ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የተጣራውን ዘይት ለትንሽ ደቂቃ ፍርጅ ውስጥ እናቀዘቅዘዋለን ያ ማለት ዘይቱ በረዶ እስኪሆን አናቆየውም ወይም በረዶ ቤት አይቀመጥም ትንሽ ሲቀዘቅዝ አውጥተን በመፍጫ እንፍጨዋለን (የካሮቱ ስጋ አንጠቀመውም ዘይቱን ብቻ ነው እምንፍጨው)
የማህፅንእፌክሽንመዳኒትካለሽ
Ethiopia tiya Diy እናቴ ከኮናው ዘይት ጋር የተጠበሰውን ካሮት ፈጭተሽው ነው ወይስ ያጠለልሽውን ዘይት ፍርጅ አድርገሽው ነው ብታስረጂኝ ግን ኮኮናት ለፀጉር አርፍ ቢሆንም ሽታው ትንሽ ያስጠላል ባይሆን ኦይል ዘይት ቢሆን ይሻላል
Ethiopia tiya Diy የጨመቅሽውን ዘይት ነው የምናቀዘቅዘው የምንፈጨው ዋውውውው በጣ አሬፍ ዘዴ ነው እናመሰግናለን
Ethiopia tiya Diy ከተጨመቀ መፈጨቱ አስፈላጊ ነው ማለቴ የካሮቱ ስጋ ስለማይጨመር ባንፈጨውስ
እባክሽ ለብጉር ማጥፊያ ካለሽ ሹክ በይኝ በጣም ስለተቸገርኩ ነው።
ቲያዬ በጣም አመሰግናለሁ በርችይ በጣም ብዙ መስራት እምትችይ ልጅ ነሽ።
ዋውው.እናመሰግናለን.ቆጅት
አሪፍ ነው ቆጅዬ ከልብ እናመሰግናለን ጓደኞ ሁላችንም ስፕስክራይብ እያደረግን እህታችን እናበረታታት
አመሰግናለው i will try it
እናመሰግናለን ቲያየ በጣም
በጣም ጎበዝ ነሽ ተባረኪ
አሪፍነዉ፡በርቺ እኔግን፡ዚጂብል፡ካሮት፡አድርጌዉ፡ሥቀባዉቆጆነዉ፡ኤሔኛዉንም፡እሞክራለሁ
እህቴ እንዴት ነው ዘይት ይፈጫል እንዴ ደግሞ ካሮቱ ይጣላል ማለት ነው አቀባብስ እን ዴት ነው በየስንት ቀን ነው የሚቀባው
የኔቆንጆ ስራሽ ሁሉ በጣምያስደስታን
It is good Tanks is this for eating or hair butter also haw do we use it? Do we need to wash hair haw long we can keep it as it is colourful
ካሮቱን ተቀብተን መታጠብ ነው ወይስ እንደ ኖርማል ቅባት ለመቀባት ተባረኪ
ምኑን ነው የመታሽው በማሽን የመታሽው ካሮቱን ነው ወይስ የጨመክሽውን ዘይቱን ነው? በደንብ ግንጽ አይደለም
እናመሰግናለን ቆንጅዬ
ተቀብተን እዴማንኛውም ቅባት ሳምት ማቆየት ይቻለል ወይስ ልንታጠብ ስንል ነው የንቀባው ግልጥ አርጊልኝ
wawu betam arief new ene seguren lachchew endet endemiyadg gra gebtognal esti yihen emokrewalehu amesegnalehu enat
ምኑን ነዉ የፈቸሺው?? ካሮቱን or chimakiwun
ሰላምሽ ይብዛ እናት ሰርቼው እንዳንቺ አልፈውር አለ ለማንኛውም ድግሜ ሰራዋለው ስላሳየሽን እናመሰግናለን
ለሰ፯ራሽ በጣም እናመሰግናለን ነገር ግን ምኑን ነው የፈጨሽው ያጠለልሽው ዜት ነው ወይስ ካሮቱን ነው
Do u mean coconut oil, instead of cocoa oil?
ይህን ክሪም እንዴት እና በየስንት ጊዜው ብቀባው ጥሩ ለውጥ አያለሁ? ሌላው ደግሞ ካስክ ስገባ መቀባት እችላለሁ?
እጅሽ ይባረክ ሰራሁት
አላህይጨምርልሺእስቲእህቴለሚክስከስጸጉርማስቆሟሹክበይኝማሬ
የፈጨሽው ካሮቱን ነው እንዴ?ያጠለልሽው ዘይትስ ምን አደረግሸው?ተቀብተንውስ ለስንት ደቂቃ ነው የምንቆየው?
እሺ እናቱ ጥሩ ትምህርት አመሰግናለው
እናመሰግናለን
ኣመስግናሎው የነ ቆንጆ
Thanks more sistu mare selamsh ybza
Oh I like your voice it's gorgeous
አላህ ይባርክሽ
WOW nice video big like 👍
thanks yene konjo temehertshe betam terwu newo berchi
የካካው ዘይት ማለት አረቦት ሠምኔ እሚሉትን ነው ወይሥ ሌላም አለ
ያጠለልሽውን ዘይት ወይስ ካሮቱን ነው የፈጨሽው ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል አመስግናለሁ
ፈሳሹን ነው የፈጨሽው ወይስ ያጠነፈፍሽውን ካሮት?
ልንታጠብ ስንል ነው የምንቀባው ወይስ ተቀብተን መቆየት ይችላል? ከዛ በተረፈ እናመሰግናለን አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን።
እህቴ የማዲያት መዳኒት ተባበሪይኝ
በጣም ጥሩ ስራ ነው በርቺ ♥♥♥አመሰግናለሁ እሞክረዋለን♥
እንደሚስማማሽ ተስፋ አደርጋለሁ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
Which one the oil one or carrot 🥕 one could you shown as properly bless you
Betam arif
እናት እኔ እንዳልሽው አድርጌ ሞክሬው ብፈጨው ያው የወይራ ዘይቱን ቅጥነት ነው የያዘው አልወፈረም ቢጫም አልሆነም ምን ያህል ካሮት ስንት ብርጨቆ ወይም ስንት ስኒ ቅባት ይፈልጋል እሳት ላይ ምን ያህል ጌዜ ይቆያል ከይቅርታ ጋር
I like it
ዘይዙን ነው የፈጨሽው ያጠለልሽውን ካሮት??
Ok yene konjo betam enameseginalen gin zaitun atikelakyum tekami neu yechemekshu zait ebakish melishling betam yekrta 😍
ማሬ የጨመኩትን ዘይት እፈጨዋለሁ ኮሜንት ላይ ከስር አስቀምጫለሁ እሺ
Esh enameseginalen gin and band bitasain betam arif yemeslengal mikniatum lelij konjo neu selalsh lelije lemadireg selefeleku neu kalaschegernish endegena litasrejin techalesh sekurachin ketekeba behuala set dekika mekoyet alebet yechemekshu yetalal malete becherku ust yealeu karot neu ena tikmu yebeseleu karot ketetale? ??
Yetnawo.new mifchewo
እናመሳግናለን ግን
Konjo new enat ejish yibarek zeyitunis yet aregshiw
Thank you my dear
What happened to the oil you removed? Did you mix it with the carrot you need to clarify the last mixing part I think any how good job!
የመጀመሪያው ኮሜንት ላይ በግልፅ አስቀምጪዋለሁ እሱን ይመልከቱ
@@EthiopiatiyaDiy መጨረሻላይ ግልፅ አዴለም
zare new yayehush gin betam gobez nesh berchi tiyake gen alegn aderash endatasaferegn melshelegn .yewst egre betam yderkal tekebchew enkuan ayewezam mefteh kalesh tebaberign
Yene konjo alasafershim video leanchi sel eseralhu le egrachin emetekm senonun eshi wede channele selmetash des belognal
ግልፅ እድርጉው የጨመቅሽን ካሮትነው የፈጨሽው
Yekarot cream tekebten lesnt dekikha mekoyet alebeet?
Kibatu lebichash new mihonew minun new yefecheshiw?
አሁን ልሞክረው ነው ጥሩ ከወጣ እነግራችሁዋለው ጠብቁኝ፡፡ በጣም ሃረፍ ነገር ይመስላል፡፡ አመሰግናለው እውቀትሽን ስላካፈልሽኝ፡፡
በአላህ መልሺልኚ እማ ከተቀባብሆላ ቶሎ መታጠብነዉ እደቅባት ብናቆየዉ ብንጠቀመዉሁልጊዜ ችግረየለዉም?
Thank you
U used cacao or coconut oil?
Yeah she meant coconut oil
አመስግናለሁ ማር የፀጉራችን አይነት እንዴት ማውቅ ይቻላል?
እስቲ ቪድዮ ለመስራት እሞክራለሁ እሱን በተመለከተ ብዙም እልቆይም ስለዚህ ጠብቂኝ እህቴ
nice thank you so much
ዋው ደስ ይላል ለልጄ አዘጋጅላታለሁ ግን ከተፈጭ በኋላ ውጭ ነው የሚሆነው ወይስ ፍሪጅ ውስጥ ነው ለስንት ግዜ መቆየት ይችላል
አመሰግናለሁ ከተጠቀምን በኇላ ሞቃት ቦታ ከሆነ ያለነው ፍሪጅ ውስጥ እስከ ወር 2 ወር ድረስ በማስቀመጥመጠቀም ይቻላል
አመሰግናለሁ
የተጣራዉ ካሮት ምን ይደረጋል
ቲያዬ የካሮት ቅባት ልሰራ ስል መጣሁ ኮከናቱ ግን በዃላ አይሸትም የኔ ቆንጆ ከወይራ ዘይት እሱ ስለሚስማማኝ?
ያን ያህል አይሸትም ካሮቱ ሽታ ስላለው የተቀልቀል ደስ የሚል አይነት ነው
Lemon tinsh aregibet minim ayshetm
Hello this is beautiful. Can I ask for you to Transulation thank you
yene konjo betam amsgenalew eske emokeralew nage keza engershalew eshi ehite marrr gen be wera zayet leseraw yechalale coconat kibate algegnemi
Awo bewyra zeyet mesrat ticheyalsh gin frig west wede 1 seat askemchew keza bewala be mefcha fechiw
Enamaesginlen. Gin karotuun nowa. Ziqachuun nowa yefecheshuu. Benatish. Nigerinya
ከካሮቱ የወጣውን ዘይት ነው ይበልጥ እንድትሩጂ የመጀመሪያው ኮሜንት ላይ ፅፌዋለሁ
እኔምለው የፈጨሽው በጨርቅ ያረግሽውን ነው ወይንስ ዘይቱን ብቻ እስቲ አስረጂኚ እህት እደው ፀጉሪ አስቸግሮኛል
ያልገባኝነገሪ የፈጨሺዉ ካሮቱንነዉ ወይስ ያጠለልሺዉን
መጀመሪያ ላይ በኮሜንት መልክ አስቀምጫለሁ መልሱን ቆንጆ
ውዴ አሪፍ ነበር አልገባኝም ካሮቱን ከ ኮከናቱ ጋር ካበሰልሽው ብዋላ ጨምቀሽ ዘይቱን አወጣሽ የፍጨሺው ዘይቱን ነው ወይስ ካሮቱን
ከስር ኮሜንት ላይ ፅፌዋለሁ
አር ግልፅ አድርጊው ምኑን ነው የፍጨሽው ካሮቱን ነው ወይስ የተጠለለውን ዘይት ቀላቅለሽ ነውአስተላለቁ ግራ ያጋባል የቱን ነው ምትቀቢው
ያጣራሁትን ፍሪጅ ውስጥ ለተወሰነ ደቂቃ ከ 15-30 ደቂቃ አስቀምጠን ከቀዘቀዘ በዋላ አውጥተን እንፈጨዋለን ክሬም እስከሚሆን ድረስ አጨራረሱ አሁን ግልፅ የሆነልሽ ይመስለኛል ካልተረዳሽን ደግሜ ለማስረዳት እሞክራለሁ
የተጠለለውን ዘይት ማለቴ ነው ያጣራሁት ስል
Ethiopia tiya Diy እሺ አመሰግናለሁ
Ena. Ahun gan gabge
ከበረዶ ከፍል ነው
Beweiet Aref New Berehe Ehtacen
ሽታ የለዉም ወይ ከተቀዉ መታጠቢ አለቢኝ
በመጀመሪያ ሰላም የሚፈጨው ያጠለልሽውን ጭምር ነው ወይስ ሁሉንም አብረሽ
*እናመሰግናለን ግን ያልገባኝ ያጠለልሽው ዘይቱን የት አደረግሽው ምንስ እናርገው ዘይቱን ሌላው የምንፈጨው እጨርቁ ላይ የቀረውን ብቻ ነው ምንም ሳንጨምር ተቀብተንስ ስንት ደቂቃ አቆይተን እንታጠብ አመሠግናለሁ*
በቅድሚያ እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ የፈጨሁት ያጠለልኩትን ዘይት ነው ከመፍጨቴ በፊት ዘይቱን ለተወሰነ ደቂቃ ፍሪጅ ውስጥ አቀዝቅዤዋለሁ በጨርቅ የቀረው ካሮት አንጠቀመውም ሌላው ተቀብተሽ እማይረብሽሽ ከሆነ የፈለግሽውን ያህል ግዜ አቆይተሽ መታጠብ ነው ይሄ ልክ እንደ ቅባት እምንጠቀመው ነው ምንአልባት ቪድዩውን በቀስታ ከተመለከትሽው አሰራሩ ብዙም አይከብድም
Ethiopia tiya Diy እንኳን ደህና ቆየሽኝ አመሰግናለሁ በጣም ስለወፈረ የተጠለለው ዘይት ስላልመሰለኝ ነው ይሄን ያክል ይወፍራል ብዬ አላሰብኩም
Elroi Tube ልክ ነሽ ዘይቱ በጣም ትንሽ ነው የተፈጨው ብዛቱ እኔ ሞክሬው አይሆንም በፍፁም አይወጣም የጨመርሽው ካለ በግልፅ አሳይን
Inamesgnalen thankyuo
አመስስግናለው የኔ ቆንጆ ያልገባኝ ነገር ያጠነፍፍሽውን ዘይት አብርሽ ፈጨሽው አልገባኝም ንገሪኝ
ዘይቱን ካጠነፈፍኩት በዋላ ዘይቱን ብቻ ፍሪጅ ውስጥ በሮዶ ቤት ውስጥ አይደለም ፍርጅ ውስጥ ለተወሰነ ደቂቃ ካስቀመጥኩት በኇላ አውጥቼው ትንሽ ውሃ ነገር ከስር ይጠል እና ዘይቱ እረግቶ ከላይ ስለሚሆን በመፍጫ እፍጨዋለሁ ከውሃው ጋር አብሬ ክሬም ይሆናል
Nina Tadesse ፍቅር የሆንሽ ልጅ ነሽ
ዘይቱ ነው ክሬም የሆነው ነው ካሮቱ
አረ ምኑም አልገባኝም
Tank you
ልንታጠብ ስንል ነው በማንኛውም ሰአት መቀባት
Thank
በተም አሪፍ ነው 3 ሠምንት ሆነኝ ከሞከርኩት ግን ኮኮነት ትንሽ ስለነበረኝ oliveoil ጋ አደበልቄነው የሠረሁት ለውጥ እጅግ አግኝቼበለው አመሠግነለው በእውቀት ለይ እውቀት ይጨምርልሽ ሌላም ለፊት ለፀጉር የሚረዱ ነገሮችን አምጭልን ሞኩሩት እህቶች
xbert rr እደት ነው እሚዘጋጀው እህትእስቲ አስረጂኚ
👍👍❤️
ያልገባኝ ነገር የካሮቱን ፍቅፍቂ ነው የፈጨሽው ወይስ ዘይቱን ብቻ ካየሽው መልሽልኝ
Zeytun new yefechechiw
እናመሰግናለን ግን ያልገባኝ ነገር የካሮትን ዘይት ብቻ ነው የምንጠቀመው የፈጨሽው ምን እንደሆነ አልገባኝም የካሮትን ፍክፋኪ ነው የፈጨሽው ወይስ ዘይቱን የገባችሁ አስረዱኝ !!
ኮሜንት ላይ የመጀመሪያውን ስታነቢ በደንብ ያስረዳል ቆንጆ
ምኑን ነው የፈጨሽው
❤❤🎉🎉ደምሪኚ
ታኪስ
ለልጆች ይሆናል ወይ እንደቅባት መጠቀም ይቻላል ወይስ እንደትሪትመነት ብቻ ነው
ቅባት ነው ለልጆችም ይሆናል
አሰራሩን ነው እንጂ አጠቃቀሙን ግልጽ አላደረግሽውም እንዴት እንጠቀመው ዘይቱስ ምን ይሁን ?????
Bay faq arif neber
😀
እኔ ግን አልገባኝም ዝቃጩን ነው የፈጨሽው ወይስ ዘይቱን
ዘይቱን ነው
እራያ ማኛ ነው 4322 ዘይቱን ነው መሰል
እራያ ማኛ ነው 4322 እ
እኔ ያልገባኝ ነገር አለ በጨርቅ ካጠለልሹ በሃላ በደንብ አላሳየሽንም ምኑን ነው የፍጨሹ
እስከስትጊዜዝመቆይትይችላልማለለቴ ካሮቱስላለብዙጊዜብናስቀምጠዉ አይበላሺም
ኮንጆ ስራ ነው ግን ሁለት ጥያቄ ኣለኝ ቅቤው ከተዛገጀ ቡሃላ ልበላ ነው ወይስ ለፀጉር ቅባት ብቻ ነው ማለት ጥቅሞች ስትገልጭልኝ ያው ኮላልት ኣከባብይ ያለ እንፈክሽኝ ይከላከላል ብለሻል ያ እንዴት ልገባ ይችላል ያው ብታስረጅኝ ደስ ይለኛል ማር ግን በጣም ወድጀዋለሁኝ ስራሽኝ
የካሮትን ጥቅም ስገልፅ እንጂ ይሄኛው ለፀጉር እና ለቆዳ ነው እሚያገለግለው
ክክክክክ ክክክክክ
Emokrwalw kongo thx
ተቀብተን ለስት ዴቄቃ ነው እምነቆየው
የሚገርም አስራር እንሞክረዋለን
የጨመክሽውን ፈጨዠሽው ዘይቱሰ የት ሂደ
@@alimethussen9752 ክክክክክክክክ
ስሚ እህት ሰርቸው ነበር በወይራ ዘይት ግን አልወፈረም እዳች ለምን በስዘይት ስለተሰራ ነውደ
.
@@messelutesfaye6918 እኔም ምንም አልሆነልኝም
ተባረኪ ግን ፊታችንን መቀባት ነው ወይስ ለምግብነት ይሆናል ???
እኔ ለፀጉር ነው እምጠቀመው ለቆዳም ይጠቀሙታል ለፊት ቆዳ ግን አልመክርሽም
እሺ እናት አመሰግናለው ተባረኪልኝ ሰላሙ ይበዛልሽ
Bakeshe gelste aregiw menun new yefechedhew
batam gobaze
እውቀትሽን ስላካፈልሽን ከልብ አመሰግናለሁ በርቺ ጥያቄዬ እኔ ማታ ላይ ስለሰራሁት አጥልዬ ፍሪጅ አሳደርኩት ጠዋት ላይ ቆንጆ ሆኖ እረግቶዋል ግን ክስሩ ትንሽ ውሀ ነበረው የረጋውን አንስቼ ሳየው 2 የሾርባ ማንኪያ ያህል ውሀ ነበረው የካሮቱ መሰለኝ እንደዛ ነው የሚሆነው ወይስ የተሳስትኩት ነገር አለ ብትመልሽልኝ ደስ ይለኛል በተረፈ በርቺ
ስለመጣሽ እና ተሞክሮሽን ስላካፍልሽኝ በጣም አመሰግናለሁ አዎ ትንሽ ውሃ ይኖረዋል በደንብ በማሽን ከፈጨሽው ወይም ከመታሽው እንደውም ክሪም ሲሆን በጣም ያለ ወፈረ ስለሚሆን አሪፍ ነው ግን እንዲወፍር ከፍለግሽ ውሃውን ትንሽ መቀነስ ትችያለሽ
አመሰግናለሁ እህቴ እስከምን ያህል ግዜ መቀመጥ ይችላል?
ሌላው እህት ቻናልሽን ከ2 ቀን በፊት ነው ያገኘሁት በጣም አሪፍ ነው የሰራሻቸውን ቪድዮዎች በአብዛኛው አይቻቸዋለሁ በጣም ጎበዝ እና ለየት ያልሽ ነሽ በርቺ በ3 አካውንት ሰብስክራይብ አድርጌአለሁ ሌሎችም እንዲያረጉ አደርጋለሁ በጣም የምትበረታቺ ልጅ ነሽ እንዳታቆሚው በርቺ ጎበዝ!
በጣም አመሰግናለሁ የእናንተም አስተያየት ስለሚያበረታኝ አትጥፊብኝ
እስከ 1 ወር ድረስ መቀመጥ ይችላል ሞቃት አካባቢ ካለሽ ፍሪጅ ውስጥ ማስቀመጥ ነው በብዛት አለመስራት ነው ትንሽ እየሰሩ ለአንድቭወር ማስቀመጥ ጥሩ ነው ባይ ነኝ
በናታቹ ከህክምና ውጭ የእንቅርት መድሓንት ካለ ንገሩኝ😓
Mulu Raya ታከሚጂ አዲጎ ከሆነ
የኔ ቆንጆ አልገባኝም ፍቅፋቂውንም ጨምረሽ ነው የፈጨሽው ወይስ ዘይቱን ብቻ?
በቃ ማሬ መልሱን አገኝው
የተጣራውን ዘይት ለትንሽ ደቂቃ ፍርጅ ውስጥ እናቀዘቅዘዋለን ያ ማለት ዘይቱ በረዶ እስኪሆን አናቆየውም ወይም በረዶ ቤት አይቀመጥም ትንሽ ሲቀዘቅዝ አውጥተን በመፍጫ እንፍጨዋለን (የካሮቱ ስጋ አንጠቀመውም ዘይቱን ብቻ ነው እምንፍጨው)
የማህፅንእፌክሽንመዳኒትካለሽ
Ethiopia tiya Diy እናቴ ከኮናው ዘይት ጋር የተጠበሰውን ካሮት ፈጭተሽው ነው ወይስ ያጠለልሽውን ዘይት ፍርጅ አድርገሽው ነው ብታስረጂኝ ግን ኮኮናት ለፀጉር አርፍ ቢሆንም ሽታው ትንሽ ያስጠላል ባይሆን ኦይል ዘይት ቢሆን ይሻላል
Ethiopia tiya Diy የጨመቅሽውን ዘይት ነው የምናቀዘቅዘው የምንፈጨው ዋውውውው በጣ አሬፍ ዘዴ ነው እናመሰግናለን
Ethiopia tiya Diy ከተጨመቀ መፈጨቱ አስፈላጊ ነው ማለቴ የካሮቱ ስጋ ስለማይጨመር ባንፈጨውስ
እባክሽ ለብጉር ማጥፊያ ካለሽ ሹክ በይኝ በጣም ስለተቸገርኩ ነው።
ቲያዬ በጣም አመሰግናለሁ በርችይ በጣም ብዙ መስራት እምትችይ ልጅ ነሽ።
ዋውው.እናመሰግናለን.ቆጅት
አሪፍ ነው ቆጅዬ ከልብ እናመሰግናለን ጓደኞ ሁላችንም ስፕስክራይብ እያደረግን እህታችን እናበረታታት
አመሰግናለው i will try it
እናመሰግናለን ቲያየ በጣም
በጣም ጎበዝ ነሽ ተባረኪ
አሪፍነዉ፡በርቺ እኔግን፡ዚጂብል፡ካሮት፡አድርጌዉ፡ሥቀባዉቆጆነዉ፡ኤሔኛዉንም፡እሞክራለሁ
እህቴ እንዴት ነው ዘይት ይፈጫል እንዴ ደግሞ ካሮቱ ይጣላል ማለት ነው አቀባብስ እን ዴት ነው በየስንት ቀን ነው የሚቀባው
የኔቆንጆ ስራሽ ሁሉ በጣምያስደስታን
It is good Tanks is this for eating or hair butter also haw do we use it? Do we need to wash hair haw long we can keep it as it is colourful
ካሮቱን ተቀብተን መታጠብ ነው ወይስ እንደ ኖርማል ቅባት ለመቀባት ተባረኪ
ምኑን ነው የመታሽው በማሽን የመታሽው ካሮቱን ነው ወይስ የጨመክሽውን ዘይቱን ነው? በደንብ ግንጽ አይደለም
እናመሰግናለን ቆንጅዬ
ተቀብተን እዴማንኛውም ቅባት ሳምት ማቆየት ይቻለል ወይስ ልንታጠብ ስንል ነው የንቀባው ግልጥ አርጊልኝ
wawu betam arief new ene seguren lachchew endet endemiyadg gra gebtognal esti yihen emokrewalehu amesegnalehu enat
ምኑን ነዉ የፈቸሺው?? ካሮቱን or chimakiwun
ሰላምሽ ይብዛ እናት ሰርቼው እንዳንቺ አልፈውር አለ ለማንኛውም ድግሜ ሰራዋለው ስላሳየሽን እናመሰግናለን
ለሰ፯ራሽ በጣም እናመሰግናለን ነገር ግን ምኑን ነው የፈጨሽው ያጠለልሽው ዜት ነው ወይስ ካሮቱን ነው
Do u mean coconut oil, instead of cocoa oil?
ይህን ክሪም እንዴት እና በየስንት ጊዜው ብቀባው ጥሩ ለውጥ አያለሁ? ሌላው ደግሞ ካስክ ስገባ መቀባት እችላለሁ?
እጅሽ ይባረክ ሰራሁት
አላህይጨምርልሺእስቲእህቴለሚክስከስጸጉርማስቆሟሹክበይኝማሬ
የፈጨሽው ካሮቱን ነው እንዴ?
ያጠለልሽው ዘይትስ ምን አደረግሸው?
ተቀብተንውስ ለስንት ደቂቃ ነው የምንቆየው?
እሺ እናቱ ጥሩ ትምህርት አመሰግናለው
እናመሰግናለን
ኣመስግናሎው የነ ቆንጆ
Thanks more sistu mare selamsh ybza
Oh I like your voice it's gorgeous
አላህ ይባርክሽ
WOW nice video big like 👍
thanks yene konjo temehertshe betam terwu newo berchi
የካካው ዘይት ማለት አረቦት ሠምኔ እሚሉትን ነው ወይሥ ሌላም አለ
ያጠለልሽውን ዘይት ወይስ ካሮቱን ነው የፈጨሽው ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል አመስግናለሁ
ፈሳሹን ነው የፈጨሽው ወይስ ያጠነፈፍሽውን ካሮት?
ልንታጠብ ስንል ነው የምንቀባው ወይስ ተቀብተን መቆየት ይችላል? ከዛ በተረፈ እናመሰግናለን አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን።
እህቴ የማዲያት መዳኒት ተባበሪይኝ
በጣም ጥሩ ስራ ነው በርቺ ♥♥♥አመሰግናለሁ እሞክረዋለን♥
እንደሚስማማሽ ተስፋ አደርጋለሁ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
Which one the oil one or carrot 🥕 one could you shown as properly bless you
Betam arif
እናት እኔ እንዳልሽው አድርጌ ሞክሬው ብፈጨው ያው የወይራ ዘይቱን ቅጥነት ነው የያዘው አልወፈረም ቢጫም አልሆነም ምን ያህል ካሮት ስንት ብርጨቆ ወይም ስንት ስኒ ቅባት ይፈልጋል እሳት ላይ ምን ያህል ጌዜ ይቆያል ከይቅርታ ጋር
I like it
ዘይዙን ነው የፈጨሽው ያጠለልሽውን ካሮት??
Ok yene konjo betam enameseginalen gin zaitun atikelakyum tekami neu yechemekshu zait ebakish melishling betam yekrta 😍
ማሬ የጨመኩትን ዘይት እፈጨዋለሁ ኮሜንት ላይ ከስር አስቀምጫለሁ እሺ
Esh enameseginalen gin and band bitasain betam arif yemeslengal mikniatum lelij konjo neu selalsh lelije lemadireg selefeleku neu kalaschegernish endegena litasrejin techalesh sekurachin ketekeba behuala set dekika mekoyet alebet yechemekshu yetalal malete becherku ust yealeu karot neu ena tikmu yebeseleu karot ketetale? ??
Yetnawo.new mifchewo
እናመሳግናለን ግን
Konjo new enat ejish yibarek zeyitunis yet aregshiw
Thank you my dear
What happened to the oil you removed? Did you mix it with the carrot you need to clarify the last mixing part I think any how good job!
የመጀመሪያው ኮሜንት ላይ በግልፅ አስቀምጪዋለሁ እሱን ይመልከቱ
@@EthiopiatiyaDiy መጨረሻላይ ግልፅ አዴለም
zare new yayehush gin betam gobez nesh berchi tiyake gen alegn aderash endatasaferegn melshelegn .yewst egre betam yderkal tekebchew enkuan ayewezam mefteh kalesh tebaberign
Yene konjo alasafershim video leanchi sel eseralhu le egrachin emetekm senonun eshi wede channele selmetash des belognal
ግልፅ እድርጉው የጨመቅሽን ካሮትነው የፈጨሽው
Yekarot cream tekebten lesnt dekikha mekoyet alebeet?
Kibatu lebichash new mihonew minun new yefecheshiw?
አሁን ልሞክረው ነው ጥሩ ከወጣ እነግራችሁዋለው ጠብቁኝ፡፡ በጣም ሃረፍ ነገር ይመስላል፡፡ አመሰግናለው እውቀትሽን ስላካፈልሽኝ፡፡
በአላህ መልሺልኚ እማ ከተቀባብሆላ ቶሎ መታጠብነዉ እደቅባት ብናቆየዉ ብንጠቀመዉሁልጊዜ ችግረየለዉም?
Thank you
U used cacao or coconut oil?
Yeah she meant coconut oil
አመስግናለሁ ማር የፀጉራችን አይነት እንዴት ማውቅ ይቻላል?
እስቲ ቪድዮ ለመስራት እሞክራለሁ እሱን በተመለከተ ብዙም እልቆይም ስለዚህ ጠብቂኝ እህቴ
nice thank you so much
ዋው ደስ ይላል ለልጄ አዘጋጅላታለሁ ግን ከተፈጭ በኋላ ውጭ ነው የሚሆነው ወይስ ፍሪጅ ውስጥ ነው ለስንት ግዜ መቆየት ይችላል
አመሰግናለሁ ከተጠቀምን በኇላ ሞቃት ቦታ ከሆነ ያለነው ፍሪጅ ውስጥ እስከ ወር 2 ወር ድረስ በማስቀመጥመጠቀም ይቻላል
አመሰግናለሁ
የተጣራዉ ካሮት ምን ይደረጋል
ቲያዬ የካሮት ቅባት ልሰራ ስል መጣሁ ኮከናቱ ግን በዃላ አይሸትም የኔ ቆንጆ ከወይራ ዘይት እሱ ስለሚስማማኝ?
ያን ያህል አይሸትም ካሮቱ ሽታ ስላለው የተቀልቀል ደስ የሚል አይነት ነው
Lemon tinsh aregibet minim ayshetm
Hello this is beautiful. Can I ask for you to Transulation thank you
yene konjo betam amsgenalew eske emokeralew nage keza engershalew eshi ehite marrr gen be wera zayet leseraw yechalale coconat kibate algegnemi
Awo bewyra zeyet mesrat ticheyalsh gin frig west wede 1 seat askemchew keza bewala be mefcha fechiw
Enamaesginlen. Gin karotuun nowa. Ziqachuun nowa yefecheshuu. Benatish. Nigerinya
ከካሮቱ የወጣውን ዘይት ነው ይበልጥ እንድትሩጂ የመጀመሪያው ኮሜንት ላይ ፅፌዋለሁ
እኔምለው የፈጨሽው በጨርቅ ያረግሽውን ነው ወይንስ ዘይቱን ብቻ እስቲ አስረጂኚ እህት እደው ፀጉሪ አስቸግሮኛል
የተጣራውን ዘይት ለትንሽ ደቂቃ ፍርጅ ውስጥ እናቀዘቅዘዋለን ያ ማለት ዘይቱ በረዶ እስኪሆን አናቆየውም ወይም በረዶ ቤት አይቀመጥም ትንሽ ሲቀዘቅዝ አውጥተን በመፍጫ እንፍጨዋለን (የካሮቱ ስጋ አንጠቀመውም ዘይቱን ብቻ ነው እምንፍጨው)
ያልገባኝነገሪ የፈጨሺዉ ካሮቱንነዉ ወይስ ያጠለልሺዉን
መጀመሪያ ላይ በኮሜንት መልክ አስቀምጫለሁ መልሱን ቆንጆ
ውዴ አሪፍ ነበር አልገባኝም ካሮቱን ከ ኮከናቱ ጋር ካበሰልሽው ብዋላ ጨምቀሽ ዘይቱን አወጣሽ የፍጨሺው ዘይቱን ነው ወይስ ካሮቱን
ከስር ኮሜንት ላይ ፅፌዋለሁ
አር ግልፅ አድርጊው ምኑን ነው የፍጨሽው ካሮቱን ነው ወይስ የተጠለለውን ዘይት ቀላቅለሽ ነውአስተላለቁ ግራ ያጋባል የቱን ነው ምትቀቢው
ያጣራሁትን ፍሪጅ ውስጥ ለተወሰነ ደቂቃ ከ 15-30 ደቂቃ አስቀምጠን ከቀዘቀዘ በዋላ አውጥተን እንፈጨዋለን ክሬም እስከሚሆን ድረስ አጨራረሱ አሁን ግልፅ የሆነልሽ ይመስለኛል ካልተረዳሽን ደግሜ ለማስረዳት እሞክራለሁ
የተጠለለውን ዘይት ማለቴ ነው ያጣራሁት ስል
Ethiopia tiya Diy
እሺ አመሰግናለሁ
Ena. Ahun gan gabge
ከበረዶ ከፍል ነው
Beweiet Aref New Berehe Ehtacen
ሽታ የለዉም ወይ ከተቀዉ መታጠቢ አለቢኝ
በመጀመሪያ ሰላም የሚፈጨው ያጠለልሽውን ጭምር ነው ወይስ ሁሉንም አብረሽ
*እናመሰግናለን ግን ያልገባኝ ያጠለልሽው ዘይቱን የት አደረግሽው ምንስ እናርገው ዘይቱን ሌላው የምንፈጨው እጨርቁ ላይ የቀረውን ብቻ ነው ምንም ሳንጨምር ተቀብተንስ ስንት ደቂቃ አቆይተን እንታጠብ አመሠግናለሁ*
በቅድሚያ እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ የፈጨሁት ያጠለልኩትን ዘይት ነው ከመፍጨቴ በፊት ዘይቱን ለተወሰነ ደቂቃ ፍሪጅ ውስጥ አቀዝቅዤዋለሁ በጨርቅ የቀረው ካሮት አንጠቀመውም ሌላው ተቀብተሽ እማይረብሽሽ ከሆነ የፈለግሽውን ያህል ግዜ አቆይተሽ መታጠብ ነው ይሄ ልክ እንደ ቅባት እምንጠቀመው ነው ምንአልባት ቪድዩውን በቀስታ ከተመለከትሽው አሰራሩ ብዙም አይከብድም
Ethiopia tiya Diy እንኳን ደህና ቆየሽኝ አመሰግናለሁ በጣም ስለወፈረ የተጠለለው ዘይት ስላልመሰለኝ ነው ይሄን ያክል ይወፍራል ብዬ አላሰብኩም
Elroi Tube ልክ ነሽ ዘይቱ በጣም ትንሽ ነው የተፈጨው ብዛቱ እኔ ሞክሬው አይሆንም በፍፁም አይወጣም የጨመርሽው ካለ በግልፅ አሳይን
Inamesgnalen thankyuo
አመስስግናለው የኔ ቆንጆ ያልገባኝ ነገር ያጠነፍፍሽውን ዘይት አብርሽ ፈጨሽው አልገባኝም ንገሪኝ
ዘይቱን ካጠነፈፍኩት በዋላ ዘይቱን ብቻ ፍሪጅ ውስጥ በሮዶ ቤት ውስጥ አይደለም ፍርጅ ውስጥ ለተወሰነ ደቂቃ ካስቀመጥኩት በኇላ አውጥቼው ትንሽ ውሃ ነገር ከስር ይጠል እና ዘይቱ እረግቶ ከላይ ስለሚሆን በመፍጫ እፍጨዋለሁ ከውሃው ጋር አብሬ ክሬም ይሆናል
Nina Tadesse
ፍቅር የሆንሽ ልጅ ነሽ
ዘይቱ ነው ክሬም የሆነው ነው ካሮቱ
አረ ምኑም አልገባኝም
Tank you
ልንታጠብ ስንል ነው በማንኛውም ሰአት መቀባት
Thank
በተም አሪፍ ነው 3 ሠምንት ሆነኝ ከሞከርኩት ግን ኮኮነት ትንሽ ስለነበረኝ oliveoil ጋ አደበልቄነው የሠረሁት ለውጥ እጅግ አግኝቼበለው አመሠግነለው በእውቀት ለይ እውቀት ይጨምርልሽ ሌላም ለፊት ለፀጉር የሚረዱ ነገሮችን አምጭልን ሞኩሩት እህቶች
xbert rr እደት ነው እሚዘጋጀው እህትእስቲ አስረጂኚ
👍👍❤️
ያልገባኝ ነገር የካሮቱን ፍቅፍቂ ነው የፈጨሽው ወይስ ዘይቱን ብቻ ካየሽው መልሽልኝ
Zeytun new yefechechiw
እናመሰግናለን ግን ያልገባኝ ነገር የካሮትን ዘይት ብቻ ነው የምንጠቀመው የፈጨሽው ምን እንደሆነ አልገባኝም የካሮትን ፍክፋኪ ነው የፈጨሽው ወይስ ዘይቱን የገባችሁ አስረዱኝ !!
ኮሜንት ላይ የመጀመሪያውን ስታነቢ በደንብ ያስረዳል ቆንጆ
ምኑን ነው የፈጨሽው
❤❤🎉🎉ደምሪኚ
ታኪስ
ለልጆች ይሆናል ወይ እንደቅባት መጠቀም ይቻላል ወይስ እንደትሪትመነት
ብቻ ነው