አባ ጊዮርጊስ ዘ ጋስጫ-ታሪካቸው በአማራ ቴሌቪዥን ቀርቧል-ተስፋዮ ወልድስላሴ ቃኝቷቸዋል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 467

  • @ምናሴነኝእናቴንናፍቂያባቴ
    @ምናሴነኝእናቴንናፍቂያባቴ 5 ปีที่แล้ว

    በእወነተ እግዚያብሔር ይመስገን ያባታችን ያባ ጌወርጊስ ዘጋስጫ በረከት አይለየን ነዋያተ ቅዱሳኑን ጠብቀው ላቆዩልን አባቶቻችን እግዚያብሔር ይስጣቸው አሜን አሜን አሜን

  • @አፀደማርያምወልደኢየሱስ
    @አፀደማርያምወልደኢየሱስ 3 ปีที่แล้ว +1

    የአባታችን ቅዱስ አባ ጊወርጊስ ዘጋስጫ በረከታቸው ይደርብን እግዚአብሔር ይስጥልን ላቀረባችሁልን እኔማ በዛው አካባቢ ተወልጀ አድጌ በስም ብቻ ነበር የማውቀው እግዚአብሔር ግን በስደት አስተማረኝ እግዚአብሔር በሰላም ለቅድስት ሀገሬ ያብቃኝና ደጃቸውን ለመርገጥ ያብቃኝ

  • @gebrialkudusi3882
    @gebrialkudusi3882 4 ปีที่แล้ว

    አባቴ በረከቶ ይደርብን አባ ጊወርጊስ ዘጋስጫ በመፈስ ቅዱስ ይጎብኙኝ

  • @እጹብድንቅእጹብድንቅ
    @እጹብድንቅእጹብድንቅ 5 ปีที่แล้ว

    ታድዬ የተዋህዶ ልጅ ነኝኮ ምርጥ ጋዜጠኛ እናመሠግናለን ሌሌች መንፈሳዊ ገዳማትን በቅንነት ብታስተዋዉቀን ደሥ ይለኛል
    ሠላማችሁ ይብዛ የሃገሬ ልጆች

  • @hanakaledi7352
    @hanakaledi7352 5 ปีที่แล้ว

    የ አባታቺን በርከታቺው yedarbin

  • @tewabechbekele389
    @tewabechbekele389 2 ปีที่แล้ว

    ቅዱስ አባታችን በረከቶ ትደርብኝ

  • @አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ
    @አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ 4 ปีที่แล้ว

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገንመታደልነው በእውነት በረከታቸው ይድረሰን

  • @ሰላሜነሽማርያም-ኈ6ቘ
    @ሰላሜነሽማርያም-ኈ6ቘ 3 ปีที่แล้ว

    የአባታችን የገዳሙ በረከት ይደርብን በዉነት ኹሉ ጭቀት ያሰረሳል

  • @mogesmelesse5795
    @mogesmelesse5795 5 ปีที่แล้ว

    ATV በርቱልን ደስ የሚል ነዉ

  • @Sosnademelash
    @Sosnademelash ปีที่แล้ว

    የአባታችን አባ ጊዮርጊስ በረከት ይደርብን

  • @almassalmasnegas6978
    @almassalmasnegas6978 5 ปีที่แล้ว

    እግዝአብሄር ይመሰገን የአባ ጊወርጊሰ ዘጋሰጫ በረከታችው ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @natiw.mariam7880
    @natiw.mariam7880 4 ปีที่แล้ว

    አሜን በረከታቸው ይድረብን

  • @tu1262
    @tu1262 7 ปีที่แล้ว +139

    እግዚአብሔር ይስጥልን ይህ ያቀረብክልን ጋዜጠኛ እስከ ሰባተኛ ዘርህ ይባረክ ኣሜን!!

    • @alamwargo3145
      @alamwargo3145 7 ปีที่แล้ว +1

      سلموt مليንسአሜን አሜ

    • @wosenyeleh2677
      @wosenyeleh2677 7 ปีที่แล้ว +2

      የአባ ጊወጊስ ዘ ጋስጫ በረከታቸው በሁላችን ላይ አድሮ ይኑር አሜን አሜን አሜን ላስቃኘን ለአባታችን እና ለወድማችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን እውነ የአባታችን መፅሀፍት ከነጮች እጅ ወደ እኛ እደሚመለስ ተስፋ አለን እደ እግዚአብሔር ፈቃድ ለምሳሌ ባለፈ መጋቢ ሀይማኖት ቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ የአባታችንን የሂሮክ መፅሀፍት ማስመለሳቸው ይታወሳል!!! እደነዚህ እይነት አባት ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

    • @masaharuando9986
      @masaharuando9986 5 ปีที่แล้ว +1

      amen- -amen. amen

    • @ኤፍራታትኩ
      @ኤፍራታትኩ 5 ปีที่แล้ว

      amen amen amen

    • @ገብርኤልወዳጄነህ
      @ገብርኤልወዳጄነህ 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @mesfinhaile8545
    @mesfinhaile8545 7 ปีที่แล้ว +57

    የአማራ ቴሌቪዥንን በጣም ማመስገን እፈልጋለሁ ይህ ነው ለህብረተሰብ ለውጥ መትጋት ማለት ከወሬ በዘለለ እንዲህ አይ ነት የክልሉን ታሪካዊ ቦታዎች ማስተዋወቅ ሊበረታታ የሚገባ ተግባር ነው፡፡ በክልሉ ቱሪዝም ቢሮ የሚሰራ ስራ ስለሌለ እናንተ በርቱ !!!

  • @emaa2726
    @emaa2726 2 ปีที่แล้ว

    በረከቱ ይድረሰን 🤲🏻🥰🥰🥰🥰

  • @alkhormobi9485
    @alkhormobi9485 5 ปีที่แล้ว

    አባታችንበረከታችሁይደረቡን

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በቅዱሳን አባቶቻችን አምላክ እኛንም ከጪቀት ያስፈታን😭⛪🙏

  • @shebreasmamaw3182
    @shebreasmamaw3182 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የአባቶቻችን በረከታቼው ይደርብን ለደጅ ያብቃን እግዚአብሔር ይስጥልን የአማራ ቴሌቪዥን ሰራተኞች በሙሉ እናመስግናለን

  • @ብዙሀንየማርያምልጅ
    @ብዙሀንየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว

    በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏

  • @ጌጤዉብሸት
    @ጌጤዉብሸት 3 ปีที่แล้ว

    የአባታችን አባጊወርጊሥዘጋሥጫበረከታቸውይደርብን

  • @rdyghffhbb977
    @rdyghffhbb977 4 ปีที่แล้ว

    በረከታቸው ይደርብን ያባታችን ዘጋስጫ

  • @elsabettadesse8066
    @elsabettadesse8066 3 ปีที่แล้ว

    የፃድቁ በረከት ይደርብን ቦታው ለመርገጥ ያብቃን

  • @biniyamgetu257
    @biniyamgetu257 2 ปีที่แล้ว

    የፃድቁ አባታችን የአባ ጊዬርጊስ ዘጋስጫ በረከታቸው ይደርብን ።

  • @melatmelat1489
    @melatmelat1489 5 ปีที่แล้ว +11

    የአባ ጊወርጊሥ ዘጋስጭያ በረከት እረደታቸው ይደርብን አሜን በእውነት

  • @eyoramabera5612
    @eyoramabera5612 5 ปีที่แล้ว

    tebareku

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 7 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን የ አባታችን አባ ገወርጊስ ዘጋስጫ በረከቱ ይደርብን እመብርሀን የ አባ ገወርጊስን እንባ እድሰማሺ የእኔንም እንባ ስሜኝ

  • @tsigeabera3267
    @tsigeabera3267 6 ปีที่แล้ว +14

    የፃድቁ አባታችን የአባ ጊዬርጊስ ዘጋስጫ በረከታቸው ይደርብን ።ይህን ቅዱስ ስፍራ ለማየት የአምላክ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልኝ

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
    @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 7 ปีที่แล้ว +21

    በእውነት ምንኛ ታድለናል እኛ የ#ተዋህዶ አማኞች አባ #ጊዮርጊስ ዘ~ጋስጫ ታላቁ አባት ሰአታትን አርጋኖን ያክል ደርሰው ያስረከቡን የአባቶቻችን የአባ በጸሎት #ሚካኤል ጸሎታቸው በረከታቸውም በሃገራችን ኢትዮጵያም ጸንቶ ለዘላለም ይኑር
    አሜን አሜን አሜን

  • @joannag9928
    @joannag9928 3 ปีที่แล้ว

    ኦርቶዶክስ ሃይማኖቴ ለዘላለም ኑሪ።

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 7 ปีที่แล้ว +45

    ቅድስ የሆነ ልጀ ጋዜጠኝው እመብርሀን ትባርክህ ይህን ላሳየህኝ

  • @tibkaabate6068
    @tibkaabate6068 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ድንቅ ነው የፈጣሪ ታእምር እድሜ ጤና ይስጥልን ማህበረ ቅዱሳን ታሪካችንን ሰለምትጠብቁልን የክልሉ መንግስትም በመንገድ ስራው በተለያዪ ጉዳዬች መተባበር አላበት

  • @a.f6818
    @a.f6818 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ከስደት መልሶ አባ ጊዮርጊስ ዘ ጋዝጫ የአባቶቻችን ፆለትና በረከታቸው ለእኛም ለስደተኞች ይደርብን አሜን፫

  • @ማራናታማራናታ-ኸ3ጘ
    @ማራናታማራናታ-ኸ3ጘ 5 ปีที่แล้ว +2

    የአማራ፣ቴሌብዥን፣ምስጋና፣ያንሰዋል፣እግዚአብሔር፣ይስጣችሁ፣የአባታችን፣በረከት፣ይደርብን

  • @የተመኝየማርያምልጅ12
    @የተመኝየማርያምልጅ12 7 ปีที่แล้ว +147

    የአባ ጊወርጊስ ዘጋስጫ በርከታቸው ይደርብን

    • @የተመኝየማርያምልጅ12
      @የተመኝየማርያምልጅ12 7 ปีที่แล้ว +4

      እግዚሀብሄር ይስጥልን ወንድሞች

    • @astergetey7097
      @astergetey7097 7 ปีที่แล้ว

      የተመኝየማርያምልጅ 12 አሜን

    • @eleni311
      @eleni311 7 ปีที่แล้ว

      የተመኝየማርያምልጅ 12 አሜን አሜን አሜን

    • @munaahmed4158
      @munaahmed4158 7 ปีที่แล้ว +1

      የተመኝየማርያምልጅ 12 amen

    • @mariyamhadhaakoojijjiirise2920
      @mariyamhadhaakoojijjiirise2920 7 ปีที่แล้ว

      የተመኝየማርያምልጅ 12
      Amen amen amen

  • @deginetkassaw3347
    @deginetkassaw3347 3 ปีที่แล้ว

    ይህን ያቀረባችሁ ተባረኩ በርቱ

  • @tezitabedane9564
    @tezitabedane9564 5 ปีที่แล้ว +11

    ኢትዮጵያዊ መሆኔ እና ተዋህዶ በመሆኔ ሁሌም ያስደስተኛል 😂 ይህን ላደረገ የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን🌿🌿🌿 አሜን አሜን አሜን

  • @embteyengerkushineadrshine254
    @embteyengerkushineadrshine254 6 ปีที่แล้ว

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን የአባታችን አባ ጊዋርጊስ ዘጋስጫ በረከት እረድሄታቸው ይደርብን አሜን ለአናታችን ቃለ ህወትን ያሰማልን ለወድማችንም ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ እግዚአብሔር ይባርከው በርታ ወድሜ

  • @balayneshalebe3426
    @balayneshalebe3426 7 ปีที่แล้ว +27

    ለአባቶቻችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥልን ተዋህዶ ለዘላለም ኑር
    ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ramycell4429
    @ramycell4429 5 ปีที่แล้ว

    ልዑል እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን የአባቶቻችን በረከት ይደርብን

  • @mesikeremwultawu4180
    @mesikeremwultawu4180 6 ปีที่แล้ว +1

    የአባታችን ፃድቁ አባጌወርጊስ ዘጋስጫ በረከታቸው ይደርብን አማራ ቴሌቢዥን እናመሰግናለን

  • @bashaeralsaad5147
    @bashaeralsaad5147 7 ปีที่แล้ว +59

    በዉነት እኛ ኢትዮጲያዊያን እድለኞች ነን ስለሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን

  • @brketsegay4706
    @brketsegay4706 6 ปีที่แล้ว

    አሜን በእውነት ለአባቶቻችን እንዲሁም ይህንን የተባርከ የቀደስ በርከትን ላካፈላችሁን ቃለሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት የአባታችን የፃድቁ የአባታችን የአባ ጊወርጊስ ዘ ጋስጫ በርከታቸው ይደርብን አሜን በእውነት ተዋህዶ ሀይማኖቴ ለዘላለም ኑሪልን

  • @abm1344
    @abm1344 5 ปีที่แล้ว +1

    ዘንድሮ በጣም ቁም ነገር የሆነው ነገር እንደ አሸን ከበዛው ዜና መላምት ይልቅ እንዲህ ለዘመናት ሳይነገርላቸው የቀሩት የሚገርም ተፈጥሮዎችና በየቦታው የተቀበሩትን ሰዎች ማንነት ወደፊት ማውጣት የመሰለ ትልቅ ነገር የለም ከላይ የምናውቃትንሀገራችን ከውስጥ እንድናውቃት ነው ያረገን።ይህ ሁሉ ተፈጥሮ እያለን ድህነት?ጥሩ ምርጫ ነው የያዝከው እናመሰግናለን

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 7 ปีที่แล้ว

    የአባ ጊወርጊስ ዘጋስጫ በረከታቸው ይደርብን ለሀገራችንም ሰላም ያድርግልን

  • @abeba_7443
    @abeba_7443 5 ปีที่แล้ว

    የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ረድኤት በረከታቸዉ ይድረሰን ላቀረብክልን ጋዜጠኛ አምላከ እስራኤሌ ዋጋህን ይክፈልህ ተባረክ ወንድማችን

  • @kidistgetachew9912
    @kidistgetachew9912 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን ፣ኢትዮጵያ ሁሉም ድንቅ አርጎ የፈጥረሽ ውድ አገሬ ፣እግዚአብሔር ፣አሁንም፣በቃልኪድንሽ፣እጆችሺን ወድአምልክሺ እጃችን እንዘርጋ ፣ይህን፣ላስገነዘበን፣ጋዜጠኝ፣እና ለክልሉ፣መስጋና፣እያቀረብኩ፣ትውልድክርስትያን፣ለደጅ ይብቃ አሜን ።

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 ปีที่แล้ว +2

    የቅዱስ የአባታችን የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጬ በረከታቸው ምልጃቸው አይለየን እሄንን ውድ ሀብታችን ቅርሳችንን ላስጎበኘኽን ወንድማችን ዘመንክ ይባረክ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የቅርስ ሀብታም ናት እዚህ ውስጥ ገብታችሁ የምትንጫጩ አህዛብና መናፍቅ እግዚአብሄር ምህረቱን ይላክላችሁ ለምን አትናደዱም ታርክ የላችሁማ ስታሳዝኑ

  • @hanhanalesa353
    @hanhanalesa353 6 ปีที่แล้ว

    የአባታችን የአባ ጌወርጊስ ዘጋስጫ እርድኤት በርከታቸው ይደርብን አሜን ፫

  • @hanahancho6394
    @hanahancho6394 7 ปีที่แล้ว +1

    የአባ ጊዎርጊስ ዘጋስጫ በረከት ይድርሰን አሜን

    • @aynalemburuke2839
      @aynalemburuke2839 7 ปีที่แล้ว

      የቅዱስ አባታችን በረከት ይደርብን

  • @balayneshalebe3426
    @balayneshalebe3426 7 ปีที่แล้ว +10

    እኛ ኢትዮጵያ እድሎኞች ነን አየሯ ተሥማሚ
    አምላኬ አገራችን ጠብቅልን
    የአባቶቻችን እረድኤት በረከት ለሁላችን ይደረብን

    • @AbdulAbdul-fm2rz
      @AbdulAbdul-fm2rz 7 ปีที่แล้ว +1

      Balaynesh Alebe እኛ ኢትዮጵያ እድሎኞች ነን ተመሥጌን አምላኬ ኦርቶዶክሥ ያደረገኚ ለአባቶቻችን እድሜናጤና ይሥጥልን

  • @asmaihet5085
    @asmaihet5085 7 ปีที่แล้ว +17

    ሰለ ማይነገረ ስጦታው እግዚአብሔረ ይመሰገን ።የአባታችን በረከት ይደረብን ።

  • @karakiro1961
    @karakiro1961 5 ปีที่แล้ว

    አባ ጊወርጊስ ዘጋሲጫ የእመቤታችን ወዳጅ በረከታቸው ይደርብን ላቀረባችሁልን ጋዜጠኞች ምስጋናየ የላቀ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን የቅዱስ አባታችን አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ የታምር ቦታ ተመስገን እድሜ ጤና ይስጥልን አባቶቻችን ቃል ኪዳናቸው ይጠብቅልን ወንድማችን ምነው እራቁትህን ነጠላህን ሳትለብስ በሰላም ነዉ? አትርሳ ብዙ ትርጉም ስላለው

  • @As-hq8pg
    @As-hq8pg 7 ปีที่แล้ว +1

    የአባታችን በረከት ይደርብን
    እናመሰግናለን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 5 ปีที่แล้ว +1

    የአባ ጊዬርጊሰ ዘጋሥጫ ፣ የአባ በፀሎቱ እና በገዳሙ የሚኖሩ አባቶቻችን ፀሎት፣ ረድኤት በረከታየው በእውነት ይደርብን። በፀሎታችሁ አሳቡን ፅጌ ማሪያም ነኝ አሜነ አሜን አሜን። ወንድማችን ውድ ጋዜጠኛ ከልብ እናመሰግናልን ውይ መባረክህ እንዴት ታድላችኃል ፣ እግዚአብሔር ይሰጥልን ተባረኩ በዓድሜ በፀጋ ይጠብቃችሁ።

  • @abushabush812
    @abushabush812 6 ปีที่แล้ว

    የአባታችን አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በረከት ረድኤት በሁላችንም ላይ ይደርብን

  • @ሐናሐና-ፐ9ጘ
    @ሐናሐና-ፐ9ጘ 7 ปีที่แล้ว

    የአባታችን እረዴት በረከታቸው ይደርብን እግዚሃብሔር ይመስገን ስላስተላልፍክልን መልህክት እናመስግናለን

  • @maartaasalef3734
    @maartaasalef3734 5 ปีที่แล้ว

    በረከታችን ይደርብ የአባ ጊወርጊሥ ዘጋዝጫ

  • @aferasaron4849
    @aferasaron4849 5 ปีที่แล้ว

    የአባታችን የአባ ጊዮርግስ ዘጋስጫ በረከት ይደርብን

  • @samsungandroid6041
    @samsungandroid6041 6 ปีที่แล้ว

    የአባታችን የአባጊወርጊስ በርከታቸውና ርድኤታቸው ይደርብን።

  • @TA-sp5ql
    @TA-sp5ql 7 ปีที่แล้ว

    የነአባ ጊወርጊስ ዘጋሰጫ በበርከታቸውይደርብንአሜን፫

  • @diboraabate4447
    @diboraabate4447 7 ปีที่แล้ว +2

    አባጊወረጊስ ዘጋስጫ በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @selam5605
    @selam5605 7 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይመስገን የአባቶቻችን በረክታችው ይደርብን

  • @Rose-vt2fq
    @Rose-vt2fq 7 ปีที่แล้ว +19

    ምርጥ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ብርታቱን ያድልህ ወን

  • @mariyamtlahunmariyamtlahun655
    @mariyamtlahunmariyamtlahun655 7 ปีที่แล้ว +1

    በረከታቸው ይደርብን
    የናታችን የቅድስት ድንግል ወላዲተ አምላክ ወዳጆች ናቸው ፍቅራን በልብልቸው ጣእሟን ባደበታቸው የታጡቁ አባቶቻችን ናቸው
    በረከታቸው ይደርብን

  • @fikertagabriel269
    @fikertagabriel269 7 ปีที่แล้ว

    የአባ ጊዮርጊሥ ዘጋሥጫ በረከታቸው ይደርብን
    ወንድሞች እናመሠግለን እግዚአብሄር ያክብርልን በርቱ ኢትዮ ብዙ ታሪካዊ ገዳማት አሉባት

  • @hibsethibset7293
    @hibsethibset7293 7 ปีที่แล้ว +2

    የአባ ጊወርጊስ ዘጋስጫ አምላክ ይጠብቃችሁ አባቶቻችን ኑሩልን ወድማችን በርታ ታድለሀል በዚህ ቀጥል

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 5 ปีที่แล้ว +1

    የአባቶቻችን በረከት ይደርብን💚💛❤

  • @ኦርቶዶክስባልሆንይቆጨኝነ
    @ኦርቶዶክስባልሆንይቆጨኝነ 7 ปีที่แล้ว

    የአባታችን የፃዲቁ አባ ጊወርጊስ ዘጋስጫ በረከታቸው ይደርብን በእውነት በጣም ደስ የሚል ነው

  • @ትንሳኤወዘጉባኤየማርያምል
    @ትንሳኤወዘጉባኤየማርያምል 7 ปีที่แล้ว

    የቅሰነ አባቶቻችን ብረክትችሁ በሁላችላ ይድርብን አሜን አባታችን ና ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን እግዚአብሄር ይመሰገን አሜን

  • @ኤደንጎጃሜዋብቸናየበላይሀ
    @ኤደንጎጃሜዋብቸናየበላይሀ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ አማራ መገናኛ ብዙሃን ።መንፈሳዊ ቦታዎች አቅርቡልን

  • @እኔክርስቲያንነኝስደተኛዋ
    @እኔክርስቲያንነኝስደተኛዋ 4 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ ይህን እንዳይ የፈቀደልኝን እግዚአብሔር አመሰግናለሁ👏 ሲቀጥል የፃድቁ አባ ጊወርጊስ ዘጋስጫ ፀጋና በረከታቸዉ አይለየን አሜን 👏ይህን አዘጋጅታችሁ ላቀረባችሁልን ከልብ እናመሠግናለን 👏 የገዳሙ ዉሀዉ በጣም አስቸጋሪ ነዉ በእዉነት 😭😭

  • @sebleworkgelan8096
    @sebleworkgelan8096 7 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የሚያኮራ ድንቅ ቅርሶች አሉን የአባተቻችን በረከታቸው ይደርብን

  • @ድንግለይማዕተበይአይበትኽ
    @ድንግለይማዕተበይአይበትኽ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ኦርቶዶክስ ያደረገኝ ክብር ይግባዉ

  • @aliaazzam30
    @aliaazzam30 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያደረከኝ ኢትዮጵያ እድለኛ ነች ብዙ ሀብት አለን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @ገብረሥላሴነኝ
    @ገብረሥላሴነኝ 5 ปีที่แล้ว +2

    የእባታችን ፀጋ በረከታቸው ይደርብን

  • @sofintayalew7594
    @sofintayalew7594 7 ปีที่แล้ว +3

    አሜን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ግዜን ሰውተን ያቀረብክልን ወድማችን አምላክ እድሜ ዘምንህ እድታገለግለው የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ትልቅ ስራ ነው የሰራሀው ወድማችን

  • @adishiwet3234
    @adishiwet3234 6 ปีที่แล้ว

    በረከታቸው ይደርብን ቅዱስ አባታችንአባጊወርጊስ ዘጋስጫ
    ወንድማችን እናመሰግናለን
    ለአባታችን ቃለሕይወትንያሰማልን

  • @hayatmhamad4608
    @hayatmhamad4608 7 ปีที่แล้ว +13

    የአባ ጊወርጊስ ጋስጫ በርከት እርድእት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

    • @muloishetu8584
      @muloishetu8584 7 ปีที่แล้ว

      Yabatachin barkatu yidaribin ameen amen amen

    • @muheumar9843
      @muheumar9843 6 ปีที่แล้ว

      Amen Bereketachewu yderbn abaa GIWERGIS ZEALAND GASCHA ESEYE

    • @semertsemert3598
      @semertsemert3598 5 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen berketachew yiderbn

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 5 ปีที่แล้ว

    አማራ ማስ ሚዲያ የሁላችን ተወዳጅ ስራችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @loveislife7445
    @loveislife7445 5 ปีที่แล้ว +1

    የኣባቶቻችን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን ኣማራቲቪ እግዚአብሔር ኣምላክ ይጠብቃችኹ

  • @ፋኖስዬየጎደርልጅ
    @ፋኖስዬየጎደርልጅ 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማል የአባታችን ጸሎት ይደርብን አሜን ፫👏✝👏✝👏✝👏✝

  • @ወለተማርያም-ዀ8ሸ
    @ወለተማርያም-ዀ8ሸ 7 ปีที่แล้ว +1

    የባታችን በረከታቸው ይደርብን እሜ

  • @marshetabebe3042
    @marshetabebe3042 7 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን
    አሜን በረከታቸው ይድረብን

  • @hgjh4935
    @hgjh4935 5 ปีที่แล้ว

    የአባ ጊወርግ በረከታቸዉ ይደርብ እግዚያቢሔር ይመሥገን

  • @hayatmhamad4608
    @hayatmhamad4608 7 ปีที่แล้ว +10

    እባካችሁ እናተ ያማራ ክልል ጋዜጠኞች ብዙ ነገር ያልተነካ አለና በድብ ጠለቅ ብላችሁ ወደ ደብብ ወሎ ወርዳውች ጎብኙ.

  • @astergetey7097
    @astergetey7097 7 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እናመሰግናቸዋለን

  • @misirkassa6204
    @misirkassa6204 6 ปีที่แล้ว

    በእውነቱ ድንቅ የሆነ ነገር ነው ዋው በጣም ይገርማል ስለ ሁሉ ነገር እግዚያብሄር ይመስገን አሜን ያባታችንም በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @tesfaneshmazengiya5867
    @tesfaneshmazengiya5867 7 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ለመናገር ሀገሬን ሳላውቅ ሰው ሀገር ምምጣቼ ቢፀፃተኝም ነገር ግን ይሄን በማየቴ ተደስትኩ የአባታችን በርከታቸው ይደርብን በእውነት በስደት ያለን ሁላችን በአካል ሄደን ለማየት ያብቃን!!!

  • @tibelasnakewu6638
    @tibelasnakewu6638 7 ปีที่แล้ว +1

    የአባታችን የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በርከታቸው ይደርብን

  • @enatneshmengistu6572
    @enatneshmengistu6572 7 ปีที่แล้ว

    የአባ ጊወርጊስ ዘጋስጫ በረክታቸው በረከታቸው በሁላችን ላይ ይደር።

  • @የድንግልማርያምልጅነ-መ4ፀ
    @የድንግልማርያምልጅነ-መ4ፀ 7 ปีที่แล้ว +7

    የቅዱሰ አባታችን በርካታችዉ ይደርብን

  • @እኔነኝ-ዀ8ከ
    @እኔነኝ-ዀ8ከ 7 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
    በረከታቸው ይደርብን ተዋህዶ ፍቅር ናት
    ከስደት ተመልሰን ደጃቸውን ለመርገጥ ያብቃን

  • @MIkItube
    @MIkItube 5 ปีที่แล้ว +6

    አቤት ይችን ወርቅ እና ቅድስት ሀገር ማክበር አለብን። ታምራዊ ነገሮች ገና ብዙ እናያለን

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 5 ปีที่แล้ว

    እሥከ ዛሬ አላየሑትም ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን አርጋኖን በጣም ነዉ የምወደዉ በረከት እረዴታቸዉ ይደርብን አሜን

  • @nigatsisay9963
    @nigatsisay9963 7 ปีที่แล้ว

    ክብር ምስግና ለእግዝብሂር ይሁን አበ ጊወሪግጊስ ዘጋስጫበርከተቸ ይድርብን አሜን አሜን አሜን ተወህዶ ለዝለልም ትኑር አሜን እግዝብሂውር ለጋዝጠኝው ቀለዮትን ይስማልግ ተበርክ

  • @እያሙወዳጀአይሰው
    @እያሙወዳጀአይሰው 5 ปีที่แล้ว +1

    አማራ ቴሌቪዢን ከልብ እናመሰግናለን ከበረከቱ ለኛም ስላካፈሉን እግዚአብሄር ይባርክልን።

  • @woyinshetengadeyahu4552
    @woyinshetengadeyahu4552 6 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @saraabate
    @saraabate 7 ปีที่แล้ว +1

    አባ በርከትወ ይደርብን

  • @manyahlshalzemene6788
    @manyahlshalzemene6788 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርህ እንዴት ይመሰጣል 👌
    እንዴት አንጀትም ይበላል የኢትዮጵያ አምላክ መላውን ፈልኀ እንዲህ ነበር እንዲህ ሆነ ለማለት ያብቃን 💚💛❤️🙏