ሽልማት ያለው ሃሩን ቲዩብ የታዳጊዎች አዝናኝ ጥያቄና መልስ ና ተሰጥኦ ክፍል 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 793

  • @s.kbintislam1845
    @s.kbintislam1845 6 ปีที่แล้ว +5

    ማሻ አላህ ጀዛኩሙላህ ኸይረን የግሌ አስተያየት ያላለፉትን ልጆች አላለፉም እንጅ ወዳቂወች ናችሁ ብላችሁ ቀስማቸውን አትስበሯቸው ልጆች ስለሆኑ ያላለፉት ስለማይችሉ ሳይሆን ከነሱ የተሻለ ነጥብ እነዚህኞቹ ስላመጡ ነው አፍወን

  • @zubeydaahmmed3100
    @zubeydaahmmed3100 5 ปีที่แล้ว +9

    ልጆች በጣም ነው ደስ የሚሉት አላህ ይጠብቃቸው

  • @ከሪማእናቷንአፍቃሪ
    @ከሪማእናቷንአፍቃሪ 6 ปีที่แล้ว +9

    ይህ ፕሮግራም በትልልቆችም ቢቀርብ አሪፍ ነው እያዝናና ያስተምራል

  • @ፋጡማየደሴልጂሀሰንወሎየዋ
    @ፋጡማየደሴልጂሀሰንወሎየዋ 6 ปีที่แล้ว +184

    ሀሩን ቢቻል ኑሮ 100 ጊዜ ሰብስክራይብ አደርግህ ነበር

    • @madammadam4430
      @madammadam4430 6 ปีที่แล้ว

      ፋጡማ የደሴልጂ ሀሰንወሎየዋደሴ ፍቅር fatumaye profayilshn keyiriw ye bilal photo ayidelem
      bihonm photo haram new
      sahabochin kewodedin srachewn inasketil inshaallah afwan

    • @noraalneyadi9945
      @noraalneyadi9945 5 ปีที่แล้ว

      እሽእል

    • @noraalneyadi9945
      @noraalneyadi9945 5 ปีที่แล้ว

      ማሽእልበጨምድስይልል

    • @ameenaameena3374
      @ameenaameena3374 5 ปีที่แล้ว

      መሽ አላህ

    • @fgggfgtffggfgg233
      @fgggfgtffggfgg233 4 ปีที่แล้ว

      ማሸ አላህ

  • @welotube8029
    @welotube8029 5 ปีที่แล้ว +13

    ማሻ አላህ ተባረከላህ እኔም በዚ መንገድ ነው ያደኩት ከትምህርት ይልቅ ወደ ቁርአን እሳባለው

  • @ምንብትወዲትለያለህ
    @ምንብትወዲትለያለህ 3 ปีที่แล้ว +2

    እሚገርመው ነገር በዲንጋጤ እና በደስታ ማወቅ ያለብኝንነገር ያወኩት በዚህ ቪዲወ የቁረአን አቀፅ ስትደሁ አላቅምነበረ ማሻ አላህ

  • @hefisaahmed2555
    @hefisaahmed2555 5 ปีที่แล้ว +8

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ አላህ እንደነዚህ አይነት ጀግና ልጆችን ይወፍቀን ያረብ በጣም ነው የሚያስደስቱት

  • @ዘቢባቢንትአሊ
    @ዘቢባቢንትአሊ 6 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ አላሁ አክበር
    ቃላት አጠረኝ እደው በጥቅሉ ምርጥ ብያለሁ ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @መድናሁሴንኢስላምነውሂወቴ
    @መድናሁሴንኢስላምነውሂወቴ 6 ปีที่แล้ว +3

    መሸአላህ የኔ ውቦች አላህ ያሳድጋችሁ ኡስታዞችም አዘጋጆች አቅራቢዎች ጀዛኩም አላህ ኸይር አቡ ሀሩን ስወድህ አኪ አላህ ይጨምርልክ

  • @ስኬትሚዲያኢሻአላህ
    @ስኬትሚዲያኢሻአላህ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እድህ ነው ሰኢድ ጀማል የሚያምርብህ ማሻ አላህ ደስ ስትሎ ወላሂ እኔ የማላቃቸውን ጥያቄወች እድይዝ አድርጋችሁኝ

  • @hemahemaa6496
    @hemahemaa6496 6 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ ደስ ስትሉ ልጄን እደናተ በቁራአን የታነፀ እዲሆንልኝ ዱአ አድርጉልኝ

  • @anotherday1864
    @anotherday1864 6 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ኡስታዝ ጀዛክላህ ኸይር ሀሩን ቲዩብ እወዳችኃለሁ የኔምርጦች አላህ ይጠብቃችሁ በዚህ እድሜ ይህን ጥያቄ መመለሳችሁ አላህ እኔ የት ነበርኩ በዚህ እድሜ አላህ ይጨምርላችሁ ከአዘጋጆች ጀምሮ

  • @زوزوبنتبابا-ل2ب
    @زوزوبنتبابا-ل2ب 6 ปีที่แล้ว +38

    እህ አልሃምዱሊላህ ሙስሊም አድርጎ ለፈጠረኝ ጌታ ምስጋና ይገባው

    • @Hr-zh3pf
      @Hr-zh3pf 3 ปีที่แล้ว +1

      ማሻአለህ ማሻአለህ

    • @ኢልሀምሁሴንየሀረቡዋ
      @ኢልሀምሁሴንየሀረቡዋ 3 ปีที่แล้ว

      ማሻአላ ተባረከላ አላህ ያሳድጋችሁ ቁራአንንሁሉ ሀፍዝ አላህ ያድርጋችሁ ኡስታዝ ሰኢዲ ጀዛከላህ ከይራ ልጆቸን እደናተዉ ቁራአን ሀፉዦ አላህ ያድርግልኝ ያረረረረረረብብብብ

  • @sofiyamohammed8522
    @sofiyamohammed8522 6 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ደስ ሲሉ አላህ ይጨምርላችሁ የአላህ ወላሂ እንደነዚህ አይነት ወንድምና ልጆች እንዲኖሩኝ ተመኘሁኘረ😓😭😢

  • @ተወከልቱአሏህያረብ
    @ተወከልቱአሏህያረብ 6 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ሰኢድየ ጀማል
    አላህ ይጨምርላችሁ
    ኡመተል ሙሀመድ
    ማሻ አላህ ብያለሁ

  • @jfhhfyg4054
    @jfhhfyg4054 6 ปีที่แล้ว +2

    መሸዓላህ ተባረከላህ ቁርዓን የቀራ ልጅ መሸዓላህ ዋው ተከባከቡት መሸዓላህ

  • @አቡአማር-ከ7ቘ
    @አቡአማር-ከ7ቘ 6 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ድስ ሲሉ አላህ ይጨምርላችሁ ውዶቸ ወንድም ሰይድም ጀዛሀላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ

  • @aishamo7ialdeen493
    @aishamo7ialdeen493 6 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጣም ደስ የላል ወድሞቼ አላህ ይጠብቅቹ እስታዜን ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @tube2883
    @tube2883 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላሁአክበር ምርጥ ትምህርትነውአላህ ሷሊህ ትዳርናልጆችንይወፍቀንያርብ

  • @rahmaala9945
    @rahmaala9945 5 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ቁረአን እሚቀራውልጅ አላህ ይጨምርለት

  • @makilovehabashwte5350
    @makilovehabashwte5350 5 ปีที่แล้ว

    ማሻዓላሃ ተባረካላሃ እድግ በሉልኝ እስታዝ ሠዒድም ጀዛከላሃ ወኸርን ኸይር ጀዛክ አላህ ይክፍለክ

  • @shemseyamohammed3009
    @shemseyamohammed3009 6 ปีที่แล้ว +20

    ማሻአላህ ሀሩኖች አላህ ይጠብቅልን የኔ ቅመሞችችእድግ በሉ
    ወይኔ ቁርአን የቀራው ልጅ ቤተሰቦች ታድላችሁ ቀናሁ ለኔም የርሱን አይነት ልጅ እረዝቅኒ ያረብ

  • @ኩንፈየኩንኩንፈየኩን-ነ1ገ
    @ኩንፈየኩንኩንፈየኩን-ነ1ገ 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረከላህ ቁረአን የቀራው ደስ ሲል አላህ ይጨምረልህ

  • @ወደታችእሥከጀነት
    @ወደታችእሥከጀነት 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ሰዬ ወንድሜ ጀዛካላህ ኸይር ታዳጊዎች አላህ ያሳድጋችሁ ያሀባይብ

  • @alhamdulilaherabelalamen8236
    @alhamdulilaherabelalamen8236 6 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ተባረከላህ ጀዛኩሙላህ ህይረ ያሰላምምም ውብ ዝግጅት

  • @መሳልልሂወት
    @መሳልልሂወት 5 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ አላህ ያሳድጋችሁ የሙስሊም ተስፋወቻችን የሀገር ተረካቢወች

  • @jaaeendhhgsbz9335
    @jaaeendhhgsbz9335 6 ปีที่แล้ว +58

    አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላድ0ርገኝ ጌታ ምስጋና ይገባው በጣም ነው ደስ ያሉኝ የኛ ምርጦች

  • @mekyaausman2803
    @mekyaausman2803 6 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ተባረከላህ ደስ ሲሉ አላህ ይጨምርላቸው

  • @zmzmmohamed1475
    @zmzmmohamed1475 6 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ተባረከሏህ አምሳያችሁን ያብዛልን አብዱረሂም ጀዛክላልኸረን በርታ ወንድሜ አይዞህ

  • @anotherday1864
    @anotherday1864 6 ปีที่แล้ว +4

    ቁርአን ያቀረበው ልጅ እኔስ ቀናሁብክ ያአላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @seadi1181
    @seadi1181 4 ปีที่แล้ว +4

    ደስ የሚል ፕሮግራም

  • @alaaabdlh6084
    @alaaabdlh6084 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ሀሮኖች በርቱ ሰያ ምርጥሰእ

  • @toybaoumer4375
    @toybaoumer4375 6 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ በተለኝ ቁረአን ስቀሩ ማሻአላህ ፕሮግራሙ በጣም ጥሩ ነው በራሳቸው እሚተማመኑ በዙ ሰው ፍት መቅራት ማውራት መርሳት እሚችሉ ያደርጋቸዋል

  • @zeinbbintkader92
    @zeinbbintkader92 6 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርላችሁ ቆይ አንድ ጥያቄ ያልገባኝ አለ ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም የቁራአን ግማሽ ትሆናለች ያላት ሱራ ሱረቱል ካፊሩብ ነው ግን እንዴት ሱረቱል ፈቲሀ ሊሆን ቻለ?????

  • @rahimayoutube
    @rahimayoutube 2 ปีที่แล้ว +1

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሒወበረካትሁ አህለን ማሻአላህ ማሻአላህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @zahra-ik8kw
    @zahra-ik8kw 6 ปีที่แล้ว +2

    አይቀጥልም ወይ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችህ የኔ ውዶች? ?

  • @ሰሚር
    @ሰሚር 6 ปีที่แล้ว +14

    በጣም ትልቅ ስራ ነው ጀዛከላህ
    ጥያቄ ሲሳሳቱ እዛው መልሱ ቢነገራቸው እንዲማሩበት እቺ አስተያየቴ ናት እና ሲወድቁ ሞራል በሚጠብቅ መልኩ ይነገራቸው ልጆች ስለሆኑ ... በተረፈ ማሻ አላህ ተባብረን ትልቅ የሆነ ዝግጅት እናደርገዋለን ቀጣዩን ትውልድ ቀናሁበት ማሻአላህ

  • @alyahar7642
    @alyahar7642 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ፣በጣምአርፍኘሩግራምነው፣ቀጥሉበት

  • @ተወከልበአሏህ
    @ተወከልበአሏህ 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ኡስታዝ ምርጥ ነው አላህ ይጨምርልህ ውዶቼ እናተንም አላህ የሰድጋቹሁ አልሃምዱሊላህ አሁንስ ኡስታዝ እኔም የአንተ ተማሪ ሆኛለሁ የግረልኝ ያረብ መች ይሁን እንድ ምቀረው በዱአቹ አትርሱኝ መልካም ስራህ አላህ ይውዳድልህ።

  • @እሙመሀመድ-ዠ1ሐ
    @እሙመሀመድ-ዠ1ሐ 5 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአሏህ
    ማሻአሏህ
    ማሻአሏህ
    አሏህ
    ይጨምርላችሁ በጣም ደስየሚል ፕሮግራም ነው

  • @alpalp5094
    @alpalp5094 6 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጣም ደሥ ይላል ወላለ በዚው ቀጥሉ ከረመዳንም ወጪ

  • @የቢላልዘርነኝየዛሀበሻ
    @የቢላልዘርነኝየዛሀበሻ 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ተባረከላህ የኛ ምርጦች አላህ ይጨምርላችሁ ክፉ አይንካችሁ እድግ በቢልን

  • @saraibrahim4980
    @saraibrahim4980 4 ปีที่แล้ว

    Mashaallah mashaallah tabrkallh widi ya akira itoche wadimoche lalh bilachu duyii arguliny adra lalh bilachu quran idgbaliny😭😭😭☝️☝️☝️🤲🤲🤲

  • @yewalloolij8260
    @yewalloolij8260 6 ปีที่แล้ว +3

    Maasha Allah በርቱ ጀግኖቼ

  • @zaharaai8252
    @zaharaai8252 6 ปีที่แล้ว +3

    ماشاءالله تبارك الله جزاكم الله خيرا

  • @አሚነኝየሀላሉአድናቂ
    @አሚነኝየሀላሉአድናቂ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እንዴት ደስ ይላል አላህ እውቀቱን ይጨምርላችሁ

  • @ኩንቀውየን-ጰ7ቐ
    @ኩንቀውየን-ጰ7ቐ 6 ปีที่แล้ว +15

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ መልካም የኢባዳ ወር ለሁላችን ይሁንልን

  • @ኢስላምነዉሂወቴጀነትነዉም
    @ኢስላምነዉሂወቴጀነትነዉም 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ አኺ ቀጥልበት ቆንጆ ፕሮግራም ነዉ

  • @ahail9004
    @ahail9004 6 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ደስ እንድህ ነው እንግድህ መሆን ያለበት አላህ ያሳድጋችሁ የኛንም ልጆች እንድህ አላህ ያድርግልን ያረብብ

  • @ዙዙኔኝ
    @ዙዙኔኝ 6 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አለህ ያአህባብ አለህ የህፈዝኩም አለህ ይጭርለቸዉ ሀሩንኖች አቅረብወች አዘገጅዎች ጃዛኩማ አለህ ኸይር አለህ ይጠብቀቸዉ።

  • @allahisonallah3894
    @allahisonallah3894 6 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ፕሮግራሙ በጣም ደስ ይላል ግን የሰው ስሜት ጠብቁ ወዳቂዎች ሁነዋል ምናምን የሚለው ንግግር እንኳን ለተወዳዳሪ ለተመልካች ስሜት ይነካል ስለዚህ በጡሩ ስሜት ተናገሩ

  • @Sa-bp5hz
    @Sa-bp5hz 6 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ መግቢያው ነሽዳ ደስ ሲል የሙነሽዳውን ስም የምታቁ ጠቁሙኝ

  • @ጀሚላመሀመድ
    @ጀሚላመሀመድ 6 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አሏህ ጀዛኩሙሏህ ኸይር ሀሩን ትዩብ

    • @nuriayh9879
      @nuriayh9879 5 ปีที่แล้ว

      ማሻ አላህ

  • @ፊርዲነኝየእናቴናፊቂስደተ
    @ፊርዲነኝየእናቴናፊቂስደተ 6 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ የኔዉዶች አላህ ይጨምርላችሁ አላህ ያሳድጋችሁ ኡስታዝ ጀዞከላህ ኸይር

  • @ቤትአማራነኛቀብራራዎአማራ
    @ቤትአማራነኛቀብራራዎአማራ 6 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ
    ጀዛኩም ኸይር
    ሀሩኖች ጀዛኩም ቅጠሉበት

  • @nuritali4155
    @nuritali4155 6 ปีที่แล้ว +1

    Mashallah mashallah allahu akbr betam Des yemil new

  • @ራቢነኝሰኢድአባቴነው
    @ራቢነኝሰኢድአባቴነው 6 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ሃሩን ዩቱብ ለአላህ ብየ እወዳችሆለሁ

  • @ሰውማመኔጎዳኝ
    @ሰውማመኔጎዳኝ 2 ปีที่แล้ว

    መሻ አላህ በርቱቱ የኢስላም መከታወች 💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @እሥላምነውህይወቴሂጃ-የ5ጨ
    @እሥላምነውህይወቴሂጃ-የ5ጨ 6 ปีที่แล้ว +1

    መሺአላህአሌኩም
    አላህያሳዲጋችሁይጨምርላችሁ
    ጀዛከላሁምኸይርን

  • @naeman9155
    @naeman9155 3 ปีที่แล้ว

    አለሁ አክበር ማሻ አለህ አለህ ይጫምርላቹሁ በጣም ዳስ ይላል ጄዛኩም አለህ ከይር

  • @ቢንትኸይረዲንየአላህባሪያ
    @ቢንትኸይረዲንየአላህባሪያ 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርለቹ የኛ ጀግኖች

  • @ቢንትባባ
    @ቢንትባባ 6 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ ዴስ የሚል ዝግጅ ነው

  • @ነኢማያላህባሪያ
    @ነኢማያላህባሪያ 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ያሳድጋችሁ የነገ ፍሬዎች ኡስታዝም አላህ ይጠብቅህ

  • @أمينهمحمد-غ1ذ
    @أمينهمحمد-غ1ذ 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ኡስታዝ ሠኢድ አድናቂህ ነኝ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ

  • @Hawaሀዋዩቱብ1-x3c
    @Hawaሀዋዩቱብ1-x3c ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ሰያ ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @seadi1181
    @seadi1181 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ሰያው ኡስታዚ አላህ ይጠብቅህ

  • @kedijakedija5272
    @kedijakedija5272 6 ปีที่แล้ว

    ቢስሚላህ በአላህ ስም በጣም ደስ ይላል ብዙ ጥቅሞችን አግኝተንበታል

  • @የቢላልዘርነኚያዉምሀበሻአ
    @የቢላልዘርነኚያዉምሀበሻአ 4 ปีที่แล้ว

    ሀሩን. ትዮብ. 10000ሺሠብሥክራይብ. ማረግብችል. ባረኩነበር

  • @funnygames1922
    @funnygames1922 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ የኔ ውዶች ሲያምሩ አላህ ይጨምርላቹ ጀዛከላህ ኸይር ኡሥታዝ ሰይድ

  • @امتوفيقامتوفيق-ر7د
    @امتوفيقامتوفيق-ر7د 6 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ኡስታዝ ስታድ ጀማል አላህ ይጠብቅ

  • @naemaale3947
    @naemaale3947 6 ปีที่แล้ว +2

    Masha alha masha alhaa baxami dasi yamiluu tadagi alha yicamirilachuu

  • @ፋጡማአላህወኪል
    @ፋጡማአላህወኪል 6 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ያሳድጋቹ

  • @እሙኻሊድበቅርብቢኢዝኒሏህ
    @እሙኻሊድበቅርብቢኢዝኒሏህ 6 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ። ማሻአላህ። ማሻአላህ። ቢላሎች ጎበዝ
    .
    ጃአፈሮች በርቱ
    ማሻአላህ። እስላም ልጆች

  • @hayatmekonenealhumeiniasal6655
    @hayatmekonenealhumeiniasal6655 6 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ጀዛኩምላህ ኸይረን

  • @የጅማልሚስትነኝየባሌአፍቃ
    @የጅማልሚስትነኝየባሌአፍቃ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እኔ ግና አይሁት ታድጊውች ማሻ አላህ አላህ እትልቅ ቦታ ያድርሳችው

  • @ኢልምብረሃንነው
    @ኢልምብረሃንነው 6 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ሀሩን ቲውብ
    ሀሩንን ለቁም ነገር ያብቃልህ
    በስሙ የተሰየመለትን ቻናል እንደሚረከብ ተስፋ አለኝ
    የኡማው ምርጥ ሚድያ አላህ ያድርገው
    ሀሩን ቲውብ ምርጫዬ ነው።

  • @mekimaraki5384
    @mekimaraki5384 6 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ። በጣም አሪፍ ትምህርት ሰጪ ነው በርታ ጀዛከላ ኸይር አሂ ፊላህ

  • @ኡሙሙሀመድR
    @ኡሙሙሀመድR 6 ปีที่แล้ว +1

    ماشاء الله ماشاء الله ماشا ء الله🌻🌻🌻

  • @fetehamahmud9991
    @fetehamahmud9991 6 ปีที่แล้ว +1

    Masha allah tebarekallah

  • @zekiyamulu4034
    @zekiyamulu4034 6 ปีที่แล้ว +1

    ማሻላህ ግን ጥቄው ለእኛ መነገር ነበረባቹ እቱ ጋ ነው የሳቱት ኤቱጋ ነው ኤክስ የገባባቸው ወይስ ሌላ ቀን ልታቀርቡት ነው ሰው እንደ አይሰማ ብላቹ ነው

  • @ሀናንነኝጉራጌዋእናቷመሣይ
    @ሀናንነኝጉራጌዋእናቷመሣይ 6 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እኔ ብሆን የታሪኩ ጥያቄ አአአ ብዬ ነበር ምቀረው

  • @sadamohamad260
    @sadamohamad260 6 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ ታዳጊወቹም አላህ ለቁም ነገር ያብቃችሁ

  • @fsy1999
    @fsy1999 6 ปีที่แล้ว +19

    ማሻአላህ ቢላሎችን አልጠበኳቸዉም ነበር👏👏👏👍👌

    • @aminetseid6900
      @aminetseid6900 6 ปีที่แล้ว

      የሁረል ኤይን ጉሩፕ ተማሪ ነኝ
      ኦክቲ የደጋን መስጂድ ነው ፕሮፋይልሽ የሀገሬ ልጂ ነሽ እንደ ኡኡ

    • @hawabest2100
      @hawabest2100 5 ปีที่แล้ว

      አልሀምዱሊላ ሙሥሊምያደረገንጌታ

    • @rahemayebre3425
      @rahemayebre3425 4 ปีที่แล้ว

      ማሸአህ

    • @hfi9159
      @hfi9159 4 ปีที่แล้ว

      🍹👍

    • @tesggtmo4966
      @tesggtmo4966 3 ปีที่แล้ว

      አሰላሙ አለይኩም ማሻአላህ አላህ ይጨምራቹህ በርቱ ቀጥሉበት

  • @አልሀምዱሊላህ.አልኩሊሀል
    @አልሀምዱሊላህ.አልኩሊሀል 6 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክ.አላህ.ኸይርን.ኡስታዝና.አላህ.ይጨምርላችሁ.ውዴቸ

  • @ጀሙነኝወለየዋ
    @ጀሙነኝወለየዋ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ደስ ሲሉው አላህ ያሳድጋችሁ

  • @zebibaendris5913
    @zebibaendris5913 6 ปีที่แล้ว +8

    ቁርአን የቀራውልጅ ማሻአላ ድምፁ

  • @alpalp5094
    @alpalp5094 6 ปีที่แล้ว

    ከረመዳን ዉጪ እራሡ መቀጠል ነው ያለበት በጣም ጠቃሚ ነው ጀዛኩመላህ ዲኑን ተረካቢ ወጣቶችን ማፈራት ቀለል አደለም በጣም የሚበረታታ ነው

  • @toybakebede1635
    @toybakebede1635 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ
    ለሁላችሁም ሷልህልጅውች ይውፍቀን ሳያ ረጅም ዕድሜ እና ጤና ተመኛሁልህ ።

  • @mioabdulkadir9380
    @mioabdulkadir9380 6 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah jzkr

  • @ዜድነኝየሁሪአይንሶመያዜድ
    @ዜድነኝየሁሪአይንሶመያዜድ 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህዋክበር
    ኡዝታዜሰይድ አላህይጨምርልህአላህይጠብቃችሁያረብመልካምየሮመዳንወር

  • @sadawndawek5919
    @sadawndawek5919 6 ปีที่แล้ว

    ማሽ ረላህ አላህ የስድግችሁ
    ቅረአን የቀረው ልጅ ማሻ አላህ ድምፅ በጣም የመራል

  • @jemelaahmad6516
    @jemelaahmad6516 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህአላህይጨምርላችሁ

  • @munamuna7589
    @munamuna7589 6 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረከላህ

  • @የቢላልዘርነኝየሙአዚኑ
    @የቢላልዘርነኝየሙአዚኑ 5 ปีที่แล้ว

    መሻአሏህ ተባረከሏህ እደጉ የኔ ምርጦች የዛሬ አበባወች የነገ ፍሬወች አላህ ያርጋችሁ በርቱ ቀጥሉበት

  • @roziyoutube9061
    @roziyoutube9061 6 ปีที่แล้ว +1

    Mashalay allah yicamirilachihu

  • @እማሁሌምበልቤዉሥጥነሽየአ
    @እማሁሌምበልቤዉሥጥነሽየአ 6 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ በጣም ደሥ የሚል ነዉ

  • @T0123-v5q
    @T0123-v5q 6 ปีที่แล้ว +1

    Mashe allhe tabare allhe jaze allhe kayere allhe yasadegachue

  • @hawabintmuhammedhawabintlu3655
    @hawabintmuhammedhawabintlu3655 5 ปีที่แล้ว

    Masha allah allah yitebkachu allah yasadgachu yene mirtoche

  • @user-tc7sl6eb9s
    @user-tc7sl6eb9s 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ በጣም ያምራል አላህ ይጨምርላችሁ

  • @ዛህራኢስላምነውሂወቴዛህራ
    @ዛህራኢስላምነውሂወቴዛህራ 6 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ጀዛኩምላህ