#17/3/17_

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024
  • #eotc#mahbere_kidusan #arts #negashbedada

ความคิดเห็น • 172

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 5 วันที่ผ่านมา +20

    እልልልልልልልልል ሀዋዝ እንኳን ከልሳን ዛር ተፈታህ። ከሲኦል ደጅ የመነጠቀህ ፈጣሪ ክብሩን ይውሰድ። ድንግል ማርያም በለቷ ክብር ይግባት።

  • @ManahloshGebremariam
    @ManahloshGebremariam 4 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን::እረጅም እድሜ ለአባቶታን ይስጥልን;ይስጥልኝ::

  • @YalemwetMorgeta
    @YalemwetMorgeta 4 วันที่ผ่านมา +3

    ዋዉዉዉዉዉ እዉነት በጣም በጣም ደስስስስስስስ ይላል ማርያምን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @asrebebworede5360
    @asrebebworede5360 4 วันที่ผ่านมา +1

    Dn.Henok, you are so wise!

  • @RozaFlower-t3b
    @RozaFlower-t3b 5 วันที่ผ่านมา +5

    አባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜንንንን

  • @zemenuyalew
    @zemenuyalew 4 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን!!

  • @ThigiThi
    @ThigiThi 4 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @AlmazMsganew
    @AlmazMsganew 4 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት እግዚያብሄር እንኳን ለዚህ አበቃህ

  • @HaymanotHaymi-c6e
    @HaymanotHaymi-c6e 5 วันที่ผ่านมา +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባቶቻችን

  • @BayuSisay-j4x
    @BayuSisay-j4x 4 วันที่ผ่านมา +2

    Egziabher yimesgen enkuan meleseh wede betu

  • @tsegazenebe2379
    @tsegazenebe2379 4 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል አቤት አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት ፈጣሪ ፀጋው የበዛለዎት አባት🙏🙏🙏❤❤❤💒💒💒

  • @አድነኝአምላኬ
    @አድነኝአምላኬ 5 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል ማርያምን እንኳን ከጨለማ ወደ መደነቅ ብርሃን ወጣህ

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 5 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ በጸጋ የተሞሉ አባት ለሰጠን። ብርክት ይድረሰን አባታችን። በማስተማር፣በመዘመር፣በፍቅር፣በሞገስ ሞልቶ በተከዝንበት፣ ተስፋ በቆረጥንቡት ሰአት የሱ የሆኑትን አቤቶች ሰጥቶ ቅን ለሚያደርገን ፍጥረት አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው ።

  • @AffectionateAcorn-en3pp
    @AffectionateAcorn-en3pp 4 วันที่ผ่านมา +2

    እግዛብሄር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @TigistAl
    @TigistAl 5 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ

  • @azebaregawi7221
    @azebaregawi7221 5 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ሀዋዝ እግ ደስ ብሎኛል በጣም የምመኘው ነበር መዝምሩ ሳደምጥ አዝን ነበር አሁን ደሰ ብሎኛል እልልልልልልልል

  • @አልቀረብንም
    @አልቀረብንም 5 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልል ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልል ❤️ እልልልልል ❤️ እልልልልል ❤️ እልልልልል ❤️ እልልልልል ❤️ እልልልልል ❤️ እልልልልል ❤️ እልልልልል ❤️ እልልልልል ❤️ እልልልልል ❤️ እልልልልል ❤️ እልልልልል ❤️

  • @MulualemMamo-h8q
    @MulualemMamo-h8q 5 วันที่ผ่านมา +5

    ሐዋዝ እናመሰግናለን ደስ ብሎናል ደስ ይበልህ።

  • @ፈታዊቅዱስሚካኤል
    @ፈታዊቅዱስሚካኤል 5 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚኣብሄር ይመስገን፡ የሃዋዝ የሰማኡት ቀን እህቴ ደወልኩላትና ፡ ደስ እንዳለኝ ነገርኳት ደስ ኣላት፡ በጣም መቆጣጠር ኣልጃልኩትም ደስታየ፡ ኤርትራዊ ወንድማጁ ነኝ

  • @MihireteabDemeke
    @MihireteabDemeke 5 วันที่ผ่านมา +2

    እግ ዛቤር ይመስገን

  • @ferehiwotbantiwalu7843
    @ferehiwotbantiwalu7843 5 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይማራችሁ ትዝታው እና መስሎችህን !!!

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 5 วันที่ผ่านมา +5

    ሀዋአዝ ወንድሜ እንኮአን ከአውሬአው አፍ እመቤቴ ድንግል ማርያም አሰመለጠአቸእክ እልልልልልልልልልልል ናአልእን የአባአታአቸእን ቤተ ሰአፌ ነአው ❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery 5 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MaritoMri
    @MaritoMri 5 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሄር,ይመስገን,🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @samrichane
    @samrichane 5 วันที่ผ่านมา +2

    ተመስገን አምላኬ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ላተ ምንይሳንሀል

  • @mekdi_62127
    @mekdi_62127 4 วันที่ผ่านมา +1

    ብፁዕ አባታችን አቡነ ናትናኤል መጥተው ስለባረኩን እናመሰግናለን በጣም ደስ ይል ነበር በስደት ያለን እንከማይመስል ድረስ ደስ ብሎን ነው ያከበርነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️

  • @Yeshi-cb5jw
    @Yeshi-cb5jw 5 วันที่ผ่านมา +3

    ሕግዚሐብሔርይመስገንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959 5 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይመስገን የቀሩትንም በንስሀ ይመልስልን በ ቤቱ ያፅናህ ወንድማችን 🙏🏾

  • @uaesS-s5t
    @uaesS-s5t 5 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @emebetaschenaki3032
    @emebetaschenaki3032 5 วันที่ผ่านมา +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tilahunteshome7687
    @tilahunteshome7687 5 วันที่ผ่านมา +3

    ከዚህ ቀደም ሄደው ተመለስን ካሉት የሃዋዝ አመጣጥ እጅግ ደስ የሚልና መስመሩን የጠበቀ ይመስለኛል ፤ እግዚአብሄር ይመስገን የሁላችንንም ፍፃሜያችንን ያሳምርልን።

  • @QtrDoha-u9g
    @QtrDoha-u9g 5 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልበ ብለናል እግዚያቤሄር ይመስገን

  • @SofiTafese-ez1nw
    @SofiTafese-ez1nw 5 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልል 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @SaeaWe-c3l
    @SaeaWe-c3l 5 วันที่ผ่านมา +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመሰን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @almazgezahegn329
    @almazgezahegn329 4 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ይከበር!!!

  • @EtaferahuGoita
    @EtaferahuGoita 4 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @KalkidaKalikida
    @KalkidaKalikida 5 วันที่ผ่านมา +3

    ተመስገን አምላኬ ለሁላችንንም ልቦና ይስጠን ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ZenasheDamenawe
    @ZenasheDamenawe 5 วันที่ผ่านมา +2

    በጣምደስይላልእግዚያብሔርይመስገን❤❤❤❤

  • @elsadaniel3173
    @elsadaniel3173 5 วันที่ผ่านมา +10

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አቡነ ናትናኤል በረከታቸው ይደርብን ምናለ አሳቸው አዚህ በመጡ ቤተክርስቲያንን አድ ያድጉልን ነበር ማለትም ሎንድን ያለቺውን ማርያም ቤተክርስቲያን አድ የሚያደርግ ጠፍቶ ይሄው ስንት ዓመቱ ለሁለት ተከፍለው ክዳሜና አሁድ ተከፋፍለው የመቀደሰው በጣም የማሳፍር አድም መቶ ላስማማ አልተቻለም በአድ ቤተክርስቲያን ለሁለት መከፈል ፈጣሪ ይቅር ይበለም አዳው አሳቸው አዚህ በመጡ አርግጠኛ ነኝ ያስማማቸው ነበር ፅጋው አላቸው

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 5 วันที่ผ่านมา +3

    ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @GirmaKassaye-zg8fq
    @GirmaKassaye-zg8fq 5 วันที่ผ่านมา +9

    የጠፋው ልጁን የመለሰው ሃያሉ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ይከበር!!!

  • @bashew
    @bashew 5 วันที่ผ่านมา +4

    እንኳንደህናመጣህ ወንድማችን

  • @Copri23
    @Copri23 5 วันที่ผ่านมา +4

    አባቶቼ በረከታችው ይድረሰኝ በጣም እወዳችኋለሁ ቃሌሕይዎት ያሰማልን

  • @ChinaAlem
    @ChinaAlem 4 วันที่ผ่านมา +2

    ክብር ለእግዚአብሔር ። እግዚአብሔር ይመስገን ።ሰዎች ጠብቁ ወደ እውነተኛዋ እና ወደ ቀጥተኛዋ ሀይማኖት ክርስቶስ በደሙ ወደመሰረታት ወደ እምዬ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ገና ሁሉም ይመጣሉ ። ምክንያቱም ክርስቶስ የጠፋትን በጎች ሁሌ እንደፈለገ ነው ። እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @bashew
    @bashew 5 วันที่ผ่านมา +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ወንድማችን

  • @Yeshi-cb5jw
    @Yeshi-cb5jw 5 วันที่ผ่านมา +3

    አባታቾንእድሜናጣናይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @woubalemmakonnen7056
    @woubalemmakonnen7056 5 วันที่ผ่านมา +6

    ደስ ብሎኛል እኔን በጣም:በጣም:* ፍፃሜያችሁን ያሳምርልን ሁላችሁንም።

  • @taliseid5304
    @taliseid5304 5 วันที่ผ่านมา +2

    ትዝታው መልካም የመቃጠል ዘመን

  • @Heron-te4xm
    @Heron-te4xm 5 วันที่ผ่านมา +2

    ተመሰገን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sentayhugebregziabher8841
    @sentayhugebregziabher8841 5 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @WossenWorku
    @WossenWorku 5 วันที่ผ่านมา +3

    እሰይ የኔ አባቶች ዝማሬ መልእክት ያሠማልን❤❤❤❤

  • @RomanYemane-er2pd
    @RomanYemane-er2pd 5 วันที่ผ่านมา +4

    Egeziabher ymesgen Enekuwan temelesk wenedmachin ❤❤❤❤❤❤

  • @Sebl-dh8ur
    @Sebl-dh8ur 5 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሒር ይመስገን

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 5 วันที่ผ่านมา +3

    እንኩዋን ወደቅድስት ቤተክርስቲያን መጣህ ሃዋዝ ደስስስ ብሎናል ❤❤❤

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እልልልልልል አባቶቼ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ይባርካቹ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @hiwotsinna8468
    @hiwotsinna8468 5 วันที่ผ่านมา +4

    እንኳን በሰላም ተመለስህ እልል

  • @zerfietifitu
    @zerfietifitu 5 วันที่ผ่านมา +3

    ተመሰገን❤

  • @AlmazMsganew
    @AlmazMsganew 4 วันที่ผ่านมา +3

    አባታችን ምን አይነት እንደበት ነው ያላቸው

  • @HanaLakew-u7q
    @HanaLakew-u7q 5 วันที่ผ่านมา +5

    እኳን ደህና መጣህ ወድማችን ሌሎቹንም ፈጣሪ ይመልሳቸው እነትዝታውን እነዘርፌን ሌሎቹንም ፈጣሪኮ ምንም አያልቅበት ይመልሳቸዋል ❤❤❤❤❤

  • @yoditkassa8338
    @yoditkassa8338 4 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልልልልል ❤

  • @genetbeyene2583
    @genetbeyene2583 4 วันที่ผ่านมา +6

    ስማ ከእየሱሰ ወዴትም አልሄድም ብርሃን ብርቶልኛል !!!!ጌታን ብቻዬን እከትለዋለው ።እየሱስ ዋው ነፍሴ አረፍች በእሱ።

  • @RozaFlower-t3b
    @RozaFlower-t3b 5 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezuayhugetahune6200
    @bezuayhugetahune6200 4 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ሲመርጥ የጠፋውን ይመልሳል ወላዱተአምላክ ክብር ምስጋና ይድረስሽ

  • @Zinasedemesa21
    @Zinasedemesa21 5 วันที่ผ่านมา +5

    አባቶቻችን በርከታችሁ ይደርብን

  • @TigistAnbesse
    @TigistAnbesse 5 วันที่ผ่านมา +3

    እልልልልልልልል ሀዋዝ እልልልልልል

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 5 วันที่ผ่านมา +3

    ተመስገን 🙏🙏🙏🙏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ማህደር-ደ2ሰ
    @ማህደር-ደ2ሰ 5 วันที่ผ่านมา +2

    Elelelelele zemare melaketn yasmalen

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 5 วันที่ผ่านมา +5

    ትዝታው እግዚአብሔር ይድረስልህ። እጋንንት ከአይነቅንድቡ ጀምሮእያንቀሳቀሰው ይጫወትበታል።

  • @sarasara.3217
    @sarasara.3217 4 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልልልል❤❤🙏🙏🙏

  • @wendesensiraw7987
    @wendesensiraw7987 5 วันที่ผ่านมา +2

    በእውነት ደስ ብሎኛል ❤😥

  • @AmarechNew
    @AmarechNew 5 วันที่ผ่านมา +4

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤

  • @genetetay2191
    @genetetay2191 5 วันที่ผ่านมา +1

    ኽብርይ ምስገናይ ንመድሃኒ ኣለም ::እልልል-------- እንኻዕ ናብ ዘዕበየትካ ቤተ ክርስትያን ተመለስኻ :: ናይ ኣውሬ ኣፍ ኩሉሻዕ ምስተኸፈተ እዩ ኣንሕና ግን ኩሉሻዕ ንጠንቀቅ :: ተዋህቶ ኦርቶዶክስ ትለምምልም ኣሜን ኣሜን

  • @SinkeTesfaye-iu2ws
    @SinkeTesfaye-iu2ws 4 วันที่ผ่านมา

    እሜን አሜን እልእልእል

  • @yetimekonne2987
    @yetimekonne2987 5 วันที่ผ่านมา +2

    Elelel egzybher yemesgen yetefahew lege Wed abtu wed betu temlsuale 🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👏👏

  • @gennetgeni3328
    @gennetgeni3328 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ህዋዝ እንኳን ደህና መጡ ወደ እናቴ ማርያም

  • @BirukAbera-v7w
    @BirukAbera-v7w 5 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ይመስገን "ወደ እኔ የመጣውን ከቶ ወደ ዉጭ አላወጣዉም"

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 5 วันที่ผ่านมา +4

    ብዞቹ ሄደው ተመልሰዋል እግዚአብሔር ይመስገን የወንድማችን ሀዋስ መመለስ ግን በደስታ ብዛት በእንባ ፊትቴ ታጠበ ሌሎችም እንዲመለሱ እግዚአብሔር ይርዳቸው ኦርቶዶክስ እውነት ናት ❤❤❤❤

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 5 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @haymanotgrmay5185
    @haymanotgrmay5185 4 วันที่ผ่านมา +1

    ትዝታው ግን ምነው በገንክ በማርያም አስሬ ይሄን መዝሙር እኔ ነኝ የሰጠሁክ ትመለሳለህ እትት ሁሌም ስሰማው ስለክርስቶስ ሳይሆን ስለሰው ስለቄስ አምቶኗ አውርቶ ነው ሚጨርሰው ልቦና ይስጥህ ወንድሜ ሃዋዝ እንኳን ጌታ ረዳህ

  • @EleniYemane
    @EleniYemane 5 วันที่ผ่านมา +7

    ዕባዬ በደስታ እድዝናብ ሆኖል የሀዋዝ ነገረ

  • @Freta-nn7om
    @Freta-nn7om 5 วันที่ผ่านมา +1

    ሀዋዝ እንኳን ደና መጣህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @كيان-م4ح
    @كيان-م4ح 5 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senkeshatle6008
    @senkeshatle6008 5 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Yehadaslijtaeme
    @Yehadaslijtaeme 5 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ እምገረመው የማይኖሩትን ክርስቶስን ሲሰብኮቸው ለሚከተሎቸው ነው ፈጣሪ ይሁናችሁ

  • @TeferaQatar
    @TeferaQatar 5 วันที่ผ่านมา +1

    ቃላት የለኝም ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @حنانعليمحمدمحمد
    @حنانعليمحمدمحمد 5 วันที่ผ่านมา +1

    Egzabher ymesgen 🙏🙏🙏

  • @sentayhugebregziabher8841
    @sentayhugebregziabher8841 5 วันที่ผ่านมา +3

    እውነት ነው እንደዚያ ከአባቱ ድርሻውን ተካፍሎ እንደ ሄደው ልጅና ልጅህ ልባል አይገባኝም እንዳለው የሚመለሱትም እንዲህ እንዲሉ ያስፈልጋል

  • @RomanYemane-er2pd
    @RomanYemane-er2pd 5 วันที่ผ่านมา +1

    Ellllllllllllll Ellllllllllllll Ellllllllllllll Egeziabher ymesgen Enekuwan Abro Aderesn Enate Emebete ye getaye Enat kibr Lanechi yhun Amen Amen Amen zemare melaekt yasemalen Rejim Edmena tena ysetlen Abatochachin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BizaAlanzy
    @BizaAlanzy 5 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤amen amen amen amen amen amen

  • @MulualemMamo-h8q
    @MulualemMamo-h8q 5 วันที่ผ่านมา +3

    ትዝታ ብመለስም ክብር አያገኝም።ሐዋዝን እይ እንዴት ሰው እደመሰከረ።

    • @አልቀረብንም
      @አልቀረብንም 5 วันที่ผ่านมา

      ምንም ስጀመር ትዝታው ክፉ መንፈስ ተጠናውቶታ የሆነ ማሀላ ያደረገ ሰው ይመስለኛ መተው የማይቻል መሀላ😢ስቃይ ላይ ነው ብዙ ስቃይ ላይ

  • @BirtukanBurtu
    @BirtukanBurtu 5 วันที่ผ่านมา +2

    fexari bebetu yatsinalihienkuwan bedena mexaki wondimachi hawaze

  • @DohaQatar-wb6jx
    @DohaQatar-wb6jx 3 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልል❤እልልልልልልል❤እልልልልልልልልልእግዚአብር ይመስገን

  • @KhadijaRaheem-u6d
    @KhadijaRaheem-u6d 5 วันที่ผ่านมา +2

    Aba edme katenaga yistelin kidus mikaiel ❤❤❤❤

  • @NanaLa-b4q
    @NanaLa-b4q 5 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ወርቆች❤❤❤❤❤❤

  • @EfrataSimegn
    @EfrataSimegn 5 วันที่ผ่านมา +1

    Well come back Hawaz❤❤❤❤❤❤

  • @seblet148
    @seblet148 5 วันที่ผ่านมา

    Tizetaw tekatel Hawaz ye ortodx lij neww!🙏Hawazye enewedhalen❤❤❤

  • @natinaelshitaye8266
    @natinaelshitaye8266 5 วันที่ผ่านมา +1

    bro berchiln

  • @SinkeTesfaye-iu2ws
    @SinkeTesfaye-iu2ws 4 วันที่ผ่านมา +2

    እሜን አሜን እልእልእል

  • @MulualemMamo-h8q
    @MulualemMamo-h8q 5 วันที่ผ่านมา +4

    ትዝታ በእውነት እውነት ገብቶት ነው ወይ።ስለዚህ ትዝታ ው የተባለው ሰው አታሳየን።ማን ነከው ።

  • @merry-h8v
    @merry-h8v 5 วันที่ผ่านมา +2

    tizitawu balge goshi ekuwan abereruki edme likihin tisadebale doma