ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ትዳር የሚያሱጣ ጂን ሲህር ምልክት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 มิ.ย. 2022
  • ህክምና ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ!
    t.me/Qallbdoc
    #ቀልብዶክተር #የቀልብ_ዶክተር ‎@yeqelbdoctorqelbdoctor4541 @ሲህር
    #yeqelbdoctor #yekelbdoctor #yekelb_doctor #yeqelb_doctor
    #ልቦለድ #ድርሰት #ድርሀም #ቢዝነስ #ቢዝነስ_አይዲያ #ቢዝነስ_ሀሳብ #ሲህር #መተት #ጥንቆላ #የሰው_አይን #ጋኔን #ጅን #በቀልብ_ዶክተር ላይ #ሴቶች #ዳቦ #ንግድ
    ኡማውን በማንቃት ላይ እንገኛለን ይከተሉን!
    #yeqelb doctor
    #ye qelb docter
    #ye qelb doctor
    #Qelb docter
    #Qellb doctor
    #የቀልብ_ዶክተር
    #ቀልብ_ዶክተር
    #የቀልብ
    #የቀልብ_ድርቀት
    #ከቀልብ
    #ከቀልብ_ዶክተር

ความคิดเห็น • 134

  • @Samiyasamiya23Samiya-fp2zx
    @Samiyasamiya23Samiya-fp2zx 7 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ይጠብቀን ወላሂ እኔ ይህ ሁሉ ነበርብኝ
    ታክሜ ድኛለው አላህ የቀልብ ዶክተሪ እድሜና ጤና ይስጣቸው የሳቄ ምጭ ካላህ ባታች እነሱ ናቸው የመዳኔ ሰበብ አላህ ይጠብልኝ ሰላምያብዛልን ባሉበት

    • @busyline6206
      @busyline6206 4 หลายเดือนก่อน

      የት ነው የሚገኙት እንዴትስ ነው የቀልብ ዶክተር የማገኜው

    • @user-yj2pl2se88
      @user-yj2pl2se88 หลายเดือนก่อน

      የቀልብ ዶክተርን በምን ላግኝ ስልካቼዉ ካላችሁ በአላህ ላኩልኝ

  • @saedasadam9526
    @saedasadam9526 ปีที่แล้ว +6

    የአላህ ከእናትም በላይ አዛኝ የሆንከው አላህ ሆይ አማና እዘንልን ከጅንም ጥቃት በአንተው እንጠበቃለንን

  • @habibaseid8045
    @habibaseid8045 ปีที่แล้ว +1

    የሲህር ምልክቶች።
    1.የገዛ ማንነትን መጥላት
    2.ቁርአን ሲቀሩ የአይን ማቃጠል የራስ ምታት ጩህ ጩህ ማለት።
    3.ከመጠን ያለፈ ድብርት። በተለይ ጥዋት ላይ።
    4.ሚስት ባልን ባል ሚስትን መጥላት። ሲገናኙ መጣላት ሲለያዩ መነፋፈቅ።
    5.የእንቅልው ማጣት ። ለሊት ሰው ሲተኛ አለመተኛት ቀን ላይ አጉል ሰአት ተኝቶ መነሳት።
    6.ሽንትቤት ብዙ ሰአት መቀመጥ።
    7.ከሰው መራቅ ። ለመራቅ መሞከር
    8.ስንፈተ ወሲብ። ለወንድ የብልት አለመኮም ከቆመም ቶሎ የመርጨት ችግር።
    9. የጨጓራ ህመም ምልክት ሶስት ቀን ሰላም ከሆኑ በቀጣይ ቀን መታመም።
    10. ገንዘብ ደሞዝ ሀብት አለመበርከት ። ብኩን መሆን።
    11. ከሰው ጋር አለመግባባት እና ሁሉም ሰው ስለኔ ነው የሚያወራው ብሎ ማሰብ።
    12.ለነገራቶች ሰነፍ መሆን።
    ከስር ያሉት በተለየ ሁኔታ የሚቀመጡ ናቸው።
    1.የሰውነት አለመታዘዝ ፓራላይዝ
    2. ትውከት በጣም የሚሸትግኡዝ ነገር ማስታወክ።
    3.የፔሬድ መብዛት
    እነኚህ ምልክቶች ከ3 በላይ ከላይ ካሉትና ከስር 1 ከተገኘቦት ባፍጣኝ ያናግሩን።
    @freeeeeeeeeeeere
    🙏ህክምናው🙏
    በግል ወደ አላህ መቃረብና ቁርአንን አዘውትሮ መቅራት። መስገድ። ይህ ካልሆነ ግን ሩቃ ማስረግ
    እነኚህ ምልክቶች ከ 50 ምልክቶች ከ ዶክተር አቡ ፈርሀን መጣጥፍ ውስጥ የተወሰዱ ናቸው።

    • @user-my1cf5js6t
      @user-my1cf5js6t ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭የአላህአተዉድረስልኝእኔደካማባሪያህነኝየሚበልጠዉከኔጋአለ ለአላህብላችሁ አ…

    • @essaessa-gg5nf
      @essaessa-gg5nf ปีที่แล้ว

      የቴሌግራም ቻናላችሁን በምዲነዉ የማገኘዉ ያጀመአ

  • @urjii-tq1ly
    @urjii-tq1ly 2 หลายเดือนก่อน +1

    Alah yixebiqen hulum chigroch yalemefthe altafexarumina bqalb doktor ustazochachin nu sababachun adrsu Afiyachun shamitu

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ለናተ ይሁን ያገሬ ልጆች እንዴት ናቹ እባካቹ አንድ ሕያቄ ልጠይቃቹ ክርስቲያን ነኝ የማዳም ቤት እየሰራሁ ነው የሃብታም ቤት ነው ጽዳትም አጠይቁ በጣም ነው ሚጸዳ ቀን በቀን ግን አባ ጨጋሬ የሚመስል በትንንሹ በኩሺና እና በልጅቷ ልብስ አንድቀን አገኘን ሳሉንም አገኘሁ በጽዳት ጉለት ነው ብዬ አልልም የሆና ነገር ተገርጎባቸው ነው ብይ ያሰብኩት ምን ትሉኛላቹ በጣም ነው ምጠላው ቤቱ ሙሉ ያለ ይመስለኛል አንድሁለት ካገኘሁ 😢😢

  • @hibahibu6974
    @hibahibu6974 ปีที่แล้ว +2

    ከሰውም ከጂኔም ተንኮል በአላህ እጠበቃለሁ

  • @user-bd4wl2jr1g
    @user-bd4wl2jr1g 11 หลายเดือนก่อน

    🌟በአሏህ ቃል ለመታከም በቀልብ ዶክተር ኡስታዞች ሰበብነት ወደ አፊያ ለማምራት እነኚህን አራት ነገሮች ማለፍ ይጠበቅቦታል!
    1.አሏህ ብቻ አዳኝ ነው ብሎ ማመን!
    2.ነብስያዎትን አሸንፈው ሳይሰስቱ መሰደቅ!
    3.የሸይጧንን እና ጭፍሮቹን ማንኛውንም ውትወታ አዑዙቢሏህ ብሎ አልፎ መምጣት!
    4.ድነው ኡማውን ለማገልገል ነይተው መምጣት!

  • @user-bd4wl2jr1g
    @user-bd4wl2jr1g ปีที่แล้ว

    🌟ሴቶችን የሚደፍሩበት ቢዝነሳቸው ሲራቆት
    🌟ሩቅያ ቤት ብለው ከፍተው ተደራጅተው የሚዘርፉበት ቤት ባዶ ሲሆን መፈክራቸው በሙሉ (ወደ ቀልብ ዶክተር አትሂዱ ሆነ) ይህን ወንድማችን ብሎም ሺዎች እህቶቻችን የሚያገኙትን አፊያ ለማስቆም!

  • @fafiomer-oz4ro
    @fafiomer-oz4ro ปีที่แล้ว

    ይህ እና መሰል ምልክቶች ሲታዩባችሁ ኑ ወደ አፊያው መንደር ወደ ቀልብ ዶክተር በቁርአን በአዝካር በነብያዊ ሱና ታከሙ ዳኑ ህይወትን በደስታ አጣጥሙ ኑ ወደ አፊያው መንደር ወደ አፊያው መንደር ወደ ቀልብ ዶክተር የምንለው እኮ በምክንያት ነው ስንቶቻችን ህይወትን ማጣጣም ጀመርን በእነሱ ሰበብ ኑ ወደ አፊያው መንደር ወደ ቀልብ ዶክተር ኑ ራሳችሁን ፈትሹ

  • @habibaseid8045
    @habibaseid8045 ปีที่แล้ว

    የጅን ጥቃት በሴቶች ላይ ምልክቶቹ
    1.ብቻሽን መሆን የምትፈልጊ ከሆነና ሀሳብሽ በሙሉ ከሰው ለመገለል ከሆነ እራስሽን ጠይቂ፡፡
    2. የወሲብ ፍላጎት ከፍተኛ መሆን እና እራስን መንካት፡፡
    3.ምሽትና ቀን ማልቀስ ምክንያቱን በቅጡ በማታውቂው ምክንያቶች እምባ በእምባ መሆን ሆድ መባስ፡፡
    4.የፔሬድ መብዛት፡፡ ፔሬድ ከ5-8 ቀን በኖርማል ሁኔታ ሊፈስ ይችላል ፡፡ በጂን ልክፍት ግን 30 እና 45 ቀን የፔሬድ ደም ሶስት ቀን እረፍት ሊኖር ይችላል፡፡ ይህም እንደ ጥቃቱ ይለያያል፡፡ የጥቃቱ ሃይለኝነት የፔሬዱን ብዛት ይወስናል፡፡ ዝቅተኛ ጥቃት መጠነኛ የፔሬድ መብዛት ሲሆን ከፍተኛው ደግሞ ከፍተኛ የፔሬድ መብዛት ይኖረዋል፡፡
    5.ፍራቻ መሰማት፡፡ ማታ ሲመሽ ከመጠን በላይ መፍራትና የልብ ምት መጨመር፡፡ የሚሞቱ ያክል ፍራቻ መሰማት፡፡
    6.ለሰው የማይታየው ለሷ ብቻ የሚታያት ምልክቶች መኖር፡፡ እነኛም 100 በ100 ልክ ናቸው፡፡ ከሰፈር ውስጥ ማን እንደሚሞት እንደሚታመም እንዲሁም የሚደረጉ ሁናቴዎች ለርሷ ግልፅ ባለ መልኩ ይታያታል፡፡ ይህ ግን ፈፅሞ በእውነታ ላይ የተመሰረተ ውሸት ነው፡፡ ይህን ሸይጧንም ያመሳስላል፡፡
    7.ከጓደኞችሽ ጋር በሆነው ባልሆነው መጣላት ፡፡ ሰላም ማጣት ብሎም ሳምንቱን ሙሉ መጥፎ ወሬዎችን መስማት፡፡
    በዚህ ግዜ የሚደረግ ሩቃ እጅግ ጥበብ በተሞላባቸውና አላህን በሚፈሩ ሩቃ ዶክተሮች መካሄድ አለበት፡፡ ምክንያቱም በጅኑ አማካይነት ሁለቱም በመሳሳት ወዳልተፈለገ ወንጀል ሊያመሩ ይችላሉ፡፡ በአላህም እንመካለን በርሱም ከሸይጧን ሸሮች በሙሉ እንጠበቃለን፡፡

  • @emanemu5322
    @emanemu5322 ปีที่แล้ว

    የቀልብ ዶክተር የኢልም መምህር ከሽርክ ከንክኪ የፀዳ በአሏህ ቃል ኑ ታከሙ የቀልብ ዶክተር ይለያል እምንለው በምክንያት ነው ኑኑኑኑ ስድቁ ታከሙ

  • @user-li8dy6fj4v
    @user-li8dy6fj4v 2 หลายเดือนก่อน

    nu wede afiaw mender wede qelb doctor

  • @user-ud3fb9mo6s
    @user-ud3fb9mo6s 9 หลายเดือนก่อน +1

    Allah yetebeken kezi kefu menefese enegnhi meleketoch sitayouben ye Qallbdoc yamakeru be zeker be quran be sedeka erasachnene enakem Allah yagralen

  • @DinoJemal-e8d
    @DinoJemal-e8d 13 วันที่ผ่านมา

    አሠላም፡አለይኩም፡ሠለም፡ለናተ፡ይሁን፡ተከታታያቹ፡ነበርኩ፡አሁንግን፡በሽታው፡እየጠነከረ፡መጣብኝ፡ከትፋሽ፡የተያያዘ፡መጭነቅ፡ፊንጥጣዬ፡ማሣከክ፡ኩላሊቴ፡አካባቢ፡ማቃጠል፡እንቅ፡አርጎ፡መያዝ፡የመሣሠሉ

  • @alwaalaij7929
    @alwaalaij7929 หลายเดือนก่อน

    የትነዉ የቴሌ ግራም ቻናላችሁን ማግኘት እምችለዉ መልሱ ልኝ?

  • @hikmaadane8664
    @hikmaadane8664 ปีที่แล้ว +1

    Eske dua Adergulegn hulachum B Allah

  • @user-sz7ql1uk3l
    @user-sz7ql1uk3l 2 หลายเดือนก่อน

    ያረቢ🤲😭🖤

  • @kadejahali3567
    @kadejahali3567 ปีที่แล้ว

    ወላሒ እዚሕ ለይ ከጠቀሳችሑት ሑሉም ኸመም እኸቴለይ ይታይባታል ትዳር ሑል ግዜ ይመጣላት ግን በምን ምክንያት እንደሖነ ሳናዉቅ ይፍርሳል ጠይቀዉ እሺ ከተባሉ በሖላ ይቀራል በጣም አሳሰቢ ለይ ነው ያለችዉ ወላሒ መፍቴሔ አተናል ኸመም በጣም ነው የምትታመመዉ ሐኪም ቤት ሰትሔድ መፈትሒ የለዉም ግን በደአዋቹኸ አሰታዉሶት

  • @rafeelkusbu9348
    @rafeelkusbu9348 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቀን ያርቢ ኡስታዙች አላህ ይጠብቃችሁ ምልክቱን ሰለምታቀርቡልን

  • @habibaseid8045
    @habibaseid8045 ปีที่แล้ว +1

    💡ከቀልብ ዶክተር አላማ ውስጥ የአሏህን ተአምር ማንገስ ዋነኛው ነዉ።
    በየግዜው በቀልብ ዶክተር ታክመው መዳናቸውን ማመን እስከሚያቅታቸው ሲቃ እየተናነቃቸው ሲገልፁ የአሏህ ተአምር
    ምን ያህል የገዘፈና ግልፅ እንደሆነ ያሳየናል።
    👉🏼ከህመም........ወደ ጤነኝነት
    👉🏼ከጭንቀት ......ወደ ደስታ
    👉🏼ከጨለማ...... ...ወደ ብርሀን
    👉🏼ካሰቡበት .......ወደ ስኬት ፡ -የደረሱት
    በአሏህ ተአምር ቢሆን እንጂ! ልብ ለአሏህ እጅ የሰጠ እና የተናነሰ ሲሆን ግልፅ ይሆናል።
    አሏህም እንዲህ ይለናል ፡ -
    "አሏህ ትገነዘቡና በእርሱም ታምኑ ዘንድ በችሎታው ላይ አስረጅ የሆኑ ግልፅ ተአምራቶችን ያሳያችኋል። "( አል-በቀራ)
    ኑ በአሏህ ቃል የአሏህን ተአምር
    እናንግስ! 🌸

  • @saniyajemal7451
    @saniyajemal7451 ปีที่แล้ว

    የቀልብ ዶክተር በሲህር በጅን ብሎም በሰዉ አይን የተጠቁ የሰዉ ዘርን ሁሉ የሚያክም ተቆም ነዉ! አላህ የተጨነቀን ሁሉ ወደ ቀልብ ዶክተር ይምራልን! አሚን!

  • @habibaseid8045
    @habibaseid8045 ปีที่แล้ว

    አይዞህ ወንድሜ! አይዞሽ እህቴ! ለችግሮቻችሁ በሙሉ አሏህ ዘንድ መፍትሄ አለ
    ኑ ውድ ኡስታዞቻችንን ለአፊችሁ ሰበብ ይሁኗችሁ!
    ኑ ወደ ቀልብ ዶክተር💡

  • @sitinasirag6245
    @sitinasirag6245 ปีที่แล้ว

    ሡባሀነሏህ አሏህ ይጠብቀን
    ምልክቶችን በደንብ በጥሞና እናዳምጥ እራሳችን እንፈትሽ

  • @sitinasirag6245
    @sitinasirag6245 ปีที่แล้ว

    መሻአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ የቀልብ ዶክተሮች ሀቅቃ ብዙ ማንበብ የማይችሉ
    አሉ ምልክቶችን በፁሁፍ ለምታቀርቡልን ጀዛኩም ኽይር

  • @user-xd6ed1ew6p
    @user-xd6ed1ew6p 2 หลายเดือนก่อน

    እረ መገኛችሁን እኒ ከአሱር ኮሀላ እራስ ምታትና ማቅለሽለሽ ኡፍፍ ከኢባዳም እየራኩነዉ ተስፋ መቁረጥ ሂወቲ ሁሉ ጠቁሮ ይታየኛል ይህ ሁሉ ከቀን ቦሀላ የመጣ ባህሪየነዉ ያልሂድኩበት ህክምና የለም

  • @MaryamFaqi
    @MaryamFaqi 2 หลายเดือนก่อน

    Nuu woda qalbin doctor yet Afiyaachuu mandarii

  • @habibaseid8045
    @habibaseid8045 2 ปีที่แล้ว

    🤲🏻 በማንኛዎም ህመም ሲጠቁ ሁሌም በራቸው ክፍት ወደ ሆነው ውድ ኡስታዞቻችን መጥተው ችግሮቻችሁን ሁሉ በፅሁፍ በማስረዳት ወደ መፍትሔው ያምሩ🙏🏻 ለ ሌሎችም የአፊያ ሰበብ ለመሆን ሼር በማድረግ መልካምነትን እናሳይ ኢንሻአሏህ🤲🏻
    ማንበብን ላልገራላችሁ የሲህር..የጅን....ምልክቶች በድምፅ በቪድዮ ተብራተው ቀርበዋል ራሶን ይፈትሹ🤲🏻 ""አሏህ የሰጣችሁን ፀጋ ብትቆጥሩ አዘልቋትም።"" ተጠቀሙበት ትልቅ እድል ነው📿

  • @AyishaFeki
    @AyishaFeki หลายเดือนก่อน

    Yeqallbdoctor ye umawuu birhaan

  • @saniyajemal7451
    @saniyajemal7451 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይስጣችሁ ኡስታዞቸ! ይህ የተደከመበት እንደሆነ ግልፃ ነዉ! አላህም አጅራችሁን ያብዛላችሁ አሚን!

    • @saedasadam9526
      @saedasadam9526 ปีที่แล้ว

      አላሁመ አሚን

    • @saedasadam9526
      @saedasadam9526 ปีที่แล้ว

      አላሁመ አሚን ጀዛ ከላሁ ኸይር

    • @manalmanal1279
      @manalmanal1279 8 หลายเดือนก่อน

      አልሀምዱሊላህ ትክክል ወሏሂ አንገታችንን ቀና አድርገን በአፊያ በሰላም በደስታ በስኬት በድል ተንበሽብሸን የህይወትን ጣእም እያጣጣምን ስስቶቻችን ጋር በቤታችን አምሮብን ደምቀን እንደ ውብ አበባ ፍክት ፍክትክት አልንኮ ከዚህስ በላይ ምን አለ ሽኩር ሊሏህ ኡማውን አሏህ ይወፍቀው ያረብ🤲

  • @sitnasirag2665
    @sitnasirag2665 2 ปีที่แล้ว

    አሏህ ይጠብቀን ሡባሀነክ ያረብብ
    ሀቅቃ ሥንት እህቶቻችን የትዳር አለመሣካት በዚህ ጭከና የተሞላበት የሲህር አሠራርነው አሏህ ይጠብቃችሁ የቀልብ ዶክተሮች ምልክቶችን በደብነው የምታቀሩብልን 🤲🤲🤲

  • @Amina-rj1xq
    @Amina-rj1xq 7 หลายเดือนก่อน

    ተወከልቱአላህአላህይጠብቀንከዲዚህአይነት

  • @rehmetrehmet6469
    @rehmetrehmet6469 ปีที่แล้ว

    ያረብ አላህ ይጠብቀን ኡስታዞችየ በዱአችሁ እንዳትረሱኝ

  • @saniyajemal7451
    @saniyajemal7451 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጠብቀን! ይህ ለሴት ልጅ ሂወትን የሚያከብድ ብሎም የሚፈትን ነገር ነዉ! ዘደ ቀልብ ዶክተር በማምራት ኡስታዞችን ማማከር የተመርጠ ነዉ!

  • @hibahibu6974
    @hibahibu6974 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላ ሽኩር በቤታችን ተሰትረን
    ያለምንም እግልት በአላህ ቃል ኑና እንታከም አብሽሩ የሚሰጠው ህክምና በነብያው ሱና ያለምንም የሰው ንክኪ ነው በቅርአን በአዝካር ነው የምንታከመው

  • @emiliaahmed23
    @emiliaahmed23 ปีที่แล้ว

    Yihe hulu milkt alebgn gin yekelb doctor takimem aldankum endiyawm basebgn

  • @hibahibu6974
    @hibahibu6974 ปีที่แล้ว +1

    አብሽሩ አብሽሩ በአላህ ቃል እንታከም

    • @saedasadam9526
      @saedasadam9526 ปีที่แล้ว +1

      አላህ በኸይር ይበሽርልኝ አው ይዳናል

  • @user-li8dy6fj4v
    @user-li8dy6fj4v 6 หลายเดือนก่อน

    Allah yetebekachu ke sahiroch

  • @saedasadam9526
    @saedasadam9526 ปีที่แล้ว

    የአላህ በራህመት ይሁንብህ አንተው ጠብቀን

  • @arabia1239
    @arabia1239 8 หลายเดือนก่อน

    ያርብ

  • @emiliaahmed23
    @emiliaahmed23 ปีที่แล้ว

    Ednalew biye tesfa adrge neber yejemerkut le bizu werat biketatelm lishalegn alchalem ena sewn mulu lemulu tesfa atstu ya sew saydn siker libu betaam yseberal yesew kelb kemesber allah yitebken

  • @mekeyaseid9945
    @mekeyaseid9945 ปีที่แล้ว

    አላህይጠብቀን

  • @hayaathayy1234
    @hayaathayy1234 8 หลายเดือนก่อน

    Subhan allaah allaah ka jinnoch tonkol hetabikan
    Nu wada allaah sheshu neku bazi michanaku sintoch alu

  • @ZAINbZ-qn1dt
    @ZAINbZ-qn1dt 4 หลายเดือนก่อน

    እረዱኣንዴራረግሀስቢናላሁወኒእመልወኪል

  • @zzqm1uk8g
    @zzqm1uk8g ปีที่แล้ว

    ግን ላይክ የለውም በጣም ትንሽ ነው ሌላጋ ባደ ብዛቱ ላይኩ 👍👍 አርጉ

  • @mekeyaseid9945
    @mekeyaseid9945 ปีที่แล้ว

    በጣምመጥፎበሽታነው አላህከጁኖችምከሶህሮችምተኩልአላህይጠብቀን

  • @hayaathayy1234
    @hayaathayy1234 8 หลายเดือนก่อน

    Allaah hetabikan ya rabbii

  • @essaessa-gg5nf
    @essaessa-gg5nf ปีที่แล้ว

    ቁል አኡዙ ቢረቢናስ
    ቁል አኡዙ ቢረቢል ፈለቅ

  • @mekeyaseid9945
    @mekeyaseid9945 ปีที่แล้ว

    ሶሂሮችአላህ ዱኒአኪራቹህን ያጥፍባቹህያርብ

  • @erehmetmussa2081
    @erehmetmussa2081 ปีที่แล้ว

    Allah yitebiken

  • @user-ud3fb9mo6s
    @user-ud3fb9mo6s 11 หลายเดือนก่อน

    Ne be allhe kale endan be Qallbdoc

  • @reyanajemal5023
    @reyanajemal5023 ปีที่แล้ว

    Allah le hulum ngr mabte abejelin! ye qellb doctor ga mabtew aleliln

  • @mekyachannel4906
    @mekyachannel4906 ปีที่แล้ว

    የታለ ቴሌግራም ሊካችሁ

  • @HikmaShemsu-uz6yr
    @HikmaShemsu-uz6yr ปีที่แล้ว

    Teagram lay message liken aydesm lemndnew

  • @reyanajemal5023
    @reyanajemal5023 ปีที่แล้ว

    yaa rabbi ke suwahiroch kifat bante itebekalewung

  • @sitnasirag2665
    @sitnasirag2665 ปีที่แล้ว

    አሏህ ከሳሂሮች ተንኮል በራህመቱ ይጠብቀን...🤲
    እውነት ነው ቁርኣን መዳኛ ነው...
    👉ኑ ዳኑ በአሏህ ቃል ሲል የቀልብ ዶከተር
    ይጣራል...💡

  • @susususu3733
    @susususu3733 2 ปีที่แล้ว +2

    اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته ENDAT NEW TELGRAM MENAGANGEW

    • @biba8186
      @biba8186 2 ปีที่แล้ว

      ወአለይኩምሰላም
      እንኳን ወደ ትክክለኛው የአፊያ መንደር መጡ🤲🏻 በቁርአን በነብያዊ ህክምና ብዙዎች ወደዳኑበት መንደር 🤲🏻
      በቴሌግራም አድራሻችን የቀልብ ዶክተር ብለው ሰርች ያድርጉና ይህን👉 @freeeeeeeeeeeere ሊንኩን በመጫን ኡስታዝ ወይም ዶክተር ታገኛለሽ አናግሩ🙏🏻

    • @fetrasafi1630
      @fetrasafi1630 ปีที่แล้ว

      wa alwykum.salam abshirulin telgram.lay sarch argu allah mulu.afiya yistot

    • @fetrasafi1630
      @fetrasafi1630 ปีที่แล้ว

      ya kalb doktor bilachuh sarch argu

    • @susususu3733
      @susususu3733 ปีที่แล้ว

      @Zahra Kedir ok shukran habibti

    • @susususu3733
      @susususu3733 ปีที่แล้ว

      @Zahra Kedir aginchalew

  • @reyanajemal5023
    @reyanajemal5023 ปีที่แล้ว

    Alhamdulillah tenash temelese

  • @mekeyaseid9945
    @mekeyaseid9945 ปีที่แล้ว

    ያአላህ አላህይጠብቀን

  • @mekeyaseid9945
    @mekeyaseid9945 ปีที่แล้ว

    ሱባሀንአላህ አላህይጠብቀን

  • @abdellahmohammed2788
    @abdellahmohammed2788 ปีที่แล้ว

    ባረከላሁ ፊኩም

  • @sitinasirag6245
    @sitinasirag6245 ปีที่แล้ว

    ህክምና ማገኜገት ለምት ፈሉጉ በሙሉ
    አልሀምዱሊላህ እኔም ታክሜ አፊያን እያጣጣምኩነወ
    ቴሌግራም ላይ የቀልብ ዶክተር ብለን ሠርች ሥናደርግ ቀጥታ ያሥገባናል

  • @reyanajemal5023
    @reyanajemal5023 ปีที่แล้ว

    yaa rabbi mechereshachnin asamrilin

  • @sitnasirag2665
    @sitnasirag2665 2 ปีที่แล้ว

    አሏህ ይጠብቀን ያረብብ🤲🤲

  • @vipx5902
    @vipx5902 ปีที่แล้ว

    እሽ፣እኔእንደዚህነው፣እማሚያደርገኝ፣፣በ18አመቴ፣ትዳርየፍታሁ፣አርባ፣አመት፣አለፉኩኝ፣ግን፣የትዳርፉላጎት፣አይሰማኝም

    • @vipx5902
      @vipx5902 ปีที่แล้ว

      @Bint Kemal እሽ

    • @habibaseid8045
      @habibaseid8045 ปีที่แล้ว

      ...ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ።
      እንኳን ወደ ትክክለኛው የአፊያ መንደር መጡ🤲🏻 በቁርአን በነብያዊ ህክምና ብዙዎች ወደዳኑበት መንደር 🤲🏻
      በቴሌግራም አድራሻችን የቀልብ ዶክተር ብለው ሰርች ያድርጉና ይህን👉 @freeeeeeeeeeeere ወይም ይህን👉 @UstazulQallb ሊንኩን በመጫን ኡስታዝ ወይም ዶክተር ታገኛለሽ አናግሩ🙏🏻

  • @user-fr4ve4kk7b
    @user-fr4ve4kk7b ปีที่แล้ว

    እሰኪ ግሮፕ አሰገቦኝ

  • @zedwoleyewa864
    @zedwoleyewa864 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቀን ያረብብብብ

  • @jfddjdfhg
    @jfddjdfhg 10 หลายเดือนก่อน

    ኣሰላሙኣለይኩምወራህመቱላህእርዱኣድርጉልኛ

  • @mekeyaseid9945
    @mekeyaseid9945 ปีที่แล้ว

    ያረቢ

  • @Ayahmar
    @Ayahmar ปีที่แล้ว

    ያራቢ

  • @mekeyaseid9945
    @mekeyaseid9945 ปีที่แล้ว

    አላህከድህአይነትበሽታይጠብቀን

  • @fetrasafi1630
    @fetrasafi1630 2 ปีที่แล้ว

    Allah yitabikan

  • @user-yh8xo6gz5x
    @user-yh8xo6gz5x ปีที่แล้ว

    እኔ ሁሉም የጠቀሻቼው አሉብኝ ውዶቼ ዱአ አርጉልኝ 😭😭😭😭

    • @habibaseid8045
      @habibaseid8045 ปีที่แล้ว

      ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ...ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ።
      እንኳን ወደ ትክክለኛው የአፊያ መንደር መጡ🤲🏻 በቁርአን በነብያዊ ህክምና ብዙዎች ወደዳኑበት መንደር 🤲🏻
      በቴሌግራም አድራሻችን የቀልብ ዶክተር ብለው ሰርች ያድርጉና ይህን👉 @freeeeeeeeeeeere ወይም ይህን👉 @UstazulQallb ሊንኩን በመጫን ኡስታዝ ወይም ዶክተር ታገኛለሽ አናግሩ🙏🏻

    • @sitinasirag6245
      @sitinasirag6245 ปีที่แล้ว

      አብሽሩ አሏህ ያንሳሎት ለህክምና ከሆነ በዚ ሊንክ ገብተው ኡስታዞችን ያናግሩ... አሏህም አፍያ ያድርጎት🤲
      👇👇👇
      @freeeeeeeeeeeere
      👇👇
      @UstazulQallb

    • @saedasadam9526
      @saedasadam9526 ปีที่แล้ว

      አብሽሩልን የቀልብ ዶክተርን የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ህክምነሠ ጀምሩ አላህ ይጠብቅልን ያረብ

  • @mekeyaseid9945
    @mekeyaseid9945 ปีที่แล้ว

    ያረቢያከሪም

  • @lailafadhlu3664
    @lailafadhlu3664 ปีที่แล้ว

    ሊንኩ የታል

  • @SS-yk3ww
    @SS-yk3ww ปีที่แล้ว

    ቶለ ቶለ ተናገሪ በአላህ ስራ አለኝ

  • @fetrasafi1630
    @fetrasafi1630 ปีที่แล้ว

    allah ka jin tikar yitabikan

  • @SS-yk3ww
    @SS-yk3ww ปีที่แล้ว

    ሁሉም አለብኝ ምን ይሻለኛል

  • @mekeyaseid9945
    @mekeyaseid9945 ปีที่แล้ว

    ምልክቱንስታዩታከሙ

  • @mekeyaseid9945
    @mekeyaseid9945 ปีที่แล้ว

    አብሸሮባአላህቃልትድናላቹህ

  • @mekeyaseid9945
    @mekeyaseid9945 ปีที่แล้ว

    ምልክትካያቹህ

  • @fetrasafi1630
    @fetrasafi1630 2 ปีที่แล้ว

    Wada you tube bamamrat yatalakalalin timihirt samtan rsachn fatishan wada kalb doktar inamara hulachunim wada you tube suscribe like share marag anirsa

  • @mekeyaseid9945
    @mekeyaseid9945 2 ปีที่แล้ว

    አጂብ ሱባሀንአላህ😰

  • @abedi76
    @abedi76 ปีที่แล้ว

    ሽኩረን እማ

  • @reyanajemal5023
    @reyanajemal5023 ปีที่แล้ว

    hulum chaywu getachn antew tebiken

  • @mekeyaseid9945
    @mekeyaseid9945 ปีที่แล้ว

    ሱባሀንአላህላአዚም😥😭

  • @aishaaisha1584
    @aishaaisha1584 ปีที่แล้ว

    ኧረ በአላህ እኔ ላይ ያለው ነገር ነው

    • @saedasadam9526
      @saedasadam9526 ปีที่แล้ว

      አብሽርልን ኡስታዜን አማርክር

  • @mekeyaseid9945
    @mekeyaseid9945 ปีที่แล้ว

    ኑምልክትካለባቹህታከሙ

  • @aishaaisha1584
    @aishaaisha1584 ปีที่แล้ว

    እንዴት አድርጌ ላውራችሁ

    • @saedasadam9526
      @saedasadam9526 ปีที่แล้ว

      አብሽርልን ወንድማችን የቀልብ ዶክተር የቴሌግራም ቻናላችንን ሰርች በማድረግ ኡስታዜናዬን ወይም ዶክተርን አማክር

  • @hayatshekib2479
    @hayatshekib2479 ปีที่แล้ว

    በአላህ በቶሎ አግኘኙኝ

  • @hibahibu6974
    @hibahibu6974 ปีที่แล้ว

    ኑ ወደ አፊያው መንደር በቁርአን በዚክር በሰደቃህ ብዙዎች ወደ ዳኑበት መንደር ምልክቶችን ስታስተውሉ አሁነም ኑ እንላለን በአሏህ ቃል ዳኑልን 🤲🏻 በህክምናው ዙሪያ ማንኛውም ጥያቄ ሲኖራችሁ ጠይቁ አብሽሩ🤲🏻

    • @hayatshekib2479
      @hayatshekib2479 ปีที่แล้ว

      ህክምናው ያስፈልገኛል

    • @jfiyjghh278
      @jfiyjghh278 ปีที่แล้ว

      እንደት. ነው. ህምናውን. ማገኝት. የሚቻለው. በአላህ. ነገሩኝ.

  • @mekeyaseid9945
    @mekeyaseid9945 ปีที่แล้ว

    ኑአብሽሮ

  • @mekeyaseid9945
    @mekeyaseid9945 ปีที่แล้ว

    ኑአብሽሮታከሙ

  • @mekeyaseid9945
    @mekeyaseid9945 ปีที่แล้ว

    አጁብ

  • @wariyootube1321
    @wariyootube1321 ปีที่แล้ว

    Please Telegrama Number

  • @olleabdurahman9392
    @olleabdurahman9392 ปีที่แล้ว

    አብሽሩልን አሏህ ሙሉዉን አፊያ ይወፍቃችሁ ያረብ🤲
    @freeeeeeeeeeeere 👈በዚህ ገብተው DR የሚል ፕሮፋይል ያገኛሉ የሜሴጅ ምልክቷን ተጭነዉ መልህክት ያስቀምጡ አሏህ ከጐነዎ ይሁን🤲

    • @shamilakedir40
      @shamilakedir40 ปีที่แล้ว

      አሰለም አለይኩም ወረመቱለይ ወበረከቱ ኢንዴት ልኬት

  • @AyishaFeki
    @AyishaFeki หลายเดือนก่อน

    Yeqallbdoctor ye umawuu birhaan

  • @mekeyaseid9945
    @mekeyaseid9945 ปีที่แล้ว

    ያረቢጠብቀን

  • @HikmaShemsu-uz6yr
    @HikmaShemsu-uz6yr ปีที่แล้ว

    Teagram lay message liken aydesm lemndnew

  • @HikmaShemsu-uz6yr
    @HikmaShemsu-uz6yr ปีที่แล้ว

    Teagram lay message liken aydesm lemndnew

  • @mekeyaseid9945
    @mekeyaseid9945 ปีที่แล้ว

    አላህይጠብቀን