ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኡስታዝ እውቀት ወላሂ በየሳምንቱ ያስደምማል አላህ ይጨምሩሎት . ገራሚ ትምህርት ነው ❤❤
በሙስሊሙ ላይ የመጣብን በላ በጣም ዱአ ያስፈልጋል ወድሞቻችን በግፍ ተገደሉ በግፍ ተመተው ሆስቢታል ናቸው በቂ ህክምና አላገኙም እስቲ እዋቸው የጎደር ሙስሊሞችስ ተፈቱ እረስቲዱአ አርጉ በጀመአ
Awo Allah yifareden eshalshe
አሚን❤
አሚን አሚን አሚን ያአላሕ ❤❤❤
በጣም እኛ ሴቶች የሚስጢር ነገር 😥አላህ ይዘንልን
አላሕ ሰምተው ከሚተገበሩት ያረገን አሚን
ብዙ፣ስተት፣ሰርቸነበር፣ጀዛኩሙላሁ፣ከይርርርርር
አላህ እድሜና ጤና ኡስታዝ የኔ አጎት ለመላ ቤተሰቡ
ሚንበር ቲቪ ማሻአላህ ነው ። በርቱልን ከሚስ ሁልጊዜ በሆነ የሚያስብል ነው የሸኻችን ትምህርት አላህ ይጨምርላቸው ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ።
ለዛ ያላቸው ሸኽ አላህ ይጠብቅልን
አላህ ይጠብቅልን ሸሁና እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ከተባረከ ሲሳይ ጋ ይስጥልን ሙሉ በተሰበወንም አላህ ይጠብቅልን እኛንም በሰማነው ይምንጠቀም ያረገን ወድሞቺ ሁለየም ሳቁልኝ ፈገግታቺሁ ፈገግታቺነው
መሸአለህ❤❤❤❤
መደገም: አለበት፡ በጣም፡ አስተማሪ፡ ጥሩ ትምርት፡ ነው፡ በአላህ፡ ይደገም፡
ያሸኸና ረበና ይጠውል ኡምረዎት እንደዚህ ደስ እሚል ትምህርት ይዘው ይት ነበሩ እስከዛሬ ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን !!!
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ሸህ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር አላህ ይስጥዎት የሙስሊም ሙሲባዎችን አላህ ያሳልን ሀገራችን ሰላም ያርግልን ሸህ መሀመድ ኢብራሂም ስላየሁወት ደስ ብሎኛል አላህ ይጠብቀወት ከሙሉቤተሰባችን ጋር
ኡሳታዛችነ አላህ ጤናና ዕድሜ ይስጦት በጣም ጠቃም ምክር ነዉ ረቢ ይሻራህ ለና ሰድረና
ማሻአላህ,አላህይጠብቃችሁ,ይጠብቁን
ጀዛኩም አላሁ ኸይረን ውነት ነው አድ ዘመደ ሳውድ ይኖር ነበር ሀገሩ ሲገባ ይልጁን እናት ታረቅ በፊት ተለያይተው ስለነበር ሱበሀን አላህ እናትና አባት ሲነጋገሩ ልጁ ዱላ አስቶ መታው አባቱን አላህ ይጠብቀን
ሸኹና አሏህ እድሜውን ያረዝመዎት ያረብ አሏህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
አ.ወ.ወ.አረ ለሸህ ኢብራሂም አድርሱልኝ በጣም ትልቅ ጭንቅ እና ችግር ውስጥ ነኝ ዱአ አርጉልኝ
እስምናችን,ውብነው,አልሐምዱሊላህ
የኸሚስ ምሽት የቀልብ ሀኪሞች እንኳን ደህና መጣችሁልን
Alemochachenn ustazochachenn hayatachewun allah yarezmelen ameeeeeeen
Alemochachenn ustazochachenn hayatachewun allah yarezmelen ameeeeeeen yareb
የኛ ጣፋጮች አላህ ይጠብቃችሁ በአላችሁበት
ሳቃችሁን ስወደው እያዝናናችሁ ማስተማር ለኡስታዝ ረጅም እድሜ ያረብ😅😅
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅልን ጀግናውቻችን
My favorite khmise mishete. very educational. I am watching every Thursday night 🌙 from Canada 🇨🇦 😊Jezak Allaha
Masha ALLAH
ማሺአላ አላህ ይጠብቃቹህ ሸኹነ ረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቺህ
ዋለይኩም ሠላም ወራሕመቱላ ወበረቱ
አሰ፣ወራ፣ወበ፣ሰላማችሁ ይብዛ ለውድ ሚንበሮች።አለሙ የሚፋጀው፣የምላስ አንበሳ ያመጣው ጣጣ ነዉ ።ለትንሿ ለሰላሳ ሰጠ ቁመቷን አላህ ባያሳጥረው ኖሮ፣ሰላሳ ሁለት ዘበኞችን ደርድሮ በሁለት ከነንፈር፣በር ተከርችሞባት ይህን ሁሉ ጥሳ መላ ያጣነው ለስላሳዋ ትንሿ ሰጋ እንደ እግርና እጅ ጌታ ቢያሰረዝማት ኖሮ በምድር ላይ ሰው አይገኝም ነበር ።።ሰደቃ በገንዘብ እንጂ በምላሰ፣ሚሰጥር በመበተን አይደለም አሉ፣ያሸሐና።ጀዛኩሙሉ ሐይረን፡።
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣችሁልን ጀዛኩም አላህ ኸይረን ❤❤❤ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤
አላህ ይጠብቅልን እኛንም በሰማነው ይምንጠቀም ያረገን ወድሞቻችን
Allah.yetabekachue
ሰምተው ከሚተገብሩ አላህ ያድርገን
Mashallah
ውብ የሆነ ትምህርት ❤
ሽክጀዛኩሙሏሁክይርን
Welahi I’m in love with this episode Mashallah my Allah grant you all junutul frdose ❤
ባረከሏህ ፊኪም ሸኹና ከነባልደረቦቸው ጋር
Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu ❤
አህለንንንን ብለናል🎉🎉🎉🎉
أحسنتم وجزاكم الله خيرا شيخنا
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته ما شاء الله تبارك الله جزاكم الله خيرا شيخنا الفاضل وزادكم الله علما ونفعا ... محاضرة أكثر من ممتازة وجزاك الله كل خير1 በከሚስ ምሽት program ላይ ብታነሱት በዬ የምመኘዉ አንዳንድ ጊዜ የሚወለዱ ልጆች የሆነ ጉድለት ይኖርባቸዋል ;ማየት የተሳናቸው የሆኑ ይችላሉ /እግር,እጅ,የአይምሮ ታማሚ የሆኑ ይችላሉ ለኔ እነዚህን ህፃናት የወለዱ Special motherሮች ናቸዉ ምክንያቱም አላህ ሱ:ወ መርጦ አና አምኖ ነዉ የሰጣቸዉ አላህ ሱ:ወ እንደዚህ እናቶች ጋ አማና ያስቀመጠባቸዉ ነዉ ሚሰማኝ።እንዲህ አይነት ህፃናት ያሉበት community አላህን ያመሰግናሉ በሰጣቸዉ ኒዕማ /በረከት። ነገር ግን እጅግ በሚያሳዝን መልኩ እንደነዚህ አይነት ህፃናትን የሚወልዱ እናቶች ባልም ሆነ የባል ቤተሰቦች እንዲሁም Societyዉ በሶ ችግር ጉድለት /የተረገመች ሆና በቤተሰቦቿ በኩል ችግር አለ ወዘተ....... እየተባለች ትወቀሳለች!!!! ለምን? እነኚህ እናቶች ጀግኖች ናቸዉ ለዛ ህፀን በተሻለ መልኩ እንዲያድግ የቻሉትን ሁሉ ይጥራሉ :ባለፈዉ ምረኩዝ24ላይ ይመስለኛል ከነ ልጆ የቀረበች ጀግና ሴት አብዛኞቹ እንደሷ አይነት ናቸዉ!! እናም የሆነ ደሳሳ ቢደረግበት ምክንያቱም ፈልጋዉ ያመጣችው አይደለም ተሰቶት ነዉ ለወንዱም እንደዛው
Jezakallah 🙏 Allah hayatachiwin yarzmew
ማሻአላህ ዛኩም አላሕ ኸይር በሰማነዉ የምንጠቀም አላሕ ያዲርገን አሚንንንን ያረብ ላአለሚን
ልክነው,ኢተብሑ,ሊሳነኩም
ጀዛኩም አላህ ኸይር
ቀጥሉበት
اللهم صل وسلم على نبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه وسلم تسليما كثيرا إلى يوم الدين
جزاكم اللع خيرن جزا ي شيخنا
ጄዛኩም አሏህ ኸይር ዉዱ ኡስታዙና አሪፍ ትምህርት ነዉ
እኔም አንድ የማላቃት ሴትዮ ትምርት ቤት ሀይሰኩል ሰውጥ የናቴንሰም ትሰው ሰጠይቅ ሰምች ነገርኳት እኔ ሳላቅ ነው ከሽርሽ አላህ ይጠብቀኝ ያረብ
SubehanAllah Jezakumullahu khairan ya Shaikh
ጀዛኩሙላህ
መሻአላህ ❤❤💞♥️💕❣️❣️💕♥️😍💞❤
Mashallhe
ማሻላህ ማሻላህ ሼኩና ኣላህ እድሜ ጤና ይስጥልኝ እኔም ችግር ኣለብኝ የሰው ሚስጥር እጠብቃለሁ የራሴን ሚስጥር የመጠበቅ ችግር ኣለብኝ ለኔ ንገሩኝ ልክ ልኬን እያልኩኝ ነው ያዳመጥኩኝ
ያውም በዝህ ዘመን አያስፈልግም ተቀጥቻለሀለ ልምከርሽ
Mashalahi
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በረካ ሁኑ
ማሻአላሕ
ጄዛኩምአለህ
Ok abaye ye mama sim keyer lila binagerse for example fatuma bihon sima enate hayat biye binager
እኔ አንድ ገጠመኝ አለኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ አረብ ሀገር ስመጣ እኔ አድስ ነበርኩ እንደ አጋጣሚ አጎቴ ሱዳኒዎች ቤት ለስራ አስገባኝ ።ሴትዮዋ ምን እንደምትሰራ አላዉቅም ግን የአረብ ሴቶች ሁሌም ተሰብስቦ ይመጣሉ እኔ ይህ ነገር አስፈራኝ ከስራዉ ለመዉጣት ፈለኩ ግን የሚሰራባት ሴትዮ ስልኬን ወሰደችብኝ።ለመዉጣት አልቻልኩም ከዛ አንድ ቀን ቀስ ብላ አጠገቤ ተቀምጣ የእናትሽ ስም ማነው አለችኝ እኔ ኢትዮጵያ እያለሁ ሱዳኒዎች ስህር ይሰራሉ ስባል እሰማ ነበር ።በቤቷ ስሰራም እፈራ ስለነበር የእናቴን ስም ቀይሬ የሆነ ስም ነገርኳት ።ደጋግማ ልጆች አስልካ አስጠየቀችኝ እኔም የመጀመሪያውን የተሳሳተ ስነ ነገርኳቸው።በተከታታይ ለሰባት ወር አሰርታኝ ብሬን ልብሴን ከልክላኝ ከቤቷ ወጣሁ ።ይህን ገጠመኝ መቼም አልረሳውም 😢ሼኻችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት❤ማሜና ሁሴን እናመሰግናለንሚንበር ቲቪ ሁለንተናዊ ከፍታ🎉
አይዞሽ ነገ ባኬራ ትቀበያት አለሸ
አረ አኳን አንች ደህና ሆንሸ ብር ይመጣል ዋናው አፋያሸ ነው አህቱች ትጥንቅቁ የአናታችዉን ሰም አትናገሮ ለአረቦች
አይዞሽ እህቴ
ለን ወሳህለን ውዶችየ❤❤ ጀዛኩም አሏሁ ኸይር
😢aminnnnnnnnnnyarbe
አህሌን
አህለን ወሳህለን
እያዝናናቹሁ ነው የምታስተምሩንሳቃችሁ ደግሞ ይጋባል😂😂😂😂
S....A....w
❤❤❤❤
👍
Este Duae aregalehu allah hajayen moltolegal gin ahunm haja alegi
እደናችሁ
አህለን
ሹሁ ያንሱት አሳብ በጣም ጥሩ ነው አኔ አህት አልች ልጆቹን አንዲ አረገዉኝ አረጎኝ አያልች የመታሳድግ በንምክራትሜ በልጆች ምን አገባቹ ነው የመትልዉ አና በታይዉ በይ ትምኝዉ
ግን እኮ ባንክ ቤቶች በስልክ ራሱ ሲጠይቁ የእናት ስም ነው የሚጠይቁት ምን ጉድ ነው በአሏህ
አሰ ወራ ወበሚስጥር በመናገር ብዙ መዘዝ አለው ግን በጣም አጃኢብ የሆነብኝ { ካዝናው ልብ ሆኖ፣ ቁልፋ አፍ } መሆኑ እጃኢብ ነው በእሁን ሰአት እንካን የቁልፎች ፖስ ዋርድ ፒን ነበር ኮድ ይኖራቸዋል ለአፍ ምንም መዝገያ የሌለው √አፍ√ 😂 የሚገርም ሌላው የእናትህ ስም ለምንም አትናገር በጣም አስፈላጊ ሰሂህ ሃዲስ ነው ።። ሚስጥርህ ለምንም እትንገር የበፊቱ እትገር ብሎ ነገረ አሁን ኤክስፖየር ሆነ ። አሰ ወራ ወበ አምሩ መሃመድ ከአሜሪካ ።
እመታወቂያላይ ሁሉ ፅፈውታል ምን ይሻላል
እኔ ከዚህ በፊት ሰላት ላይ እዘነጋለሁ ብዬ ሳማክራቸው ሩቅያ የሚያረግ ሱዳኒ አለ ብለው ሰጡኝ እና ስደውልት ፈጅር ሰላት ሳይቀር ባንዴ ብድግ ብለሽ ትነሻለሽ የናት ስም ንገሪኝ ሲለኝ ደንግጪ ቶሎ ዘጋሁበት ለኡስታዝ እስከ ሀይደር ስነግረው የእናት ስም ስዲቅ በይው አለኝ 🤣🤣🤣 እላህ አዳነኝ ።የጀመአ ኬክ ቀለል ያለ መማር የሚፈልግ ቻናሌን ይጎብኝ ጀዛኩሙላህ
❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
S❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤A❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤W❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚስጥርህ እንደ ደምህ ነው ካስታፍስው ትሞታለህ ።
ውስታዝ አትገሪህ ማንም አይስማህ ብሎ ተበድሮ የተበደረውን ሲጠየቅ የሚከለክል ምን ማድረግ አለብኝ የተበደረውን ለረጂም ጊዜ ቆይቆ ስጠይቅ እንቢ ብሎ ያልተጠበቀ መልስ ሲሰጥ ምን ማድረግ አለብኝ
መሀመድ የሸኽ ችን ቁጥር ለክልኝ
የኔም ጥየቄ ነው
ጥያቄልጅ የካፊር ቤተሰብ ከሆነስ 😢 እንዴት ይታያል ከዘመድ መቁረጥ ጋር ? from S.African a.w.w
በቲክቱክ ለቅቁልን የመጨረሻዉን መክረ
ለውጭ አልጋ ለቤት ቀጋ የሆነ ባል እረ ምከሩልን
😂😂መሜ ዝም በል እስቲ እንደ ሁሴን ዝም በል ወይ ኡስታዝ ስም በል እስቲ 😂
😂😂😂😂endate.des.yelael.yabakolwo.nager
ሁሴን ሳቅህን ለማን ሰጠኸው የማሜሳቅ ሆናል ሰሞኑን
😮ETRl
❤❤
የኡስታዝ እውቀት ወላሂ በየሳምንቱ ያስደምማል አላህ ይጨምሩሎት . ገራሚ ትምህርት ነው ❤❤
በሙስሊሙ ላይ የመጣብን በላ በጣም ዱአ ያስፈልጋል ወድሞቻችን በግፍ ተገደሉ በግፍ ተመተው ሆስቢታል ናቸው በቂ ህክምና አላገኙም እስቲ እዋቸው የጎደር ሙስሊሞችስ ተፈቱ እረስቲዱአ አርጉ በጀመአ
Awo Allah yifareden eshalshe
አሚን❤
አሚን አሚን አሚን ያአላሕ ❤❤❤
በጣም እኛ ሴቶች የሚስጢር ነገር 😥አላህ ይዘንልን
አላሕ ሰምተው ከሚተገበሩት ያረገን አሚን
ብዙ፣ስተት፣ሰርቸነበር፣ጀዛኩሙላሁ፣ከይርርርርር
አላህ እድሜና ጤና ኡስታዝ የኔ አጎት ለመላ ቤተሰቡ
ሚንበር ቲቪ ማሻአላህ ነው ። በርቱልን ከሚስ ሁልጊዜ በሆነ የሚያስብል ነው የሸኻችን ትምህርት አላህ ይጨምርላቸው ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ።
ለዛ ያላቸው ሸኽ አላህ ይጠብቅልን
አላህ ይጠብቅልን ሸሁና እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ከተባረከ ሲሳይ ጋ ይስጥልን ሙሉ በተሰበወንም አላህ ይጠብቅልን እኛንም በሰማነው ይምንጠቀም ያረገን ወድሞቺ ሁለየም ሳቁልኝ ፈገግታቺሁ ፈገግታቺነው
መሸአለህ❤❤❤❤
መደገም: አለበት፡ በጣም፡ አስተማሪ፡ ጥሩ ትምርት፡ ነው፡ በአላህ፡ ይደገም፡
ያሸኸና ረበና ይጠውል ኡምረዎት እንደዚህ ደስ እሚል ትምህርት ይዘው ይት ነበሩ እስከዛሬ ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን !!!
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ሸህ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር አላህ ይስጥዎት የሙስሊም ሙሲባዎችን አላህ ያሳልን ሀገራችን ሰላም ያርግልን ሸህ መሀመድ ኢብራሂም ስላየሁወት ደስ ብሎኛል አላህ ይጠብቀወት ከሙሉቤተሰባችን ጋር
ኡሳታዛችነ አላህ ጤናና ዕድሜ ይስጦት በጣም ጠቃም ምክር ነዉ ረቢ ይሻራህ ለና ሰድረና
ማሻአላህ,አላህይጠብቃችሁ,ይጠብቁን
ጀዛኩም አላሁ ኸይረን ውነት ነው አድ ዘመደ ሳውድ ይኖር ነበር ሀገሩ ሲገባ ይልጁን እናት ታረቅ በፊት ተለያይተው ስለነበር ሱበሀን አላህ እናትና አባት ሲነጋገሩ ልጁ ዱላ አስቶ መታው አባቱን አላህ ይጠብቀን
ሸኹና አሏህ እድሜውን ያረዝመዎት ያረብ አሏህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
አ.ወ.ወ.አረ ለሸህ ኢብራሂም አድርሱልኝ
በጣም ትልቅ ጭንቅ እና ችግር ውስጥ
ነኝ ዱአ አርጉልኝ
እስምናችን,ውብነው,አልሐምዱሊላህ
የኸሚስ ምሽት የቀልብ ሀኪሞች እንኳን ደህና መጣችሁልን
Alemochachenn ustazochachenn hayatachewun allah yarezmelen ameeeeeeen
Alemochachenn ustazochachenn hayatachewun allah yarezmelen ameeeeeeen yareb
የኛ ጣፋጮች አላህ ይጠብቃችሁ በአላችሁበት
ሳቃችሁን ስወደው እያዝናናችሁ ማስተማር ለኡስታዝ ረጅም እድሜ ያረብ😅😅
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅልን ጀግናውቻችን
My favorite khmise mishete. very educational. I am watching every Thursday night 🌙 from Canada 🇨🇦 😊Jezak Allaha
Masha ALLAH
ማሺአላ አላህ ይጠብቃቹህ ሸኹነ ረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቺህ
ዋለይኩም ሠላም ወራሕመቱላ ወበረቱ
አሰ፣ወራ፣ወበ፣ሰላማችሁ ይብዛ ለውድ ሚንበሮች።አለሙ የሚፋጀው፣የምላስ አንበሳ ያመጣው ጣጣ ነዉ ።ለትንሿ ለሰላሳ ሰጠ ቁመቷን አላህ ባያሳጥረው ኖሮ፣ሰላሳ ሁለት ዘበኞችን ደርድሮ በሁለት ከነንፈር፣በር ተከርችሞባት ይህን ሁሉ ጥሳ መላ ያጣነው ለስላሳዋ ትንሿ ሰጋ እንደ እግርና እጅ ጌታ ቢያሰረዝማት ኖሮ በምድር ላይ ሰው አይገኝም ነበር ።።ሰደቃ በገንዘብ እንጂ በምላሰ፣ሚሰጥር በመበተን አይደለም አሉ፣ያሸሐና።ጀዛኩሙሉ ሐይረን፡።
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣችሁልን ጀዛኩም አላህ ኸይረን ❤❤❤ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤
አላህ ይጠብቅልን እኛንም በሰማነው ይምንጠቀም ያረገን ወድሞቻችን
Allah.yetabekachue
ሰምተው ከሚተገብሩ አላህ ያድርገን
Mashallah
ውብ የሆነ ትምህርት ❤
ሽክጀዛኩሙሏሁክይርን
Welahi I’m in love with this episode Mashallah my Allah grant you all junutul frdose ❤
ባረከሏህ ፊኪም ሸኹና ከነባልደረቦቸው ጋር
Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu ❤
አህለንንንን ብለናል🎉🎉🎉🎉
أحسنتم وجزاكم الله خيرا شيخنا
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته ما شاء الله تبارك الله جزاكم الله خيرا شيخنا الفاضل وزادكم الله علما ونفعا ... محاضرة أكثر من ممتازة وجزاك الله كل خير
1 በከሚስ ምሽት program ላይ ብታነሱት በዬ የምመኘዉ አንዳንድ ጊዜ የሚወለዱ ልጆች የሆነ ጉድለት ይኖርባቸዋል ;ማየት የተሳናቸው የሆኑ ይችላሉ /እግር,እጅ,የአይምሮ ታማሚ የሆኑ ይችላሉ ለኔ እነዚህን ህፃናት የወለዱ Special motherሮች ናቸዉ ምክንያቱም አላህ ሱ:ወ መርጦ አና አምኖ ነዉ የሰጣቸዉ አላህ ሱ:ወ እንደዚህ እናቶች ጋ አማና ያስቀመጠባቸዉ ነዉ ሚሰማኝ።እንዲህ አይነት ህፃናት ያሉበት community አላህን ያመሰግናሉ በሰጣቸዉ ኒዕማ /በረከት። ነገር ግን እጅግ በሚያሳዝን መልኩ እንደነዚህ አይነት ህፃናትን የሚወልዱ እናቶች ባልም ሆነ የባል ቤተሰቦች እንዲሁም Societyዉ በሶ ችግር ጉድለት /የተረገመች ሆና በቤተሰቦቿ በኩል ችግር አለ ወዘተ....... እየተባለች ትወቀሳለች!!!! ለምን? እነኚህ እናቶች ጀግኖች ናቸዉ ለዛ ህፀን በተሻለ መልኩ እንዲያድግ የቻሉትን ሁሉ ይጥራሉ :ባለፈዉ ምረኩዝ24ላይ ይመስለኛል ከነ ልጆ የቀረበች ጀግና ሴት አብዛኞቹ እንደሷ አይነት ናቸዉ!! እናም የሆነ ደሳሳ ቢደረግበት ምክንያቱም ፈልጋዉ ያመጣችው አይደለም ተሰቶት ነዉ ለወንዱም እንደዛው
Jezakallah 🙏 Allah hayatachiwin yarzmew
ማሻአላህ ዛኩም አላሕ ኸይር በሰማነዉ የምንጠቀም አላሕ ያዲርገን አሚንንንን ያረብ ላአለሚን
ልክነው,ኢተብሑ,ሊሳነኩም
ጀዛኩም አላህ ኸይር
ቀጥሉበት
اللهم صل وسلم على نبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه وسلم تسليما كثيرا إلى يوم الدين
جزاكم اللع خيرن جزا ي شيخنا
ጄዛኩም አሏህ ኸይር ዉዱ ኡስታዙና አሪፍ ትምህርት ነዉ
እኔም አንድ የማላቃት ሴትዮ ትምርት ቤት ሀይሰኩል ሰውጥ የናቴንሰም ትሰው ሰጠይቅ ሰምች ነገርኳት እኔ ሳላቅ ነው ከሽርሽ አላህ ይጠብቀኝ ያረብ
SubehanAllah Jezakumullahu khairan ya Shaikh
ጀዛኩሙላህ
መሻአላህ ❤❤💞♥️💕❣️
❣️💕♥️😍💞❤
Mashallhe
ማሻላህ ማሻላህ ሼኩና ኣላህ እድሜ ጤና ይስጥልኝ እኔም ችግር ኣለብኝ የሰው ሚስጥር እጠብቃለሁ የራሴን ሚስጥር የመጠበቅ ችግር ኣለብኝ ለኔ ንገሩኝ ልክ ልኬን እያልኩኝ ነው ያዳመጥኩኝ
ያውም በዝህ ዘመን አያስፈልግም ተቀጥቻለሀለ ልምከርሽ
Mashalahi
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በረካ ሁኑ
ማሻአላሕ
ጄዛኩምአለህ
Ok abaye ye mama sim keyer lila binagerse for example fatuma bihon sima enate hayat biye binager
እኔ አንድ ገጠመኝ አለኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ አረብ ሀገር ስመጣ እኔ አድስ ነበርኩ እንደ አጋጣሚ አጎቴ ሱዳኒዎች ቤት ለስራ አስገባኝ ።
ሴትዮዋ ምን እንደምትሰራ አላዉቅም ግን የአረብ ሴቶች ሁሌም ተሰብስቦ ይመጣሉ እኔ ይህ ነገር አስፈራኝ ከስራዉ ለመዉጣት ፈለኩ ግን የሚሰራባት ሴትዮ ስልኬን ወሰደችብኝ።ለመዉጣት አልቻልኩም ከዛ አንድ ቀን ቀስ ብላ አጠገቤ ተቀምጣ የእናትሽ ስም ማነው አለችኝ እኔ ኢትዮጵያ እያለሁ ሱዳኒዎች ስህር ይሰራሉ ስባል እሰማ ነበር ።በቤቷ ስሰራም እፈራ ስለነበር የእናቴን ስም ቀይሬ የሆነ ስም ነገርኳት ።ደጋግማ ልጆች አስልካ አስጠየቀችኝ እኔም የመጀመሪያውን የተሳሳተ ስነ ነገርኳቸው።
በተከታታይ ለሰባት ወር አሰርታኝ ብሬን ልብሴን ከልክላኝ ከቤቷ ወጣሁ ።
ይህን ገጠመኝ መቼም አልረሳውም 😢
ሼኻችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት❤
ማሜና ሁሴን እናመሰግናለን
ሚንበር ቲቪ ሁለንተናዊ ከፍታ🎉
አይዞሽ ነገ ባኬራ ትቀበያት አለሸ
አረ አኳን አንች ደህና ሆንሸ ብር ይመጣል ዋናው አፋያሸ ነው አህቱች ትጥንቅቁ የአናታችዉን ሰም አትናገሮ ለአረቦች
አይዞሽ እህቴ
ለን ወሳህለን ውዶችየ❤❤ ጀዛኩም አሏሁ ኸይር
😢aminnnnnnnnnnyarbe
አህሌን
አህለን ወሳህለን
እያዝናናቹሁ ነው የምታስተምሩን
ሳቃችሁ ደግሞ ይጋባል😂😂😂😂
S....A....w
❤❤❤❤
👍
Este Duae aregalehu allah hajayen moltolegal gin ahunm haja alegi
እደናችሁ
አህለን
ሹሁ ያንሱት አሳብ በጣም ጥሩ ነው አኔ አህት አልች ልጆቹን አንዲ አረገዉኝ አረጎኝ አያልች የመታሳድግ በንምክራትሜ በልጆች ምን አገባቹ ነው የመትልዉ አና በታይዉ በይ ትምኝዉ
ግን እኮ ባንክ ቤቶች በስልክ ራሱ ሲጠይቁ የእናት ስም ነው የሚጠይቁት ምን ጉድ ነው በአሏህ
አሰ ወራ ወበ
ሚስጥር በመናገር ብዙ መዘዝ አለው ግን በጣም አጃኢብ የሆነብኝ { ካዝናው ልብ ሆኖ፣ ቁልፋ አፍ } መሆኑ እጃኢብ ነው በእሁን ሰአት እንካን የቁልፎች ፖስ ዋርድ ፒን ነበር ኮድ ይኖራቸዋል ለአፍ ምንም መዝገያ የሌለው √አፍ√ 😂
የሚገርም ሌላው የእናትህ ስም ለምንም አትናገር በጣም አስፈላጊ ሰሂህ ሃዲስ ነው ።። ሚስጥርህ ለምንም እትንገር የበፊቱ እትገር ብሎ ነገረ አሁን ኤክስፖየር ሆነ ። አሰ ወራ ወበ
አምሩ መሃመድ ከአሜሪካ ።
እመታወቂያላይ ሁሉ ፅፈውታል ምን ይሻላል
እኔ ከዚህ በፊት ሰላት ላይ እዘነጋለሁ ብዬ ሳማክራቸው ሩቅያ የሚያረግ ሱዳኒ አለ ብለው ሰጡኝ እና ስደውልት ፈጅር ሰላት ሳይቀር ባንዴ ብድግ ብለሽ ትነሻለሽ የናት ስም ንገሪኝ ሲለኝ ደንግጪ ቶሎ ዘጋሁበት ለኡስታዝ እስከ ሀይደር ስነግረው የእናት ስም ስዲቅ በይው አለኝ 🤣🤣🤣 እላህ አዳነኝ ።
የጀመአ ኬክ ቀለል ያለ መማር የሚፈልግ ቻናሌን ይጎብኝ ጀዛኩሙላህ
❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
S❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤A❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤W❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚስጥርህ እንደ ደምህ ነው ካስታፍስው ትሞታለህ ።
ውስታዝ አትገሪህ ማንም አይስማህ ብሎ ተበድሮ የተበደረውን ሲጠየቅ የሚከለክል ምን ማድረግ አለብኝ የተበደረውን ለረጂም ጊዜ ቆይቆ ስጠይቅ እንቢ ብሎ ያልተጠበቀ መልስ ሲሰጥ ምን ማድረግ አለብኝ
መሀመድ የሸኽ ችን ቁጥር ለክልኝ
የኔም ጥየቄ ነው
ጥያቄ
ልጅ የካፊር ቤተሰብ ከሆነስ 😢 እንዴት ይታያል ከዘመድ መቁረጥ ጋር ?
from S.African a.w.w
በቲክቱክ ለቅቁልን የመጨረሻዉን መክረ
ለውጭ አልጋ ለቤት ቀጋ የሆነ ባል እረ ምከሩልን
😂😂መሜ ዝም በል እስቲ እንደ ሁሴን ዝም በል ወይ ኡስታዝ ስም በል እስቲ 😂
😂😂😂😂endate.des.yelael.yabakolwo.nager
ሁሴን ሳቅህን ለማን ሰጠኸው የማሜሳቅ ሆናል ሰሞኑን
😮
E
T
Rl
❤❤