ከሆዴ ውስጥ እባብ ወጣ! ክፍል 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • ህክምና ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ!
    t.me/Qallbdoc
    #ቀልብዶክተር #የቀልብ_ዶክተር ‎@yeqelbdoctorqelbdoctor4541 @ሲህር
    #yeqelbdoctor #yekelbdoctor #yekelb_doctor #yeqelb_doctor
    #ልቦለድ #ድርሰት #ድርሀም #ቢዝነስ #ቢዝነስ_አይዲያ #ቢዝነስ_ሀሳብ #ሲህር #መተት #ጥንቆላ #የሰው_አይን #ጋኔን #ጅን #በቀልብ_ዶክተር ላይ #ሴቶች #ዳቦ #ንግድ

ความคิดเห็น • 89

  • @gfhgfh230
    @gfhgfh230 2 ปีที่แล้ว +2

    ሱብሃነሏህ አጂብ የሆነ ታሪክ
    በጉጉት ስሰማዉ አለቀብኝ🤲
    እህታችን አሏህዬ ደረሰልሽ ያማማዬ
    አሏህ ሲወድሽ በአኽላቅ የተዋቡ የሰዉ ሀዘን ማየትን የማይሹ የሰዉ ልጅ የፈለገ ቢበድለን ሀታ እንኳን በሲህር ቢተበትበን አዉፍ እንድንል እንጂ በቀልምንም ለሰከንድ ከአእምሮችን እንዳይኖር አጥብቀዉ የሚለፉ ።ህክምናን ሰጥተዉን ብቻ አያልፋም እግረ መንገዳቸዉ ምርጥ ሙእሚን ኸይሩን ኡማህ ለመፍጠር የሚጥሩ ብርቅዬ ኡስታዞችን አገናኘሽ ።አሏሁ አክበር ወሊሏሂል ሀምድ🤲አሏህዬ ለኡማዉ ያቆያቸዉ ጠብቆ ያዝልቃቸዉ እዉነትም የሰዉ ሸጋዎች 🤲እህታለም አሏህዬ ሀቅሽን አዛሽን በቁርአን ሀይል በቁርአን ስበት አወጣልሽ🤲 ሷሂሮች ሁሌም ቢሆን የፈለገ. ቢጠነስሱ ከነሸራቸዉ አሏህም አያያዙን ይችልበታልና ይያዛሉ።የሁለት ሀገርን ጨለማ ይወርሳሉ።ወደ አሏህ ካልተመለሱ በስተቀር🤲ሷሂሮች ቀኑ ሳይረፍድ ኑና ወደ አሏህ የሚያስመልጡ ኡስታዞችን አማክራችሁ ተዉበትን ተወፈቁ🤲
    አልሃምዱሊሏህ ሰዉን ከመዞለም መበደል ይሻላል ።በዳይ አንገቱን እንደደፋ ሲኖር ተበዳይን አሏህ ከፍ ያደርገዋል።እህታችን አሏህ ይጠብቅሽ አንዲትን ጀግኒት ኡስታዞቼ ከቤት ዉስጥ መዘዉ አወጡሽ አሏህም ቀሪ ሀያትሽ የደስታ የስኬት ይሁን 🤲ለሷሂሮቹም ለባልደረቦቻቸዉም ሂዳያን አደብን ይስጣቸዉ🤲ለታመመችዉ እህታችንም አፊያዋን ይወፍቃት ወደ ቀልብ ዶክተርም ይምራት🤲

  • @rafeelkusbu9348
    @rafeelkusbu9348 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ አላህ ይጠብቀን ያርብ ኡስታዙች ጀግኖች የፍለጋችሁ አይጣችሁ

  • @saniyajemal7451
    @saniyajemal7451 2 ปีที่แล้ว +1

    አላሁ አክበር!
    አላሁ አክበር!
    አላሁ አክበር!
    በቀልብ ዶክተር ሰበብ አላህ የስንቱን አዛ ነቀለዉ መቸም! አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዞቸ!

  • @hibahibu6974
    @hibahibu6974 ปีที่แล้ว

    ሱብሀን አላህ አለማወቅ እንዴት ከብደል
    ስንቶች ናቸው ባህልን እንደእምነት ወስደን የኖርነው ሽርክን በማያውቀው መሀረሰብ አብዝተው ስር ሰደዋል አብሽሩ አለማወቅ ወንጀል አይደለም ኑልን የቀልብ ዶክተር ኢልም አለ አሽሩ አትፍሩ

  • @ameterehmanredwan3667
    @ameterehmanredwan3667 2 ปีที่แล้ว +1

    ከርዕሱ ጀምሮ ያልጓጓ የለም...ማሻአሏህ ስንጠብቅ ነበር...ይህንን ታሪክ ለመስማት

  • @user-bo6dw6sv6w
    @user-bo6dw6sv6w 2 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሃነሏህ ኡስታዞቻችንንን አሏህ ይጠብቅልንንን ያርብ
    ክፍል ሁለት በጉጉጉጉት እጥበቃለንንን
    ከሾይጦን ጉትጎታ አሏህ ይጥብቀን ልባችንንን አሏህ ስፊ ያርግን ያርብ ያከሪም

  • @hibahibu6974
    @hibahibu6974 ปีที่แล้ว

    🤲🏻 አላሁ አክበር አላሁ አክበር አሏህ የፅልመቱን ሰአት በራህመቱ በእዝነቱ በቃሉ የተገፈፈላቸው ሙእሚኖች ዳንንኮ ሲሉ የሚመሰክሩበት ቀን ደረሰ።። ጨለማው ሲያበቃ ፀሀይ እንደምትወጣው ሁሉ በሳሂሮች ደባ የጨለመባቸው ሙእሚኖች በቀልብ ዶክተር ሰበብ ነጋላቸው የህመም ስቃዮች ከሸፋ ሳሂሮች ተዋረዱ አላሁ አክበር አላሁ አክበር ✊🏻✊🏻

  • @hibahibu6974
    @hibahibu6974 ปีที่แล้ว +1

    አብሽሪ አብሽሪልኝ ሀቅ ነው ማእናው ለየት ይላል ቃሉም ትንሽ ብትሆን ውጤቱ ግን ልብ ያርሳል አቅምን ይገነባልተስፋን ይሰጣል አብሽሩልን አብሽሩልን

  • @hibahibu6974
    @hibahibu6974 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ትልቅ ዱአ ወላሂ አላህ ይውደድሽ ወዶም ያስወድደን ያረብ አሚን አላሁም አሚን🤲🤲🤲🤲ያረብ

  • @sitnasirag2665
    @sitnasirag2665 2 ปีที่แล้ว +1

    አሏሁ አክበር
    አሏሁ አክበር
    መሻአሏህ የእህታችን ታሪኪ በጣም ጅምሩ ደሥ ሢል የአሏህ ሀቅነወ ከእኡሥታዞቻችን ብዙ ተምረናል አሏህ ይጠብቅልን የእኛ መጠጋያወች 🤲🤲መሻአሏህ እህቴ በዚህ መልኩ ሷህሮችን ሥትከሽፍ በጣም ደሥ ይላል ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን ኢንሻአሏህ

  • @hibahibu6974
    @hibahibu6974 ปีที่แล้ว +1

    ሀቅ ነው ያላወቁ ማወቅ አለባቸው አላህ እውቀትን ላልደረሳቸው የምናደርስ ያርገን
    የምንዳቸው ሰውች የምንጠቅማቸው አላህ ያርገን ያር እነሱም ይጠቀሙ

  • @anshammm1220
    @anshammm1220 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቃቺሁ ኡስታዞቼ እናተን የጠላ የተረገመ ይሁን

  • @habibaseid8045
    @habibaseid8045 2 ปีที่แล้ว +1

    🤲🏻subhanellah ,ሀቅ ብላለች ውዷ እህታችን በጣም ትልቁ የተማርነው ነገር ለህይወታችን መመሰቃቀል ለደስታቻን ጋሬጣና ስኬትን እናጣ ዘንድ ክፋኛ ሲያሴሩብን የኖሩ ሳሂሮችን ተንኮላቸው በአሏህ እገዛ ምን ያህል ቀላልና...የሸይጧን ተንኮል ደካማ መሆኑን ከምንም በላይ ተምረንበታል። መበቀልንስ ብትሉ ....ወደ አሏህ እንድንቃረብና አፊያ ሆነ ን ሌሎችን እንድናስተምር ወደ አፊያ ወደ ሰላም መጣራትን እንጂ መበቀል የአሏህ ነው ሲሉ አፉታንም ተምረናል.....አሏህ ይጠብቅልን የኡማው ኩራቶች🤲🏻
    በጣም ልብ አንጠልጣይ አስተማሪ ታሪክ ነው ቀጣዩን እንጠብቃለን ኢንሻአሏህ ......

  • @hibahibu6974
    @hibahibu6974 ปีที่แล้ว +1

    🤲🏻ከስቃይ ጨለማ የምንወጣበትን የቀልብ ዶክተርን እፎይ ምንልበትን ብርሀን አሏህ ልኮልናል ኑ አፊያን ስኬትን አግኙ ከስቃያችሁ ውጡ እኛ እንደ ዳነው ድናችሁ ተደሰቱ🤲🏻

  • @REM-bw1dq
    @REM-bw1dq ปีที่แล้ว

    አላሕ ያድናል በኸይር ስራ በመቃረብ በሠደቃ ወደአላሕ መሸሽ በአላሕ ቃል በቁርአን ሕክምና የሚሠጡ የቀልብ ዶክተሮችን ያናግሩ

  • @hibahibu6974
    @hibahibu6974 ปีที่แล้ว +1

    በሲህር በጅን ብሎም በሰዉ አይን ጥቃት እስከ ጥግ እዉቀት ባላቸዉ ኡስታዞች መታከም ይሻላል ወይስ.....?
    ኡስታዞቸ አላህ ይጠብቃችሁ እዉቀትንም አላህ ይጨምርላችሁ🤲
    በአላህ ቃል ይዳናል!
    የቀልብ ዶክተር🤲

  • @asiaabdulhadi1316
    @asiaabdulhadi1316 2 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሀን እህቴ ታሪክ እጅግ አጓጊ አስተማሪ ነው
    ሀቅ ብለሻል ወደ ትክክለኛው መንገድ ስናመራ በሸይጧን ጭፍሮች ፈተናዎች ያጋጥሙናል
    ፈተናዎችሽን በብልጠት በጥንካሬ አለፍሽ
    ኡኽቲ ለሆላችንም ትልቅ ትምህርትን ለገሽን ጀዛኪላህ 🤲
    🦋ሱብሀን ኡስታዞቼ ወላህ አኽላቃችሁን አውርተን አንጨርስ አላህ በጥበቃው ደብቆ ያኑራቹ 😭🤲
    አዝነትን የምታስተምሩ የምትመክሩ ውድ የአላህ ባሮች በሳሂሮቻችን ስቃይ እንዳንደሰት የሚመክር ከውድ ከአላህ ባሪያ ውጭ ማን አለ
    💡እናንተስ ለአለም ብሩልን🤲

  • @saedasadam9526
    @saedasadam9526 2 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሀንን አላህ ሱብሀንን አላህ
    አጂብ አጂብ
    ይገርማል አላሁአክበር

  • @fafimmuhammed837
    @fafimmuhammed837 2 ปีที่แล้ว +2

    ሱብሀነላህ ከርእሱም ያጉዋጉዋል

  • @hibahibu6974
    @hibahibu6974 ปีที่แล้ว +1

    የቀልብ ዶክተር ለየት የሚያረው አንደኛው ይሄ ነው እህቶቻችን ወድሞቻችን እናት አባታችን በቤታቸው ሁነው ሳይገላቱ የሚታከሙበት ቤታቸው ነው አብሽሩ

  • @user-er5gp6ke8r
    @user-er5gp6ke8r 2 ปีที่แล้ว +5

    በአላህ የትነው መገኛቸው

    • @yeqelbdoctorqelbdoctor4541
      @yeqelbdoctorqelbdoctor4541  2 ปีที่แล้ว

      t.me/Qallbdoc

    • @user-er5gp6ke8r
      @user-er5gp6ke8r 2 ปีที่แล้ว +1

      እና እዴት ነዉ መታከም የምችለው

    • @habibaseid8045
      @habibaseid8045 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-er5gp6ke8r አብሽር ውድ እህታችን ነይ ስቃይ ማብቂያው ግዜ ነው በቀልብ ምስክር ሰላም ሰበብ ታገኛለሽ እኛ እንደ ዳነው ድነሽ መስክሪ
      እንኳን ወደ ትክክለኛው የአፊያ መንደር በሰላም መጡ 🤲🏻 በቁርአን በነብያዊ ህክምና ብዙዎች ወደዳኑበት መንደር 🤲🏻
      በቴሌግራም አድራሻችን የቀልብ ዶክተር ብለው ሰርች ያድርጉና ይህን👉 @freeeeeeeeeeeere ወይም ይህን👉 @UstazulQallb ሊንኩን በመጫን ኡስታዝ ወይም ዶክተር ታገኛለሽ አናግሩ 🙏🏻

    • @fetrasafi1630
      @fetrasafi1630 2 ปีที่แล้ว

      abahiruh batakamatw link bamagbat.freeeeeeeer yamliwun tachinaw ustazn yamakru

    • @zedwoleyewa864
      @zedwoleyewa864 ปีที่แล้ว

      ታሞ ተሸማቆ አልቅሶ "ወደ አሏህ መንገዱን አመላክቱኝ ለአፊያዬ ሰበብ ሁኑኝ" ብሎ የመጣን ሰው ድኖ ተሽሎት (አልሃምዱሊላህ ዳንኩኝኮ) ሲል እንደመስማት ምንም የሚያስደስት ነገር የለም🤲 ኑ የአሏህ ቃል ለየትኛውም ህመም መፍትሄ ነው ድናችሁ የአሏህን ተአምር መስክሩ!
      ቴሌግራም ላይ የቀልብ ዶክተር ብለው
      ሰርች በማረግ ከፅሁፎች ታች👉ይህን @freeeeeeeeeeeere ሊንክ ያገኛሉ በሱ ገብተው ያናግሩ🤲 ይታከሙ!

  • @amlaabdu6883
    @amlaabdu6883 2 ปีที่แล้ว +3

    አረ ምንድን ነው ለምን እንድንታከም መረጃ አትሰጡንም በአላህ እባካቺሁ አግዙኚ

    • @yeqelbdoctorqelbdoctor4541
      @yeqelbdoctorqelbdoctor4541  2 ปีที่แล้ว

      t.me/Qallbdoc
      👆 በዚህ አድራሻ ያናግሩን አብሽሩ አላህ ያግራሎት

    • @hdhdhjdhdh9960
      @hdhdhjdhdh9960 2 ปีที่แล้ว

      እሺ መርሀባ

    • @saedasadam9526
      @saedasadam9526 2 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ ውድ እህታችን የቀልብዶክተር የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ

    • @fetrasafi1630
      @fetrasafi1630 2 ปีที่แล้ว

      Abshiruniln batakamatw adrsha.gabataw.ustazn amakru

    • @fetrasafi1630
      @fetrasafi1630 ปีที่แล้ว

      @@hdhdhjdhdh9960 abshirulin

  • @haumoh5082
    @haumoh5082 2 ปีที่แล้ว +2

    በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የእህታችን ታሪክ ተለቀቀልን

    • @zedwoleyewa864
      @zedwoleyewa864 ปีที่แล้ว

      አወን አዳምጠን ሸር እናድርግ

  • @samirasamiraa6297
    @samirasamiraa6297 9 หลายเดือนก่อน

    ዎሊይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ሊነጋሢል ይጨልማል አይደል የሚባለው 😥❤💐🥰🥰

  • @rosamohammed7097
    @rosamohammed7097 2 ปีที่แล้ว +1

    Nuu wede qelibi dr beallah qali takemu afeya hunu abishiru 🤲

    • @rehmetrehmet6469
      @rehmetrehmet6469 ปีที่แล้ว

      Ehte eske abrttugne enem enem yeklb dokter takame negne

  • @user-xi5si8zz9f
    @user-xi5si8zz9f 3 หลายเดือนก่อน

    አሚንንንንን ያረብ

  • @user-tt4xy1wf5y
    @user-tt4xy1wf5y ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ

  • @hibahibu6974
    @hibahibu6974 ปีที่แล้ว +1

    አላህ እንዳለ አቅማቸው የዘቀጠ መሆኑንማ በደንብ መረዳት አለባቸው አ አቅማቸው ዝቅ የለ የአላህ ቃል ከፍ ያለ ነው እሱን ይዞ ማሸነፍ እንጂ ሌላ የለም

    • @zedwoleyewa864
      @zedwoleyewa864 ปีที่แล้ว

      ትክክል አላህን የያዘ ሁሌ አሸናፊ ነዉ

    • @asu7637
      @asu7637 11 หลายเดือนก่อน

      😢😢💔

  • @ZahraOmar-rb9fe
    @ZahraOmar-rb9fe 16 วันที่ผ่านมา

    አላህወክበር ❤አላህወክበር❤

  • @hayaathayy1234
    @hayaathayy1234 11 หลายเดือนก่อน

    Waleykum salam warahmatullaahi wabarakatu

  • @rehmetrehmet6469
    @rehmetrehmet6469 ปีที่แล้ว

    እንኩዋን ለዚህ ድል አበቃሽ አልሀምዱሊላህ

  • @reyanajemal5023
    @reyanajemal5023 ปีที่แล้ว

    Yaa Allah warra jal'ate irra atumti na eegi

  • @rosamohammed7097
    @rosamohammed7097 2 ปีที่แล้ว

    Subahan allah ehitachin agugi asetemari tarik new haqi ke Qalibi dr usetazoche bizu temirenal aweqenalim mashallah sihirochin allah yawaredachew yarebbi 🤲 usetazoche Allah yexebikachuu yarebbi 🤲 qexayun kifil beguguti inixebikaln inishiallah

  • @rosamohammed7097
    @rosamohammed7097 2 ปีที่แล้ว +1

    Alahamdulila qalibi dr lesinitu afiya sebebi honelin

  • @user-rq6ui8vz1v
    @user-rq6ui8vz1v 5 หลายเดือนก่อน

    ያአላህ

  • @reyanajemal5023
    @reyanajemal5023 ปีที่แล้ว

    Allah wekil wekil

  • @asu7637
    @asu7637 11 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ👍💕💕💕💕💕❤❤❤❤❤🎉

  • @erehmetmussa2081
    @erehmetmussa2081 ปีที่แล้ว

    Subhanallah, Allah yitebiken

  • @mekeyaseid9945
    @mekeyaseid9945 ปีที่แล้ว

    እህትአልሀምዱሊላህ

  • @user-bd4wl2jr1g
    @user-bd4wl2jr1g ปีที่แล้ว

    እንደ እህት ወንድሞቻችን እርሶም ድነው ያማረ ምስክሮን በማኖር ለኡማው ብርታትን ይሰጡ ዘንድ በቀልብ ዶክተሮች ታክመው " እኔም በአሏህ ቃል ዳንኩ" ከሚሉት ለመሆን ቻናላችንን ይቀላቀሉ! ብዙ ተአምራት እየታዩ ነው! ነርሶንም አሏህ ያሰማን👇

  • @mekeyaseid9945
    @mekeyaseid9945 ปีที่แล้ว

    አላህከመጥፎጉደኛይሰውረን

  • @reyanajemal5023
    @reyanajemal5023 ปีที่แล้ว

    btm lib isebaral wellahi! inkuan Allah dereselish dess blongal destash destachn new

  • @reyanajemal5023
    @reyanajemal5023 ปีที่แล้ว

    Allahu Akbar

  • @zumaraalmahdi8381
    @zumaraalmahdi8381 2 ปีที่แล้ว

    Inanilahi woina ilahi rajiun allahumagfirli

  • @hikmmaafaqii7774
    @hikmmaafaqii7774 11 หลายเดือนก่อน

    አልልሁአክካባር 😘😘😘😘

  • @hayaathayy1234
    @hayaathayy1234 11 หลายเดือนก่อน

    Esu getachen mesgana ba tagbaru la alamtu geta hehun

  • @fetrasafi1630
    @fetrasafi1630 ปีที่แล้ว

    Allahn yayaze kato aywadkim

  • @alnasr4858
    @alnasr4858 2 ปีที่แล้ว

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-bo6dw6sv6w
    @user-bo6dw6sv6w 2 ปีที่แล้ว

    አሏሁ አክበር
    አሏሁ አክበር
    አሏሁ አክበር

  • @rosamohammed7097
    @rosamohammed7097 2 ปีที่แล้ว

    Haqi welah 😭😭😭😭 egnaki edelegnochi neni abati wenidim wesexu wicu nistu leallah bilo misera wede allah mixeran yesexen

  • @mekeyaseid9945
    @mekeyaseid9945 ปีที่แล้ว

    እኩንወደአፊያሸተመልሸ

  • @mekeyaseid9945
    @mekeyaseid9945 ปีที่แล้ว

    ከባድነው

  • @fetrasafi1630
    @fetrasafi1630 2 ปีที่แล้ว

    mba gugut siatabika nabar

  • @rosamohammed7097
    @rosamohammed7097 2 ปีที่แล้ว

    Qexayun kifil beguguti inixebikaln inishiallah

  • @fetrasafi1630
    @fetrasafi1630 2 ปีที่แล้ว

    Allahu akbar indet lib minaka tarik subhan

  • @ajibureshad9459
    @ajibureshad9459 ปีที่แล้ว

    wede yechanalachen teketatayoch ye qelb docetr yet,elegeram chanalen joyin bemalet yikelakelun lewdaj zemedon sher bemaderg yebekulon yiwetu

  • @nuriya8577
    @nuriya8577 ปีที่แล้ว

    ኡሥታዞችአላህይጠብቃችሁአጅራችሁንምዳችሁንአላህይክፈላችሁያከሪም

  • @rosamohammed7097
    @rosamohammed7097 2 ปีที่แล้ว

    Beguguti sexebikik yeneber tariki

  • @fetrasafi1630
    @fetrasafi1630 2 ปีที่แล้ว

    Subhanallah.i.det.lib minaka.tarik naw 😢 ihitewaa allah darasilish hak.bilashalbihite sial.ustazoch migals mn kal alan ignas allah.inasun.sila satan kamamasgan wuchii.alahmdullillah ya kalb.doktar minilayaw ba mikniyat naw la sw turu turun bicha indinasib saw.wada matfo.sitar inasu gn yabadalanin saw inkuwa kaskayamnachaw mikoubin.subhan wallahi.dink.nachhu.dinak.dinkoch allah yakoyilign sisitiche wada allah indinkarab adirgachihunal.sintu bannate sabab bala dil hone tadaste allahu akbar allahu akbar ya sintun bet gud wada siket ba allah kal idilawat aragachuhu allah ba dunyam ba akiram.yasfasitachuhu ya rabb🤲😢 katayun ba gugut intabikaln tamasche.sisisama alakibgn.kifili 2 ba gugu.insha allah🤲

  • @sitnasirag2665
    @sitnasirag2665 2 ปีที่แล้ว

    በጉጉት ሥጠብቀው

  • @user-mv2ct1js4i
    @user-mv2ct1js4i 2 ปีที่แล้ว

    አህለን ወሳህለን

    • @gfhgfh230
      @gfhgfh230 2 ปีที่แล้ว

      አህለን ፊኪ ኡኽቲ

    • @user-mv2ct1js4i
      @user-mv2ct1js4i 2 ปีที่แล้ว

      ሠላምነሽ ሀያቲ

    • @rosamohammed7097
      @rosamohammed7097 2 ปีที่แล้ว

      Ahaleni habibty

    • @rosamohammed7097
      @rosamohammed7097 2 ปีที่แล้ว

      Amiiiiin alahuma amiiiiin anichim senodachew Allah yixebikiln

    • @fetrasafi1630
      @fetrasafi1630 ปีที่แล้ว

      @@user-mv2ct1js4i ahln wuduaa