አብዱ ኪያር ይመቸኛል l የመርካቶው ድሩየ Ethiopian Music Abdu Kiar

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ค. 2024
  • በየቀኑ የሚለቀቁ አዝናኝ ቪዲዮዎች እንዲደርሶት አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቷን ይጫኑ !!
    #ethiopianmusic #amharic #dance #reggae #newalbum2024 #papapa #gelemele
    #habesha #ethiopia #eritrea #abd #africa #dancemusic #dance #lovesong #love #fun #fikir #hawassa #adama #newalbum #yetenbitube #abtube #famly
    #abtube #famly #yetenbitube#prank #seberzena #ethiopia #challenge #charity #ethiopianews #ethiopiantiktok #ethiopianmusic
    ethiopian food cooking videos
    Maraki Weg
    ethiopian tiktok videos this week
    new ethiopian music video
    ethiopian fasting food cooking videos
    amharic dance
    ethiopian music sami dan
    new ethiopian singer
    ethiopian youtube video
    new ethiopian music this week
    ethiopian music video
    zefen ethiopian music
    ethiopian tigrigna
    popular ethiopian music
    habesha music
    best new ethiopian music
    ethiopian american wedding
    ethiopian wedding eskista
    ethiopian wedding songs
    ethiopian wedding dress
    This Channel is the largest entertainment and serious channel that broadcasts interesting educational and charity activities every day
    #shamarabeni #findkeke #game #entertainment #MrBeast #exceptionaltalent #bussinesclass #donkeytube #awardwinner #watching #prank #comedy
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 83

  • @user-kt9zo8pb5m
    @user-kt9zo8pb5m 21 วันที่ผ่านมา +4

    ይመችክ ያራዱ ልጆ ሚኮ በፎንቃነዉ የሚመቸኝ❤❤❤

  • @user-di2ox4yn7e
    @user-di2ox4yn7e 21 วันที่ผ่านมา +3

    አባ የሽገር ልጅ የትም የለም ጥብስ ነው

  • @user-kp1zj9dh6x
    @user-kp1zj9dh6x 18 วันที่ผ่านมา +1

    እናቱ የሚወድ ሚኮ ምርጥዬ አራዳ

  • @AlexsMan-ng5ij
    @AlexsMan-ng5ij 22 วันที่ผ่านมา +1

    ሚኮ ይመችህ ብሮ ስለ ስደት ያወራሺው ተመችቶኛል

  • @user-jm7nq9gh7f
    @user-jm7nq9gh7f 22 วันที่ผ่านมา

    1st comment 👍👍👍👍👍

  • @JoJo-xs8hx
    @JoJo-xs8hx 22 วันที่ผ่านมา +1

    ሚኪዬ አደኛ

  • @AmenAmen-gd1bk
    @AmenAmen-gd1bk 22 วันที่ผ่านมา +3

    እርድና ይዞ መገኘት ብቻ ሳይሆን ተካፍሎ መብላት እና ከሁሉም ጋር መኖር ነው ሸገርያንስ ሻማር ብሮ ይመችህ ያራዳ ልጅ ብቻ አቅርብ

  • @fekerlove300
    @fekerlove300 21 วันที่ผ่านมา

    ይመችክ bro

  • @jerylove5970
    @jerylove5970 10 วันที่ผ่านมา

    Abo ymechachu ewineetm yearada lij yileyal...mn gizem yesheger lij ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-um2ic5ul6t
    @user-um2ic5ul6t 21 วันที่ผ่านมา

    ❤Miko❤ ymechik yaradiye lij berta👍👌

  • @hailemamo2765
    @hailemamo2765 21 วันที่ผ่านมา +1

    ሁለታቹም ምርጦች ❤️❤️✌️✌️

  • @AmanyAmamy
    @AmanyAmamy 22 วันที่ผ่านมา

    🔥🔥

  • @sarasami6129
    @sarasami6129 22 วันที่ผ่านมา

    ለመላው የዱርዬ እናት ኧረ ላሽ

  • @HayathHaya-xt7zr
    @HayathHaya-xt7zr 20 วันที่ผ่านมา

    እናሣድገዉ ይሄን ልጅ ከምር ሸር ላይክ ሠብ እያደርግን ምሥጥ ልጅ ነክ ጠያቂዉ

  • @user-xp1vb3td7v
    @user-xp1vb3td7v 22 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @amirmhamued
    @amirmhamued 22 วันที่ผ่านมา

    miko berather brchilen shamer respect 🙏 🙏🙏

  • @user-iu9do5qr9o
    @user-iu9do5qr9o 22 วันที่ผ่านมา +2

    ሄኒ የመርኬው ይቅረብልን

  • @gersutadros5960
    @gersutadros5960 22 วันที่ผ่านมา

    ❤kedus mekal

  • @user-rl6mm9bv5h
    @user-rl6mm9bv5h 16 วันที่ผ่านมา

    miko mrtye ❤❤❤❤🤙🤙🤙🤙

  • @AbenezerKassahun-s8h
    @AbenezerKassahun-s8h 18 วันที่ผ่านมา

    Miki mert ye arad lij merkato👌sefere

  • @JibirelEzedin
    @JibirelEzedin 20 วันที่ผ่านมา

    የአዲስ ልጅ በዱርዬ አይገልፅም የሸገር ልጅ ጨዋ ነው

  • @NatnaelTeshale-sr5uo
    @NatnaelTeshale-sr5uo 20 วันที่ผ่านมา +1

    shamar አረ ኳስ ሜዳ አሣዪልን

  • @ArchitectAbeni
    @ArchitectAbeni 22 วันที่ผ่านมา +3

    ቀጣይ ማን ይቅረብላቹ🙌

    • @alexdejen
      @alexdejen 21 วันที่ผ่านมา

      Abdukiar yikrb broo

    • @NatO-pb5uj
      @NatO-pb5uj 20 วันที่ผ่านมา

      Enen sele hewt getemgnocha bzu lesewoche makafele mefelegew neger ale ena ahun selderskubetem neger pls

    • @bekalugobeza5059
      @bekalugobeza5059 20 วันที่ผ่านมา

      እኔ

    • @user-yf7lj3rj5q
      @user-yf7lj3rj5q 2 วันที่ผ่านมา

      ከቻልክ አብድልኬር በታቀርበው ደስ ይለኛል።

  • @user-bw4er8by7i
    @user-bw4er8by7i 22 วันที่ผ่านมา +2

    መርካቶ እስላም መቃብር የሚባል አለእንዴ ዛሪ ገና ሰማው እኔ አውን የመርካቶ ልጅ ነኝ ግንእንዴ የሚባል ሰፈር አላቅም

    • @AnwarMehamed-t4k
      @AnwarMehamed-t4k 22 วันที่ผ่านมา

      Yemrhn new

    • @AlexsMan-ng5ij
      @AlexsMan-ng5ij 22 วันที่ผ่านมา

      እረ ላሽ

    • @user-vi9gu6vv2l
      @user-vi9gu6vv2l 22 วันที่ผ่านมา

      የተረዳህበት መንገድ ነው ትክክል ያልሆነው ብሮ እሱ የተናገረው የአካባቢውን አጠቃላይ መጠርያውን ነው

    • @AbdelaAbdi-lr6em
      @AbdelaAbdi-lr6em 22 วันที่ผ่านมา +1

      Yetweldewe selam mekaber ekulale fabrika wed alemthaye deldelye gare yalew bota new yetweldew yadegewe merkato lemalet new

    • @NatO-pb5uj
      @NatO-pb5uj 20 วันที่ผ่านมา

      👍🤙​@@AbdelaAbdi-lr6em

  • @DebolDaily
    @DebolDaily 22 วันที่ผ่านมา +3

    Shamar abate❤❤😊

  • @YisehakYisehak-y1m
    @YisehakYisehak-y1m 20 วันที่ผ่านมา

    Shamar gn decha naw😂

  • @user-di2ox4yn7e
    @user-di2ox4yn7e 21 วันที่ผ่านมา

    ሚኮ ምርጥ ልጅ አኑዋርን ዘይሪልኝ ጨው በረንዳ ከሆንሽ አንዊን ጀለስ የማያውቅ የለም ስለዚ አድርሺልኝ ስኡድ የ አቶቢስ ተራው ጅላስ ነው በይልኝ

  • @Keso-pq9np
    @Keso-pq9np 15 วันที่ผ่านมา

    አረ ሻማክ ዛክ ቃሌ ጨረታ ይጠራ

  • @mikitekeste9902
    @mikitekeste9902 22 วันที่ผ่านมา

    Room city የአራዳ ቆንቆዋ ፈጣሪ ጣልያን ሰፈር Room city lijoch yemechugnal ❤

  • @user-hq3vn8de5u
    @user-hq3vn8de5u 22 วันที่ผ่านมา

    ብሮ ይመችክ መስራትም እንችላለን

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 22 วันที่ผ่านมา +2

    ዱርዬ መሆን በጣም ቀላል ነገር ነው ።ተስፍ ቁረጥ ፣ትምሕርት አቁም ዱርዬ ትሆናለሕ።

    • @user-di2ox4yn7e
      @user-di2ox4yn7e 21 วันที่ผ่านมา +1

      የገጠር ልጅ ወሪ ነው ቻሉት ሸገር ያልተወልዳቹ

  • @blackliontube5714
    @blackliontube5714 17 วันที่ผ่านมา

    Still ውቤ በረሃ

  • @FasilAboyt
    @FasilAboyt 17 วันที่ผ่านมา

    ሚኮ ያራዳ ልጅ ይመችሽ ቀያ

  • @abduregyy
    @abduregyy 21 วันที่ผ่านมา +1

    Shamer ende camera man yalegn asteyayt akeraretsu temelkach aygabezem 2 ke engedaw ga yalek metegagat des aylem sofaw tenenesh yehun keretsaw ke gon yehun eski asebebet be mecheresha ante bezu reaction atabza asere wede camera eyezork aza atarg camera man

  • @user-yf6xp4pw7e
    @user-yf6xp4pw7e 22 วันที่ผ่านมา

    Kaza blanka na

  • @kidusyohannes8426
    @kidusyohannes8426 19 วันที่ผ่านมา

    Ye zefaiu semmanw yalew

  • @user-rp5nt1sq3z
    @user-rp5nt1sq3z 21 วันที่ผ่านมา +1

    ሞዴል ዱርዬ ፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓ

  • @ImranAlebachew
    @ImranAlebachew 21 วันที่ผ่านมา

    Miko ymechsh ye erdna tg👍

  • @semerumusema3940
    @semerumusema3940 22 วันที่ผ่านมา

    Kale cherta jmawe

  • @BirtaluNega
    @BirtaluNega 22 วันที่ผ่านมา +1

    ሰርተክ ኑሮን አሸንፍ ያኔ አራዳ ነክ በጠጣ በቃመ አደለምጰእንደዛ መስሎት ነው የሸገር ልጅ የተሸወደው ዛሬ የበይ ተመልካች ሆኖ የቀረው

  • @kalebangaw7999
    @kalebangaw7999 22 วันที่ผ่านมา

    Ayyyyy Ethiopia ya rada lij mnamn zembelahe atseram ende

  • @user-gv5pw1ij3z
    @user-gv5pw1ij3z 21 วันที่ผ่านมา

    ኦቨር ኣክት ኣታሳይ ኣቅራቢዉ

  • @user-qz8ee5sn5v
    @user-qz8ee5sn5v 22 วันที่ผ่านมา +27

    በሃያ አራተኛው ክፍል ዘመን ዛሬም ዱርየ አራዳ ምናምን ትላላችሁ አረ በራጉኤል ላውጥ ያስፈልጋል ከአስራ ሰባት አመት በኋላ ስመለስ ዛሬም ወሬ ብቻ ይዘው ነው ያገኘኋቸው ስራ አዲስ ፈጠራ ነው የሚያስፈልገው አራዳ በዚህ ሰአት ይዞ የተገኘ ነው ብራዘር አትጃጃሉ

    • @Merhawi-nd8go
      @Merhawi-nd8go 22 วันที่ผ่านมา +4

      Ke ገጠር ነው የመጣሀው

    • @Scoutsofu
      @Scoutsofu 22 วันที่ผ่านมา +1

      Ena ate keyazk lelawn alewtm fara, yaradalji malet telewto yemilewt new eshi eji yezo yemigorr adelem bro ⚡⚡😎

    • @danielamare7898
      @danielamare7898 21 วันที่ผ่านมา

      Fara

    • @YabuGirma
      @YabuGirma 21 วันที่ผ่านมา

      ዝብ

    • @siedyeshawu9768
      @siedyeshawu9768 17 วันที่ผ่านมา

      ለምን ተመለስክ አራዳም ናቸው የስራ ስውም ናቸው ምን ሁነው አገኘሀቸው

  • @lilyosi
    @lilyosi 20 วันที่ผ่านมา +3

    ልደታ ዝርያ
    ጨርቆስ ምንሼ ነው
    መርካቶ ፍሉካ
    ቄራ ሸቤ ቤት

  • @AnwarMehamed-t4k
    @AnwarMehamed-t4k 22 วันที่ผ่านมา

    Merki 6 merki 23 merki aye merki zrya

  • @yohanneslema5796
    @yohanneslema5796 22 วันที่ผ่านมา

    የሁሩታስ ልጅ አይገባዉም

  • @user-wd8wb3dv4y
    @user-wd8wb3dv4y 22 วันที่ผ่านมา

    ሄና የመሪኬ

  • @afro90s78
    @afro90s78 22 วันที่ผ่านมา

    አቦ አራዳ ምናምን ሚባል ነገር የለም በዚ ዘመን እሱ በደጉ ዘመን ቀረ ዘንድረሮ ኢትዮጲዪ ውስጥ የመኖር ያለመኖር የመብላት ያለመብላት ጥያቄ ብቻ ነው ሚያሳስበው ዱርዬ አራዳ ገለመሌ

  • @saidkadri8902
    @saidkadri8902 21 วันที่ผ่านมา

    Mik pic ymhaishe

  • @GemechisEdosa-d5q
    @GemechisEdosa-d5q 21 วันที่ผ่านมา

    Zero zero mawurat arada manin adarege aboo finfine lay yelem qunxa birqu mekar xayiqew gibana killoo 4 deemitii
    naannoo kee deemii seena dubbisitti amaran qabiysaa naaf himiii

  • @minbalealene2024
    @minbalealene2024 19 วันที่ผ่านมา

    አባቱን ስለማያቅ ነው እናቱን በጣም የሚወድ

    • @samirnori7737
      @samirnori7737 17 วันที่ผ่านมา +1

      ቲ ባለጌ ኮተት

  • @user-di2ox4yn7e
    @user-di2ox4yn7e 21 วันที่ผ่านมา

    አረ አባኪያ ወደ ሰፈራችን አውቶቢስ ተራ መተሽ እስቲ ዘይሪን እንጂ አብዱኪያር ደሞ ያው የሰባተኛ ሰፈር ልጅ ነው ያው የኛው በይው
    አቶብስተራ እናሰባተኛ አንድናቸው ስለዚ ተከሰቺ እና አባ ትፍታ ትያለሽ

  • @AmenAmen-gd1bk
    @AmenAmen-gd1bk 22 วันที่ผ่านมา

    ቀጣይ ጎተራ 50 ቀበሌ ሂድ please እርድና ሞልቶ የፈሰሰበት

  • @aynew8966
    @aynew8966 12 วันที่ผ่านมา

    አቅራቢው ግን ወገኛ ጉረኛ ነገር ነው ራስክን ሆነክ ኑር እንግሊዘኛ አታቡዛ

    • @abrahamweldemaryam8971
      @abrahamweldemaryam8971 11 วันที่ผ่านมา

      እሱን የተቸክበት አንተም አማርኛ ተምረክ ኮመንት ስጥ አታብዛ በሚለው አስተካክለው

  • @legese103
    @legese103 22 วันที่ผ่านมา

    አራዶች ይመቻችሁ አቦ❤❤❤
    ከእስራኤል ❤❤❤

  • @user-dz8ds4jy3h
    @user-dz8ds4jy3h 10 วันที่ผ่านมา

    አራት ኪሎና የድሮ ቄራ ባፈርሱ እርድና እምብርት ናቸው

  • @saidkadri8902
    @saidkadri8902 21 วันที่ผ่านมา

    አብዱክያራ እቅረብ ❤

  • @FeyselHairu
    @FeyselHairu 22 วันที่ผ่านมา +1

    የመላጣ ልጅ እስላም መቃብር ኮልፌ ነው ብራዘር መርካቶ አይደለም

    • @hirutyilma3488
      @hirutyilma3488 22 วันที่ผ่านมา

      ሰድቡን ምን አመጣው ደሞ እሰላም መቃብር መርካቶ መሄጃ ጋር አለ ካላወክ ጠይቅ

    • @user-di2ox4yn7e
      @user-di2ox4yn7e 21 วันที่ผ่านมา

      አንቺ 100 ኩንታል ሸዋዪ እስልም መቃብር ኮልፊ ብቻ ያረገው ማነው

    • @NatO-pb5uj
      @NatO-pb5uj 20 วันที่ผ่านมา

      Kalawek teyeke yenegerhale bro eslam mekaber ekulale fabrika wede merkato mehaja gar nw eshi yaw be ande selemeteru nw ye seger seferoche

    • @tadiosgebru3209
      @tadiosgebru3209 12 วันที่ผ่านมา

      የሶስት መላጣ ልጅ አለ አላቅም በል አዲስ ከተማ ዝቅ ብለክ ከኦሜድላ ትምህርተ ቤት ከፍ ብለክ አሁን መስኪድ ተሰርቶበታል ግን በስድብ ስለጠየክ ነው በስድብ የተመለሰልክ