የሎሚ ጭማቂ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 28

  • @ፍቅርነውምርጫዬ
    @ፍቅርነውምርጫዬ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰአዳ እንዴት ነሸ በርቺልን እናመሰግናለን

  • @ስንቴወለተማርያምይቱብ
    @ስንቴወለተማርያምይቱብ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እህትየ በጣም አሪፍ አስራር ነው በርችልኝ

  • @azizabintjuhar8396
    @azizabintjuhar8396 2 ปีที่แล้ว

    Wowww 👍👌😜😜

  • @umuawel8195
    @umuawel8195 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ማሸአላህ👑👑👑

  • @zeynebyoutube7986
    @zeynebyoutube7986 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቴሁ ማሻ አላህ ውደ በጣም ሃሪፍ ነው ጎበዝ አብሽሪ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለስረኞች

  • @hidaya798
    @hidaya798 2 ปีที่แล้ว

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ👍👍👍👍

  • @ሶፊአልኢኽላሥ
    @ሶፊአልኢኽላሥ 2 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይከም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ጥሩ ቆይታነዉ አብሽሩ አላህ መልካም የምነሠራ ያድርገን ከመልካሞች ያድርገን አብሽሩ እጅለጅ ተያይዘን ወደፊት የኔልዮ

  • @hayatmohamed7020
    @hayatmohamed7020 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ደስ ይላል ያወቁትን ማሳወቅ መልካም ነው ግ ከለሩ በጣም ያምራል ማሻ አላህ

  • @mohmmedtube1412
    @mohmmedtube1412 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወርህመቱሏሂ ወበርክትሁ አህለን ማሻ አሏህ በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ በርች ኦምኒያ ነኝ

  • @sabanegashtube2200
    @sabanegashtube2200 2 ปีที่แล้ว

    ሰለም እህቴ ሰለምሽ ይብዛ የሎሚ ጁስ በጣም አሪፍ ነዉ አሰራሩ በጣም ለጤንነታችን ተስማሚ ነገር ነዉ ጅሰ በጣም ኸሊዝ ነገረ ነዉ በረቺ ኢትዪጰያ ሀገራችንን ህዝባችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን ቨረቺ ሳአዳዬ

  • @Hawaሀዋዩቱብ1-x3c
    @Hawaሀዋዩቱብ1-x3c 2 ปีที่แล้ว

    አሠላምአለይኩም ወራህቱላሂ ወበረካቱ እንደት ነሽ ሰአዳ ማሻአላህ ማሻአላህ ብያለሁ ባለ ሞያ በጣም አሪፍ ነው ቀጥይበት

  • @hm3674
    @hm3674 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ሠአድየ መሸአላህ ያሣወቁትን ማሣወቅ ትልቅነት ነው

  • @alialemi3587
    @alialemi3587 2 ปีที่แล้ว

    ሠላምሽ ይብዛልሽ እህትዓለም ባለሽበት እንዴት ነሽ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን በጣም ጎበዝ ነሽ በጣም ምርጥ ጁስ ነው እናመሰግናለን እህታችን 👍🙏

  • @hanitube6630
    @hanitube6630 2 ปีที่แล้ว

    Selem selam ehete betam konjo aserare new berchi

  • @emuamira6706
    @emuamira6706 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በርች

  • @asteertubee
    @asteertubee 2 ปีที่แล้ว

    Selam lizebet ehtee became Arif juusanew betam konjoo lisewant tisamnew

  • @amanuelgebremikiel2603
    @amanuelgebremikiel2603 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ ሳ ኣዳ

  • @edenmeresha9266
    @edenmeresha9266 2 ปีที่แล้ว

    selam wede 💪💪💪💪

  • @yerabshitaw4825
    @yerabshitaw4825 2 ปีที่แล้ว

    ዊዊዊዊዊዊዊዉዉዉ ትቺያለሽ ማር ጎበዝ በርቺልኝ

  • @ተሙተሙ-ኀ2ሐ
    @ተሙተሙ-ኀ2ሐ 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ንፀህናሽና አቀራረብንን ወደድኩት

  • @ይዘሺወለየዋይቱብ
    @ይዘሺወለየዋይቱብ 2 ปีที่แล้ว

    ሠላምሠላም👌👌😍😍

  • @binalefart2799
    @binalefart2799 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሰላም ላቺ ይሁን ሰላም ለ ሀገራችን ውዴ እናመሰግናለን ጉንፋን ይዞኝ ነበር ስጠጣበት ተሻለኝ😅🥰🥰🥰 በርቺ ጎበዝ

  • @ramitube9790
    @ramitube9790 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አሌኩም ወራመቱላህ ወበረካቱ አህለን እዴት ነሽ ማሻአላህ በለሞያነሽ በርች አላህያግዝሽ ዉዴ ነገ በዝሰአት አችም ወደኔ ጎራበይ ዋትሣፕ ጉሩፕ ምትፈልጊ ከሆነ አናግርኝ ቭዶሽም ጨርሼ ሸምቼዋለሁ ከዛቦሀላ ደመርኩሽ

  • @nematube7913
    @nematube7913 2 ปีที่แล้ว

    በርች ነይ ውደ ቤታ መልሽ ጉድ እኮ ነው

  • @nemutube9198
    @nemutube9198 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አብሽሪ ሰአድዩ ሁላችንም ከዚህ ተነስተን ስንት ስቃይ አብልቶን ነዉ ተስፊ አትቁረጪ

  • @Tube-jt1vz
    @Tube-jt1vz 2 ปีที่แล้ว

    አሠላም አለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @ሉቤወለየዋይቱብ
    @ሉቤወለየዋይቱብ 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም ውድ የሀገሬ ልጁቸ በያላቸሁበት ስላም ፍቅር አይለያቸሁ እያልኩኝ አብረንንን እንደግ ውዱቸ ቅንነት ለራሥ እንበረታታ የኔ ቅኖቸ ላይክ ሽር ማረጋቸሁንንም አንዘንጋ ሀባይብ 🌹🌹🌹

  • @tube2374
    @tube2374 2 ปีที่แล้ว

    "እስኪ ሰው ፈልጉ"
    አንደበተ ርቱዕ ቋንቋው ቀናተኛ
    ለሌላው አሳቢ ያልሆነ ምቀኛ
    ከሸር ከአሉባልታ ከክፋት የራቀ
    ጉራና ትምክህትን በፉፁም የናቀ
    አውቃለሁኝ ብሎ ያልተመፃደቀ
    ሁሉንም አክባሪ በሰው የማይኮራ
    ለፍርድ ያልቸኮለ ቃሉ የተገራ
    ፍቅሩ ቁም ነገሩ ከወረት የፀዳ
    በመከራ ሰዓት ወዳጁን ያልከዳ
    አላህን አመስጋኝ የሚኖር በወጉ
    እሱ ነው ሰው ማለት እስኪ ሰው ፈልጉ።