የተንቢ ፉፉ በድብቅ የነገራትን ሚስጥር አወጣችበት 😱 ፉፉ ያፈቅርሻል ❣️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • 🔍 Are Abrish and Ab Tube deceiving us? In this eye-opening video, we dive deep into the world of Abrish, Ab Tube, and their questionable practices. Join us as we dissect the reality behind the facade and explore the controversies surrounding these platforms. 🔗 Key Keywords: Abrish Ab Tube Butagira Abrsh ena Ruta Fikr Fkirtube አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ 💡 What are the secrets they don't want you to know? Uncover the truth and share your thoughts in the comments below. Don't forget to like, subscribe, and hit the notification bell to stay updated on our investigative content. 🌐 Connect with us: Instagram: [Your Instagram Handle] Twitter: [Your Twitter Handle] Facebook: [Your Facebook Page] Let's unravel the mystery together! 🕵️‍♂️ #AbrishExposed #AbTubeRevealed #FikrTubeInvestigation #EthiopianMedia #አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ

ความคิดเห็น • 4.7K

  • @Zhara214
    @Zhara214 6 หลายเดือนก่อน +120

    አሜን አሜን አሜን

    • @beletudebele5964
      @beletudebele5964 6 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 6 หลายเดือนก่อน

      አለሀንፍረ😢😢😢😢

    • @seblehaile4982
      @seblehaile4982 6 หลายเดือนก่อน

      Bayen,si.jaladha.baee.barebu❤​@@GoogleAcaont-vj6rg

    • @ayeshaethio
      @ayeshaethio 6 หลายเดือนก่อน

      ይገርማልየእኬራውወንድሜአላህንፍራ

  • @taibah1116
    @taibah1116 6 หลายเดือนก่อน +614

    እኔ ሙስሊምነኝ የሰውንም ሀዬማኖት አከብራለሁ ነገር ግን ከፍቅር እምነት ይቀድማል የምትሉ በላይክ ግለፁልኝ

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 6 หลายเดือนก่อน +1

      ወላህ ከባድ ነዉ😢

    • @asmaaMMM-xc1gz
      @asmaaMMM-xc1gz 6 หลายเดือนก่อน +6

      ያሰልማታል ጎበዝከሆነ❤

    • @FastFast-bs7nd
      @FastFast-bs7nd 6 หลายเดือนก่อน +3

      በጠም የኔ ዉድድ ሀይመኖት ቀልድ የሆነ ግዜ ለይናን ብቻ አለሀሚዱሊለሂ አለህ ቀጥተዉን መንገድ ሚረን

    • @ጁትሰለፊያቻናል
      @ጁትሰለፊያቻናል 6 หลายเดือนก่อน +3

      ፉአድ አላህን ፍራ ሙስሊም ለነክ አንተህ ተራ እምነት አይደለም እንኳን ልታፈቅር አይደለም ከእርሷ ጋር እንዱህ ለምትሆነ. ሀራም መሆኑ ጠንቅቀህ መውቅ አለብህ ለእምነትህ ክብር ቢኖርህ እንዲህ ታድረግም ስንት ሙስሊም ኢያሉ በአላህ የካደችሁ ሴት ታፈቅራለህ አላህ እንደ ስምህ ያድረግ

    • @ZukriyaZukriya-kd3js
      @ZukriyaZukriya-kd3js 6 หลายเดือนก่อน +2

      አላህ ፍራ ሀይማኖትህ እዳትቀይር

  • @MeremOumer-ur7yd
    @MeremOumer-ur7yd 6 หลายเดือนก่อน +227

    ፍአድ እራስህን ጠብቅ ዱኒያ ብላሽ ነች ነገ እንሙት ዛሬ አናዉቅም እና ሀይማኖትህን ተጠንቀቅ ወድሜ የሀሳቤ ተጋሪ ላይክ

    • @dubaidxb3955
      @dubaidxb3955 6 หลายเดือนก่อน

      አዱኒያከቱናትዛሬእንሙትነገአናቅም ሥለዚህአደራ እሥልምናላይሁነህ የምፈልገውንአተህብሞትይሻልካል

    • @helentesfazghi747
      @helentesfazghi747 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@dubaidxb3955haymanot yalEysus kentu new Eysus yalew yezlalem hiwot alew Eysus yelelew gin fetsamew tefat new Eysus geta new

  • @ToybaAhmed-ns1kn
    @ToybaAhmed-ns1kn 6 หลายเดือนก่อน +123

    ወይ ጉድ ጓደኝነት እየተባለ ከዛ ከመላመድ ወደ ፍቅር ይቀራል እምነትታቸው የተለያዬ ነው አንችም በሀይማኖትሽ እኔም በሀይማኖቴ የሚባል ነገር አይሰራም የምትሉ በላይክ አሳዩ

  • @ጀሙኡህትካልድ
    @ጀሙኡህትካልድ 6 หลายเดือนก่อน +67

    ፋፋ አደራ አደራ ለዱንያ እንዳትታለል ፍቅርየንም ወደ ቀጥተኛዉ መንገድ እንደምታመጣት ተስፋ አለኚ ምክንያቱም የፍጡራኖች ሁሉ ፈጣሪ የሆነዉ አንድ አሏህ ስለሆነ ፉፉ አደራ

    • @HawaGexi
      @HawaGexi 6 หลายเดือนก่อน +1

      Are bakish ortodoksis qaldinat mal tabele ❤❤❤❤

    • @melonmekonn
      @melonmekonn 6 หลายเดือนก่อน +2

      eras wudadi yanchin heyimanote bcha new yemtakebriw esam atekeyirm were bcha

    • @TarikuTare-ov8mi
      @TarikuTare-ov8mi 6 หลายเดือนก่อน

      እረ ባክሽ

    • @Tewahdo244
      @Tewahdo244 6 หลายเดือนก่อน +4

      ብገባችሁ በ 600 ዓ ም የተመሰረተ ሃይማኖት ነው እምትሰግዱት እውነት እንነጋገር ከተባለ
      እንዱሁም ፉፉ ወደኛ መጥቶ ጥምቀት ተቀብሎ እንደ ኣባቶቻችን ቅዱስ ያድርገው ❤

    • @YordanoYord
      @YordanoYord 6 หลายเดือนก่อน +1

      የእውነት እንነጋገር ,ከተባለ ቀጥጠኛ :እና እዉነተኛ wertodoks nat❤!!!

  • @naimayoutube
    @naimayoutube 6 หลายเดือนก่อน +910

    አላህን ፍራ ፍፍ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

    • @FedilaRedwan-ny2um
      @FedilaRedwan-ny2um 6 หลายเดือนก่อน +2

      Betam

    • @LpppHjj-bj2cc
      @LpppHjj-bj2cc 6 หลายเดือนก่อน +11

      በጣም ውደ ታምራላቹሁ ታምራላቹሁ እያሉ እዝህ ደረጃ አደረሶቸው ኮመታተሮች ኢጭ አድቀንም ታምሬለሽ ታምራለህ ብየ አላቅም

    • @RajanR-v6q
      @RajanR-v6q 6 หลายเดือนก่อน +9

      አላህን ፍራ ሀይማኖታችሁ አንድ አይደለም ፋአድ ተዉ ለድንህ ቦታስጥ 😢😢😢😢

    • @snayetAyele
      @snayetAyele 6 หลายเดือนก่อน +1

      አፍርብይ የብሽቅልጂ ቢይዘውምንችግራለው አሁንቁራንወድቆባገኝውበክብርአስቸ ብስጥሽ ምኔይቀነሳል ኤ ቆሻሾችቱ

    • @Kamilath-h6y
      @Kamilath-h6y 6 หลายเดือนก่อน +5

      እኔ ለሱ መስሎኝ እንዴት እንደደነገጥኩ

  • @SetiAl-jv4yi
    @SetiAl-jv4yi 6 หลายเดือนก่อน +637

    ፋአድ ሀይማኖትክን አስቀድም ሚስት ያአላህ ስጦታ ነው😢❤

    • @user-jk2ym6ye8o
      @user-jk2ym6ye8o 6 หลายเดือนก่อน +6

      ❤🎉👍✅💯

    • @AsAs-fb9qm
      @AsAs-fb9qm 6 หลายเดือนก่อน +7

      በትክክል❤❤❤❤1000❤❤❤❤

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 6 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል❤❤❤🎉

    • @babibabi4471
      @babibabi4471 6 หลายเดือนก่อน +3

      በትክክል

    • @fatumaUmer-de1lf
      @fatumaUmer-de1lf 6 หลายเดือนก่อน +2

      የቆየ ነው ቢድወዉ

  • @TaipaMohamd
    @TaipaMohamd 6 หลายเดือนก่อน +132

    ፋዬ ሀይማኖትህን አደራ ሚስት ያላህ ስጦታነች❤❤❤

  • @Hesai-u3s
    @Hesai-u3s 6 หลายเดือนก่อน +71

    በስላሴ ምን እድልነዉ በፊት ከቤጤ አሁን ከሙስሊም እረ ፍቅር ይቅርብሽ በጋደኝነታችሁ ቀጥሉ ፍቅር ከሀይማኖት ይጀምራል በሀይማኖትሽ እዳትደራደሪ በሀይማኖትሽ ፅኝ እግዚአብሔር ካች ይሁን🙏😥

    • @WesenEngida-ql2hy
      @WesenEngida-ql2hy 6 หลายเดือนก่อน +7

      የኔ እህት commentshen ሳይ ማለፍ አልፈለኩም እና እኔ ላወራሽ የፈለኩት ስለ ሀይማኖት አይደለም ግን አንድ እንድታቂው የምፈልገው ነገር ቢኖር አንድ እና አነድ የ እምነታችን እራስ እየሱስ ክርስቶስ መሆኑን ነው ስለዚህ ሰው እግዚአብሔርን እንዲያውቅ መንገድ ሁኚ እንጂ ሰውን ይበልጡን አትከፋፍይ beterefew geta lehulachinem libona yisten

    • @ethippia2779
      @ethippia2779 6 หลายเดือนก่อน

      8​@@WesenEngida-ql2hy

  • @አፀደየድንግልማርያምልጅ
    @አፀደየድንግልማርያምልጅ 6 หลายเดือนก่อน +312

    ከይቅርታ ጋር ሀይማኖት ከሀይማኖትሽ የማይገጥም ሰውጋር መፋቀሩ ትርፉ ሌላነው በሐይማኖትሽ እዳትደራደሪ ፍቅር ፉአድም በሐይማኖትህ ፍቅርም በሐይማኖቷ ይስጣችሁ በተረፈ በርቱ❤

    • @Ruhama21YoutubeChannel
      @Ruhama21YoutubeChannel 6 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤

    • @susutub17
      @susutub17 6 หลายเดือนก่อน +8

      @@አፀደየድንግልማርያምልጅ ሀይማኖት ክብር ያለው እንዲ ነው የተቢ ግን ?

    • @yagileasefa6470
      @yagileasefa6470 6 หลายเดือนก่อน +2

      Ewenete new😢🙏

    • @አፀደየድንግልማርያምልጅ
      @አፀደየድንግልማርያምልጅ 6 หลายเดือนก่อน +2

      @@susutub17 እኔ እራሱ እደት እደገረመችኝ ማስተዋሉን ያድለን

    • @ሳሉ
      @ሳሉ 6 หลายเดือนก่อน +1

      እዉነት ነዉ 👌

  • @Taybah-b4z
    @Taybah-b4z 6 หลายเดือนก่อน +302

    😢😢ደጋሜ ሊጎዶት ነወጂ በሀይማኖት አይሥማሙም ለሴት ወይም ለወድ ብሎ ሀይማኖትን መቀየር መቀየር ተገቢ አይደለም የምተሉ👍👍👍

    • @ፋፊወሎየዋእኔምፋኖነኝ
      @ፋፊወሎየዋእኔምፋኖነኝ 6 หลายเดือนก่อน +4

      አላህ ሂዳውን ይስጣት በጣም ነው የምወዳት ፍቅርዬን ለሚንም ፉፉዬም አላህ ይጠብቃችሁ

    • @TURKIAL-d2k
      @TURKIAL-d2k 6 หลายเดือนก่อน +2

      ቡዞዎቹ ተዋልደዉ ተጋብቶ ከተለያየ ሃይማኖት አንድ እምነት ይዘዉ በፍቅር የሚኖሩ አሉ❤❤
      ፍቅር ትልቅ አሸናፊ ነዉ ።

    • @Hawi-k8c
      @Hawi-k8c 6 หลายเดือนก่อน

      ፉአድ አደራህን በእምነትህ አትደራደር

  • @ሱሱነኝወሎዬዋየሩታዬምርኮ
    @ሱሱነኝወሎዬዋየሩታዬምርኮ 6 หลายเดือนก่อน +2050

    ፉፉዬ በሀይማኖትህ እዳትደራደር እምትሉ👍ኢተቂሏህ ወድሜ😢

    • @ያራብ-9
      @ያራብ-9 6 หลายเดือนก่อน +24

      አዉ ወላህ

    • @mobilemobile7500
      @mobilemobile7500 6 หลายเดือนก่อน +30

      አረ ምን ሆናቹ ነወ አይማኖታቸዉ አይገናኛም በዚ አሳብ ፕራክም እዳታረጉ መለማመድ ይመጣል

    • @zedbabo9298
      @zedbabo9298 6 หลายเดือนก่อน +38

      ትክክክልል በሀይማኖት መቀለድ የለበትም

    • @bseam777
      @bseam777 6 หลายเดือนก่อน +2

      😢😢😢😢😢😢

    • @bseam777
      @bseam777 6 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢

  • @GenetMeresa-u8y
    @GenetMeresa-u8y 6 หลายเดือนก่อน +12

    የተንቢ ትልቅ ስህተት ሰራሽ ፍቅር ደግሞ በህይወትሽ ውስጥ ትልቅ ስህተት እንዳትሰሪ የሞተልሽን አምላክሽን ልታስቀድሚ ይገባል ህይወትሽን አታበላሺ በኋላ እንዳትፀፀቺ የተምቢ ለምን የሰው ህይወት ታበላሻለሽ በጣም ያሳዝናል እንደዚህ አይነት ሰው ነሽ እንዴ ላንቺ ትልቅ ክብር ነበረኝ አሁን ግን

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 6 หลายเดือนก่อน +122

    ልክ አይደለም የተቢ ሥራሽ ንሁሉ እወድልሻለሁ የዛሬዉ ግን ልክ አልሠራሽም 2ቱንም በማይደራደሩበት ሀይማኖታቸዉ እያሥገደድሻቸዉነዉ። አወ ልጆቹ ከራሣቸዉ ጋር ትግል እደያዙ ግልፅነዉ ሁለቱም ፍቅሩ እዳላቸዉ በደብ ያሥታዉቃሉ ቢጣመሩ እኳ አምነዉበት ሣይሆን ለፍቅር ብለዉ ነዉ ለፍቅር ተብሎ የተቀየረ ሀይማኖት ደሞ በማንኛዉም እምነት ተቀባይነት የለዉም ፍቅር እሥልምናን ሥለተቀበለች ለእሥልምና የምጨምረዉ የለም ፉአድም የሚያጎለዉ የለም ለራሣቸዉ እጅ አላህ ማንንም አይበድልም ነፍሥ እራሧን ብትበድል እጅ
    ፋአድ በሀይማኖትህ እዳትደራደር ትዳር ከጌታህ የሚሠጥ ትልቅ ኒእማነዉ

    • @CjFi-g2t
      @CjFi-g2t 6 หลายเดือนก่อน

      እኮ 🤕

    • @fousiadxb987
      @fousiadxb987 6 หลายเดือนก่อน

      ሣሕ

    • @HamdaD-r4e
      @HamdaD-r4e 6 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 6 หลายเดือนก่อน

      ሳህ 🌸🌸

    • @JeruJehrr
      @JeruJehrr 6 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @ZemZem-zw3if
    @ZemZem-zw3if 6 หลายเดือนก่อน +316

    መፋቀራቸዉ ማንም አይጠላም ነገርግን ከሁሉም እምነት አለ ሀይማኖትስ በቃ ቀልድነዉ እስኪ በዚአሳብ የሚስማማ ላይክ😢

    • @እግዚአብሔርፍቃርእዩ
      @እግዚአብሔርፍቃርእዩ 6 หลายเดือนก่อน +7

      መሰቀል ካረገ ትእድል ነው

    • @fatmhsaad5877
      @fatmhsaad5877 6 หลายเดือนก่อน

      መችአረገ እሱ 😮😮​@@እግዚአብሔርፍቃርእዩ

    • @ae7936
      @ae7936 6 หลายเดือนก่อน +1

      ያማችሆል ምን አገባችሁ

    • @BanchuShifarawGelaw
      @BanchuShifarawGelaw 6 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢😢

    • @HayatAbebaw-l5m
      @HayatAbebaw-l5m 6 หลายเดือนก่อน +1

      የምን መስቀል ሆ

  • @JilaluMudin
    @JilaluMudin 6 หลายเดือนก่อน +176

    የተቢ ተይ የማይሆን ነገር ባይጀምሩ ይሻላል በዋላ እዳይጎዱ እነዚ ልጆች ❤❤❤

    • @yagileasefa6470
      @yagileasefa6470 6 หลายเดือนก่อน

      Aow maramen😢😢😢

  • @EnatEth
    @EnatEth 6 หลายเดือนก่อน +17

    ብሩኬን እና ሀይሚንም በነካ እጅሽ የምትሉ

  • @ሂክማነኝወሎዬዋ
    @ሂክማነኝወሎዬዋ 6 หลายเดือนก่อน +63

    ፍቅርም ፉፉም በሀይማኖታችሁ እንዳትደራደሩ ፉፉ አላህን ፍራ😢😢😢😢

  • @MaseDfg
    @MaseDfg 6 หลายเดือนก่อน +103

    በሀይማኖት ቀልድ የለም ፍቅር ወደ ሌላ ዉስጥ ከመግባታችሁ በፊት አሰብበት ባይ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ug8nz
    @user-ug8nz 6 หลายเดือนก่อน +414

    ቢሆን ደስ ይል ነበር ግን ከዛስ እሚባል ነገር አለ በዋናነት ሀይማኖት አማና ፉአድ በእስልምናህ❤

    • @WasilaWasila-ps1mi
      @WasilaWasila-ps1mi 6 หลายเดือนก่อน +4

      ትክክክል

    • @KdA-g1i
      @KdA-g1i 6 หลายเดือนก่อน

      አይደብርሽ እስልምና ስትይ

    • @mulu216
      @mulu216 6 หลายเดือนก่อน +8

      ትክክለኛ ሀይማኖት ኦርቶዶክስናት መልካም ምንገድ ፈጣሪይምራው በፍቅር በኩል ምናልባት እግዚያብሄርቢያወጣው አርፋችሁ ተቀመጡ ሙስሊሞችበሱነፍስእናተአትገቡም ለራሳችሁ ነፍስእሰቡ

    • @050Aff
      @050Aff 6 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@mulu216ሂጅ አላልሽም😓😓😏😏😏

    • @sihamMohammed-fh6xc
      @sihamMohammed-fh6xc 6 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ 🎉

  • @waaa4954
    @waaa4954 6 หลายเดือนก่อน +20

    ፍቅር ጀግና ልጅ ናት የምትሉት ላይክ አርጉ ❤️❤️❤️🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️

  • @Ekram779
    @Ekram779 6 หลายเดือนก่อน +231

    አይ ፉአድ የሚመክረዉ ሰዉ ያስፈልገዋል ይቺ ዱንያ ነች እኛ ምድር ላይ የመጣነዉ ለፈተና ነዉ እንጂ እዚህ ተመቻችተን ዘላለም ልንኖር አይደለም ስለዚህ ከሁሉም ነገር በፊት አላህን ብናስቀድም ባይ ነኝ መቼ እንደምንሞት አናቅም ከሁሉም በፊት የጌታችን ትዛዝ ይበልጣል😢😢

    • @kierkm5305
      @kierkm5305 6 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ

    • @fetyakedri
      @fetyakedri 6 หลายเดือนก่อน +4

      ትክክል ኮሜት መፃፍ አልወድም

    • @user-daisytamrat
      @user-daisytamrat 6 หลายเดือนก่อน +5

      ባደረገለት ወደብርሃን

    • @mominajuhar-tz3rx
      @mominajuhar-tz3rx 6 หลายเดือนก่อน

      አረባክሺ😂ብረሀን😢ጂሀነብመግባትነዉብረሀኑ፠​@@user-daisytamrat

    • @asnafawaz6458
      @asnafawaz6458 6 หลายเดือนก่อน

      ​@user-daisyta❤❤❤mrat

  • @susu-uu7up
    @susu-uu7up 6 หลายเดือนก่อน +121

    ስማኝ ወንድሜ እኔ አንድት ሙስሊም እህት ነኝ ወንድሜ ይሄን ኮሜት ካነበብከው ልልህ የምፈልገው ነገር አስታውስ የመጨረሻዋን ቀን ያችን ከስራችን በቀር ማንም ከጎናችን የማይቆምበትን ቀን ተው ወድሜ ሚስት የአላህ ስጦታ ነች ዱና እዳታታልልህ እረሱል ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ዱና ላይ ስትኖሩ እደ መገደኛ ንሩ ብለዋል እኛ መንገደኞች ነን ይሄን ስልህ መጥፎ ልጅ ናት ማለቴ አይደለም ግን እስልምናህን ተጠቀቅ ።

    • @ዙዙስድትኛዋ
      @ዙዙስድትኛዋ 6 หลายเดือนก่อน +2

      ኡነት ነው

    • @fatumahussen6365
      @fatumahussen6365 6 หลายเดือนก่อน +1

      ሳህ❤❤❤❤

    • @Mahayy-zo1gz
      @Mahayy-zo1gz 6 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል❤❤❤❤

    • @temerali
      @temerali 6 หลายเดือนก่อน +2

      እዉነትነዉ የኔዉዲእህት

    • @halimaahmed6292
      @halimaahmed6292 6 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

  • @fatumamahammed
    @fatumamahammed 6 หลายเดือนก่อน +213

    አደራህን ወድሜ የሀይማኖትህን ነገር አደራ አደራ ወላሂ እዳትቀልድ

    • @LpppHjj-bj2cc
      @LpppHjj-bj2cc 6 หลายเดือนก่อน +4

      እናተ ናቹሁ ታምራላቹሁ ታምራላቹሁ እያላቹሁ እዝህ ደረጃ አደረሳቹሀቸው

    • @እሙፈርዛን
      @እሙፈርዛን 6 หลายเดือนก่อน +6

      እና በሰውነውዴ የሚመሩት ህፃንኮአይደሉም​@@LpppHjj-bj2cc

    • @fatumamahammed
      @fatumamahammed 6 หลายเดือนก่อน +3

      ፕራክ ነው ይበሉን የምር እጂ በጣም ከባድ ነው

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤😢😢😢

    • @LpppHjj-bj2cc
      @LpppHjj-bj2cc 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@እሙፈርዛን አድሠው በሚሠራው ሥራ ጡሩ ነው ጡሩ ነው ከተባለ ጡሩ የሠራሁ ነው የሚመሥለው ሥተቱ አይታየውም

  • @shukuriashu
    @shukuriashu 6 หลายเดือนก่อน +9

    ፏዴ የአኬራ ወድማች እኛከአንተ በልጠን ሣይሆ ን አደራ አላህ ይጠብቅህ

  • @لمىالقحطاني-ه6ش
    @لمىالقحطاني-ه6ش 6 หลายเดือนก่อน +49

    የራሴን አስታወሳቺሁኝ 6 አመት ፍቅረኛየን ተዉኩት በሀዪማኖት ሠዉ መሆን ዪቀድማል ሰዉ አድርጎ የፈጠረንን አላህን መገዛት አለብን ፉፉየ አላህን ፍራ konjo ልጂናት አደራ በሀዪማኖትህ እዳትደራደር ፍቅር ሚስኪን

  • @hani8649
    @hani8649 6 หลายเดือนก่อน +41

    ፍቅር አስተዋይ ልጅ ናት የእውነት ለሙዬ እውነትም ብዙ የሆነችላቸው ዛሬ ላይ ግን ዞር ብለው አላያትም ለዚያም ነው ስሜታውይ የሆነችው አይዞሽ ለሙዬ ሁሉም ለበጎ ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube9107
    @tube9107 6 หลายเดือนก่อน +236

    ጉድ ፈላ ዛሬ ,,ዱኒያ ቀሪ ነው ከምን በላይ ለአሄራ ማሰብ ግድ ነው ወንድሜ

  • @aynalemwaza1982
    @aynalemwaza1982 6 หลายเดือนก่อน +56

    ማነው እንደኔ ፍቅር ሁሌተኛ መጎዳት የለበትም ከሆነ ደስ ይላል የምል በላይክ 👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @አሃሚድያAhaMideya
      @አሃሚድያAhaMideya 6 หลายเดือนก่อน +4

      ከእምነት ፍቅር አይበልጥም በሀይማኖት ቀልድ የለም ምን ትስለም🥺?

    • @UregZewdu
      @UregZewdu 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy 6 หลายเดือนก่อน +1

      እና ምን አገባን ሆ የሚሆናትን ማፍቀር ነው ና

    • @SamSam-ys4ub
      @SamSam-ys4ub 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@አሃሚድያAhaMideyaአዉ ትስለም

    • @አሃሚድያAhaMideya
      @አሃሚድያAhaMideya 6 หลายเดือนก่อน

      @@SamSam-ys4ub 🤨

  • @Hajira.33
    @Hajira.33 6 หลายเดือนก่อน +106

    አላሁሙስተአን በስ ፉአድ አላህ ልቦና ይስጥ
    ሞት እኛ ብንረሳው እሱ ግን አይረሳንም አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

    • @MediomerMediomer-uk4tk
      @MediomerMediomer-uk4tk 6 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም 😢

    • @cgf8399
      @cgf8399 6 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ሞት ሞት ሞት ሞት ጥፍጥናቆራጨ

    • @ሀዩነኝየገጠሯ
      @ሀዩነኝየገጠሯ 6 หลายเดือนก่อน +1

      አታሽቃብጡ እንግዲህ

    • @Hajira.33
      @Hajira.33 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@ሀዩነኝየገጠሯ ምነው አንች /ተ አሞችምደ

    • @cgf8399
      @cgf8399 6 หลายเดือนก่อน +2

      @@ሀዩነኝየገጠሯ ምንሆሺ ይህማሺቃበጥአይደለም!!አንድሙስሊምስዉሲጃጃልመነገርግደታችንነዉ!?

  • @Lyoutube-js7lv
    @Lyoutube-js7lv 6 หลายเดือนก่อน +82

    ወላሂ መስቀሉ ብቅ ሲል በጣም ደነገጥሁ ግን በአላህ ይሁንባችሁ ሀይማኖታችሁን አክብሩ በየሀይማኖታችሁ አፍቅሩ ምክናየቱም መጨረሻዉ ስለማያምር😢😢

    • @yedingilmeriyamlijnegn4442
      @yedingilmeriyamlijnegn4442 6 หลายเดือนก่อน +2

      😭😭😭😭ኡፍፍፍ እኔም አሳብሽ እጋራለው የምቃርም እምናት /አይማኖት ነው

    • @shukuriashu
      @shukuriashu 6 หลายเดือนก่อน +1

      ወላሂ እኔ እራሡ ደነገጥቁ

    • @ajman9189
      @ajman9189 6 หลายเดือนก่อน +3

      እኔ እራሱ ለሱ መስሎኝ እዴት እደደነገጥኩ ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን

    • @madeenamadeena3212
      @madeenamadeena3212 6 หลายเดือนก่อน +1

      ወላሂ እኔም የእላህ

    • @صفيةحبشي
      @صفيةحبشي 6 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ኣባትሽ ኣገባሽ ጥንብ

  • @mohmmed702
    @mohmmed702 6 หลายเดือนก่อน +421

    ማነው እደኔ መስቀሉን ብቅ ስታረግ ለፉፉ ልታረግ ነው ብሎ የደነገጠ አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧን እረጅም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አደራ ሁለታችሁም በምነታችሁ ኑሩ

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 6 หลายเดือนก่อน +5

      እኔ😢😢

    • @meyumeyu-t5z
      @meyumeyu-t5z 6 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢😢

    • @Fahad-lt1pb
      @Fahad-lt1pb 6 หลายเดือนก่อน +3

      እኔ😢😢😢

    • @Helimadagna
      @Helimadagna 6 หลายเดือนก่อน +2

      ወላ..እኔ እራሡ

    • @Faisal-z5b
      @Faisal-z5b 6 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም ወላሂ

  • @Meron913
    @Meron913 6 หลายเดือนก่อน +9

    ዋው ለሚ በጣም በጥሩ መልኩ ፉፉዬን ገልፀሽዋል😘😌መሰላሏ ነው ያጣፍጥላቹ😘ያስምርላቹ🙏መጨረሻውን አደራ ለሚ

  • @LUbaba-o7f
    @LUbaba-o7f 6 หลายเดือนก่อน +74

    መጀመሪያ እምነት ይቀድማል ፋአድ እምነትህ አጥብቀህ ያዝ ወድሜ የማይሆን ነገር ነው

    • @mizanteklab1718
      @mizanteklab1718 6 หลายเดือนก่อน

      Eko

    • @noonamezeyneb4328
      @noonamezeyneb4328 6 หลายเดือนก่อน

      አውመጅመራእምነትይቀድማር

  • @sofiamiftah3003
    @sofiamiftah3003 6 หลายเดือนก่อน +117

    ወንድሜ ፏዐድ የአሄራ ወንድሜ አላህ የወደደዉ ነዉ እስልምና ሚሰጠዉ ስለዚ ይህ የመሠለ ስጦታህ ተጠቀምበት ኢተቂላህ

    • @LpppHjj-bj2cc
      @LpppHjj-bj2cc 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም ውደ

    • @AwaLeyla-nr8te
      @AwaLeyla-nr8te 6 หลายเดือนก่อน

      ትክክል😢

    • @Rahma-tube-t5u
      @Rahma-tube-t5u 6 หลายเดือนก่อน

      ትክክል😢

    • @FEee-mi6kb
      @FEee-mi6kb 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @እክራም
      @እክራም 6 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @ሀበሻ-ጐ6ጠ
    @ሀበሻ-ጐ6ጠ 6 หลายเดือนก่อน +30

    ቢሆን ደስ ባለኝ የኔ እናት ትመጣጠናላችሁ ሁለት ንጹህ ታዳጊወች 🥰

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 6 หลายเดือนก่อน +8

    ፍቅር ግሽ ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ እዛው እስር ነች መልሷ ፈጣን ናት ሂጅ ሱባኤ ግቢ በጣም ጎበዝ ጠንካራ ልጅ ነሽ

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw 6 หลายเดือนก่อน +47

    ፍቅር አንች ጎበዝ ነሽ እኔ በቁርባን እዲታገቢ ነው እምመኝልሽ እናትሽን እና አምላክሽን እግዚአብሔርን የበለጠ ደስ እንዲላቸው እንቅልፍ እጠሁስላኝች

    • @asqw6481
      @asqw6481 6 หลายเดือนก่อน

      ሰይጣን ልጁ አይከፍርም እንዴት ፈጣሪን ከማምለክ ፍጡርን ያመልካል ለአንዲት ተራ ካፊር ብሎ

    • @Kdst-c6v
      @Kdst-c6v 6 หลายเดือนก่อน

      እስኪ ለነገረ አትቸኩል ሴጣንስ እናን😅

  • @PpPp-iv8hq
    @PpPp-iv8hq 6 หลายเดือนก่อน +59

    ለምለምን አንቺን የወለዱ እናትና አባት ዘመናቸው ይባረክ

    • @emmanuelzabaneh-if7zs
      @emmanuelzabaneh-if7zs 6 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ❤❤❤❤❤

    • @RuhamaTekilay
      @RuhamaTekilay 6 หลายเดือนก่อน +1

      ግን የምትገርሙ ሃይማኖት የላቹም እንዴ የማይመሳሰሉ ሁለት የተለያዩ ልጆች በፍቅር ተጣመሩ ማለት መባረክ ነው ጅል ሁሉ

    • @Zubyda-gz2kx8gy5o
      @Zubyda-gz2kx8gy5o 6 หลายเดือนก่อน

      ክርስታንና ሙስሊምን ታገቡ ስለለች ነው እንዲህ የምትይው ከርፈፈ

    • @ተዋህዶናትእምነቴ-አ8ዸ
      @ተዋህዶናትእምነቴ-አ8ዸ 6 หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ እንደምታደንቁዋት እና ትልቅ ብትሆን ንሮከፍቅር እምነት ይቀድማል ትል ነበር ግን ተስፋ አረጋለዉ ፕራንክ እንደሚሆን​@@Zubyda-gz2kx8gy5o

    • @PpPp-iv8hq
      @PpPp-iv8hq 6 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@Zubyda-gz2kx8gy5oአንቺ ግም እኔ ስለ አይማኖት አልፃፍኩም አንቺ ገረድ

  • @Susu143j
    @Susu143j 6 หลายเดือนก่อน +59

    የፈራሁት ደረሰ💔😢 ፉፉ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ የአኺራ ወንድሜ😢

    • @eexx5392
      @eexx5392 6 หลายเดือนก่อน +1

      እንደት ብሎ ነው ቀጥተኛ የሆነው

    • @Susu143j
      @Susu143j 6 หลายเดือนก่อน

      @@eexx5392 በአለም ላይ ካሉ ሀይማኖቶች ሁሉ የፀዳና እውነተኛ ቀጥተኛ ሀይማኖት እስልምና ነው እናም የጥመቱን መንገድ እንዳይገባ ነው ቀጥተኛውን መንገድ የተመኘሁለት

    • @Zebiba-pk7oj
      @Zebiba-pk7oj 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@eexx5392ደደብመጀመሪያእወቂ

    • @Zebiba-pk7oj
      @Zebiba-pk7oj 6 หลายเดือนก่อน

      አላህሂድያይስጠውወላሂ

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 6 หลายเดือนก่อน

      Enim

  • @zemzemቲዩብ-fy8kp
    @zemzemቲዩብ-fy8kp 6 หลายเดือนก่อน +17

    ለሙ የኔዉድ ስታለቅሽ አብሬሽ አለቀስኩ አገር ገብቸ እስካገኝሽ እቸኩላለሁ ፍቅርየ ፉፉየ ሁላችሁንም አላህ ኸይሩን ይምረጥላችሁ ሁሉም የአላህ ፍቃድ ነዉ ያላህን ቃል ተከተል ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @astubtube
    @astubtube 6 หลายเดือนก่อน +27

    እንዴት ደስ ይላል እውነት ነው የተንቢ የሁሉም ሰው አራያ ነች ፉፉ ምርጥ ጓደኛ ❤

    • @AAAA-q1k4w
      @AAAA-q1k4w 6 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ቤተሰብ እንሁን

  • @ShouqMohamed-ud9so
    @ShouqMohamed-ud9so 6 หลายเดือนก่อน +84

    ኢተቂላህ ውድም ተመካከሩበት መጀመራያ ስለሀይማኖት አመካክሪቸው

    • @አሚናየአላሂባሪያፊዳካያረ
      @አሚናየአላሂባሪያፊዳካያረ 6 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @MsAjah-e6j
      @MsAjah-e6j 6 หลายเดือนก่อน +1

      እሆነለሁብሎትነዉለለምለም አላህይዘንልን

    • @madenam830
      @madenam830 6 หลายเดือนก่อน +1

      ምንምክክርየለው እሷከሰለመች ይጋቡ

    • @ShouqMohamed-ud9so
      @ShouqMohamed-ud9so 6 หลายเดือนก่อน

      @@MsAjah-e6j ምርጫ የሱነው ግን አላህ ይጠብቀን

    • @genetKebede-ls3gk
      @genetKebede-ls3gk 6 หลายเดือนก่อน

      ኧረ እባክሺ😅😅​@@madenam830

  • @susutub17
    @susutub17 6 หลายเดือนก่อน +51

    ወላሂ የተቢ በጣም ተሳስተሻል በሀይማንት ቀልድ የለም

    • @SADEMOHAMMED
      @SADEMOHAMMED 6 หลายเดือนก่อน +4

      በጣም ተሳሳተች ምንአስባነዉግን

    • @ወይዘሪትAmina
      @ወይዘሪትAmina 6 หลายเดือนก่อน

      ይገረማል በጣም እንደት በታሰበዉ ነዉ

    • @hhgg6781
      @hhgg6781 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም አበዛቺው

    • @AAAA-q1k4w
      @AAAA-q1k4w 6 หลายเดือนก่อน

      ደምረኝ ቤተሰብ ብንሁን

    • @seasea3347
      @seasea3347 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም ማርያምን የጅል ሀሳብ

  • @ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው
    @ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው 6 หลายเดือนก่อน +11

    የፈራሁትነገር ደረሰ ፉአድ አደራህን በእምነትህ ጠንክር ፍቅር ከእምነትይጀምራል ስርአትህ አላማረኝም ነበር የአሏህ ሰላምታ እንኳን አትልምስትመጣ አሏህ ሂዳያ ይስጥህ

  • @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ
    @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ 6 หลายเดือนก่อน +162

    የፈራሁት ፋአድ ኢተቂላህ ሀይማኖትህንጠብቅ ወላሂ የዘላለም ፀፀት እሳትነው አላህንፍራ ያረብ

    • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
      @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 6 หลายเดือนก่อน +6

      አላህ የሚፍራውኮ አላህን የሚያቅ ነው ይሄ መሀይም ምኑም ሙስሊም የማይመሰል መች አላህም ያውቃል

    • @NafeesaNafeesa-hv2kj
      @NafeesaNafeesa-hv2kj 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂ደምሪኝ እህት

    • @sabo8756
      @sabo8756 6 หลายเดือนก่อน

      የቱ ሀይማኖት😂😂😂😂

    • @hanaa1558
      @hanaa1558 6 หลายเดือนก่อน

      Balge balge

    • @آمخالدالحمدلله
      @آمخالدالحمدلله 6 หลายเดือนก่อน +4

      ትክክል እህት እዱኒያ የኩንትራት አለም ናት አኪራህን አታበለሽ አላህ ይፍራ

  • @naatytube
    @naatytube 6 หลายเดือนก่อน +113

    አምላኬ ሆይ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን ቅመሞችዬ ደምሩኝ🙏❤😔

    • @NafeesaNafeesa-hv2kj
      @NafeesaNafeesa-hv2kj 6 หลายเดือนก่อน +1

      ደምረኝ

    • @naatytube
      @naatytube 6 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ​@@NafeesaNafeesa-hv2kj

    • @Enate-21-n9n
      @Enate-21-n9n 6 หลายเดือนก่อน

      ኣንች ትሻይኛለሽ ከሌሎቹ 😢❤❤❤❤

    • @hanhan2010
      @hanhan2010 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🥹💔

    • @azbgalweyentiytgray221
      @azbgalweyentiytgray221 6 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ
    @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ 6 หลายเดือนก่อน +85

    ከፍቅር ሀይማኖት ይቀድማል።።። ፉፉ&ፍቅር አስቡበት

    • @MadinaTube-lo4jo
      @MadinaTube-lo4jo 6 หลายเดือนก่อน

      @@ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ 🙈🙈

    • @NafeesaNafeesa-hv2kj
      @NafeesaNafeesa-hv2kj 6 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኝ

    • @medilove1152
      @medilove1152 6 หลายเดือนก่อน

      Minem fiker yekedemale manem sew haymanot ayeto ayedelem.fiker yemeyezew atawuru

    • @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ
      @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ 6 หลายเดือนก่อน +2

      @@medilove1152 🤔??¿??????አረባክሽ ሆሆሆ እና ፍቅር ይቀድማል እያልሽ ነው ከሀይማኖት አንዳንደ እምንናገረውን እንወቅ።።።።።።።።።።።።።

    • @medilove1152
      @medilove1152 6 หลายเดือนก่อน

      @@ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ awo degeme lengeresh fiker yekedemale anbib anchi kantu

  • @misskanamisskana9718
    @misskanamisskana9718 6 หลายเดือนก่อน +10

    ፍቅር የኔ አስተዋይ ፉፉዬ ምርጥ ሳው ብቻ አይላያችሁ❤️😘😘ባትላያዩ ይሻላል 🥹🙏🏻

  • @sikosilo4773
    @sikosilo4773 6 หลายเดือนก่อน +14

    ለሙ ግን ፍቅርን በጣም ነው የምትወዳት ለእሩታኮ ቦታ የላትም ደስ ሲል😂

    • @werert2189
      @werert2189 6 หลายเดือนก่อน +6

      እሱዋ ወንድወንድ እሚል አትወድም ወደድኩሽ ብሎ ስመጣነው እንጂ ቆፍጠን ሲሉነው እምትወደው😂😂😂😂😂

    • @وسنالثيوبيا
      @وسنالثيوبيا 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@werert2189❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayathayat9273
    @hayathayat9273 6 หลายเดือนก่อน +71

    የቡታጅራ ሊቀመንበር እኔነኝ አልሽ እሳ ለሚ😂 ፉፉዬ አላህ በድንህ ላይ ያፅናህ ወደ አላህ የምትመልስህ ሷሊህ ሚስት አላህ ይወፍቅህ ለፍቅርም እንደዛዉ በሀይማኖትሽ መልካም ባል ይስጥሽ

    • @SelameSelame-h7u
      @SelameSelame-h7u 6 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክልልል

    • @BahriaMohmad
      @BahriaMohmad 6 หลายเดือนก่อน +2

      ክክክክ

    • @HewliAlemnew
      @HewliAlemnew 6 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም ሌላነገር እምትጎረጉረው ነገርስ

    • @fadillamarkosi9137
      @fadillamarkosi9137 6 หลายเดือนก่อน +2

      Nati eko😂

    • @zed-g9o
      @zed-g9o 6 หลายเดือนก่อน +2

      አው አድርግዋታል😅😅😅

  • @naaammmm225
    @naaammmm225 6 หลายเดือนก่อน +121

    እረ ፉፉየ ወድሜ ተዉዉዉዉ በአላህ 😢😢😢 ነገ ሞትአለ ከማይሆን ሰዉ ጋር ለዚች አጭር ደስታ ብለህ የለዛለም ፀፀት እዳገባ😢😢😢 አላህየ ወድሜን ጠብቀዉ 🤲🤲🤲☝️☝️መጀመሬ☝️👈

    • @المال-ظ4ج
      @المال-ظ4ج 6 หลายเดือนก่อน +12

      ሀይማኖትየግልነዉ ሀገርየጋራነዉ አታሽቃብጡ

    • @MerdiaHasan
      @MerdiaHasan 6 หลายเดือนก่อน +3

      አሚን ያረብ ፉፉ ኢተቂ ላህ አላህን ፍራ ሙተህ መቀስቀስህን አስታውስ

    • @MerdiaHasan
      @MerdiaHasan 6 หลายเดือนก่อน +10

      @@المال-ظ4ج አረ ባክሽ ይሄ ማሽቃበጥ አደለም የማስታወስ ግዴታችን ነው ፉአድ አላህን ፉራ ዋ !

    • @medilove1152
      @medilove1152 6 หลายเดือนก่อน

      Min arege seltewadedu new keftaf hula mikegnoch

    • @Rahmet-gm4bj
      @Rahmet-gm4bj 6 หลายเดือนก่อน +2

      አላህ ይጠብቀው አይይይ ዱኒያ

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 6 หลายเดือนก่อน +8

    ለሚ እኮ ፍቅርዬ ሄሉ በጣም ነዉ የምቶዳቸዉ ለሙዬ የኔ ቆንጆ አላህ ባሠብሹ ያድርስሽ❤❤❤❤❤

  • @mehbobamahnooba
    @mehbobamahnooba 6 หลายเดือนก่อน +21

    ወይኔ ዘንድሮ ድንግርግር ያለ ፍቅር አይዙት አይተውት እፍፍፍ 😢😢😢 ምን ብዬ ልኮምት ፉፉዬ እባክ አማና ሀይማኖትህን ወንድም አለምዬ የነገውን ቤትህን አስብ ፍቅርዬ አስታውሽው አደራ ሀይማኖቱን የኔ ልዩዎች ❤❤❤❤❤❤

    • @LUBABAAHMED-kd1uf
      @LUBABAAHMED-kd1uf 6 หลายเดือนก่อน +1

      ደምርኝ እኔም ግራ ገባኝ

    • @faezaberhan4282
      @faezaberhan4282 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂​@@LUBABAAHMED-kd1uf

  • @Rahma-y8o
    @Rahma-y8o 6 หลายเดือนก่อน +21

    እልልልልል ለሙዬ ጌታ ይባርክሽ አስለቀሽኝ የሁሉም እናት ረጅም እድሜ ያኑርሽ ለሙ የኔ ንግስት እህት ፍቅር ፉፉ ጌታን እናንቴ መለያየት አትችሉም በጣም ትዋደዳላቹ የፍቅር አምላክ ያስማማቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mareyamenata-b9r
      @mareyamenata-b9r 6 หลายเดือนก่อน +1

      ደነዝ እምነት ሚባል ነገር አለ ሰልባጅ መሰላቹ እዴ ሀይማኖት

    • @samerakaled8896
      @samerakaled8896 6 หลายเดือนก่อน

      ከኢምነትዉጠበይ

  • @NoorchannelTube
    @NoorchannelTube 6 หลายเดือนก่อน +72

    እሰኪ ፈቅረና ፉፉ በጉጉት የሚጠበቃቸዉ👍 በላይክ አሰዩኘ

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 6 หลายเดือนก่อน +9

    ፉፉዬ ፍቅርዬን ይፈራታል ደንግጦ ነው የሚያያት አትፍራ ደፍረህ ፍቅርህን ግለፅላት ያው እየተግደረደረች ላስብበት ጊዜ ስጠኝ ብላ ትንሽ ብታለፋህ ነው የኛ ልጅ ቀብራራ ኩሩ ስለሆነች በቀላሉ አትገኝም ቶሎ እሺ አትልም😂😁❤❤❤

    • @Jhgutfhjj
      @Jhgutfhjj 6 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤😂😂😂

    • @rosiyefunሮዚ
      @rosiyefunሮዚ 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @AsSa-wm2pw
      @AsSa-wm2pw 6 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤ሣህ

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 6 หลายเดือนก่อน +149

    የወድ እና የሴት ጓደኝነት እምፈራው እሄ ነው😢😢😢ጥሩ አይደለም እሱም ባሀይማኖቱ ያፍቅረር ፍቅርየም እደዛው

    • @NafeesaNafeesa-hv2kj
      @NafeesaNafeesa-hv2kj 6 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ እህት

    • @zerfeworku4354
      @zerfeworku4354 6 หลายเดือนก่อน +4

      ፕራክ ነው ቢሉ ጥሩ ነው ሁለት ሀይሞናታቸው የማይመሳሰል ሰውን ወደ ፍቅር መገፋት ሀፂያት ነው ገብርኤልን እያለች እደዚሕ አይነት ምክር ትመክራለች እዴ እውነት ታሳፍራለች

    • @Uicg-n2p
      @Uicg-n2p 6 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

    • @Gjshh-p4o
      @Gjshh-p4o 6 หลายเดือนก่อน

      eminet eko yegil newu yegara aregachihut wushoch

    • @እሙኢማን-ዠ2መ
      @እሙኢማን-ዠ2መ 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@zerfeworku4354ባይሆን ያቺ ኮሜንት ይሻላል ተቃራኒ ጾታ መቀራረብ ኢሄነዉ ችግሩ

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 6 หลายเดือนก่อน +27

    ለሚ ቅን ልብ ያላት ፍትሀዊ ሰው ነች ተባረኪ

  • @Binitube1624
    @Binitube1624 6 หลายเดือนก่อน +272

    ፍቅርን የምትወዱ የታላቹ አስቲ በላይክ ደምሩኝ👍👍👍

    • @LomiLomii-q1r
      @LomiLomii-q1r 6 หลายเดือนก่อน +2

      Alen❤❤

    • @gopeesaum7449
      @gopeesaum7449 6 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤

    • @Gaur-df7zp
      @Gaur-df7zp 6 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mariyammariyam-i7p
      @mariyammariyam-i7p 6 หลายเดือนก่อน +3

      ፉአድ አላህን ፍራ ዱንያ ጠፊ ናት

    • @Mነኝወለየዋ-k3s
      @Mነኝወለየዋ-k3s 6 หลายเดือนก่อน +2

      እኔኔኔ ሙትት ብየ ነው የምወዳት😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SemiraSemiro
    @SemiraSemiro 6 หลายเดือนก่อน +11

    እናን አታልቅሽ ውዴ አይዛሽ የተንቢ አላህ በየትኝውም ጊዜ ከስዎች ጎን አለ እንውድሻለን❤❤❤❤❤ፉፉ ና ፍቅር እንውዳችሆለን 🎉🎉❤❤❤

  • @Muna-xu6ec
    @Muna-xu6ec 6 หลายเดือนก่อน +38

    አረ ፉፉ አለህን ፍራ ስለነገው ቤትክ አስብ ኢተቂለህ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @Salam-o3e4n
    @Salam-o3e4n 6 หลายเดือนก่อน +8

    በያሽው አጅ አስጨርሽን በአውነት ለማካበድ አይደለም ፉፉን በጣም ከልብ ነው ማመሰግነው በብዙ ነገር ከፍቅር አጠገብ ወኖ የታየ ነው አይለያቹ አውሩበት አና አሳውቁን አሺ አጠብቃቿለን 😘😘😘😘😘😘

  • @salima44-z8w
    @salima44-z8w 6 หลายเดือนก่อน +125

    ፍቅር በሀይማኖት እዳትደራደሪ የምትሉ👍👍👍🙏🙏🙏💒💒💒

    • @Jtxyfifyd
      @Jtxyfifyd 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @ማሒራያቆቦ
      @ማሒራያቆቦ 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

    • @SaraSara-lu8pm
      @SaraSara-lu8pm 6 หลายเดือนก่อน +3

      ከ ሃይማኖት ዉጪ ሌላ ወደ ውጪ ኦክ ቂድማ ለ እምነት ነው ኦክ 💞💞

    • @MesitayitWenidimneh
      @MesitayitWenidimneh 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @ሳሉ
      @ሳሉ 6 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🥰🥰

  • @faezaberhan4282
    @faezaberhan4282 6 หลายเดือนก่อน +2

    እደት የሁለት ዓለም ሠው ይፋቀራል አላሁም ሙስታአን 😢 ኧረ ያረቢ ልጂ ሙስሊም እኮ ነው 😢😢ሙስሊም እህቶቹ ወንድሞቹ ልዙን አግዙት ከብርሃን ወድ ጨለማ እዳይሄዴ 😒😒😒

  • @EmanMohammed-ps7gy
    @EmanMohammed-ps7gy 6 หลายเดือนก่อน +57

    😮😮ለሚ በጣም የማከብርሽ የማደንቅሽ ጠንካራ ሴት ነሽ ።ፍቅርና ፉአድ ከጓደኝነት ባለፈ ሌላ ነገር ውስጥ ሊገቡ አይገባም ከፍቅር በላይ እምነት ይቀድማል አስቡበት ወላሂ ፉአድ አስብበት ። ሃይማኖት ይቀድማል ።

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 6 หลายเดือนก่อน +68

    ቆይ ኮሜተሮች ኧረ አረጋጉት ውይ ፈራጅ ቀዳጅ እናተ ሆናቹህ ፍቅርየ የኔ እናት እግዚአብሔር እናተጋ ይሁን🎉❤❤❤❤ውይ መስቀል ከስጦታም በላይ ነው ፍቅርየ የኔ ትልቅ

    • @GeteZewde-s7o
      @GeteZewde-s7o 6 หลายเดือนก่อน +1

      እዉነት ነዉ ዊናየ

    • @uaeteam6287
      @uaeteam6287 6 หลายเดือนก่อน +1

      ጨረሠውእዃንሣያዪነውኮ አሚቦኩት ያቡካቸውና 😂😂ቱ

    • @MsNexus
      @MsNexus 6 หลายเดือนก่อน

      ማለት አረጋጉት ስትል አልገባንም ፍቅርና ሀይማኖት ምን አገናኛቸው በእህትነትና በውንድምነት መቀጠል ይችላሉ ሁለታቸውም ሀይማኖታችው የተለያየ ነው ይህን እንደት አይተህው ነው ዉይና??

    • @kakajqj1215
      @kakajqj1215 6 หลายเดือนก่อน +2

      @@MsNexus እና እነሱ ያውቃሉ ህፃን ልጅ አይደለም እኮ ከምንም በላይ ሀይማኖት እደሆነ የሚቀድመው ያውቃሉ

  • @mezamera
    @mezamera 6 หลายเดือนก่อน +16

    እኒ እካ ለሚን ሙቸ ንዉ የምወዳት የሰዉ ደሰታ የሚሰደሰታት የኒ መልካም ለምየ ዘመንሸ የተባረከ ይሁን❤❤❤❤❤❤

  • @Yeshume
    @Yeshume 6 หลายเดือนก่อน +1

    አደነኩሽ በእምነትሽ ያለው ክብር ጌታ ይባርካችሁ ፋፋንም ጌታ ይባርከው ታምራላችሁ❤❤❤❤❤

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube 6 หลายเดือนก่อน +17

    ቢሆን ብየ ተመኘው ለሙየ የኔ እናት❤❤❤❤

  • @Ekram-oc9ev
    @Ekram-oc9ev 6 หลายเดือนก่อน +17

    ፍቅር እንደ ስሟ ፍቅር ነት ያምትሉ ፉፉ ግን ያሃይማኖትህን ነገር በደንብ አስብባት

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 6 หลายเดือนก่อน +328

    ፍቅርን የምትወዱ የምታደንቁ በሙሉ እስኪ 50k አስገቡኝ

    • @HayaHaya-fb5zl
      @HayaHaya-fb5zl 6 หลายเดือนก่อน

      ኣኝችኝ ከኘ ፍምልሽ ዋድሻላዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Mነኝየናቴናፋቂ-f2l
      @Mነኝየናቴናፋቂ-f2l 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @asnakudamtew310
      @asnakudamtew310 6 หลายเดือนก่อน +3

      @@RutaTube31 በሰው ስም መነገድ ግን የአይምሮ ሠላም ይሠጣችኋል🙄

    • @HgHf-fg7br
      @HgHf-fg7br 6 หลายเดือนก่อน

      በሰዉስም😆😆😆😆ሌባይድፋሽ

    • @RoqayaTube
      @RoqayaTube 6 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 6 หลายเดือนก่อน +6

    የተንቢ ምን እያረግሽ ነው 🤔ፍቅርና ፉፉ የሁለት አለም ሰዎች ናቸው በእምነት ቀልድ የለም ወንድምና እህት እንጂ ፍቅረኛማቾች ለመሆን እምነታቸው ይገድባቸዋል

  • @fg1489
    @fg1489 6 หลายเดือนก่อน +23

    አደራ ፊፊ በእምነት😢😢😢😢😢ፍቅር ከእምነት የጀሚረል አደራ አደራ ፈአደ እሰለም ሆነ እንጀ አተምት😢😢😢😢

  • @babibabi4471
    @babibabi4471 6 หลายเดือนก่อน +34

    ለምለም ምነው ዛሬ እንዲህ የምትናገሪው መካሪ ነበርሽ ዛሬ ግን ድበር አለፍሽ ሀይማኖታቸው አንድ እዳልሆነ እያወቅሽ እንደዚህ መናገር ቱ, ፉአድ ለዱኒያ ብለህ ለዘላለም ቤትህ አታበላሽ አሏህን ፍራ

    • @የፍቅርዬfamilyነኝFmy
      @የፍቅርዬfamilyነኝFmy 6 หลายเดือนก่อน +1

      ፒራንክ ነው እውነት አይደለም😂

    • @babibabi4471
      @babibabi4471 6 หลายเดือนก่อน

      @@የፍቅርዬfamilyነኝFmy እንዳው ይሁን

    • @ايمانسعيد-ف7ز
      @ايمانسعيد-ف7ز 6 หลายเดือนก่อน

      እራሱን ነው የሚጎዳው

  • @ማራማዊትዩቱብ-ሐ2ሠ
    @ማራማዊትዩቱብ-ሐ2ሠ 6 หลายเดือนก่อน +19

    ከስጦታም በላይ ስጦታ መሰቀል ዋው😢❤❤❤❤❤❤

    • @HmHm-d2j
      @HmHm-d2j 6 หลายเดือนก่อน

      እውነት

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም😢😢

  • @taybaandhussaiantube3567
    @taybaandhussaiantube3567 6 หลายเดือนก่อน +6

    ፋአድ አደራ ሀይማኖትህን ኢተቂላህ. የተቢ አለቅላቂ አትሁኚ😢😢😢

    • @NeimaNesredin-xo2lm
      @NeimaNesredin-xo2lm 6 หลายเดือนก่อน

      Anda letegelange new beiselam dereder yelam

  • @Nardoszawudu
    @Nardoszawudu 6 หลายเดือนก่อน +22

    በርቱ ምወዳቹሁ❤❤ሁሉም እሱ ሲፈቅድ ነዉ ሚሆን ፉፉም መልካም ልጅ ነዉ ግን
    ፍቅር ሀይማኖትሽን አዳራ ዉዴ

  • @ሥዴትመምህሬ
    @ሥዴትመምህሬ 6 หลายเดือนก่อน +48

    አላህን ፍራ ዱኒያ ጊዜአውይናት ወድሜ

  • @babibabi4471
    @babibabi4471 6 หลายเดือนก่อน +36

    ይህ ቤት ከመጀመሪያ ጀምሬ በጉጉት ነበር ፍቅርን የምከታተላት አሁን ግን ፉአድ በሚሰራው ስራ በእስልምና የማይፈቀድው ሲያደርግ አሁን ደግሞ ጭራሽ አበዛው ወላሂ መስቀሉ ሳይ በጣም ነው የደነገጥኩት ፉአድ አላህን ፍራ

    • @AarAar-hh6sd
      @AarAar-hh6sd 6 หลายเดือนก่อน +5

      ውላሂ እኔም እጭጭ በእስልምና ድርድር የልም

    • @እሙአማር-ፐ7ለ
      @እሙአማር-ፐ7ለ 6 หลายเดือนก่อน +4

      ኧረ ተረጋጉ ሆሆ ፕራክ ሊሆን ይችላል ሚድያ የወጣ ሁሉ ውነት ነው ብሎ መቀበል ምን ይሉታል ሆሆ

    • @ሮመይሳ
      @ሮመይሳ 6 หลายเดือนก่อน +3

      ወላሂ ያስጠላል ደሞ መስቀሉን እኮ ወድጀዋለሁ ሲል ነበር የሴትዮዋን አትጃጃል እኪ

    • @BuzayehuKassahun
      @BuzayehuKassahun 6 หลายเดือนก่อน

      ወጋሁ

    • @BuzayehuKassahun
      @BuzayehuKassahun 6 หลายเดือนก่อน

      ​@ሮመይሳ 😂😂😂

  • @እግዚአብሔር-ሸ7ሠ
    @እግዚአብሔር-ሸ7ሠ 6 หลายเดือนก่อน +4

    የእኔ እናት ከምር እንባዬን መቆጣጣር አቃተኝ ፍቅርዬ ፉፉዬ የተቢ የሁሉም መሰረት አች ነሽ😢😢😢😢

    • @AsSa-wm2pw
      @AsSa-wm2pw 6 หลายเดือนก่อน

      እደኔ😢😢😢

  • @Yrfhbbbc
    @Yrfhbbbc 6 หลายเดือนก่อน +9

    አስተዋይ ሁኑ ከምንም በላይ እምነት ይበልጣል እኔን የሚወደኝ ቢኖር መስቀሉን ተሸክሞ ይከተለኝ ነገርግን ከኔ እናት አባቱን ቢወድ የኔ ሌሆን አይገባም አደራ ፍቅር እምነትሽ እዳይሸረሸር ❤❤❤❤ አንድ ብኮኑ መልካም ቢሆንም እምነት ስለሚለያችሁ ሁለታችሁም አስቡበት

    • @mihretdegemu8801
      @mihretdegemu8801 6 หลายเดือนก่อน +1

      🥰 የልቤን ነው የተናገርሽልኝ

    • @Hayu-tx9fj6dz2q
      @Hayu-tx9fj6dz2q 6 หลายเดือนก่อน

      መቸም እኔ ጌታ ነኝ ተከተሉኝ አላለም እየሡሥ በምድር ላይ ትክክል ነን የምትሉ ሁሉ ግን ትክክል አደላችሁም አታቁምጂ እሡ ነው እዚህ ያደረሣት ሥንት ነገር ሥትሏት አልነበረ ለዛች ሸሌ ደግፋችሁ የዛኔ ነበረ ሀይማኖታችን ተበዳደሉ አይልም ታረቁ ማለት ያለባችሁ ወረኞች

    • @mekdes-d8o
      @mekdes-d8o 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤😢😢

    • @ኪዳነምህረትእናቴ
      @ኪዳነምህረትእናቴ 6 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@Hayu-tx9fj6dz2qእሱ ያች አስተሳሰብ ነዉ መጀመርያ መስቀል ምን እደሁ እናንተ አህዛቦች ሳኳኑ እኛ ነን እምናቀዉ

    • @Hayu-tx9fj6dz2q
      @Hayu-tx9fj6dz2q 6 หลายเดือนก่อน

      @@ኪዳነምህረትእናቴ አላህ ሥላጠመማችሁ ምንም ብትባሉ አሠሙም ለማንኛውም መጀመሪያ ወደድሽም ጠላሽም ፉፉ ሀይማኖቱን አይቀይርም ፈርታችሁ ነው ከከየረች ብላችሁ አደለ

  • @Sarh1-xg3zh
    @Sarh1-xg3zh 6 หลายเดือนก่อน +7

    የክፋትሳይሆን ቢሆን ደስይለኝ ነበር ፍቅርዬ ሀይማኖታችን ግንአይፈቅድም ❤😔

  • @zeharamehamedali9725
    @zeharamehamedali9725 6 หลายเดือนก่อน +21

    ፉፉዬ ኢተቂላህ አላህን ፍራ የእምነትህን ነገር የኔ መልካም ሰው አደራ

    • @AAAA-q1k4w
      @AAAA-q1k4w 6 หลายเดือนก่อน

      ስወድሽ ደምሪኝ❤

  • @hikmu-qm5ow5un1x
    @hikmu-qm5ow5un1x 6 หลายเดือนก่อน +5

    😢😢😢 ዱንያ እስከመቼእንደምንኖርባት አናውቅም ለአሄራችንይዘነው ምኔድስንቅ አለንይሁን ፉፉ ወንድሜ እምነትህ እስልምና ከሴትማወዳደር ይቅርና በምነትህ ማትደራደር አሟሟትህ በሸሂድእንዲሆንልክ ለምነትህ ሂይወትህንአሳልፈህ ምትሰጥለት ጀግናለዲኑ ታጋይወንድ መሆንነው ያለብህ የዱንያ ብልጭልጭ ይቅርብህ ይህመልእክቴ ለፉፉብቻ ሳይሆን ከእምነታቹ ፍቅር ምታስቀድሙ ሰዎችነው ፈጣሪ መጨረሻችንያሳምርልን😢😢😢

  • @HaneHne
    @HaneHne 6 หลายเดือนก่อน +35

    መስቀሉን ስታወጣው ፍቅር ለፉፉ መስሎኝ ወላሂ ወላሂ ልቤ ነው የመታው በድንጋጤ ፉአድ በሀይማኖትህ እንዳትደራደር ሀይማኖት ከፍቅር በላይ ነው ያረብ ወንድሞቻችንን አላህ ከፈተና ጠብቃቸወ አደራ እስልምናህን ለሴት ብለህ እንዳትቀይር ኢትቂላህ የአኸይራ ወንድሜ ስለሆንክ መናገሬ ግዴታየ ነው በሀይማኖትህ አላህ ጠንካራ ያድርግህ ሁለታችሁም በየራሳችሁ ሀይማኖት የምትፈልጉትን ሂወት ብትኖሩ ውበት ይኖረዋል

    • @عتيق-ث8ه
      @عتيق-ث8ه 6 หลายเดือนก่อน

      እኔ በጣም ነው የደነጥኩት

    • @NaymaNayma-u7x
      @NaymaNayma-u7x 6 หลายเดือนก่อน

      እኔም ደነገጥኩኝ ወሏሒ

    • @LUbaba-o7f
      @LUbaba-o7f 6 หลายเดือนก่อน

      እኔስ ብትይ ወላሂ ልቤ ነው ቀጥ ያለው

    • @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ
      @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ 6 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ እኔም ዱአ እናድርግ በሁለቶች መካከል ሸይጧን ብቻነውያለውእህህህ

    • @ZdZd-xv9pf
      @ZdZd-xv9pf 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም አላህ ምስክሬ ነው አኡዙቢላህ

  • @DfTr-cj7wv
    @DfTr-cj7wv 6 หลายเดือนก่อน +17

    ፍቅር እኮ ከእምነት ይጀምራል. ይጣመሩ የምትሉ ሠዎች የማችሃል እንዴ ሆይ

    • @medilove1152
      @medilove1152 6 หลายเดือนก่อน +1

      Ewunet bey eski were manew ement ayeto fiker yayazew eeee

    • @AddisAddis-hy9bo
      @AddisAddis-hy9bo 6 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@medilove1152😂😂😂😂😂😂

    • @AddisAddis-hy9bo
      @AddisAddis-hy9bo 6 หลายเดือนก่อน

      yitameru❤❤❤❤

    • @Umuturap
      @Umuturap 6 หลายเดือนก่อน

      እሱ በእናንተ ሊሆን ይችላል በእስልምና ግን ሀይማኖት ነዉ የሚቀድመዉ

    • @ዜድየማርያምልጂ-ደ1
      @ዜድየማርያምልጂ-ደ1 6 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ፍቅር ከእምነት ይጀምራል

  • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
    @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 6 หลายเดือนก่อน +62

    አያቹ ፍቅር መጥፎ ብትሆን አብርሽን ጎድታው ቢሆን ዛሬ ላይ ማንም ከፍቅር ጎን አይቆሙም ነበር አያቹ የተንቢ ምን ያህል ከሷና ሀቅ ጎን እንደቆመች ሀቅ ምንግዜም ይወጣል ሀቅ ተደብቃ አቀርም

    • @ረዴትዩቱብ
      @ረዴትዩቱብ 6 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል

    • @BanchuShifarawGelaw
      @BanchuShifarawGelaw 6 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @Mekdes-j4l
      @Mekdes-j4l 6 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @BanchuShifarawGelaw
      @BanchuShifarawGelaw 6 หลายเดือนก่อน

      @ekramemohamad7392 ምኑ ላይ ነው የተጎደ ካሜራ ደቅኖ ብሄድ ይሻለኛል እያለ ስላስመሰለ ግን ታውረናል እንዴ እውነቱን ማየት ያቃተን

    • @BanchuShifarawGelaw
      @BanchuShifarawGelaw 6 หลายเดือนก่อน

      @ekramemohamad7392 ደምሬሻለሁ በፀባይ ደምሪኝ

  • @21-xe9tg
    @21-xe9tg 6 หลายเดือนก่อน +2

    ፍቅር እና ፉ ማርያምን በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱ ጠንክሩ ፍቅር ሐይማኖትሽን አጥብቀሽ ያዢ ለምዬ የኔ ብርቱ ሴት የሁላችን አርያ ነሽ ይገባሻል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @አሜን19
    @አሜን19 6 หลายเดือนก่อน +167

    ከምንም በላይ የምወደው ስጦታ ነው የሰጠቻት እስኪ እንደኔ የወደደው ❤❤❤❤👍ግጩት

    • @NafeesaNafeesa-hv2kj
      @NafeesaNafeesa-hv2kj 6 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ እህት

    • @wegayehumekonn-ln7xh
      @wegayehumekonn-ln7xh 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍💚💚💚👍👍👍👍💚💚💚💚❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @eexx5392
      @eexx5392 6 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @emmanuelzabaneh-if7zs
      @emmanuelzabaneh-if7zs 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ❤❤❤❤

    • @TAm-ec8od
      @TAm-ec8od 6 หลายเดือนก่อน

      😝😝😝😝😝☺️

  • @TsigaTube1621
    @TsigaTube1621 6 หลายเดือนก่อน +22

    ለሙዬ ዛሬ ያስለቀሽኝ ማሪያምን ፍቅርና ፉሃድ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ😢❤🥰

    • @AAAA-q1k4w
      @AAAA-q1k4w 6 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ ቤተሰብ እንሁን

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ 6 หลายเดือนก่อน +82

    የፍቅርየ እና የፉፉ ውዳጆች የት አላችሁ የኔ ፍልቅልቅ የምትለይብኝ ፍቅርየ ማነው እንደኔ ፍቅርን የምትውዱ👍🎉🎉❤❤❤

    • @zdwtube44
      @zdwtube44 6 หลายเดือนก่อน +2

      አለን ውዴ

  • @addisgerma21
    @addisgerma21 6 หลายเดือนก่อน +2

    ፍቅርዬ ሌላነገሮቺ ቲርፈ ናቾ የእምናትሸን ነገር አደር 🙏🙏🙏

  • @alha-yy6lp
    @alha-yy6lp 6 หลายเดือนก่อน +15

    የፈራሁት ፍአድ ኢተቂላህ ሀይማኑትህን ጠብቅወላሂ የዘላለምፀፀት እሳትአላህን ፍራ😢

  • @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
    @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ 6 หลายเดือนก่อน +44

    _እእእ 🤔አታምጣው ስለው አምጥቶ ቆለለው አለ ያገሬ ሠው እነዚህን ልጆች ፈረቸላቸው ነበር መፋቀራቸውን ሳይሆን የተለያየ እምነት ላይ ሆነ እንደዚህ አይነት ነገር ይከብዳል መጀመሪያ ለእምነታችሁ ቦታ ስጡ_

    • @SalamSalam-vw1nr
      @SalamSalam-vw1nr 6 หลายเดือนก่อน +1

      እምነት እማ ልብ ነዉ እባካችሁ እንዚህ ልጆች ስለዩ ያምርባቿል እውነት ንገሩን ለአለም የሞተው እግዚአብሔር አንድ ነዉ ሀይማኖት አለለዬትም ለሁሉም አንደ ሞተ በቃ😮😮😮

    • @NafeesaNafeesa-hv2kj
      @NafeesaNafeesa-hv2kj 6 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ እህት

    • @lidiyawabeto6367
      @lidiyawabeto6367 6 หลายเดือนก่อน

      አታምጣው ስለው አምጥቶ ቆለለው 😂😂😂😂😂😂ተመቸኝ

    • @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
      @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ 6 หลายเดือนก่อน

      @@SalamSalam-vw1nr እ ጉድ ፈላ ፈጣሪ ይሞታል እንዴ ?🤔

    • @FiriHadad
      @FiriHadad 6 หลายเดือนก่อน

      እኔም ፍርቸ ነበር

  • @maymay-ev2ix
    @maymay-ev2ix 6 หลายเดือนก่อน +28

    እደትነው ሙስሊምና ክርስቲያን የሚፋቀረው እረ ኡኡኡ ድምፅሁኑ ሙስሊምምክርስቲያንም ሴትየዋ ምነክቷትነው😢😢😢

    • @MerdiaHasan
      @MerdiaHasan 6 หลายเดือนก่อน

      ሃሃሃሃሃ

    • @seemasema8555
      @seemasema8555 6 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂ድምፅ ሁኑ

    • @eexx5392
      @eexx5392 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @messimessi8929
      @messimessi8929 6 หลายเดือนก่อน +1

      ስላማዊ ሰልፍ እንወጣለን😂😂 ለራሳቸው እራሳቸው ያዉቃሉ

    • @LpppHjj-bj2cc
      @LpppHjj-bj2cc 6 หลายเดือนก่อน +1

      እሡ ተልከሠከሠ ዱቄታም እራሳቸው ያቃሉ አድቀን ታምራላቹሁ ብየ አላቅ

  • @user-vm4gm2mx2d
    @user-vm4gm2mx2d 6 หลายเดือนก่อน

    ፍቅርዬ የኔ ዉድ በጣም ነዉ የምወድሽ ይሄንንም ኮሜንት ታይዋለሽ ብዬ አስባለሁ እና ብዙ ጊዜ በንግግሮችሽ ጊዜ መሀላ አታብዥ ሁልጊዜ ስለማስተዉል ነዉ እና አትማይ❤😊

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 6 หลายเดือนก่อน +12

    የኔውዶች ለሙየ ፍቅርየ ፉፉየ❤ እወዳችሁ አለሁ ለሙኮ መልካም ልጅ ናት ለሰው ጥሩ አሳቢ ናት❤. ፍቅርን ፉፉ ጎዞ ወደ100k

  • @tigistayele3876
    @tigistayele3876 6 หลายเดือนก่อน +61

    ማነዉ እንደኔ ጎፋ ላይ በደረሰዉ ነገር ያዘነዉ 😢ፈጣሪ ሆይ አፉ በለን🙏😢😢

    • @ZahraKhatun-l6k
      @ZahraKhatun-l6k 6 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢

    • @hadiamohammed4527
      @hadiamohammed4527 6 หลายเดือนก่อน

      እኔ ኡፈፈፈፈ😢😢😢😢

    • @ፍቅር-ከ7መ
      @ፍቅር-ከ7መ 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም ይሳዝናል ኡፎ ፍጣሪ ይማራቸዉ😢😢

    • @najata.medeyanajatamedeya2069
      @najata.medeyanajatamedeya2069 6 หลายเดือนก่อน

      Bitami😢😢😢😢😢😢allha yezanelichawa

    • @SenyaNuru
      @SenyaNuru 6 หลายเดือนก่อน

      Yeti new balah

  • @الحمدلله-غ1و7ب
    @الحمدلله-غ1و7ب 6 หลายเดือนก่อน +66

    ኧረ አሏህን ፍራ ወንድም ዱንያ ጠፊ ናት ለፍቅር ብለህ አኼራህን እንዳታጣ

    • @BahriaMohmad
      @BahriaMohmad 6 หลายเดือนก่อน

      በነገራችላይ የክርሲቲያን ሴት ጓደኛ ብለው ሚዙ ወንዶች በእምነታቸው ደካማ መሆናቸውን ያስታውቃል ሰላም ሳይጨባበጡ ቢሆን ምኒኛ ባማረ ነበር

    • @NafeesaNafeesa-hv2kj
      @NafeesaNafeesa-hv2kj 6 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ እህት

    • @حجابيعزتي-ب4ه
      @حجابيعزتي-ب4ه 6 หลายเดือนก่อน

      እውነት

    • @EiveShv
      @EiveShv 6 หลายเดือนก่อน

      ሣህ ወላሂ❤

    • @TAmreyaM
      @TAmreyaM 6 หลายเดือนก่อน

      ሣህ