ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔ ገዝቼ አለው ገና አያያዝ ሁላ አልቻልኩም ከሃገር ውጭ ነው በጣም ምኞት ስላለኝ ብችል ደስ ይለኛል
አሽ 0946252514 በተለግራም አውራኝ አለ ስልጠና
እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለ ህይወትንም ያሰማልን🙏
አሜነ አሜን አሜን
ቃለ ሂወት ያሰማልን ውንድም
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
እግዚአብሔር ይባርክህ ❤🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ
ቃለ ህይዎተ ያሰማልን
ቃለሕይወት ያሰማልን ዲ።ን
በመጀመሪያ እግዚኣብሄር ላመስግን እወዳለው
አሜን
Enamesgnal broTiyakeMenkon lemawke sent gizie yegrmal?
እንደ ልምምድ ጊዜ እና እንደ አቀባበል
አዲስ ጀማሪ ለመማር የተጋጀው ነኝ ክራርን ገዝቼ እግዚእብሄርን እየጠብኩ ነበር እና መመሪያውንና ኖታውን ኣስተምረኝ በእግዚኣብሄ ስም ካገር ውጭ ስለሆንኩ ነው ወንድሜ
እሽ በtelegram አውራኝ ችግር የለውም 0946252514
I appreciate your training methods and i want to train physically present. Where is the place, date and time of the training program?
a.a physically i can't but online by zoom app from 3:30-6 pm ethio
ዲ/ን ቃለ ህይወትን ያሰማልን....እኔ ክራር መሞከር ከጀመርኩ ዓመት ልሆነኝ ነው ግን እጅ ከመፍታት ውጪ አልገባኝ ብሏል ያንተን ቪዲዮ ሁሉንም እያየሁ እየተከተልኩ ሞከርኩ ግን....
አሜን አሜን አሜንክራር ስትለማመድ በቅደም ተከተል ነው መሆን ያለበት አንዱን መዝሙር በደንብ ከያዝክ በኋላ ወደ ቀጣዩ ማለፍ ለምሳሌ 1 የፍቅር እናት 2 የሚጠብቀኝ አይኛም 3 ባለውለታዬ እነዝህን መዝሙሮች በቅደም ተከተል በደንብ ቁጥሮቹን ሸምድደህ ማጥናት
የገብረ ዩሃንስ አምላኬ መቅደስህን እወደዋለሁ የሚለውን ስራልን ወንድሜ በቁጥር ከነ ቅኝቱ እባክህን
እሽ
በጣም ጥሩ ነው ግን የትኛው ቁጥር መጥበቅ መላላት እንዳለበት ብትገልጽልን
እንደ መነሻው ይወሰናል
የኔ ክራር እራሴ ነኝ የሰራሁት እኔ ትከከለኛውን መዘጠራያ አላገኘውም በሚስሜር ነው ያረኩት እና እንዴት ላድርግ
እሽ መልካም 0946252514 በዚህ ስልክ አናግረኝ
ሰላም መምህር አዲስ ተማሪነኝ በዙም መማር እፈልጋለው??
0946252514
እድሜ ይስጥልን ወንድማችን በርታልን
ሔኒ ቦርሳ እፈልጋለው
አለ 0946252514 ደውል
እባክህ የእንጨት መቃኛያለው ክራር እንዴት እንቃኛለን
ሀሳቡ ተመሳሳይ ነው በገና እንዴምቃኘው ነው መቃኛው እንጨት መሆኑ እንጂ የአቀኛኘት ሀሳቡ ተመሳሳይ ነው
th-cam.com/video/ziskokn8quY/w-d-xo.html
በርታልን
እሽ አመሰግናለሁ
ድምፁን ለይቶ መያዝ አቃተኝ ምን ላርግ
ምን ያህል መዝሙር ትችላለህ በክራር
Eski hulunim be Fidel ye 7 tunim qegnitochi
th-cam.com/video/ho9VWQFJ9pU/w-d-xo.html
አድራሻውን በላይ ካለው ታገኘዋለህ በገና ነበር የፈለኩት የሚያመጣልኝ ሰው ስላጣሁ ነው ሁሉም በቀኑ ይሆናል ወንድሜ
0946252514 Be telegram yanagrun
በዙም ስልጠና በምን ያህል ግዜ ይለመዳል?
Endet anchi akebabel ena ye lmimd gze ..lebelete mereja 0946252514
በቁጥር ብታስረዳልን።
እንደ መነሻው ይወሰናል በፊደል ከሆነ
የክራር ዋጋ ስንት እነደሆነ ማወቅ ፈልጌ ነበር ከክፈለሀገር ነወ
ሠላም መምህር እንደምን ሰነበትህ ይህ አዲሱ አካውንቴ ነው
ሰላም እንዴት ነህ ፡፡፡እሽ ቡዜ
የትዝታ ቅኝት ፊደላት
th-cam.com/video/WqDJPJKF8jY/w-d-xo.html
እኔ ገዝቼ አለው ገና አያያዝ ሁላ አልቻልኩም ከሃገር ውጭ ነው በጣም ምኞት ስላለኝ ብችል ደስ ይለኛል
አሽ 0946252514 በተለግራም አውራኝ አለ ስልጠና
እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለ ህይወትንም ያሰማልን🙏
አሜነ አሜን አሜን
ቃለ ሂወት ያሰማልን ውንድም
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይባርክህ ❤🙏
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይባርክህ
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይዎተ ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
ቃለሕይወት ያሰማልን ዲ።ን
አሜን አሜን አሜን
በመጀመሪያ እግዚኣብሄር ላመስግን እወዳለው
አሜን
Enamesgnal bro
Tiyake
Menkon lemawke sent gizie yegrmal?
እንደ ልምምድ ጊዜ እና እንደ አቀባበል
አዲስ ጀማሪ ለመማር የተጋጀው ነኝ ክራርን ገዝቼ እግዚእብሄርን እየጠብኩ ነበር እና መመሪያውንና ኖታውን ኣስተምረኝ በእግዚኣብሄ ስም ካገር ውጭ ስለሆንኩ ነው ወንድሜ
እሽ በtelegram አውራኝ ችግር የለውም 0946252514
I appreciate your training methods and i want to train physically present. Where is the place, date and time of the training program?
a.a physically i can't but online by zoom app from 3:30-6 pm ethio
ዲ/ን ቃለ ህይወትን ያሰማልን....እኔ ክራር መሞከር ከጀመርኩ ዓመት ልሆነኝ ነው ግን እጅ ከመፍታት ውጪ አልገባኝ ብሏል ያንተን ቪዲዮ ሁሉንም እያየሁ እየተከተልኩ ሞከርኩ ግን....
አሜን አሜን አሜን
ክራር ስትለማመድ በቅደም ተከተል ነው መሆን ያለበት አንዱን መዝሙር በደንብ ከያዝክ በኋላ ወደ ቀጣዩ ማለፍ
ለምሳሌ 1 የፍቅር እናት
2 የሚጠብቀኝ አይኛም
3 ባለውለታዬ እነዝህን መዝሙሮች በቅደም ተከተል በደንብ ቁጥሮቹን ሸምድደህ ማጥናት
የገብረ ዩሃንስ አምላኬ መቅደስህን እወደዋለሁ የሚለውን ስራልን ወንድሜ በቁጥር ከነ ቅኝቱ እባክህን
እሽ
በጣም ጥሩ ነው ግን የትኛው ቁጥር መጥበቅ መላላት እንዳለበት ብትገልጽልን
እንደ መነሻው ይወሰናል
የኔ ክራር እራሴ ነኝ የሰራሁት እኔ ትከከለኛውን መዘጠራያ አላገኘውም በሚስሜር ነው ያረኩት እና እንዴት ላድርግ
እሽ መልካም
0946252514 በዚህ ስልክ አናግረኝ

በፊደል ከሆነ
የክራር ዋጋ ስንት እነደሆነ ማወቅ ፈልጌ ነበር ከክፈለሀገር ነወ
0946252514
ሠላም መምህር እንደምን ሰነበትህ ይህ አዲሱ አካውንቴ ነው
ሰላም እንዴት ነህ ፡፡፡እሽ ቡዜ
የትዝታ ቅኝት ፊደላት
th-cam.com/video/WqDJPJKF8jY/w-d-xo.html