ከሞት እንደሚነሳ ፍቅራዲስ የዘፈነችለት ባለ ቅኔ ሙሉጌታ ተስፋዬ አያ ሙሌ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • ከሞት እንደሚነሳ ፍቅራዲስ የዘፈነችለት ባለ ቅኔ ሙሉጌታ ተስፋዬ አያ ሙሌ #seifu on ebs#abel birhanu#amharic music#zehabesha
    SUBSCRIBE AND LIKE for more videos
    ይህ ቻናል በስፋት ኪነ ጥበብ ላይ የሚያተኩር የመዝናኛ ቻናል ነው።

ความคิดเห็น • 29

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 ปีที่แล้ว +6

    ይገርማል😰ስንት ጎበዝ, ጀግና,የሀገር የህዝብ ዋልታ መከታ የሆኑ የነበሩ ብዙ ሳይነግርላቸው ያለፉ እጅግ ብዙ ናቸው! ቸሩ እግዚአብሔር ነፍሱን በገነት ያኑርልን🙏🏿😰🙏🏿😰🙏🏿😰🙏🏿

  • @abeskesta278
    @abeskesta278 8 หลายเดือนก่อน +2

    የዚህ አስደነቂ ሰዉ እዳ አለብን በእዉነቱ,የአያ ሙሌን ታሪክ ደግሜ ደጋግሜ ብሰማዉ ሁሌ እደ አዲስ ነዉ የሚሆንብኝ

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 2 ปีที่แล้ว +5

    አያ ሙሌ አነጀቴን በላኸው .
    እንደ አንተ አይነት ሰው እስከ ዛሬ ሰምቼ አላውቅም ነበር ምክኒያቱም ለሰላሳ አመት እድሜ በውጪ ሐገር በመኖሬ ስላንተ ላላውቅ ችያለሁ ዛሬ ግን እድሜ ልክ አብሬው እነደ ኖረኩት ሰው ከልቤ ሐዘን ገባ .ክብርህ በሰማያዊው አባትህ ቤት በገነት እነደሚሆን አልጠራጠርም .አያ ሙሌ ነፍስህን በገነት ያኑርልኝ .የከተማው መናኝ ባህታዊው አያ ሙሌን ሳላስተዋወቅከኝ እሮፍናን በጣም አመሰግንሀለሁ.ተባረክ

    • @dagnewtsega648
      @dagnewtsega648 2 ปีที่แล้ว

      1111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111qqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqq1111111111111111111111111111111qqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqq111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111q1qqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqq
      1

  • @genetsolomon-c2t
    @genetsolomon-c2t 8 หลายเดือนก่อน +1

    ይህን መፀሐፍ የት ይገኛል ብትጠቁመኝ ደሰ ይለኛል እንዲህ አይነት ደጋግ ሰዎች ቶሎ ለምን ይጠፉብናል ኡፍፍፍፍፍፍፍ

  • @ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን
    @ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን 2 ปีที่แล้ว +3

    በእንባ ነው የጨረስኩት😭በረከቱ ይደርብን የኝህ ድንቅ ሰው

  • @aduadu4027
    @aduadu4027 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ታሪክ ነው አቀራረቡ በጣም ያምራል በዚህ ቀጥል

  • @YasiinFanta
    @YasiinFanta 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shhshsj5832
    @shhshsj5832 2 ปีที่แล้ว +2

    ሙሌ ነፍስውን በአፀገኑት ያኑሮው ፈጣር

  • @Rose-xh6bk
    @Rose-xh6bk 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ ስለሙሉጌታ ተስፋየ ታሪክ በጣም አቃለሁ የወልዲያ ልጅ ስለሆንኩ ግን መንፈስ ይናገራል ገለመኔ ምናምን ያልከው አንድ እውነት አይደለም እብድን ያድናል ማናምን ውሸት ነው አወ ጎበዝ ባለቅኔ ጎበዝ ገጣሚ አማርኛን ይራቀቅበታል ሌላው ውሸት ነው ታሪክ አታዛባ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 3 หลายเดือนก่อน

    ሌላው ኢህአዲግ ሲገባ አብሮ ሲሰራ ቆይቶ በሁዋላ ሸራቸውን ክፋታቸውን ኢትዮጵያን የማጥፋት የማፍረስ አላማቸውን አይቶ እንዲህም ብሏቸው ነበር
    " ከዚህ በሁዋላ መንገዴና መንገዳችሁ ተለያይቷል "ብሏቸው ከነበረበት የትንሽ ግዜ አብሮ ቆይታው ትቷቸው ወደ ችግር የገባ ኢትዮጵያዊው ነብይ ነበር :: ብዙ ብዙ ብሏል ግና እኛ ሰውን ከሞተ በሁዋላ ነውና የምናመሰግነው እንዲሁ እያወራን እየተባላን ይህችን ከንቱ ዐለም ትተናት እንሄዳለን :;

  • @fatumawollo
    @fatumawollo 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ራህመቱላሂ ወበራካቱሁ ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች እደትናችሁልኝ የአላህ ሰላምና እዝነት አይለያችሁ አላህ አገራችንም ሰላም ያድርግልን በስርም የሚገኝ አላህ በሰላም ሀገራቸው ያስገባቸው ወደኔ ቤት ፍሮፋይሌን በመጫን ኑ በተሰብ እንሁን

  • @geez2115
    @geez2115 2 ปีที่แล้ว +5

    ድንቅ አቀራረብ ውበት ያለው ለዛ ጥበባዊ አወራረድ ይደርጅ ብያለው በርታ.👍

  • @Mastewal-p6q
    @Mastewal-p6q 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @musicology5413
    @musicology5413 ปีที่แล้ว

    fkr awukalhu
    Ye yilema gebrab ena yet teddy afro sera nw man😒

  • @tsiontsion1287
    @tsiontsion1287 2 ปีที่แล้ว

    Betamnew ymednkew abat embrhanin knlijwa ytetga mutige yal eko Hulu almlay lsu kntunew dinknew alu inje ., Hod yifjew edlbesoch nin eko

  • @ragaamedia
    @ragaamedia ปีที่แล้ว

    Mulugeta abate demo composer nw lezi zema

  • @annasmith3778
    @annasmith3778 2 ปีที่แล้ว +2

    I like fikerAddis ♥️

  • @biruskyabebe5398
    @biruskyabebe5398 2 ปีที่แล้ว

    Aya mule yemer ayal see neber

  • @abdulaizali4104
    @abdulaizali4104 2 ปีที่แล้ว

    U have volume problems

  • @smd7650
    @smd7650 2 ปีที่แล้ว

    Bedenb New yemawkew mulugetan sengatera apartment teru sew deg neber rest in peace 🙏

  • @amifeke526
    @amifeke526 2 ปีที่แล้ว

    Wey anjatan belagni

  • @mebrateayele7499
    @mebrateayele7499 2 ปีที่แล้ว +1

    Yegermal

  • @deregeaman5387
    @deregeaman5387 2 ปีที่แล้ว +1

    Yemigerm sew new

  • @amifeke526
    @amifeke526 2 ปีที่แล้ว

    Nebs ymsr 😭😭😭😭

  • @545menel
    @545menel 2 ปีที่แล้ว

    Tenzazke

  • @አምላከጊዬርጊስ
    @አምላከጊዬርጊስ 2 ปีที่แล้ว

    Berta wendime

  • @selmonyehalem9032
    @selmonyehalem9032 2 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ እይታ ነው

  • @tigistayele5489
    @tigistayele5489 2 ปีที่แล้ว

    Wuyyyy salawekew yameletegne dink sew eskezare and metsehafun enkuwan anbebe alawekem 😔Thank you brother selasawekegne libe wust tilik belo new yegebaw May your beautiful soul rest in peace!