Melat Code - Demam Konjo - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 916

  • @kassshunmogese1581
    @kassshunmogese1581 ปีที่แล้ว +16

    የሚደንሱት ልጆች የለበሱት የሀበሻ ቀሚሥ ደሥ ይላል የመቻችሁ እህቶቼ በርቱልን ይሄንን ሙዚቃ የምትሠሙ የሀበሻ ልጆች ሠላም ሁንሉኝ በያላችሁበት

  • @yemarkonalenatwoin6595
    @yemarkonalenatwoin6595 4 ปีที่แล้ว +9

    የሂሩት የጥላሁን ዘፈኖች በሌላ ሰው በድጋሚ ሲዘፈኑ ደስ አይለኝም ነበር። ያንቺ ግን ይለያል በውነት ትችያለሽ። እንኳን ደገምሽው

  • @antewifireden2134
    @antewifireden2134 3 ปีที่แล้ว +7

    ሜሉ ምንም አይነት ቃላቶች የማይገልጹሽ ምርጥ ድምፃዊት ነሽ ! ለዚህ የተዋጣለት ድንቅ ስራሽ ማንም ያልገለፀው ታላቅ የስራ ብቃቱን ያስመሰከረው የዚህ ሙዚቃ አቀናባሪሽ ወጣት መሆኑን መዘንጋት ያለብን አይመሰለኝም ለናቲማንና ጃኪ ስራዎችም ትልቁን ድርሻ የያዘ በመሆኑ ከልብ ልናመሰግነው ይገባል !🙏✌️❤

  • @NnN-vb9dt
    @NnN-vb9dt 3 หลายเดือนก่อน +3

    እንዲህ ነው ስታይላችን አመጣችሁት በናታችሁ በሌላ ዘፈኖችም ቀጥሉበት በትዝታ እንደሠት እንጂ የሚያስደስት ነገር ጠፍቷል የኔ ምርጦች

  • @arayawoldu9452
    @arayawoldu9452 6 ปีที่แล้ว +29

    ሂሩት በቀለ...ዳግም በሜላት ስለመጣሽ እጅግ ደስ ብሎናል! ..ሜላት ልዩ የድምፅ ቅላፄ ያለሽ በጣም የምትችይ ዘፋኝ ነሽ!! በርቺ!!

    • @Ethaa1971
      @Ethaa1971 8 หลายเดือนก่อน

      ግን ይህን ተጫውታ ጠፋች።

  • @alshadayamlaku8961
    @alshadayamlaku8961 7 ปีที่แล้ว +7

    ዋው ሂሩት በቀለ በሙዚቃው የኢትዮጵያ ወርቃማ የሀገር ፈርጥ ነበረች።ይህ ለኡሁኑ የሙዚቃ እድገት ትልቅ ትግል እና የህይወት ጉዞ ምስክር ነው

  • @Ethaa1971
    @Ethaa1971 6 ปีที่แล้ว +4

    ደጋግሜ ብሰማው ያልጠገብኩት። ሂሩትም ብርቅ አድርጋ ተጫውታው ነበር። ይች ልጅ በደንብ ተጫወተቸው። እድሜ ይስጥሽ

  • @AsratWoldegiorgis
    @AsratWoldegiorgis 4 หลายเดือนก่อน +4

    I am ethiopian from addis(merkato) I love eriterians growing up I had a lot of eriterian friends

  • @nazrawisolomun6374
    @nazrawisolomun6374 7 ปีที่แล้ว +351

    I am Eritrean I love Ethiopia Amharic song Even the language. Honestly Amhara people they are so nice very respect people the way the speak and we Eritrean we know that. Amhara people they are nice we love you. Love you. ♥️

    • @theburhans1475
      @theburhans1475 7 ปีที่แล้ว +32

      NAZRAWY SOLOMUN I agree I am from Eritrea but born and raised in Ethiopia, I love Ethiopian people so much, so nice and respectful:)

    • @haymikassahun2266
      @haymikassahun2266 7 ปีที่แล้ว +16

      We love Eritrean people too!!

    • @zufanseifu7978
      @zufanseifu7978 7 ปีที่แล้ว +20

      bro every Ethiopian are nice not only amhara my mum is oromo and my dad amhara was born in kenya, thank you for the comment

    • @zufanseifu7978
      @zufanseifu7978 7 ปีที่แล้ว +6

      that doesn't even make sense yesss i can speak English better then you actually HAHAH before you want to insult someone please make sure it makes sense before you post it

    • @zufanseifu7978
      @zufanseifu7978 7 ปีที่แล้ว +1

      mate i'm actually half oromo and amhara don't worry i'm not an agame in disguise

  • @lemaengdashet2149
    @lemaengdashet2149 ปีที่แล้ว +3

    ድጋሚየሚሰሩ ስራዎች በትንሹም ቢሆን ለዛቸውን ሳያጡ እንደዚህ ቢሰሩ ምርጥ ነው

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 หลายเดือนก่อน +3

    ይመቻችሑ ኢትዮጽያዊያን ቆንጆዎች ናችሑ ለማንኛውም ስላም ለኢትዮጽያ ለእናት ሐገራችን ።

  • @septig7906
    @septig7906 3 ปีที่แล้ว +7

    You made my day. My childhood playing with my only sister!!

  • @mskrh640
    @mskrh640 7 ปีที่แล้ว +19

    ቆንጆ የትውስታ ስራ ነው። ለስኬቱ የደከማችሁበቸት እንደሆነ ያስታዉቃል። ጎበዞች። ተጨማሪ ቆንጆ ስራዎችንም ለመስራት ያበርታችሁ።

  • @tsegaydina5624
    @tsegaydina5624 4 ปีที่แล้ว +3

    ደስ ይሚል ወደ የድሮ ዘፍን ስስማ ሁሌን ኣባቴን ኣስታውሰ የሆነች ዲስክ ሸክላ ነበርችን ያላ ኣባቴን ማንም ኣይነካትም ለዚህም ተደብቀን ስራ ከሄደ እንከፍታትና የነ ሂሩት ብዙነሽ ጥላሁን ማህሙድ ሙልቀን መልካሙ ሌሎች ይህንን እየሰናሁ ስላደግኩ ስሰማው ሌላ ትዝታ ይከተኛል እና በጣም ጥሩ ኣርግሽ ዘፈንሽ ጎበዝ። ኤርትራውያን እንወዳቹሃልን ኣማራ ዘፈን ።ፍቅር ይስፈን ብሁለትም ሃገር

  • @naserinjera8753
    @naserinjera8753 7 ปีที่แล้ว +90

    ...I am Eritrean konjo song I love all Ethiopian Song and people
    Love and peace brings us together

    • @taditadi4043
      @taditadi4043 5 ปีที่แล้ว

      💋💋💋💋we love you

    • @jambob9553
      @jambob9553 5 ปีที่แล้ว

      Tadi come on you are a man,stop it.

    • @hager656
      @hager656 4 ปีที่แล้ว

      We love you too.
      Thank you so much and amiinn

    • @birhanuss3910
      @birhanuss3910 4 ปีที่แล้ว

      naser injera we Ethiopians love Eritreans too.❤️❤️❤️

    • @freedomseeker9301
      @freedomseeker9301 4 ปีที่แล้ว +1

      The issue is only poletical. No problem bn the 2 countries at public level.

  • @negodatatselam443
    @negodatatselam443 3 ปีที่แล้ว +2

    ትንሽዋ ሂሩት በቀለ ቆንጂት ሜላት ኮደ ደስ የሚል ድምጽ ነው ያለሽ በርችልኝ ሰላምታይ ይድረሰሽ ከ ኤርትራዊ ወንድምሽ much love.

  • @hussainn8440
    @hussainn8440 6 ปีที่แล้ว +7

    from Somaliland and i cant stop listening to this song again and again and i don't know what's the thing with Melat

  • @Biin_there
    @Biin_there 4 วันที่ผ่านมา

    I was i high school, i guess 9 th grade, when this song came out. Felt so romantic at the time. Still do. Had crush on the singer zo she was much older. Those high ckeekbones and her cheerful demeanor ❤❤🎉🎉

  • @ابوايةمسبل
    @ابوايةمسبل 5 ปีที่แล้ว +7

    اغنية فى منتها الروعة .انا بشكركم ي لخوتى الاثيوبين انتم دايمآ طتربونا وطترب العالم ربنا يديكم الصحة والعافية

  • @feefee3959
    @feefee3959 6 ปีที่แล้ว +1

    ቅልልቅልጥ ያለ ሁሌም ስሰማሽ ደስስስስስ ትይኛለሽ ያኛው ሙዚቃውም።ክሊፐም። አያምርም። እንደዚህ ወጣ ያለ ነገር ስሪ እንጂ ምንድነው በሊሞዚን ውስጥ ሴቶች ሞልተሽ ምንም አያምርም እንዳይለምድሽ። የኢትዮጵያ ስትመጭ ደሞ ከኔ ጋር ብዙ ፐፐፐፐፐፐወች የሚያስገኝ ክሊፕ እንስራለን። ኑሪልኝ ዳንሳችሁን እሙዋ ድምፅሽ እሙዋ አንቺን እሙዋ ባልሽን አንቺ እሙዋkkkkkkkkk. ይመችሽ!!!!!!

  • @nigushilufabay798
    @nigushilufabay798 5 ปีที่แล้ว +14

    በጣም አሪፍ ተሰርቷል!
    Two thumbs up!!!

  • @BakaryKebe-y3e
    @BakaryKebe-y3e 25 วันที่ผ่านมา +1

    Une très belle chanson merci c'est depuis Au Mali 🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @TrunehYirga
    @TrunehYirga 7 ปีที่แล้ว +27

    wow,,,,what a beautiful voice,,,, this is my favorite girl. you took me back to the beautiful days. thank you Melat.
    በጣም ግሩም ድምጽ፥ ውድድ ነው!!!!!

  • @babababa7676
    @babababa7676 7 ปีที่แล้ว +7

    ቆንጆ በጣም ደስ ትያለሽ የምትሰሪው ስራ ደስ ይለኛል ብቻ ምን አለፋሽ እኔ ዝም ብዬ እወድሻለው የሆነ የደስደስ ነገር አለሽ በርቺ በዚው ቀጥይበት

  • @danewhog1392
    @danewhog1392 2 ปีที่แล้ว +4

    I love the classics
    Great job. Beautiful women and her voice is killer.
    Good job my beautiful, polite, dignified habesha people

  • @werkiyecherinette5067
    @werkiyecherinette5067 7 ปีที่แล้ว +32

    ወይ ዘድሮ ከዘፈኑ ኮሜንቱ ውስጤ ነው ግን ይገርማል ኮሜንቱ እራሱ ቢደመር ምርጥ የኮሜዲ ፌልም አይወጣም ብላችሁ ነው ክክክ

  •  2 ปีที่แล้ว +5

    Amharic songs are life-changing. I love them so much! Murakoze!

    • @ምክንያታዊ
      @ምክንያታዊ ปีที่แล้ว +1

      አማርኛ ቋንቋ ሀሳብና ስሜትን የመግለጽ ያለውን ሀይል ለተረዳ ቋንቋው ውብ ብቻ ሳይሆን የአግዚሃብሄር ስጦታም አንደሆነ ይረዳ ነበር።

  • @zelalemzemichael2183
    @zelalemzemichael2183 6 ปีที่แล้ว +16

    U have amazing voice ,you should sing your own music.l like it

  • @marthakassa5013
    @marthakassa5013 4 ปีที่แล้ว +4

    My moms favourite music from back in the days , Job well done beautiful!!!

  • @Meron1332
    @Meron1332 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Greetings from Eritreaaaaaaa

  • @ምክንያታዊ
    @ምክንያታዊ 3 ปีที่แล้ว +13

    Growing up my dad used to tell me his mother (my gradma) sounded like Hirute when she sings. A lot of memories! Good times!

  • @Sidrakson
    @Sidrakson 7 ปีที่แล้ว +10

    She did it beautifully...in her own colour which is also beautiful....5 stars

    • @wondante
      @wondante 5 ปีที่แล้ว

      Sidrakson Classy 👌

  • @tossacommunity8176
    @tossacommunity8176 7 ปีที่แล้ว +28

    ሜላት በጣም ቆንጆ ስራ ነው በርች በጣም ጡሩ ዽምፅ ነው ያለሽ አዳምጨ አልጠግበው!

  • @solomon4306
    @solomon4306 5 ปีที่แล้ว +1

    youtubn rasun new kanchi alfo yasamershiw.now I cant stop watching.

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 5 ปีที่แล้ว +9

    beautiful song you played it well Great job!!

  • @mohamedgelleanshoor4291
    @mohamedgelleanshoor4291 4 ปีที่แล้ว +1

    My music

  • @HY-kz6vd
    @HY-kz6vd 2 ปีที่แล้ว +1

    This is very very amazing work !!! betam gobez!!! Please please please Melat, if you read this message perform other Hirut Bekele's Songs....your voice is very beautiful you are very talented..... I expect to see you soon.....!

  • @muluchokele9357
    @muluchokele9357 6 ปีที่แล้ว +7

    Beautiful voice, amazing flow, keep up the great work.

  • @zeraytesfazgi4711
    @zeraytesfazgi4711 5 ปีที่แล้ว +2

    Anche konjo Malet 😘😘🇪🇷🇪🇹😘😘

  • @ዲናየዴቭውዴ
    @ዲናየዴቭውዴ 7 ปีที่แล้ว +13

    ዋው ድምፅ እንዴት አባቱ ያምርብሻል በርቺልኝ ያምራል ያምራል ያምራል ይህንን ነጎድጓድ ድምፅ ሰምቶ ካልመጣ አላምንም የሞተን ከመቃብር ይቀሰቅሳል እቅፍ ድግፍ ላልሽው እዚህ ደረት ላይ መቶ ቸሰስ ነው እንጂ የምን መፍዘዝ ደሞ እንዳትሰድቡኝ ለጨዋታው ድምቀት ነው ሆይ

  • @gbesvk.
    @gbesvk. 5 ปีที่แล้ว +2

    ዘፋኝ አሥተማሪና አርዓያ መሆን መቻል አለበት አለባበስ ከተወዛዋዦች በሚገባ አድርገሽ ተማሪ ሌላው ዕፁብ ድንቅ ነው።

  • @mimimimi5413
    @mimimimi5413 5 ปีที่แล้ว +4

    Yena marrrrrrr yena konjooo u remind me gold old days

  • @anrsnrprocess6693
    @anrsnrprocess6693 5 ปีที่แล้ว

    Betam yemewedewu.....musica ,,new...Ejege betam hulem ademetewu alehu..esh...hulem leneye adis new..thank you ..so much...

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 4 ปีที่แล้ว +9

    Your dance is cool & your vocal is stunning. Of course, pretty lady too ♡♡♡

  • @megenaba3394
    @megenaba3394 7 ปีที่แล้ว +1

    ይህን ድምጥሽ ሁሌም በጣም ነው የሚያምር ግን የራሰሽን ሰራ መስማት ናፈቀኚ

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 5 ปีที่แล้ว +6

    Wow what a beautiful voice and beautiful song I love this song so much

  • @bezaadmasu4053
    @bezaadmasu4053 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምታምሪዉ ❤️❤️❤️ ድምፅሽ ዋዉ ሂሩትን በድጋሚ የልጅነት ትዝታ 🤔

  • @genetgkidan7220
    @genetgkidan7220 6 ปีที่แล้ว +9

    ሜላትየ በመጀመሪያ መልካም ልደት ከዛ ደግሞ በጣም የተዋጣለት ዘፈን ነው በጣም እወድሻለሁ አድናቂሽ ነኝ እስቲ ለዚህ ዘፈን ምን ይወጣለታል እባክሽሌላም ጨምሪልን የኔ ቆንጆ

    • @nadirhassan637
      @nadirhassan637 4 ปีที่แล้ว

      WHAT TIME YOU

    • @nadirhassan637
      @nadirhassan637 4 ปีที่แล้ว

      Saagd
      Ewsjdnxnxkjxhxfsgs e eue ever e we e you eat e ry wow I just eiejjejdhdjdjhdhdhdjdjdjfnfnfjfjnfnfnfncncjjcjcjhggfhfhfnfnfncn

    • @nadirhassan637
      @nadirhassan637 4 ปีที่แล้ว

      Wax

  • @sankarmukherjee9576
    @sankarmukherjee9576 2 ปีที่แล้ว +1

    Excellent performance. Please send your more singing videos. Lot's of love and good wishes to you.

  • @osifkr3593
    @osifkr3593 6 ปีที่แล้ว +5

    አሪፍ ድምፅ ከጥሩ ውዝዋዜ ጋር በ 2ቱም 1ኛ ነሽ በርቺ ፣ሰርተሽዋል በሚገባ።

  • @abduali3259
    @abduali3259 5 ปีที่แล้ว +2

    የመጀመሪይ ግዜ ስስማሽ ልውድቅ ናበር ውብ ድምጽ ጉበዝ የኔ ጀግና የድሮውን አስፍቅድሽ ስሪው ይምርብሻል።

  • @belaygebru6551
    @belaygebru6551 6 ปีที่แล้ว +4

    ድማም ቆንጆ ህይወቴ ልዩና መሳጭ ሙዚቃ ነው፡፡

  • @ET_NEAAPS
    @ET_NEAAPS 6 ปีที่แล้ว +2

    አደሩት ይሄን old school .. love it.

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 7 ปีที่แล้ว +5

    The new generation is very appreciate the oldies whch makes them ready for the future

  • @YaredHailu-z9l
    @YaredHailu-z9l 9 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ድንቅ ብቃት እንደኔ አስተያየት ዘመን ተሻጋሪ ነው በርቺ አድናቂሽ ነኝ

  • @negazayede5890
    @negazayede5890 5 ปีที่แล้ว +13

    I'm eritrean I love this song

  • @yehabeshalij5969
    @yehabeshalij5969 5 ปีที่แล้ว

    Do you all know who the original singer of this song? It is an old that is why it is soothing to ear. The new songs are all garbage.

  • @mariameles5436
    @mariameles5436 7 ปีที่แล้ว +7

    Wow its nice peice Melat, you bring to date old memories, well-done.😙😙😙

  • @jean-francoiscandy6515
    @jean-francoiscandy6515 ปีที่แล้ว +1

    Magnifique

  • @yyyha6939
    @yyyha6939 5 ปีที่แล้ว +10

    God bless hirut bekel the original singer of this beautiful song you played it well Great job!!

  • @getanehkassahun5589
    @getanehkassahun5589 7 ปีที่แล้ว +1

    የምወደዉን ዘፈን እንደገና በሚያምር ድምጽ ያምራል፡፡melat

  • @abduali3259
    @abduali3259 6 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ልዩ ረጅም እድሜ ይስጥሽ ጥሮ ገጣሚ እና ዜማ ካገኛሽ ስማይ ስማይት ትደርሻለሽ የወሎ ቁንጆ

  • @coolandthegun5235
    @coolandthegun5235 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እንዴት አሳምረሽ ነው የዘፈንሽው ከነተውዛዋዦቹ ጭምር በጣ ምርጥ ነው

  • @AhmedMohammed-jc2fn
    @AhmedMohammed-jc2fn 6 ปีที่แล้ว +15

    I really liked the music "demam konjo", the costume and every movement that the girl is showing. Well done!

  • @rozarozina
    @rozarozina 7 ปีที่แล้ว

    wow Melatiye yene konjo betam yemiyamir dims new yaleshi berchilign tilik bota endemitidershi alteraterim . i love you my dear!!

  • @ሳሪየደሴዋ
    @ሳሪየደሴዋ 7 ปีที่แล้ว +14

    እንዳው ደስ ስትል በስረዓት ቁጭ ብላ ተጫወተችው የሱዳኖች እስታይል እረጋ ያለች

    • @alwayskeepthefaith8272
      @alwayskeepthefaith8272 4 ปีที่แล้ว

      Bes'r'at quch bla? Akalatwa baykefafet basabsh esmama neber.

  • @nazirweya
    @nazirweya หลายเดือนก่อน +1

    ሰላሞ
    ከልብ ውድ ፈቅር አዲስ የከበረ ሰላሞታ ይድረስሽ; በዉን ልክ እንደ ሰሞሸ ዘፈኖችሽ ሁሉ ትርጉም ብቻ ሳሆን የትውስታ ሐይል ተፅኖ አሏቸውና በጊዜው ይሔው ውብ አደረገው
    በጣሞ አድናቂሽ ሰው ነዚር ወያ ከአዳማ እመነኝ* አልረዳው* የአዲስ አበባ ልጅ እና የመሳሰሉትን ይወድልሻል
    እድሜ; በረከት እና ፀጋን ይስጥልኝ
    አመሰግናለው 😘
    ተፈፀመ ቃሉ 😍

  • @peacewishes6627
    @peacewishes6627 5 ปีที่แล้ว +4

    Amhara is always just love

  • @DerejeBeredede
    @DerejeBeredede 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wow konjo zefnetial ❤

  • @ሀረግአለሙ-ነ8ደ
    @ሀረግአለሙ-ነ8ደ 7 ปีที่แล้ว +68

    አረ ለየት ያለ ድምፅ ነው ያለሽ በርች ቆጅት

    • @momyimer3172
      @momyimer3172 7 ปีที่แล้ว

      እረረረረ ልጂቱን ያልሆነ ተስፋ አትስጫት እንደኔ እንደኔ ቢቀርባት ማንቋረሩ

    • @najatnuru7141
      @najatnuru7141 7 ปีที่แล้ว

      ሀረግ አለሙ ማፅናናት ትችይበታለሽ ቀጥይበት

    • @muderahmed6200
      @muderahmed6200 7 ปีที่แล้ว

      ቲኒሸ ቀሚሰዋነ ከፈ በታረገወ .የመቸረሻ መረጠ ነበረ
      የአሮወጊተ እራቁተ የዉነቸ ጨገራመ

    • @muderahmed6200
      @muderahmed6200 7 ปีที่แล้ว

      የዉነቸ ቁሞ ቀረ

    • @andnetasefa9677
      @andnetasefa9677 7 ปีที่แล้ว

      Konjo techawtsehwale behonem eraseshe felegi!!!

  • @tadesselemi8617
    @tadesselemi8617 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ አድርገሽ ዘፍነሽዋል አላበላሽሽም፣የራስሽን ቆንጆ ሥራ ይዘሽ እንደምትመጪ በለሙሉ ተስፋ ነኝ!!

  • @mohamedgelleanshoor4291
    @mohamedgelleanshoor4291 4 ปีที่แล้ว +3

    I love Ethiopia powerful

  • @robertmorrissey3169
    @robertmorrissey3169 7 ปีที่แล้ว +1

    I love the bit remind me those old music good job sister. .am dancing right know

  • @lamordeshuaibu1773
    @lamordeshuaibu1773 6 ปีที่แล้ว +8

    I am from Nigeria I like Ethiopia music

  • @madmusic2977
    @madmusic2977 6 ปีที่แล้ว

    melat, iwnetim melat... yemiwedatin hirut bekele tizita ametashibign. betam beta gobez talented nesh. proud of you melat. keep it up !!!

  • @seragena1539
    @seragena1539 6 ปีที่แล้ว +2

    What a beautiful voice and haba haba.. handsome man!

  • @hayellomnegasi7487
    @hayellomnegasi7487 6 ปีที่แล้ว +7

    u have a nice voice l like it nd l am in love with eyes of u

  • @tewodroskibrom1713
    @tewodroskibrom1713 4 ปีที่แล้ว +2

    Wawww tebareki /Tewodros kibrom T/Michiel Yahhhh Kddus Yohaness itibte love you hunny

  • @getachewnekere9029
    @getachewnekere9029 5 ปีที่แล้ว +3

    ይህ የታዋቂዋ ድምፃዊ ሂሩት በቀለ ዘፈን ሳይሆን አይቀርም።

  • @njc4060
    @njc4060 2 ปีที่แล้ว

    I wish you know how much I luv ur Music, u r simply amzing. Pls keep on your good work!!

  • @sheleko
    @sheleko 7 ปีที่แล้ว +7

    ጥሩ ነው::የስራው ባለቤቶች ቢያልፉም ስራቸው ለዘላለም ህያው ይሆናል:: " ሪሚክስ" መሰራቱ ደግሞ የበለጠ እንድናስባቸው ያደርገናል::

    • @FreeSoul76
      @FreeSoul76 6 ปีที่แล้ว +1

      Ere The original singer hirut bekele be hiwote aleche.

  • @mimibedane7449
    @mimibedane7449 5 ปีที่แล้ว +1

    You are singing in old style and beautiful keep it up. Will you?
    Love your voice.

    • @hiramkibaki3467
      @hiramkibaki3467 5 ปีที่แล้ว

      Am in kenya can you just explain abit what she is talking about . i like her voice

  • @derejelemma4130
    @derejelemma4130 6 ปีที่แล้ว +7

    ፓፓፓ ምርጥ ነሽ!!!

  • @semaritzemere790
    @semaritzemere790 7 ปีที่แล้ว +2

    God bless you yene mar.your voice is amazing!!!

  • @Mulucha
    @Mulucha 7 ปีที่แล้ว +4

    Beautiful voice, well done 😘

  • @sabahaile840
    @sabahaile840 5 ปีที่แล้ว +1

    👏👏👏👏👏👏👏
    Betam Des Yemile Leyu Demesth New Yaleshe
    Thank you 🙏💕

  • @meredkinfergb61
    @meredkinfergb61 5 ปีที่แล้ว +1

    Good vocal and show,Thanks much

  • @moogbes429
    @moogbes429 6 ปีที่แล้ว +3

    The singer have great voice keep it up qonjo !!

  • @tamratyemir5298
    @tamratyemir5298 7 ปีที่แล้ว +1

    You are Awesome. I like all your music. keep going

  • @yacobzaid4703
    @yacobzaid4703 6 ปีที่แล้ว +4

    ደስ ይላል ቀጥይበት

  • @addisuwolde561
    @addisuwolde561 4 ปีที่แล้ว +1

    የድሮ ዘፈን ምን ያህል ዘመን ተሻጋሪና ተደማጭ እንደሆነ የሚያሳይ ነው ዘፈኑ ጥሩ ነው አለባበስሽ ግን ቢታሰብበት

  • @allenalex.8779
    @allenalex.8779 5 ปีที่แล้ว +3

    Really I love your music if I listen to music I remember my country thank you. ❤️

  • @MisMan-v8x
    @MisMan-v8x 2 หลายเดือนก่อน

    ሁለተናዋን ስወደው አቤት

  • @hiwoettsegaya8316
    @hiwoettsegaya8316 7 ปีที่แล้ว +19

    ወይኔ የተወዛዋዦቹ ፀጉር አያያዝ ሲያምር

    • @berrybayou7563
      @berrybayou7563 6 ปีที่แล้ว

      Donat nw yemimeslew

    • @fahmiomer4014
      @fahmiomer4014 6 ปีที่แล้ว +1

      ነገ አንቺም እንደሷ አርገሽ
      ባይሽ ደስ ይለኛል ።

    • @NoName-yv4bw
      @NoName-yv4bw 5 ปีที่แล้ว

      تننا

  • @dagmawimussie8764
    @dagmawimussie8764 2 ปีที่แล้ว

    Yes
    Truely speaking this is a very nice ETHIOPIAN MUSIC
    EXCELLENT JOB MELAT CODE

  • @moiseslopezsocop9760
    @moiseslopezsocop9760 4 ปีที่แล้ว +3

    Traaducción de yyy Ha: Dios bendiga a hirut bekel la cantante original de esta hermosa canción que tocó bien Gran trabajo!!

  • @kagnewasfaw9080
    @kagnewasfaw9080 หลายเดือนก่อน

    Waw Ejigayehu Shirakawa tewedaju diminish betami asgerami new!!!

  • @solllomontessema4391
    @solllomontessema4391 7 ปีที่แล้ว +4

    Betame daseyemeal konjo Demse nawe yaleshe konjo Iove it

  • @Mr.G.77
    @Mr.G.77 2 ปีที่แล้ว

    What voice, well done, make similar traditional old style,music.

  • @californa9524
    @californa9524 5 ปีที่แล้ว +4

    Hirut የኔ አንደኝ ዘፋኝ ኦክላንድ ለማገኝት ብዙ ጊዜ ሄጃለሁ ግን ለጋኝት አልችሉኩም አንድ ቀን

    • @hager656
      @hager656 5 ปีที่แล้ว

      Oakland bay area??