አጅ ነብይን መጨበጥ የሚያስከትለው መዘዝ||የቤት ሚስጥርን ማውጣትና የትዳር ቅጥማጣት||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 138

  • @salem9126
    @salem9126 4 ปีที่แล้ว +10

    ኦለሞች የነብያት ወራሾች አላህ እድሜችሁን በጤና ያርዝምልን እሳሳለሁ ሳያችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 4 ปีที่แล้ว +8

    ትክክል አትንገር ብየ ብነግረው አትንገር ብሎ ነገረው አሉ በአሁን ሰአት ሚስጥር ጠባቂ የለም ወንፊት ሆነዋል አላህ ያዘነለት ሲቀር።በኽ አላህ እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥልን

  • @alimaali4062
    @alimaali4062 4 ปีที่แล้ว +9

    جزاك الله خيران
    በዚሁ አጋጣሚ ውድ ምክሮች ለውድ እህቶች በሚል. በአፍሪካ ቲቪ በየቀኑ እየተለቀቀ ነው. እንድታዳምጡ ጋበዝኳቹ አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 4 ปีที่แล้ว +10

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አህለን ሼኽና
    አህለን አቡ አብዱረህማን
    በሰማነው ተጠቃሚዎች ያድርገን ያረብ
    ጀዛኩም አላህ ኸይር ፊዱኒያ ወል አኸራ

  • @ziynetcan6932
    @ziynetcan6932 2 ปีที่แล้ว

    አሏሁመሶሊ ወሠሊም አላ ነብይና ሙሀመድ

  • @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና
    @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና 4 ปีที่แล้ว +13

    ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረኮትሁ ትክክልነወ ኡስታዝ በተለይ ገጠር ላይ መቸእሺ ይላሉ አላህ ይሱቱር

    • @zemzemedris6754
      @zemzemedris6754 4 ปีที่แล้ว +2

      ዬገጠሩነገር አሳሳቢሆኗል ባለማወቅነው እነሱን ማሳወቅና ማስተማር ግዴታችንን ነው እሕቶቻችንን መምከርናዲናችን ዬማይፈቅዴውን መከልከልናማስተማር ዬኛሀላፊነትነው አላሕ ሒዳይስጠን

  • @sofeyatube8229
    @sofeyatube8229 4 ปีที่แล้ว +3

    የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶችን በሱና ኡስታዞች ለማግኘት ፕሮፋይሌ በመንካት ይምጡ

  • @emureyan4173
    @emureyan4173 4 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኩም አላህ ኸይረን ኡስታዙና ወደ ገጠሩ አፍ ለኣፍ ነው የሚሳሳሙት እኔም ከነሱ አንዷ ነበርኩ ሀራም መሆኑን ከአወኩ በኋላ ስነግራቸውም አይረዱም የነበረችበትን ረሳች ሰው ትንቃለች ምናምን ይላሉ።
    ወላሂ እሄንኑ ፍራቻ ሀገር ቤት ለመግባት ጭንቀት ነው። አላህ ያግራልን

  • @Alhamdulilah-dt1gf
    @Alhamdulilah-dt1gf 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ኸይር ሸህ መሳሳም አገራችን ላይ እንደባህል ነው የሚያረጉት

  • @zemzemedris6754
    @zemzemedris6754 4 ปีที่แล้ว +2

    ጄዛአከአሏሁ ኸይረን ኡስታዝ እድሁም ሼሁና እኛንም በኢማናችን አላሕ ያፅናን በተማርነውም ባስተማራችሁን ባወቅነውሁሉ ትንሽምቢሆን ለማያውቁ ወገኖቻችን ማስተማር ግዴታችንነው ባለማወቅነው አብዛኞቹ ስሕተትዬሚሰሩት እና እኛ እነሱን መከልከልና ማስተማር ሀላፊነታችንነው ።እኛም ነበርንበት አሁን በስዴት መጥተን ድናችንን ስላወቅንነውጂ በፊት እንሰላለም እንሳሳም ነበር ከአጅነብዬችጋ ይሔሁሉ በጂሕልናችንነው ።እነሱም ባያውቁነው

  • @naela9429
    @naela9429 4 ปีที่แล้ว

    ሼኩነ ረጅም እድሜ ከጤነ ይስጥልን ጀዘኩሙለህ ከይር

  • @zainabnoro1102
    @zainabnoro1102 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዛችን ጀዛከላህ ኸይር አላህ እድሜና አፊያ ይስጣቹ እኛም በሰማነው የምንተገብር ያርገን
    ክፍለ ሀገርማ ጭራሽ ባህል ነው

  • @Sነኝእማየኔንግስት
    @Sነኝእማየኔንግስት 4 ปีที่แล้ว +1

    ሱበሀናላህ ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር አላህ ባላችሁበት ይጠብቃቺሁ

  • @fatumabintmurad831
    @fatumabintmurad831 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩምአላህ ሼህ በሠማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን

  • @ሐሥቢንአሏሕወኒኢመልወኪል
    @ሐሥቢንአሏሕወኒኢመልወኪል 4 ปีที่แล้ว +1

    ሱበሀን አሏሕ አሏህ ይቅር ይበለን

  • @በለውሂልማህፉዝላይተፅፎብ
    @በለውሂልማህፉዝላይተፅፎብ 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይማረን ያረቢ ያገፋር የኢትዮ የገጠሩ ማህበረሰብ መች ተረዳን አሁንስ አልሀምዱ ሊላህ እድሜ ለስደት ተማርነው ጀዛከለህ

  • @msfatema5467
    @msfatema5467 4 ปีที่แล้ว +23

    አቤት ኮሜት አጅብ ነው ወለ፲ሂ አሁን አድ ኮመዲያን ወይም ዘረኛ ቢሆን አቤት ሁለት ሶስት ኮሜት በሰጣችሁ ነበር

    • @sahadah6133
      @sahadah6133 4 ปีที่แล้ว

      ትክክልወላሂ

    • @zemzemedris6754
      @zemzemedris6754 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል ጭራሽበመቶአያቆሙምነበር አጅብ

    • @Ksa-tb3zx
      @Ksa-tb3zx 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ወላሂ

    • @aafshz4774
      @aafshz4774 4 ปีที่แล้ว

      አህለን ኡስተዝ

  • @የበረሀዋእረግብ-ጘ9አ
    @የበረሀዋእረግብ-ጘ9አ 4 ปีที่แล้ว +3

    አህለን ኡስታዝ ጀዞክ አላህ ኽይረ

  • @sofiaalebachew4550
    @sofiaalebachew4550 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋአሊኩምሠላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ኡስታዝ ጀዛኩምአላህ ኸይር

  • @zebibasadick7127
    @zebibasadick7127 4 ปีที่แล้ว +1

    jezakule heher ya shek allhe edemeyoten yarzemelen abatachen🙏🙏🙏🙏

  • @Ksa-tb3zx
    @Ksa-tb3zx 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛ አላህ ኸይር ኡሰታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ
    @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ 4 ปีที่แล้ว +4

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኩሙላህ ኸይረን ያሸህ እድሜና ጤና አላህ ይስጠወት

  • @መሬምብንትጋሻውየወሎቦረና
    @መሬምብንትጋሻውየወሎቦረና 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይዘንልንን በራህመቱ ያአገራችንንም ህዝብ እኛንም መንገዱን ያግራልንን የተወለድንበትም ቦታ መሀበረሰብ አሥቸጋሪነው ያአላህ አግራልኝኝኝኝ

  • @istiqamatube54
    @istiqamatube54 4 ปีที่แล้ว +2

    የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶችን እና ምርጥ ምርጥ የኢትዮዽያ ቃሪኦችን ቂራዓ የሚያገኙበት ምርጥ ቻናል Subscribe በማድረግ ይቀላቀሉን

  • @مدينةعبدالله-ق4ع
    @مدينةعبدالله-ق4ع 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአለህ ኡስተዝ አለህ ይጫምርሎት አለህ ኢዳየ ይስጣን

  • @rihannaseid4669
    @rihannaseid4669 2 ปีที่แล้ว

    ኢንሻአላህ አላህ ይርዳን

  • @ወድሜልዩነው
    @ወድሜልዩነው 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም አሀለን ጀዛከላህ ኸይር በሰማነው ተጠቃሚይ ያረግን

  • @ለይላዬየዲንተማሪዋ
    @ለይላዬየዲንተማሪዋ 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም ኸይርን ወስጣዞች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @የበረሀዋእረግብ-ጘ9አ
    @የበረሀዋእረግብ-ጘ9አ 4 ปีที่แล้ว +2

    አህል ኡስታዝ

  • @ilahi4191
    @ilahi4191 4 ปีที่แล้ว

    ጄዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ajebyabdlkrem8063
    @ajebyabdlkrem8063 4 ปีที่แล้ว

    አለህ፡ዪጠቢቃን፡ኡስታዝ፡ጀዘከለህ፡ከይር፡አለህ፡ዪጠቢቃህ

  • @ፈራህ
    @ፈራህ 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩሙሏህ ለኸይር አላህ ይጠብቀን

  • @ኒቃቤውበቴክብሬነው
    @ኒቃቤውበቴክብሬነው 4 ปีที่แล้ว

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛኩም አላሁ ኸይረን ሸኽ

  • @እናትናአባቷንናፊቂየወሎሽ
    @እናትናአባቷንናፊቂየወሎሽ 4 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህህ ኡዝታዘና ኢላሂ ጭንቅ ውስጥ ነኚና አተው ፈረጃህን አቅርብልን ያረብብብ

  • @ዜድያአላህባሬያየረሱልወዳ
    @ዜድያአላህባሬያየረሱልወዳ 4 ปีที่แล้ว

    ሽኩረን አቡ አብድል ራሕማን አሪፍ ፕሮግም ነው

  • @እሙአብዱረህማነኝእንሽአላ
    @እሙአብዱረህማነኝእንሽአላ 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላሁምከየርያረብብብወላሂ

  • @hayatmostafa8563
    @hayatmostafa8563 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ሙምታዝ ጅደን የኔ እንቁዎች ሼኹና& ኡስታዙና የኛ ምርጦች

  • @اممحمدالحمدالله-ق6ك
    @اممحمدالحمدالله-ق6ك 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክሏህ ኸይር ያሽኽና በሰማንው ተጠቃሚ ያድርገን። እድሚያችሁን ያርዝምልን ያረብ

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋቄአባ
    @ስደተኛነኝእናቴንናፋቄአባ 4 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩምሠላምወራህመቱላህ ሽሀችን አላህ እድሜወትን ያርዝምልን ገጠሩ ገናነው ሸሁና አይረዱንም ኮራሽ ዱሮ አናቅሽም እያሉ

  • @jhdhhdhdh5833
    @jhdhhdhdh5833 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምላህ ኸይረን የኛ ጀግኞች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @መሪነኝሀላሌንናፍቂሂወቴ
    @መሪነኝሀላሌንናፍቂሂወቴ 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላኋይርኡሥታዝአላህርጂምእድሜይሥጣችሁ

  • @aminahck9896
    @aminahck9896 4 ปีที่แล้ว +1

    Wa wr wb jazakumulah kayar Allah ytabkchu Allah yakoychu

  • @አላህሁሌምከኔጋርነውአልሀ
    @አላህሁሌምከኔጋርነውአልሀ 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛካላኸይር ሸህ የ አላህ ይጠብቅሁ ሱብሀን አላህ አድሰው አልጨብጥም ሀጂነቢ ታለች ምጥዋናትወይም ነው የሚባል ስም አለ ብቻ አላህ ያሳምርልን

    • @sofeyatube8229
      @sofeyatube8229 4 ปีที่แล้ว +2

      የፈሉት ይብሉ አላህ ብቻ አይቆጣ የሰው የዚም ያህል ነው

  • @እሙዩስራኢንሻአላህ
    @እሙዩስራኢንሻአላህ 4 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኩምላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅሁ

  • @እማናፍቀሽኛል-ፈ5ቘ
    @እማናፍቀሽኛል-ፈ5ቘ 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቃችሁ ኡለሞቻችን

  • @hammedhammed6696
    @hammedhammed6696 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአልኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩሙላህ ኽይር

  • @anshaabebe5510
    @anshaabebe5510 4 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩምወረህመቱላህወበረካቱውትክክልነውጀዛክላውከይረ

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙሏህ ኸይር ሼክ አላህ እድሜዎትን ያርዝመው

  • @neimaahmed3468
    @neimaahmed3468 4 ปีที่แล้ว +9

    እኛገርመጨባበጥናመሳሳምልክእዴባህልነው ምንእዴምናረግግራገብቶናል

    • @zemzemedris6754
      @zemzemedris6754 4 ปีที่แล้ว +1

      አዎን ትክክልነሽ እኛ ዬበለጠ ስሬስመሆንአለብን ይሉኝታ ማስወገድ ከድንበላይ ምንምነገርዬለ አብዛኞቻችን ገጠርስንገባ ይሉኝታ እዬያዘንነው ዬምንበቃው ስለዚሕ ስንማርኖረን ዬተማርነውን በትንሹም ቢሆን ማሳወቅና መከልከልአለብን አላሕበኢማናችን ያጠክረን እሕቶች

    • @KjEFSZX
      @KjEFSZX 4 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል እኔ ገብቸ ተጃጅለሽ መጣሽ እንዳረቦቹአሉኝ

    • @ኩንፈየኩን-ቸ9ኰ
      @ኩንፈየኩን-ቸ9ኰ 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ከባድ ነው ያገራችን ነገር እኔም በጣም ያስጠላል ሀገራችንን አላህ በድነል ኢሰላም ያጠክረልን

    • @lobabalobaba7006
      @lobabalobaba7006 4 ปีที่แล้ว

      Woalykum selam worahemtulahe wobrkathu jzakmulah kayer oustazaya allha yehafzk

  • @رحمهبنتاحمد
    @رحمهبنتاحمد 4 ปีที่แล้ว

    ዋአሌይኩም ሠላም ወራህመቱላሀ ወበረካትሁ አህለን ኡሥታዝ ጀዛካለህ ኸይር

  • @zinethussen5080
    @zinethussen5080 4 ปีที่แล้ว +2

    አሰላሙ አለይኩም
    ወራህመቱላሂ
    ወበረካትሁ ያጀመአ። ወደ ገጠሩ ስራቸው መጨባበጥነው። እኛ አይቻልም ስንላቸው አክራ ሪ እያ ሉ ይሳደባሉ በጭራች አይሰሙም
    ሴቱም ወዱም አድላይ ነው ቡና ምግብ የሚበሉት

  • @سميره-ذ1ذ
    @سميره-ذ1ذ 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ኸይረን
    ይጠዉል ኡምራችሁ ያረብ
    በሰማነዉ የምንጠቀም ያሪገን

  • @aziza3691
    @aziza3691 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩምሏህ ኸይር ያሸኽ

  • @ademayalew1529
    @ademayalew1529 4 ปีที่แล้ว

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና
    @ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና 4 ปีที่แล้ว +1

    ماشاء الله تبارك اللهاستاذ جزاكوم الله كير جزاء يارب الله يطول عمركم يارب

  • @ሠአድ-ኸ7ፐ
    @ሠአድ-ኸ7ፐ 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አላህ ባለሁበት አላህ ይጠብቅሁ በጣም ጥሩ ተምርት ነው

  • @አኢሻየረሱልወዳጅ-ሰ5ረ
    @አኢሻየረሱልወዳጅ-ሰ5ረ 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩም አላህ ከይረን

  • @eethio765
    @eethio765 4 ปีที่แล้ว

    ወኢኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኸዛከላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @rahima.4568
    @rahima.4568 4 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ ጀዛክአላህ ኸይረን

  • @inwinw9852
    @inwinw9852 4 ปีที่แล้ว

    አላህይጠብቅንን

  • @የኡስታዝሙሀመዲዳውዲተማሪ
    @የኡስታዝሙሀመዲዳውዲተማሪ 3 ปีที่แล้ว

    وعليكم السلام ورحمته الله وبركلته
    ሀጂነብይ መጨበጥ አኡዙቢላ አላህ ሂዳውን ይሰጠን
    ሙስሊሞች የትናችሁ?
    ተው ሸሆቻችን እና ኡሰታዞቻችን እንጠቀበምባቸው 1ኡሰታዝ ሲሞት ፕሮፈይል ማዲረግ አይጠቅምም።

  • @shopianigeth7345
    @shopianigeth7345 4 ปีที่แล้ว

    ያሼህአላህ
    ይጠብቃቹሽኩረን

  • @neimaahmed3468
    @neimaahmed3468 4 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዝጄዛከላህከይር. የባለትዳሮችንሚስጥርሶስተኛሰውተገበት አከተመ

  • @aminama854
    @aminama854 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅልን ያረብ

  • @ኢክራምአህመድ-መ2ቨ
    @ኢክራምአህመድ-መ2ቨ 4 ปีที่แล้ว

    ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክላህ ኸይረ በሰምናዉ ትጠቅሚ ያረገና ሱብሀና አላህ

  • @mo_ha1146
    @mo_ha1146 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩምላሁ ኸይር

  • @ዙዙቲዬብ
    @ዙዙቲዬብ 4 ปีที่แล้ว

    ሡባሀን አሏህ

  • @ziynetcan6932
    @ziynetcan6932 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛ ከአሏህ ከይር

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 4 ปีที่แล้ว

    አህለን ኡስታዝ

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
    @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላህ ኽይርንንን

  • @uae6728
    @uae6728 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋለይኩምእሰላም ወራህመቱላ ወበረካትሁ ጀዛኻላኸይር አላህ ይጠብቅልን👍👍👍

  • @mohammeduae1754
    @mohammeduae1754 4 ปีที่แล้ว

    ሰለላዋሊሂወሰለም

  • @sahadah6133
    @sahadah6133 4 ปีที่แล้ว

    አላህይጠብቀን ያረቢ

  • @ኢስላምሰላም-ጰ2ዠ
    @ኢስላምሰላም-ጰ2ዠ 4 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አሊኩም ወረህመቱ ላሂወበረካትሁ እደናችሁ ሸህ ማሻ አላህ

  • @exibitdogg4787
    @exibitdogg4787 4 ปีที่แล้ว

    Jazek u me ' AllhaKayre

  • @ameenajamila4638
    @ameenajamila4638 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @abdullahalmbassoreee5817
    @abdullahalmbassoreee5817 4 ปีที่แล้ว

    የሽህጀዛኩምአላህከይር

  • @momim6735
    @momim6735 4 ปีที่แล้ว

    Yalekume selame werahmtelahi webrkathu Gezakume allah hyer westaze

  • @መሬምብንትጋሻውየወሎቦረና
    @መሬምብንትጋሻውየወሎቦረና 4 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሸሀችንን ሰላምናችሁ

  • @ሀዩቲወሎየዋዩቲብ
    @ሀዩቲወሎየዋዩቲብ 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩለሁም ኸይር

  • @Eነኝዉሎየዋየገጠሯፀይም
    @Eነኝዉሎየዋየገጠሯፀይም 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏህ አህለን ሸኻችን

  • @ziynetcan6932
    @ziynetcan6932 2 ปีที่แล้ว

    ያአሏህ

  • @RahmaRahma-eb7st
    @RahmaRahma-eb7st 4 ปีที่แล้ว

    ወለይኩምሰላም ወራህመትላ ወበረከቱ አሁን ስኣት ላይ እዉነታዉ እንዴዉሸት ነዉ የሚታዬዉ ኡስታዝ ጄዛኩምላ ኸይረን ወሳኝ ምክር ነዉ

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይረን

  • @selemtiwa9013
    @selemtiwa9013 4 ปีที่แล้ว +1

    ﷺنعم ولله اعذو بالله

  • @saada2641
    @saada2641 4 ปีที่แล้ว +1

    አህለን እስታዝ

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 4 ปีที่แล้ว

    _አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ሸሀችን ጀዛአኩም አላህ ኸይር ጀዛአ_

  • @nahumtube3617
    @nahumtube3617 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙሏህ ኸይር የለቤን ነው የተናገሩልኝ شيخ محمد زىن

  • @sadashraw3272
    @sadashraw3272 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላ ኸይር

  • @toybaethubia9852
    @toybaethubia9852 4 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @noormuhammed9798
    @noormuhammed9798 4 ปีที่แล้ว

    ሣህ

  • @ademayalew1529
    @ademayalew1529 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ ፍገግ አረጉኝ ጀዛኩም። አላህ ይህር

  • @arabia3597
    @arabia3597 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኽይር

  • @ሀያትቱይብ
    @ሀያትቱይብ 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @Kubra-qq7ec
    @Kubra-qq7ec 4 ปีที่แล้ว +1

    አህለንሸህኽነበሰማነውአላህተጠቃሚያድርገንያረብጀዛክአላህኸይረን

  • @zinetadem5551
    @zinetadem5551 4 ปีที่แล้ว

    ምክርህን ተቀብለናል ኢሻ አላህ

  • @ኩብራነኝየሁረልአይንተማሪ
    @ኩብራነኝየሁረልአይንተማሪ 4 ปีที่แล้ว

    ሳህህህ

  • @zizizmohammedsysgsf2974
    @zizizmohammedsysgsf2974 4 ปีที่แล้ว

    Jezkalah jeza

  • @አላህወኪል-ፐ9ወ
    @አላህወኪል-ፐ9ወ 3 ปีที่แล้ว

    አሰላምአሊኮም

  • @mahboobamahbooba4239
    @mahboobamahbooba4239 4 ปีที่แล้ว

    አህለን የሼህን ኡስታዝ ጀዘኩሙለሁ ከይር ኢሽለእ ክክክ ዘነ እርገቹን ጀዘኩሙለሁ ከይር