መጽሐፍ ቅዱሳዊ ውይይት[Protestant Vs Apostolic]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 29

  • @tabarkmomy1943
    @tabarkmomy1943 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤እህት ተባረክ

  • @biruk8617
    @biruk8617 หลายเดือนก่อน +1

    Sis Meheret, God bless you so much. Loved the debate. And I've learned a lot.

  • @BinyamBelte
    @BinyamBelte หลายเดือนก่อน

    እህቴ ኢየሱስ ይባርክሽ 🎉🎉🎉❤

  • @EliasAndualem-v9g
    @EliasAndualem-v9g หลายเดือนก่อน +1

    GOD BILESE MY SISTER ❤

  • @ElfiyosRima
    @ElfiyosRima หลายเดือนก่อน +3

    ቃልም ሥጋ ሆነ ።ፀጋንና እዉነት ተመልቶ በእኛ አደረ፥አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለዉ ክብር የሆነዉ ክብሩን አየን።
    የዮሐንስ ወንጌል 1:15
    ኢየሱስ ክርስቶስም በሥጋ እንደመጣ የማይታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም፤ይህም የክርስቶስ ተቃዋሚዉ መንፈስ ነዉ፤
    3ኛ የዮሐ.መልእክት4:3

  • @AbayinehKifile
    @AbayinehKifile หลายเดือนก่อน +3

    Sewu indet eyawoqe ykerakeral amno qucci bil mn alebeti
    Ehte anch tebareki eg/r tsega yesixsh

  • @yosefbayu6664
    @yosefbayu6664 หลายเดือนก่อน +2

    እየሱስ ይባርክሽ፠❤❤❤

  • @TolaDame-v2k
    @TolaDame-v2k หลายเดือนก่อน +2

    እየሱስ ይባርክሽ

  • @yabseradegfa
    @yabseradegfa หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብኤርንየመምሰልሚስጥርያለጥርታላቅነውበሥጋየተገለጠ

  • @belayhuntemesgen4525
    @belayhuntemesgen4525 หลายเดือนก่อน +1

    ሁለታችሁም በእውቀት እና እንደ እግዚአብሔር ቃል ብትወያዩ መልካም ነበር።

  • @adamnahusenay2508
    @adamnahusenay2508 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ በምድር ላይ የተናገራቸው እና የሰራቸው ብዙዎቹ የነቢያቱን ትንቢት መፈፀም ነው እግዚአብሔር ስጋ ሆኖ እንደሚመጣ የተናገሩትን: ለሥላሴ አማኞች ይህ ሚስጥር በልብ ነው የተፃፈው፡ ፊደል ይገላል ያለው ጳውሎስ ይሄን ነው ወልድን ከአብ ለምታሳንሱ፡ እግዚአብሔር ሦስት ገፀ አለኝ በመለኳት ግን አንድ ነኝ ያለው በዛ እውቀት እንድንቀበለው እና አንድናመልከው ነው ወንጌል የምስራቹም እሄው ነው በወልድ ያመነ የዘላለም ሂወት አለው የእግዚአብሔር ልጅነት ስልጣን አለው ወልድ ጌታችን አምላካችን ነው ፡ protestant መፀሀፈ ሔኖክን ብትቀበሉ መልካም ነው እዛ ላይ በግልፀ ተቀምጧል

  • @teferichufaro3060
    @teferichufaro3060 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር በሥጋ ተገለጠ አማኑኤል ሆነ። ከአንዱ በቀር ሌላ እግዚአብሔር የለም።

  • @bekelewana5246
    @bekelewana5246 หลายเดือนก่อน +2

    Kkkkk ምናምን ምናምን ምንድንነው?ጀግናችን እህቴ ሰውየውን እንድንተባተብ አረግሽው እኮ።ኢየሱስ ይባርክሽ።

  • @HenockTeklehimanot
    @HenockTeklehimanot หลายเดือนก่อน +1

    እንደኛ በስጋ እና በደም ተካፍሏል ይላል ታዲያ ምን እናድርገው ይህን ቃል????

  • @yareddemeke8442
    @yareddemeke8442 หลายเดือนก่อน +1

    joroyee eyesema eyesus lij adelem alsha ... metsaf kidos yiteyiqish lela mnm alilim

  • @DawitMana-wj6xk
    @DawitMana-wj6xk หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ ሰውነት ወደ መለኮት ነው የፀለየው። ምክንያቱም ቃሉ የሚለው የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነቱ ተገልጦ ይኖራል ።ገለቲያ 2....

  • @yabseradegfa
    @yabseradegfa หลายเดือนก่อน

    የዲያብስንስራለማፍረስየሕግዚአብርልጅተገለጠ

  • @andargealaro9945
    @andargealaro9945 หลายเดือนก่อน +1

    Yedekemezamur andinetna ye abna ye weld andinet and aydelem. Dekemezamur yeteleyaye akal fekad alachew. Ab be weld tegelto yeminor enji be sewugna endemibalew yeteleyayu akalat aydelum. Eyesus abm weldm menfes kidusm new. Be qola 2:9 lay be ersu yemelekot mulat hulu besewunet tegelto yinoralna slemil.

  • @ENDASHAWANSARA-kb2zx
    @ENDASHAWANSARA-kb2zx 16 วันที่ผ่านมา

    ምናምን ምናምን ምንድ ነዉ ???

  • @kassakawzaMalefia-nk3ox
    @kassakawzaMalefia-nk3ox หลายเดือนก่อน +1

    ይጸልልሻል ማለት overdhadewed ይላል አጠላበት ማለት እንጂ መንፈስ ሥጋ ሆነ ማለት አይደለም!!

  • @AsterEr
    @AsterEr หลายเดือนก่อน +2

    በጌታ በኢየሱስ ስም!! 😂 የእግዚአብሔርን ቃል፦ ምናምን አይባልምና ወንድማችን ድፍረትስ አይሆንብህም ወይ?

  • @kassayenegussie-hs7bd
    @kassayenegussie-hs7bd หลายเดือนก่อน +3

    እህቴ ኢየሱስ ይባርክሽ ይህ ከባድ ሚስጥር በመንፈስ እንጂ በስጋ መረዳት አይቻልም።እግዚአብሄርን የመምሰል ሚስጥር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው በስጋ የተገለጠ።1ኛ ጢሞ 3:-16

  • @abaynehgirma6233
    @abaynehgirma6233 หลายเดือนก่อน

    እየሱስ እራሱን ይገለጽልህ ወንድሜ የተጻፈው ቃል ፊደል እንዳሆንብ በስጋ መረደት አይቻልም መንፈስ ሂወትን ይሰጣል ፊደል ይገላል

  • @GemechuLeta-dl4pr
    @GemechuLeta-dl4pr หลายเดือนก่อน

    Yemr gn tazebkuk kalawek Zim bel

  • @AlebachewGonama-h2b
    @AlebachewGonama-h2b 11 วันที่ผ่านมา

    መጵሃፍ ወሰጥ ምናምን ምናምን ምባል የለም ወንድም።

  • @TameKeba
    @TameKeba หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ በስጋ፡አልተገለጠም፡ያልሽው፡ሴትዮ፡እስቲ ሮሜ ፰፥፬፡ያለውን፡አንብቢው፡እግዚአብሔር፡ልጁን፡በሃጢያተኛ፡ስጋ፡ምሳሌ፡ልኮልናል፡ይላል

  • @rodamilkias6087
    @rodamilkias6087 หลายเดือนก่อน

    ስማ አንተ ማን ነህ (ስራቱ )! ባክህ ለክርክር ከመቅረብህ በፊት ቁጭ ብለህ ቃሉን አጥና !አለበለዚያ እነዚህ መናፍቃንን አታሰድበን😢

  • @kassakawzaMalefia-nk3ox
    @kassakawzaMalefia-nk3ox หลายเดือนก่อน

    ይሄ የለየለት ቀበጣሪ ደደብ ነው!!

  • @AlebachewGonama-h2b
    @AlebachewGonama-h2b 11 วันที่ผ่านมา

    መጵሃፍ ወሰጥ ምናምን ምናምን ምባል የለም ወንድም።