አስደናቂ ለውጥ - ተወዳጇ የቤቶቿ ማክቤል አሁን - @EyitaTV እይታ ቲቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 เม.ย. 2024
  • Welcome to #EyitaTV.
    EyitaTv is a Media Network that provides all rounded information on entertainment , News and social issues for the Ethiopian community here and around the world.
    Follow our FB page, TH-cam channel and website www.eyitatv.com for more.

ความคิดเห็น • 87

  • @AsterAdelo-ww5ks
    @AsterAdelo-ww5ks 3 หลายเดือนก่อน +4

    ዉብ ነሽ ብዙ ሴቶች ዉበታቸዉን አያወቁም ክረስትያን ሴቶች ድንግል ማርያምን መምሰል አለባቸዉ

  • @misraktadesse6688
    @misraktadesse6688 3 หลายเดือนก่อน +12

    ማር! ምርጥ ወርቅ! የሆነች ልጅ ስርዓቷ ለዛዋ ጥፍጥ ያለች ልጅ ተባረኪልን። በራስ መተማመን (confidence) ከስርዓት እና ከትኽትና ጋር ይሏዋችኋል ይኼ ነው። ተባረኪ እድግ ምንድግ በይ ❤❤

  • @user-rt7ns2rn6s
    @user-rt7ns2rn6s 3 หลายเดือนก่อน +6

    ይቺን ጋዜጠኛ ገና ዛሬ አይኃት ነገር ግን በጣም አደነኳት አለባበሷ ከሌሎቹ ክርስቲያን ጋዜጠኞች የተሻለ ነው በራሷ የምትተማመን ሴት ይመችሽ ፊልም ምናምን አላይም አድናቂም አይደልሁም ማክቤል ግን የተረጋጋች ህፃን በዚሁ ያፅናሽ

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 3 หลายเดือนก่อน +18

    በሂወቴ እራሄልን እምወዳት በራስ መተማመናዋ ነው❤ በእውነት በርችልን ከጸጉሯ እስከ ውበቷ በቃ ሴት ነሽ❤❤❤

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 3 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ጣፋጭ እድግ በይ😍

  • @user-jv3fz5yb7m
    @user-jv3fz5yb7m 3 หลายเดือนก่อน +2

    የእኔ ቆንጆ እኔም ባታድጊ ከሚሉት ነኝ 😂ግን የእግዚአብሔር ስራ አደግሸ እያየንሸ የህዝብ ልጅ ነሸ ይኀ ስነ ስራትሸ ሁሌም አብሮሸ ይደግ የእኔ ጣፋጭ❤❤❤ደግሞ የባባን ስም ስታነሳ እምባዬ ማጣ😢😢ነፍሱ በአፀደ ገነት ትረፍልን

    • @Rayuma-uf5cx
      @Rayuma-uf5cx 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም❤❤❤

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye 3 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ ጣፋጭ ስወዳት 😍🥰በጣም ጎበዝ ና አስተዋይ ናት የምር❤️

  • @user-jn4ix7dh5r
    @user-jn4ix7dh5r 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኔቆጆ እጅግ በይ ለቁም ነገር ያድርስሽ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @da8387
    @da8387 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ቆንጆ🌟መጪው ዘመንሽን በሙሉ የተባረከና በደስታ የተሞላ ይሁን💐

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 3 หลายเดือนก่อน +4

    ማኪዬ የኔ ቆንጆ ኢተርቪ ስትደረጊ በማየቴ ደስ ብሎኛል እርጋታሽ የኔ ጣፋጭ ስትመልሽ ጥፍጥ ያለ ነው ኢንተርቪ ስታደርጊ በደንብ እከታተል ነበር ለምን አቁዋረጥሽ ቴሌግራም በፊት ባንቺ የተከፈተ ነበር ትተሽ ነው ማኪዬ የኔ ጣፋጭ በጣም ነው የምወድሽ ሪች የኔ ደርባባ እንዳንቺ እርግት እና ጥፍጥ ያለች ስላቀረብሽ በጣም ደስ ብሎኛል አከብርሻለው እወድሻለው ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi 3 หลายเดือนก่อน +11

    ጋዜጠኛዋ ቨጣም ነው የምወድሽ በራስሽ የምትተማመኜ ጀግናነሽ በዚህ ቀጥይ😊😊😊😊

  • @fikir-yashenifal
    @fikir-yashenifal 3 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነበር በርችልኝ አደገች ይችልጅ ዋውው

  • @zewdituteferi438
    @zewdituteferi438 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዪጵያውያዊ ቃለ መጠየቅ ተባረኩ

    • @zewdituteferi438
      @zewdituteferi438 3 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FortyfourMertule-iv4gu
    @FortyfourMertule-iv4gu 2 หลายเดือนก่อน

    ጠያቂዋ አንዳንዴ ጎበዝ ናት !

  • @ABIRHAMGIRMAY
    @ABIRHAMGIRMAY 3 หลายเดือนก่อน +6

    ማክቤል በጣም እንወድሻለን ከዚህ በተለየ አክትረስ ሆነሽ እንድናይሽ በርቺልን ።

    • @user-bg6fz3ek8c
      @user-bg6fz3ek8c 3 หลายเดือนก่อน

      Yeni mare mekbly wedddddddddd❤❤❤❤❤❤ new yemrges fiker nesh yeni webe I don't have words GBU❤❤❤❤❤❤Serhatu yebkel❤❤❤❤❤❤

  • @user-wo5qt3xb6s
    @user-wo5qt3xb6s 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጣፋጭ ልጅ ማለት እንደዚች ነው ጣፋጭ ይሆነች ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ❤❤❤❤❤እንወድሻለን

  • @Tewodros52
    @Tewodros52 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማክቤል ማክቤል ቃላቶች የለኝም: የልጄ አምሳያ እግዚአብሔር ያሳድግሽ::

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማክዬ የኔ ቆንጆ እርግት ያልሽ ልጅ ጥረ ቤተሰብ እንዳሳደገሽ ከአነጋገርሽ ከስራዓትሽ መገመት ይቻላል። ጨዋነትሽን እና እርጋታሽን በዚሁ ቀጥዪ አምላክ ጥሩ ቦታ ያድርስሽ በርችልን።

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 3 หลายเดือนก่อน +1

    Great interviewer & interviewee!👍🏾🙏🏿💗🍀

  • @user-uv3fg1on3z
    @user-uv3fg1on3z 3 หลายเดือนก่อน +4

    ኤረ ከሰላም ተስፋዬ ጋር አገናኟት ሁለ እንደዝ ነዉ ምትለዉ ❤❤❤

  • @user-lb6kg5hz4e
    @user-lb6kg5hz4e 3 หลายเดือนก่อน +3

    ታድለሽ ጌታ ይጠብቅሽ

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጣፍጭ❤

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 3 หลายเดือนก่อน

    ማኪዬ እውነትም ባላደግሽ ወይኔ የኔ ቆንጆ እንዴት እዳማርሽ ስታዲጊ

  • @ዜድtube1921
    @ዜድtube1921 3 หลายเดือนก่อน

    አደግሽ❤🙏

  • @ARTTUBE7
    @ARTTUBE7 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣሽ ማደግ አይቀርም አደግሽ እኮ!!

  • @zezeze4356
    @zezeze4356 3 หลายเดือนก่อน

    I Was watching betoch because of her❤❤.

  • @whitney5003
    @whitney5003 3 หลายเดือนก่อน +33

    ራሄል ሁሌ የራስሽን ጽጉር ነው ስታይል እያረግሽ ምትሰሪው ጎበዝ በዚሁ ቀጥይ

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 3 หลายเดือนก่อน +5

      ደግሞ ሜካፕ አትጠቀም ደስ የምትል ሴት

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 3 หลายเดือนก่อน +4

      ሒዮቴ በራሥዋ የምትኮራ ሤት ደሥ ትለኛለች

    • @user-pi1st8he7n
      @user-pi1st8he7n 3 หลายเดือนก่อน

      Eskametesaleten nawe😂😂😂

    • @MohamedAbdullaAlshamsi
      @MohamedAbdullaAlshamsi 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@marmaryeheyabenat1796

  • @user-lx5ui7te1d
    @user-lx5ui7te1d 3 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ❤

  • @HalaPhone-yn8nd
    @HalaPhone-yn8nd 3 หลายเดือนก่อน

    ስወድሽ ጣፋጭየ❤❤❤❤❤

  • @SeenaaKiyyaa-bf2df
    @SeenaaKiyyaa-bf2df 3 หลายเดือนก่อน

    Yene konjo betam new mewdish barchi tilek bota tedarshalesh yene leyu edig bayilegn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤⚘🌹💝💖❤❤

  • @user-ut3hy4iz3j
    @user-ut3hy4iz3j 3 หลายเดือนก่อน

    Swadati ❤❤❤❤❤

  • @akemanu48
    @akemanu48 3 หลายเดือนก่อน +2

    አንቺ ትንሽዬ ልጅ
    ማስተዋልን ያብዛልሽ:: እንደነ እገሌ በቲክቶክ ማዕረግሽን ወግና ምግባርሽን አደራ እንዳታጠፊ::በሀይማኖትሽ ዘምኚልኝ:: እግዚአብሔር ያሳድግሽ በጥበብ

  • @AbbbAesm
    @AbbbAesm 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ ❤❤❤❤❤

  • @madi2644
    @madi2644 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማኮቤልየ፡፡ሰላምናችሁ፡፡እንወድሻለን

  • @UhHg-qi4nf
    @UhHg-qi4nf 3 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ልጅ❤❤❤❤🎉🎉

  • @Rayuma-uf5cx
    @Rayuma-uf5cx 2 หลายเดือนก่อน

    ማኪየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gg4pw2vh1i
    @user-gg4pw2vh1i 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ሰወድሸ እደጊ. .

  • @user-mn5mi5zs8q
    @user-mn5mi5zs8q 3 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ማር አሁንም አቃላቶችሽ አንደበትሽ ይጣፍጣል በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ ቤቶች ባንች ምክኒያት ሱስ ሆኖብኝ ነበር😂😂😂😂

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቅመም ስወድሽ ❤❤❤

  • @user-vv3hh5ip5z
    @user-vv3hh5ip5z 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ

  • @abunbasore2169
    @abunbasore2169 3 หลายเดือนก่อน

    Sorry. For the enflonza.

  • @rahmaram8778
    @rahmaram8778 3 หลายเดือนก่อน

    ማክቤልየማር❤❤❤❤❤

  • @ComCell-ch9jb
    @ComCell-ch9jb 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @BETI-vh7xp
    @BETI-vh7xp 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @houdasaker2056
    @houdasaker2056 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-qz2sw6qp7k
    @user-qz2sw6qp7k 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @rahmashamil2438
    @rahmashamil2438 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ፍቅር ራሄል ስወዳት

  • @user-fx3eg6yn6p
    @user-fx3eg6yn6p 3 หลายเดือนก่อน

    እርች ምርጧ ታምሪለሽ እቺ ሚጥሚጣ እያየናት አደገች ማክዬ

  • @user-dx5kf7hf6l
    @user-dx5kf7hf6l 3 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️👍👍

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤ከዱቄት የጸዳች ሴት ጋዜጠኛ ማለት ኢቻ ነች።❤❤

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir 3 หลายเดือนก่อน

    ማክብልዬ የኔ ቆንጆ❤❤ቲክቶክ ይቅርብሽ እንቱን አጨልለለው መሰልሽ😂😂

  • @FairouseJafar
    @FairouseJafar 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EthanAndAplleisthebest
    @EthanAndAplleisthebest 3 หลายเดือนก่อน

    Aslemualikum woremetulha woberakatu Abdul majid isn't that

  • @user-nt7en6xg8q
    @user-nt7en6xg8q 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DiluJohn-sr8os
    @DiluJohn-sr8os 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኢትዮ አርቲስቶች እኮ መጨረሻቸው አያምርም ትንሽ ሲዙና ታዋቂ ሲሆኑ ያዙኝ ልቀቁኝ ከዛ 0 ሲገቡ የኢትዮ ህዝብ ድረሱልኝ አዋጡልኝ

  • @user-bk5yi6jb7o
    @user-bk5yi6jb7o 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው ምወዳት ማክቤል አሁንማ አድጋለች💓💓

  • @thevoiceofethiopia-9295
    @thevoiceofethiopia-9295 3 หลายเดือนก่อน

    የራሄል ቅላጼ ሲያምር😅

  • @jaferinfotech2680
    @jaferinfotech2680 3 หลายเดือนก่อน

    ይህቺ ልጅ እያየናት ሳዱላ ሆነች 😍

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 3 หลายเดือนก่อน

    እመንለሁ

  • @Ggg-zl1ky
    @Ggg-zl1ky 3 หลายเดือนก่อน

    Menew Gen eyob eyob melet abezech cucewa

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 3 หลายเดือนก่อน

    እኔምወልዳትልጅእነዳነችእድትሁነእመኝላሁ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 3 หลายเดือนก่อน

    እብድ ሆኖ መስራት ያልሽው ይቅር እናቴ ምነው 😊

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 3 หลายเดือนก่อน +1

    ከአርቲ ነፀ ነች ጥፍር ፀጉር የቅጥልጥል መአት

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 3 หลายเดือนก่อน

      በዚ እድሜ እንዴት አርተፊሻል ነገር ልንጠብቅ እንችላለን አይታሰብም እንጂ እንዴ 😮🙄

    • @zuzulove9763
      @zuzulove9763 3 หลายเดือนก่อน

      @@blackhabeshawit5954 ጋዜጠኛዋን ነው ያልኩት ውዴ ህፀኗን አዴለም

  • @zizi4154
    @zizi4154 3 หลายเดือนก่อน +1

    echi tadagi lij yalchbetn film lkakme mayt yasdstghl

  • @user-sg1cp5kp8o
    @user-sg1cp5kp8o 3 หลายเดือนก่อน

    rahioyi wey alebabesesh thegursh ergatash weyiiiiiii beka kalat yelgnm bezihu ketey

  • @user-iv3cb8tr3u
    @user-iv3cb8tr3u 3 หลายเดือนก่อน

    Yanataface.sewadese

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 3 หลายเดือนก่อน

    ማክቤልዬ አንችና አቤል ባታድጉ ብዬ ተመኘሁ ይቅርታ ግን ከመውደዴ የተነሳ ነው የልጅ አፍ ሲጣፍጥ

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 3 หลายเดือนก่อน +3

    በሕፃነቴ አለች እኮ። አሁን ትልቅ ነኝ እያለች ነው።እደጊ

    • @user-cw5sz4fc9w
      @user-cw5sz4fc9w 3 หลายเดือนก่อน

      ጡትኮ አወጣይ

    • @user-qm8dp3vk8p
      @user-qm8dp3vk8p 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@rasayifat5726😁😃😄

  • @user-km2xy3vg8x
    @user-km2xy3vg8x 3 หลายเดือนก่อน +1

    እስክረቢቶ በይዉ ባንድ ፊትሽ ዉደ

    • @user-cw5sz4fc9w
      @user-cw5sz4fc9w 3 หลายเดือนก่อน

      ክክክ😅

    • @samm5903
      @samm5903 3 หลายเดือนก่อน

      Is not funny. She is just a kid.

  • @HshwqiHsuauw
    @HshwqiHsuauw 3 หลายเดือนก่อน +3

    EGA.TMLKACE.EYAYNE..ARJANE..EYOBAN..MILATEN.BZBHUN.ASDJNALU..TMLKACE..AYTNANE..TKBLU

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 3 หลายเดือนก่อน +2

    አረ በፈጣሪሽ እብድ ሆነሽ አትስሪ

  • @jaferinfotech2680
    @jaferinfotech2680 3 หลายเดือนก่อน

    ይህቺ ልጅ እያየናት ሳዱላ ሆነች 😍