ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በደሰታአለቀሰኩዋው ጀግና ነሸ ራሰሸን ያሰከበርሸ ጀግና ቃል አይገልጸውም💖💖💖💘💘💘💖💖💖💖💔💔💔💓💓💓💔💔💘💖💖💔
Enam maryamen alekesmku
enam
😢😢😢enemi
ማርየ ደምሪኝ😢
ሙሥሊም ወንድ ሥላፈቀረች ነው ጀግንነቷ እሱም ያለ ሀይማኖቱ አፈቀረ ጀግና ማለት በሀይማኖቱ የፀና ነው
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ❤
አሜንንን አሜንንን አሜንንን❤
ደምርኝ ማሬ
አሜን ሳርየ❤
🥰😍😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰🥰😍🥰😍😍😍😍🥰🥰😍🥰😍😍🥰😍👩❤️👨👩❤️👩👩❤️👨👨❤️👨👩❤️👩👩❤️👨👨❤️👨💑💑🩷🧡💕💞💕💞💕💞💕💙💚🩵💜🤎🤎❤️🤎💜🩵💙🤎💜❤️💕💞💕💞🩷💕💞🩷💕💞💖💓💗💓💓💗💓💓💗💓❤️💓💗❤️💓💓💗🥰😍😍😍😍🥰😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🥰😍😍😍😍@@Beba873
ሳሪዬ የኔ ቆጆ
የዛሬዋንዱኒያ ሳይሆንየነግዋን አኼራህን አሳምር ለማንኛውም መጨረሻችንን አሏህ ያሳምርልን🤲🤲
ደምርኝ ማሬ ❤
አጂብ አላህቀጥተኛውንመገዲይምራህ
አሚንንንን
ትክክል😢😢🙏🙏🙏
@samsongደምረኛa3059
ሡባሐን አላሕ እኔ ሙሥሊም ያልሖነ ወንድ ልጅ እርቄ ነው እምፈራው አልሐምዱሊላ እስልምናን የወፈቅከኝ ጌታ ምሥጋና ይገባሕ ያረብ ከኢሥላም ጎዳና እንዳታወጣኝ ከኢሥላም እንደ ፈጠርከኝ በኢሥላም ጎዳና ግደለኝ ያረብ አሟሟቴንም አሳምረኝ አንተ አዋቂ ነሕና ሑሉንም አሳምርልኝ
በመሃመድ ተርት አይዕምሮችው ተደፍኖ።
ገደል ግበቢ ቅቅናም@@MichaelTesema-ek3iq
አሚንንንንን ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን☝️🤲🤲
የት አወቀሽው ይተርትርሽና የተደፈነው አይምሮ ያንች ነውብታውቂውስ የሞተ ሰውእንደት ፈጣሪይሆናል ደነዝ😂😂😂@@MichaelTesema-ek3iq
higi wedeza😂😂😂😂 weri lemn yefilstime htsanaten aydenachwen emtywn fetari kehone ???????? Melshi
ፉኣድዬ ወንድሜ አደራ እምነትህን አደራ እስልምናህን የፈጠረህን አንድዬውን አላህን ልብህን የፈጠረልህ በዚህ ምድር ሳትኖር ያስገኘህን አላህን ፍራ ልብህን ለአላህ ብቻ ይሁን ❤ ዛሬ ዱንያ ጠፊናት ማንም አጠገብህ የማይሆንበት ቀን እንደሚመጣ አትርሳ።አላህ ያጠንክርህ ያበርታህ።ወንድነትህን ተጠቀምበት እስልምና ውድ ስጦታ ነዉ ይህን ስጦታ ደግሞ ለምትወዳት (ለፍቅር)እንደምትሰጣት በአላህ ላይ ሙሉ ተስፋ አለኝ።እምቢም ካለች ከእስልምናህ ሚበልጥ ነገር እንደሌለ በግልጽ ታሳየናለህ ብዬ አስባለሁ ጀግናው❤ ሲቀጥል በራስህ ቻናል ብቅ በል በፍቅር ነዉ ምንቀበልህ አንተ ልዩ ሰው ነህ ተስጥኦህ ይለያል ትችላለህ ና በራስህ ቻናል❤❤❤❤❤
😂😂Aree endawuu fetaree yeerdawuu enaa kaa chelemaa wadee berehaan yeetrawuu😂
ዝም የለ ነጀ ወጠ አሉ የኘ ውድ ነብይ s a w የአለህ መጨራሸዬን አሰምርልኝ😢
@@ለይለTH-cam ሡለላሁ አለይሂወሠለም
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ ቀጥተኛውን መገድይምራችሁ❤
S A W❤❤
s.a.w😢😢😢😢
ፍቅርዬ የኔ ታዳጊ የኔ ጠካራ የኔ ወርቅ የኔ ብሌን ስስቴ የናቷ ልዕልት የኔ ጀግና የሴቶች አርአያ ያች ደስታ ደስታዬ ነው የኔ ጨረቃ አደራ በእምነትሽ ጠክሪ እመብርሀንን ለምኛት ተማፀኛት ሁሉን ነገር ታስተካክልልሻለች ፉፉዬ የኛ መልካም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ የኔ ብሌኖች ፉፉዬ ፍቅርዬን አደራ ብዙ የተጎዳች ስለሆነች አደራ አደራ እግዚአብሄር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ሁሉንም ነገር ፈጣሪ ያስተካክልላችሁ መልካሙን ሁሉ እመኝላችሁአለሁ💕 F&F💕 የኔ እርግቦች የኔ ታዳጊዎች እወዳችሁአለሁ እናተ እትልቅ ደረጃ እደምትደርሱ እኔ እርግጠኛ ነኝ እመብርሀን ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ ጠላታችሁን ሁሉ ከእግራችሁ በታች ትጣልላችሁ🤲🥰🥰 እወዳችሁአለሁ የኔ ጨረቃዎች💕 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💋💋💋💋💋💋💋💋💋🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
ፗ❤❤❤❤❤❤❤❤
በ እምነት ቀልድ የለም ሁሉም አላፊ ጠፊ ነው አስቡበት ነገ ለሚያልፍ ነገር መቸም የማያልፈውን እምነታችንን መተዉ የለብንም ☝ተጣመሩ የምትሉ ደግሞ አታሽቃብጡ መጀመሪያ ስለራሳችሁ አስቡ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን🙏
የተለያየ ሐይማኖት ሁነው ተጣመሩ የሚሉ ጤናቸው ያሳስባል ወይም እምነታቸውን አያውቁም እግዚአብሔ ልቦና ይስጣቸው😢
ትክክል
ሲጀመርም ፍቅረኛሞች ናቸው እኮ ለተመልካች ለማስተዋወቅ ነው ዛሬ
@@ToybaMohammed-c8t አው ግን እኛን አባሉን እዛው ቢግማሙ ይሻል ነበር !
ተጣመሩ እምሉትኮ በስሜት ነው ለሀይማኖታቸው ክብር የሌላቸው የእውነት ሀይማኖት ይቀድማል እመኑኝ እነዝህ ልጆች እሳት ውስጥ ነው ለምለም የክተተቻቸው መጨርሻቸው ከባድነው
የኔዉዶች ደስታችሁ ደስታችነዉፍፃሚያችሁ ያማረ የሰመረ ይሁን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ኮሜንቶች ተረጋጉ እባካችሁ🙏🙏🙏
ደስ ብሎናል እምትሉ ሠወች ግን ጤነኛ ናችሁ 🙄 ሀይማኖች ከእናት ከአባት ከቤተሠብ ይቀዲማል 😭አላህዋ መጨረሻየን አሣምርልኚ🙏
አንች ምን አገባሸ በሃይማኖት ❤❤❤❤❤
አዋ ወላሂ ያረብ
ምን አገባሽ
Yena maroche❤❤
ምን አገባሽ ቅናተኛ
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ውዷቼ መጥፎም ጥሩም ኮሜንቶችም ይመጣሉ መልስ ባለመስጠት በዝምታ እንድታልፉ ልዩወች
ከእምነት ፍቅር አይበልጥም ብታቅ ወድሜ ታሳዝናለህ ብቻ አላህ ልቦናይስጥህ
ደምሩኝ ❤
እሺ @@Lemi-channel1
አሚንንን ያረብብብብ
በጣም እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን የሰው ሃይማኖት እሰብራለሁ 😢ፍቅር ግን ይምርሽ ነው😢
ጎበዝ ሀይማኖቱን የሚወድ ሠው እንድህ ነው❤@@TubeMerkebselamTube
ማነው እደኔ ለእምነታቸው የጨነቀው👍
እኔ ኣለዉ
እኔ ራሱ የፋፋ ነገር አሳስቦኛል አላህ ያበርታው
ኧረ ከባድ ነው ሁለቱም ከፍቅር ይልቅ እምነታቸውን ማስቀደም አለባቸው
@@Meme-xr9zy እኔ በፊትም ተው እያልኩ ነበር በኮሜት ሀይማኖት መቀለጃ አደለም ፍቅር ቀሪ ነው
ለነሱ ተውት አትጭነቁ አተሽቀብጡ
ፍቅርዬ ስለ እመብርሃን እምነትሽን እንዳትቀይሪ።እኔ የማቅሽ ሚዲያ ላይ ነው ሆኖም ግን ፍቅራችሁ ደስ ይላል ግን እምነትሽን አድራ።ከኔ አስበልጦ እናት እና አባቱን የሚወድ ቢኖር እራሱን ይካድ ይህ ለኔ ሊሆን አይችልም ይላልና አምላካዊ ቃሉ።
ደምሪኝ ማርየ😌❤
አደራ ፍቅር በመብራሃን እሱ ከመጣ ስጋውን ነብሱን ያድናል ማርያምን መምህር ተስፋዬ ዩቱብ አሳዩው
❤❤❤ደምርኝ
@MomDad-oe8zy😂😂😂😂😂😂😂😂አይ ፋፋ ለቃ ብሎ ሀይማኖቱን ቀየር😂😂😂 ከማንም ከምንም በላይ አድ አላህ በሰተቀር ሌላው ዝምብሎ በጨትና በቆርቆሮ ለሚያመልኩት ዝብለው ነው አይ ፋአድ ዴሞ ያተፋፋ ከብት የሆነ ዝጆሮ ምሰያ የሚመሰል ዴሞ አላህን የፈጠርህን ትተህ በቆርቆሮና በጨት ለሚያመልኩ ትቀይራለህ አቤት ያተ ቤተሰቦች ቅድሚያ ቁራአንን ሀድሰን ቢያሰተምሩህ ኑሮ አድ አላህን አትክድም ነበር ወዴ ካፌር አቲድም ነበር ሲጄመር ውሺት ነው በጭራሺ አይቀይርም አይታሰብም ወላሂላአዜም ነው የምላችሁ እህት ወድሞቼ ምንም እናትሺን ሙሉ ቤተሰቦችሺን በብርት እሳት ወይንም በሳት በቁማቼው ከማቃጥላቼው ወይንም ክርሰቲያን ሁኚ ቢሉኝ እራሱ አላህን ነው የምመርጠው ቤተሰብም ይቃጠሉ እጂ ከአላህ ውጭ በጭራሺ እኔ ራሱ ፌዳኪ ያርሱለላ እኔ ሄወቴን አሰቀድማለው ባአላህ አልዴራዴርም አልሀምዱሊላ እኔ ሙሰሊም ነኝ የአላህ ባሪያ ❤❤አላህ አድነው አይወልድም አይወለድም አላህን ፈራ ካፌር እዳቶን
አረ አታስቁን 😂ልጆቼ ይጣላሉ ብዬ እንጂ ሌላማ 😅
ዉይ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤ፍቅር ግን የእምነትሽን ነገር አደራ ❤❤❤❤❤❤❤
ፍቅር አደራ ሀይማኖትሽን እዳትቀይሪ በተረፈ በጣም ነው የምታምሩት የተንቢ ተባረኪ😊
ለእመነትሺ ከበር ቢኑረሹ ሁሉንም ተወ ነወ ማልት እጂ እሱም ለመን የቀይሪል
@@zinatzinat487 እማ ፍቅር እውር ነው አሁን ማንንም አይሠሙ ከግዜ ቡሀላ ምንአልባት እራሳቸው ይወስኑ
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
❤❤❤❤ፍቅር ግን ጀግና አይገልጽሽም በእውነት ክብር ምን እደሆነ አስተምረሽኛል በርቺ
ፍቅርዬ የኔ ውብ ደስታሽን ያስደስተኛል እወድሻለሁ ግን አደራ በእመብርሃን ብዬሻለሁ በክርስትናሽን እንዳትደራደሪ አደራ አደራ አደራ እህቴ ተዋህዶ ሃይማኖታችን ለዘልአለም ትኑር ትድመቅ❤❤❤
Ygebawu new yemeyawukewu waga tekfilolinal❤❤❤❤😢
እኮ ምኑደስአለሽ እምነት ካለሽ በይ እምነት ከፍቅር ይቀድማል ከገባሽ እሺ የመጨረሻ ደደብናቸዉ ገዳፊወቹም እደዛዉ በእምነት ቀልድየለም ገደልይግቡ ግምለግም አብረህአዝግም ነዉነገሩ ጅል
ነገ😅 ሲኦል ትገቢለሽ
እዉነት ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@zaeem5406👎👎👎
አሏህ ያጠመመውን ማንም አይመልስ አሏህ የመለሰውን ማንም አያጠመውም አሏህዬ በድኔ ጠካራ አድርገኝ በድኔ እዳትፈትነሽ ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን ፍአድ አሏህ ቀልብህን ይመልስልህ
ውድሱያመጣትይሆናል 😢😢😢 ብቻ ስላማቸው ይብዛ ምንም አልልም
ፉአድ ካዱነያው አኼራ ይበልጣል እና ከእሰልምናክ አማና እልኸሀለው ውድ የኢሰላም ወድሜ ረሱልን ሰንት መሰዋትነት የከፈሉለ እሰልመናከ በቀላል ማየት ከምንም በላይ ይከብዳል ላዱንያ ብለክ አኬራህን አታበላሽ ከዛ አላህ ልቦናችን በኢማን ያረጥብልን አሚን ያረብ
አሚንን ያሪቢቢ
ሶለላሁ ኣለህወሰልም
ሳህ. ወላሂ አብዛሀኛችን አኸይራን ረስተናል
ሱለላህ አለይሂ ወሰለም.
አሚን ያርቢ❤❤❤❤❤
ፍቅር ደስ ይላል ግን አደር ሀይማኖትሽን ጠብቂ አደር ሁሌየም የማይቅየር ፍቅር ያስተማርን በመስቀል የተሰቀለውን ክርስቶስን አስቢ
በትክክል
Qoyi. Aymnotacew. Andynet. New. Ede. Yemtwqu. Ngrwyi
እኔ የእውነት በጣም ደስ ብሎኛል ፍቅርዬ ፉፉዬ ፈጣሪ በፍቅር ያኑራቹ
Ene rasuu btm nw des yalegn
የዉነት በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ፈጣሪን ዋዉ ፈጣሪ አምላክ መጨረሻቹን ያሳምርልን እኔም ከፍቅረኛዬ ጋር 16 አመታችንን ያዝን አሁን ላይ እሱ ሙስሊም ነበር ግን አሁን ክርስታን ሆነ ❤❤❤❤❤❤
አሜን እሜን 🙏
@@SerkalemEjiguእግዚአብሔር ይመስገን❤ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ያሳምርልን ❤
@@ተስፋየእምየናት አሜን አሜን አመሠግናለዉ ፈጣሪ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን
ፍቅር ከዚበላይ ይገባሻል ተጋብታችሁ የማየት እንፈልጋለን የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
💞💞💞💞💞💞💞💞💞👍👍👍🙏
@@AliaMohammad-t1q ደምሩኝ🥺❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እረ ፉአድ አሏህንፍራ ለዚችለአጭርሂወት ኢተቂሏህ ☝️☝️☝️☝️Subhan Allah
😢😢😢በትክክል መጨረሻየን አሳምርልኝ
ትክክል ብላሀል ወይእሶንያጥል ወይሀይማኖቱን ያጥል አላህንፈራ
👍👍👍💪💪💪
ትክክል ሃይማኖታቸው አይጋንኛም እካ 😢
ስለራሳቹ እውቁ ወረኛ ሁላ😏
እነዚህን ልጆች እንደወደድክዋቸው ብቻ ደስታችሁን ያሳየን ውድድድድድድ❤
ጌታ ስቴዬ እየደገምኩ አየሁት ከማታ ጀምሮ መገፍት ጥሩ ነው ሴቶችዬ ተገፉ ሰው አትግፉ😊😊የኔ ፍቅርዬ ካች በላይ እኔ ደስ ብሎኛል የኔ ውብ ፍፍ ፍቅር ነው እኮ እንኳንም ተሳካላችሁ❤❤❤
1000000 ተመልካች ያስፈልገዋል የኔ ፋቅር የኔጀግና ስምና ተግባር ያደለሽ🎉🎉 በርችልኝ
ተዉ እንደማመር😌❤
በጣም አበረከከችእኮ😢😂😂
ጌታሆይ ፍቅርዬ ደስ ይላል እግዚአብሄር መንገዳችሁን ያቅናላችሁ መሀተብሽን አደራ የልደታ ማሪያም ልጅ ነሽ 😢😢😢😢😢😢😢
ሹዉ ማህተም ማን እንድታስሩ ያደረገዉ ታዉቂያለሾይ?! ኢማም አህመድ አል ጋዚ ነዉ ሙስሊም ከክርስቲያን ለመለየት እንድታስሩ ያደረጋችሁ so,, ክር ከእምነት አይደለም የኛዎቹ ክርስቲያኖች ማለትነዉ አንብቡ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ አለ ወይ?!😊
@@zeyenabaibeyemuhey ሀሀሀሀታይጅ እውነትሽነወይ አንችም ልቶኝ ትችያለሽ እንድናሥር ያረግሽን
ሀሀየድጋይአምላኪልጅ
ሰዉ ከማምለክ አላህ ያዉጣችሁ ወላሂ ካፊሮች ያሳዝኑኛል እስኪ አንብቡ መፅሀፋችሁን
ለራሥሽ እዘኝ እኛ የምናመልከውን እናውቃለን@@Rahma-fg2jg
ከመደሰቴ የተነሳ ደጋግሜ ነው ያየሁት አዎ ፍቅር ያሸንፋል❤የተንቢ ትለያለሽ እግዚአብሔር የፈጠረች ለመልካም ነገሮች ብቻ እስኪመስለኝ ብዙ የሰራሻቸው ነገሮች አመሰገንኩሽ❤ ክበሪ❤
Enem sostii giza new ayetuu😅😅 baxam dasii alenyii❤❤❤❤
@@Wub57 betam weda yesewe deseta enderase medeset sichal😍😍😍😍😘
10 ግዜ ኣየሁት😂
እእእእእልልልልልልል ❤ብለናል እንኳን ደስ አላችሁ ደስሰሰሰሰሰ ይበለን❤🙏🙏 ለሙ የገባችበት ሁሉ የተባረከ ነው
ምኑነው ደስ የሚለው ሀይማኖታቸውስ
@@አለሀምዱሊላህ-ቨ6ኘ ስለአይማኖት የሚወስኑት እነሱ እጂ እኛ አይደለንም ከዚህ ንግግር ብንቆጠብ ጥሩ ይመስለኛል🙏❤
አሠላም አሊኩም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ ፉአድ ይሄን ኮሜንት ታነበዋለህ ብየ ተሥፋ አለኝ እንሺአላህ እኔም የለኢላሀኢለላህ ሙስሊም እህትህ ነኝ ኡስታሥ ባልባልም ትንሺ ተምሬለሁኝ እየተማርኩኝም እገኛለሁኝ ዲኔን ለመማር ሁሌም የምጥር ገና ተማሪ ነኝ ግን ደሞ ሙስሊም ወንድሜ ስለሆንክ ነዉ ልመክርህ ያሠብኩት የአላህ ለአጭህ ህይወት ኡፍፍ ያማል ዛሬ እንሙት ነገ የማናቅ የመጨርሻ ኮሜንቴ ይሆናል ብየ አስባለሁኝ ይደርስሀል ብየ ተሥፋ አለኝ እንሺአላህ ኢተቂላህ አላህን ፍራ በፍቅር እስልምናችን አይቀየርም ድንህን ጠለቅ ብለህ ተማር የነብያችን ተከታይ ኡሥታዞችን ጠይቅ አላህ በእሥልምናችን ሴትን ልጅ እንኳን አቅፈህ ሠላም ልትል በእጅህ እድጨብጥም አልተፈቀደልህም ሴት ልጅ ላንተ ሀጅ ነብይ ናት ፉፉ መልካምነት ለራስ ነዉ ልትርዳት ትችላለህ ነገር ግን እንኳን ሠላም እንድትላት ጎን ለጎን ተቀምጠህ እንድታወራት አልተፈቀደልህም ቪደወ ማየቱ ለራሱ አስጠላኝኝ ፉፉ አላህን ፍራ ወላሂ የኛ እስልምና ከሁሉም በላይ ነዉ አላህ ያልፈቀደዉን አትስራ ፍቅር ብለህ ከእስልምናችን አታሥበልጥ ወላሂ ፍቅር ከእስልምና መቸም ቢሆን አይበልጥም የአላህ ቀዲኔ ላይ አፀናኝ ቀጥተኛዉን መንገድም ምራኝ ያርብ ከሀራም ነገር አርቀኝ ፉፉ አላህ ሂዳ ይስጥህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራህ ይህ ኮሜንቴ የመጨርሻ ነዉ እንሺአላህ እንደምታነበዉ ተሥፋ አለኝ ፉአድ አላህ በእስልምናህ ያፀናህ እሶ ክርስቲያን አንተ ሙስሊም ያርብ ከዚህ አይነት ፍቅር ጠብቀንበምን እንደምንሞት መቸ እንደምንሞት የማናዉቅ የአላህ ፍጡር ነን ሞት እያለብን እያወቅን ለምን መማር እየቻልን ብዙ ኡሥታዞች እያሉልን ለምን አንማርም ብዙ ድናቸዉን የተማሩ ወንድሞችህ አሉልህ ተማር ካላገኘህ ከሙስሊም ወንድሞች ጋ እንድያሥተምሩህ ላገናኝህ እችላለሁኝ ፋአድ ለአላህ ብለን ዱአ እናደርግልሀለን አሊህ ሂዳ እንድሠጥህ እኛንም አላህ በዲናችን እንዳበርታን የሁሌም ዱአችን ነዉ
@@rahmetawoka5750 እኔእራሡወላሂ አስጠላኝ
ሳህህ
ኮመንትሽን ሁሉንም አነበብኩት በትክክል ነው ግልፅ ያደረግሽ አላህ ሂድያ ይስጠው
ሳህ❤❤❤
ደስ ብሎኛን እልልል የምን ግዜ ፀሎቴ ነዉ እደኔ ደስ ያለዉ ማነዉ❤❤❤❤
ደስታችሁ ደስታችነው 🥰🥰🥰አላህ መጨረሻችንን ያሳምርሕን ለናተም እደዛው
ታውቃላችሁ ከመንፈሳዊ ትምህርቶች እና ከናንተ ውጭ youtuber ያለ አይመስለኝም በጣም ደስ ብሎኛል በርቱ እግዚያብሔር ፍቅራቹህን ያብዘው መጨረሻቹህን ያሳምረው
የኔም ኮሜንት ነወ ይሄ😢😢😢😢በጤም ደስስስስ ብሎኛል ማርያምን🥺
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማርያምን በጣም ደስ ብሎናል አንድ ላይ ስለሆናችሁ ግን ፍቅር በእመቤቴ እምነትሽን አደራ የኔ ቆንጆ አደራ አደራ ዋ ❤❤
እንዴት እደዚ ትያለሽ እሱን ካገባችኮ ያው ሃይማኖት መካዱ ኣይቀርም ወይ ወደሷ ሃይማኖት ከመጣ እንጂ
ስወዲህ ደምረኝ
አቸለሀይማኖተሽንአታከብሪም
ደስታሺን ፈጣሪ ይንቀስጥሺ ዛሬ ከነሱ ይልቅ የናተ ከሀዲዎችን ሳልናገር አላልፍም ህይወታችሁ ይለፍና ሀይማኖቷን ክዳ እንዲህ በየሜዳው ስትዳራ ስለ ዝሙት ስትሰሙ ነው የሚያስደስታችሁ
ምኑ ነው የሚስደስየው ስይጣ ነችሁ እኮ እናተ ማለት ቆይ በናተም ሀይማኖት አይፈቀድ በኝም አይፈቀድ ታዳ ምን አባሽ ታሽቃብጫለሽ ስይጣን
በእውነት እኔ ለምለምየ ትልቅ ስው ነበር እማረግሽ ዛሬ ግን በጣም ገረምሽኝ እዴ እነዚ ልጆች ወጣት ናቸው መቆጣት ሲገባሽ እዴት እዲህ ታረጊአለሽ እምነታቸውስ ቤተስቦቻቸው ይህን ቭደዎ ሲዩት ምን ይሉሻል እኔ ሲጀመር አሁን ላይ የኔ ወድሞች እምነት አይነኩ ሀገር አይነኩ እያልሽ ከምነታቸው እያራቅሻቸው ይመስለኛል
በጣም ወለሂ😢😢
ደምሪኝ ስወድሽ❤
እውነት እኔም በጣም ፣ሃይማኖት እኮ ከባድ ነው
ወለህ አስጠለችኝ
በጣም አህቴ😢
ፍቅርዬ ዛሬ ሰፕስክራፕ አረኩሽ ቲክቶክ ላይ ነበር እምከታተልሽ የኔ ንግስት በርቱልኝ❤❤
የናንተ ደስታ ያስደስታኛል መፋቀራቸውም መዋደዳችሁም ደስ ይለኛል ነገር ግን መሃላችሁ ላይ የሚለያያችሁ ነገር አለ እና እሱን ብቻ አስቡበት ምክንያቱም ሐይማኖት ዛሬም በዱንያ ነገም በአከራ የሚያስጠይቅ ቀንን ነገር ያለመስራትን ሞክር መልካም ጊዜ ተመኘሁላችሁ ፈጣሪ ነውና መንገዶችን ቀን የሚያደርገው ሁሉንም መንገድያቸውን ቀን ያደርግላቸው
@@enatager5416ደምሪኝ 🥺❤
ትክክል❤
ጌታን ደስ ብሎኛል በጣም ❤❤❤የሰው ልጅ መጨረሻውን ፈጣር ብቻ ነው የሚያውቀው እናም በልቡ ውስጥ ያለውን ሐሳብ የምገልጽበት መድረክ አግንቷል ፡፡❤❤❤❤❤❤
አረ ኡኡኡ ኮሜቶች ግን ያማችሀል እዴ ደስ ብሎናል የምትሉት😢😢😢ወይኔ አምላኬ መጀመሪያዬን ሣይሆን መጨረሻዬን አሣምርልኝ ከምንም በላይ ሀይማኖት ይቀድማል ፍቅር አደራ ሀይማኖትሽን😢😢😢ጠብቂ
Ya haymanot yekdemal ketlo fkr
ፍቅርዬ ወደ ትክክለኛው ሀይማኖት አላህ ይወፍቅሽ
@ZedTኧረ ባክሽ ወደጨላማ ube-e9r
ሀይማኖት ሀይማኖት አትበሉ ስለ ራሳችሁ ብቻ አውሩ እነሱ የራሳችሁ አለም ውስጥ ነው ያሉት ብትችሉ ፍቅራችሁን ግለጹላችው
ሰው ቲፎዞ ሆኗል በእውነት ብቻ እነሱንም ማስተዋልን ያድላቸው ምንም አፍ የለኝም ።
የሀይማኖታቹሁ ነገር ነው እንጅ ትንሽ እሚከብደው አንድነታቹሁ በጣም ነው ደስ የሚለው ❤❤❤❤❤
የኔ ውዶች አብራችሁ በመሆናችሁ ደስ ብሎኛል ነገር ግን የእምነታችሁ ነገር ያሳስበኛል😢😢😢😢
በጣም ኤፋዬ❤❤❤😢😢
💔💔💔💔💔
ተበላሽቷል ነገሩ ኤፋየ
@@አፀደየድንግልማርያምልጅብርክ ወይም ድራማነዉ የሚሆነዉ😢
ከሁሉም በላይ ሀይማኖት ይቀድማል ወድሜ ፉአድ የእምነትህን ነገር አደራ. እዚጋ ፍቅር ያሸነፋል እሚባል ነገር አይሰራም
ፍቅርዬ ወድሻለሁ❤ ፉፉዬ ለዱኒያ ብለህ ነፍስህን አትዞልም👌
ትኽእል ነሽ ማን ፍቅር ያሸንፋል😘😘😘😘😘😘😘
@@Roman-zb6yzደምረኛ
ትክክክልምርኧርእባካቹቀጥተኛወን፣መንገድ፣ሲለቅዝምአትበሉትያርብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አዘንኩኝበፋአድየምር
ቸሩ መድኃኔዓለም አታድርስ ነው እግዚአብሔር ይሁናችሁ ፍቅርዬ ሁለተኛ እዳትጎጅ ፈጣሪ ይርዳሽ😍❤
@@ጎሳልበየቃለሰናየ ደምሪኝ🥺❤
ፈጣሪ በፍቅር ያኑራችሁ እንኳንም ተጣመራችሁ የኔ ውዶች❤❤❤ ሁሉም ነገር ለበጎ ነበር ለካ!!!!❤
ፈቅር ከእምነት ይጀምራል ክብር ለሀይማኖታችን ይኑረን የሁለት አለም ሠዋች አትሁ😮😊
ፋፋና ፍቅር ስወዳችው የሚመጣውን ሁሉ የምታልፍበትን ትግስት እግዚአብሔር ይስጣችሁ ብዙ ልትባሉትችላላችሁ እኔ በጠም ነው ደስ ይለኝ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
ውይይይይይ በማርያም አስለቀሳቹኝ አይለያቹ ማርያምን ❤❤የተንቢ እናመሰግናለን❤
🥹🥹🥹👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😂😂😂😂
በማርያም ብለሽ ከይለያችሁ አልሽ እህት ሀይማኖት አይበልጥም ከምንም በላይ ቅድማ ሀይማኖት የሚቀድም ከባድነው
@@magdes6631 እውነት ነው ግን ሴት ልጅ ብልህ ናት ደሞም የትኛውንም መስዋት ለሱዋ ከፍላለው ብሉዋል ልብ ብለክ ወይም ብለሽ ከሰማሽ ያለውን ።ደሞ እኮ አንድ ነብስ ማትረፍ እሱዋ ብልህ ከሆነች ቀላል አይደለም ብዬ ነው።
ሀይማኖት ከአባት ከእናት ከዘር ከሀገር በላይ ነው አስታውስ ደሞ ዱንያ ጠፊ እንደሆነች በአለህም እጅ እንደምንያዝ አስታውስ😢😢😢😢😢 ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን
አላህ ይጠብቀን ተድህ አይነት ፈትና ይጥብቀን መጨረሻችንም አሳምርልኝ ፍቅር ካላህ ቃል አይብልጥም የአላህ የመጨርሻችንን ያስምርልን
አሚንንን አለሁማ አሚንንን
በትክክል አሚን ያረብ✅✅✅✅✅
ማረያምን ኮምቸ አላዉቅም ነበረ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛን ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ🙏🙏🙏
@@AsdAa-w1o ደምሪኝ❤😌
ፍቅርዬ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደሥ አላችሁ አንዳንዴ እግዚአብሔር የተሻለ ሊሠጠን ሢል የያዝነውን ይነሣናል መልካም የፍቅር ጊዜ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ 😌❤
ፍቅርዬ❤ለፉፉ የገጠመችለት ላይክ አረጉውሰጤ ሀሴት ሞልቶ ውሰጤ እንደተመኘህባንተ እምነቱን ጥሎ ሀሳቤ እንደቃኘህፍቅሬ ፍቅርን ይዞ ሁሌ እንደጎበኘህ እኔ አንተን አገኘሁ አንተ እኔን አገኘህ አየህ ፍቅር አቅም ኖሮት ክፍተቱ ሲሞላ ለትዳር ይ ይድርሳል ለቃለ መሀላ እጅ ግ አብዝቶ ነው አምላክ የሚወደኝአንተን ውሰጤ ከቶ ፍቅር አሳበደኝ ልገርህ ፉፉዬ❤ የልቤ ማረፊያ ብተክዝ ቢከፋኝ የሆንከኝ ማኩረፊያ አንተ ማለት ለኔ ከባልም በላይ ነህ ውሰጤን ሀሴት ሞላው ይሄው ዛሬ አመነህ ቀናቶች የቀሩት ሰርጋችን ደረሰ ሙሸሮች ከበቡኝ ይሄው ተደገሰደሰ አለኝ አብዝቶ ያችን ቀን ሳስባትጎደኛ😢 ባለቤቴን 😢 የሚመክረኝ አባት ሁሉን ሙልቶ ሰጥቶኝ እኔን አየሁባት❤ፍቅርዬ ❤ፈአዴመልካም የፍቅር ጊዜ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ እዴትእደምታምሩ
wawwwww❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
ፉአድ አሏህን ፍራ ወላ ተሙቱ ኢላ አንቱም ሙስሊሚን ጌታችን አሏህ ሱብሀነ ወተአላ ሙስሊም ሳትሆኑ እንዳትሞቱ ተብለናል ሲቀጥል የተፈጠርንበትን አላማ እንወቅ ወማ ኸለቅቱል ጅነ ወል ኢንስ ኢላ ሊአቡዱን የሰው ልጆችንም ሆነ ጋኒን ጅንዎችን አልፈጠርኩም እኔን በብቸኝነት ሊገዙን ሊያመልኩን ቢሆንጅ እያለን ነው ጌታችን ፉአድ እወቅ ተማር
@@fguctb4638 ጋኔል እና ጂኒ ለሙስሊም ተከታዎች እህት እና ወንድሞቻችሁ አይደሉ እዴ አቡ ሀይደር ዝጂኒዎች ወንድም እህት አሉን ብሏል እኮ 😁😁😁😁😁
እስልምናን አይቁትም ለስም እስላም ብቻ ነው
እዲህ ንገሪልኝማ
ወላሂ ዲኑን ስለማያቅ እጂ ዲኑን የሚቅ ሙስሊም በዝህ ልክ ለዱኒያ.ተብሎ የዘላለም ሂወትን ማጣት.አኡዙቢላ አላህ.እኮ የዱኒያን ሀብት ለሚወዴውም ለማይወዴውም ይሰጣል ዲነል ኢስላምን ግን ለሚወዴው እጂ ለማንም.አይሰጥም ምክናየቱም የዘላለም ሂይወት ያለው.አኬራጂ ዱኒያ.አይዴለችም.ይቺ ዱኒያ አላህ ዘዲ. የትንኝ ክፍ. ያክል. እኳን.ቦታ የላትም.እኛግን ለዱኒያ.ዴስታ ብለን አኬራችንን እናበላሻለን አላህ ይጠብቀን ከኩፍር
ወሏሂ እውነተኛ ድኑን የሚያውቅማኮ ያላህንና የረሱል ሰሏሁ አለይሂ ወሰለምን ጠላት አድርጎ መያዝም መውደድም መዋዋልም አንችልም ሀቂቃ መጀመራ መማር አሏህ ይህድነ መጨረሻችንን አሏህ ያሳምርልን ውድ የእስልምና እህትና ዎንድሞቸ እንማር ከዛ ባወቅነው መስራት ነው ውዶች
አለህ ሁለታቹንም በቀጥተኛዉ በዉዱ በእሥልምነ መንገድ ይምራቹ አለህ የሁለችንም ኸቲመ የሠምርልኝ
@@AAAA-q1k4w 💚
@@AAAA-q1k4w ደምሪሻለዉ ምትለቂዉ ጥሩ ነገር ከሆነ ከልሆነ ግን አነሠወለዉ
Ayhonm
@@RedietAlem-t2z መለት
የኔ ውዶች አብራችሁ በመሆናችሁ ደስ ብሎኛል ነገር ግን የእምነነታችሁ ነገር ያሳስበኛል
አረ የፍቅርየ እና የፉፉ አድናቂ የት ናችሁ እልልልል💃💃💃💃😂😂😂🎉🎉❤❤❤❤
ድራማ ነወ
Alani ❤❤❤❤
Egzaberi yemsgni desii sile lami Egzaberi yesxshi getan gagnanashi yefqr almlak yebarkshi yene gaginaa❤❤
አለን😂😂👌
አለን አለን😂😂😂😂
አድላይ ስለሆናቹ ደስ ብሎኛል ግን የሀይማኖቱ ነገር አስቡበት ብዙም ሳትጓዙ❤🎉
@@nafesanafesa-tt5vd ደምሩኝ🥺❤
እልልልልልልልልልልልል እንደት ቪድዮውን እንደጠበኩትና እንደተደሰትኩ የኔ ውዶች እፉ ምርጥ አፍቃሪ ትለያለህ❤❤❤
አሰይ ፍቅረየ በጣም ነው አምወድሽ ደስ ብሎኛል እወዳችዎለው ተደስተሽ ሰላዬሆ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ኮሜቶች ግን ዝሙትን እያሥፋፋችሁ እደሁ ታዉቃላችሁ 😢😢😢😢 የሁላችንም እምነት ዝሙት አይፈቅድም 😢😢 ዝም ብላችሁ ተጣመሩ ተጣመሩ እያላችሁ ወድ እና ሴት ባያችሁ ቁጥር😢😢😢
😂😂😂😢😢
አረ ዝም በያቸው ወላሂ የዛሬው ቪድዮ በጣም ነው የሚያስጠላው
እሽ@@Lemi-channel1
@@hayathayat4616 አረ በአላህ ሙሥሊሞቹ አላህ ሂዳያ ይሥጠን ሡብሀን አላህ
እምነት ከሁሉም ይበልጣል የኔ እናት በቻ እግዚአብሔር ያሳምርልሺ እማየ😢😢❤❤
ዋው አሁን ነው ፍቅር የሚመጥንሽን ቆንጆ ወንድ ያገኘሽው ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ❤❤❤❤
ፈጣሪፍቅራቹህያብዛላቹህ.ፍቅርየ.❤❤❤❤❤❤ጀግናሴትነሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኢላሂ ከእስልምናዉ እዳይወጣ ኢማን ስጠዉ ያረቢ 😢😢 መቸም ለቀሪ ህይወት ቀጣይ ህይወትን እዳታበላሺ አደራ ወንድሜ
ሶላት የማይሰግድ ሰው ካፊር ነውቆየ እኮ ወላሂ ስላለነው
አሚንን ያረብ
ኣሚንንንን ያረብ
በምን አወቅሽ ይስገዲ አይስገዲ ምንወጀል ቢበዛም አላህ ማሪነዉ@@zainabazainaba1936
አይወጣም ግን አላህ እሷን ሂዳያ ይስጣት😢
ዝምታ ወርቅ ነዉ በናተ ሂወት ምን አገባኝ መጨረሻዉን ማየት ነዉ ዝብለን🤭🤭😁
በጣም
እኔም እዳችው በጣም ነው የሚገርመው ዋ እሥልምናን ጠብቅ ሌላ ምንም አልልም
ሰህ
🌹🌹🌹🌹🥰🥰👍👍👍👍
አወ ዉዴ ሠዉ ጂማሪዉ ሣይሆን መጨረሻዉ ሢያምር ነዉ
ሚሥኪን ፉፉ አሣዘንከኝ ወድሜ ከልክ ያለፈ መቀራረብ መዘዙ ከባድነውይህን ፈተና ለማለፍ በድንህ ጠንካራ መሆን ይጠበቅባሀል አላህ በእዝነቱ ከገባህበት ፈተና ያውጣህ ወድሜ ይህ ለአተ የድን ፈተና ዱብዳ ወርዶብሀል አላህ የምትወጣበትን ብልሀት እውቀት ይሥጥህ ፉፉአላህ በድናቸው ጠንካራ ከሆኑት ሠወች ይመድበን መጨረሻችነን አሣምረው
ድራማ ነዉ😂😊
😢😢😢😢
ዋዉ ፍቅርየ እና ፋፍየ በጣም ነዉ ደስ ያለኝኝኝኝኝሺ አመት ኑሩልኝኝኝኝ❤❤❤❤❤❤❤
አሏህ የስቱር ወደ እስልምና ብገባ ደስታዬ ወደር የለውም ግን የፉአድ ነገር ያስፈራኛል አሏህዬ ከወንድምነት አታውጣብን
በጣም አሏህ ይረዳው የአሂራ ወዲማችንን ምን አይነት ጉዲ ነው አየ ዱኒያ አሏህዋ መጨረሻችንን ያሳምረልን
ትመጣለችኢንሿላህ
አሏህ ይርዳው ያስራል😢
ኢንሸአላህትመጣለችአሱጠካራተሆነ
ሁኔታው ወድማችን መሄዱ ነው
አሏህ ቀጥተኝዉን መንገድ ይምራክ ወንድም ሀቂቃ አሏህ ቀልብ ይስጥ ያረቢ
በመፋቀራችሑ ደሥ ቢለኝም የሐይማኖታችሑ ጉዳይ ግን አሥጨንቆኛል!!!ፍቅር&ፉፉ! ብቻ መጨረሻችሑን ያሣምርላችሑ!!!ከማለት ዉጭ ምንም ልል አልችልም።!ኮሜታተሮች አትስደቧቸዉ ዱአ &ጾለት እናድርግላቸዉ።
@@ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል ደምሪኝ 🥺🥺❤
አጉል ጥሩ ነኝ አጉል ለሰው አሳቢ ነኝ አትበል የፈጠራት ጠባቂዋ ነው አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራት መሰዋት ምናምን እያልክ እራስህን አታታልል እስልምና የተፈጠርንበ ብቸኛው አላማ እደሆነ አትርሳ እስልምና ከሁሉም ይበልጣል ተጠቅ!!
የኔ ዉዶች አሁንም ጠንካር. ባሉ በሃይማኖትቹ ምክንያት ብዙ ነገር ይመጣል ብቻ ፃልይ 😍😍😍😍
@@AshenafAsefa ደምሪኝ እማ🥺❤
ኮመንት ሰጥቼ አላውቅም ግን በጣም ደስ ብሎኛል እህቴ መልካም የፍቅር ጊዜ❤❤❤❤❤❤ ታምራላችሁ ተከባከባት በፍቅር የተጎዳች ነች አደራ❤❤❤
ስወድሽ ደምሪኝ❤
በሰው ደስታ የምትደሰቱ ሁሌም ደስ ይበላችሁ
😂ምኑ ደስስ ይላል😅
@@fgff2649 ሰለሚያምሩ
ተዉ ደምሩኝ😢❤
የምማጠዉን ነገር ሁሉ በፈጠር ጠሉት ደግሞም አብራች ተገፈጡ ደግሞም ጌታ ይራደችሀል ወይኔ ፍቅር እነደማቅራዉ ሰልነግራዉ ልሄድ ነዉ እየልኩ አስብ ነበር አለ አለች በዉስጥ አምቆ መየዝ በጠም ከበድ ነዉ ግን ተሰክቶልሸ ፉፉፉፉፉ እንኳን ደስ አለክ ወድ ወንድሜ አንተ አሰተዋይ ሰዉ የተበራክ ልበም ዘማንህ ይበራክ የተበሩ ልቦቹዋን ጠግና አክማ ለዝህ ደረጀ ማድራስ አልፎ ተርፎ የረሰ ማድራግ ጀግንናት አይገልፀዉም❤
❤❤❤
ደምሩኝ❤😌
ፍቅር ከእምነት ይጀምራል ማንንም ሰው እምነቱን እንዲቀይር አልፈልግም ምክንያቱም እምነቴን ስለምወድ ሁለታችሁም በእምነት ከሚመሳሰል ሰው ጋር ብትጣመሩ ደስ ይለኛል
Kehone buhala endezih yale mikr gn aykebdm Degmo enesu yemejemeriya aydelum be haymanot yeteleyaye sw fikir sijemru silezih zmmm
@@kalbest5920 ከእምነቱ ዉጪ ያገባ ሰው ኮመት
@@kalbest5920ደምረኛ
ፋአድ አላህን ፍራ እምነት ይበልጣል ድገት ሞትም አለ አስብበት😢😢
አዉ ወለሂ ወይ ያስልማት ወደ ያታወለድችበት
ምንአገባችሁምድረአሽቃበባጭ፣እነሱያቃሉ
ኢተቂላህ ፉአድ ከሥልምና ከወጣህ በጣምነው የማዝንብህ ይችአለም ከቱናት ወዴራሥህተመለሥ ወድሜ😢😢😢😢😢
የኔውድ በየዙራውያሉት ካፊር ምንያቃል አላህ ሆይ አዋዋሌን አሳምርልኝ
ያአላህ ውድእህት ወድሞቸ መጨረሻችን ያሣምርልን
ዱአ አርጉለት ያረብ
@@selamsol1280 ያረቢ አላህ ወዴራሡ ይመልሠው
አላህ ወይ መጨረሻየን አሳምርልኝ. አላህ ሂዳያ ይስጥህ በስ
ግን ሀይማኑቱሥ ከባድ ነው ደርሶብኝ ያቃል መጨርሻው መለያየት ነው ያረቢ መጨረሻች አሣምርልን
ወረኛ ምን ከካፊር ወንድ አለጣጠፋሽ ወይ ዲናቹን አትመሩ ኤጭ
እኔም የልጀ አባት ሰልሞ አምኘበታለው ብሎ ተጋባን አድ ልጅ ወለድን ሳኡድ ነበር ምንኖረው አገር ሲገባ ወደሀይሞኖቱ ተመለሰ እኔ እድቀይር ነበር ሚፈልገው ለካ እኔ ግን በሀይማኖቴ አልደራደርም ተለያየን ስለዋሸኝ እደጥላቴ ነው ማየው 😢
@@SubhanallahSubhanallah-xx3obahzab zm bey
@@ሀይሚUTB5555 ወይ ካፊሯ አህዛብ ማነዉ ስማቹንም አተቁሙ ማለትነዉ አህዛብ እኮ እናንተ ናቹ ወላሂ ስታሳዝኑ😂😂😂😂
@@SadaMohammbe ወላህ ከእኛ የተዋደደ ያለ አይመሥለኝምነበር ብዙ ዋጋ ከፍየ ብዙ ተጉዠ ነገር ግን ስህተቴ ሲገባኝ እሱም ቃሉን ሲያጥፍ እምነቴን ስማር ወደጌታየ አለቀስኩ ታይቶ የማይታወቅ ፍቅር ነው ያላቸው የሚባለውን ያክል ልቤን አደንድኖልኝ ከዚያ ህይወት እንዳወጣኝ ለመንኩት በእርግጥ ለአመት ያክል ተጎድቻለሁ በስደት አልቅሻለሁ ሰውነቴ እጅጉን ቀንሶ ቀጫጫ ሆኛለሁ ሆኖም ግን አላህም ጥንካሬን ብርታትን ለግሶኝ ያንን ትሞታለች እንጅ መለየት አትችልም ይሞታል እንጅ አይተዋትም የሚባልለትን የሃራም ፍቅር እርግፍ አድርጌ ትቸው እየኖርኩ ነው . ሱብሃን አላህ በሰአቱ ስለእስልምናየ የማውቀው ነገር አልነበረም ግን ሀራም መሆኑን ብቻ ነበር በደፈናው የማውቀው ስደት ትምህርት ቤቴ ነው መጥቸ በ8ወር ስልክ ተገዛልኝ ከዛም 5ወር ባልሞላ ውስጥ ብዙ ነገር አወቅኩ ስለድኔ . ሰላም በነበርንበት ነበር ደውየለት (( የአንተ እና የእኔ ጉዳይ አልቆለታል ከዚህ በሇላ አታስበኝ ያልኩት)) እናንተ ወደ አላህ ከተጠጋችሁ እሱ ደግሞ ነገሮችን እጅግ ቀላል ያደርግላችሇል. አለማወቅ ጅህልና ቢደራረብም ቅንጣት ታክል እምነት በውስጣችን ካለ በጭራሽ የመርየም ልጅ ኢሳን አናመልክም ማንም ጥሪ ቢያደርግልንም እንኳን. አብዘሃኛወቹ የሚሸወዱት እሰልማለሁ ስለሚሏቸው ነው ነገር ግን ጅህልናችን እንጅ መጀመሪያውኑ መቀራረቡ ተከልክሏል ካልቀረብናቸው ይሄ አይመጣብንም . እህቶቸ ንቁ ሁኑ ለራሣቸው እንኳን ሶስት ስላሴ እያመለኩ አንድም ሶስትም እያሉ አልፎም ለ44ታቦት እየሰገዱ እንደት እንከተላቸዋለን? ማንኛውን ልናመልክ እየሱስን ( 9ወር ተረግዞ የተወለደውን , ወይስ አንድያ ልጁን ወይስ ማንን . እኛኮ ሙሉ የሆነ እምነት አለን. የምናመልከውም 1 እውነተኛ አምላክ ብቻነው አልሃምዱሊላህ በጣም ደስተኞችም ነን. እና ድናችንን እንማር እውቀት ካለን በምንም አንሸነፍም
Wow Raabii tokko isin haa godhuu dhugaa bayee walira bareduu❤❤❤🎉🎉🎉
ፍቅር ትልቅ ነው ግን እምነትን አያሸንፍም ችግሩ የናተ የተለያዬ እምነት መሆናችሁ ነው አላህ ይድረሰልህ እምነትህን እንዳትለቅ ፋፋ እሰብበት ለግዜዊ ሰሜት ብለህ የዱኒያ አኬራህን እንዳታጣ
ፍቅርዬ የምር ደስ ብሎኛል ፉፉ ምርጥ ልጅ ነዉ ግን በእመቤቴ እምነትሽን አደራ አደራ
ደምሩኝ😌
demirugn
ኦፍ ኦፍ ያምርባቸዋል ግን የሚመጣውን መልስ ቻሉት❤❤❤
ኮሜንት መፃፍ አሎድም ነበር በዚማ አለማፃፍ አይቻልም እንኳን ደስስ አለቹ መጨራሻቹን ፈጣሪ ያሰምርላቹ❤❤
ፍቅር እዝህ ያደረሰሽን እግዚያብሔርን አስቢ ሁሌም አብርሽን ያጣሽው በሀይማኖትም ጭምር ነው እና አሁንም ሀይማኖትሽን አጥብቂ የዛሬን ደስታ አደለም ማየት{ ከእኔ በላይ እናቱን አባቱን የሚወድ ቢኖር ጣኦት ነው የሚለው} ሀይማኖሽን አደራ ማርያምን እናትሽን እዳታሳዝኛት😢❤❤❤❤❤
እዴ አብርሸ ክርስተን አይደለም መለቴ አድ አደሉም አልገበኝም የምር አስረጂኝ ከየሸዉ 😢
@@alialdhouripirotesitaneti nwu
@@EtuNigane-o8lእረ አብርርሽ ኦርቶዶክስነው አባትና እናቱ ናቸው ፕሮቴስንታንት
@@tube-yi8tgአይደለም ኤልዱ ብቻ ናት ኦርቶዶክስ ሌሎች ፔንጤ ናቸው
@@tube-yi8tg bemine awekine ?pirotesitanetochi kidus Geberialine yiwedutali eko betachwu silayeshu nwu?
ኧረረ ኡኡኡኡ 😂❤❤❤❤ የምር በጣም ነው ደስ ያለኝ እንኳን ደስ አላቹ ❤❤❤❤
ዋው ዋው ፉፉ አንተ ታጋሸ ነህ የፍቅር ተምሳሌት እንዴት ደሰ እንዳለኝ አሁን ሰአት ያለሁበት አገር ለሊት ነው ሳየው የእናንተ ነገር እና ፍቅር በጣም ሳሰብ እንዴት ደሰ እንዳለኝ ብነግራቹህ❤❤❤ወደር የለው እወዳቹሀለሁ❤❤❤
@@እግዚአብሔርኢትዮጲያንጠብ ደምሩኝ🥺❤
ፍቅርዬ ፋዱዬ የኔ ውቦች ታማራላቹ እመብራሃን ከኩፉ ሁሉ ትጠብቃቹ ፍቅር መፅሓፍ ቅዱስ አንቡቡ ፋዱም መፅሓፍ ቅዱስ አንብብ እርቶዶክስ ቶሃህዶ ሃይመኖት ፁኑእት ናት እመብራሃን ልቦናህ ታብራልህ መድሃንያለም ፉጡሩ ልጠፋ አይወድ አይነ ልቦናህ ያበራልህ ፉዱዩ አደራህ መፅሃፍ ቅዱስ አንብብአባቶች ምን ይላሉ መሰላቹ ቡዙዎች ፈጣሪ የት ነው የት አለ ይላሉ ግን በልባቾው ነው ያለ አያሰተዉሉም እንጂ ።አቦና ሹኖዳ ሳልሳዊ ያዊም አያሙኑም የነበሩ ግን ተማራሚሮው ፈጣርም አገኙት ስለዚ እኛ ሰዎች አኢሙሮ የተሰጠኝ ለመመርመር ነው እና መፅሓፍ ቅዱስ አኑቡቡ እመብራሃን የቀሬ ህወታቹ ትባርካቹ እላለሁ አሜን ተዋህዶ ሃይማኖት ለዘላለም ቱኑር አሜን❤🎉
ፍቅርዬ ፉፉዬ የኔ ውዶች በስስት ስጠብቃችሁ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች ፈጣሪ አይለያችሁ ❤❤❤❤❤ለሙዬ ትለያለሽ❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ ፍቅርና መጀመሪያው ሁለታችንም ደብቃቸውን እንጂ ውስጣቸው ይዛችሁ እንጂ ታስታውቃላችሁ ደስታውቃላቸው በነገራችን እንጂ አይታችሁም እና ፍቅር አሸንፋል እግዚአብሔር ይርዳቸው በሚመጣ ፈተናዎችን ጠንካራ ናቸው እንጂ ነው የሚሆነው እግዚአብሔር የልባቸውን የአካል እውነት ነው አይኖርም እና ፍቅር አሸና 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@@MimiMohd-j8j ደምሩኝ😌❤
አላህዬ የመጨረሻዬን ነገር አሳምርልኝ😢
ፍቅርያሸንፋል😂😂😂
አሚን ያርብ
@user-wአር እምነት ይቀዲማል እህቴx5lg5sc4o
@@sewnetሠዉነትይቱብቱ አለይክ
@@sewnetሠዉነትይቱብ መጀመርያ ድነል ኢስላም ሀይማኖቴ የማልደራደርበት የምሸነፈዉ በሀይማኖቴ እንጅ በፍቅር አልሸነፍም
ዋውዋው በጣም ደስያለው ማነው እልልልልል ደሰታዬ መቆጣጠር አቃተኝ ፍቅርዬ የኔ ሰሰት ፉዬዬ የምወዳቹ ፈተናቹውን አላህ ያቅልላቹ አሚን ያረብ ❤❤❤❤❤❤
💞💞💞💞💞💞👍 baxam
ወንድሜ ፉአድ አላህ ወደ እራሱ ያስጠጋህ ልብንም ቀልብንም የሚገለባብጠው ጌታየ ልብህ በዲህ ላይ ያፅናህ ያረብ የሠው ልጂ መጨረሻው ሲያምር ነውና የሚያምረው መጨረሻችን አላህ ያሳምርልን ሙስሊም አድርገህ ግደለኝ ኢላሂ
እግዚአብሔር ይመስገን መጭረሻቺሁን ፈጣሪ ያሳምርላቺሁ ❤❤❤❤❤❤
👍👍🥰🥰🥰🥰
የተዋህዶ ልጅ ነሽ አስቢበት እምነት ከሁሉም ይበልጣን
❤❤❤awo
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አወ የምነቷ ነገር❤❤❤❤
ተያቸው የፍቅር ደጋፌዎች ሀይማኖት አያዩም ልጆቹን እሳት ከተቶቸው
@@ፍቅር-ወ3ሰደምረኛ
ፍቅር የእውነት እወድሻለው 🥺ግን ፉአድ ወንድሜ አደራክን እምነትክን አስብ እች ምድር ጊዚያዊይ ናት 🙏
ምን አገባሽ 😅
ዳስ ብሎኛል ግን እምናት ይቃድማል እግዚአብሔር ማጫራሻቹን ያስምር ☝️🥹💔
እልልልልልል ተመስገን ጌታ ሆይ እንዴት ጨንቆኝ እንደነበር ኡፍፍፍ ልመርቃቹ አቦ ሁሌም ለምልሙ አብረቅርቁ አይለያችሁ ምድር ኃይሏን ትስጣችሁ እያሸነፋቹ ኑሩ ፍጥረት ይስማችሁ ንግግራችሁ የክርክር መዝጊያ ይሁን ይሁን መች ይሁን አሁን
አሜን🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤አሜንአሜን
አሜን❤
ፉአድ ኢተቂላ አላህን ፍራ ፍቅር ያሸንፋል ግን አላህን ፍራ ዱኒያ ጠፊናት አከይራህን አሥብ ወድሜ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እግዚአብሄር ያችሁ እንኳን ደስ አለሽ በጣም ደስ ብሎኛል ፍቅራችን ፈጣሪ ያጣፍጥላችሁ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ልጅ ወልዳችሁ ለመሳም ያቡቃችሁ እግዚአብሄር በጣም ነው የምወዳችሁ የኔ ውዶች
በደሰታ
አለቀሰኩ
ዋው ጀግና ነሸ ራሰሸን ያሰከበርሸ ጀግና ቃል አይገልጸውም💖💖💖💘💘💘💖💖💖💖💔💔💔💓💓💓💔💔💘💖💖💔
Enam maryamen alekesmku
enam
😢😢😢enemi
ማርየ ደምሪኝ😢
ሙሥሊም ወንድ ሥላፈቀረች ነው ጀግንነቷ እሱም ያለ ሀይማኖቱ አፈቀረ ጀግና ማለት በሀይማኖቱ የፀና ነው
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ❤
አሜንንን አሜንንን አሜንንን❤
ደምርኝ ማሬ
አሜን ሳርየ❤
🥰😍😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰🥰😍🥰😍😍😍😍🥰🥰😍🥰😍😍🥰😍👩❤️👨👩❤️👩👩❤️👨👨❤️👨👩❤️👩👩❤️👨👨❤️👨💑💑🩷🧡💕💞💕💞💕💞💕💙💚🩵💜🤎🤎❤️🤎💜🩵💙🤎💜❤️💕💞💕💞🩷💕💞🩷💕💞💖💓💗💓💓💗💓💓💗💓❤️💓💗❤️💓💓💗🥰😍😍😍😍🥰😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🥰😍😍😍😍@@Beba873
ሳሪዬ የኔ ቆጆ
የዛሬዋንዱኒያ ሳይሆንየነግዋን አኼራህን አሳምር ለማንኛውም መጨረሻችንን አሏህ ያሳምርልን🤲🤲
ደምርኝ ማሬ ❤
አጂብ አላህቀጥተኛውንመገዲይምራህ
አሚንንንን
ትክክል😢😢🙏🙏🙏
@samsongደምረኛa3059
ሡባሐን አላሕ እኔ ሙሥሊም ያልሖነ ወንድ ልጅ እርቄ ነው እምፈራው አልሐምዱሊላ እስልምናን የወፈቅከኝ ጌታ ምሥጋና ይገባሕ
ያረብ ከኢሥላም ጎዳና እንዳታወጣኝ ከኢሥላም እንደ ፈጠርከኝ በኢሥላም ጎዳና ግደለኝ ያረብ አሟሟቴንም አሳምረኝ አንተ አዋቂ ነሕና ሑሉንም አሳምርልኝ
በመሃመድ ተርት አይዕምሮችው ተደፍኖ።
ገደል ግበቢ ቅቅናም@@MichaelTesema-ek3iq
አሚንንንንን ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን☝️🤲🤲
የት አወቀሽው ይተርትርሽና የተደፈነው አይምሮ ያንች ነውብታውቂውስ የሞተ ሰውእንደት ፈጣሪይሆናል ደነዝ😂😂😂@@MichaelTesema-ek3iq
higi wedeza😂😂😂😂 weri lemn yefilstime htsanaten aydenachwen emtywn fetari kehone ???????? Melshi
ፉኣድዬ ወንድሜ አደራ እምነትህን አደራ እስልምናህን የፈጠረህን አንድዬውን አላህን ልብህን የፈጠረልህ በዚህ ምድር ሳትኖር ያስገኘህን አላህን ፍራ ልብህን ለአላህ ብቻ ይሁን ❤ ዛሬ ዱንያ ጠፊናት ማንም አጠገብህ የማይሆንበት ቀን እንደሚመጣ አትርሳ።አላህ ያጠንክርህ ያበርታህ።ወንድነትህን ተጠቀምበት እስልምና ውድ ስጦታ ነዉ ይህን ስጦታ ደግሞ ለምትወዳት (ለፍቅር)እንደምትሰጣት በአላህ ላይ ሙሉ ተስፋ አለኝ።እምቢም ካለች ከእስልምናህ ሚበልጥ ነገር እንደሌለ በግልጽ ታሳየናለህ ብዬ አስባለሁ ጀግናው❤ ሲቀጥል በራስህ ቻናል ብቅ በል በፍቅር ነዉ ምንቀበልህ አንተ ልዩ ሰው ነህ ተስጥኦህ ይለያል ትችላለህ ና በራስህ ቻናል❤❤❤❤❤
😂😂
Aree endawuu fetaree yeerdawuu enaa kaa chelemaa wadee berehaan yeetrawuu😂
ዝም የለ ነጀ ወጠ አሉ የኘ ውድ ነብይ s a w የአለህ መጨራሸዬን አሰምርልኝ😢
@@ለይለTH-cam ሡለላሁ አለይሂወሠለም
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ ቀጥተኛውን መገድይምራችሁ❤
S A W❤❤
s.a.w😢😢😢😢
ፍቅርዬ የኔ ታዳጊ የኔ ጠካራ የኔ ወርቅ የኔ ብሌን ስስቴ የናቷ ልዕልት የኔ ጀግና የሴቶች አርአያ ያች ደስታ ደስታዬ ነው የኔ ጨረቃ አደራ በእምነትሽ ጠክሪ እመብርሀንን ለምኛት ተማፀኛት ሁሉን ነገር ታስተካክልልሻለች ፉፉዬ የኛ መልካም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ የኔ ብሌኖች ፉፉዬ ፍቅርዬን አደራ ብዙ የተጎዳች ስለሆነች አደራ አደራ እግዚአብሄር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ሁሉንም ነገር ፈጣሪ ያስተካክልላችሁ መልካሙን ሁሉ እመኝላችሁአለሁ💕 F&F💕 የኔ እርግቦች የኔ ታዳጊዎች እወዳችሁአለሁ እናተ እትልቅ ደረጃ እደምትደርሱ እኔ እርግጠኛ ነኝ እመብርሀን ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ ጠላታችሁን ሁሉ ከእግራችሁ በታች ትጣልላችሁ🤲🥰🥰 እወዳችሁአለሁ የኔ ጨረቃዎች💕 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💋💋💋💋💋💋💋💋💋🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
ፗ❤❤❤❤❤❤❤❤
በ እምነት ቀልድ የለም ሁሉም አላፊ ጠፊ ነው አስቡበት ነገ ለሚያልፍ ነገር መቸም የማያልፈውን እምነታችንን መተዉ የለብንም ☝ተጣመሩ የምትሉ ደግሞ አታሽቃብጡ መጀመሪያ ስለራሳችሁ አስቡ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን🙏
የተለያየ ሐይማኖት ሁነው ተጣመሩ የሚሉ ጤናቸው ያሳስባል ወይም እምነታቸውን አያውቁም እግዚአብሔ ልቦና ይስጣቸው😢
ትክክል
ሲጀመርም ፍቅረኛሞች ናቸው እኮ ለተመልካች ለማስተዋወቅ ነው ዛሬ
@@ToybaMohammed-c8t አው ግን እኛን አባሉን እዛው ቢግማሙ ይሻል ነበር !
ተጣመሩ እምሉትኮ በስሜት ነው ለሀይማኖታቸው ክብር የሌላቸው
የእውነት ሀይማኖት ይቀድማል እመኑኝ እነዝህ ልጆች እሳት ውስጥ ነው ለምለም የክተተቻቸው መጨርሻቸው ከባድነው
የኔዉዶች ደስታችሁ ደስታችነዉ
ፍፃሚያችሁ ያማረ የሰመረ ይሁን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ኮሜንቶች ተረጋጉ እባካችሁ🙏🙏🙏
ደስ ብሎናል እምትሉ ሠወች ግን ጤነኛ ናችሁ 🙄 ሀይማኖች ከእናት ከአባት ከቤተሠብ ይቀዲማል 😭አላህዋ መጨረሻየን አሣምርልኚ🙏
አንች ምን አገባሸ በሃይማኖት ❤❤❤❤❤
አዋ ወላሂ ያረብ
ምን አገባሽ
Yena maroche❤❤
ምን አገባሽ ቅናተኛ
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ውዷቼ መጥፎም ጥሩም ኮሜንቶችም ይመጣሉ መልስ ባለመስጠት በዝምታ እንድታልፉ ልዩወች
ከእምነት ፍቅር አይበልጥም ብታቅ ወድሜ ታሳዝናለህ ብቻ አላህ ልቦናይስጥህ
ደምሩኝ ❤
እሺ @@Lemi-channel1
አሚንንን ያረብብብብ
በጣም እኔ ክርስቲያን ነኝ
ግን የሰው ሃይማኖት እሰብራለሁ 😢
ፍቅር ግን ይምርሽ ነው😢
ጎበዝ ሀይማኖቱን የሚወድ ሠው እንድህ ነው❤@@TubeMerkebselamTube
ማነው እደኔ ለእምነታቸው የጨነቀው👍
እኔ ኣለዉ
እኔ ራሱ የፋፋ ነገር አሳስቦኛል አላህ ያበርታው
ኧረ ከባድ ነው ሁለቱም ከፍቅር ይልቅ እምነታቸውን ማስቀደም አለባቸው
@@Meme-xr9zy እኔ በፊትም ተው እያልኩ ነበር በኮሜት ሀይማኖት መቀለጃ አደለም ፍቅር ቀሪ ነው
ለነሱ ተውት አትጭነቁ አተሽቀብጡ
ፍቅርዬ ስለ እመብርሃን እምነትሽን እንዳትቀይሪ።እኔ የማቅሽ ሚዲያ ላይ ነው ሆኖም ግን ፍቅራችሁ ደስ ይላል ግን እምነትሽን አድራ።ከኔ አስበልጦ እናት እና አባቱን የሚወድ ቢኖር እራሱን ይካድ ይህ ለኔ ሊሆን አይችልም ይላልና አምላካዊ ቃሉ።
ደምሪኝ ማርየ😌❤
አደራ ፍቅር በመብራሃን እሱ ከመጣ ስጋውን ነብሱን ያድናል ማርያምን መምህር ተስፋዬ ዩቱብ አሳዩው
❤❤❤ደምርኝ
@MomDad-oe8zy😂😂😂😂😂😂😂😂አይ ፋፋ ለቃ ብሎ ሀይማኖቱን ቀየር😂😂😂 ከማንም ከምንም በላይ አድ አላህ በሰተቀር ሌላው ዝምብሎ በጨትና በቆርቆሮ ለሚያመልኩት ዝብለው ነው አይ ፋአድ ዴሞ ያተፋፋ ከብት የሆነ ዝጆሮ ምሰያ የሚመሰል ዴሞ አላህን የፈጠርህን ትተህ በቆርቆሮና በጨት ለሚያመልኩ ትቀይራለህ አቤት ያተ ቤተሰቦች ቅድሚያ ቁራአንን ሀድሰን ቢያሰተምሩህ ኑሮ አድ አላህን አትክድም ነበር ወዴ ካፌር አቲድም ነበር ሲጄመር ውሺት ነው በጭራሺ አይቀይርም አይታሰብም ወላሂላአዜም ነው የምላችሁ እህት ወድሞቼ ምንም እናትሺን ሙሉ ቤተሰቦችሺን በብርት እሳት ወይንም በሳት በቁማቼው ከማቃጥላቼው ወይንም ክርሰቲያን ሁኚ ቢሉኝ እራሱ አላህን ነው የምመርጠው ቤተሰብም ይቃጠሉ እጂ ከአላህ ውጭ በጭራሺ እኔ ራሱ ፌዳኪ ያርሱለላ እኔ ሄወቴን አሰቀድማለው ባአላህ አልዴራዴርም አልሀምዱሊላ እኔ ሙሰሊም ነኝ የአላህ ባሪያ ❤❤አላህ አድነው አይወልድም አይወለድም አላህን ፈራ ካፌር እዳቶን
አረ አታስቁን 😂ልጆቼ ይጣላሉ ብዬ እንጂ ሌላማ 😅
ዉይ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤ፍቅር ግን የእምነትሽን ነገር አደራ ❤❤❤❤❤❤❤
ፍቅር አደራ ሀይማኖትሽን እዳትቀይሪ በተረፈ በጣም ነው የምታምሩት የተንቢ ተባረኪ😊
ለእመነትሺ ከበር ቢኑረሹ ሁሉንም ተወ ነወ ማልት እጂ እሱም ለመን የቀይሪል
@@zinatzinat487 እማ ፍቅር እውር ነው አሁን ማንንም አይሠሙ ከግዜ ቡሀላ ምንአልባት እራሳቸው ይወስኑ
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
❤❤❤❤ፍቅር ግን ጀግና አይገልጽሽም በእውነት ክብር ምን እደሆነ አስተምረሽኛል በርቺ
ፍቅርዬ የኔ ውብ ደስታሽን ያስደስተኛል እወድሻለሁ ግን አደራ በእመብርሃን ብዬሻለሁ በክርስትናሽን እንዳትደራደሪ አደራ አደራ አደራ እህቴ ተዋህዶ ሃይማኖታችን ለዘልአለም ትኑር ትድመቅ❤❤❤
Ygebawu new yemeyawukewu waga tekfilolinal❤❤❤❤😢
እኮ ምኑደስአለሽ እምነት ካለሽ በይ እምነት ከፍቅር ይቀድማል ከገባሽ እሺ የመጨረሻ ደደብናቸዉ ገዳፊወቹም እደዛዉ በእምነት ቀልድየለም ገደልይግቡ ግምለግም አብረህአዝግም ነዉነገሩ ጅል
ነገ😅 ሲኦል ትገቢለሽ
እዉነት ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@zaeem5406👎👎👎
አሏህ ያጠመመውን ማንም አይመልስ አሏህ የመለሰውን ማንም አያጠመውም አሏህዬ በድኔ ጠካራ አድርገኝ በድኔ እዳትፈትነሽ ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን ፍአድ አሏህ ቀልብህን ይመልስልህ
ውድሱያመጣትይሆናል 😢😢😢 ብቻ ስላማቸው ይብዛ ምንም አልልም
ፉአድ ካዱነያው አኼራ ይበልጣል እና ከእሰልምናክ አማና እልኸሀለው ውድ የኢሰላም ወድሜ ረሱልን ሰንት መሰዋትነት የከፈሉለ እሰልመናከ በቀላል ማየት ከምንም በላይ ይከብዳል ላዱንያ ብለክ አኬራህን አታበላሽ ከዛ አላህ ልቦናችን በኢማን ያረጥብልን አሚን ያረብ
አሚንን ያሪቢቢ
ሶለላሁ ኣለህወሰልም
ሳህ. ወላሂ አብዛሀኛችን አኸይራን ረስተናል
ሱለላህ አለይሂ ወሰለም.
አሚን ያርቢ❤❤❤❤❤
ፍቅር ደስ ይላል ግን አደር ሀይማኖትሽን ጠብቂ አደር ሁሌየም የማይቅየር ፍቅር ያስተማርን በመስቀል የተሰቀለውን ክርስቶስን አስቢ
በትክክል
Qoyi. Aymnotacew. Andynet. New. Ede. Yemtwqu. Ngrwyi
እኔ የእውነት በጣም ደስ ብሎኛል ፍቅርዬ ፉፉዬ ፈጣሪ በፍቅር ያኑራቹ
Ene rasuu btm nw des yalegn
የዉነት በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ፈጣሪን ዋዉ ፈጣሪ አምላክ መጨረሻቹን ያሳምርልን እኔም ከፍቅረኛዬ ጋር 16 አመታችንን ያዝን አሁን ላይ እሱ ሙስሊም ነበር ግን አሁን ክርስታን ሆነ ❤❤❤❤❤❤
አሜን እሜን 🙏
@@SerkalemEjiguእግዚአብሔር ይመስገን❤ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ያሳምርልን ❤
@@ተስፋየእምየናት አሜን አሜን አመሠግናለዉ ፈጣሪ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን
ፍቅር ከዚበላይ ይገባሻል ተጋብታችሁ የማየት እንፈልጋለን የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
💞💞💞💞💞💞💞💞💞👍👍👍🙏
@@AliaMohammad-t1q ደምሩኝ🥺❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እረ ፉአድ አሏህንፍራ ለዚችለአጭርሂወት ኢተቂሏህ ☝️☝️☝️☝️Subhan Allah
😢😢😢በትክክል መጨረሻየን አሳምርልኝ
ትክክል ብላሀል ወይእሶንያጥል ወይሀይማኖቱን ያጥል አላህንፈራ
👍👍👍💪💪💪
ትክክል ሃይማኖታቸው አይጋንኛም እካ 😢
ስለራሳቹ እውቁ ወረኛ ሁላ😏
እነዚህን ልጆች እንደወደድክዋቸው ብቻ ደስታችሁን ያሳየን ውድድድድድድ❤
ጌታ ስቴዬ እየደገምኩ አየሁት ከማታ ጀምሮ መገፍት ጥሩ ነው ሴቶችዬ ተገፉ ሰው አትግፉ😊😊
የኔ ፍቅርዬ ካች በላይ እኔ ደስ ብሎኛል የኔ ውብ ፍፍ ፍቅር ነው እኮ እንኳንም ተሳካላችሁ❤❤❤
1000000 ተመልካች ያስፈልገዋል የኔ ፋቅር የኔጀግና ስምና ተግባር ያደለሽ🎉🎉 በርችልኝ
ተዉ እንደማመር😌❤
በጣም አበረከከችእኮ😢😂😂
ጌታሆይ ፍቅርዬ ደስ ይላል እግዚአብሄር መንገዳችሁን ያቅናላችሁ መሀተብሽን አደራ የልደታ ማሪያም ልጅ ነሽ 😢😢😢😢😢😢😢
ሹዉ ማህተም ማን እንድታስሩ ያደረገዉ ታዉቂያለሾይ?! ኢማም አህመድ አል ጋዚ ነዉ ሙስሊም ከክርስቲያን ለመለየት እንድታስሩ ያደረጋችሁ so,, ክር ከእምነት አይደለም የኛዎቹ ክርስቲያኖች ማለትነዉ አንብቡ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ አለ ወይ?!😊
@@zeyenabaibeyemuhey ሀሀሀሀታይጅ እውነትሽነወይ አንችም ልቶኝ ትችያለሽ እንድናሥር ያረግሽን
ሀሀየድጋይአምላኪልጅ
ሰዉ ከማምለክ አላህ ያዉጣችሁ ወላሂ ካፊሮች ያሳዝኑኛል እስኪ አንብቡ መፅሀፋችሁን
ለራሥሽ እዘኝ እኛ የምናመልከውን እናውቃለን@@Rahma-fg2jg
ከመደሰቴ የተነሳ ደጋግሜ ነው ያየሁት አዎ ፍቅር ያሸንፋል❤የተንቢ ትለያለሽ እግዚአብሔር የፈጠረች ለመልካም ነገሮች ብቻ እስኪመስለኝ ብዙ የሰራሻቸው ነገሮች አመሰገንኩሽ❤ ክበሪ❤
Enem sostii giza new ayetuu😅😅 baxam dasii alenyii❤❤❤❤
@@Wub57 betam weda yesewe deseta enderase medeset sichal😍😍😍😍😘
10 ግዜ ኣየሁት😂
እእእእእልልልልልልል ❤ብለናል እንኳን ደስ አላችሁ ደስሰሰሰሰሰ ይበለን❤🙏🙏 ለሙ የገባችበት ሁሉ የተባረከ ነው
ምኑነው ደስ የሚለው ሀይማኖታቸውስ
@@አለሀምዱሊላህ-ቨ6ኘ ስለአይማኖት የሚወስኑት እነሱ እጂ እኛ አይደለንም ከዚህ ንግግር ብንቆጠብ ጥሩ ይመስለኛል🙏❤
አሠላም አሊኩም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ ፉአድ ይሄን ኮሜንት ታነበዋለህ ብየ ተሥፋ አለኝ እንሺአላህ እኔም የለኢላሀኢለላህ ሙስሊም እህትህ ነኝ ኡስታሥ ባልባልም ትንሺ ተምሬለሁኝ እየተማርኩኝም እገኛለሁኝ ዲኔን ለመማር ሁሌም የምጥር ገና ተማሪ ነኝ ግን ደሞ ሙስሊም ወንድሜ ስለሆንክ ነዉ ልመክርህ ያሠብኩት የአላህ ለአጭህ ህይወት ኡፍፍ ያማል ዛሬ እንሙት ነገ የማናቅ የመጨርሻ ኮሜንቴ ይሆናል ብየ አስባለሁኝ ይደርስሀል ብየ ተሥፋ አለኝ እንሺአላህ ኢተቂላህ አላህን ፍራ በፍቅር እስልምናችን አይቀየርም ድንህን ጠለቅ ብለህ ተማር የነብያችን ተከታይ ኡሥታዞችን ጠይቅ አላህ በእሥልምናችን ሴትን ልጅ እንኳን አቅፈህ ሠላም ልትል በእጅህ እድጨብጥም አልተፈቀደልህም ሴት ልጅ ላንተ ሀጅ ነብይ ናት ፉፉ መልካምነት ለራስ ነዉ ልትርዳት ትችላለህ ነገር ግን እንኳን ሠላም እንድትላት ጎን ለጎን ተቀምጠህ እንድታወራት አልተፈቀደልህም ቪደወ ማየቱ ለራሱ አስጠላኝኝ ፉፉ አላህን ፍራ ወላሂ የኛ እስልምና ከሁሉም በላይ ነዉ አላህ ያልፈቀደዉን አትስራ ፍቅር ብለህ ከእስልምናችን አታሥበልጥ ወላሂ ፍቅር ከእስልምና መቸም ቢሆን አይበልጥም የአላህ ቀዲኔ ላይ አፀናኝ ቀጥተኛዉን መንገድም ምራኝ ያርብ ከሀራም ነገር አርቀኝ ፉፉ አላህ ሂዳ ይስጥህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራህ ይህ ኮሜንቴ የመጨርሻ ነዉ እንሺአላህ እንደምታነበዉ ተሥፋ አለኝ ፉአድ አላህ በእስልምናህ ያፀናህ እሶ ክርስቲያን አንተ ሙስሊም ያርብ ከዚህ አይነት ፍቅር ጠብቀን
በምን እንደምንሞት መቸ እንደምንሞት የማናዉቅ የአላህ ፍጡር ነን ሞት እያለብን እያወቅን ለምን መማር እየቻልን ብዙ ኡሥታዞች እያሉልን ለምን አንማርም ብዙ ድናቸዉን የተማሩ ወንድሞችህ አሉልህ ተማር ካላገኘህ ከሙስሊም ወንድሞች ጋ እንድያሥተምሩህ ላገናኝህ እችላለሁኝ ፋአድ ለአላህ ብለን ዱአ እናደርግልሀለን አሊህ ሂዳ እንድሠጥህ እኛንም አላህ በዲናችን እንዳበርታን የሁሌም ዱአችን ነዉ
@@rahmetawoka5750 እኔእራሡወላሂ አስጠላኝ
በትክክል
ሳህህ
ኮመንትሽን ሁሉንም አነበብኩት በትክክል ነው ግልፅ ያደረግሽ አላህ ሂድያ ይስጠው
ሳህ❤❤❤
ደስ ብሎኛን እልልል የምን ግዜ ፀሎቴ ነዉ እደኔ ደስ ያለዉ ማነዉ❤❤❤❤
ደስታችሁ ደስታችነው 🥰🥰🥰አላህ መጨረሻችንን ያሳምርሕን ለናተም እደዛው
ታውቃላችሁ ከመንፈሳዊ ትምህርቶች እና ከናንተ ውጭ youtuber ያለ አይመስለኝም በጣም ደስ ብሎኛል በርቱ እግዚያብሔር ፍቅራቹህን ያብዘው መጨረሻቹህን ያሳምረው
የኔም ኮሜንት ነወ ይሄ😢😢😢😢በጤም ደስስስስ ብሎኛል ማርያምን🥺
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማርያምን በጣም ደስ ብሎናል አንድ ላይ ስለሆናችሁ ግን ፍቅር በእመቤቴ እምነትሽን አደራ የኔ ቆንጆ አደራ አደራ ዋ ❤❤
እንዴት እደዚ ትያለሽ እሱን ካገባችኮ ያው ሃይማኖት መካዱ ኣይቀርም ወይ ወደሷ ሃይማኖት ከመጣ እንጂ
ስወዲህ ደምረኝ
አቸለሀይማኖተሽንአታከብሪም
ደስታሺን ፈጣሪ ይንቀስጥሺ ዛሬ ከነሱ ይልቅ የናተ ከሀዲዎችን ሳልናገር አላልፍም ህይወታችሁ ይለፍና ሀይማኖቷን ክዳ እንዲህ በየሜዳው ስትዳራ ስለ ዝሙት ስትሰሙ ነው የሚያስደስታችሁ
ምኑ ነው የሚስደስየው ስይጣ ነችሁ እኮ እናተ ማለት ቆይ በናተም ሀይማኖት አይፈቀድ በኝም አይፈቀድ ታዳ ምን አባሽ ታሽቃብጫለሽ ስይጣን
በእውነት እኔ ለምለምየ ትልቅ ስው ነበር እማረግሽ ዛሬ ግን በጣም ገረምሽኝ እዴ እነዚ ልጆች ወጣት ናቸው መቆጣት ሲገባሽ እዴት እዲህ ታረጊአለሽ እምነታቸውስ ቤተስቦቻቸው ይህን ቭደዎ ሲዩት ምን ይሉሻል እኔ ሲጀመር አሁን ላይ የኔ ወድሞች እምነት አይነኩ ሀገር አይነኩ እያልሽ ከምነታቸው እያራቅሻቸው ይመስለኛል
በጣም ወለሂ😢😢
ደምሪኝ ስወድሽ❤
እውነት እኔም በጣም ፣ሃይማኖት እኮ ከባድ ነው
ወለህ አስጠለችኝ
በጣም አህቴ😢
ፍቅርዬ ዛሬ ሰፕስክራፕ አረኩሽ ቲክቶክ ላይ ነበር እምከታተልሽ የኔ ንግስት በርቱልኝ❤❤
የናንተ ደስታ ያስደስታኛል መፋቀራቸውም መዋደዳችሁም ደስ ይለኛል ነገር ግን መሃላችሁ ላይ የሚለያያችሁ ነገር አለ እና እሱን ብቻ አስቡበት ምክንያቱም ሐይማኖት ዛሬም በዱንያ ነገም በአከራ የሚያስጠይቅ ቀንን ነገር ያለመስራትን ሞክር መልካም ጊዜ ተመኘሁላችሁ ፈጣሪ ነውና መንገዶችን ቀን የሚያደርገው ሁሉንም መንገድያቸውን ቀን ያደርግላቸው
@@enatager5416ደምሪኝ 🥺❤
ትክክል❤
ጌታን ደስ ብሎኛል በጣም ❤❤❤የሰው ልጅ መጨረሻውን ፈጣር ብቻ ነው የሚያውቀው እናም በልቡ ውስጥ ያለውን ሐሳብ የምገልጽበት መድረክ አግንቷል ፡፡❤❤❤❤❤❤
አረ ኡኡኡ ኮሜቶች ግን ያማችሀል እዴ ደስ ብሎናል የምትሉት😢😢😢ወይኔ አምላኬ መጀመሪያዬን ሣይሆን መጨረሻዬን አሣምርልኝ ከምንም በላይ ሀይማኖት ይቀድማል ፍቅር አደራ ሀይማኖትሽን😢😢😢ጠብቂ
Ya haymanot yekdemal ketlo fkr
ፍቅርዬ ወደ ትክክለኛው ሀይማኖት አላህ ይወፍቅሽ
@ZedTኧረ ባክሽ ወደጨላማ ube-e9r
ሀይማኖት ሀይማኖት አትበሉ ስለ ራሳችሁ ብቻ አውሩ እነሱ የራሳችሁ አለም ውስጥ ነው ያሉት ብትችሉ ፍቅራችሁን ግለጹላችው
ሰው ቲፎዞ ሆኗል በእውነት ብቻ እነሱንም ማስተዋልን ያድላቸው ምንም አፍ የለኝም ።
የሀይማኖታቹሁ ነገር ነው እንጅ ትንሽ እሚከብደው አንድነታቹሁ በጣም ነው ደስ የሚለው ❤❤❤❤❤
የኔ ውዶች አብራችሁ በመሆናችሁ ደስ ብሎኛል ነገር ግን የእምነታችሁ ነገር ያሳስበኛል😢😢😢😢
በጣም ኤፋዬ❤❤❤😢😢
💔💔💔💔💔
ተበላሽቷል ነገሩ ኤፋየ
@@አፀደየድንግልማርያምልጅብርክ ወይም ድራማነዉ የሚሆነዉ😢
ከሁሉም በላይ ሀይማኖት ይቀድማል ወድሜ ፉአድ የእምነትህን ነገር አደራ. እዚጋ ፍቅር ያሸነፋል እሚባል ነገር አይሰራም
ፍቅርዬ ወድሻለሁ❤ ፉፉዬ ለዱኒያ ብለህ ነፍስህን አትዞልም👌
ደምርኝ ማሬ ❤
ትኽእል ነሽ ማን ፍቅር ያሸንፋል😘😘😘😘😘😘😘
@@Roman-zb6yzደምረኛ
ደምሪኝ ስወድሽ❤
ትክክክልምርኧርእባካቹቀጥተኛወን፣መንገድ፣ሲለቅዝምአትበሉትያርብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አዘንኩኝበፋአድየምር
ቸሩ መድኃኔዓለም አታድርስ ነው እግዚአብሔር ይሁናችሁ ፍቅርዬ ሁለተኛ እዳትጎጅ ፈጣሪ ይርዳሽ😍❤
@@ጎሳልበየቃለሰናየ ደምሪኝ🥺❤
ፈጣሪ በፍቅር ያኑራችሁ እንኳንም ተጣመራችሁ የኔ ውዶች❤❤❤ ሁሉም ነገር ለበጎ ነበር ለካ!!!!❤
ፈቅር ከእምነት ይጀምራል ክብር ለሀይማኖታችን ይኑረን የሁለት አለም ሠዋች አትሁ😮😊
ፋፋና ፍቅር ስወዳችው የሚመጣውን ሁሉ የምታልፍበትን ትግስት እግዚአብሔር ይስጣችሁ ብዙ ልትባሉትችላላችሁ እኔ በጠም ነው ደስ ይለኝ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
ውይይይይይ በማርያም አስለቀሳቹኝ አይለያቹ ማርያምን ❤❤የተንቢ እናመሰግናለን❤
🥹🥹🥹👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😂😂😂😂
ደምሪኝ ስወድሽ❤
በማርያም ብለሽ ከይለያችሁ አልሽ እህት ሀይማኖት አይበልጥም ከምንም በላይ ቅድማ ሀይማኖት የሚቀድም ከባድነው
@@magdes6631 እውነት ነው ግን ሴት ልጅ ብልህ ናት ደሞም የትኛውንም መስዋት ለሱዋ ከፍላለው ብሉዋል ልብ ብለክ ወይም ብለሽ ከሰማሽ ያለውን ።ደሞ እኮ አንድ ነብስ ማትረፍ እሱዋ ብልህ ከሆነች ቀላል አይደለም ብዬ ነው።
ሀይማኖት ከአባት ከእናት ከዘር ከሀገር በላይ ነው አስታውስ ደሞ ዱንያ ጠፊ እንደሆነች በአለህም እጅ እንደምንያዝ አስታውስ😢😢😢😢😢 ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን
አላህ ይጠብቀን ተድህ አይነት ፈትና ይጥብቀን መጨረሻችንም አሳምርልኝ ፍቅር ካላህ ቃል አይብልጥም የአላህ የመጨርሻችንን ያስምርልን
አሚንንን አለሁማ አሚንንን
በትክክል አሚን ያረብ✅✅✅✅✅
ማረያምን ኮምቸ አላዉቅም ነበረ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛን ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ🙏🙏🙏
@@AsdAa-w1o ደምሪኝ❤😌
ፍቅርዬ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደሥ አላችሁ አንዳንዴ እግዚአብሔር የተሻለ ሊሠጠን ሢል የያዝነውን ይነሣናል መልካም የፍቅር ጊዜ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ 😌❤
ፍቅርዬ❤ለፉፉ የገጠመችለት ላይክ አረጉ
ውሰጤ ሀሴት ሞልቶ ውሰጤ እንደተመኘህ
ባንተ እምነቱን ጥሎ ሀሳቤ እንደቃኘህ
ፍቅሬ ፍቅርን ይዞ ሁሌ እንደጎበኘህ
እኔ አንተን አገኘሁ አንተ እኔን አገኘህ
አየህ ፍቅር አቅም ኖሮት ክፍተቱ ሲሞላ
ለትዳር ይ ይድርሳል ለቃለ መሀላ
እጅ ግ አብዝቶ ነው አምላክ የሚወደኝ
አንተን ውሰጤ ከቶ ፍቅር አሳበደኝ
ልገርህ ፉፉዬ❤ የልቤ ማረፊያ
ብተክዝ ቢከፋኝ የሆንከኝ ማኩረፊያ
አንተ ማለት ለኔ ከባልም በላይ ነህ
ውሰጤን ሀሴት ሞላው ይሄው ዛሬ አመነህ
ቀናቶች የቀሩት ሰርጋችን ደረሰ
ሙሸሮች ከበቡኝ ይሄው ተደገሰ
ደሰ አለኝ አብዝቶ ያችን ቀን ሳስባት
ጎደኛ😢 ባለቤቴን 😢 የሚመክረኝ አባት
ሁሉን ሙልቶ ሰጥቶኝ እኔን አየሁባት❤
ፍቅ
ርዬ ❤ፈአዴመልካም የፍቅር ጊዜ
አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ እዴት
እደምታምሩ
wawwwww❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
ፉአድ አሏህን ፍራ ወላ ተሙቱ ኢላ አንቱም ሙስሊሚን ጌታችን አሏህ ሱብሀነ ወተአላ ሙስሊም ሳትሆኑ እንዳትሞቱ ተብለናል ሲቀጥል የተፈጠርንበትን አላማ እንወቅ ወማ ኸለቅቱል ጅነ ወል ኢንስ ኢላ ሊአቡዱን የሰው ልጆችንም ሆነ ጋኒን ጅንዎችን አልፈጠርኩም እኔን በብቸኝነት ሊገዙን ሊያመልኩን ቢሆንጅ እያለን ነው ጌታችን ፉአድ እወቅ ተማር
@@fguctb4638 ጋኔል እና ጂኒ ለሙስሊም ተከታዎች እህት እና ወንድሞቻችሁ አይደሉ እዴ አቡ ሀይደር ዝጂኒዎች ወንድም እህት አሉን ብሏል እኮ 😁😁😁😁😁
እስልምናን አይቁትም ለስም እስላም ብቻ ነው
እዲህ ንገሪልኝማ
ወላሂ ዲኑን ስለማያቅ እጂ ዲኑን የሚቅ ሙስሊም በዝህ ልክ ለዱኒያ.ተብሎ የዘላለም ሂወትን ማጣት.አኡዙቢላ አላህ.እኮ የዱኒያን ሀብት ለሚወዴውም ለማይወዴውም ይሰጣል ዲነል ኢስላምን ግን ለሚወዴው እጂ ለማንም.አይሰጥም ምክናየቱም የዘላለም ሂይወት ያለው.አኬራጂ ዱኒያ.አይዴለችም.
ይቺ ዱኒያ አላህ ዘዲ. የትንኝ ክፍ. ያክል. እኳን.ቦታ የላትም.እኛግን ለዱኒያ.ዴስታ ብለን አኬራችንን እናበላሻለን አላህ ይጠብቀን ከኩፍር
ወሏሂ እውነተኛ ድኑን የሚያውቅማኮ ያላህንና የረሱል ሰሏሁ አለይሂ ወሰለምን ጠላት አድርጎ መያዝም መውደድም መዋዋልም አንችልም ሀቂቃ መጀመራ መማር አሏህ ይህድነ መጨረሻችንን አሏህ ያሳምርልን ውድ የእስልምና እህትና ዎንድሞቸ እንማር ከዛ ባወቅነው መስራት ነው ውዶች
አለህ ሁለታቹንም በቀጥተኛዉ በዉዱ በእሥልምነ መንገድ ይምራቹ አለህ የሁለችንም ኸቲመ የሠምርልኝ
ደምሪኝ ስወድሽ❤
@@AAAA-q1k4w 💚
@@AAAA-q1k4w ደምሪሻለዉ ምትለቂዉ ጥሩ ነገር ከሆነ ከልሆነ ግን አነሠወለዉ
Ayhonm
@@RedietAlem-t2z መለት
የኔ ውዶች አብራችሁ በመሆናችሁ ደስ ብሎኛል ነገር ግን የእምነነታችሁ ነገር ያሳስበኛል
አረ የፍቅርየ እና የፉፉ አድናቂ የት ናችሁ እልልልል💃💃💃💃😂😂😂🎉🎉❤❤❤❤
ድራማ ነወ
Alani ❤❤❤❤
Egzaberi yemsgni desii sile lami Egzaberi yesxshi getan gagnanashi yefqr almlak yebarkshi yene gaginaa❤❤
አለን😂😂👌
አለን አለን😂😂😂😂
አድላይ ስለሆናቹ ደስ ብሎኛል ግን የሀይማኖቱ ነገር አስቡበት ብዙም ሳትጓዙ❤🎉
@@nafesanafesa-tt5vd ደምሩኝ🥺❤
እልልልልልልልልልልልል እንደት ቪድዮውን እንደጠበኩትና እንደተደሰትኩ የኔ ውዶች እፉ ምርጥ አፍቃሪ ትለያለህ❤❤❤
አሰይ ፍቅረየ በጣም ነው አምወድሽ ደስ ብሎኛል እወዳችዎለው ተደስተሽ ሰላዬሆ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ኮሜቶች ግን ዝሙትን እያሥፋፋችሁ እደሁ ታዉቃላችሁ 😢😢😢😢 የሁላችንም እምነት ዝሙት አይፈቅድም 😢😢 ዝም ብላችሁ ተጣመሩ ተጣመሩ እያላችሁ ወድ እና ሴት ባያችሁ ቁጥር😢😢😢
😂😂😂😢😢
አረ ዝም በያቸው ወላሂ የዛሬው ቪድዮ በጣም ነው የሚያስጠላው
ደምርኝ ማሬ
እሽ@@Lemi-channel1
@@hayathayat4616 አረ በአላህ ሙሥሊሞቹ አላህ ሂዳያ ይሥጠን ሡብሀን አላህ
እምነት ከሁሉም ይበልጣል የኔ እናት በቻ እግዚአብሔር ያሳምርልሺ እማየ😢😢❤❤
ዋው አሁን ነው ፍቅር የሚመጥንሽን ቆንጆ ወንድ ያገኘሽው ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ❤❤❤❤
ፈጣሪፍቅራቹህያብዛላቹህ.ፍቅርየ.❤❤❤❤❤❤ጀግናሴትነሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኢላሂ ከእስልምናዉ እዳይወጣ ኢማን ስጠዉ ያረቢ 😢😢 መቸም ለቀሪ ህይወት ቀጣይ ህይወትን እዳታበላሺ አደራ ወንድሜ
ሶላት የማይሰግድ ሰው ካፊር ነውቆየ እኮ ወላሂ ስላለነው
አሚንን ያረብ
ኣሚንንንን ያረብ
በምን አወቅሽ ይስገዲ አይስገዲ ምንወጀል ቢበዛም አላህ ማሪነዉ@@zainabazainaba1936
አይወጣም ግን አላህ እሷን ሂዳያ ይስጣት😢
ዝምታ ወርቅ ነዉ በናተ ሂወት ምን አገባኝ መጨረሻዉን ማየት ነዉ ዝብለን🤭🤭😁
በጣም
እኔም እዳችው በጣም ነው የሚገርመው ዋ እሥልምናን ጠብቅ ሌላ ምንም አልልም
ሰህ
🌹🌹🌹🌹🥰🥰👍👍👍👍
አወ ዉዴ ሠዉ ጂማሪዉ ሣይሆን መጨረሻዉ ሢያምር ነዉ
ሚሥኪን ፉፉ አሣዘንከኝ ወድሜ ከልክ ያለፈ መቀራረብ መዘዙ ከባድነው
ይህን ፈተና ለማለፍ በድንህ ጠንካራ መሆን ይጠበቅባሀል
አላህ በእዝነቱ ከገባህበት ፈተና ያውጣህ ወድሜ ይህ ለአተ የድን ፈተና ዱብዳ ወርዶብሀል አላህ የምትወጣበትን ብልሀት እውቀት ይሥጥህ ፉፉ
አላህ በድናቸው ጠንካራ ከሆኑት ሠወች ይመድበን መጨረሻችነን አሣምረው
ድራማ ነዉ😂😊
😢😢😢😢
ዋዉ ፍቅርየ እና ፋፍየ በጣም ነዉ ደስ ያለኝኝኝኝኝሺ አመት ኑሩልኝኝኝኝ❤❤❤❤❤❤❤
አሏህ የስቱር ወደ እስልምና ብገባ ደስታዬ ወደር የለውም ግን የፉአድ ነገር ያስፈራኛል አሏህዬ ከወንድምነት አታውጣብን
በጣም አሏህ ይረዳው የአሂራ ወዲማችንን ምን አይነት ጉዲ ነው አየ ዱኒያ አሏህዋ መጨረሻችንን ያሳምረልን
ትመጣለችኢንሿላህ
አሏህ ይርዳው ያስራል😢
ኢንሸአላህትመጣለችአሱጠካራተሆነ
ሁኔታው ወድማችን መሄዱ ነው
አሏህ ቀጥተኝዉን መንገድ ይምራክ ወንድም ሀቂቃ አሏህ ቀልብ ይስጥ ያረቢ
በመፋቀራችሑ ደሥ ቢለኝም የሐይማኖታችሑ ጉዳይ ግን አሥጨንቆኛል!!!ፍቅር&ፉፉ! ብቻ መጨረሻችሑን ያሣምርላችሑ!!!ከማለት ዉጭ ምንም ልል አልችልም።!ኮሜታተሮች አትስደቧቸዉ ዱአ &ጾለት እናድርግላቸዉ።
@@ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል ደምሪኝ 🥺🥺❤
አጉል ጥሩ ነኝ አጉል ለሰው አሳቢ ነኝ አትበል የፈጠራት ጠባቂዋ ነው አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራት መሰዋት ምናምን እያልክ እራስህን አታታልል እስልምና የተፈጠርንበ ብቸኛው አላማ እደሆነ አትርሳ እስልምና ከሁሉም ይበልጣል ተጠቅ!!
የኔ ዉዶች አሁንም ጠንካር. ባሉ
በሃይማኖትቹ ምክንያት ብዙ ነገር ይመጣል ብቻ ፃልይ 😍😍😍😍
@@AshenafAsefa ደምሪኝ እማ🥺❤
ኮመንት ሰጥቼ አላውቅም ግን በጣም ደስ ብሎኛል እህቴ መልካም የፍቅር ጊዜ❤❤❤❤❤❤ ታምራላችሁ ተከባከባት በፍቅር የተጎዳች ነች አደራ❤❤❤
ስወድሽ ደምሪኝ❤
በሰው ደስታ የምትደሰቱ ሁሌም ደስ ይበላችሁ
😂ምኑ ደስስ ይላል😅
@@fgff2649 ሰለሚያምሩ
ተዉ ደምሩኝ😢❤
የምማጠዉን ነገር ሁሉ በፈጠር ጠሉት ደግሞም አብራች ተገፈጡ ደግሞም ጌታ ይራደችሀል
ወይኔ ፍቅር እነደማቅራዉ ሰልነግራዉ ልሄድ ነዉ እየልኩ አስብ ነበር አለ አለች በዉስጥ አምቆ መየዝ በጠም ከበድ ነዉ ግን ተሰክቶልሸ
ፉፉፉፉፉ እንኳን ደስ አለክ ወድ ወንድሜ አንተ አሰተዋይ ሰዉ የተበራክ ልበም ዘማንህ ይበራክ የተበሩ ልቦቹዋን ጠግና አክማ ለዝህ ደረጀ ማድራስ አልፎ ተርፎ የረሰ ማድራግ ጀግንናት አይገልፀዉም❤
❤❤❤
ደምሩኝ❤😌
ፍቅር ከእምነት ይጀምራል ማንንም ሰው እምነቱን እንዲቀይር አልፈልግም ምክንያቱም እምነቴን ስለምወድ ሁለታችሁም በእምነት ከሚመሳሰል ሰው ጋር ብትጣመሩ ደስ ይለኛል
Kehone buhala endezih yale mikr gn aykebdm
Degmo enesu yemejemeriya aydelum be haymanot yeteleyaye sw fikir sijemru silezih zmmm
@@kalbest5920 ከእምነቱ ዉጪ ያገባ ሰው ኮመት
@@kalbest5920ደምረኛ
ፋአድ አላህን ፍራ እምነት ይበልጣል ድገት ሞትም አለ አስብበት😢😢
አዉ ወለሂ ወይ ያስልማት ወደ ያታወለድችበት
ምንአገባችሁምድረአሽቃበባጭ፣እነሱያቃሉ
ኢተቂላህ ፉአድ ከሥልምና ከወጣህ በጣምነው የማዝንብህ ይችአለም ከቱናት ወዴራሥህተመለሥ ወድሜ😢😢😢😢😢
የኔውድ በየዙራውያሉት ካፊር ምንያቃል አላህ ሆይ አዋዋሌን አሳምርልኝ
ያአላህ ውድእህት ወድሞቸ መጨረሻችን ያሣምርልን
ዱአ አርጉለት ያረብ
@@selamsol1280 ያረቢ አላህ ወዴራሡ ይመልሠው
አላህ ወይ መጨረሻየን አሳምርልኝ. አላህ ሂዳያ ይስጥህ በስ
ግን ሀይማኑቱሥ ከባድ ነው ደርሶብኝ ያቃል መጨርሻው መለያየት ነው ያረቢ መጨረሻች አሣምርልን
ወረኛ ምን ከካፊር ወንድ አለጣጠፋሽ ወይ ዲናቹን አትመሩ ኤጭ
እኔም የልጀ አባት ሰልሞ አምኘበታለው ብሎ ተጋባን አድ ልጅ ወለድን ሳኡድ ነበር ምንኖረው አገር ሲገባ ወደሀይሞኖቱ ተመለሰ እኔ እድቀይር ነበር ሚፈልገው ለካ እኔ ግን በሀይማኖቴ አልደራደርም ተለያየን ስለዋሸኝ እደጥላቴ ነው ማየው 😢
@@SubhanallahSubhanallah-xx3obahzab zm bey
@@ሀይሚUTB5555 ወይ ካፊሯ አህዛብ ማነዉ ስማቹንም አተቁሙ ማለትነዉ አህዛብ እኮ እናንተ ናቹ ወላሂ ስታሳዝኑ😂😂😂😂
@@SadaMohammbe ወላህ ከእኛ የተዋደደ ያለ አይመሥለኝምነበር ብዙ ዋጋ ከፍየ ብዙ ተጉዠ ነገር ግን ስህተቴ ሲገባኝ እሱም ቃሉን ሲያጥፍ እምነቴን ስማር ወደጌታየ አለቀስኩ ታይቶ የማይታወቅ ፍቅር ነው ያላቸው የሚባለውን ያክል ልቤን አደንድኖልኝ ከዚያ ህይወት እንዳወጣኝ ለመንኩት በእርግጥ ለአመት ያክል ተጎድቻለሁ በስደት አልቅሻለሁ ሰውነቴ እጅጉን ቀንሶ ቀጫጫ ሆኛለሁ ሆኖም ግን አላህም ጥንካሬን ብርታትን ለግሶኝ ያንን ትሞታለች እንጅ መለየት አትችልም ይሞታል እንጅ አይተዋትም የሚባልለትን የሃራም ፍቅር እርግፍ አድርጌ ትቸው እየኖርኩ ነው . ሱብሃን አላህ በሰአቱ ስለእስልምናየ የማውቀው ነገር አልነበረም ግን ሀራም መሆኑን ብቻ ነበር በደፈናው የማውቀው ስደት ትምህርት ቤቴ ነው መጥቸ በ8ወር ስልክ ተገዛልኝ ከዛም 5ወር ባልሞላ ውስጥ ብዙ ነገር አወቅኩ ስለድኔ . ሰላም በነበርንበት ነበር ደውየለት (( የአንተ እና የእኔ ጉዳይ አልቆለታል ከዚህ በሇላ አታስበኝ ያልኩት)) እናንተ ወደ አላህ ከተጠጋችሁ እሱ ደግሞ ነገሮችን እጅግ ቀላል ያደርግላችሇል. አለማወቅ ጅህልና ቢደራረብም ቅንጣት ታክል እምነት በውስጣችን ካለ በጭራሽ የመርየም ልጅ ኢሳን አናመልክም ማንም ጥሪ ቢያደርግልንም እንኳን. አብዘሃኛወቹ የሚሸወዱት እሰልማለሁ ስለሚሏቸው ነው ነገር ግን ጅህልናችን እንጅ መጀመሪያውኑ መቀራረቡ ተከልክሏል ካልቀረብናቸው ይሄ አይመጣብንም . እህቶቸ ንቁ ሁኑ ለራሣቸው እንኳን ሶስት ስላሴ እያመለኩ አንድም ሶስትም እያሉ አልፎም ለ44ታቦት እየሰገዱ እንደት እንከተላቸዋለን? ማንኛውን ልናመልክ
እየሱስን ( 9ወር ተረግዞ የተወለደውን , ወይስ አንድያ ልጁን ወይስ ማንን . እኛኮ ሙሉ የሆነ እምነት አለን. የምናመልከውም 1 እውነተኛ አምላክ ብቻነው አልሃምዱሊላህ በጣም ደስተኞችም ነን. እና ድናችንን እንማር እውቀት ካለን በምንም አንሸነፍም
Wow Raabii tokko isin haa godhuu dhugaa bayee walira bareduu❤❤❤🎉🎉🎉
ፍቅር ትልቅ ነው ግን እምነትን አያሸንፍም ችግሩ የናተ የተለያዬ እምነት መሆናችሁ ነው አላህ ይድረሰልህ እምነትህን እንዳትለቅ ፋፋ እሰብበት ለግዜዊ ሰሜት ብለህ የዱኒያ አኬራህን እንዳታጣ
ፍቅርዬ የምር ደስ ብሎኛል ፉፉ ምርጥ ልጅ ነዉ ግን በእመቤቴ እምነትሽን አደራ አደራ
ደምሩኝ😌
demirugn
ኦፍ ኦፍ ያምርባቸዋል ግን የሚመጣውን መልስ ቻሉት❤❤❤
ኮሜንት መፃፍ አሎድም ነበር በዚማ አለማፃፍ አይቻልም እንኳን ደስስ አለቹ መጨራሻቹን ፈጣሪ ያሰምርላቹ❤❤
ፍቅር እዝህ ያደረሰሽን እግዚያብሔርን አስቢ ሁሌም አብርሽን ያጣሽው በሀይማኖትም ጭምር ነው እና አሁንም ሀይማኖትሽን አጥብቂ የዛሬን ደስታ አደለም ማየት{ ከእኔ በላይ እናቱን አባቱን የሚወድ ቢኖር ጣኦት ነው የሚለው} ሀይማኖሽን አደራ ማርያምን እናትሽን እዳታሳዝኛት😢❤❤❤❤❤
እዴ አብርሸ ክርስተን አይደለም መለቴ አድ አደሉም አልገበኝም የምር አስረጂኝ ከየሸዉ 😢
@@alialdhouripirotesitaneti nwu
@@EtuNigane-o8lእረ አብርርሽ ኦርቶዶክስነው አባትና እናቱ ናቸው ፕሮቴስንታንት
@@tube-yi8tgአይደለም ኤልዱ ብቻ ናት ኦርቶዶክስ ሌሎች ፔንጤ ናቸው
@@tube-yi8tg bemine awekine ?pirotesitanetochi kidus Geberialine yiwedutali eko betachwu silayeshu nwu?
ኧረረ ኡኡኡኡ 😂❤❤❤❤ የምር በጣም ነው ደስ ያለኝ እንኳን ደስ አላቹ ❤❤❤❤
ዋው ዋው ፉፉ አንተ ታጋሸ ነህ የፍቅር ተምሳሌት እንዴት ደሰ እንዳለኝ አሁን ሰአት ያለሁበት አገር ለሊት ነው ሳየው የእናንተ ነገር እና ፍቅር በጣም ሳሰብ እንዴት ደሰ እንዳለኝ ብነግራቹህ❤❤❤ወደር የለው እወዳቹሀለሁ❤❤❤
@@እግዚአብሔርኢትዮጲያንጠብ ደምሩኝ🥺❤
ፍቅርዬ ፋዱዬ የኔ ውቦች ታማራላቹ እመብራሃን ከኩፉ ሁሉ ትጠብቃቹ ፍቅር መፅሓፍ ቅዱስ አንቡቡ ፋዱም መፅሓፍ ቅዱስ አንብብ እርቶዶክስ ቶሃህዶ ሃይመኖት ፁኑእት ናት እመብራሃን ልቦናህ ታብራልህ መድሃንያለም ፉጡሩ ልጠፋ አይወድ አይነ ልቦናህ ያበራልህ ፉዱዩ አደራህ መፅሃፍ ቅዱስ አንብብ
አባቶች ምን ይላሉ መሰላቹ ቡዙዎች ፈጣሪ የት ነው የት አለ ይላሉ ግን በልባቾው ነው ያለ አያሰተዉሉም እንጂ ።አቦና ሹኖዳ ሳልሳዊ ያዊም አያሙኑም የነበሩ ግን ተማራሚሮው ፈጣርም አገኙት ስለዚ እኛ ሰዎች አኢሙሮ የተሰጠኝ ለመመርመር ነው እና መፅሓፍ ቅዱስ አኑቡቡ እመብራሃን የቀሬ ህወታቹ ትባርካቹ እላለሁ አሜን ተዋህዶ ሃይማኖት ለዘላለም ቱኑር አሜን❤🎉
ፍቅርዬ ፉፉዬ የኔ ውዶች በስስት ስጠብቃችሁ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች ፈጣሪ አይለያችሁ ❤❤❤❤❤ለሙዬ ትለያለሽ❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ ፍቅርና
መጀመሪያው ሁለታችንም ደብቃቸውን እንጂ ውስጣቸው ይዛችሁ እንጂ ታስታውቃላችሁ
ደስታውቃላቸው በነገራችን እንጂ አይታችሁም እና ፍቅር አሸንፋል እግዚአብሔር ይርዳቸው በሚመጣ ፈተናዎችን ጠንካራ ናቸው እንጂ ነው የሚሆነው እግዚአብሔር የልባቸውን የአካል እውነት ነው አይኖርም እና ፍቅር አሸና 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@@MimiMohd-j8j ደምሩኝ😌❤
አላህዬ የመጨረሻዬን ነገር አሳምርልኝ😢
ፍቅርያሸንፋል😂😂😂
አሚን ያርብ
@user-wአር እምነት ይቀዲማል እህቴx5lg5sc4o
@@sewnetሠዉነትይቱብቱ አለይክ
@@sewnetሠዉነትይቱብ መጀመርያ ድነል ኢስላም ሀይማኖቴ የማልደራደርበት የምሸነፈዉ በሀይማኖቴ እንጅ በፍቅር አልሸነፍም
ዋውዋው በጣም ደስያለው ማነው እልልልልል ደሰታዬ መቆጣጠር አቃተኝ ፍቅርዬ የኔ ሰሰት ፉዬዬ የምወዳቹ ፈተናቹውን አላህ ያቅልላቹ አሚን ያረብ ❤❤❤❤❤❤
💞💞💞💞💞💞👍 baxam
ወንድሜ ፉአድ አላህ ወደ እራሱ ያስጠጋህ ልብንም ቀልብንም የሚገለባብጠው ጌታየ ልብህ በዲህ ላይ ያፅናህ ያረብ የሠው ልጂ መጨረሻው ሲያምር ነውና የሚያምረው መጨረሻችን አላህ ያሳምርልን ሙስሊም አድርገህ ግደለኝ ኢላሂ
እግዚአብሔር ይመስገን መጭረሻቺሁን ፈጣሪ ያሳምርላቺሁ ❤❤❤❤❤❤
👍👍🥰🥰🥰🥰
የተዋህዶ ልጅ ነሽ አስቢበት እምነት ከሁሉም ይበልጣን
❤❤❤awo
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አወ የምነቷ ነገር❤❤❤❤
ተያቸው የፍቅር ደጋፌዎች ሀይማኖት አያዩም ልጆቹን እሳት ከተቶቸው
@@ፍቅር-ወ3ሰደምረኛ
ፍቅር የእውነት እወድሻለው 🥺ግን ፉአድ ወንድሜ አደራክን እምነትክን አስብ እች ምድር ጊዚያዊይ ናት 🙏
ምን አገባሽ 😅
ዳስ ብሎኛል ግን እምናት ይቃድማል እግዚአብሔር ማጫራሻቹን ያስምር ☝️🥹💔
እልልልልልል ተመስገን ጌታ ሆይ
እንዴት ጨንቆኝ እንደነበር ኡፍፍፍ
ልመርቃቹ አቦ ሁሌም ለምልሙ
አብረቅርቁ አይለያችሁ
ምድር ኃይሏን ትስጣችሁ
እያሸነፋቹ ኑሩ ፍጥረት ይስማችሁ
ንግግራችሁ የክርክር መዝጊያ ይሁን
ይሁን መች ይሁን አሁን