ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኢትዮጵያ እናቶች ሁሉ መድኃኔለም ደስታቹን እጥፍ ያድርገው አሜን::
የፍቅር ህገር ምንጃር ውብ እኮ ነሽ ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ፍቅራቸው ያስቀናል ሙሽሮች በጣም ታምራላችሁ የተባረከ መልካም ጋብቻ ያርግላችሁ
Ewunet nw wubi nat hageri
በጣም በዘር በሀይማኖት የማትግከፋፈል
ዋው ደስ ይላል የሀገረ ልጆች እግዚያብሄር የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ያድርግላችሁ ለናትና ላባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን
የውቦች እና የቆነጃጂት ሀገር የእምዬ ሚኒልክ ሀገር ሸዋ
ምንጃር ወለላው ስታምሩ እግዚአብሄር እረጂም እድሜይስዝጣችሁ ውድድድድድድድድድድ።
ምንጃርን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ 🙋 ሀገሬ
Hi
Alehulshi
ዋው ስታምሩ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ምርጥ ቤትስብ ስላም ፍቅር ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁን እድሜ ጤናለእናቶ ና አባቶች ውለታችሁ ብዙ ነዉ
የሙሽሮቹ ፎቶ በጣም ያምራል በሞዴል ቢቀርብአሪፍ ነው።
Honey It’s photoshop look how the groom is darker than his wedding
እናመሰግናለን እንደው ስወዳት ጋዜጠኛዋን ፈገግታዋ በቂ ነው 😍
የሰፈሬ ልጅ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ
በጣም ጨዋ ቤተሰቦች ናችሁ።ከሀይማኖታችሁ አያናውፃችሁ ክርስቶስ ስላላችሁ ሁሉም አላችሁ።
ምንጃሬዎች እኮ ፍቅር ናቸው የኔም ጓደኛየ ምንጃር ነው እኔ ደሞ ጎጃሜ
እንለዋወጥ እኔ ምጃር ነኝ ጓደኛዬ ጎጃም 🙈
@@ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ አጀብ ነው በቃ ጎረቢት እንሆናለን
😍😍😘😘ምርጦች ምንጃሮች
ዘላአለም እንኳን ለዚህ አበቃህ 🙏 አይንዬንም ስላየኋት ደስ ብሎኛል እንደ አዲስ ዛሬ ማግባትሽን ባይም አይንዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ🙏 ሳልል አላልፍምውብ የትውልድ ሐገሬ ምንጃር እንዴት እንደናፈቅሽኝ
ዋው ያምራል የሀገሬ ልጆች እኔ ሀገሬ አርቲ ነው በጣም ነው የምውደው በቅርብ ቀን ውደሀገሬ እመጣለሁ ደስስስስ ይላል
ቆንጆ ሙሽሮቾ የተባረከ የተቀደሰ ጋብቻ ይሁንላችሁ።
Subscribe adrgugn yager lijoch, enem agbche lideset
ያገሬ ልጆች ስታምሩ ትዳራችሁ የአብረሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
ዋው በጣም ደስ ይላል ያብረሃም የሳራ ይሁንላችሁ
የአያቶቸ ሀገር ምንጃር መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
Yager lij subscribe adrgugn eski enem endageba
@@Heavennebiyu Eshi melikam.edl
በጣም ደስ እሚሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ትዳራችሁን ያማረ የሰመረ ያድርግላችሁ እባ እየተናነቀኝ ነው የጨረስኩት እደዚህም አይነት ፍቅር አለ
የፋና ሴት ጋዜጠኞች👌
ታምራላችሁ ያገሬ ልጆች
ለምለሚቱ ሸዋ ምንጃር የምዬ ምኒሊክ ሀገር💚💛❤😍
Waw betam des tilalachuu yagere lijochii yabreham. Yesara tidar yihunilachuuu
ሁለቱም ሲያምሩ😍😍 የሳራ ያብረሀም ያረግላችሁ👍👍👍
ምጃር ሐገሬ ሰላሕሺ ይብዛ
wow tameralichue melkam yetdar zemen yhuenlachue
የምንጃር ነጭ ጤፍ የሴቶቹምሳ፣ የት አገኝሻለው ብቀመጥ ብነሳ።
ዋው
ጠያቂው ጥያቄው ከአንድ ሀሳብ ወደ አንዱ ትዘላለች ብዙም አይመችም
ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
ሙሽሮቹ ደስሲሉ
በጣም ታምራላችሁ ተባርኩ
ለናቶች እድሜ ከጤና ይስልኝ
Melkam gabcha yhunlachihu yagere ljochi
ልጅ ሲያምር
Egziabhir fekrachihun yabzawu
Wowww mnjer hagry yetwaldkubte Ararite
Dess seteluuu😍😍😘😘Eski selkachihun askemtu fanawoch enem dess yemil beteseb lageba new ena lagegnachu felgalew
ደስ የሚል ቤተሰብ ነው
መልካም ጋብቻ ይሁንላቹህ
ዋዋ እንኳን በስላም መጣሽ ሐገር ናፈቃኝለች ሳሚልኝ
ውለዱ ክበዱ የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ያድርግላችሁ ለአገራችንም ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን
ውለዱክበዱ።
Amen ደስ የብላችሁ የስላም አመላኬ ከናተ ጋረ ይሁን
Wow very. interesting thanks
ዋዉ ሀገሬ አምላክ ትዳራችሁን ይባርክ
ሽዋሮቢትም ብቅ በየ 😍😍
Egzbhre ytamrlachew fikrachewun
Very. Nice
ሥታምሩ😘😘😍
MENJAR ARERTI yenyam yeayat kibem ayatochya heger new : yekoffetanoch hager new enkuwan ayenache dese yelale yetbarek Tedar yehuinelache Amen ::
ßeletu wundmin asekayeteshi leka zeliy konjon tebseshi new Egziabher tedarchihun yebark
መልካም ጋብቻ
What a family 👪❤.
Wawu seyameru hulume bale mhetibe nachiwu 💕💕💕💕💕
ሰአት ባያንስ አሪፍ ነበት
Wow yagera lijoce betam tamiralicehw
በጣምደስይላል።አገባህእንዴ።አብርንተምርንነበር።እኔኮንበስደትአለምነኝ
መታደል ነው እማት ጥሩ ሴሆን
ትክክል
Beautiful your
አጎትዩው ግን አሰለቀሰኝ በፍቅረ
Offffffff very. Beutfule family
መልካም ትዳር
Wow edt yaskenalew des yemil betesb get ahenem yebarkeschuw
Wow ❤💔❤💔👗👑👗👑
የእናቴ ሀገር❤❤❤❤❤❤❤
ታምራላችሁ
መልካም ጋብቻ ማሮች
Yene wuboche
ጋዜጠኛ ፣ ኧረ ስነስርአት
ታምራላችሁ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ በቅንነት
ደምሮሻለሁኝ ደምሪኝ ማር
Weye desi silu kifu ayikachu dingil maryam kena lijwa tixabiqachu
ሴቶቹ ሲያምሩ እርጋታቸው ውበታቸውን አደመቀው
ውይ አገሬ ምንጃር
አሳይኝ ምጃርን?
@@rahmimehamed8395 ምንም ችግር የለው
እረወዴት ናችሁ እዴውአገሬ ስትሉ እኔምምንጃሬንኝእረላግኛችሁ።
ጋዜጠኛዎስወድሺ።
@@AaaBbb-tn8bo አለንልሽ ማሬዋ
አሪፍ ነው
Wowow💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💔👍🏽
Wow
የሀገሬ ልጆች happy married life zelalaem . ምንጃር የትዕብቴ መኖሪያ ትናፊቂኛለሽ
Tamralachu hulachhum mlkam tdar yhunlachhu
yabraham ye sara yadrglachu yagre ljoche
💑💞😍😍😍
Dessssss sitilu
ደስይላ
elensa intertement
ሽዋየ የሴት ነው ወይስ የወድ
ለሁለቱም ይሆናል
ስድስት አመት በፍቅር ይገርማል ውለዱ ክበዱ
Yehehagera Koratoche Akorachehugne Weddddddddddddd
😍😍😍😍😍😍😘😘
ውድድድድድድድድ
Mlkame. Batsbe. Khagre. Mlkame. Nwre. Tbarku
Weyene hagerev
እኔም የመጨረሻ ልጅ ነኝ ቅብጥ ያልኩኝ ነበርኩኝ
💘💘💘💘💘💘💘💘👍👍
ጀbod።።።።
👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤💋💋💋💋
ዋውስታምሩመልካምጋብቻይሁንላችሁምንጃርአገሪስወድሽሰላምሽብዝትይበልልንጋዜጠኘዋበእውነትበጣምእናመሰግናለንሰላምሽይብዛእህቴ
hagara ararti datime naw yanifikagn 💋💋
Lothisfamiiy
Ye neftegnoch midia
ወይኔ ያምራል
የኢትዮጵያ እናቶች ሁሉ መድኃኔለም ደስታቹን እጥፍ ያድርገው አሜን::
የፍቅር ህገር ምንጃር ውብ እኮ ነሽ ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ፍቅራቸው ያስቀናል ሙሽሮች በጣም ታምራላችሁ የተባረከ መልካም ጋብቻ ያርግላችሁ
Ewunet nw wubi nat hageri
በጣም በዘር በሀይማኖት የማትግከፋፈል
ዋው ደስ ይላል የሀገረ ልጆች እግዚያብሄር የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ያድርግላችሁ ለናትና ላባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን
የውቦች እና የቆነጃጂት ሀገር የእምዬ ሚኒልክ ሀገር ሸዋ
ምንጃር ወለላው ስታምሩ እግዚአብሄር እረጂም እድሜይስዝጣችሁ ውድድድድድድድድድድ።
ምንጃርን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ 🙋 ሀገሬ
Hi
Alehulshi
ዋው ስታምሩ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ምርጥ ቤትስብ ስላም ፍቅር ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁን እድሜ ጤና
ለእናቶ ና አባቶች ውለታችሁ ብዙ ነዉ
የሙሽሮቹ ፎቶ በጣም ያምራል በሞዴል ቢቀርብ
አሪፍ ነው።
Honey It’s photoshop look how the groom is darker than his wedding
እናመሰግናለን እንደው ስወዳት ጋዜጠኛዋን ፈገግታዋ በቂ ነው 😍
የሰፈሬ ልጅ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ
በጣም ጨዋ ቤተሰቦች ናችሁ።
ከሀይማኖታችሁ አያናውፃችሁ ክርስቶስ ስላላችሁ ሁሉም አላችሁ።
ምንጃሬዎች እኮ ፍቅር ናቸው የኔም ጓደኛየ ምንጃር ነው እኔ ደሞ ጎጃሜ
እንለዋወጥ እኔ ምጃር ነኝ ጓደኛዬ ጎጃም 🙈
@@ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ አጀብ ነው በቃ ጎረቢት እንሆናለን
😍😍😘😘ምርጦች ምንጃሮች
ዘላአለም እንኳን ለዚህ አበቃህ 🙏
አይንዬንም ስላየኋት ደስ ብሎኛል እንደ አዲስ ዛሬ ማግባትሽን ባይም አይንዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ🙏 ሳልል አላልፍም
ውብ የትውልድ ሐገሬ ምንጃር እንዴት እንደናፈቅሽኝ
ዋው ያምራል የሀገሬ ልጆች እኔ ሀገሬ አርቲ ነው በጣም ነው የምውደው በቅርብ ቀን ውደሀገሬ እመጣለሁ ደስስስስ ይላል
ቆንጆ ሙሽሮቾ የተባረከ የተቀደሰ ጋብቻ ይሁንላችሁ።
Subscribe adrgugn yager lijoch, enem agbche lideset
ያገሬ ልጆች ስታምሩ ትዳራችሁ የአብረሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
ዋው በጣም ደስ ይላል ያብረሃም የሳራ ይሁንላችሁ
የአያቶቸ ሀገር ምንጃር መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
Yager lij subscribe adrgugn eski enem endageba
@@Heavennebiyu Eshi melikam.edl
በጣም ደስ እሚሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ትዳራችሁን ያማረ የሰመረ ያድርግላችሁ እባ እየተናነቀኝ ነው የጨረስኩት እደዚህም አይነት ፍቅር አለ
የፋና ሴት ጋዜጠኞች👌
ታምራላችሁ ያገሬ ልጆች
ለምለሚቱ ሸዋ ምንጃር የምዬ ምኒሊክ ሀገር💚💛❤😍
Waw betam des tilalachuu yagere lijochii yabreham. Yesara tidar yihunilachuuu
ሁለቱም ሲያምሩ😍😍 የሳራ ያብረሀም ያረግላችሁ👍👍👍
ምጃር ሐገሬ ሰላሕሺ ይብዛ
wow tameralichue melkam yetdar zemen yhuenlachue
የምንጃር ነጭ ጤፍ የሴቶቹምሳ፣ የት አገኝሻለው ብቀመጥ ብነሳ።
ዋው
ጠያቂው ጥያቄው ከአንድ ሀሳብ ወደ አንዱ ትዘላለች ብዙም አይመችም
ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
ሙሽሮቹ ደስሲሉ
በጣም ታምራላችሁ ተባርኩ
ለናቶች እድሜ ከጤና ይስልኝ
Melkam gabcha yhunlachihu yagere ljochi
ልጅ ሲያምር
Egziabhir fekrachihun yabzawu
Wowww mnjer hagry yetwaldkubte Ararite
Dess seteluuu😍😍😘😘
Eski selkachihun askemtu fanawoch enem dess yemil beteseb lageba new ena lagegnachu felgalew
ደስ የሚል ቤተሰብ ነው
መልካም ጋብቻ ይሁንላቹህ
ዋዋ እንኳን በስላም መጣሽ ሐገር ናፈቃኝለች ሳሚልኝ
ውለዱ ክበዱ የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ያድርግላችሁ
ለአገራችንም ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን
ውለዱክበዱ።
Amen ደስ የብላችሁ የስላም አመላኬ ከናተ ጋረ ይሁን
Wow very. interesting thanks
ዋዉ ሀገሬ
አምላክ ትዳራችሁን ይባርክ