ተጠቀሚው ምርጥ የቁርፍድ እና የካሮት ቅባት አሰራር ለፈጣን ፀጉር እድገት ለፎረፎር ለሚነቃቀል ፀጉር Best Carrot and Carrot Ointment Reci

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 63

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913  2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ውዶቼ እንኳን ደህና መጣችሁ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ለቻናሌ አድስ ከሆናችሁ ላይክ ሰብስክራይብ በማረግ በተሰብ ይሁኑ ነባር ቤተሰቦቼም ላይክ ሸር እያደረጋችሁ ስምታበረታቱኝ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️😍🙏

  • @user-ex6ho8jx9i
    @user-ex6ho8jx9i 5 วันที่ผ่านมา

    እናመሠግናለን እህቴ ❤❤❤❤

  • @ummalakseid4889
    @ummalakseid4889 12 วันที่ผ่านมา

    ይሞከራል አላህ ያግራው

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  12 วันที่ผ่านมา

      አሜን ውድ እሺ አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛልኘ ንብረትዬ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው ሁለቱም ምርጥ የፀጉር ማሳደጌያ ነው የምር በጣም አሪፍ ነው ካሮት ቅባትም ለፀጉር እድገት ለሳሳ ፀጉር አሪፍ ነው ጎበዝ በርች እማ🎉🎉❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  2 หลายเดือนก่อน

      @@adisuatsiontube28 ❤️❤️😍

  • @ያአብሰውሁን-ረ1ዐ
    @ያአብሰውሁን-ረ1ዐ หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛ ቅመም በጣም ምርጥ ነው እኔ እየተጠቀምኩት ነው

  • @hayatuu
    @hayatuu 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጣሸ ዋዉ እናመሰግናለን

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ንብረትዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ ካሮትና ቅርንፉድ ተጠቅመሽ በቤት ውስጥ የሰራሽው ቅባት ፀጉር ምግቡን አገኘ ማለት ነው በጣም ቆንጆ ነው ወድጄዋለሁ እኔም ለእኔና ለልጄ እየተጠቀምኩት ስለሆነ ለፀጉር መፋፋት መፍትሄ ነው እናመሰግናለን የኔ መልካም በርቺልኝ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  2 หลายเดือนก่อน

      እሺ አመሰግናለሁ ውድ ❤❤🌻

  • @የኮቻዋtp9ug
    @የኮቻዋtp9ug 25 วันที่ผ่านมา

    እሞክረዋለሁ እስኪ

  • @SmierMnd
    @SmierMnd 2 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍

  • @sameera.a6107
    @sameera.a6107 2 หลายเดือนก่อน

    እነመሰግነለን ❤❤

  • @ZenasheBayene
    @ZenasheBayene 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @hintsetyoutube
    @hintsetyoutube 2 หลายเดือนก่อน

    NEBRAT YNEA WDY wWWWW goo d job keep up🌹🌹🌹🌹🙏🌹🌹🌹🌹#🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🌹🌹🙏🙏❤❤❤

  • @ቤዛ-tebe-123
    @ቤዛ-tebe-123 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya95 2 หลายเดือนก่อน

    👍❤️❤️❤️❤️❤️🥰

  • @woynitube315
    @woynitube315 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🌹🌹🌹

  • @samsonteklewold363
    @samsonteklewold363 2 หลายเดือนก่อน

    You are real person I get it what I want from you for my hair so thank you God bless you

  • @ቤዛ-tebe-123
    @ቤዛ-tebe-123 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛ እንካ ደህና መጣሽ የሚገርም የቅባት አሰራር ነው ያሳየኔሽን ዋው እኔ ካሮት ከምግብነት አልፎ ለቅባት እንደሚውል አላቅም ነበር በጣም ብዙ ነገር ተምሬለሁ ካንች ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በርቺልኝ በቀጣይ ደግሞ የቅንድብ እና ሽፍሽፍ የሚያሳድጉ ስሪልን እንከዛው ድረስ ቸር ሰንብች ❤❤🎉🎉

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  2 หลายเดือนก่อน

      እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤❤❤😍🙏

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 2 หลายเดือนก่อน

    በቃ ምንቀርን እንዳለ
    አዝፔዛ የተባለ 😅 ጭረሰን 😅
    እሸ አሪፍ ውህድ ነው
    እንሞክረዋለን በርች ቀጣይ
    😊 ለውጡን እናያለን

  • @zeritutube
    @zeritutube 2 หลายเดือนก่อน

    እዉነትም ከይቱብ እርቃለሁ ስት ቪዶ እዳለፈኝ🙆🙆አሁን ላይክ አረጋለሁ ሞዛዛየ❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  2 หลายเดือนก่อน

      እሺ አመሰግናለሁ ውዴ ❤❤😍

  • @samsonteklewold363
    @samsonteklewold363 2 หลายเดือนก่อน

    Thank u so much for all yene konjo

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 2 หลายเดือนก่อน

    እኳን ሠላም መጣሽ ንብረትዬ ዋው በጣም ምርጥ ልዩ የሆነ ቅባትነው የሠራሺው የቅርፍድ እና የካሮት ቅባት እሥካውን ባልጠቀመውም በጣም ምርጥ እና አንደኛ የሆነ ቅባትነው ሠርቼ እጠቀመዋለው ሌላው መቀቢያሽ ብርጭቆው ወይኔ እዴት እደምፈልገው😂ደሞ እኮ ቅባቱ ውድነው ለብርጭቆ ብዬ ብር ላወጣነው ደሞ እደምወደው አውቆ መወደዱ😂መወደዱ እኮ ችግር አነበረውም ያው ለፀጉሬነው ግን እኔ በቀላል መገድ የምሠራው እነሡ በብዙ ብር ሢሸጡት እናደዳለው😂😂😂ቅባት ሥትጨምሪ እዳይደፋብሽ መጨመሪያው ብትገዢ አሪፍነው በድሥት የፈሠሠው ደሞ ማታ ቂቤ አነጥራለው ብዬ እዳቺ ቅባት ቂቤዬ ሽው አረገብኝ😂በርቺ እናመሠግናለን❤❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  2 หลายเดือนก่อน

      ጎበዝ ቅቤን ያህል ደፋሻት 😂😂😂እኔኮ ባንዱ እጄ ስልኩን ስለምዝ ነው 😂መቀበዋ የነመዳምን ክፍል ሳፀዳ ያለቀ አገኘሁ ይኼ መጣሁ እነሱ እየገዙ ስለሚጠቀሙ በባዶም የሚሸጥ አለ እኮ ኦላይን ውዴ ❤❤😍

  • @hanytwin
    @hanytwin 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ንብረትዬ እንኳን ደና መጣሽ የዛሬው ልዩ ነው ይሄን ቅባት ሁሌ መስራት እፈልጋለው ግን አልሰራሁትም ቆንጆ ውፍር ያለ ቁርንፉድ እና የኮሮት ቅባት ነው ከለሩ ሲያምር የእውነት ቢገዛ ውድ ነው መለኛ ነሽ ዝቃጭም አትጥይውም😂 ለሁሉም ነገር ምላሽ ቪዲዮ ጨርሳችሁ ተመልከቱ ቤተሰብ❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  2 หลายเดือนก่อน

      አዎ ሰውነቴን ማሳጅ አረኩበት በጣም ልዩ ነው ውዴ ስሪና ተጠቀቢ ውድ ❤❤❤😍🙏

  • @konjonesh
    @konjonesh 2 หลายเดือนก่อน

    ስላም ስላምሽ ይብዛ ንብረትዬ ቆንጆ ውህድ ነው የስራሽው እስኪ እሞክረዋለሁ ብዛትስ ብዙ ነበር ግን እድገት የለውም እንጂ ልክነሽ ቪዲዮ አያዩም 😂😂 በርበሬ ነው የቀረኝ አንደኛዋ እኔ ነኝ ንብረትዬ እናመስግናለን ❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @k.dyoutube5305
      @k.dyoutube5305 2 หลายเดือนก่อน

      አዲሱ የውህድ ሰራ በረበሬ ነው በጣም ያሳድጋል ብለው ቻይነወች ሰርተውበታልቢደው እና ተጠቀሚ😂😂😅

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያንች ጓደኛ ታድላ😅❤ ንብረትየ አንች ትሰሪለሽ እሷ አብራ ትጠቀማለች

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂❤❤❤

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 2 หลายเดือนก่อน

      @@nibrettube8913 ንብረትየ የሩዝ ውሀ ያዘጋጀሽው ተልባ አብሽ በሙቅ ውሀ ነው የሚዘፍዘፈሰ በቀዝቃዛ?

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  2 หลายเดือนก่อน +1

      @@mameeuntue7673 ሞቅ ባለ ውሃ ነው ውዴ ❤️❤️

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 2 หลายเดือนก่อน

      @@nibrettube8913 እሽ ውዴ አመሰግናለሁ!❤

  • @GdSy-ji2xj
    @GdSy-ji2xj 2 หลายเดือนก่อน

    ንብረት። እሕቴ እናመሠግናለን የምሠሪያቸው ሑሉ ጠቃሚ ናቸው ከቻልሺ ከታጠብን ብሖላ የምንጠቀመውን አሣይን እኔ ብሉ ማጂክ ቪታሚን c በጣም ብዙ ጭቃ ቅባት ጀርቤ አልሥማማኝ አለ ይያያዛል ምን ልጠቀም ከቻልሺ መልሺ ልኝ ውዶ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  2 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ውድ ከስር የሰራሁት የካሮት ጭቃ ቅባት አለ አይተሽ በሱ መሰረት ሰርተሽ ተጠቀሚው እርግጠኛ ነኝ ይስማማሻል ውድ ❤❤😍

    • @GdSy-ji2xj
      @GdSy-ji2xj 2 หลายเดือนก่อน

      @@nibrettube8913 እሺ አመሠግናለሑ እሕቴ

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ንብረቴ ሰላምሽ ይብዛ
    ካሮት ቁርንፍድ ሁለት አይነት ቅባት ምርጥ ነው
    ገነፈ ለእኮ ሲንተከተከ ግን ሁለቱን አሳይተሽን ሶስተኛውን ትንሽ ጨመር አድርገሻል እኔ አይቻለሁ ኮኮናት ቅባት ነው አይደል ዛሬ የሰራሽው ላይ ኮኮናት ቅባት ነው ብለሽ ያደረግሽውን ብዙም ባይታይም ግን አፉ ታይቶኛል አሁንም ተመዳሳይ ለምን አልነገርሽንም በሶስት አይነት ቅባት እንደሰራሽው ንብረቴ 😅😅 በይ ይመችሽ ከታጠብሽ በሗላ ብትቀቢውም ጥሩ ነው ወፍራም ቅባት ነው ያዘጋጀሽው ምክንያቱም ካሮቱ የገነፈለው የኮኮናት ቅባት ስላለው ነው እስከ አሰራሩና እስካጠቃቀሙ ስላሳየሽን እናመሰግናለን በርች መግመድሽ ፀጉር ያፋፋል ፊትሽ እንዳያቸፈችፍ ስትቀቢ ሻሽ እሰሪ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  2 หลายเดือนก่อน

      እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️

  • @FerduosNuori
    @FerduosNuori 2 หลายเดือนก่อน

    በቤታችን ውስጥ ይሌልን ነገር አታሳዩን በትልይ ካሮ አልን ቁርፍድም አል ሌልችን ነግር ዬሉንም

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  2 หลายเดือนก่อน

      ወዴ ባለሽ ቅባት መስራት ትችያለሽ እኮ የወይራ ዘይት ታለሽም በሱ መጠቀም ትችያለሽ ውዴ መቸም በቤትሽ ውስጥ የፀጉር ቅባት ይጠፋል ብዬ አላስብም ውድ ❤❤😍

  • @zeritutube
    @zeritutube 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ እደዝህ ኮሮት የምፈቀፍቀዉ ለሩዝነወ 😂 አገፍላብኛለች ተለቅ ባለ ድስት አርጊዉ ስታወጭ እዲመችሽ

  • @sifen5
    @sifen5 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉❤🎉❤