ከሚስቱ እህት ጋር የሚወሰልተው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
  • Don’t forget to subscribe our channel

ความคิดเห็น • 606

  • @DBUthyear
    @DBUthyear 4 ปีที่แล้ว +193

    እህት ወድሞቼ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ለእነቴ እነቴ እርጉዝ ነት በጠም ጨቆኘል የመውለጀወ ግዜ እየደረሰነው በስለም ትገለገል በሉኝ ሙስሊሞቹ በዱአቹ ክርስትየን የሆነቹ በጿሎታቹ አትርሱኝ

    • @Hafea-ec5ev
      @Hafea-ec5ev 4 ปีที่แล้ว +4

      አላህ በሠላም ይገላግላት አቺም አይዞሽ አትጨነቂ😍🙏

    • @የመርሳዋቀበጥHነኝየኡሚና
      @የመርሳዋቀበጥHነኝየኡሚና 4 ปีที่แล้ว

      በሰላም ትገላገል ማርየ

    • @ያልተኖረልጂነት-ወ3ሰ
      @ያልተኖረልጂነት-ወ3ሰ 4 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እሙየ አላህ መደህና ይገላግላት ኢሸአላህ ዶአ አድሪጊላት አይዞሽ እህቴ

    • @ነኢምYouTube
      @ነኢምYouTube 4 ปีที่แล้ว

      አላህ በሠላም ትውለድ የኔም ታናሼ በዚህ ወርነው የምትወልደው በሠላም ይውለዱ

    • @mas-masdanimasdani747
      @mas-masdanimasdani747 4 ปีที่แล้ว +1

      ጭንቅት መፍትሄ አይሆንም አይዞሽ እግዚአብሔር አለ ምንም አትሆንም እናትዬ

  • @hanang7517
    @hanang7517 4 ปีที่แล้ว +86

    ያረብ ሀገር ሴት ሰምተሻል አደል ፣ሰው ቤተሰብ ብትወጂም እጅሽ ባዶ እስከሚሆን ብርሽን አሟጠሽ አትላኪ

  • @arenguadetube7137
    @arenguadetube7137 4 ปีที่แล้ว +25

    ሁለት ተቃራኒ ፆታወች በአንድ ክፍል ውስጥ ብቻቸውን አይቀመጡም ሶስተኛቸው ሸይጣን ቢሆን እንጂ ብለዋል ረሱል ሰ .ዐ ወ

  • @Tነኝየተክልዬዋ
    @Tነኝየተክልዬዋ 4 ปีที่แล้ว +93

    እሷ እራሷ ህሊና የላትም እንዴ ወንዶቹስ አንደኛቸውን ህሊናቸውን ሽጠውታል

    • @semiratesfaw9208
      @semiratesfaw9208 4 ปีที่แล้ว

      እረ ጉድ ነው ሥምንተኛው ሽ

    • @belayatrateraeye942
      @belayatrateraeye942 4 ปีที่แล้ว +9

      ወንዶቹ አትበይ ልጁ በይ ባልበላነው ምነው

    • @የጌታየእናትለምኔእናቴናት
      @የጌታየእናትለምኔእናቴናት 4 ปีที่แล้ว

      ሰው እህቱን ያላመነ ማንን ያምናል አይጣል ነው እንጂ

    • @belayatrateraeye942
      @belayatrateraeye942 4 ปีที่แล้ว

      @@የጌታየእናትለምኔእናቴናት አያድርስ በይ አሁን አንቺ በልጅትዋ ቦታ ብቶኚ እና ብትወጂው አታረጊውም እና ነው ?

    • @የጌታየእናትለምኔእናቴናት
      @የጌታየእናትለምኔእናቴናት 4 ปีที่แล้ว +2

      @@belayatrateraeye942 እኔ ይሁዳ አይደለሁም በሞላ ወንድ የእህቴን ባል ለምን በዚህ በሰለጠነ ዘመን የኢትዮጵያ ወጣቶች የሚያማልሉ ሞልተዋል ምን የሰው ባል አስመኛት ለዛውም የእህት ባል ሆሆሆ

  • @Tነኝየተክልዬዋ
    @Tነኝየተክልዬዋ 4 ปีที่แล้ว +173

    ቆይ ግን ሰው ግን ሰውን ባይፈራ ፈጣሪን አይፈራም በፈጣሪስም

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
    @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ 4 ปีที่แล้ว +126

    በመስቀሉ የምታምኑ ሁሉ እኳን አደረሰን

  • @nevergiveup8958
    @nevergiveup8958 4 ปีที่แล้ว +80

    የፈጣሪ ያለህ በቃ "ህሊና" የሰው ስም ብቻ ሆኖ ቀረ🤔

    • @abcd2953
      @abcd2953 4 ปีที่แล้ว

      በአሁን ጌዜ ማንንም ማመን አያስፈልግም እህትሽ እኮን ብትሆን

    • @rhmetrhmet3188
      @rhmetrhmet3188 4 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭

    • @rhmetrhmet3188
      @rhmetrhmet3188 4 ปีที่แล้ว

      @@abcd2953 😭😭😭😭💔💔💔💔💔👈😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @olgatek4264
      @olgatek4264 4 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😱😱

  • @ኣባቴሂወቴ
    @ኣባቴሂወቴ 4 ปีที่แล้ว +6

    እሰይ ሞት የሌለበት ኣስተማሪ ነው ደስስስ ይላል ለመዳህኒኣለም ክብርና ምስጋና ይድረሰው ጎበዝ ፖሊሶች እናመሰግናለን

  • @selamekongo4441
    @selamekongo4441 4 ปีที่แล้ว +10

    አቤቱ እ /ር ኦይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን እንደሰው እንድናስብ እርዳን ለመስማት የሚከብድ ታሪክ

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +36

    ህሊና ቢስ እህት ናት አስቴር ግን በመጨረሻው ትዳሩ ቢበተንም የልፋቷን ዋጋ በማግኘቷ እና ህጉ ከጎኗ በመቆም ደስ ብሎኛል

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 4 ปีที่แล้ว +7

    ይች ሆስፒታል የተቀየረች ናት እንጂ እህት ደሟ ብትሆን ይህን አትፈጽምም ነበር እግዚኦ ! ይችም ሴት ሆና ከኛ ከሴቶች እኩል እናት ነኝ ሴት ነኝ ሚስት ነኝ ትል ይሆናል እኮ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 4 ปีที่แล้ว +15

    እግዚአብሔርን ማወቅ ባልወደዱበት መጠን ለማይረባ አዕምሮ አሳልፎ ሰጣቸው የሚለው የ እግዚአብሔር ቃል ይልስፈራኛል በቃ የ ሚፀፀት ህሊናም ሚባል ነገር የላቸውም ሃጢያት መፀፀቻቸውን ወስዶታል
    አቤቱ አድነን በየቤቱ ስንት ጉድ አለ

  • @GenetA1227
    @GenetA1227 ปีที่แล้ว +1

    የመዳም ቅመሞች የኔ ከርታቶች ልጅ እና ባል ትታችሁ የመጣችሁት አስቡበት 😢😢😢

  • @LS-sl1nz
    @LS-sl1nz 4 ปีที่แล้ว +28

    ፈጣሪ ሆን ትዳሬን ከመጥፎነገር አተ ጠብቅልኝ ከእህትም ከሴትም ሰይጣን አተ ጠብቀን

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሩኝ

  • @tsigeredahailemariam9962
    @tsigeredahailemariam9962 4 ปีที่แล้ว +3

    የእውነት የሰው ልጅ ክብር ፣እምነት፣ ማሰብ ጓሎታል ይቀፍል በጣም !!! እናቴ ሁሌ የምትለው ነገር አለ ወንድ ልጅ ባዳ ነው ትላለች እውነት ነው ሌላው ደሞ ሆዱን ይወዳል ይባላል ይህም እውነት ነው !!!! ይሄ ማለት ሆዱን ስለሞላችለት ህሊናውን እምነቱን ክብሩን ሸጠ !!!ስለዚ ይሄ ለሁሉም ትምህርት ነው ማንንም ማመን ከባድ ነው እህት ተብዬዋ እግዚያብሄር ፍርድን ይስጣት በጣም ጨካኝ ነች !!!!

    • @hagerieethiopia6167
      @hagerieethiopia6167 4 ปีที่แล้ว

      እንትን ሲቆም ማሰብ ይቆማል፤ ይባላል ፤፤ ለዛ ነዉ እኮ ችግር የተፈጠረዉ፤ ባዳ ነዉ በሚለዉ ግን አልስማማም ፤ ባዕድ ካልገባ ማን ሊገባ ነዉ ወደ ጓዳ ? መቸም ዘመድ አይገባ..ኪኪኪ

  • @monaali9356
    @monaali9356 4 ปีที่แล้ว +8

    ወንድ ነች ትእግስተኛ አስተማሪ ነገር ነው ተነሳስታ ወንጀል ያልፈፀመች ምርጥ ሴት ነች።

  • @hayati6198
    @hayati6198 4 ปีที่แล้ว +1

    ወንድ እኮ ውሻ ነው እኔም አጋጥሞኛል ወልጀ በተኛሁበት እህቴ ጋር ተኝተው በዓይኔ አየሁ ያለኝ አማራጭ ሁለቱንም ዳግም አለማየት ነበር ትዳራችንም ፈረሰ እኔ ስደትን እንደ አማራጭ ወሰድኩ ወንድ ሚባል አስጠላኝ እህቴንም ከዛን እለት ጀምሬ አይኗን አላየሁም በቃ ብቸኛ ሆኜ ቀረሁ ህይወትን በሀዘን እንድኖር አደረገኝ

    • @ንፁህዘርበቀለ
      @ንፁህዘርበቀለ 4 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ የኔ እናት።ይብላኝ ለነሱ እንጂ እግዚአብሔር ይክስሻል።

  • @Mitu-jw3dz
    @Mitu-jw3dz 4 ปีที่แล้ว +69

    በዚህ ዘመን ማንንም ማመን አይቻልም

    • @fatmahmobamad9218
      @fatmahmobamad9218 4 ปีที่แล้ว +1

      ወላሂ አወን እዉነትና ፍቅር የለም

    • @mekdi-r9v
      @mekdi-r9v 4 ปีที่แล้ว

      andand melkam ale bebzat gn yasblal fetarin yemayfera bzu new

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 4 ปีที่แล้ว +16

    አቤቱ ጌታ ሆይ ወደተቀደሰው ባህላችንና እምነታችን መልሰን :: ፊትፍን መልስልን ::

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 ปีที่แล้ว +1

      በቅንነት ደምሩኝ

    • @beletudebele5964
      @beletudebele5964 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Flower29.11
    @Flower29.11 4 ปีที่แล้ว +6

    ያረብ አንተ ጠብቀን 🙏ዘንድሮ የማናየው የማንሰማዉ ነገር የለም ሁሉም ነገር ያስፈራል ማንን እንመን

  • @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ
    @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ 4 ปีที่แล้ว +17

    ለዚህ ሁሉ ኢስላም ያስቀመጠው መርህ መፍትሄ ነው ማንም ሴት ከወንድሟ እና ከአባቷ ከ አጎቷ ውጪ አብራ መቆየት እንደሌለባት ያዛል ለዛውም ያስጠነቅቃል እኛ ስለለማንከተለውጂ ይምየቁረዓን አስተምህሮት ለሁሉ መፍትሄ ነው ሱበሃን አላህ

    • @ethiocomedy1771
      @ethiocomedy1771 4 ปีที่แล้ว

      Tey baksh 1 wend eske 7 mist magbat endemichils yemifekdew yenantew eslimna meselegn defar

    • @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ
      @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ 4 ปีที่แล้ว

      @@ethiocomedy1771 ሲጀመር አንድ ወን ከቻለ እስከ 4 እንጂ ሰባት አይፈቅድም ! አየንኮ ባሎቻችሁ እናተን ቤት አስቀምጦ አራት ቅምጥ ሴት እውጭ ሲደረድር ችግሩ እናተ በዝሙት መሆኑን መአደዳችሁ ነው ለሴት ልጅ ክብር ሲጀመር መች ትጨነቁና እኛ አንድ ወን ከአንድ በላይ ማግባት ሲፈቀድለት ሊያሟላቸው የሚገቡት ጌዴታ አለበት ግን እናተ ቤት ውስጥ ልጆቿን እምታበላው እየቸገራት እሱ ውጪ ሂዶ ይዘሙታል በዛላይ በሽታ ያመጣባታል እናተኮ ማስተንተብትችሉ ጥቅምና ጉዳት ያለውን መለየት ትችሉ ነበር ግን ምን ዋጋለው ልብን መክፈት እሚችለው አላህ ነው ብዙ በመማር አይደለም ልብን እሚያሰው አላህ ነው

    • @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ
      @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ 4 ปีที่แล้ว +3

      @@ethiocomedy1771 በመጀመሪያ ስለ እስልምና እምነቱን ከሚጠሉት ሳይሆን ከትክክለኛው ከቁረዓን ትርጉምና ከሀዲስ ተረጂ ግብዣዬ ነው ጎትቶ አያስገባሽም ግን ቢያንስ ከጥላቻ ወይም አላህ ፈቅዶት የምትወጂውና እውነትም መሆኑን ተረድተሽ በእስልምና ሞት ልታደይ ትችያለብ አላህ ፅናት ይስጠኝ ሌላ ባይኖረኝ እዚ እዱኒያ ላይ እስልምናዬን ያለ ውጣውረድ የሰጠኝ ጌታ ምስጋና ይገባው አልሃምዱ ሊላህ ረቡል አለምን

  • @Selam694
    @Selam694 4 ปีที่แล้ว +2

    ሜሪ፡ smart የሆነች፡ልጅ፡ናት፡፡ እስከ፡አሁን፡በጥሞና፡ተከታተልኳት፡የምትናገረው፡ቃላት፡አመራረጧ ፣ ነገሮችን፡የምታይበት፡ angle እጅግ፡ውብ፡ነው፡፡ እንደ፡መልኳ፡ንግግሯም፡ያማረ፡ነው፡፡ ከተራኪው፡የሰማነውን፡ሥምና፡ቲሪክ፡በመደጋገምና ፡ ተመልካችን፡ከማሰልቸት፡በጣም፡የተቆጠበች፡ናት፡፡ በዚሁ፡ቀጥይ፡እህታችንን፡፡ ብስራት፡ይቺን፡ልጅ፡በቋሚነት፡በፕሮግራምሽ፡ላይ፡እንደምታቀርቢልን፡ተስፋ፡አደርጋለሁ :-)

  • @እኔስማርያምእወዳለሁ
    @እኔስማርያምእወዳለሁ 4 ปีที่แล้ว +16

    እንኳን አደረሳችሁ በርሄን መሰቀል 👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selinag6848
    @selinag6848 4 ปีที่แล้ว +21

    እረ እቺ እህት አደለችምበአሁኑ ሰአት እኮ ሰይጣን ጨዋ የሆነበት ዘመን ነው ሰይጣኑ ና አፍሪካ ሂድ ቢባል ምን ልሰራ ስራ አለ አሉት እሱም ምን ቢል ጥሩ እረ አልሄድም ስራዬን ቀምተውኝ የለ እንዴ አለ ሰው በሞላበት አገር ምን አይነት በሽታ ነው የሰው ባል ላይ ፊጥ ማለት እግዛብሄር ልብና ማስተዋሉን ይስጠን ።

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 4 ปีที่แล้ว +74

    በአሁኑ ጊዜ ከፈጣሪ በስተቀር ማንም አይታመንም ቱ

    • @hayutube2363
      @hayutube2363 4 ปีที่แล้ว

      ወላሂ አወ ውደ በአላህ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @rehimaahmed
      @rehimaahmed 4 ปีที่แล้ว

      @@hayutube2363 አድርጌሻለው ሀዩ

    • @ጃኖጀግኒት
      @ጃኖጀግኒት 4 ปีที่แล้ว

      Ye areb ager set

    • @rehimaahmed
      @rehimaahmed 4 ปีที่แล้ว

      @@ጃኖጀግኒት የአረብ አገር ሴት ምን ???

    • @ጃኖጀግኒት
      @ጃኖጀግኒት 4 ปีที่แล้ว

      @@rehimaahmed ኢሄ የ አሰሪያችሁ ጆሮ ሚገነጥል የጩህት መአት ሲወርድባችሁ ዝም ትሉና፣ ለተማረ ሰው ብቻ የተፈጠረውን youtube በኩሽና ወሬያችሁ ታደነቁራላችሁ መሀይም

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 4 ปีที่แล้ว +6

    ዋው አበት ወንዶች ጌታ ይፍረዳችሁ ወይኔ የየአረብ ሀገር መከራ ያወቀ ሰው ሰውን ባይጎዳ መልካምነው

  • @fifiikonjo6712
    @fifiikonjo6712 4 ปีที่แล้ว +6

    እስልምና ሀይማኖት አንድ ወንድና አንድ ሴት በተዘጋ ባንድ ጣሪያ ስር እንድቀመጡ አይፈቅድም ሙህሪም ካልሆኔ ሙህሪም ማለት ፣ለሴቱዋ ባል ፣አባት ወንድም አጎት ና አያት ናቸው። ይህም በሸይጣን ግፍት ና ነፍስያ ግፊት ይህ ነገር መፍጠሩ አይቀርምና ፣እስልናን እመኑት።

  • @mimitefera2444
    @mimitefera2444 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ነው የሚያሳዝነው ውንዶች አይደለም የሚስት እህት የራሳቸውን ልጆችም የሚደፍሩት ጊዜ ላይ ናቸዉ የሷ ይባስ ይች ውሻ

    • @belayatrateraeye942
      @belayatrateraeye942 4 ปีที่แล้ว

      ያብዬን ወደምዬ ጥፋቱ የሁለቱም ነው ወንዶች አትበይ የናንተ ጣጣችው አያልቅም

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px 4 ปีที่แล้ว

      @@belayatrateraeye942 አሁን አሁንማ የወንዶችሁ ብሶል

    • @belayatrateraeye942
      @belayatrateraeye942 4 ปีที่แล้ว

      @@GrandPrime-mt9px የወንድ ስለሚጋነን ነው ለዛ ነው የመሰለህ

    • @mimitefera2444
      @mimitefera2444 4 ปีที่แล้ว

      @@belayatrateraeye942 አላነበብክም እንዴ የሱ ነው አላልኩም እኮ

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 4 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ያሳዝናል ፍርዱ ትክክል ፍርድ ነዉ ማን የለፋበትን ማን ይዝናናበታል የስራቸዉን አገኙ ትንሽ የማዝነዉ የህጳኑ መንከራተት ነዉ የነሱ መጥፎ ስራ ለዚህ ህጳን በመትረፉ አዝኛለሁ እነሱ ግን የእጃቸውን አግኝተዋል ስለትምህርታችሁ አመሰግናለሁ በርቱ ቀጥሉበት

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 4 ปีที่แล้ว +1

    የቤት እመቤት የሚለው ትርጉሙ መቼ ነው የተቀየረው? የቤተሰቡ ሃላፊ ወንድ ስለሆነ ወጥቶ ቢሰራ እናት ደግሞ ልጆቿን ቤቷ ውስጥ ሆና ብታሳድግ ይሄ ሁሉ መከራ በሴቷ ላይ ብቻ የሚወድቅበት ምን መንገድ አያገኝም ነበር ለምንድን ነው የተገላበጠው በምን ምክንያት እናት ትሰደዳለች እጅግ የሚያሳዝን መከራ በእናቶች ላይ የሚደርሰው እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ለሃበሻ ወንዶች እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቸው ልጆቿን ብቻዋን ብታሳድግ ኖሮ ይህ ሁሉ ሃዘን አይወድቅባትም ነበር ይሄ አባት አይደለም ንስሃ ግቡ ተመለሱ ምህረት ያድርግላችሁ በትዳራችሁ ታማኞች ብትሆኑ በረከቱን ታገኙ ነበር ምን ያደርጋል ቅን ፈራጅ እጅግ የሚያሳዝን ይህ ሁሉ እርኩሰት በምድሪቱ ላይ የመጣው እናት ከልጆቿ መሃል ተነጥላ ለኑሮ ቤቷን ጥላ የወጣች እለት ነው በጭራሽ ይህ ስርዓት መቀየር ይኖርበታል ልጆችን ለእበት ጥሎ መሄድ የማይታመኑ እናት ልጆቿን ከእጇ በጭራሽ ማውጣት አይኖርባትም እናት እናት ነች አለቀ ::

  • @OmarAhmed-nr2bc
    @OmarAhmed-nr2bc 4 ปีที่แล้ว +7

    የዝህ ሁሉ ጠንቅ እስልምና ያለመከተላችሁ ነው እስልምና የሚያተምረው ወንድና ሴት በኣንድ ቤት ማለት ከትዳር ውጭ ካሉት ኣይፈቅድም ምንም የህት ባል ሌላም ቢሆን
    የሰው ልጅ ስጋ ለበስ ነው ለዚም ነው ሃይማኖታችን ኣጥብቆ የሚያስጠንቅቀን

    • @selamawittsegaye2371
      @selamawittsegaye2371 4 ปีที่แล้ว +1

      ena neg enda 4 mest magbaw warga

    • @saronfikir5962
      @saronfikir5962 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክ እረኛ ከእምነት ትውጣ ክክክክክክ

    • @justfooty-editz
      @justfooty-editz 4 ปีที่แล้ว

      እስልምና ትያለሽ ሰዉ እያረዳችሁ ሌባ

  • @hanna9502
    @hanna9502 4 ปีที่แล้ว +5

    እህት ተብዬ ግን እንደዛ ሲቸገሩ ምግብ ቤት ወይም caffe ውስጥ አስተናጋጅነት ለመስራት ስራ አታፈላልግም ነበር?

  • @ነገርሁሉምለበጎነው-ጀ2ኀ
    @ነገርሁሉምለበጎነው-ጀ2ኀ 4 ปีที่แล้ว +6

    በቅድሚያ የተዋህዶ ቤተሠቦች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሠላም አደረሳችሁ ሲቀጥል በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ህሌና ነው ሴቶችዪ ከንደዚህ አይነት ፈተና ይሠውራችሁ አብሶ ስደት ላይ ያላችሁ እህቶቼ በተረፈ ሀገራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን 😘😘😘

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሩኝ

  • @elizanegn4183
    @elizanegn4183 4 ปีที่แล้ว +3

    ጊዜውኮ ተበላሽቷል እግዚኦ ሆ ውድ የወልዲያ ልጆች የዚህ ቻናል ተመልካቾች ወንድማችንን ግዛቸው ተካን ለማዳን እየተረባረብን ነው እናንተም ከጎናችንሁኑና ወንድማችንን እናድነው ገና ሩጦ ያልጠገበ በሀያዎቹ እድሜ የሚገኝ ነው

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር አምላክ ፍፅሞ ፍፅሞ ይማራው

    • @oneethiopia7468
      @oneethiopia7468 4 ปีที่แล้ว

      አላህ ያሽረው አ

  • @ወለተማርይምወለተማርያም
    @ወለተማርይምወለተማርያም 4 ปีที่แล้ว +16

    እሱ ሳይሆን. እስዋ ግንድናት. ጌታ ሆይ
    ወንዶችኮ. እህቱም ብትሆን ፊት ከሰጠችው
    አይመለስም

    • @belayatrateraeye942
      @belayatrateraeye942 4 ปีที่แล้ว

      እየተለጠፋችሁብን ምን እናርግ ታድያ ተሳስታ አሳሳታችሁ

    • @mekdifeker2104
      @mekdifeker2104 4 ปีที่แล้ว

      @@belayatrateraeye942 እረመቼም አልለጠፌም

    • @fuu7390
      @fuu7390 4 ปีที่แล้ว

      ወድ ማለት ሥሜቱን እሚቆጣጠሪነው

    • @የኡስታዞቺተማሪነኝየካሊድ
      @የኡስታዞቺተማሪነኝየካሊድ 4 ปีที่แล้ว

      @@belayatrateraeye942 እንኳንም ወንድምየለኝ

    • @belayatrateraeye942
      @belayatrateraeye942 4 ปีที่แล้ว +1

      @@የኡስታዞቺተማሪነኝየካሊድ uae new yaleshw beka ene ehonshalew

  • @weysewmewona8771
    @weysewmewona8771 4 ปีที่แล้ว +7

    ፍትህ አገራችን ላይ አለ እንዴ ሌላው ቢቀር የተቀማችውን እድሜ ሚመልስላት አይኖርም ከፈጣሪ በቀር ግን ማን ይሆን ሚታመነው እህት ካላዘነች ባልስ ባዳ ነው

  • @samrwitmogesengedaw8834
    @samrwitmogesengedaw8834 4 ปีที่แล้ว +12

    እኔ ግን ሰው መሆኔን እራሱ ፈራው ግን ህሌናችንን ሽጠን ወዴት እየተጓዝን ነው ትዳር ውስጥ እምነት ከሌለ ምን ህይወት አለ

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 4 ปีที่แล้ว +3

    ምፅ እኛ አረብ ሀገር ለልጆቻችን ብለን ተሰደን እድሜ የምንጨርስ እኮ ስንት ፊልም ይሰራበታል ታሪካችን
    ለማንኛውም ያስተምራል እንማርበት ዘመኑ ከፍቶአል

    • @mekdilv3402
      @mekdilv3402 4 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው እሕቴ

  • @typingtyping1617
    @typingtyping1617 4 ปีที่แล้ว +10

    አይ ወንድ ልጅማ ዉሻ ቀሚስ ለብሳ ቢያይም አይምር። የ እህቲቱ ይግረም እንጅ አየ ክፉ ዘመን

  • @toniethio1119
    @toniethio1119 4 ปีที่แล้ว +6

    ሜሪዩ የኔ ቆጆ የሰጠሽው አስተያየት ትክክል ነው

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 4 ปีที่แล้ว +5

    ባለጌ ጨምላቆች ናቸው እንዴት ሰው በእህቱ ላይ እንዲህ ያለ ጸያፍ ተግብር ይፈጽማል!? ጉድኮ ነው የሚሰማው ሰው እንደእንሰሳ!!

  • @masaret2849
    @masaret2849 4 ปีที่แล้ว +2

    ሴት ልጅ 14አመት ከሆና ባለ
    ከአባት ቤት መወጣት ተገቢ አይደለም
    የማል የአስቴር ነገር በዛ ለይ የስዳት ኑሮ 😭😭

  • @ትግስቱንስጠኝ-ጐ5ጘ
    @ትግስቱንስጠኝ-ጐ5ጘ 4 ปีที่แล้ว +16

    ይሄን ያክል መከራ አይቶ ሚስቱን ይከዳል አይይይይ ይገርማል

  • @tsgaabeba7257
    @tsgaabeba7257 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ እንድዝ እንድዝ አይንት ስንት ሰው አለ በጣም ያሚሳዝን ፅያፍ ስራ እግዚአብሔር መፍራት የቅርብት ዘመን እግዚአብሔር መልካም አሳብ ይፍጥርልን

  • @nasirshikder6056
    @nasirshikder6056 4 ปีที่แล้ว +10

    በስመአም፣የሚያረጉትን፣አያውቁምና፣ይቅር፣በላቸው

  • @etsegenetsisay9168
    @etsegenetsisay9168 4 ปีที่แล้ว +3

    የደረሰች ሴትና ወንድ በአንድ ቤት👉 ለዚህ ልብ መሰበር💔 ይዳርጋል👎

  • @genetghelatu4658
    @genetghelatu4658 4 ปีที่แล้ว

    Thank you very much " Bisrat 🌹 " I like your program because studied a lot of mo life it is shame full where big heartbreak comes just like on sister and husband it is the big crime coming on your own family member I, hater, to say these words.

  • @jemalehtio6751
    @jemalehtio6751 4 ปีที่แล้ว +8

    ከእንደዚ አይነት ስታት ፈጠሪ ይጠብቃቹ

  • @Addisኑሮ
    @Addisኑሮ 4 ปีที่แล้ว +1

    Police ትልቅ ስራ ሰራቹ በጣም ነው ደስ ያለኝ እናንተ የበለጠ ትደሰታላቹ እግዚአብሔር ይከፍላችዋል

  • @እማእወድሻለሁ0055
    @እማእወድሻለሁ0055 4 ปีที่แล้ว +2

    ስት አይነት ጉድ አለ በፈጣሪ 🤭 ተራኪው ሳላደንቅህ አላልፍም እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @zelalemtadesse4739
    @zelalemtadesse4739 4 ปีที่แล้ว

    የሚገርም የጉድ ታሪክ ነው!! አርቲስቶቹ ግን ምርጥ ናችሁ፥ድርጊቱን እውነተኛ አስመስላችሁ ተጫውታችሁታል። በተለይ አባት ሁኖ የተጫወተው ልጅ በጣም ምርጥ ነበር።

  • @እናትቲዩብ-ኈ5ለ
    @እናትቲዩብ-ኈ5ለ 4 ปีที่แล้ว +6

    አሁን ማነው ጥፋተኛው እሷ እአልጋው ላይ እየተከባለለች ወድ እኮ ነው እኔ በሱ አልፈርድም

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 4 ปีที่แล้ว +2

    ጉድ በል ሐገሬ ሰው።😠 እንዴት ያለ ዘመን ላይ ደረስን አንተው በምሕረትሕ አስበን🤲። ዛሬ እንደው ምን ይሖን የሚታመነው?🙉 ማን ላይ ይሖን ሰው ልጆቹን አምኖ የሚተወው??🙊 እንዴት ያለ ነገር ነው 😲ለሰሚው ግራ ይቅር በለን 🤦ፈጣሪዬ ሖይ በምሕረትሕ በአዛኝነትሕ 🤲😩

  • @mamilove5383
    @mamilove5383 4 ปีที่แล้ว +2

    እሰይ ቅጣታቸውን አገኙ አስቴርም ቤቷን ከነልጆቿ አግኝታ ደስ ሲል

  • @አስቱፍቅር
    @አስቱፍቅር 4 ปีที่แล้ว +2

    ለሚስቱ ታማኝ ያልሆነ ባል መቼም ለሌላ ሴት ታማኝ አይሆንም ቆሻሾች አፀያፊዎች😑😑😡😡☹️☹️

  • @lemlemketema848
    @lemlemketema848 4 ปีที่แล้ว +8

    ኡኡኡኡኡ 😢😢 ምነው የሰው ልጅ ክቡር ሆኖ ተፈጥሮ ሳለ እንስሳ ሆነ😔😔

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 4 ปีที่แล้ว

    Sle hiwot TV tebareku
    I love Ethiopia people 💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏻👍

  • @rahmabentseid7260
    @rahmabentseid7260 4 ปีที่แล้ว +15

    ባጎረስኩ እጀን ተነከስኩ ሚስኪን አስቴር

  • @የኡስታዞቺተማሪነኝየካሊድ
    @የኡስታዞቺተማሪነኝየካሊድ 4 ปีที่แล้ว +1

    ባል ያላችሁ ሰራሰራ አድርጉና ሂዱ ግን የሆነነገርከተፈጠረ እዝህበበርሀስትቃጠሉከርማችሁ ባዳ ወንድ ከዳንብላችሁ ራሳችሁን አታስጨንቁ ብቻ ብራችሁን ያዙ ከሁሉም ዉጭ እንዳትሆኑ በተረፈ ተሳስቶአሳሳችን አላህይያዝልን

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 4 ปีที่แล้ว +4

    በፈጣሪ ምን አይነት ትውልድ ነው ከዚህ ክፍ መንፈስ ሰውረን እግዝኦ

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 4 ปีที่แล้ว +8

    ከ100% ወንዶች 1%ብገኝ ነው አንዳንድ ወንዶች ከውሻ ያነሰ ነው

  • @hewaithewait9859
    @hewaithewait9859 4 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ ወይ ጉድ መሥማም ግን እነዚክ ሠዉ አይደሉም እህታንም ባላንም ሁለቱንም ምግደል ነበር እዉነት እኔ ሁሌም እጠብቃቺካለኩ

  • @መቅደስየድንግልልጅ-ቘ6ዠ
    @መቅደስየድንግልልጅ-ቘ6ዠ 4 ปีที่แล้ว +2

    አይ ወንዶች አምሯችሁ ተዘግቷል ማሰብ አትችሉም አጀብ ነው እዴህ ነው ስደተኞች ሁሉም በስደታችን ውስጥ ብዙ የሚያቆስሎ ነገሮች አይጠፉም

  • @DBUthyear
    @DBUthyear 4 ปีที่แล้ว +3

    እደኔ በስደት የለቹ በሙሉ አለሀ ይጠብቃቹ የክርስትነ እምነት ታከታዬች በሙሉ እንኻን ለመስቃል በአል በሰለም አደረሰቹ መልከም በኧል ይሁንለቹ በሉ

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 4 ปีที่แล้ว +3

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍😍😍😍

  • @qatarqatar9515
    @qatarqatar9515 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ይገርማል ደስ የሚለው ፍህት እውነት ሲሆን ደስ ይለኛል

  • @እሩትእሩት-ቨ8ቸ
    @እሩትእሩት-ቨ8ቸ 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚኦ ከንደዝህ አይነት ነገር ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 4 ปีที่แล้ว +1

    እህትዬው እራሱ ናሃ ውጣብኝ የሚል አለባበስ ለብሳሃ እየተቁላላች አጠገቡ እሱ ምን ያርግ ወንዶሆች እንደሆነ ስሜታቸው እጃቸው ላይ ነው

  • @lilayoutube6931
    @lilayoutube6931 4 ปีที่แล้ว

    ዋለሂ ያዋንድ ስም ሲጣራ ብቻ አልሐምዱሊላህ ያታበራኩ ዋድሞች አሉኝ ለሚስቶቻቻዉ ታማኝ እናሱን ሰይ እንዲ ሌለዉ በምንድናዉ ያታፋጣራዉ እለለሁ አጂብ ዋንድ

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 ปีที่แล้ว +5

    እንዴ ብስራት እንደ ማይክል ጃክሰን ፊትሽና ጸጉርሽ አርቴፊሻል ነዉ እንዴ ዊጉን አዉልቂና እስኪ በሌላ እስታይል እንይሽ አናፍሽዉ ጸጉርሽንም ጸጉር ካለሽ ማለቴ ነዉ ይጨቀኛል ሁሌ አንድአይነት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👌

  • @tube-kk9km
    @tube-kk9km 4 ปีที่แล้ว +13

    ወንድና ሴት ለብቻቸዉ አይሁኑ የተባለዉ በምክንያት ነዉ

    • @gfgru7164
      @gfgru7164 4 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @minaiaminaplace2086
      @minaiaminaplace2086 4 ปีที่แล้ว

      ከዛ በላይ ህሊና እንደዛማ ከሆነ አባትና ወንድምስ

  • @ሀያትረታ
    @ሀያትረታ 4 ปีที่แล้ว +13

    ባእዲ ወንዲና ሴት በአንዲ ክፈል ከልክለዋል ረ ሠ አ ይሄን ብተገብሩ ወንጄል አይበዛም

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 2 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ 😭😭😭 እህቶች ሰውን አትመኑ ፈጣሪን ብቻ

  • @awolnur182
    @awolnur182 4 ปีที่แล้ว

    የሰዉ ልጆች ስንባል ደካማዎች ነን አንባቢዉ አቀረረብህ አሪፍ ነው ቀጥሎበት

  • @ኤልሻዳይ-መ4ዠ
    @ኤልሻዳይ-መ4ዠ 4 ปีที่แล้ว +6

    በዚህ፣ዘመን፣ማንም፣አይታመን፣ከአምላክ፣ውጭ

  • @tsehayabebe9485
    @tsehayabebe9485 4 ปีที่แล้ว +1

    ምታቀርቡት ነገር ጥሩ ትምርትሰጪ ነው ግን ፍርዱ ድክመት ምንእደተፈረደባቸው ነገር ለምን አታቀርቡም ሰምቼ ሰምቼ መጨረሻላይ እናደዳለሁ. ብታስተካክሉት

  • @ሰንያነኝየእንሴኖዋልጅ
    @ሰንያነኝየእንሴኖዋልጅ 4 ปีที่แล้ว +2

    አረ ኡኡኡኡኡ 😢😢በሚሰማውና በምታየው ነገር ወደ ሀገር ለመግባት ሞራንም ስሜቱም ጠፍቶብኛል ።አረ ስደቴን መረጥኩት

  • @Sara-xs2sx
    @Sara-xs2sx 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሠን አደረሳችሑ ሑላችሑም መልካም በአል ወይጉድ ምን ጉድ ነው🇪🇷❤️❤🇪🇹❤

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 4 ปีที่แล้ว +5

    የትኛውም ችግር ብኖር ወንድና ሴት አንድ በት በነፃነት መኖር የለበትም ሳያስቡም ወድዝ ችግር ልገቡ ስለምችል

  • @bereketbereket6365
    @bereketbereket6365 4 ปีที่แล้ว

    አስቴር ስለጌታ ስትል የእህቷን
    ልጆች ብታሳድጋቸው ጌታ
    ብድራቷን ይከፍላታል

  • @solomankelati7050
    @solomankelati7050 4 ปีที่แล้ว

    You know what there are something that should not be on media your program is one of that you have a talent use it for something important that we can learn from it.

  • @tadelefeyisa3722
    @tadelefeyisa3722 3 ปีที่แล้ว +1

    ያስተሳሰብ ድክመት ነው ከዛ ሁሉ መከራ ወቶ እደዚ አይነት ስድነት

  • @እሌኔየማርያምልጅk
    @እሌኔየማርያምልጅk 4 ปีที่แล้ว +1

    ብጣም ነው የሚሳዝንው እግዚአብሔር ልቦና ይስጥን

  • @ወዲኣላጀዕባይስለዋ
    @ወዲኣላጀዕባይስለዋ 4 ปีที่แล้ว +1

    ኦ ጌታየ ከዚህ ክፉ ስይጣን ቀን መሃረነ ።

  • @ትግስቱንስጠኝ-ጐ5ጘ
    @ትግስቱንስጠኝ-ጐ5ጘ 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚኦ ይገርማል 😢😢😢😢😢

  • @zuzubentendris1122
    @zuzubentendris1122 4 ปีที่แล้ว

    ይህስ እኛም ሀገር ተፈጥሩዋል ሁለት የወለዴችለት ባልዋን እና ልጆቹዋን በማና የሰጠቻት ታናሺ እህቱዋ ከባልሆ ወልዳ ጠበቀቻት

  • @SilsKar
    @SilsKar ปีที่แล้ว

    ያረቢ እደት ያለውዘመን ደረሥን ልጁ ሢያሣዝን

  • @jamelajamela5643
    @jamelajamela5643 4 ปีที่แล้ว +1

    ያልገባኝ ነገር ሶስቱም ጤነኛ ነበሩ ሚስትም እህትም ባልም መሰተንግዶም ቢሆን እሱ ዘበኝነትም ቢሆን ፈላልገዉአይሰሩም ነበር

  • @የጌታየእናትለምኔእናቴናት
    @የጌታየእናትለምኔእናቴናት 4 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ሰው ለሰው ሞት አነሰው አሉ በስማም የሚገርም ነው ትውልድ ባህል እምነቱን ሁሉ ጥሶታል

  • @monaali9356
    @monaali9356 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ግን ሴቶች በቤታችሁ ማንንም ሴት ያለማስገባት ጥሩ ነው ለአስቴር ያልሆነ ባል እህትየው በሱመውደቅዋ ያሳዝናል ።

  • @zeinabahmed863
    @zeinabahmed863 4 ปีที่แล้ว +3

    በኝ በሙስሊሊም የእህት ባል አይሳሳሙ አልከምዲሊላ

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px 4 ปีที่แล้ว

      በሁሉም ህግ ያለነው ማነው በዚህ ዘመን እንዴ ቃሉ የምሄዳው

  • @samishow3710
    @samishow3710 4 ปีที่แล้ว +2

    ኣንዳድ ግዜ ኢትዮጵያ።እዝህ ሱቅ የሌለ የለም ብቻ ነው የሚለው የ ሸምሱ ሱቅ ጥቅስ መስላ ነው የምትሰማኝ እዝቺ ኣለም ኣለ የተባለ ወንጀል እና ኣስነዋሪ ነገር ኢትዮጵያ ላይ ተፈጽማል።የማሳዝነኝ ይሄን ሁሉ የሚፈጽም ሰው ሁሉ በ ሃይማኖት ቤት ውስጥ ተደብቆ ኢትዮጵያ የ ሃይማኖት ሃገር እየተባለ መጠራታ ነው

  • @megersa4589
    @megersa4589 4 ปีที่แล้ว

    Betam yasazinal Egziabher yeferide 😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @ጦይባየናቷልጂእማትናፊቂኝ
    @ጦይባየናቷልጂእማትናፊቂኝ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያዛዝናል ክድህአይነት እህትይጠብቀን

  • @fuu7390
    @fuu7390 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔብሆን አገታን ነው የምላት ደደብ እዳው ነግ በኔ አትልም ህይወት እዳሠብነት ሣይሆ እዳለልን ነው የምትመራን ብቻ በጣም አነዳኛለች

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 4 ปีที่แล้ว

      Ere yikebdale ine bihon 2 tiche new mitafew

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 3 ปีที่แล้ว

    እረ እንዴት ያሳፍራል አይምሮ ያለው የህቱን ባል መተኛት አይቀፍም በጣም ብልግና ነው

  • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
    @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    አዝናለው እዚ በመድረሳችን!ፈተና ሲመጣ መሸሽ መልካም ነበር.....

  • @rahimaamir9112
    @rahimaamir9112 4 ปีที่แล้ว

    ይሄ ነው ፍርድ እኔም የማውቀው አልወለዱም እንጂ ቤቷን የበታተነችባት እህት አቃለሁ ማንንም ማመን ይከብዳል

  • @bertukanetr5776
    @bertukanetr5776 4 ปีที่แล้ว

    ሰዉች ንቁ በተለይ ሠቶች እኔ አጋጥምኛል የማቃት ነበረች አረብ አገረአኮን አልሄደቸም ልታሥተመራት አ አ አመጣቻት ግን ከጊዜ በሆላ የገዛን እህቶ ባሎን ያዘችባት አና ያለንበት ግዜ ከባድ ነዉ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ
    @ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያማል አረ እግዚአብሔር ፍሩ ሰው እንኳን ባትፈሩ እፍፍፍፍፍፍፍፍ 💔