የቡዳ ውዱዕ !! || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 86

  • @WWgio-ne7sf
    @WWgio-ne7sf ปีที่แล้ว +9

    ሱብሀን አሏህ ወላሂ ሀቂቃ እራሴን ወደ ኋላ ስፈልገው ሁሉንም ነገር መልስ አገኘሁለት ከዚህ በኋላ ራሴን አስር ነገር ለማንም አትገር በሚለው ውስጥ ውጥረት ውስጥ ልገባ ነው. የስከዛሬውን አሏህና እኔ እናቀዋለን ኡስታዝ አሏህ እድሜና ጤና ይስጥልን አሁንም ምክራችሁ ያስፈልገናልና ቁጥሉልን

  • @ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ
    @ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ ปีที่แล้ว +4

    እደሙሀመድ የሚያስቀኝ የለም ጀዛኩም አላሁኸይረን ያረብ

  • @aandf4213
    @aandf4213 ปีที่แล้ว

    አሏህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rahema-n4w
    @Rahema-n4w 17 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይጠብቃችሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @Fatiya.N
    @Fatiya.N ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ተባረከ አላህ❤
    አላህ መልካሙን ሁሉ ይስጣችሁ በጣም ጠቃሚ አስፈላጊ ትምህርት ነው
    እኛም እነዚህ አስር ነገር መጠበቅ አለብን ።
    ሚንበሮች እኔ ቃል የለኝም እናንተን ለማመስገን አላህ ይጠብቃችሁ።
    ያሼኻችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት የኛ ሞገስ❤

  • @zinatzinat-b4r
    @zinatzinat-b4r ปีที่แล้ว

    አሏሁመሶሊ ወሰሊምአላ ነብይና ሙሀመድ

  • @emuyasmin5283
    @emuyasmin5283 ปีที่แล้ว +13

    ማሻ አላህ ጀዛኩምላህ ኸይረን አረቦቹ እንግዳ መጥቶ የጠጡበትን ስኒ እና የሻይ ብርጭቆ ከማጠባችን በፊት እያለቀለቁ አስቀምጠው ይጠጡታልም ይታጠቡበታልም ይገርመኝ ነበር ለምን ብየ እኔ ደግሞ ልጀን ይዠ አረብ ቤት እሰራለሁ የሰውየው እህት መጥታ አየቻት እና ሴት ልጅ ምንም ብትለብስ ያምርባታል አለች ልጅቱ ከዛን ቀን ጀምራ ታለቅስ ነበር ለሴትየዋ ነገርኳት የባልሽ እህት አይታት ነው ምታለቅሰው አልኳት የጠጣችበትን አለቅልቃ ስታጠጣት ተሻላት አልሀምዱሊላህ

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምላህ ሀይር

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube ปีที่แล้ว

    ስብሀን አላህህህህ በጣም አጃይብ ነው አላሀምዱሊላህ ኒያአመተል ኢስላም

  • @aylaferdos4742
    @aylaferdos4742 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ

  • @zinatzinat-b4r
    @zinatzinat-b4r ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ እኛን በሚገባን እዳስተማራችሁ እረበና አለሚን ጀነተል ፊርዶስን ይወፋቃችሁ

  • @intalaaarsiishkiraa9784
    @intalaaarsiishkiraa9784 ปีที่แล้ว +2

    Sallallahu Aleyhii wasallam ❤️ ❤❤❤
    Mashaa Allah TabarakAllah ❤️

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህህ

  • @emayehiwote5568
    @emayehiwote5568 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ሀቂቃ 👌👌

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 ปีที่แล้ว

    Mashallhe

  • @اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث

    ጀዛኩም አሏሁ ኸይር❤

  • @ffafsa378
    @ffafsa378 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ሼካችን አላህ ጄዛችሁን ይክፈላችሁ በጣም ብዙዙዙ ትምህርት ውስጄብታለሁ

  • @shukriyasalahden8178
    @shukriyasalahden8178 ปีที่แล้ว

    ሼኸ አላህ ይጠብቃቹህ ትልቅ ትምህርት ነው ሰ ዐ ወ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ያረብ

  • @mominaabamoga
    @mominaabamoga ปีที่แล้ว +1

    ماشاء الله تبارك الله بارك الله فيكم

  • @KediyTube885
    @KediyTube885 ปีที่แล้ว

    ማሽአላህ ጀዛኩምላህ ከይር

  • @nejatabdu7279
    @nejatabdu7279 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላህ ኸይር

  • @seadanur1373
    @seadanur1373 ปีที่แล้ว

    Mashallah Mashallah Mashallah.................

  • @makyaha9777
    @makyaha9777 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አሏሕኸይረንጀዛ ማሻአሏሕ አሏሕይጨምርላቺሑ

  • @hawaendris7407
    @hawaendris7407 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ሽኩረን አላህ ያለፈውን ሂስር ያክሸፈልን

  • @eexx4399
    @eexx4399 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @eexx4399
    @eexx4399 ปีที่แล้ว

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    አሚን አላሀሙ አሚን አሚን ያረብ

  • @Hafiza834
    @Hafiza834 ปีที่แล้ว +2

    Mashallah i love it as usual funny jazake Allah hyear❤😂❤😂❤

  • @taibataiba9361
    @taibataiba9361 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ሚንበሮች

  • @monahussen5232
    @monahussen5232 ปีที่แล้ว +1

    As wr wb
    ሸክ ለረጅም ጊዜ በአይኔ በጆሮዬ ያሰገባውት ብዙ እንቶ ፈንቶ ደሆነ በዚ አንድ ዓመት እሰልምና ምን ያህል ጥልቅ ነደሆነ እንድገነዘብ በየሳምንቱ አዕምሮ ውሰጥ ሚቀመጥ መሆኑ ቆጣ ብለውም እሚናገሩበት ቶን ይቀሰቅሳል ኸሚሰ ምሸት
    ተናፋቂ ሆነዋል አላህ አፊያውን አብዝቶ ይሰጣቹ።

  • @AnwarKassa-tj6eb
    @AnwarKassa-tj6eb ปีที่แล้ว

    #1 betam des yilal mashaallah

  • @mmmmmbjjjd7250
    @mmmmmbjjjd7250 ปีที่แล้ว

    Masha.allah

  • @zekiazekuzekiazeku135
    @zekiazekuzekiazeku135 ปีที่แล้ว

    እረ በአላህ የኡስታዝን ስልክ ስጦኝ

  • @taibataiba9361
    @taibataiba9361 ปีที่แล้ว

    ሱለ ላህ አሊሂወሰለም

  • @jemalseid7867
    @jemalseid7867 ปีที่แล้ว

    ماشا الله بارك الله فيكم❤❤

  • @allahusomedjebrlisudreinallahu
    @allahusomedjebrlisudreinallahu ปีที่แล้ว

    ሱብሀነሏህ
    አጅብ የሆነ ፕሮግራም!
    ጀዛኩሙሏህኸይር ጀሚዓን

  • @hawamohamad8760
    @hawamohamad8760 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @الهمافتحليابوابرحمتك
    @الهمافتحليابوابرحمتك ปีที่แล้ว

    Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu

  • @bahrseid8222
    @bahrseid8222 ปีที่แล้ว

    Yegbchu nachu mashallah

  • @feraihewetkebede3942
    @feraihewetkebede3942 ปีที่แล้ว +2

    YaAllah welahi welahi Andebetachew Aytegebm MasaAllah leAllah bye Ewedotalhu yasheh Eregm Edme ketena ga bfkr new yemsemachew mame & husen 👉☕☕

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 ปีที่แล้ว

    ማሻ አለህ አለህ ይጨምርለቹ ሸሀችን ስማቸው መናው ስለ ተመቹኝ ናው

  • @msramsra688
    @msramsra688 ปีที่แล้ว

    مشاءالله

  • @rehanaahmed2138
    @rehanaahmed2138 ปีที่แล้ว

    እስላም አሎይኩም ስርህር የተድረገበትስ

  • @semirayonis6804
    @semirayonis6804 ปีที่แล้ว

    Allha. Ytebken. Amene. Yarebiy

  • @mominaabamoga
    @mominaabamoga ปีที่แล้ว

    ماشاء الله

  • @saraahemd9525
    @saraahemd9525 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ ማሻአላህ እንዴት ደሰ ትላላችሁ ያረብ የዚህን የተባረካወን ቀን አጀሩን ወፍቀን አላሁማ አሚን❤

  • @aliyyasin483
    @aliyyasin483 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሀንአላህ ሀቂቃ እውነት ነው በህይወቴ እንደኔ በቡዳ የተለከፈ አላየሁም.::ታሪኬን ባጭሩ ላካፍላችሁ ምክንያቱም ሰውን እንደት ሰው ይበላዋል ብሎ የሚከራከር አለና::ጊዜው በ1979አ.ም የአንድ አመት ህፃን ሁኘ እናቴ አዝላኝ እህቴን ፍለጋ ወደ አንድ አካባቢ ይዛኝ ሄደች በወቅቱ የቡናሱስ ይዞኝ ስለ ነበር አንድ መንደር ውስጥ ቡና ለመጠጣት ገባሁ እቤት እንዳስገቡን ከጀርባየ አወረድኩህ አለችኝ በቤቱ ሞደብ ላይ የተከመረ የጀንፈል ቡና አየህ እየዳክ ወደቡናው ሂደህ መርጨት ጀመርክ ስመልስህ ባለቤቶቹ ተይው ይጫወት ይሉኛል ቡናየን ጠጥቸ ከጊቢ እንደወጣን ህመም ጀመርህ ትለኛለች እናቴ ወደዘመቻ የሄደችውን ልጇን መፈለግ ትታ ወደቤቷ እኔን ይዛ ተመለሰች የአመት ህፃን ሁኘ በቡዳ ከተበላሁ. በኋላ በሁለቱም አይንህ አንድ ወር ሙሉ እንባህ ደም ነበር ብላኛለች እሰቡት በአይን ደም እንባ ሁኖ ሲፈስ ሱብሀን አላህ አላህ አትርፎኝ ይሄው እስካሁን አለሁ አልሀምዱሊላህ::ሳውዲ ለ8አመት ኖሬአለሁ አንድቀን የአሜዬ ልጅ ታመመና አሜዬ የዘምዘም ውሀ ይዞመጣና ውዱእ አድርግበት እና የተረፈውን ስጠኝ አለኝ በወቅቱ ምንም ስላላወኩ ውዱእ ነበረኝና ውዱእ አለኝ አልኩት አሜዬ ተመልሶሄደ በማግስቱ ሌላ ሲስተም ይዞመጣ ጨቅላዎችና ፍየሎች የሚቀቡት ጉድራን የሚባል ፈሳሽ አለ በጣም የሚያቃጥል በተለይ የአረብ ሴቶች ፀጉራቸውን ይቀቡታል በሀይላንድ ይዞመጣና አሊ ና አለኝ ሄድኩ ምነው አልኩት ሰውነትህን እንዳያሳክክህ ተቀባው አለኝ እኔ አልቀባም ያቃጥለኛል አልኩት ልጀ ትቀባዋለች አንተ ለምን እቢ ትላለህ አለኝ እሺብየ እያቃጠለኝ ሰውነቴን ቀብቸ የተረፈውን ወሰደው በወቅቱ ግራ ስለገባኝ እጓደኛየጋ ደውየ አንድ በአንድ ነገርኩት አንተ ጂል ጠርጥሮህ ነው አለኝ እኔም እውነቱ ገባኝ አረቦች በተለይ ሀበሻን ይጠረጥራሉ

  • @ቀብራራውወሎ
    @ቀብራራውወሎ ปีที่แล้ว

    ሚበር ማሻአላህ

  • @selambekalu-hk6tn
    @selambekalu-hk6tn 6 หลายเดือนก่อน

    በቅደም ተከተል ደርድሩልን በስንት መከራ እየፈለግኩኝ እንደተመለከትኩኝ እኔ ነኝ የማውቀው

  • @መዲነኝየጎጃሟ
    @መዲነኝየጎጃሟ ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @taibat220
    @taibat220 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩሙላህ ከይር እሄው 8አመቴ መዳኔት ያጣሁለት በሽታ😢😢የረብ

    • @toibatouch6054
      @toibatouch6054 ปีที่แล้ว

      እኔም 8 አመቴ አዳደየ በሺታን ማወቅ ጡሩ ነዉ ምንም አላወኩት ሰዉኔቴን ብቻ ጨርሰዉ አይይይ

  • @greenman8627
    @greenman8627 ปีที่แล้ว

    ነጮች አይናቸው አደገኛ ሲሆንባቸው ሌላን አደለም ቤተሠባቸውን እየጎዱ ሲቸገሩ በሕክምና መነፀር ያደርጋሉ ፓወሩን እንዲገታ የአይናቸው ትክክል ነው

  • @DhgdDhgfe-zj9li
    @DhgdDhgfe-zj9li ปีที่แล้ว

    አሕለን ሚበሮች😍😍😍

  • @halemahalema2696
    @halemahalema2696 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏህ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ፊኩም !!!

  • @awalababulgu7541
    @awalababulgu7541 ปีที่แล้ว

    አሰሙአለኩም በቅረነው መከታተለ የጀመረኩት ቤዞ ጠቅመ አገቻለዉ ጀዛከላ:

  • @jfifjcjckg1245
    @jfifjcjckg1245 ปีที่แล้ว

    አህለን ሚንበሮች

  • @fatumamohammed3147
    @fatumamohammed3147 ปีที่แล้ว

    Aselam Aleyk

  • @alhamdulilah8206
    @alhamdulilah8206 ปีที่แล้ว

    Masheallah 💞 masheallah 💞 masheallah 😅

  • @ሐልማነኝኡሙሙሳ
    @ሐልማነኝኡሙሙሳ ปีที่แล้ว

    🥀🥀🥀🥀🥀

  • @rahmatrahma6057
    @rahmatrahma6057 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏☝☝☝☝

  • @tube-hm5wf
    @tube-hm5wf ปีที่แล้ว +1

    የኛ ሀገር ችግሩ የሰዉ አይን በዘር ነዉ ብለዉ ያስባሉ እሄ አመለካከት በእስልምና እደት ይታያል

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 ปีที่แล้ว

    Aselam alikum werahmetulahi webrekatu abay wellahi eni ye zare 4amet temare neberku agot lije gare neberug echamaye ena agote lije cha mekakel 1 kumata wefe agegehu tat sinesa 15ken ayhonew ke hagerie wetahu wetahu abate gare tetalche ahun 4amet betseb yet endalehu ayakum eni alhamdulillahi alehu gen wefite be eje anseche new koshasha yetalekat ya gote lije hageru lay yinoral eni tebarerkug lebetesboche alnegerakachem wefe edagegehu

  • @zuzuandsahed1577
    @zuzuandsahed1577 ปีที่แล้ว

    እኔ ያመኛል ሀኪም ቤት ብመርመር ምንም የለሽም ይሉኛል
    የሰው አይን ይሆናል እላለሁ ምክንያቱም እንደወለድኩ ወፍርሻል መታርስ የለብሽም አሉኝ እኔም በኦፕራሲወን ስለሆነ የወለድኩት መናገር አልቻልኩም ዝም አልኳቸው አርሶቹ ናቸው እንደዚያ ያሉኝ እና አሁን ሰውነቴ በጣም ቀነሰ ምኔን እንደሚያመኝ ግራ ይገባኛል
    ዱአ አርጉልኝ ያገሬ ልጆች

  • @keunfaykune874
    @keunfaykune874 ปีที่แล้ว

    ላይክ አዲርጉ ያጀማአ ከ7ሺ ሰው 500 ብቻ ላይኩ

  • @fatomaHabib
    @fatomaHabib ปีที่แล้ว +1

    አንደት ቡዳ ወግታ ከሞተች ያች የተወጋቺው ልጂ በሽታው ይተዎታል ይላሉ ውነት ነው ወይ

  • @muhammadahmmed3554
    @muhammadahmmed3554 ปีที่แล้ว +3

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አባቴ ኮኮብ ይቆጥራል ሢባል እሠማለሁ ይሄ በልጆቹ የሚያመጣው ተፀኖ አለውሸከከ

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 ปีที่แล้ว

      Aozubila weley maretega new biyege

  • @حياةامعبدالمجيد
    @حياةامعبدالمجيد ปีที่แล้ว

    اهلا وسهلا adamche amelesalehu

  • @حياةامعبدالمجيد
    @حياةامعبدالمجيد ปีที่แล้ว

    اهلا وسهلا حبايب

  • @zinatzinat-b4r
    @zinatzinat-b4r ปีที่แล้ว

    አይ ገጠር አከባቢ መቸ በጅይላሉ እደዉም ጠብ ይፈጠራል

  • @ffafsa378
    @ffafsa378 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ ዱእ አድርጉልኝ እኔ በጣም አውራለሁ በጣም ያለውን የሌለውን ጭራሽ አሁን እማ ውሸትም ሁንኩ ወላሂ ለመተው ብሞክርም መተው አልቻልኩም አጋጣሚ ካያችሁት እስኪ መልሱልኝ አንድ ሰው ደጋግሞ ከዋሸ አላህ ዘንድ ውሸታም ተብሎ ይፃፋል የሚል ሀዲስ ሰምቻለሁ እኔም እንደዛ ተብዬ ይሆን አንዴ መተው ያቃተኝ ስህተት መሆኑን እያውኩ አውራለሁ😢😢😢😢😢😢 በጣም በጥፎ ሁኔታ ላይ ነኝ አሁንሞ 😢😢😢 አንድም ቀን ሳልዋሽ ውዬ አላቅም በቃ ለመደብኝ 😢😢😢 ምን ላርግ ብዚህ ምክንያት አሞኛል 😢 ወንጀሌን እያስተውስኩ በጭቀት ልሞት ነው በጣም ትልቅ ችግር ውስት ነኝ ተስፋ ቆርጫለሁ 😢😢 በዚህ ሁኔታ ብሞት 😢😢😢😢 ያውሊ ወላሂ

    • @zahrabintbabatube5921
      @zahrabintbabatube5921 ปีที่แล้ว +1

      ራስሽን ከሰወች ማራቅ ኢስላማዊ ት ት በመማር እራስሽን ቪዚ አድርጊ በንባብ አላህ ጋ ስለተፃፈብሽ ሳይሆን ልምድ ነው መተው ይቻላል

    • @semira-g2r
      @semira-g2r ปีที่แล้ว +1

      ​@@zahrabintbabatube5921አላህ የህዲክ ሰው ጋሪ መደዋወል ተይ ከተደዋወልሽም ትምህሪት የሚማማሩበት ጋሪ ተደዋወይ አላህ ያግዝሽ

  • @mekiyakamel7587
    @mekiyakamel7587 ปีที่แล้ว

    ሁሴን እና መሜ ህን 😂😂😂

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube ปีที่แล้ว

    አይይይ ፍቃድኛ አይሆንም

  • @mdvip2218
    @mdvip2218 ปีที่แล้ว

    ስለምን መውሊድ ነው የሚያወራው ?? አይ ኢኽዋን ምን አለበት እንደድሚያችሁ ብትኖር ጡር ነገር እንዳላችሁ ሁሉ ጥፋታችሁ ግን ያጠፋችኋል

    • @ibnuadem5028
      @ibnuadem5028 ปีที่แล้ว +1

      የቱ ጋር ነው ስለመውሊድ የተወራው? ምን ዓይነት እንከፍ ትውልድ ነው የተተካው? ከራሱ ተራራ የሚያክል ነውር ይልቅ የሌሎች ተራ ስህተት የሚያስጮህ የዘቀጠ ትውልድ?
      ሌሎችን በማንቋሸሽ ገነት የተረጋገጠለት የሚመስለው ትውልድ!😢

    • @keunfaykune874
      @keunfaykune874 ปีที่แล้ว

      ​@@ibnuadem5028ሀሀሀሀ ወላሂ አሪፉ መልስ

  • @abdulahijemal8922
    @abdulahijemal8922 ปีที่แล้ว

    @saraahemd9525
    9 minutes ago
    አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ