm9fc
    @HayahHayah-wm9fc 26 วันที่ผ่านมา

    ድልል አማራ ፋኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahintemesgen6806
    @rahintemesgen6806 26 วันที่ผ่านมา

    ደል ለፍኖ 💚💛❤

  • @TeshomeWerke
    @TeshomeWerke 26 วันที่ผ่านมา

    እስይ፡ደስ፡ደስ፡ሲሊ፡ባንዳ፡ይውደም፡ፋኖ፡ፋኖ❤❤❤❤በለው፡አፅዳው፡ይህን፡ፀረአማራ፡

  • @EtseSabek-f7l
    @EtseSabek-f7l 26 วันที่ผ่านมา +12

    ፈሪሳዊ ዳኔል ክብረት የፃፈው ነው ።

  • @AddisBaddis
    @AddisBaddis 26 วันที่ผ่านมา +1

    ድልልልልል ለአማራው ፋኖኖኖኖኖ

  • @Yamalkinew
    @Yamalkinew 25 วันที่ผ่านมา +1

    ማን ሰላም ፈላጊ ማን ቀውስ ጠማቂ እንደሆነ እግዚአብሔር ይፈርዳል

  • @kalkidanAbera-vi4tx
    @kalkidanAbera-vi4tx 26 วันที่ผ่านมา

    ወሎ።ጎጃምጎንደር።ሽዋአንድአማራድል።ለአማራ

  • @kalkidanAbera-vi4tx
    @kalkidanAbera-vi4tx 26 วันที่ผ่านมา

    ፋኖ።ይችላልድልለፋኖ

  • @AschalewuBogala
    @AschalewuBogala 26 วันที่ผ่านมา

    አብይ አህመድ እምትባል ጥቁር ናዚ ፈጣሪ አመት አያድርስህ አተ የውሻ ልጅ ድል ለፋኖ 💚💛❤

  • @lulsegedbelachew5529
    @lulsegedbelachew5529 26 วันที่ผ่านมา +3

    ዓለም የዘገበውን እውነታ ብልፅግና ለፈጠረው የሰው ልጆች እልቂት ጊዜ ከተጠያቂነት አያተርፋቸውም !

  • @asmaruchekole
    @asmaruchekole 26 วันที่ผ่านมา +3

    ሁሉም ሰላም ሲለን እኮነው የሚጉበኘው ገና ሌላ ነገር ያያል

  • @TirusewYayehe
    @TirusewYayehe 26 วันที่ผ่านมา

    ድል ለአማራ

  • @AlemutewabeMelese
    @AlemutewabeMelese 26 วันที่ผ่านมา +1

    ፍኖ

  • @kalkidanAbera-vi4tx
    @kalkidanAbera-vi4tx 26 วันที่ผ่านมา

    ድል።ለመላዉ።ለአማራሕዝብ

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc 27 วันที่ผ่านมา +7

    😂 አብይ እንኳን ሪዞርት እሱም ገና ይጠፋል የደም ስርህ ተቆራርጦ ትጣላለህ😢😢😢😢

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 26 วันที่ผ่านมา +1

    ዱሮስ የመከነ አመለካከት ይዞ አገር የሚገነባ አገርን ይቀብራል እንጅ ምን ልማት ያመጣል ።❤ቱሪስት ለመጎብኘት የሚሻው ቀደምት ታሪክ ተናጋሪዎችንና ተፈጥሮ ቅርጽ ሰጥቷቸው ያሉ ቦታዎችን እንጅ ❤እነ አብይ በአጭር ጊዜ የነደፏቸውን የአንድነት ፓርክ የሀላላን ከእነ ላሊበላ ጎንደር ወዘተ አብልጦ ለመጎብኘት አይሻም ።
    ❤አሁንም ሰሜኑን ጥየ ቱሪዝምን ወደኦሮሚያ ጎትቸ ላምጣና ሰሜኑን ከጥቅም ውጭ ላድርገው በሚል የሰሜኑን ታሪካዊ ቅርሶችን የማውደም ስልቱን አብይ ካላቆመ የበለጠ ህዝቡ ሲነቃ ለተጨማሪ ትግል መንስኤ እንደሚያደርገው አያጠራጥርም ።
    እግዚያብሔር ቸጨምሮበት ናላው ይዙርና ይገስጸው ።

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 26 วันที่ผ่านมา +1

    ፋኖይችላል

  • @WebeWebe-x2k
    @WebeWebe-x2k 26 วันที่ผ่านมา +2

    ድል ለአማራ ፋኖ ዐብይ ልቡሰ ሰይጣን

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 26 วันที่ผ่านมา +5

    ቢደበቅ ይሻለዋል አሳፋሪ

  • @Allamehara
    @Allamehara 26 วันที่ผ่านมา +7

    እኛፋኖዊያንየኦነግብልፅግናንየግልወታደሮችእያፈርስነውነውድልለፋኖጦርሠራዊይት።

    • @Lionhearted777
      @Lionhearted777 26 วันที่ผ่านมา

      👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 26 วันที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያን ህዝብ ሠላም ያሳጣው ያስራበው የገደለው ይህው ሰገጤ የሆነ መንግስት ነው።

  • @Man-y2k
    @Man-y2k 26 วันที่ผ่านมา +3

    እስከ ታህሳስ ፋኖን እናጠፍለን ብሎ ነበር ስላልተሳካ የሰላም ድርድር ብሎ ማሊያ ቀይሮ መጣ ሞኝሽን ፈልጊ በሻሺት

    • @HFh-s4m
      @HFh-s4m 26 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክልልልልልልልል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 26 วันที่ผ่านมา

    ዳንኤል ጥሩ ስም አወጣልህ !
    "ሄሮዴይስ"

  • @abebamail3599
    @abebamail3599 26 วันที่ผ่านมา

    መቼ ነው ብልፅግና የሚወድቀው

  • @YonasMan-wh1od
    @YonasMan-wh1od 26 วันที่ผ่านมา +1

    A❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YonaseTilahun-g3q
    @YonaseTilahun-g3q 24 วันที่ผ่านมา

    መቸነው

  • @binigunner
    @binigunner 26 วันที่ผ่านมา +1

    ሁሌ ዳመሰሲን በዬቀኑ ስላቻን ወራኆች መሓይሞች

    • @kibrubonger
      @kibrubonger 26 วันที่ผ่านมา +1

      እስቲ የፖሰትከውን መልሰህ አንብበው ።መሀይሙን ያኔ ትረዳለህ ።

  • @AbrehamMelaku-h7l
    @AbrehamMelaku-h7l 26 วันที่ผ่านมา +2

    በኢለኮፍተርና በድሮን በመርዝ የአማራን ህዝብ እየገደሉት ነው። ህዝብን አየገደለ ሀገር የመራ መንግስት የለም።

  • @HusseinAlli-e8c
    @HusseinAlli-e8c 26 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @demek53
    @demek53 26 วันที่ผ่านมา +2

    ጨቅላው ሲተውን እኮ ጎበዝ ነው😅

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 26 วันที่ผ่านมา +2

    ሱሪ አሶልቃለሁ ባሪያ አረጋለሁ ብሎ እየፎከረ የገባው ማነው

  • @zekATE
    @zekATE 26 วันที่ผ่านมา

    ይህንን ይምፀት እስቀያሚ ፁሁፍ ስስታነብ አልዘገነነህም።

  • @KalekidanAlemu-n7v
    @KalekidanAlemu-n7v 26 วันที่ผ่านมา

    ዝናሽን ይዞ ይቀመጥበትእሪዞቱን፡

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 26 วันที่ผ่านมา

    የአብይንብቻነውዘገባውየሚያሳየው❤

  • @YOTE122
    @YOTE122 26 วันที่ผ่านมา

    የሚለፈልፈው የዳንኤል ክስረትን ፅሁፍ ነው

  • @fikiresketsela
    @fikiresketsela 26 วันที่ผ่านมา

    ቤተ ልሔም ከተማ ሣትሆን ልሄም የሚባል የአንድ ምሥኪን ቤት ነበር ።

  • @TaMBiz-o8o
    @TaMBiz-o8o 26 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚያብሔር መልአክት ሆኖ እንዲኖር ነፃ አድርጎ ፈጥሮት ነበር !!!
    መልአክት የነበረው ግን በነፃ ፍጥረትነቱ መርጦ ሰይጣን ሆነ አብይ አህመድም እንደዚሁ ነው ሰው ሆኖ ተፈጥሮ ነበር !!!
    አሁን ግን ፈጣሪን ክዶ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የኢትዮጵያ ሕዝቦችን በማስገደል እና በመግደል የሰው ሰይጣን ሆነ እሱ ከእውነተኛው እግዚአብሔር ወቶ ይሕ የሰይጣን ማደርያ ሰው የቅዱሳን ሐገር የሆነችውን የኢትዮጵያ ምድር እስከሚንቀጠቀጥ ድረስ የጅምላ ግድያ፤ ሰቆቃ፤ መዓት እና መከራንም አመጣ !!!
    ትንሽ ከቆየም በይፋ አምልኩኝ ሳይል አይቀርም ምክንያቱም የሰይጣን ዋነኛው የጥፋት ባሕሪ ፈጣሪን መፈታተኑ እና እኔን አምልኩ ማለቱ ነው !!!
    እያንዳንዳችን ንስኃ ገብተን እግዚኦ ለፈጣሪ እንበል በአጭር ጊዜ ሰይጣንን እንድናሸንፈው !!!
    ፋኖዎቻችን በምድር እንደ ተዋጊ መልአክቶች እየተዋጉ የኢትዮጵያ አማራ ኦርቶዶክስ እና ሙስሊም ሕዝቦች በጴንጤ ፖለቲከኞች ሴራ እንዳንጠፋ ሕዝባዊ ፋኖዎቻችንን አማራ፤ ትግሬ፤ አፋር፤ ኦሮሞ፤ ሱማሌ፤ ደቡብ እና መላው የኢትዮጵያ ሕዝቦች የሁላችን ነፃ አውጪ የሆነውን ሕዝባዊ ፋኖን በሕዝባዊ አንድነት እንደግፍ !!!
    "አንድነት ኃይል ነው" !!! ለሕዝባዊዉ ፋኖ !!!

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 26 วันที่ผ่านมา

    መዘባረቅ

  • @manaye8321
    @manaye8321 26 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለፋኖ, ውድቀት ለአምባገነኑ ለውሸታሙ ለአብይ አህመድ

  • @veracity8968
    @veracity8968 25 วันที่ผ่านมา

    ድሮም ኢትዮጵያ ተከብራ የኖረችው በአማራው ክንድ ናስትራቴጂክ ስልት ነበር ይህ እንጭጭ አማራ ገሎ ሃገር እሰራለው የሚለው ቅዠት እሁን እያስጭነቀው ነው!!! ከአማራ ሕዝብ የተጣላ ሁሉ መጨረሻው እያምርም ይህ እንጭጭ አልሰማ ብልዋል ይቀምሳታል!!! ቶሎ ስልጣንህንአስረክብ ሕዝብ አታስጨርስ አቶቩቩዜላ አህመድ!

  • @EndaleTessema-h8x
    @EndaleTessema-h8x 26 วันที่ผ่านมา

    አቅም ቢኖራችኁማ ጦርነቱን እስካሁን ትጨርሱ ነበር ወሬ ብቻ ፋኖ ይችላል

  • @bekelegebregebregiorgis9221
    @bekelegebregebregiorgis9221 26 วันที่ผ่านมา +1

    አቅም ካላቸው ለታጣቂወቹ አዝነው ነው?

  • @AdaneMarkos-sp8qg
    @AdaneMarkos-sp8qg 26 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤ 🎉🎉🎉

  • @TesayeMbiratu
    @TesayeMbiratu 26 วันที่ผ่านมา

    ፋኖያሸንፋል

  • @ramandebene1131
    @ramandebene1131 26 วันที่ผ่านมา +1

    ኣብይ ድስኩር የምያድሪገው ዳንኤል ክብረት የምባለው ሙናፊቅ በሃይማኖት ስም የምያታሊል ዱሪየ የጻፈለት ነው።

  • @SazamHusan-m4u
    @SazamHusan-m4u 26 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @atlogiebiyadglign6206
    @atlogiebiyadglign6206 22 วันที่ผ่านมา

    ዳግማዊ ይሁዳ ወደ ስብከት ዞረ!አሁን ሙሉ ለሙሉ እንደተሸነፍክ አረጋገጥን!አንገትህን አንቀን መስቀል አደባባይ እንሰቅልሀለን!የምን ልመና ነው!የወንድሞቻችን ደም የሚመለሠው የአብይን ግብረ አበር እንደ ሽንኩርት በመክተፍ ነው!

  • @meyesawdage1156
    @meyesawdage1156 26 วันที่ผ่านมา +1

    አማራ አንተን ናዚውን እና ጨፍጫፊውን የአማራ ፋኖ ደም አስጎንጭቶ ህዝቡን ነፃ የሚዎጣበት አመት ይሆናል።

  • @صديقه-ث5د
    @صديقه-ث5د 25 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @neimayimam25
    @neimayimam25 26 วันที่ผ่านมา

    Del lefano🎉🎉🎉🎉

  • @TarikusolomonSolomon-dp1cl
    @TarikusolomonSolomon-dp1cl 26 วันที่ผ่านมา

    ግረ የገበወ መንግሥት ሥረበረተበት ይኖሮል

  • @hamidmohammed834
    @hamidmohammed834 26 วันที่ผ่านมา +1

    በሚስኪይኑ ሞት ነው የአላህ ቁጣ ጋሞራ ያመጣብን እረ ወደ አላህ እንመለስ

  • @ToyibaMohammed-ty7tk
    @ToyibaMohammed-ty7tk 26 วันที่ผ่านมา

    እርኡኡኡኡኡይን ስዉ አሉባልታዉ አያልቅምና የሱ ነገር አቅለሽልሾኛልመግለጫዉ ለማን ነው ህዝቡን እንደሁ ከሚተኩሰዉ በፈጣሪ ጠባቂነት የተረፈዉን ከዉጭ ሀይሎች ጋ በቆመረዉ ቁማር በእራብ እያስፈጀዉ ነዉ እረ ወግድልኝ ህድልኝ ክላልኝ በሉት ቅዥቢ ቅሌታም ስፈርተኛ ጎጠኛ እንኳን የዚች ትልቅ ሀገርና ትልቅ ህዝብ መሪና ለእድር መሪም ብቁ ያልሆነ ድንዙዝ 6ኛ ክፍል

  • @abebebiserat4026
    @abebebiserat4026 26 วันที่ผ่านมา +1

    Abiy Ahmed gala expose that he is Herodos
    FANO is light

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 26 วันที่ผ่านมา

    ዳኔል ክብረት የፃፈለትን ነው ያነበበው!

  • @BehailuTalahun
    @BehailuTalahun 26 วันที่ผ่านมา

    ክርስቲያን ዩሀንስ ቦያሌዉ ለምን አይፈታም ቂም በቀል ከሌለበት

  • @ሰላምለሀገሬ-19
    @ሰላምለሀገሬ-19 20 วันที่ผ่านมา

    ራሱን በእግዚአብሔር ስም የሰየመ ብቻኛው የምድራችን ሰው አብይአህመድ😢 አይ ቅዠት😅😅😅😅😅

  • @zewditumola-m4g
    @zewditumola-m4g 26 วันที่ผ่านมา

    ገና እኔነኝ እየሱስ ክርስቶስ እኔን እመኑኝ ይላል! ሁኔታው ሁሉ ጉድ ያዘለነው ዝም ከተባለ ስሙን ወደ ነብዩ ሙሐመድ ወይም እየሱስ ነኝ ሌላ እየሱስ አትጠብቁ ይላል ሁኔታውና አነጋገሩን ላየና ላዳመጠ ዳር ዳር እያለ ነው የድሮ ስሙ ወደ አብይ የለወጠው ለምን ይሆን??

  • @MulunehEndris
    @MulunehEndris 26 วันที่ผ่านมา

    hypersonic misael ካለው ያፈነዳ ከሆነ እንጅ ሌላ ምንም የቀረው ነገር የለም። የቀረው ነገር ቢኖር መርዛማ የሆነ አላዋቂ ምላሱ ነው።

  • @MekonnenAsefa
    @MekonnenAsefa 26 วันที่ผ่านมา +2

    ሄሮደስ ማለት እኮ አተነህ ቤት እያፈረሱ የሚፈናቅሉት በየ ቦታው የሚያፍኑት የሚገዲሉት ጫካ የገቡት ናቸውን?ትክክለኛው ሄሮዲስ አተ ነህ

  • @tgyegna5636
    @tgyegna5636 26 วันที่ผ่านมา +1

    ሁለገብ ሰይታን ነው አብይ 😂😂😂😂

  • @WondimuTabore
    @WondimuTabore 26 วันที่ผ่านมา

    በፋኖ አፍራለሁ

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l 26 วันที่ผ่านมา +1

    አብይ፣አንተ ያለህ ይመስልሀል። በምንም ጊዜ ፣ በየትኛው ስፍራ ፣ማንም ቢገልሀም ፣የፈለገውን እርምጃ ቢወስድብህ ተጠያቂ አይሆንም። እንዲያውም ሽልማት ከህዝቡ ያገኛል።

    • @tgyegna5636
      @tgyegna5636 26 วันที่ผ่านมา

      Tkkkll❤

  • @Kassahuntagele
    @Kassahuntagele 25 วันที่ผ่านมา

    የመጨረሻው ሰው ,ሰውን,እርስበርስ አጫርሰን እሱን ነበር

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 26 วันที่ผ่านมา

    አይ ዓቢይ!
    ስምህን እራስህ ትነግረናለህ "ሄሮዴይስ " ማለት እኮ አንተ እራስህ ነህ!

  • @ZeynbYusuf-vs5nb
    @ZeynbYusuf-vs5nb 26 วันที่ผ่านมา

    አሁን እየገረፉት መሆኑን ተረድቷል ስለአቅም ማነስና አለማነስ ካወራ የእብርክክ እያስኬዱትመሆኑን ገልጿል,አያችሁት ምንምኮ የክርስትናም ሆነ የእስልምና እውቀት የለውም ግን ድስኩር አያልቅበትም

  • @elleniteffera7172
    @elleniteffera7172 25 วันที่ผ่านมา

    በቃ አልሆንልህም ብትለቅ ይሻልሀል

  • @WorkeaImishaw
    @WorkeaImishaw 26 วันที่ผ่านมา +2

    Please Abiy you are the liar 🤥 soon FANO they are coming you better go Kenya 🇰🇪 FANO good job 👏 ❤❤

  • @ሂሩትዬ
    @ሂሩትዬ 26 วันที่ผ่านมา

    አብይ አህመድ ከእግዚአብሔር ብትሆን መሬቷ እንኳን ትገዛልህ ነበር ግን ከሴጣን ስለሆንክ መሬቷ እንኳን እንቢ ላንተ አልገዛም ብላ ልትፈነዳ በመሬት መንቀጥቀጥ ምልክት እየሰጠችህ ነው

  • @Mequainnt
    @Mequainnt 26 วันที่ผ่านมา

    Wet wured wey tinteletelaleh!

  • @SaAs-pb5co
    @SaAs-pb5co 26 วันที่ผ่านมา

    አብይ አሳዘነኝ

  • @Dani-d5g5b
    @Dani-d5g5b 26 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂እንደ እየሱስ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @samsam-z3s4r
    @samsam-z3s4r 26 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂 abiye tegna ayedlim

  • @abebe7532
    @abebe7532 26 วันที่ผ่านมา +1

    be 11gnaw Seat ⁉️😄🤣

  • @kulitmamo7930
    @kulitmamo7930 26 วันที่ผ่านมา +1

    እኔምለው አብይ አይሞትም እንዴ እኔ በሞተ ነው እምለው የኒ ሀሳብ እሚስማማው😂😂

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 26 วันที่ผ่านมา

    ጋኔል ክብስረት የፃፈለት ነው

  • @Dani-d5g5b
    @Dani-d5g5b 26 วันที่ผ่านมา

    ሄሮድስ አብይ ነው

  • @LeykunBirhanu-u6m
    @LeykunBirhanu-u6m 26 วันที่ผ่านมา

    የታባህና ገናታልቂያለሽ ስብከቱንም ትምህርቱንም ፋኖ ያውቃን የሀይማኖት አባት ልትሆን ደግሞ አሰብክ

  • @MekedesKebed
    @MekedesKebed 26 วันที่ผ่านมา

    Kiiiiii.abey he know him.self he is.frist.child.of davil my god.

  • @Man-y2k
    @Man-y2k 26 วันที่ผ่านมา

    አብይ ሸለምጥማጥ ማሊያ ቀይረህ እንደ ድመት አትቅለስለስ የሚሞኝ የለም