ዝነኛዉ የእግር ኳስ ተጫዋች ሮናልዲኒሆ በአዲስ አበባ ከእቢኤስ ስፖርት ጋር/FootBall Player Ronaldinho With Ebs Sport

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 309

  • @seadamohammedseid6403
    @seadamohammedseid6403 6 ปีที่แล้ว +84

    አልሃምዱሊላህ የአላም ታዋቂዎችን ETHIOPIA ማምጣት ቻለች መኖር ብዙ ያሳየናል አረቦችንም ለጉብኝት ሳይሆን ለሰራተኛነት እናመጣለን አላህ ጤና ይስጠን በስ

    • @rozaaldosary9058
      @rozaaldosary9058 6 ปีที่แล้ว

      Seada Mohammed Fkrn beHalal! Kkkkk Aroboce Ema Basarategenate Lke Belasale Eheta

    • @ትጂኢትዮጲያዊት
      @ትጂኢትዮጲያዊት 6 ปีที่แล้ว

      Seada Mohammed Fkrn beHalal! Kkkkkkkkkkkk😃😃😃😃😃😃

    • @adeyabeba7729
      @adeyabeba7729 6 ปีที่แล้ว +2

      Seada Mohammed Fkrn beHalal! መፀሀፍ ቅዱስ ላይ ኢትዬጵያ የሚል ስም አለ የእግዝያብሄር የእርስቱ ሀገር ናት ገና ለመኖር ይመጣሉ

    • @ሚሚነኝመንዜዋአምላኬትግስ
      @ሚሚነኝመንዜዋአምላኬትግስ 6 ปีที่แล้ว

      ክክክክ አርቦቹን በደንብ ጥሩ ስራ ነው አይቀርም እናያለን

    • @hayatahmed4003
      @hayatahmed4003 6 ปีที่แล้ว

      Dr. Zakir(nic)n Ethiopia btastenagdlgn Destawn alchilewm neber bihonm hzben des kalew insha allah keep up

  • @serkalem2555
    @serkalem2555 6 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ሳላደንቀው አላልፍም ምክንያቱም እንጊልዘኛ ማወቅ እውቀት አይደለም የራሱን ቋንቋ ያላከበረ ሌላው እንዴት ያከብርለታል የኛ ቢሆኑ የራሳቸውን ባህል ቋንቋ ትተው የሰው ባህል ለመውረስ ይሯሯጣሉ እናም እሱ አሁን በቃ የራሱን ባህል እና ቋንቋ እየተጠቀመ አለምን ያስተዋውቃል ጎበዝ ነህ ከምንም በላይ አድንቄሀለው የኛዎቹ አይደለም ሌላ ሀገር ሄደው ሰላምታ እራሱ በፈረንጂኛ አይደል እንዴ ሚፈልጉት ይሄ የኔ ስሜት ነው ።

  • @eyobeyob4351
    @eyobeyob4351 2 ปีที่แล้ว +1

    ማን እንደ Ronaldnho❤

  • @tootzytoot9668
    @tootzytoot9668 6 ปีที่แล้ว +1

    If we go back 2000 years ago, Ronaldinho is from Ethiopia. He has a similarity to us. Ronny you are an Icon of football. Welcome home!!!

  • @saw430
    @saw430 ปีที่แล้ว +1

    ሮናርዶ❤

  • @hiphoppasta4415
    @hiphoppasta4415 6 ปีที่แล้ว +1

    I'm Barca fan because of this player. Ronaldinho 😘😘

  • @danwright1089
    @danwright1089 6 ปีที่แล้ว +1

    Ronaldiniho best player ever!

  • @zekariastesema2145
    @zekariastesema2145 6 หลายเดือนก่อน

    የአለም ምርጡ ባለተሰጥዎ ካሳየን በላይ ሊያስደምመን እየቻለ ዙፋኑን አሳለፎ የሰጠ❤❤❤

  • @sisay2793
    @sisay2793 6 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚለው እኔ እራሱ ሰዎቼን አሳምኛቸው በአንድ ነገር ብቻ እየተደራደርን ነው ። ለሙሲሊም ምን አይነት አቀባበል አለ ብለው ሲጠይቁኝ ኖርማል ነው አልኳቸው ግን ሊያምኑኝ አልቻሉም ።እናም እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ትምህርት ሲዘጋ ይሄዳሉ ።

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 6 ปีที่แล้ว +11

    Wow Ronaldinho Welcome to Ethiopia We Love u💖💖💖

  • @johndaniel4226
    @johndaniel4226 6 ปีที่แล้ว

    You welcome to Ethiopia thanks for coming we likes you

  • @ethiolove5726
    @ethiolove5726 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮ ውስጥ የማይታመን

  • @amawedi-barba648
    @amawedi-barba648 6 ปีที่แล้ว

    I love Ronaldino from Eritrea👍🏾

  • @kalMHe
    @kalMHe 6 ปีที่แล้ว

    Great job guys for bring the legend , the great of all !

  • @muleselomon909
    @muleselomon909 6 ปีที่แล้ว

    የኣለማችን ምርጥ ተጨዋች ሮናሊዲኒሆ ኢኔ በጣም ነው ሚወደው ኢንደተ የለም በኮስ እግር ታሪክ ኢንደተ የለም

  • @tigistgetabalew504
    @tigistgetabalew504 6 ปีที่แล้ว

    Wow Rolandeneo welcome to Ethiopia we love you!!

  • @tsegaykide5199
    @tsegaykide5199 6 ปีที่แล้ว

    he is the best one in the world in foot ball.

  • @aschalewyehuala98
    @aschalewyehuala98 6 ปีที่แล้ว +2

    Legend! ምርጥ.....ምርጥ✌✌🙌

  • @BM12121
    @BM12121 6 ปีที่แล้ว

    i am lost for words. Well come to Ethiopia Ronaldinho

  • @ስምምንያደርጋል
    @ስምምንያደርጋል 6 ปีที่แล้ว

    ጉድ በል ጎንደር እንግሊዝኛ አይችልም እንዴ
    እኛ ሩዋጮቻችን ከአሰላ ተነስተው ለንደን ሄደው ሲወዳደሩ interview ሲደረግላቸው እንግሊዝኛ ለማዉራት ሲቸገሩ አይተን እናሾፋለን
    ይህ ደግሞ የሰለጠነ ሀገር ተቀምጦ እንግሊዝኛ አይችልም
    ይህ ማለት እኛ ለእንግሊዝ ቁዋንቁዋና ብርቀኞች ነን ባለን ነገር አንኮራም ኢትዮጵያን የመሰለች ሀገር ይዘን አሜሪካን እንናፍቃለን

  • @addisabeba100
    @addisabeba100 6 ปีที่แล้ว +14

    He is number one1 ☝🏿 !!!

  • @bezen2009
    @bezen2009 6 ปีที่แล้ว

    Living legend my favorite footballer of all time

  • @addis2653
    @addis2653 6 ปีที่แล้ว

    No doubt classy Player ever welcome home Gouchoooo🙏🙏🙏🙏

  • @qamuska7986
    @qamuska7986 6 ปีที่แล้ว

    Ronaldinho the only one legend waiting u in Somalia

  • @desalegntafari2883
    @desalegntafari2883 6 ปีที่แล้ว +1

    Bien venido a ethiopia el mejor del mundo

  • @Meley-tube
    @Meley-tube 6 ปีที่แล้ว

    ኢቶፖያውያን ሰረቅቲ ኤርትራውያን ኮሎዊ ቲ ቀደም ዘሳዓረዎ ንሕና ገለ ኢልኩም ሓሲሉም ሓሳሲኩም ደበክ ኣቢልኩሞ ቆማላት

  • @ydhtube4429
    @ydhtube4429 6 ปีที่แล้ว

    ሀኒከን መጠጥ ኢትዮጵያ ውስጥ ተወዳጅ እንዲሆን ሲሉ ነው ያመጡት

  • @samharry3770
    @samharry3770 6 ปีที่แล้ว

    Don't compare ronaldinho with anyone.he is unique😍😍😍

  • @ሙስሊምከመሆንውጭምንየሚያ
    @ሙስሊምከመሆንውጭምንየሚያ 6 ปีที่แล้ว +1

    wy ይገርማል የዉጨዜጋ አገራቺን እየገቡ እደፈለጉየሆናሉ እኔ ታገሬተወጣሁ አስራአራት አመቴ። ምክናያቱም ??

  • @06q52
    @06q52 6 ปีที่แล้ว

    Min ayante interview nw Derek Yale teyaka aschankew Eko ! Wow gochu ethiopia memtatu gin ijeg betam dies yelale

  • @senasena1910
    @senasena1910 6 ปีที่แล้ว +1

    I love you welcome to Ethiopia you are number one😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @zharaahmedin5173
    @zharaahmedin5173 6 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር እያረጀ ነው አይይ ድሮ ደቦተራችን የሱ ፎቶ ያለበት ነበር የምንግዜም ምርጫዬ ነክ ሰላምክ ይብዛ

  • @sarasara-ds4yu
    @sarasara-ds4yu 6 ปีที่แล้ว +12

    አገራችን ኢትዮ ገና አርቡም ፍርጅም እየመጣ ይስራብሻል ሀብታሙዋ ሀገሬ እንኳን ለልጆችሽ ለሌላውም ትተርፊያለሽ ለሁሉም ግዜ አለው

    • @zebibamohammed1131
      @zebibamohammed1131 6 ปีที่แล้ว

      ኢንሻ አላህ አላህ ያሣድግን ኢትዮን

  • @ሕልናናኣይንቕተል
    @ሕልናናኣይንቕተል 6 ปีที่แล้ว

    Ronaldinho. Love you much tooo.

  • @saw430
    @saw430 ปีที่แล้ว

    ኔሙቲን አምጣልን❤Neymar King

  • @ሄዊኢትዮጲያዊነትደሜኦርቶ
    @ሄዊኢትዮጲያዊነትደሜኦርቶ 6 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጵያ ለምን መጣ ??
    ልክ እንደ ቢዮንሴ የሉተራን ሴራ አቀናጅቶ ሊመለስ።
    ኢትዮጵያ ግን በጣም ትገርመኛለች
    ቢዮንሴ ኤኮን ሮላንዲዮ መምጣታቸው ምንድነው ቁም ነገሩ ?

  • @amanuelgidey7893
    @amanuelgidey7893 6 ปีที่แล้ว

    nice to see ronaldinho in ethiopia

  • @awolnur182
    @awolnur182 6 ปีที่แล้ว

    Wow i am happy because i am ethiopia

  • @Peaceallways
    @Peaceallways 6 ปีที่แล้ว

    gocho hulunim yemiyasmama kokeb welcome thank you ebs

  • @brookbeyene6144
    @brookbeyene6144 6 ปีที่แล้ว

    Ronaldhino first of thank you to visit my home town i am number one fan to you you are special while you play with tactic and smile the special 2002 I never forgot the word cap game I remember where I watched since that it'll come in my Memorial Brazil Jersey and you my question is please don"t disappear on TV screen do something coaching or a trainer for score like zidan world need you !!

  • @samieqour3951
    @samieqour3951 3 ปีที่แล้ว +1

    ምን አይነት ጥያቄ ነው ምጠይቀው በናትህ

  • @fsy1999
    @fsy1999 6 ปีที่แล้ว

    ዊይ በጣም ነዉ የተደሰትኩት👌አድናቂህ ነኝ 💪💪ግን ምን ዋጋ አለዉ በቃኝ አልክ😒

  • @almeayalew7664
    @almeayalew7664 6 ปีที่แล้ว

    አይ እኛ አንድ ታዋቂ ወእደኛ አገር ሲመጣ ለምን መጣህ ተብሎ አይጠየቅም አገር እኮ ነው በሉ ጥገኝነት እዳይጠይቅ አንሰጥም ቻው

  • @nejuhaveshawit3999
    @nejuhaveshawit3999 6 ปีที่แล้ว

    Ronaldiniho siwedih eko 😍😍😍😘

  • @ethiopiyawinetkezerbelayne5727
    @ethiopiyawinetkezerbelayne5727 6 ปีที่แล้ว

    Welcome
    Ro .... is the best

  • @ትመጭእንድሆን
    @ትመጭእንድሆን 6 ปีที่แล้ว

    Wow thank you ronadinho welcome to Ethiopian

  • @የልቤንማንያውቃል-ጘ1ቸ
    @የልቤንማንያውቃል-ጘ1ቸ 6 ปีที่แล้ว +2

    እድሜ ልካቹን ገረድ ይመስል ለነጭ እንዳሸረገዳቹ ኤጭ እንዴት እንደሚያስጠላኝ የኢትዮጵያ ሚድያ

  • @ethiopianatbete9730
    @ethiopianatbete9730 6 ปีที่แล้ว +19

    ፩ እትዮ ለምን መጣክ?
    ፪ እትዮን እንዴት አገኛሃት?
    የሚል ጥያቄ ለምን አለጥያክም?

  • @medinaesmia7041
    @medinaesmia7041 6 ปีที่แล้ว

    እረ ምን ሊሰራ ነው ኢትዩ የመጣ መቸም ከ ዶ ር አብይ ምርጫ በኋላ መሆን አለበት እንጅ በአሮጌው መንግስት አይሞከርም

  • @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኘ7ዀ
    @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኘ7ዀ 6 ปีที่แล้ว

    Wow Rolandino wel come to Ethiopia 👍

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 6 ปีที่แล้ว +4

    Well come to the mama land Ethiopia 🇪🇹

  • @lulumhammed4796
    @lulumhammed4796 6 ปีที่แล้ว

    ይሄ ጅብ ፊት ለአፍሪካ ትልቅ ንቀት ነበረበት ከካሜሮን ከናጀሪያ ከሴኔጋል ብቻ ለአፍሪካ ቡድን አስቀያሚ ንቀት አለበት ድምፁ ደግሞ ሲደብር በዛ ላይ ኢንተርናሽናል ቋንቋ አይችልም ዝግ

  • @yabseratojar1843
    @yabseratojar1843 6 ปีที่แล้ว

    Welll Ma King Of Football👌👌👈

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 ปีที่แล้ว

      Yabsera Tojar youtube ገፄን subscribe አድርጉልኝ እንወያይ አመሰግናለው🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 6 ปีที่แล้ว

    ታድያ ሀገራችንን ይይ እንጂ
    ደጋፊዎቹ ያሉበት ሀገር ነው የሄደው
    ግን እዴት ሄደ ማለቴ
    ምን ሰማ ጭምጭምታ ደጋፊዎቼ ብሎ መሰለኝ

  • @abrehaberhe8007
    @abrehaberhe8007 6 ปีที่แล้ว +1

    wow well come the best one player

  • @hanunnur2281
    @hanunnur2281 6 ปีที่แล้ว

    የቡና ቡድን ገዝቶት ነው እንዴ አገራችን የመጣው ግን ደሞ ጥርሳም እያለ ነበር የማቀው ጋዜጠኛው እስኪ ስለጥርሱ ጠይቅልኝ

  • @basazinsemanbasazinseman9522
    @basazinsemanbasazinseman9522 6 ปีที่แล้ว

    ኖራልዲኖ ጎቾ ምርጥ ተጫዋች ነህ

  • @tigistmiki227
    @tigistmiki227 6 ปีที่แล้ว

    ምን ሊያረግ መጣ

  • @brukti3440
    @brukti3440 6 ปีที่แล้ว

    😃😂 ለምን መጣ ስወደው ግን

  • @samharry3770
    @samharry3770 6 ปีที่แล้ว

    Just phenomenon😍

  • @yadenl2676
    @yadenl2676 6 ปีที่แล้ว

    Welcome form Ethiopia

  • @ቃልእምነትዘይከበዶ
    @ቃልእምነትዘይከበዶ 6 ปีที่แล้ว +1

    Big Man Respcet For Ever

  • @magiyil1918
    @magiyil1918 6 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት ጥያቄ ነው ምትጠይቀው ጉድ እኮ ነው የትኛው ምርጥ ነው እያልክ ልታጣላው ነው እንዴ ሆሆሆሆሆ በእርግጠኝነት ታዝቦሀል

  • @hananhussen8121
    @hananhussen8121 6 ปีที่แล้ว +1

    Wel com we love you
    ግን ለምን መጫወቱን አቆመ?

  • @meronzeregaber9123
    @meronzeregaber9123 6 ปีที่แล้ว

    welcom to Ronaldinho Ethiopa 😘😘😘😘🤔🤔🤔

  • @jhonsamuel9904
    @jhonsamuel9904 6 ปีที่แล้ว

    My hero...THE LEGEND

  • @girumtalema3198
    @girumtalema3198 6 ปีที่แล้ว +1

    You get the chance to meet one of the greatest footballers of all time and you ask him dumb questions!

  • @preeamen7875
    @preeamen7875 6 ปีที่แล้ว

    Sewedwe My God bless you

  • @nasir3906
    @nasir3906 6 ปีที่แล้ว +1

    ስወድክ wellcame

  • @asteraster6030
    @asteraster6030 6 ปีที่แล้ว

    ዋውውው ስወደው

  • @ዘቢደርነኝኢትዮጵያዊት
    @ዘቢደርነኝኢትዮጵያዊት 6 ปีที่แล้ว

    እኔ ምለው ምን ሊሰራ ነው የመጣው

  • @desalegntafari2883
    @desalegntafari2883 6 ปีที่แล้ว

    Junto con mesi eres el mejor

  • @ጉዱካሳዳምጤ
    @ጉዱካሳዳምጤ 6 ปีที่แล้ว

    እኔምለው ጋዜጠኛው በእንግሊዘኛ እሱ ደግሞ በሌላ ቋንቋ ነው የሚመልሰው እንዴት ነው ነገሩ? አልገቡኝም

  • @selamweldetensae597
    @selamweldetensae597 6 ปีที่แล้ว

    Well came to Eritrea Ranaldo --pls no back brazil.

  • @Meme-lt8bj
    @Meme-lt8bj 6 ปีที่แล้ว

    Full of shit አበሻ የውጭን ዜጋ እንደ እንቁ ነው የሚያየው እና የሚስግድለት ምን አለ የሀግርህን ህዝብ ብታደንቅ .

  • @የጎጃሟቀበጥ-አ6ጠ
    @የጎጃሟቀበጥ-አ6ጠ 6 ปีที่แล้ว

    ሲገርም ይሄ ሙዚቃ የእርሱ ነው የበቀል መንገዶችን አስታወሰኝ

  • @shewangzawetesema4657
    @shewangzawetesema4657 6 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ጋዜጠኛ እና እሮቤል ዋናተኛው ...ገና ሳያቸው..ሳቄ ይመጣል..

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
    @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 6 ปีที่แล้ว +1

    ለምን እኛ ፣ ሠደተኞቹን ቃለ መጠየቅ ብታረጉ ከመዳም ቤት ያለነውን

  • @henokbelay2197
    @henokbelay2197 6 ปีที่แล้ว +1

    ምን አባህ ልታደርግ መጣህ? ለኛ ጥሩ አይደላችሁም ሳይጣናም

  • @dghhkfdg9208
    @dghhkfdg9208 6 ปีที่แล้ว

    ደስ ሲል

  • @emanemu7114
    @emanemu7114 6 ปีที่แล้ว

    Bergecha lelk eko new seyansachu leweche zega magobded setodu

  • @habtomarchi5140
    @habtomarchi5140 6 ปีที่แล้ว

    አንደ ታድልህ ሮናልዶ

  • @kemkemeydinanahena2385
    @kemkemeydinanahena2385 6 ปีที่แล้ว

    Nay Ethiopia ms wedAkum nab Eritrean Asegeruwa Esayas Aefwerki interview kegeblelo eyu

  • @Gigi10001
    @Gigi10001 6 ปีที่แล้ว

    ከነዚ ውስጥ ኣንዱን ምረጥ የሚል ጥያቄ ሲያስጠላኝ ከልጆችህ ኣንዱን ምረጥ እንደማለት ነው

  • @ሶፊወሎደሴ
    @ሶፊወሎደሴ 6 ปีที่แล้ว +6

    አይይይይይይይ ውይ ሀገሪ ኢትዩቢያ ስንቱን አየሽ እረ እግርህን አውርደው አፍህ ልጨምረው ነው። ሚኒልክ እንካንም ይህ ጉድ አላዩ

  • @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴነውሰላ
    @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴነውሰላ 6 ปีที่แล้ว

    sigrem ronaldinio Ethiopia mehadu weyna gen sewedew adenakiw neng bagengew des yeleng neber

  • @konjowooww2222
    @konjowooww2222 6 ปีที่แล้ว

    Woww gobze krbke ygre lji englzga wowwww gobze

  • @missaster1244
    @missaster1244 6 ปีที่แล้ว

    እኔ እነዚህ ጠጉረ ልውጦች ለምንድነው ኢትዮጵያ መምጣት እንደጀመሩ አልገባኝም ግን አልጣሙኝም

  • @metadel2167
    @metadel2167 6 ปีที่แล้ว +45

    ምን ሊያደርግ ነው ኢትዮጵያ የመጣው?!

    • @helengrima1084
      @helengrima1084 6 ปีที่แล้ว +5

      ሴት ቻሌ የኔም ጥያቄ ነው

    • @natnaelteshome1513
      @natnaelteshome1513 6 ปีที่แล้ว +1

      Lynor

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 ปีที่แล้ว

      ሴት ቻሌ youtube ገፄን subscribe አድርጉልኝ እንወያይ አመሰግናለው🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @ሳባደስታ
      @ሳባደስታ 6 ปีที่แล้ว +2

      ሴት ቻሌ lanchi lwesd yhon

    • @fitsumberhane5373
      @fitsumberhane5373 6 ปีที่แล้ว +5

      ሴት ቻሌ ሊቅም

  • @awothaile6602
    @awothaile6602 6 ปีที่แล้ว

    Yehabesha cheekem askemesut eyeberere endimeta!

  • @ሳምሪፍቅር-ጀ2ጨ
    @ሳምሪፍቅር-ጀ2ጨ 6 ปีที่แล้ว

    really des yelal

  • @Nati123-e3k
    @Nati123-e3k 20 วันที่ผ่านมา

    Ina sera no mako 1:41

  • @yonitilahun555
    @yonitilahun555 6 ปีที่แล้ว

    waw new

  • @rezene7448
    @rezene7448 6 ปีที่แล้ว

    wellcome

  • @mussieg3799
    @mussieg3799 6 ปีที่แล้ว

    He is the best player on earth then come messi we don't know any other do we?

  • @kenesatemesgen7900
    @kenesatemesgen7900 6 ปีที่แล้ว

    Wel come

  • @loverasta9212
    @loverasta9212 6 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ጌትሽጋልራያራዩማ
    @ጌትሽጋልራያራዩማ 6 ปีที่แล้ว

    Well come

  • @SaraSara-ge2dt
    @SaraSara-ge2dt 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ሮናልዶ ስወድህ

  • @fudeside7969
    @fudeside7969 3 ปีที่แล้ว

    Love