Ethiopia:የስብሃት ነጋ አያያዝ በጋዜጠኛ ዓረአያ ተስፋ ማርያም | Araya tesfa mariam

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 664

  • @ዳዲሀዋስ
    @ዳዲሀዋስ 3 ปีที่แล้ว +83

    ጋዜጠኛ አራያ እንዴት እንደምወድህ አንተ የኢትዮጲያ ሀብታችን ነህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤

  • @neimaoumer3862
    @neimaoumer3862 3 ปีที่แล้ว +46

    በጣም የምወዲህ የማከብርህ
    ሠዉ ነህ እኳን ይሔን ቀን ለማየት በቃህ
    ፈጣሪ ካንተ ይሑን ህዝብህን ለማገልገል
    ያብቃህ ፈጣሪ ከሀቀኛቺ ጎን ነዉ

    • @alesales5715
      @alesales5715 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @honeyalemu3857
      @honeyalemu3857 3 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ሰው የሰራውን የእምነት ቦታ ቀርቶ ፈጣሪ የሰራውን ሰው አላከበሩም፡፡ እኛ ግን የእምነቱ ተከታይ ባንሆን እንኳ አልነጃሺ የኢትዮጵያ ታሪክ ነው ይህን ቀን ብቻ ያሳልፈን እንሰራዋለን ጥንታዊ ቁመናውን ሳይለቅ መስራት ይቻላል ሰው ነው ተመልሶ የማይሰራ የፈጣሪ ድንቅ ስራ ግድየለም እንሰራዋለን፡፡

  • @epheremlirenso4017
    @epheremlirenso4017 3 ปีที่แล้ว +28

    Exactly we love you so much you are.really Ethiopia. citizens ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @woubshetakafawork172
    @woubshetakafawork172 3 ปีที่แล้ว +27

    ወንድማችን እንኳን በህይዎት ቆመህ እኒህን ነፍሰ ገዳይዎች በዚህ ሁኔታ ልታያቸው አብቃህ !

  • @taebasaed4418
    @taebasaed4418 3 ปีที่แล้ว +104

    ዉይ አተጋዜጠኛ ወነት ከትግራይ ነዉ የወጣህዉ እንዳተ አይነት የትግሬ ሠዉ አይቸ አላዉቅም የዘመኔ ጀግና ብየሀለሁ

    • @zeraimebrahtuhabtu226
      @zeraimebrahtuhabtu226 3 ปีที่แล้ว +2

      Min malet feligeh new ?

    • @የጭቃውስጥዕሾኽ
      @የጭቃውስጥዕሾኽ 3 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል!!!!! ጋዜጠኛ ዓርዓያን ላለፉት 20 ዓመታት አውቀዋለሁ!!!!!ፅሁፎቹን እከታተል ነበር ጦቢያ ላይ!!!ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነው!!!!!ስብሐት ሰው ሲያርድበት ቦታ ሄዶ መደበቁ ይገርማል!!!!!

    • @ሁሉመልካምነው
      @ሁሉመልካምነው 3 ปีที่แล้ว

    • @ሁሉመልካምነው
      @ሁሉመልካምነው 3 ปีที่แล้ว

      Taeba saed አትሳሳት ብዙዎች አሉ ችለው ተገፍተው የኖሩ ሀገራቸውን ኢትዮጵያ ብለው ከነሱ ጋር አንተባበርም ስላሉ ያለጊዜው ጡረታ ያሶጡዋቸው ተምረው ስራ እንዳይፈቀድላቸው እጅ እግራቸውን አጣጥፈው እንዲቀመጡ ልጆቻቸውን ሳይወዱ በግድ ወደ ስደት የላኩ የተራቡ ከጥቅም ይልቅ ሀገርን የሚያስበልጡ ብዙ የትግራይ ተወላጆች አሉ። ስንናገር እንጠንቀቅ። የእህል ዘር እንደሚለያይ ሁሉ ሰውም ከሰው ይለያልና።

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 3 ปีที่แล้ว +1

      Enm ayche alawkm

  • @yeshetu9210
    @yeshetu9210 3 ปีที่แล้ว +58

    I don't understand why the Ethiopian Television programs media they don't give interviews for this kind of intelligent honest true Ethiopian journalist.

    • @terefefeyssa877
      @terefefeyssa877 3 ปีที่แล้ว +4

      Y Eshetu: I think, He got lots of coverage. He is a famous Journalist Araya Tesfa Mariam

    • @sitinahussen954
      @sitinahussen954 3 ปีที่แล้ว +1

      I am proud of him thanks god we have this kind person.

    • @so2bk
      @so2bk 3 ปีที่แล้ว

      Because they know he is tultula.

  • @asferachewtesfaye730
    @asferachewtesfaye730 3 ปีที่แล้ว +70

    እውነት ነው አንኳን ለማየት አበቃን !

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 3 ปีที่แล้ว +59

    ጋዜጠኛ ብቻ ሳይሆን የአገሩ ስራዊትም ነው ይህ ታሪክ ለትውልድ
    የሚቀር የእውነት ምስክርነት ነው::
    በርቱ እውነት አትሞትም !!!

    • @michaelzewdie3123
      @michaelzewdie3123 3 ปีที่แล้ว +1

      ጥሩ ሰው ነህ ተስፍ ማርያም እውነተኛ ሰው ነህ ህዝብ ያንተአይነቱን ንጽሁ ሰው መስማት አለበት የትግራይ ህዝብ ያንተ አይነት ልጂየም አለው

  • @kingofking8620
    @kingofking8620 3 ปีที่แล้ว +58

    ንገረኝል ነጭ ነጩን ለነኝህ ለፋሽሰት ደም ጠጪው ለህውሃት ርዝራዥች
    አምበሳው ጋዜጠኛ አርያ we love you

  • @tesfayedula852
    @tesfayedula852 3 ปีที่แล้ว +73

    ይህን ጋዜጠኛ በየኘሮግራሙ መሀል ጊዜ ቢሰጠው ጥሩ ነው
    አእምሮው የማስታወስ ችሎታው ይገርማል ይደነቃል
    ግብአት ነው ብዙ ታሪክ ይነግረናለና
    አንድ ነገር መንግስተም ማረግ አለበት

    • @yeshetu9210
      @yeshetu9210 3 ปีที่แล้ว

      Exactly

    • @awolnur182
      @awolnur182 3 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል እኔም አስቤው ነበር

    • @adeymaarey3614
      @adeymaarey3614 3 ปีที่แล้ว +1

      ምርጥ ኢትዮጵያዊ

    • @alesales5715
      @alesales5715 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል በጠም ጎቦዝ ጋዜጠኛ አስታዋይ ሰው ነው።

    • @tesfayedula852
      @tesfayedula852 3 ปีที่แล้ว

      @@alesales5715 አመሰግናለሁ እህቴ

  • @faithmoore7486
    @faithmoore7486 3 ปีที่แล้ว +17

    Now justice prevail at last. Thank you for your honesty.

  • @abukatechno7395
    @abukatechno7395 3 ปีที่แล้ว +157

    እኔ የሚገርመኝ ሰዳምና ጋዳፊን ከጁንታ መወደደር በደል ነው ሰዳም ጋዳፊ ለሀገረቸው ከአሜሪካ ነው የተዋጉት ጁንተውቹ ግን ሀገረቸውን ወተደር የጨፈጨፉት

    • @tigistusiba7837
      @tigistusiba7837 3 ปีที่แล้ว +6

      You completely right! We can't compare these inhuman juntas with Ghadaffy and Sadham Huseyn. As our Prime Minister said "These are biters of their own mother's breast". So they are even not animals, because there is no animal who kills it's own species!!

    • @samiahussein3458
      @samiahussein3458 3 ปีที่แล้ว +6

      you are absolutely 💯 right Tplif are killers also they stand to destroy Ethiopia and Ethiopians but God is Watching Ethiopia and Ethiopians God is good 🙏

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 3 ปีที่แล้ว +5

      በትክክል

    • @berehaneghaile848
      @berehaneghaile848 3 ปีที่แล้ว +4

      የአምባገነኖች እጣፈንታ ተመሳሳይነትን ነው የሚናገረው ።

    • @abukatechno7395
      @abukatechno7395 3 ปีที่แล้ว +2

      @@berehaneghaile848 ሳዳምና ገዳፊ ከተገደሉ በውሃለ. ሀገራቸው እስከአሁን ከሁከት አልተላቀቁም. ምርጫ አነበረም እንጂ ለሰው ለኑሮ አልጋ በልጋ የተመቻቸ ነበር

  • @fifififi3385
    @fifififi3385 3 ปีที่แล้ว +65

    ይህ ሰው መንግስት ጥበቃ ሊያረግለት ይገባል እነዚ ሰው በላ እዳይበሎት የድንግል ልጅ መደሐኒዓለም ክርስቶስ ይጠብቅህ

  • @emmanuelemmanuel9077
    @emmanuelemmanuel9077 3 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ነው ሁሌም ይምሰማዉ ያንተን ቃለምልልስ ማትቀያየር ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ።

  • @tsigeredabayu2229
    @tsigeredabayu2229 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር እንደአንተ ያሉልጆች ለኢትዮጵያ ስለስጣት ይባረክ የእውነት አምላክ ይጠብቅህ የኔአገር ወዳድ ወንድሜ

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 3 ปีที่แล้ว +68

    አትግደሉኝ ይላል በቁሙ የሞተ ሽማግሌ ስንቱን ልጅ አዋቂ ሴት ስንቱን አትግደሉኝ እያሉ ሲለምኗቸው ነው ሲጨፈጭፋቸው የኖሩት ሞት ሲያንስው ነው ደሞ የምን ማሽሞንሞን ነው

    • @alesales5715
      @alesales5715 3 ปีที่แล้ว

      እሄ እርኩስ ማቃጠስ ነው፣የናበረ እሄ ገደይ ገግስታር

  • @danieldemisse3860
    @danieldemisse3860 3 ปีที่แล้ว +36

    አርአያ የራስህ tv station ቢኖርኸ ጥሩ ነው

  • @emawayeshmoges3275
    @emawayeshmoges3275 3 ปีที่แล้ว +19

    ሁለታቾሁንም እንወዳችሁአለን!!አአንተማ እረጅም እድሜ ብዙ እንጠብቃለን 👍🏽👍🏽👍🏽👌👌👌

  • @asfawabebe4338
    @asfawabebe4338 3 ปีที่แล้ว +4

    You are a real journalist Areaya .a real Professional journalist!!! Appreciated. !!!!!

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 3 ปีที่แล้ว +8

    Tigray peoples are innocent we knows i love this media great job

  • @saraasfaw8390
    @saraasfaw8390 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ እና ከሕዝቦቿ ጋር ነው 🙏🙏🙏

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 3 ปีที่แล้ว +4

    እዉነት የኔወንድም እንዴት እንደማመሰግንህ ጌታ ይመስገን ያንተ አይነት ኢትዩጵያዊ ያብዛልን እንዴት እንደማከብርህ ዘርህ ይባረክ ።

  • @iam4419
    @iam4419 3 ปีที่แล้ว +13

    ውይ አተኮ የተለየህ ሰው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ለእውነት ስለቆምክ

  • @ዬሀንስየኤልሳልጅ
    @ዬሀንስየኤልሳልጅ 3 ปีที่แล้ว +3

    I can't wait to get his new Book. Please make it fast my hero.

  • @hageryibeltal574
    @hageryibeltal574 3 ปีที่แล้ว +1

    አስተዋይ ሰው ነው። መልካም ቤተሠብ ሲያሳድግህ እንዲህ ትሆናለህ።
    የተረገመ ቤተሠብና ጎረቤት ደግሞ መለስን እና ስብሓትን ይፈጥራሉ።

  • @hannge7073
    @hannge7073 3 ปีที่แล้ว +36

    ዶክተር አሸብር ልክ ነህ አደገኛ ሌባ እስፖርቱን የገደለ ።አርአያ በጣም የማከብርህ ጀግና የነሱ ገንዘብ ያላታለለህ እርኩሳኖች ያልወገንክ ጀግና

    • @tazebewelisa4423
      @tazebewelisa4423 3 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👌

    • @kardon4996
      @kardon4996 3 ปีที่แล้ว

      Ao genzeb ensitihina kegna gar hun bilewit eko alfeligim silale new chefchifewit yemote mesloachew wenz wist tilewit yehedut !
      Wend new kelibu kemir

  • @rahelbekafa1136
    @rahelbekafa1136 3 ปีที่แล้ว +12

    This guy is brilliant true journalist I respect him I went to see him more he’s on channel

  • @K1L2W3
    @K1L2W3 3 ปีที่แล้ว +17

    በርቱ ለምስኪኑ ለደጉ ትግራይ ሕዝብ ወያኔዎች ምን ያህል ጭራቆች የሰይጣን ፈጣሪ መሆናቸው አሳውቁ በተለይ በትግርኛ ቢሆን ጥሩ ነው!ተባረኩልን የኢትዮጵያ አምላክ ሁላችንንም ይጠብቀን!!!!💚💛❤

    • @abebabechmann4628
      @abebabechmann4628 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል እነዚህ ልጆች የቤተሰብ አድራሻ ተጠይቆ ፊትለፊት እንዴያምኖ መጠየቅ

  • @meselemolla5646
    @meselemolla5646 3 ปีที่แล้ว +28

    ሚገርም ነው ሰከድ የቆየሁ ሳይመስልኝ ከሁለታቼው መሃል ያለሁ እስኪሰማኝ ድረስ በተመስጦ ነው አድምጨ የጨረስኩት ይህ ሰው ሊቀጥል ይገባን እንደኔ የተመቻችሁ በላይክ አሳዮኝ
    በዚሁ አጋጣሚም በቅንነት ፕሮፋይሌን በመንካት ሰብ ደምሩኝ

    • @deee222
      @deee222 3 ปีที่แล้ว

      mesele molla : ለማወቅ:ያለህን:ጥረት: ጥሩ: ነው: አዳድ: ግዜ: እኛ: ኢትዮጵያን : ጨርቅ: አጥፌልካለው: ሲባል: ካላይ: የለውን:ጨርቁን:ምጣፍ:ያዩታል:እንጂ:ውስጥ:ያለው:እሾህ: አይታይም: በጣም: ሚገርም: ንግግር: ከተናገሩት:ውስጥ: ዶ/ር: አብይ: አህመድ: ድል: አደረግን: ብለን: ደስታችንን:ከልክ: በላይ: አናድርግ: ብለው: ነበር።

    • @deee222
      @deee222 3 ปีที่แล้ว

      ለማለት:የፈለኩት: ከገባክ:ይግባክ: የሰው:ልጅ: 2 እግርና: 2 አጅ: አላቸው: 2 አይን:2 ጆሮ: እነዚ: ሁሉ: የሚሰሩት:ስራ: በመቀናጀት: ነው:እረሠሱ: ይናበባሉ: የሚገባክ: ስለስለላ:መጽሀፍ: ስታነብ:ይገባካል: እኔ: እርግጠኛ: ነኝ: 100% መጀመሪያም:ከነሱጋር: በጣም: ይናበባል: ማንኛውም: ነገር:ወይም:ሚሽን: ፕላን: ( እስትራቴጂ ) ይነደፋል: አሱ: ስለብዙነገሮች:ሲናገር: እያዳዱን: ጽፌው: ነበር: መረጃው: ሚናገረው: ግን: ሁሉንም: ያቃል:ሳይያዙ:በፊት:ስለጉድጓዱ: ተናግሮዋል: እዚም:ላይ:ተናግሮታል ። እኛ: ኢትዮጵያዊ ያን: ሰቶ: መቀበልን:አያውም: ይህ: ማለት: ሚጠቅምህን:ነገር:ሲሰጡህ: ተቀበልና: አተም: 1 ነገር: ስጠው: የሚያውቀውን: ጫፉን: ፍጭ: ስጠው: የዛኔ: ሁሉኑም: ነገር: ያሳውቅካል ። ባጭሩ: ይህ: ሰው: ከውጪ: የመጣበት: ጊዜው: ሌላው: መጀመሪያውንም: አንድ:ሚሽን: ነበሩ: እሱ: ሀሳቡን:ቀይሮ: ነው

    • @deee222
      @deee222 3 ปีที่แล้ว

      ኢፎርሜሽኑን: እንዴት: አንደሚያመጣ: አይናገርም:ሌላው: ጋዘጠኛዋ:ጥያቄም:እድትጠይቀው: እድል: አልከጣትም።

  • @zerihunlema8159
    @zerihunlema8159 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ግሩም ሰው ነህ ከእንግዲህ በትግሪኛ እነዚህ የገለፅካቸውን በሙሉ ለትግራይ ህዝብ ማስረዳትና የማይዋጥላቸው ከሆነ እነሱንም.....ምክንያቱም በዙሪያችን ያሉ አንዳንድ ሰዎችን ስላየሁ ነው፡፡አዲስ አበባየሚኖሩ ማለቴ ነው፡፡

  • @dedelina2815
    @dedelina2815 3 ปีที่แล้ว +3

    ትክክል ነህ በትግራይ ሆነ በሌላው የስሩትን
    ለህዝብ ማሳወቅ አለባቸው ለወደፊቱም
    ትምህርት ይሆናል

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 ปีที่แล้ว +6

    ኡሁሁሁሁሁሁሁሁሁ እንዴት ከባድ ነው ይህንን መስማት በራሳቸው ወገን እንዲ የጨከኑ ለሌላው እንዴት ያስባሉ: የተደነገረው ነገር ለህዝቡ መታወቅ አለበት ትክክል ቀርባችሁ ማነጋገር አለባችሁ ቆስለናል ቆስለናል ቆስላናል

    • @Dallol253
      @Dallol253 3 ปีที่แล้ว

      የትግራይ ሕዝብ ላይ ብቻ አተኮርክ ጋዜጠኛዉ
      ሲታረድ የኖረዉ የአማራ የኦሮሞ የሶማሌ ሌሎች የኢትዮ.ልጆችስ አየገድህም የትግራይ ወጣት አየዘፈኑ ነዉ የገቡበት እናም የኢትዮጵያን ሕዝብ ነዉ እኮ የፈጁት የትግሬ ነገር ብቻ ይመስላል የጨነቀህ

  • @eri-dairyeritrea1377
    @eri-dairyeritrea1377 3 ปีที่แล้ว +15

    በኛ በኤርትራውያን 1998 ከኢትዮጵያ ስንባረር በስብሃት ነጋ በብላቴ ስንታሰር የደረሰን ግፍ፡ ሁሌ በሕልሜ እየተመላለሰ ያንገበግበኛል።

    • @sabatekle1992
      @sabatekle1992 3 ปีที่แล้ว

      አምላኽ ምሳኻ ይኹን

    • @terefefeyssa877
      @terefefeyssa877 3 ปีที่แล้ว

      ERI: enezih sewoch, chikanen ende chilota weyem jegnenet adregew new yemiayut. Ye nezih sewoch chikane keyet limeta endchale hulgize asbalehu. Ye sew lej yemayserawun neger new yeserut.

    • @eritrearedsea5482
      @eritrearedsea5482 3 ปีที่แล้ว

      Sorry your enemies melt in front of world
      Thanks God

    • @dawiteyaya2251
      @dawiteyaya2251 3 ปีที่แล้ว

      አይዞህ ወንድሜ

  • @wudiefeleke5390
    @wudiefeleke5390 3 ปีที่แล้ว

    You are true Ethiopian, Araya. I am proud of you. You are doing a great job. Thanks

  • @Jon-xj9gx
    @Jon-xj9gx 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you araya for reporting the real situation

  • @kwaitea1416
    @kwaitea1416 3 ปีที่แล้ว +11

    ይመቺህ

  • @ንፁህጆሲ
    @ንፁህጆሲ 3 ปีที่แล้ว +51

    ጦርነት ባሀላዊ ጭፈራ ነው አሉላ ሰለሞን
    የትግራይ ህዝብ ከዚህ በኃላ ነቃ በሉ

    • @binizmelekot2911
      @binizmelekot2911 3 ปีที่แล้ว +4

      ልዩነቱ የባህላዊ ጨዋታውን አሉላ ተጫውቶት አያውቅም ለመጫወትም ፍላጎቱ የለውም::

    • @asnakechbelhu2582
      @asnakechbelhu2582 3 ปีที่แล้ว

      አሎሎ ገና የጁን ያገኛል።

  • @አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ
    @አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ 3 ปีที่แล้ว +8

    አረአያ እግዚያብሄር ይባርክህ እንዴት እንደማከብርህ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነህ

  • @askalegedasembeta7940
    @askalegedasembeta7940 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ ዋው እናመስግናለን አርአያ ✅💯👍

  • @systemcell5785
    @systemcell5785 3 ปีที่แล้ว

    አገሬ እነካን ደስስስስስስስስ ያለሽ ጠላቶችሽ አላህ አዋረዳቸው የኢትዮጵያ ጠላት አላህ ያጠፋቸው የተዋረዱ ያደርጋቸው

  • @ለታሪክአበራ
    @ለታሪክአበራ 3 ปีที่แล้ว +5

    ይሄ ጀግና ጋዜጠኛ የታጨቀ እውነት አለው እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን አርአያችን ኢትዮጵያዊ ወንድሜ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @seblewongeledenekeadraro8774
    @seblewongeledenekeadraro8774 3 ปีที่แล้ว

    God blessing you brother and keep you from devilish people because now days more people cruel than devil!!!!!

  • @abrhamshiferaw4099
    @abrhamshiferaw4099 3 ปีที่แล้ว +3

    አርአያ ተሥፋማሪያም እውነት አንተ እግዚአብሔር ይወድሃል ። ይሄንን በማየትህ እግዚአብሔር ይመሥገን ። ሐይል የእግዘብሔር ነው ። ካላስ

  • @mahersebao2098
    @mahersebao2098 3 ปีที่แล้ว

    My GOOD akante belvet naver aney wey tnx GOOD ageny for Etyphy🇧🇯🙏🏿🤲🤲✌️❤️

  • @danm.g.6655
    @danm.g.6655 3 ปีที่แล้ว

    Journalist Araya - one of the best journalist I trust, followed and get a lot from. You have a great sense of humor.Please do a lot more specially in Tigiregna because people seems to believe better when they are told in their own mother tang.

  • @ayalewbelaynhe6593
    @ayalewbelaynhe6593 3 ปีที่แล้ว +1

    አርአያ፣ለሆድህ፣ያላደርክ፣ጋዜጠኛ፣ለእውነት፣ስትል፣ዋጋ፣የከፈልክ፣ለሰው፣ልጆች፣ነፃነት፣የአቅምህን፣አድርገሀልና፣ኢትዮጽያውያን፣እናመሰግንሀለን፣ወንድማችን።

  • @ሙናየጌታልጅሙናየጌታልጅ
    @ሙናየጌታልጅሙናየጌታልጅ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ አንደኛ ነዉ ዓርያአ ስለህዉነት የሚኑረዉ ቀሪ ዘመንክ ይባረክ

  • @eakumneger2558
    @eakumneger2558 3 ปีที่แล้ว

    Real patriotic Ethiopians, proud of you guys. Looking forward your interview of that DIABILOS.

  • @samiahussein3458
    @samiahussein3458 3 ปีที่แล้ว

    You guys very brilliant smart individual yes you guys absolutely right you stand for the truth that is what tigray people need the truth God bless you both and Ethiopians

  • @hayahmohamad3120
    @hayahmohamad3120 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ በርታልን እንኳን ደስ ያለህ በመያዛቸው

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል ብለሃል ጋዜጠኛ አርያ ቃለ መጠይቅ ይደርግላቸው

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 ปีที่แล้ว

    አርኣያ ምርጥ ሰው እድሜ ይስጥህ ተባረክልን ስብሀት ሌሎች የተ እንደተደበቁና ይጠቁም ለግድያ የተሰማሩ ካሉ እንዲያስቆም በዓደባባይ በደንብ ይጠየቅ ችላ አትበሉ በርቱ የሀገሬ ልጆጅች

  • @mahiwuhib6427
    @mahiwuhib6427 3 ปีที่แล้ว +8

    አርኣያ በህይወት እንድታናግራቸው እንጠብቃለን። ውሂብ ከሐረር።

    • @sunnightone1006
      @sunnightone1006 3 ปีที่แล้ว

      አዋ እዉነት ነው , ማነጋገር አለበት አቦይ ስብሃት ን"

    • @Dawit59
      @Dawit59 3 ปีที่แล้ว

      0

  • @birukmengesha2393
    @birukmengesha2393 3 ปีที่แล้ว +4

    Real democracy we must talk like this about current government officials anytime when we see a mistake and correct it... Before to late for any officers.... We must learn from falling of weyane... Viva ethiopian brave and patient people..

  • @abrham1130
    @abrham1130 3 ปีที่แล้ว +3

    አርያ ምርጥ የሸገር ልጅ

  • @ssoo3513
    @ssoo3513 3 ปีที่แล้ว +7

    አራአያ የምታወራው በማስረጃ የደገፈ ሀቅ ስለሆነ እናመሰግናል

  • @tsadikewellete6570
    @tsadikewellete6570 3 ปีที่แล้ว

    እውነትህን ነው አረአያ መጠየቅ አለበት ያወም ሁሉም ጥያቄ ያለው ሁሉ በጋዘጠኛ ወይንም በጠያቄ በኩል
    ጥያቄያቸውን በማቅረብ መጠየቅ አለበት"ብዙጥያቄ"
    ሰላም እና ድል ለኢትዮጵያችን
    🕊️🇪🇹🙏🎺🎺🎺

  • @selam4all438
    @selam4all438 3 ปีที่แล้ว +6

    አርአያ በጣም ሀቀኛ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ የግልህ ዩቲዩብ ቢኖርህ ጥሩ ነበር መፅሃፍህንስ መቼ ነው በገበያ ላይ የሚውለው?

  • @solomonmosazghi9980
    @solomonmosazghi9980 3 ปีที่แล้ว +4

    The biggest achievement of Abiy Ahmed Ali is capturing a 90 years old freedom fighter, Aboy Sibhat.

  • @teachermulugeta3200
    @teachermulugeta3200 3 ปีที่แล้ว +1

    OTNAA! ዓለም ለከ ጥምረት ተጋሩ ንአዎንታዊ ተግባር።
    ስዎቹ መገደልም ይሁን እንግልት ሳይደርስባቸው በጥንቃቄ ስብአዊ መብታቸው ተጠብቆ እንዲያዙ ህክምና፣ምግብ፣መኝታ፣ልብስ፣ አስፈላጊው አገልግሎት እንዲስጣቸውና ከፍተኛ ምርመራ እየተደረገባቸው እውነቱን እንዲያወጡ መደረግ አለበት።በተለይ የዘረፉት የትግራይ ህዝብ ሃፍት የ Effort ወይም ትእምት ሃፍት በውጭ አገር ባንኮች ስላስቀመጡት የት እንዳደረጉት እንዲመልሱት ማድረግ። ብትግል ወቅት በ 06 ያለቁ የገደልዋቸው የትግራይ ስዎች በሺዎች የሚቆጠሩ ናቸው ስም ዝርዝራቸውን እንዲስጡ እንዲሁም በውጭ የሚኖሩ የነሱ ተባባሪዎች እነማን እንደሆኑ እንዲያጋልጡ ማድረግ። መገደል ፍፁም የለባቸውም ምርመራው ለምን 10ዓመታት አይፈጅም።

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 3 ปีที่แล้ว +7

    ኣርኣያ ተስፋ ኣደርጋለሁ ከነዚህ ደም መጣጮች ፊት ለፊት ቁጭ ብለህ ልታነጋግራቸው ጉዳቸው ልታወጣ ትናንትና ልፍርድ ያስቀረቡህ ኣሁን ኣንተን ስታነጋግራቸው ብያይ ደስ ይለኛል ምኞትህ ያሳካልህ ኣምላክ

  • @samuelalemayehu9246
    @samuelalemayehu9246 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ጥሩ ፕሮግራም ነው

  • @awolnur182
    @awolnur182 3 ปีที่แล้ว +2

    ዓርአያ ተስፋማሪያም ለዉነት የተፈጠርከ ጀግና ኢትዮጵያዊ ኮርተንብሃል

  • @berehaneghaile848
    @berehaneghaile848 3 ปีที่แล้ว +8

    የትግራይ ሕዝብ መሞት መራብ ይብቃው፣ ሕዝቡም ማስተማር ያስፈልጋል ።

  • @egigayehudesalegen3434
    @egigayehudesalegen3434 3 ปีที่แล้ว

    Araya,tesfamariam honest Ethiopian man we really thanks you talling the truth

  • @በረከትእንድሪስ
    @በረከትእንድሪስ 3 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛ አርአያ በጣም ጀግና ነህ ፡ልብ ያለው ከአንተ ብዙ ብዙ ሊማር ይችላል

  • @teofjh7107
    @teofjh7107 3 ปีที่แล้ว +1

    100% totally True!

  • @tilahunyeshialem8862
    @tilahunyeshialem8862 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው።
    እውነተኛእና ሀቀኛ ኢትዮጵያዊ ነህ።

  • @SallyYene
    @SallyYene 3 ปีที่แล้ว

    Good point Araya the people of Tigray should know the truth they should say it out! They still argue and trust TPLF is the only option to them!!! I am sorry about that and I need to see this information is well shared and the society know that !!!

  • @zedyekochawayoutub6384
    @zedyekochawayoutub6384 3 ปีที่แล้ว +5

    እንደ አንተ አይነትም ተጋሩ አለ አቦ ሺ አመት ኑር

  • @tigisttamrat3411
    @tigisttamrat3411 3 ปีที่แล้ว +3

    አረአያ በጣም ነው ያወኩት ከአሜሪካ ስትገባ ብዬ ነበር ሽማግለዎቹን እደሚለቀሙ 10, 00000 ሚሊዮን ሲያንስህ ነወ አረአያ እናመሰግናለን ጀግና ነህ

  • @bineymgeresu7888
    @bineymgeresu7888 3 ปีที่แล้ว

    Tebarku arhaya 🙏🙏🙏 enanth le ewnet nw yekomachwut ,teru Interview nw.
    Ethio. Geta yetadgat 💚💛❤

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 3 ปีที่แล้ว +11

    ክህዝብ ትግራይ ግፍ በላይ በኤርትራ ህዝብ ግፍ የተደረገ ይበዛል እነዚህ ደም መጣጮች ሀቁን መውጣት ኣለባቸው ተናዝዞ መሞት ኣለባቸው እንካን በሂወት ተያዙ በጃቸው ሰንሰለት ገብቶ ባየሁ ጌዜ በደስታ ልሞት ትንሽ ቀረኝ የቀሩ እንደሱ ያሳየን

    • @sabatekle1992
      @sabatekle1992 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @dawiteyaya2251
      @dawiteyaya2251 3 ปีที่แล้ว +2

      ብርክትዬ አይዞሽ

    • @yemaneabera2878
      @yemaneabera2878 3 ปีที่แล้ว

      አረ ኣፈር ብላ ኣቦይ ስብሀት ቢያለሙም ቢያጠፉም ለትግራይ እንጂ ለኤርትራ ምን ኣረጋት ?ነፃ ሀገር ናብ ብሎ ኣውጀዋል እንደውም

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የሚያሳዝነው ነገር ብዙወቹ ትግሬዎች የነዚህ ስይጣን ደጋፍወች መሆናቸው ነው ግን ለምን!? የወያኔ ደጋፊ ትግሬዎች ልቦና ይስጣችሁ!!

    • @rakitey5729
      @rakitey5729 3 ปีที่แล้ว

      ላንቺ ልቦና ይስጥሽ ደነዝ 2800ሺ ሼም

    • @rakitey5729
      @rakitey5729 3 ปีที่แล้ว

      @M y ከኛ ይልቅ ኣንቺ ገደል ግቢ ኣህያ

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 3 ปีที่แล้ว

      @@rakitey5729 Gedel gebachehu eko kkkk

    • @rakitey5729
      @rakitey5729 3 ปีที่แล้ว

      @@eshetubeyene9557 ኣልገባንም የተቀበራቹ እናንተ 😂😂

    • @mensuraahmed7295
      @mensuraahmed7295 3 ปีที่แล้ว

      Anchi weshetn tigay banch aylekam asteway new

  • @annasmith3778
    @annasmith3778 3 ปีที่แล้ว

    Greed is root of all evils.
    I like this man. Thank you 🙏🏾

  • @tesfayedula852
    @tesfayedula852 3 ปีที่แล้ว +18

    አብይ ይህን ልጅ የታረክ መዝገብ ስለሆነ እጅግ መጽሀፍ አይደለም ትልቅ ታሪከ የሆነ በጊነስ የሚመዘገብ ትልቅ መጽሀፍ ይወጣዋል እንደውም
    የራሱ የሚድያ ጣብያ ቢኖረው ሲበዛ አስደሳች ነዉ ለምን ብትሉኝ ቃሉ ተፈጸመ የተናገረው እውን ሆነ
    ለእውነት አንደበቱን ውሸት እንኳን ቢናገር አምነዋለሁ

  • @halimasaudi6924
    @halimasaudi6924 3 ปีที่แล้ว +3

    ይመችህ

  • @كونفيكون-ي6ض
    @كونفيكون-ي6ض 3 ปีที่แล้ว +2

    እውነተኛ ሰው የውሥጡ ማንነት ያስታውቃል ለሀቅ የቆመ ሁሉ ፈጣሪ ከጎኑነው ውድመታቸውን ያሣየን

  • @Helen-is8wo
    @Helen-is8wo 3 ปีที่แล้ว +1

    Egzyabher Edemena Tena yestk🙏 enquan Ye enzhen gud asayek 👏👍❤

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን እውነት ታሸንፋለች

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 3 ปีที่แล้ว +1

    አራያ፣ተሰፏዩ ኃይሌማሪያም፣እጀግ ነው የማደንቅህ፣የእናት ሀገር፣ሰባዊይነት የሚሰመሰህ እንዳተ፣ሂይወቱን፣የተሰዋ የለም።እንኳን ድካምህን፣እግዛአብሄር መልስ ኖረው።ጌታ ዘመንህ ይባርክ።አሁን ይምታትመውን ፣መጸፍህን፣እኔ እንደኛ ነኝ ለመግዛት።

  • @andiesteweldeberhan1299
    @andiesteweldeberhan1299 3 ปีที่แล้ว +1

    Mr. Araya, I appreciate your information. Please try your best effort to get update information about the Eritreans refugee camps in Tigray. Very scary information is leaking.Thanks

  • @tigistnega6221
    @tigistnega6221 3 ปีที่แล้ว

    ምርጦች ናቹህ ሁለታችሁም ጋዜጠኞች ጀግና ናቹ

  • @helentadesse9686
    @helentadesse9686 3 ปีที่แล้ว +1

    We love u so much 🙏God bless you

  • @faizasaeed7106
    @faizasaeed7106 3 ปีที่แล้ว +1

    አርአያ ማለት የሚያወራው ሁሉ የማይጠገብ ጀግና ነው

  • @aberagetu280
    @aberagetu280 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ገራሚ ነው ፈጣሪ ፈረደባቸው

  • @sentsent7090
    @sentsent7090 3 ปีที่แล้ว +1

    አርአያ እራስህን ጠብቅ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว

    ምስኪን ወጣቶቹ በጣም ያሳዝናሉ እፍፍፍ ጌታ ሆይ በምህረትህ አስበን

  • @esam2161
    @esam2161 3 ปีที่แล้ว

    መረጃችኩ ጥሩ ነው ልጆቻቸውን አጨብጭበው ለሞት የዳረጉትን እናቶች እንዴት ረሳችሁ ነው ወይስ ተገደን ነው ሊሉኝ ነው መቸም አያፍሩም

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 3 ปีที่แล้ว

    Congratulation Arya Congratulations Ethiopia am happy to .. brovo

  • @ethiopiaselamguwad4930
    @ethiopiaselamguwad4930 3 ปีที่แล้ว

    በስመአም ይህ ሰው እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነው!!!!!! በርታ በሉት!!!!!

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት 3 ปีที่แล้ว

    አርአያ በጣም ነው የምወድህ ያአንተን ውይይት መስማት አይሰለቸኝም

  • @yaredoethio3149
    @yaredoethio3149 3 ปีที่แล้ว +6

    ይሄ ሰውየ ግን ጥበቃ በጣም ያስፈልገዋል ሚስጢራቸውን ከራሳቸው ወንጀሉን ከሰሩት ሰዎች የበለጠ ያውቀዋል ። ስለዚህ ምርመራ ለማድረግ ይህ ማስተር ማይንድ ይጠቅመናልና መንግስት ጥበቃ ሊያስደርግለት ይገባል።

    • @muluhailu9570
      @muluhailu9570 3 ปีที่แล้ว

      ጥበቃም ቢደረግለት በቅርቡ ይሰናበታል ።

  • @paulosatsebeha510
    @paulosatsebeha510 3 ปีที่แล้ว +1

    Those who doesn't support justice and prosperity , equality in tigrai their were the beneficiary of juntas systematic looting and killing of all ethiopians regardless of any ethnicity so let's leave it for time.
    Keep it up what you are doing is perfect .serving the Truth to build a peaceful environment within the tigrai people.

  • @መልካምየድንርልማርያምልጅ
    @መልካምየድንርልማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ጅግንል ፍትህ ለሞቱ ወገኖቻችን

  • @alimetbeshir3297
    @alimetbeshir3297 3 ปีที่แล้ว +14

    ዉይ አንተ ልጅ አላህ ያቆይህ እድሜ ይሰጥህ

  • @ተፈጥሮአየሁ
    @ተፈጥሮአየሁ 3 ปีที่แล้ว +1

    ልክ ነህ ጋዜጠኛ ጠይቅልን በደንብ

  • @abukatechno7395
    @abukatechno7395 3 ปีที่แล้ว +28

    በትክክል እንተርቪ ይደረጉ ትምህርት ይሆናል

  • @aminaishak7147
    @aminaishak7147 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ አላህ ይጠብቅሽ

  • @tsegayegashaw1423
    @tsegayegashaw1423 3 ปีที่แล้ว

    ድንቅ፡ ምርጥ!!!! ጋዜጠኛ፡ አርአያ፡ አንደበተ፡ ርቱዕ!!!! በመሆኑ፡ እጅግ፡ በጣም፡ ምሰጉን፡ ነው፡ የዓይን፡ ብሌን፡ ጭምር፡ ሰለሆነ፡ ብርቅዬ፡ ነው!!!!!
    የአቦይ፡ ሰብሐት፡ ኃጢአት!!!!! የሌሎቹም፡ ጁንታዎች፡ ግፍና፡ በደል፡ በውነቱ፡ በአርአያ፡ አንደበት፡ ተወርቶ፡ አያልቅም፡ የእንጦሮጦሰ!!!!! ፍርደኞች፡ ናቸው፡ ምድራዊ፡ ፍርደኞች፡ ብቻ፡ አይደሉም።